አምኜህ ነበር ደግመህ ልቤን ሰበርከው!!!

  Рет қаралды 178,960

Emebet Kassa

Emebet Kassa

9 ай бұрын

• ከእባዋ ምን ታገኛለህ ነባ#Emeb... ውድ ቤተሰቦቼ ሊኩን በመጫን እየገባችሁ ቲጂ ሳሚ ዩቱብን አበረታቷት 🙏🙏🙏

Пікірлер: 3 500
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/pWqwfJ-mqqaMqLcsi=t0erFHMd8BV6WA8W/// ውድ ቤተሰቦቼ ሊኩን በመጫን እየገባችሁ ቲጂ ሳሚ ዩቱብን አበረታቷት 🙏🙏🙏
@user-vu8jw3hj8m
@user-vu8jw3hj8m 9 ай бұрын
አ ተ ሌባ አስመሳይ ቀናክ እዴ የምታጣላቸው
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 9 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ፕራንክ.አስመሳይ.ሁላ.ምንም ትምህርት.ሰጪ.አይደለም
@fanotube6056
@fanotube6056 9 ай бұрын
በጣም ዘጋችሁኝ በጣም እጭ የመጨረሻ የምወዳችሁ አሁንግን የመጨረሻ አስጠላችሁኝ እጭ ቱ ምነው ዶራል አሰከራችሁ
@rabitube5961
@rabitube5961 9 ай бұрын
እሙየ የእውነት ስለመሠለኝ አላረጋት ድፍት ትበል😂
@rabitube5961
@rabitube5961 9 ай бұрын
ግን እንደት አስቻላችሁ ነባ አደጋ አዩ 😢😢😢
@Saadah-cs6je
@Saadah-cs6je 9 ай бұрын
እስኪ ፕራክን እና ጦርነት ይጥፋ የምትሉ👍👍ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን
@user-sl6ds5nw4s
@user-sl6ds5nw4s 9 ай бұрын
አላህ ያጥፋው💯
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
አሚን ያጥፋው
@user-yh5pn8gm5e
@user-yh5pn8gm5e 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂yesss
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 9 ай бұрын
አሜን❤
@betiTub
@betiTub 9 ай бұрын
Pirank gelet new eko
@abcdefg1234
@abcdefg1234 9 ай бұрын
ፕራክ እደኔ የዘጋቹ ፕራክ ይቅር የምትኩ በላይክ
@user-gw1zv6iq6v
@user-gw1zv6iq6v 9 ай бұрын
ይህብራክ እደትእደዘጋኝ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 9 ай бұрын
በጣም እውነት ቢሆን ኖሮ ሶሻል ሚድያላይ አይለቁትም እሙ ግን አታውቅም ይሆናል😢
@saratube8205
@saratube8205 9 ай бұрын
Er ezaw asitlgn yemir pirnk mibal nager eci
@tegestejade2671
@tegestejade2671 9 ай бұрын
YLYLE TEGEMAMWEBENE 🤢🤮😷🤧🤧🤧📛❌️👉👌👈
@tegestejade2671
@tegestejade2671 9 ай бұрын
YLYLE TEGEMAMWEBENE 🤢🤮😷🤧🤧🤧📛❌️👉👌👈
@yug6123
@yug6123 9 ай бұрын
ለልጇ በሰላም በጤና ትኑርለት አንገብግባችሁ አትግደሏት😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
ማሪያምን ሊጠቀሙባት እና መጨረሻም ሊጎዶት ነው ። አንዳቼው አይረብም እመብርሀን ትጠብቃት
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
​@@AmalAmal-kg1qb😂😂😂😂😂ማላው ምን አመጣው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
@@XawoAbdi-gg4qn አናደውኝ ነው ትሺ ደሞ አንተ አንች አታናጅኝ 😃😋 እናቴ እመቤቴን ስለምወዳት ከአፌ ስለማትወጣ የዘመኑ ቢስነስ አሰራር ስለገባኝ አሳቤን ገለጽኩ
@edaede8497
@edaede8497 9 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁላ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉❤😢😢😢 እደው የሚያስለቅስ ፕራንክ ይቅር አስተማሪ ለትውልዱ አስተላልፉ ፕራንክ ይቅር የምትሉ🤜👍👍👍👍👍👍
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ የምታስለቅሰን ይበቃናል የተረገመ መንግስት ቤቴክርስቲያን እና ባህሎን ህዝቦን እያደማ በዚህ የምናለቅሰው ይበቃናል ይህች ዝፍጥ ጎደኛዋ ደሞ እዳትረግሙኝ ትላለች ስራ ጠፍቶን ስንራገም ፕራክ እንደሆነ አቀራረጽ ያስታውቃል ግን ኦዴሱን ናቁት ሲጨማለቁብን እሙ እንደ እሶ ሁሉም ንጽህ ልብ ያላቼው ይመስላታል
@edaede8497
@edaede8497 9 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb በጣም😢😢😢🌻🌻🌻
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
ስነስርአት ማረግ ጥሩ ነው ነባ በጣም አዝኜብሀለው በህይወትህ እየቀለድክ መሆኑን አትርሳው በጣም አስጠላችሁኝ እሙ ውዴ አይዞሽ ድል ለታረደው ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖአችን❤❤❤❤
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 9 ай бұрын
DIL dil Dil Lfano Lfano Lfano
@nigatuwatamirat7319
@nigatuwatamirat7319 9 ай бұрын
ትሽ በክት የምን ድል ነዉ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
@@nigatuwatamirat7319 ምነው ተበሳጨህ ክክክክክ
@newid5082
@newid5082 9 ай бұрын
ኧርአትጃጃሉ ፕራክነዉ
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c 9 ай бұрын
እኔም በጠም
@fatumamohammed4139
@fatumamohammed4139 9 ай бұрын
እፍፍ ስታስጠሉ በሰዉ ህይወት ትቀልዳላችሁ እሙየ የኔ የዋህ😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 ай бұрын
ሁላችሁም አትረቡም እውነት😢😢😢 ከእሙ በስተቀር ለሳንቲም የምትሮጡ😢
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 9 ай бұрын
እሙ የኔ ውድ ወንዶች ልብ መሥበር ይችሉበታል ጠንካራ ሁኝ 😢በፍቅር አትቀልድ ላባ በደብ ተንከባከባት እንደእሙ ያለ ሌላ ሴት አታገኝም ይከን እወቅ ፍቅራችሁን ያዝልቀው ❤እወዳችኋላሁ❤
@Gunatube
@Gunatube 9 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ አቦ 😢አሁንስ ይሄ ፕራክ አቅለሸለሸኝ
@meryamnaggash1475
@meryamnaggash1475 9 ай бұрын
Batam ydebral welahi
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 9 ай бұрын
ክፉናችሁእሽ
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 5 ай бұрын
እኔ. አልቅሸለው. በመጀመረው
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 9 ай бұрын
የሰገጤ ፍራንክ በሰዉ ህይወት መቀለድ ፋራ አስጠላቹኝ እሙየ አይዞሽ
@lobabazewudu
@lobabazewudu 9 ай бұрын
እሙየ አይዞሽ እንደዚህ ቢቀርባችሁ በሂወት ቀልድ የለም የኔ ምስኪን
@enattube5599
@enattube5599 9 ай бұрын
እውነት መስሎኝ ማርያምን በጣም ከፍቶኝ ነበር በጣም ይደብራል እደዚህ አይነት ፕራንክ😢😢
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 9 ай бұрын
ባንዳ ከሩቅ አይመጣም 😂😂😂😂 አዩ ናት ያስበላቻት😂😂😂
@seblewengel2843
@seblewengel2843 9 ай бұрын
በጣም
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 9 ай бұрын
ሲጀመር ካሜራ እየሰሩ እንዴት እዉነት መሰላችሁ
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 9 ай бұрын
በጣም አረ ምን አይነት ብራክ ነው ሁሉም ልክ አለው በዚህ የመጣ ገዘብ ጥቅር ይበል
@fafihassen627
@fafihassen627 9 ай бұрын
አይይይይይይ ሰው ግን ይገርማል ደግ ስትሆን ሞኝ ያደርጉካል ቆይ ግን ከልብ የሚወድና የሚያፈቅር ሰው እንባክን ማየት አይፈልግም ለእሷ እንባ ዋጋ የሌላችሁ ሰዎች በጣም ነው የምታሳዝኑት በፈጣሪ
@user-tf4zr9fc6q
@user-tf4zr9fc6q 9 ай бұрын
ነባ በእግዚአብሔር ከዚህ በላይ ግፍ አትስሩባት በጣም ልብ ይሰብራል 💔
@rhkrt598
@rhkrt598 9 ай бұрын
በጣም ትግርማላችሁ ምን አይነት ናቸሁ
@abebecheshete
@abebecheshete 9 ай бұрын
በጣም
@betiTub
@betiTub 9 ай бұрын
are pirank new gin sew endet new misakalet masimeselu befetariy sim
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 9 ай бұрын
ለተመልካች ተመካክረው እየሰሩነው አዳሜ
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 ай бұрын
በጣም
@sofyaebrahem7637
@sofyaebrahem7637 9 ай бұрын
እሙ የኔ የዋህ አብሽሪ ማሬ ❤ እናተግን ፈጣሪ የስራችሁን ታገኛላችሁ በሰዉ ሂወት እደተጨማለቃችሁ እሷ ምን ያክል ልቧ እደተሰበር አይቀርም😢😢😢
@FATOM.ETHIOPIA
@FATOM.ETHIOPIA 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ እንድት ነሸ እንድት ቆያቹልኝ ውድ የአገራ ልጅች በያላቹበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይሰጠን አገራችንም ሰላም ትሁን በጣም ጡሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@user-ox2or4xb1l
@user-ox2or4xb1l 9 ай бұрын
በጣም በሰው ህይወት መጨወት ይደብራል እሷነ አትጉዷት ትኑርበት😭
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 9 ай бұрын
በቀጣይ ቀለበት ይደርግላት የምትሉ ❤ 👍👍
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 9 ай бұрын
❤❤❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 9 ай бұрын
Ere awo be fetare asetelachu ahunes
@MadinaMadina-up4hb
@MadinaMadina-up4hb 9 ай бұрын
ሰገጤ ስግጥግጦች ትጫወታላችሁ እሙየ የኔ ነዋህ አይዞሽ ማማየ ራስሸን ጠብቂ
@mamimami1739
@mamimami1739 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አስደነገጣቸው ን ትክክል አይደላችሁም አዝኜ ነበር እሙዬ አይዞሽ ❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
እፋፋፋፋፋፋፋ አሁንስ ደከመኝ ለስቱ ልጨንቅ ❤ሰላም ለአማራ❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 9 ай бұрын
እፍ ያማል
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 9 ай бұрын
እኮ የአገራችን የቤተሰባችን ጭቀት ይበቃናል በቃ እጭ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 9 ай бұрын
ቢዝነስ ለሚሰራብሽ ሰው ነው ምትጨነቂው ☹️
@user-yg6uk5zx8c
@user-yg6uk5zx8c 9 ай бұрын
አምላክ ለትገፋው ለአማራ ህዝብ ምፍትሄውን ብቅርብ ያድርግልን😢😢😢
@sossai4197
@sossai4197 9 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እኔ ከእሙ ጋር አብሪያት ነዉ ያለቀስኩኝ😢😢😢የምር አሁንስ አስጠላችሁኝ
@Ekr348
@Ekr348 9 ай бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@freykahsay8738
@freykahsay8738 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ብልግና ነዉ በሠው ሒወት መጫወት በጣም ከባድ ፕራንክ ነዉ ከዚህ በኋላ እንደዚህ ባይደገም ጥሩ ነዉ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
ቱ ምድር ደንዝ ተሰብስቦ ምናለ እሙን ባታስለቅሶት 😢😢😢እሙየ እራስሽን ጠብቂ ❤❤ደሞየልጁን ማንነት ሳታውቂ ፋቅር ውስጥ አትግቤ መጀመር መልምሪ❤ሰላም ለአማራ❤❤❤
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d 9 ай бұрын
ጋላ እኮ ነው የእኛ ሴቶች ከጋላ ስራ አይጠፉም የራሱ ጉዳይ ደግሞ ብራንክ ነው😂😂😂
@nigatuwatamirat7319
@nigatuwatamirat7319 9 ай бұрын
​@@user-uw8ny3qk4dይህችን ፋራ መሀይም አግንታዉ ነዉ
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 9 ай бұрын
እኔ ይሄ ልጅ አላመንኩትም
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
@@user-uw8ny3qk4d እኮ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
@@netsengmamo7358 ምኑይታመናል አብርውያሉእራሱ ከብትናቸው አብርው ያጨበጭባሉ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 9 ай бұрын
አይዞሽ እሙይ ሁሉም ለበጎነው
@user-uz2zh6fq2y
@user-uz2zh6fq2y 9 ай бұрын
እሙየ በጣም ያማል አይዞሽ እንዳውም አድንቄሻለሁ እኔ ብሆን ጉሮሮውን ይጀ እዛው አብሬው እሞታለሁ እንድህ አይነት ቀልድ አይመቸኝም ።።።።
@haythayat6345
@haythayat6345 9 ай бұрын
እሙየ የኔ የዋህ ለትንሽ ለትቁ አታልቅሽ የምትኖሪለት ልጂ አለሽ ድንጋጤ ከባድ ነው ❤❤❤
@user-to4jz2iy1b
@user-to4jz2iy1b 9 ай бұрын
ኢጪ አስጠላችሁኝ ምድነው በህይወት መቀለድ ለማንኛውም ፕራክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል ግን እደዚ አይነት ይቅር!!ድል ለተገፋው አማራዬ💚💚💛💛❤️❤️
@Sumeyaadem
@Sumeyaadem 8 ай бұрын
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እድት ነሽዉ ሰላማችዉ ይብዛ እች አህያ ወገንሽ እያለቀ ትጃጃያለሽ እብድ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 9 ай бұрын
ነባ በጣም ልቧን ሰበረከዉ እኛም ተናደናል ኤጭ እሙዬ አይዞሽ የኔ የዋህ
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o 9 ай бұрын
ውይ እንኳንም ብራክ ሆነ የምትሉ ማርያምን ትናትም አብሬሽ አለቀስኩ ዛሬም ደግሞ ደስ አለኝ አይዞሽ እሙየ ይብላኝ ቀድማችሁ ለተሳደባችሁ ውይ እፍረት❤❤❤
@redmird3180
@redmird3180 9 ай бұрын
ክክክክክ እውናትሽን ነው ለተሰዳቡት
@abebateklemariam4929
@abebateklemariam4929 9 ай бұрын
ሰ እመቤት,እሱ,ቢቀር,ሌላ,ወንድ,የለም,ይህንን,የህል,ማልቀስ,
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o 9 ай бұрын
@@redmird3180 ወየው አስተውሉ ለመፍረድ አቸኩሉ የሚባለውኮ ለዚህ ነው ስት ሰው ቢዲወ እደሰራ ድሮም አይሆናትም ነበር እንኳን ተለያዩ እያሉ ያሽቃበጡት በስላሴ ስም እግዞኦ ያስብላል
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 9 ай бұрын
ምንም አላልኩምበበኩሌ ግንበራሤ አዝኘነበረ ወንድንዘግቶኝነበረ
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
እኔ መጀመሪያ ም ገብቶኛል
@user-fk9is8bj1q
@user-fk9is8bj1q 9 ай бұрын
በጣም ትልቅ ብልግና በሠውሒወትመጫወት
@MegaEmebet
@MegaEmebet 9 ай бұрын
አይዞሽ እሙ አንቺ መልካም ሰው ነሽ የተቸገሩትን ትረጃለሽ። መጽሐፍ ቅዱስ አንቢ በትለይ መፀሐፈ ምሳሌን። መጽሐፍ ቅዱስ በጥበብ የተሞላ ነው። በተረፈ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ።"እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ ብሏልና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ (የማቴዎስ 11:28)።
@astertube8785
@astertube8785 9 ай бұрын
ሠላም ኢሙዬ እንደ ነባ እንኳን በሰላም መጣችሁ በሩቱ
@genetweledgeberiel5776
@genetweledgeberiel5776 9 ай бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ , ለልጅሽ ኑሪለት , እንባሽ እንዲ አይፍሰስ , ነባ ግን ምንም ብታደርግ አትክሳትም, , እቺን ወርቅ የሆነች ልጅ ብትንከባከባከባት ያዋጣሀል , እመነኝ እድሜ ዘመንህን, ታተርፋለህ እንጂ አትጎዳም , ከዚህ ቡሀላ እንባዋን እንዳናይ አደራ😍
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 9 ай бұрын
ውይ በፈጣሪ እግዚአብሄር ይባርክህ ክምር ካየውት ኮሜት ሁሉ ልቤን የነካው በጣም አድናቂህ ነኝ መልካም አመለካከትህ ( ሽ ) አይቀየር
@makmaki1018
@makmaki1018 9 ай бұрын
ተጫወቱብን አይ ዘንድሮ በቃ በሰዉ እንባ መዝናናት🙆እሙዬ የኔ የቡሀ ❤ብቻ እንኳ ፕራንክ ሆነ❤
@selmaabrihaselmaabriha7319
@selmaabrihaselmaabriha7319 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@kabetube
@kabetube 9 ай бұрын
በእውነት በጣምነው ያሳዘነችኝ እሙየ እምነግርሺነገር ቢኖር ማንንም ሰው ከልብሺ አትውደጅ እሺ ነባደሞስነስረአት ይኑርህወላሂ እረይድፋህ ለምድነው እደዝህእምታስለቅሷት
@feriwaneemeyenesh4973
@feriwaneemeyenesh4973 9 ай бұрын
በዚህ ልክ ያስጠላል፤ መልካም አዲስ አመት !
@genetwodefraw5821
@genetwodefraw5821 9 ай бұрын
አይዞሽ እሙየ የኔ ጀግና የምታምኛት እመቤቴ እሷ ትጠብቅሺ😢😢😢😢😢
@abuyetube
@abuyetube 9 ай бұрын
አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን የአመት ሰው ይበለን❤🎉 ከውሸት ከፕራንክ ከጦርነት ከርሀብ ይሰውረን ❤❤
@tararaya380
@tararaya380 9 ай бұрын
አሜን🙏
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥰🥰❤️❤️❤️
@HarunBfss-rb2eg
@HarunBfss-rb2eg 9 ай бұрын
አሁን አች ጥሩ የሰሠራሺ መስሎሺ ነው አቤት ጓደኛና ለዛ ዘጊነሺ ባች ምክንያት ሰተኛ ነው ልቧ ሲሰበር አስመሳይ ጓደኛ ቢቀር ይሻላል 😏😏😏😏
@tsfatsfa2859
@tsfatsfa2859 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 9 ай бұрын
,ደሞ እየገለፈጠ ይመጣል እንዴ አዩ ግን በጣም ይደብራል😡😡😡😡😡 ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ
@etanshetnetaetanshefneta8267
@etanshetnetaetanshefneta8267 9 ай бұрын
ውጡ ጨምላቆይ በሰው በህወት ይቀልዳን እህቴ እራስሽን ጠብቂ ለማንኛውም
@marat144
@marat144 9 ай бұрын
እፍፍፍ ማነው እንዴ ልቤ ስብር ብሎ መልስ ሲጠብቅ የነበረው❤❤❤❤
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 9 ай бұрын
እኔ በእውነት ወይይ
@Alemitu654
@Alemitu654 9 ай бұрын
ኤጭ ሰገጤ ነህ አዴት እደዚህ ታደርጋለህ የኔ ምስኪን እሙየ ስለሁሉም ነገር እራስሽን ዝግጁ ሁኝ 😢😢
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 6 ай бұрын
እህቴ በጣም አሞኝ ነበር ግን ፕራንክ ነው እሙየዋ አይዞሽ ማሬ
@hajibakiyar6535
@hajibakiyar6535 9 ай бұрын
ወላሂ በጣም ታሳዝናላቹ እሙዬ የዋህ ሴት ናት ልቡዋን ሰበራቹት ጕደኛዋ ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ እንዴት አስቻለሽ እንደዚህ ስታዝን
@user-du6lf1sy8e
@user-du6lf1sy8e 9 ай бұрын
እሙዬ እውነት በጣም አዝናለሁ ካች የበለጥ የኔ ልብ ተሰብሮል😥😥😥😥አች ጠካራ ሴት ነሽ እሙዬ❤❤❤❤
@emukal
@emukal 9 ай бұрын
የእሙን ልብ እንደሰበራችሁ የናንተንም ልብ ይስበረው እኔም ልቤ በእሷ ጫማ ስር ሁኜ ልቤ ተሰብሮ ወላሂ አሞኝ ነው ያደርኩት ውስጤ ፕራንክ መሆኑን ተጠራጥሪያለው ግን ልብ ይሰብራል ከእርግማን አትወጡም ልባችሁን ይስበረው😢😢
@enanu7590
@enanu7590 9 ай бұрын
ትክክል በጣም ያሳዝናል
@medinamedina8256
@medinamedina8256 9 ай бұрын
😊😊😊
@siraneshabozem6895
@siraneshabozem6895 9 ай бұрын
Ee
@emano5974
@emano5974 9 ай бұрын
😂😂😂የኔ የዋህ እኔስ ልረግማቸው አሳዘኑኝ መልሰው ዋናው እንኳን ብራንክ ሆነ ❤
@semiragute5585
@semiragute5585 9 ай бұрын
እምዬ የኔ ናት አይዞሽ የኔ ውድ
@vjhu8266
@vjhu8266 9 ай бұрын
እሙየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ የዋህ ቅስሟን ሰበራችኽት በስመአም ልብ ነው የተሰበረው እሷማ እዴት ትሰበሪ እሙየ 😢😢
@banamet5409
@banamet5409 9 ай бұрын
ይህ ጠቋራ ነባ ልቤን ሰበረዉ 😭😭😭ያለቀስኳት አባ ፈሶ ቀረ ሲስጠላ
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 9 ай бұрын
ይድፋሽ
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 9 ай бұрын
ጠራርገሽ ቆሻሻ ዉስጥ ጣያቸዉ አጠገብ ያሉት
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 9 ай бұрын
ዝም በል ቆሻሻ
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 9 ай бұрын
አዩን ከአጠገብ አሪቂያት አትሆንሽም
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 9 ай бұрын
ተሄደች አታገኛትም ቀድመህ ተጠቀቅ በፍቅር አትቀልዱ አደየ የሆነ ነግር ተቆረጠች አለቀ ይቅርታ ልታደርግልህ ትችላለች ፍቅሯ ግን 💔
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 9 ай бұрын
ግን በጣም ጎበዝ ናቹ ደና ተወናዋይ ናቹ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕራንክስ ይቅር ድንገት ፀጥ ብትልስ ፀፀቱንም አትችለውም በምትወደው ሰው ላይ መጥፎ የሆነ ፕራንክ አታድርጉ እባካችውን ስንት ቆንጆ ቆንጆ ስራ መስራት የምትችሉ ናችው እሙዬ የኔ ምስኪን አንጀቴን በላሽው እንባሽ ፍስስ አለ እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ ለፈሰሰው እንባ ቆጆ ካሳ ካሳት ፍቅራችውን ያብዛው
@addesaddes9594
@addesaddes9594 9 ай бұрын
😂😂❤አይ እሙን አታስለቅሱ
@mqidyitub
@mqidyitub 9 ай бұрын
እኳንም ፕራንክ ሆነ በጣም ነበር ያዘንኩት😢😢 እሙ ልኮሬ ይገባል ይህ ሁሉ ሰው ለአንድ ሰው😂😂😂
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 9 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም አሳፈረወች ነችሁ ጌታን😭😭😭
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 9 ай бұрын
የኔ እናት ጓደኛዋ ምርጥናት እሙዬ አታልቅሺ
@hanag8198
@hanag8198 9 ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁት እመቤትየ የኔ ቆነጆ አይዞ ማሬ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይሄስ ፕራክ ነው ግን እውነተኛ እና ሃሰተኛ መለየት አይቻልም እ በጣም ከፋኝ 😢😢😢ከጠላቴ እራሴ እጠብቃለሁ ከወዳጅ ጠላት አንተ ጠብቀኝ ይላል ቅዱስ ዳዊት 😢😢😢
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 9 ай бұрын
ነባ ወላሂ ልጠላህ ነው በቃ በቃችሁ ልጅቱን አትጫወትባት ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
@SbusisoMaseko-yy2ph
@SbusisoMaseko-yy2ph 9 ай бұрын
አይዞሽ
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy
@weletebirihangebiretsadi-ey1yy 9 ай бұрын
ነባ በእግዚአብሄር የሁላችን ልብ አትስበር እንደዚህ ፕራንክ አንፈልግም እይዞሽ እሙየ ፍልቅልቅ እንዎዶታለን
@tgistlove5653
@tgistlove5653 9 ай бұрын
ነባ በትዳር ላይ ሟሟርት ነው ስት አይነት ፕራክ አለ አይደል ቀድሟ በተጎዳይበት ገብቶ እድህ ማድርግ ከባድ ነው እሙዬ አይዞሺ 🎉
@user-sw9gg2mi1c
@user-sw9gg2mi1c 9 ай бұрын
በጠም ሥንት አይነት ፕራንክ እየላ የማጀማሪያ የለፈችውን ደከማ ጎኗን አይቶ ድገም ልቧን ማቁሠል አረ አረ
@AstuAstu-eh5fw
@AstuAstu-eh5fw 9 ай бұрын
አሁንስ ዘጋኝ ሰው በሚወደው ሰው እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይደረግም😢😢😢
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
መቼ ይወዶታል ለጥቅም ነው የቀረቦት ብቻዋን እንደ ድሮዋ ብትሰራ ይሻላል ዘመኑ ከባድ ነው የሚያለቅስ ኢሞጅ ኢቲበሮን ይጎዳዋል እነሱ በእሶ ታውቀው እሶን ሊጥሎት ነው ልጆን እንዳታሳድግ
@judyghebrehiwot8460
@judyghebrehiwot8460 9 ай бұрын
አሁንሰ ዘጎነ ሰወ በሚወደወ ሰወ አንደዚህ አይነተ ፕሪንክ አይደረግም እንተ እሙየመጠህ ለየቶ ገንዘቡ ነወ እ ሙ ከሱ ምን ሰተጠበቀ❤❤❤❤❤❤❤
@bezibezi4697
@bezibezi4697 9 ай бұрын
የየዋህ ሰዉ እንባ ምድር ጠብ አትልም እረፉ እሙን አታስለቀሱብኝ😢😢😢😢
@zoolfamohammed5930
@zoolfamohammed5930 9 ай бұрын
በጣምነው. ያዘንኩት. አሙየ በአላህ በመኪናየወሰዳቺሁልጅ ሽልማት. ያስፈ ልገዋል እንዴት ማግኝትይቻላል
@meskizewde9878
@meskizewde9878 9 ай бұрын
በጣም ከባድ ፕራንክ ነዉ ከዚህ በኋላ እንደዚህ ባይደገም ጥሩ ነዉ።
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 9 ай бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ ምድረ ሰገጤ የሰዉ ልብ የሰበሩ ፕራንክ እሙ ጠንካራ መሆን አለብሽ ለምንም ነገር እንድህ አትሆኝ እህት❤❤❤❤😢😢😢😢
@meekham2590
@meekham2590 9 ай бұрын
ወላሒ እዉነት መስሎኝ እንደት እንዳዘንኩልሸ ነበር እሙየ❤
@user-kq7tg2uc1z
@user-kq7tg2uc1z 9 ай бұрын
የደቆሮ ስብስብ ለቀልድም ቤሆን የሰው ልብ አትስበሩ በጣብ አሳዝናኛለች 😢
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
ወይኔ ጌታሆይ ሰዉ ለገንዘብ መአት ይጠራል ቢቀርስ በስመአብ😢😢 በዚህ ክፍዘመን ባታስጨንቁ ክፍ ሀሳብ በዉስጣች ባታመጡብን ምንአለ አቤቱ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅርበላቸዉ
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 9 ай бұрын
የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እሙዬ😢😢😢😢
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c 9 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያስለቅሳችሁ አረ. አኡዙቢላህ. ሀራም አለኩም. የኔ የዋህ. አይ. ይሄ ፕራክ ይባላልዴ የጭጭጭጭ😢😢😢
@hagrewelotube4855
@hagrewelotube4855 9 ай бұрын
እሙ ግን ዛሬ ፕራንክ መሆኑን አትይ ነገ እውነት እንደሚሆን እርግጠኛ ሁኚ እውነተኛ ትዳር ፈላጊ ከሆንሽ በ እድሜ በለጥ የሚልሽን አግቢ ይህ ግን ግዚያዊ እንጂ ለወደፊት የሚሆንሽ አይደለም አስቢበት
@sarangish4220
@sarangish4220 9 ай бұрын
እኳንም ፕራክ ሆነ በጣም ከፍቶኝ ነበር😢❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 9 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ምልካም ነው አህቴ አይዞሽ ❤️
@user-jq5gx3do9g
@user-jq5gx3do9g 7 ай бұрын
እሙዬ የኔ ስስት❤
@thjffg6331
@thjffg6331 9 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@bekelugudeta5936
@bekelugudeta5936 9 ай бұрын
እናተ እግዚአብሄር ይይላችሁ ልቧ ቀጥ ቢል ምን እንድትሆኑ ታውቃላችሁ 😢😢 እሷ የዋ ሥለሆች እውነት ይመስላታል እባካችሁ አትጫወቱባት እሙዪ የኔ ቆጆ ቶሎ አይክፋሽ ጰራክ መሆኑን አትዘጊ
@mesi2112
@mesi2112 9 ай бұрын
እረ በማርያም ይሁንባችው እንደዜክ በህይወት አትቁልዱ ሂወት ቁልድ አይደለም 😢😢😢
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 9 ай бұрын
ባለጌ ነሽ አንችም ኡሙእምትባይ ሁላችሁም ጥፍቱ እናንተን እኛመከተላችን ነው ክብር ለተመልካች የሌላችሁ
@IduneyaYouTube
@IduneyaYouTube 9 ай бұрын
ሠላም እሙዬ ፕራንክ እንደሆነ በደንብ ያሥታውቃል ግን በሁለት ጥንዶች መሀል እንደዚ አይነት ፕራንክ በጣም ያሥጠላል አዩ ታውቃለች ለማንኛውም ይደብራል
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 9 ай бұрын
የሥራህን ነባ ወላሂ እኔ እራሡ ልቤ ተሠብሮ ነው ያደርኩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የሥራህን ይሥጥህ
@zeberaali5809
@zeberaali5809 9 ай бұрын
በጣምወላሂያሳዝናል
@zebibahussen9162
@zebibahussen9162 9 ай бұрын
በጣም ይደብራል ለምን ልቧን ታቆሥለዋለህ በአላህ እፍፍፍ ፕራክ ብሎ ነገር
@moamna9019
@moamna9019 9 ай бұрын
ወላሂ እኔሰቢትይ😢😢😢
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 9 ай бұрын
@@moamna9019 እፍፍፍፍፍየምር እሙየኮ ሚሥኪናት
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
ቱቱቱቱቱቱቱ እያስለቀሱ ፕራክ❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 5 ай бұрын
አረ በጣም ታስጥላላችሁ እድህያለፕርክአለዴእሙየንአታስለቅስዋት የኔየዋህ❤❤❤❤
@user-nb7kg9sd9b
@user-nb7kg9sd9b 9 ай бұрын
😢ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አይዞሽ i🙇‍♀️እሙዬ ❤️
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 9 ай бұрын
በጣም ነው ምተስጣሉት በህይወት ፓራንክ አይሰራም እሙ የኔ ምስኪን
@adanishdhanhani7160
@adanishdhanhani7160 9 ай бұрын
እሙዬ በጣም አልቅሼ ነበር ነባ ሁለተኛ እንዳታስለቅሳት❤❤❤
@munichandra4142
@munichandra4142 9 ай бұрын
ማርያምን አብሬ ነበር ያለቀስኩት እንኳንም ፕራንክ ሆነ ግን ውስጧን ሰበራችኃት እሙን የኔ የዋህ አይዞሽ ❤❤❤
@Rakb553
@Rakb553 9 ай бұрын
አረ እኔ ብሆን አላምንህም በጣም ጠላዋችሁ የወደድኳችሁን ያህል ነባ እሙዬ ተጠንቀቂ ጠርጥር ሳትመነጠር ነው የኔ ሚስኪን እስኪ የሆነ ነገር ብትሆን ብታደርግሕስ ንዴት ከባድ ነው ደሞ አዩ አይሆንም እንደዚህ አይነት ፕራንክ አልተባበርም አትይም አረ ሰው ጨከነ ውይ ገንዘብ በስመ ሥላሴ 🤲💒😥😥😥😥😥
@InnocentBabyKittens-wb7rb
@InnocentBabyKittens-wb7rb 4 ай бұрын
እሙየ የኔ የዋህ አይዞሽ
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢ማርም ሲበዛ ይመራል ከልክ አለፍክ ፕራንክ አቆም እሙ የፈለገችውን ብሰራ እናያለን እሙይ አችኮ ጀግና ለሠው ተምሳሌት የሁንሺ እቁ ነሺ አተ ከሷ ደስታ የዩቱብ እይታ በለጠብህ ሁሉም ልክ አለው❤❤❤❤❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 ай бұрын
በጣም አብይ አህመድን መረለኝ መጄመሪያ ወደድነው አሳዘነን በወራት ውስጥ አስጠላኝ መባ ተብየው ያችም ጎደኛዋ ኦሮሞዋ ስሞን አላውቀውም ሁሉም ለጥቅም ነው እሙ ይገባታል ሰው ከማስቀይም ብላ ነው የምትቃጠል እመቤቴ ትጠብቃት አቀራረጽ ያስታውቃል ፕራክ መሆኑን አገራችን የምታስለቅሰን ይበቃል በወጠጤዋች ሁሉ ነው የምታለቅሱ😂😂
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 9 ай бұрын
ስሜታዌ አሽቃባጭ እሷ ፕራንኩ መሮኛል አላለች ደርሶ አዛኝ መሆን ሁሉም በራሱ ትክክል ነው
@yanisantos4267
@yanisantos4267 9 ай бұрын
ማርያም በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-eo6hi1rl6u
@user-eo6hi1rl6u 9 ай бұрын
አዩ ለሙ ጎደኝነት አትመጥኝም ይደብብራል አዝነንባችኋል አችና ነባ ጨካኝ ልብ ነዉ ያላችሁ እሙየ የዋህ ናት በጣም ባለጌ ናችሁ በህይወት ቀልዱ የለም ሌላ ነገር አጣችሁ ለምን በሰው ሞራል ትረማመዻለሽ እንኮን የእውነት ክፍነሽ የእዸሽን ይስጥሸ በህይወት ቀልዱ የለም ተይ እሙ አንች እራስሽ ዘልዛላ ነሽ በዚህ የምታገኝው ብር ይቅርብሽ ክብርሽን ጠብቂ ባክሽ ስንት አስተማሪ ነገር ባልጠፋ በህይወት እራስሽ ያላከበርሻት ሂወት ዋዋ ዋጋ ያስከፍልሻል ላማንኛውም - ነባ ምን አይነት ሰው ብትሆን ነው በህይወት ይቀለዳን ግን እስኪ ራስህን ዝም ብለህ ጠይቀው ብልግና ነው በጣም እራስህን አትቆልል አንተ ብትቀር ምን ትሆናለች ብለህ ነው ፈጣሪን ፍራ ነው የምልህ ብዙ አኛን ሌያስተምር የሚችል ነገር አለ በእናትህ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 9 ай бұрын
ፕራክ😮😮😮እኳንም ሖነ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 9 ай бұрын
እረ ከባድ ነዉ ፕራክ ይቀረ 😢😢 እሙየ የኔ ቆንጆ ፍጣሪ የልብሸን መሻት ይሞላልሸ ❤❤
@sadasada4221
@sadasada4221 9 ай бұрын
እሙየ የኔውድአታልቅሽሽ የኔውድድ እንውድሻለን እሙ ሰውአትመኝኝ ሰው ሊጣላችሁ አስበውነው ጥላት ብዙያረጋል እሙ ተረጋጊ😢😢😢
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 9 ай бұрын
እኔ መጀመሪያም ፕራንክ እደነ አውቂያለሁ ግን አትረቡም እሙዬ ንጹሕ ልብ ስላላት በፊትም ስለቆሰለች ነው በናታችሁ አትጃጃሉ ቢያስ የእውነት ትውልድን ሕይወትን የሚያስተምር ነገር ስሩ
@aminaaa2510
@aminaaa2510 9 ай бұрын
ደሮም አውቃለሁእጭ ሰታሰጠሉ እሙየ አብሽሪየኔውድ😢❤❤
@NNora-mi1te
@NNora-mi1te 9 ай бұрын
ወላሂ እሙዬ የምር እንዳይጎዱሽ እፈራለሁ ፋራ ናችሁ እሽ በተጎዳልብ እና በቁሥል ላይ ጨዉ መነሥነሥ ነባ በፍቅር አቀልድ እሙ ታሳዝናለች እሙዬ የግድ ጠንካራ መሆን አለብሽ የዋህነት አታብዥ
@tigistsendek5760
@tigistsendek5760 9 ай бұрын
በጣም በትንሹ ቢበቃቸውሰ የደም እንባ እሰከምታለቅሰ ሆ😊
@tigistsendek5760
@tigistsendek5760 9 ай бұрын
በጣም በትንሹ ቢበቃቸውሰ የደም እንባ እሰከምታለቅሰ ሆ😊ጸ
እዉነቱ ወጣ  ነባ ፍቅረኛ አለው 😭😭😭
17:56
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 108 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
እሙ አረገዘች
23:59
Neba Entertainment
Рет қаралды 134 М.
የኔ ፍቅር የእውነት ነው---
15:22
Emebet Kassa
Рет қаралды 347 М.
ከህይወታችን ዉጪልን !
21:00
Emebet Kassa
Рет қаралды 129 М.
🔴"እንደ ማር ይላሱሽ"  @comedianeshetu @-tigistgirma #ethiopia
24:38
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 73 М.
ለልጄ ስትሉ ---------
15:54
Emebet Kassa
Рет қаралды 419 М.
ወይኔ ጉዴ ለእናቴ ምን ልላት ነዉ!!!
15:27
Emebet Kassa
Рет қаралды 118 М.
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,3 МЛН
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 18 МЛН