የኢሳም ሀበሻ እህት ዝምታዋን ሰበረች፡መውለዷን ስሰማ ደነገጥኩ

  Рет қаралды 171,239

Ema Media

Ema Media

Күн бұрын

Пікірлер: 699
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 10 ай бұрын
እንዳንቺ ያሉ የባል እህቶች ያብዛልን ሃቀኛ ነሽ ሁላችንም እንወድሻለን እናከብርሻለን
@arditube5698
@arditube5698 10 ай бұрын
በጣም ሌላ ወንድም የለሽም❤
@zamzam-e5w
@zamzam-e5w 10 ай бұрын
መሻአላህ ትለያለች
@ሞእሚን
@ሞእሚን 10 ай бұрын
ኢወላህህህ
@መርያምወርቅቾ
@መርያምወርቅቾ 10 ай бұрын
የምን ሀቅ ነው የሱን ህዬት አመሠቅለው ለቀቁት እጂ የሚመቻውን የሚያቅ ትል ሰው እኮ ነው
@leilasalah5073
@leilasalah5073 10 ай бұрын
እባክሽ የኔ እህት በቃ ይብቃችሁ በቤተሰብ ጉዳይ አደባባይ አትውጡ በቃ አላህን ለምኚለት ማንንም አይጠቅምም ለሁሉም አላህ ነው በቃ ይብቃችሁ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 10 ай бұрын
አሁን የቤት ገበና እቤት ነው እንጂ ለእኛ ምን ያደርግልናል? ነው ወይስ እናንተ ስለ ስራቹ ለማውራት የቤታችሁን ገበና ማውራት አለባቹ?
@ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
@ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ 10 ай бұрын
መርዝነች
@tiz59905
@tiz59905 10 ай бұрын
የኔ እህት ቤት አውሩ ትያለሽ እንዴ ደፋር😂 የ ዩቱብ ብሩስ ዶላር እኮ ነው ሌላም ካለ ትጨምር 😹
@ኑራሙስጠፈ
@ኑራሙስጠፈ 2 ай бұрын
አልተሰሰሽ😂😂😂​@@tiz59905
@sadamuhammed9524
@sadamuhammed9524 10 ай бұрын
እህቲ ለዝች ከአዛን እስከ ኢቂም ያለች እድሜ ቢንስ ሂጃብሺንኮ አስተካክይው ውዲ አንች መልካም ስለሀቅ እምታዋሪ ሴትነሺን ሂጃብሺን አደራ
@nefisamuktar
@nefisamuktar 10 ай бұрын
ውሸታም ናት
@muluneshalemayehu5775
@muluneshalemayehu5775 10 ай бұрын
ድንቅ የባል ዘመድ ።ጥሩ አንደበት ተባረኪ።❤❤❤❤
@yarab4997
@yarab4997 9 ай бұрын
በትክክል
@tube-hb1li
@tube-hb1li 10 ай бұрын
ከጀርባ ያለዉን ሀቅ ባለቤቱና አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቃዉ ኮሜቶች ፈጣሪን ፍሩ ዝም በሉ።
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 10 ай бұрын
በትክክል
@TvifGhct
@TvifGhct 10 ай бұрын
በትክክል
@TvifGhct
@TvifGhct 10 ай бұрын
ተዋቸዉ በቃ እራሡን ያቃል
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 10 ай бұрын
እስካሁን እሱ ላይ ናቸው ርዕስ ቀይሩ እንዲጣፍጥላቹ
@AbdulhakimLalu-s1q
@AbdulhakimLalu-s1q 10 ай бұрын
አረ በቃ ታላቅ እህት የእናት ምትክ ናት ይቅር በይ አስታርቂ ሰብስቢ በአንቺ የሚያምረው ይህ ብቻ ነው በየጊዜው ሚዲያ ላይ እየመጡ የቤተሰብ ነውር አደባባይ ማውጣት አላህ አይወድልሽም የኔ እህት መጨረሳሽ እንዳይበላሽ ፍሪ
@sikosilo9708
@sikosilo9708 10 ай бұрын
የቤተሰብ ፀብ ሚዲያ ላይ አታውጡ ያሳፍራል እዛው በሽምግልና ጨርሱት
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
በጣም ነው ሚዳብራው አትርሱኝ አለች እኮ 😂😂😂😂
@hirutnigate7156
@hirutnigate7156 10 ай бұрын
Betam ykbdal adnde hulum neger kebadnew atfredu
@great-full3612
@great-full3612 10 ай бұрын
Oh shut up nobody forced you to watch
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
✅✅✅✅✅
@friyeamen9579
@friyeamen9579 10 ай бұрын
​@@alyayasenshewmolo3632 🤣🤣🤣
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 ай бұрын
አንቺ ምርጥ ሴት እውነት የምትናገሪ ጎበዝ❤❤❤
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 11 ай бұрын
አንች ምርጥ የወንድም ሚስት ነሽ አንዳዶቹ የባል እህት ወደ አዲሷ ነው የሚለጠፊት
@madinaayehut6199
@madinaayehut6199 10 ай бұрын
ግን ለምን ሚዳላይ ሁሉንም ሰሙልን ትላላችሁ ሁሌ ሰለአንድ ሰው ማውራት ደሰአይልም ወንድምሺ አይደልዴ በቃተይው ደሞ በሱአልተጀመረ መለያየት ግን ይቅረታ ካቺ አላቅም ብቻ እውነቱን አላህ ያውቀዎል ሂጃብሺን አሰተካከልይ የሚጠቅምሺን
@mimibaba5540
@mimibaba5540 10 ай бұрын
የሠው ነውር ስጥቆጥሪ የራስሽን ትረሻለሽ አነጋገርሽ እራሱ ውነትም ጎዳና ነው ያደግሽው
@zakiazakia6479
@zakiazakia6479 10 ай бұрын
ሰጀመር እሱ በኒከ ነዉ በሀራም ነገር አልተጫመለቃም መምከር ከለብሽ በግል ምከርው ሙስሊም ፈልም አይሰራም ኢሰም ከጫለማ ወዳ ብረሀን ነዉ ያመጣው😮😮😮😮😮
@moviegallery4757
@moviegallery4757 10 ай бұрын
ለእውነት የቆምሽ ድንቅ ሴት ስለሆንሽ ላንቺ ትልቅ ክብር አለኝ እግዚያብሔር ኑሮሺንና ቤተሰብሺን ይባርክልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marizatube5186
@marizatube5186 10 ай бұрын
ተይጅ ደራሲ ምናምን ኢሳም አመለጠ ከእንደዚህ አይነት የሰይጣን ስራ ፌልም ምናምን እያላችሁ ሀያታችሁን ጨርሱ. ኢሳም ቶበት አረገ በቃ አላሀምዱሊላህ
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 10 ай бұрын
Alkerebishim mejemria yeseytan sirashin aluminum kejadi yesew bal leba efer beye Allah yesrashin yestish
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 10 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ጠንክሩ ዘንድሮ የሰዉ ቤት አፍራሽ በዝቷል በርቱ
@roziendris7863
@roziendris7863 10 ай бұрын
ወንድምሽን ገመና አታውጭ አላህ ልቡን እዲመልስለት ዱአ አድርጊ ምላሽ ከአላህ እንጅ ከሰው አይገኝም ልቦና ይስጥሽ ያረብ ያሳፍራል
@imaanendris
@imaanendris 10 ай бұрын
ምንም አያሳፍርም ሴት ከሆንሽ በፎዚ ቦታ ሆነሽ አስቢ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 ай бұрын
​@@imaanendrisTekkl😢❤❤
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 10 ай бұрын
አቤት ማሻቃበጥ ስትወዱ ምድረ አሽቃባጪ ምን አገባችሁ ትክክል ነው 😮😮
@dinamoh2879
@dinamoh2879 10 ай бұрын
አንቺን ልቦና ይስጥሽ
@ሳራ-ጨ2ቈ
@ሳራ-ጨ2ቈ 10 ай бұрын
​@@imaanendris ቆይ የአንቺ ወንድም ይህንን ነገር ባደርገው ሚዳ ማውራት ትክክል ነው ብለሽ ታስባያሌሽ 😢
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
በቃ ልጁ ሂወቱን ይኑርበት ተውት አኡዙቢላህ እንኳንም ወለደች መብሩክ ከመጃጃል አውጥተዋለች በአላህ ፍቃድ ምንድን ነው በየቦታው ማሳጣት አላህ ይምራን በስ ሌላ ምን እንላለን
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 10 ай бұрын
እውነት ቃል የለኝም እህቴ እውነት ተደብቃ አትቀርም በርቱ ምርጥ ስው ነሽ ለእውነት የምትኖሪ ጠንካራ ምርጥ ነሽ ቃል የለኝም እህቴ በርቼሁሌም ለእውነት ኑሪ❤❤❤❤
@MedinaAlemu-23
@MedinaAlemu-23 10 ай бұрын
እዳንች አይነት የባል እህት ይስጠን እንም በእዉነት ያፅናን
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 10 ай бұрын
አምሮብሻል ደሞ ❤❤❤ የኔ ውድ አንገትሽን ሸፍኝ ግን ሀራም ነው 😢😢😢
@saragudeta1355
@saragudeta1355 10 ай бұрын
በአላህ ግን ምን ሆነሻል እድሜ ትምርትቤት ነው እንደ ታዳጊ ወንድን ባታውን ሳይመርጥ እንደ ሄደ ወንድም ዘንድሮም ታወሪያለሽ በጣም ያሳፍራል ይውለድም ይፍታም ምን አገባሽ ኢሳም ትልቅ ስው ነው እንዲ ኑር ወዲህ ና ባንቺ አያምርም እባክሽ ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳነው አሉ መፍታትም ማግባትም የሱነው እባክሽ ታመሽ ከሆነ ታከሚ የቤተስብ ገበና በአደባባይ ምን የሚሉት ነው መብቱ ነው ሌላ ቢቀር እግርዋ ሽፍፍነው ብሉ መፍታት ይችላል የልጃቱን ጉዳይ ሚስት ከሳ ታስወስን አበቃ የወንድምሺን የታናሺሽን ስጋ እንደ ጠላት በሚዲያ አታኚኪ ለሱ ሳይሆን ላንቺ ከቦድ እሩቂያ ያስፈልግሻል እባክሽ ስከን በይ ከወንድምሽ ላይ ጀሊሉ ቀልብ ይስጥሽ!!!
@እሙSA
@እሙSA 10 ай бұрын
አላህየ ሂወታችን ተሚበጠብጡ ሰወች አረቀን እህቲ አች መልካም ሰውነሺ ሙሀጀሩ የራሡን ሂወት እየመራ የሠው መበጥበጡ የጅን ይስጠው
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 10 ай бұрын
ሙሀጅሩ ምኑ ናት
@GjHl-e3q
@GjHl-e3q 10 ай бұрын
የቤተሰብ ገበና ባደባባይ ባይወጣ ጥሩ ነበር እህት ተወት አድርጉት
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 ай бұрын
የአንቺ አይነቱን የባል እህት ይብዛልን ተባረኪ !!!
@ethiopiabinth6371
@ethiopiabinth6371 10 ай бұрын
እዳች አይነት ሀቀኛ ሰው ያብዛልን አላህ ይጨምርልሽ ለፎዚ ያለሽ ፍቅር ማሻ አላህ❤❤❤❤
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 10 ай бұрын
ጀግና ኢሳም የኔ ዉድ በጣም አከብርሀለው አንቺ የወንድምሽን አይብ አደባባይ ታወጫለሽ አረ ሼም ሚባል ነገር አለ እህቴ አላህ ቀልብ ይስጥሽ በስ
@fasikafasika5623
@fasikafasika5623 10 ай бұрын
እውነትሽን ነው ወላሂ የወረደች ናት ራሱዋን ከፍ ለማረግ ሰው መሳደብ ምን የሚሉት ነው
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሴትህ ነሽ ተባረኪህ ጠነካራ ሴት ነሽ በእውነት እውነት ሁል ጌዜ ትወጣለቸ
@meseretroge1232
@meseretroge1232 10 ай бұрын
እኔ በህይወቴ እንዳንቺ አይነት ውብ ሀቀኛ ፈጣሪ የወደደሽ ሴትአይቼ አላውቅም የኔ ውድ እግዚአብሔር የሰጠሽን❤❤❤ መልካምነት አይውሰድብሽ ተባረኪ ማሬ
@jemila5475
@jemila5475 10 ай бұрын
ያረቢ ኧረ ያስጠላል አላህን ፍሪ የፈለጉትን ይሁኑ ያውም ወንድምሽን አደባባይ ታሰጭዋለሽ? ምን ቢያጠፋ እዛው መጨረስ እንጅ! ነገኮ አላህ ፊት ስትቆሚ በሀሜት ጎበዝ ተብለሽ አትሸለሚም በዱኒያም ለወንድሟ ያልሆነች ትባያለሽ ስለዚህ አላህን ፍሪ አስታግፊሩላ።
@fatmatube8375
@fatmatube8375 10 ай бұрын
እሚመቸውን እሱ ያውቃል የሱን ህይወት አንች አትኖሪ እህቱ ነሺ አበዛሺው እናቴን ያገባ ሁሉም እናቴ ነው አለች አያቴ😂
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 10 ай бұрын
After he abandoned his kids, are you saying this ? You are dumb. Please zip your mouth!!
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع 9 ай бұрын
ክክ በጣም የማያልቅባት ሴት ነች አኡዙቢሏህ
@ethio640
@ethio640 10 ай бұрын
በወንድም መነገድ በጣም ይጻፍራ ተከታዮችሽ ሁሉ እሱ በዲኑ ጠንካራ ስለሆነ ነው ካፊር ብቻ ነው ከጎንሽ ያለው "! ፎዝዬ ሆዴን 😄መጀመርያ ወንድምሽ ጋር ሰላም ለመሆን መክሪ
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 10 ай бұрын
እኔ ግን ሚድያ ላይ ባታወሪ ለኛም ማስረዳት አይጠበቅብሽም ለጌታሽ ንገሪው መጥፎ ሁኔታ ውስጥ ካለ አላህ እረድቶት እዲወጣ ጥሩ ላይ ከሆነ ደግሞ ተይው ምክኒያቱም እኛ ባዳ ነን ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 10 ай бұрын
ደስ ነው የምትሉ ከዚህ ግዜ እንኳን ተለያይተው ይቅርና አብረው ኖረው የባሌ ቤተሰብ ጋር ይከብዳል የናንተ ይለያል
@bintkadir4594
@bintkadir4594 10 ай бұрын
እስቲ ተደበቂ በቃ እኛ አያገባንም አመታት ኝኝኝኝኝኝ አትበይብን
@tigisttewelde5841
@tigisttewelde5841 10 ай бұрын
ካላገባህ ለምን ትሰማለህ ባለጌ ስድ ሽማግሌ።
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
ካላገባሽ ለምን አየሽ ወድሟ ነዉ ልጆቹን አፍሦ ነዉኮ የሄደዉ ደዩሥ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ንቀሽ ተይው! ሰው ስም ሚያጠፋው ሲፈጠፈጥ ነው! ሌላውን በማማት ከፍ ያለ ይመስለዋል!
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
በየቦታ ቢወልዱ ምን ትርጉም አለዉ እየወለዱ መጣል እነዚያ ልጆች 3 ቱ ልጆቹ ያሉበትን ሳያዉቅ ድጋሚ መዉለድ ሲገርም አላህ ይጠይቀዉ ኢሳምን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 10 ай бұрын
በምን ተውቂያላሽ ስለ እሱ ቱ በማያጋበቹሁ ጥልቅ አትበሉ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 10 ай бұрын
Ameen
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
የት አየሽ
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع 9 ай бұрын
እና ወልዱ መፍታት. በሱ ነዉ እንዴ የተጀመረዉ??
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf 10 ай бұрын
አቺ ቆይ ምን ሆነሽ ነው የወድምሽ ገበና እድ ምትበትኝው ለሠብሥክራይብ ብለሽ ነው
@ggd5773
@ggd5773 10 ай бұрын
መልካም ሰዉ ነሽ እህ ፈጣሬ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
አላህ ተይዞ ፊልም እህቲ ሁላችንንም ቀና መገዱን ያግራልን ኡክቲ እዴ ለመሳዳደብ ሚድያ ትቀርባላቹ አላህን ፍሩ እረ
@alainfef176
@alainfef176 10 ай бұрын
😢😢😢እኮ. ለዚች እዱኒያ. አፉ ቢባባሉ😢ወድሟ ነው ስጋዋ. ነው. 😢ካልፈለገ አልፈለገም
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 10 ай бұрын
Ayebalem 😡
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 10 ай бұрын
ለአላህ መስጠት ነው አላህ መልስ ይሰጣል ሶብር አድርጉ
@Hult-p6o
@Hult-p6o 10 ай бұрын
እህቴ ለኣላህ ሰተሽ ለምን ኣተይውም የሰውን ኣይብ የደበቀ ኣላህ ኣይቡን ይደብቅለታል ኣንቺ ምርጥ ነሽ ስራሽን ቀጥይ ኣዎ ኣያምርብሽም ዱኣ ኣድርግለት
@honeytube8922
@honeytube8922 10 ай бұрын
አላህን ፈርተሽ ከዚህ በኋላ ስለ ኢሳም ሚድያ ላይ አታውሪ ጭራሽ በፊልም መጣሁ ትላለች እንዴ እኛ ምን አገባን ኸይር ስራ የሰራች አስመሰለችው እኮ አላህ ያሽርሽ እዚያው እራስን ቻይ እሱም ህይወቱን ይኑር
@ekramseidekramsed4395
@ekramseidekramsed4395 10 ай бұрын
የት እንዳለ እንኳ እንዳለ ሳታውቂ ነው የምታወረው። መጀመሪያ። ከወንድምሽ ሂይወት ውጭ እና የራስሽን ኑሮ ኑሩ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 10 ай бұрын
Ayebalem ke hak gar mehon kakatesh zem bey😡debari
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
@ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 10 ай бұрын
እኔ ግነሰ ምንም ማለት አልፈለኩም ግን ያቺ ልጅ ምንም እነሰኳን ብትጠያት እሷ ወደ አላህ ነው ያመላከተቺው አንቺና መረልሽ ደሞ አሁንም ስለፊል ም ታወሪያለሽ
@zuzu-dt8jg
@zuzu-dt8jg 10 ай бұрын
😂😂አንችም ፊልም ጀመረሸ ወንድምሸ የተወውን😂 አላህ የሰቱር በሰ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 10 ай бұрын
የባል እህት እዳች ለወድም ሚስት መልካም መሆንን አችን አየሁ ኢሳም በሰላምሙ አይደለም እሩቃ ቢቀራበት ውጤት ይኖረዋል አላህ ይመልሰው እደ አያቴ ድመት ከቤቱ ውልቅ ብሎ ቀረ እነዬ እነዬ
@mimolove4821
@mimolove4821 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ድመት 😅
@ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
@ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ 10 ай бұрын
ዬኔም አያት ወድ ድመት እደወጣ ቀርቷል 😅😅😅😅😅😅
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 10 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤እንኩዋን መጣሽ❤❤
@aedenbemnet205
@aedenbemnet205 10 ай бұрын
ኣል ተደበቀችም ኢሳም እና ባለቤቱ ሰላም የሆነ ኑሮ እየኖሩ ነው ምንው እኛ ኢትዮጵያዊን ሰንባል የተሰጠን የምንቀበለው እሰከ መቸ ነው እባካችሁ ተረጋጉ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 10 ай бұрын
ሰው ካልተስማማ አይደለም ሶስት ልጅ አስር ልጅም ወልዶ ይለያያል ምን ፍጠር ነው የምትይው ምነው የእህት ነቀርሳ ሆንሽበት እንዴ እሱ ወንድ ስለሆነ እንደናተ ወጥቶ የውስጡን መናገር ስላልቻለ ነው የእናተ መጫወቻ የሆነው
@saudihosen8183
@saudihosen8183 10 ай бұрын
Tadya beleyayou lijochune lmine ayxeyqem lemene yabatente fiqer aysxachwme 😢
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 10 ай бұрын
@@saudihosen8183 ልጆቹን ፍቅር እንዲሰጥ መቼ ፈቀዱለት በነገር እየጠዘጠዙት ፊልም ስራ ስለተወ የተናደዱ ነው የሚመስለው
@AishabintAlemu-tl7nr
@AishabintAlemu-tl7nr 10 ай бұрын
ኧረኮሜንቶች አብራችሁ በማታውቁት ነገር አትፍረዱ እና ደግሞ ሲጀመር እውነተኛ ሰው ብኮን ወንድሟ ምንምይሁንምንም አይቡን ባደባባይ ባላወጣችነበር ትክክለኛ እህት ብትሆን ዱአ ባደረገችለትእና በተቻላት መጠን ደካማ ጎኑን ለመሙላት ባገዘችው እህት ማለት ይህ ነው. እና ደግሞ ሁሉንም ሞክራ ካልተሳካላት እሱ ሂሳቡ ከአላህ ጋእንጅ ከኢትዮ ህዝብ ጋር አይደለም እየወጣች ስለወንድሟ ያልተገባ እና አሳፋሪ ነገር ከመናገር እና ፊልም ሀራምነው ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጠን
@nomore6978
@nomore6978 10 ай бұрын
አስተግፍሩሏህ የቤተሰብ ጉዳይ ሲጀመር ውጭ ምን አስወጣችሁ ሌላው አንች የትልቅነት ገፀ በሀሪ ተላበሽ ገና መሆንሽን ያስነብባል አላህ ልብ ይስጠን!!!
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 10 ай бұрын
ምናለ ዝም ብሉ
@speedcall2696
@speedcall2696 10 ай бұрын
አች ሰው ሱባህን አለህ ምነው ለነገርነው ምመጭ አኡዙቢላህ ሰው አምተሽ ጀመርሽ አምተሽ ጨርሽው ያላህ
@DanielSulema-mv1df
@DanielSulema-mv1df 10 ай бұрын
A lot of people don’t like when women tell the truth. Speedcall2696 You are one of them. She is telling us the true story. A lot of man they don’t take care of their children, but they go to another women and make another baby. Before we get another baby we should tack care the one you have it already. Do you understand what she taking about know. And also she is absolutely right to take about it because another man maybe will learn from him.
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 10 ай бұрын
ኧረ አላህን ፍሪ ተውበት አድረሰጊ ትልቅ ሰው ነሽ እኝክቨ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 10 ай бұрын
በይ ከአቡ ከውሰር ላይ ወረድ በይ
@Abc-vw7ij
@Abc-vw7ij 10 ай бұрын
ድግነት ፍቅር ሰደቃ ሌላም ሌላም የሚጀምረው ከቤተሰብ ነው ለቤተሰቦችሽ መልካም ሁኝ
@Ethiopialij
@Ethiopialij 10 ай бұрын
እሱ የረከሰው አላህ በአደራ የሰጠውን ልጅን የሚያክል ስጦታ ትቶ ለጥቅም ያደረ እርካሽ ሰው ነው መጨረሻው አያምርም
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 10 ай бұрын
እርዕሱን አይቸ ማዳመጥም አልፈለኩም ይደብራል መለያየት በእነሱ አልተጀመረ ከአገባ በስንት ጊዜ ቢወልድ እንዴት ጉድ ያስብላል ሲጋቡ መውለድ መኖሩ ይቀራል እንዴ ሲቀጥል የቤት ገመና ሚድያ መበተን ምን አመጣው ይሄ ጥሩነትን አይገልፅም
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 10 ай бұрын
እንደኔ በሚዲያ ባትመላለሱ ጥሩ ነው ይሄ ግዜ ነገር የምንመላለስበት አይደለም ድዋና ኢስቲክፋር የምናደርግበት ግዜ ነው ለአላህ ሰታችሁ ተውት ዉደ ዲናችሁ ተመለሱ ሚዲያው ይቅርባችሁ እህት ሂጃብሽን አስተካክይ ተኳኩሎ መውጣቱም ይቅር ብለሽ እህቴ ሌላው አላህ ለሁላችንም ሂድያውን ይስጥን
@Love_peace72319
@Love_peace72319 11 ай бұрын
ትለያለሽ በጣም ፅኑ እውነተኛ ሰው ነሽ ስንቶቹ የባል እህት ሚስቱ ሲጣላ አብረው ሲጣሉ አንቺ ግን ጭራሽ ከእውነት ጎን መቆምሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም የኔዋ የባሌ እህት አይቸ አንቺን ሳይ ፊልም እየመሰለኝ ነው😄
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@wellwell453
@wellwell453 10 ай бұрын
በጣም 😭😭🖤💔😭
@BettyHussen
@BettyHussen 10 ай бұрын
ትክክል
@merontefera8566
@merontefera8566 10 ай бұрын
የባል እህት እንደምፈራ ምንም የምፈራዉ የለም
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 10 ай бұрын
የባል እህት እንዳች ጥሩ ል ብ ይስጥልን
@SusuDad-h3i
@SusuDad-h3i 10 ай бұрын
አላህን ይዤ ወደስራ ምነው ፅድቅ እየሠራሽ መሠለሽድ ትውልድ ገሎ የሚቀብር መመናገግ ይዛችሁ እጅ የዘሽ እምትጓዥው ፊልምሽን እዛው ይዛሽ ጉረሽው ከምር እጅግ የምሠሩት ስራ ይገለምጣል
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 10 ай бұрын
በቃችሁ ነገር አታመላልሱ ስንት ችግር አለብን
@sulihenur8784
@sulihenur8784 10 ай бұрын
ለዛ ነው አገትሽ ከፍተሽ የመጣሽ ነገ ደሞ ጅሮሽን ከፍትሽ ትመጫለሽ ከነገ ወዳ ደሞ የፀጉርሽ ጨፍ አረ ወይኔ ከዛ ሙሉውን የከፈታል ፉልም ትላልች ደሞ አታፍርም
@meremaAbdu-n2r
@meremaAbdu-n2r 10 ай бұрын
ክክክክ አታቃትም እዴ ቱክቱክ ላይ እኮ ጨፋሪ ናት እች የትልቅ ውርዴታም
@sulihenur8784
@sulihenur8784 10 ай бұрын
የለኝም አልሃምዱሊላህ ቲክቶክ
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 10 ай бұрын
የኔናት እራሽን ጠብቂ ዘመኑ ክፍ ነዉ 😮😮😮😮😮😮😮
@እራህማሰይድእራህማሰይድ
@እራህማሰይድእራህማሰይድ 10 ай бұрын
ቆይ አንች ለምን አትተይውም ወንድምሽኮ ነው አስተክፉረላ እውነትም ስራ ጠፍቶብሽ ነው
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 10 ай бұрын
እነኝህ ሰዎች ምን ጉድ ነው አይበቃቸውም እንዴ? በቃ መፋታት በእነሱ አልተጀመረ ሁሉም የራሱን ህይወት ይኑር ሚዲያ ላይ እየወጡ የቤተሰብን ጉድ ማስጣት ምን ይባላል?
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 10 ай бұрын
ምን ያሳፍራል ኢሳም እኮ በዝሙት አልተጨማለቀም ቢወልድም በኒካህነው የወለደው እር በቃ ሂወቱን እየመራ ነው ሂወትሽን ምሪ 😅😅
@meremaAbdu-n2r
@meremaAbdu-n2r 10 ай бұрын
ክክክክ እች ዘልዛላ አሩጊት ቱክቱክ ላይ ቂጥዋን እያሳየይ እየጨፈረች ወዲሟ በሐላሉ ያገባ ጊዚ ተቃጠለይ
@fahedali632
@fahedali632 10 ай бұрын
አየ ወለዱ መጠን ኣየ አይደለም እወ መውለድማ እበትምትልይወልዳል ለምንልጆቹንአያሳድግም
@meseretejigu9308
@meseretejigu9308 10 ай бұрын
@@fahedali632 ይርዳ አይርዳ በምን አወቅሽ
@zoey2727
@zoey2727 10 ай бұрын
ኢንሻ አላህ በኢሳም ሚስትና በኢሳም እህት የደረሰው ባንችም በልጆችሽም ይድረስ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 10 ай бұрын
Balge nesh 😡
@chefgeni7700
@chefgeni7700 10 ай бұрын
ሚሻለዉን የሚያዉቀዉ እሱ ነዉ ያልበላሽን አከክሽ ኤጭ😂😂😂
@حليمهإثيوبيا-ص3ز
@حليمهإثيوبيا-ص3ز 11 ай бұрын
ደግና ህት ነሽ ሀቅ ጋ የቆምሽ ሀቀኛ ሴት እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር❤❤
@eyeab7657
@eyeab7657 10 ай бұрын
አቦ እኛ ምን አገባን በሰው ህይወት ምነው በራስሽ ነገር ለመታወቅ ብትሞክሪ በወንምሽ ተንጠልጥሽ ለመታወቅ ከምትሮጪ
@aliali4771
@aliali4771 10 ай бұрын
ስለ ወንድምሽ ሚዲያ ለይ ወጥታሽ መዉራት ተይ ሴትዮ ምን አይነት እህት ናት
@umurehana2327
@umurehana2327 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ውንድመ ሜዲያ ላይ
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ 10 ай бұрын
በጤናሽ ነዉ ዛሬም አልጨረሽም ያገባዉ ላይ ወልድ ነዉ ማፈሪያ አንቺ ሙስሊም ነሽ ሚስት አገባ ተብሎ ይኸን ያክል ዉግዘት የምታደርሽዉ ከጠላት ጋር ሁነሽ አንቺ ገሀድ ሙሀጀሩን ደሞ የጥፍሩን እጣቢ አታክልም እሡ ለአላማዉ የቆመ ጀግና ከማንም የማይወዳደር ለዉነት የቆመ አላማዉን ከግብ ያደረሰ ጀግና ጀግና የወለደው አቡከዉሠር ሙሀጀሩ ሙሀመድ ነዉ
@myoutube1806
@myoutube1806 10 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጣት ይስጠን ምን ጉድ ናት
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 10 ай бұрын
ነገር እማይሰለቻት ሴት ቤተሰቧን ለማዋረድ እምትጥር ሴት ውሸታም እለመሆነኝ 9እህትወደሞችሽ መስከረውብሻል ያሳፍራል
@jsjdjd8264
@jsjdjd8264 10 ай бұрын
እስላማዊ ስራ ነው መሻላ በርቺ አላህ ያገራቺንን ሰላም ያብዛው
@Tenu-w5t
@Tenu-w5t 10 ай бұрын
Yene wide fetari wiltashin yikfelish ❤❤❤
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 10 ай бұрын
አይ ወንድ ይገርማል ልጁ ግን ጤነኛ አይመስለኝም የሆነ ችግር አለዉ ብየ አስባለሁኝ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
እህቴ በቃሽ የስራዉንያገኛልምንምቢሆንወንዲምሽነዉ 😢😢😢😢😢ሁላችንም አይጥእናዲመትሁነንእየኖርነዉ መቸም የተወለደሠዉ ይችላል ሲቆጨዉ ይመለሳል እንዳዲስ አይዲያአታምጭ
@imaanendris
@imaanendris 10 ай бұрын
ለእዉነት ነዉ የቆመችው አሷ
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 10 ай бұрын
@@imaanendris ነዉግንይደብራል እህቴ በዉስጥይሻላል ዛሬላይ መሳለቂያ መሆንብቻ ባደባባይይከብዳል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 10 ай бұрын
ጎበዞች እናንተ በርቱ በርቱ ቆጆዎች ናችሁ!!!! ማንም ያውራ ንፋስ ይወስደዋል አትጨነቂ ስራሽን ስሪ አቴንሽን አትስጫቸው!!!
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 10 ай бұрын
ውስጧም እንደመልኳ ሲያምር ታድላ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 10 ай бұрын
🤮🤮🤮
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 10 ай бұрын
ሙሀጂሩ ለራሡ ስስትልጂቹን ትቱ ሊላአግብቱ የወለደነው ባለቤቱ ፈዲላ ልብስእየነገደችነው ልጂቹንየምታሳድገው እዝህ ሳኡድ እሂየተመታ ባለጌ ሙሀጂሩ ክፈታፈነው
@meremaAbdu-n2r
@meremaAbdu-n2r 10 ай бұрын
ክክክ ዝበይ ዝፍጥ ያችን ማ ያውራልሽ አለሌ የወዲ መጭዋቻ እሱ ብያንስ በክብር ወልድዋል አች አለሽ አዴል ያገር መሽኚያ ሽት ቤት ቱ ክክክ
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 10 ай бұрын
@@meremaAbdu-n2r ቁራ የራሡብለጬአይታየውም ቱ ግም የተባህ ታቀኝለህ የተከበሩክ ሠው ነኝ ላንተማስረዲት አይጠበቅብኝም ሠለሙሀጂሩ አትከራከረ የሙተው ያብዲል መጂድን ብረ ጥረግአድረጎየበላነው ስጀምረ ምን ታውቃለህ ህደህ ልጅቹን እያቸው. ቁሻሻ
@tube-rc8xv
@tube-rc8xv 10 ай бұрын
የኔ መንገድ ላይ እንደተለያዩ አይደል እንዴ ያወራቸው ኢንተርቪ ላይ አላሁ አለም
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 ай бұрын
ፎዚሰ እንዴት ናት እንዴት ናችሁልን
@hadiya9006
@hadiya9006 10 ай бұрын
እኔ መስራት እፈልጋለሁ የራሴን ታሪክ ነዉ የምሰራዉ አድ ፊልም ይሆናል ታሪኪ😢
@ዚክራይማም
@ዚክራይማም 10 ай бұрын
የኔም
@mimibaba5540
@mimibaba5540 10 ай бұрын
እስልምና ገመናሕን ውጭ አውጥተሕ አውራ ነው ሚለው ወይስ ነውሩን ደብቅለት ???? ነውር ነው የወንድም ገበና የራስሽ ማለት ነው የራሡን ገበና መሸፈን የማይችል ለባዳ ወዳጅ አይሁንም ሳንቲም ለመለቃቀም እንደዚ መሆን ደስ አይልም በቃ ተያቸው
@toybamohamed-xp6jw
@toybamohamed-xp6jw 10 ай бұрын
ትወና መስራት እፈልግ ነበር ግን አሁን ከሀገር ልወጣ ነው ስደት እና ሀሳብ ካለሽ
@ramaahasan296
@ramaahasan296 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት አርነት ታወጣለች እንወድሻለን ❤❤❤
@qemer9993
@qemer9993 10 ай бұрын
ሁላችሁም የትልቅ ትንሽ ናችሁ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 10 ай бұрын
የወንድምሽን ታሪክ ነው እንዲህ እያጣጣምሽ በአደባባይ የምታወሪው ይቅር ይበልሽ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 10 ай бұрын
እንዳች አይነት የባል እህት የት ይገማል ወላሂ አላህ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥሽ❤
@rehikrehik761
@rehikrehik761 10 ай бұрын
አንች የቤተሰብ ገበና ማውጣትሽ ማን ሚያዝንልሽ መሰለሽ 😊😊ባለጌ ነሽ አሳፍሪ ነሽ😮😮😮😮
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 10 ай бұрын
😅😅😅
@mekdeszinabu9871
@mekdeszinabu9871 10 ай бұрын
አረምን አይነት ድንጋይ ነዉ ልጆቹ ሲያሣዝኑ
@frehiwotkidane2963
@frehiwotkidane2963 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ አይዟቺሁ እሱ ግን ልብ ይስጠው ፅልዪለት ለወንድማቺሁ ሴትየዋ እግዚአብሔር ከስላይ ያንሳለት
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ 10 ай бұрын
ግን ሙስሊም እህቶቸ ምንአለ ወደሚድያ ስትቀርቡአለባበሳችሁን ብታሥተካክሉ ወላሂይ አገትሽን ብሸፍኒው ውድእህቴ??
@roziendris7863
@roziendris7863 10 ай бұрын
አላህ ልቦና ይስጥሽ የወድምሽ ገመና ባደባባይ ስንት አመት ሙሉ ታወሪያለሽ በራስሽ ማፈር አለበሽ ይህ ካንድ ሙስሊም አይጠበቅም እፈሪ
@ktube8920
@ktube8920 10 ай бұрын
😂😂😂 ኧረ ሲስቱ ሙሀጅሩ ሀገሩ ነው ሳኡዲ አንድ ክላስ ውሰጥ አላለችም ሀገሩ ገብቷል ገለቴ 😂
@zeynebahamid2410
@zeynebahamid2410 10 ай бұрын
ምን እንደምታወሪ አልገባኝም
@addis5144
@addis5144 10 ай бұрын
በቃ ሁሉን ነገር ተይ አላህ እንደሰራቸው ይስጣቸው ሚዲያ ላይ ወተሽ ማውረት ምንም አይጠቅምሽም ላላህ ሰተሽ ወደ ስራሽ ናቅ አርገሽ ተያቸው።
@nebiyatsentayhu6168
@nebiyatsentayhu6168 10 ай бұрын
አንቸ ወንድምሽ እንዲፈታ ነው እንዴ የፈለግሽው መውጣት አልቻለም ያልሽው ሁለት ወልዳለች ወንድምሽ ሲበድል አትተባበሪ ግን ከተመቸው ተፋችው እንዴ የራስሽ ህይወት የለሽም ጉድ የቤተሰብገበና ሚባል ነገር አለ እኮ
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 10 ай бұрын
እህቴ አንች ምን አይነትሰሥራ ነዉ የምትሠርዉ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይዞሽ በርች፣።።።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@exsuabdy1383
@exsuabdy1383 10 ай бұрын
ሲጀመር ይቺ ምናገባት ትልቅ ሰው ነው እሱ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
ለምን አያገባት ወድሟ የመየ ልጅኮነዉ ኮተታም
@meremaAbdu-n2r
@meremaAbdu-n2r 10 ай бұрын
@@ብትአብዱሠኢድ ዝበይ ውራጅ ግም ሽርሙጥ ክክክ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 10 ай бұрын
በሀሜትና ትችት ለመሸቀል😢ቱ
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 10 ай бұрын
ትልቅ ሰው ትዳሩን ትቶ የወለደውን ልጆች ሜዳ በትኖ ሴት ጋር የሚሽለጠለጥ ማለት ነው እንዴ🤔
@berukberhanu4479
@berukberhanu4479 10 ай бұрын
😡😡😡😡😡😡😡🕷🕷🕷🕷🕷🕷🕷🕷🕷neqersa
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,7 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 7 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Artist Ismail Hassen (Esam Habesha)
26:53