34ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )

  Рет қаралды 26,149

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Ай бұрын

Пікірлер: 285
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Ай бұрын
መምህር አጫጭር ቪዲዮ እያመጣህ ሁሌ አስተምረን ማርያምን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ነው ቀላል ነገር መስሎን አይተን የምናልፈው ነገር እንዲህ እብጥርጥር ፍንትው አርገህ በምሳሌ በሚገባን በሚረዳን አርገህ ሁሌ ስለምታስተምረን እናመሰግናለ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንወድኃለን ❤
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Ай бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን ቤተክርስቲያናችን አንድ ያድርግልን አሜን
@DawitTub.
@DawitTub. Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f Ай бұрын
Amen🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senayitlove2885
@senayitlove2885 Ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል የሁላችንንም ቁጥር ይፍታልን ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Ай бұрын
*ነገ* የሚከበረው የዘብሩ ቅዱሰ ገብረኤል ሆይ የሐና ልጅ ቅድሰት ድንግል ማረያም እዳበሰርካት ለእኛም ለበደለኞችሁ ለሓጢያተኞችሁ የቤተክረሰቲያናችንን እውነተኞችህ አገገልጋይህን ለይተህ አብሰረን#ሥናይ ለሌት መምህረዬ እናመሥግናልን❤
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SosoSoso-ch6pu
@SosoSoso-ch6pu Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Firu1221
@Firu1221 Ай бұрын
Amen
@khaldamobile-sq3pb
@khaldamobile-sq3pb Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatma6932
@fatma6932 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜንን❤❤❤❤
@24Reem
@24Reem Ай бұрын
የመምህር ተስፋየ ተማሪዎች እህት ወንድሞቼ ወለተማርያም ብላቹ በጾሎታቹ አሱቡኝ
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo Ай бұрын
አመብርሃን ትስብሽ እህታችን
@24Reem
@24Reem Ай бұрын
@@AFa-ct6wo አሜን
@DawitTub.
@DawitTub. Ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነበር መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ምእመናን ቸር እደሩ ☦️🕊🕊🕊
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
አምላኬ የእናትህ የእናቴ የቅድተ ቅዱሳን የድንግል ማርያም የአሰራት ሀገራን አሰብልን አሜንንን🙏❤🙏
@honormobile9742
@honormobile9742 Ай бұрын
መምህር በምን ቃል እንደምገልፅህ አላዉቅም በዚህ አስከፊ ዘመን እንደዚህ ለነፍስ ማረፍያ የሚሆን ትምህርት አብጠርጥረህ አለስልሰህ ፈትፍተህ በሚገባን ቋንቋ ስለምታዘጋጅልን እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ እድሜ ይስጥህ ከቤተሰቦችህ ጋ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ❤ እዉነትም ዘመኑን የዋጀ ለጠፋነዉ በተብለጨለጨ ግን ደግሞ ጥልቅ ጨለማ ዉስጥ እየጠፋን ላለነዉ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ ።
@rakrkv7423
@rakrkv7423 Ай бұрын
በጣም ሽአመት ያኑርልን እኔአዳደ ስለሡሳስብ አለቅሳለው የምገልፅበት ቃል ሳጣ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Ай бұрын
አብሣሪው መላዕክ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን⛪👐 የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር። አጫጭሩ ቪዲዬ ይቀጥል መምህር ለህፃናትም ይሆናል በጣም አስተማሪ ነው ።
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
አሜን
@genetkinfe22
@genetkinfe22 Ай бұрын
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሠቢያ በአል አደረሰን አሜን እግዘብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ያድነን ❤❤❤❤
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ያድናል ተጨንቀናል
@ZeneZene-xr9vz
@ZeneZene-xr9vz Ай бұрын
ከዚህ ዘመን ፈተና እግዚአብሔረ ይጠብቀን አባቶቻችንንም ያፅናልን (አድነን ጌታሆይ )
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Ай бұрын
መምህር እኔም ሮዳስ ምንም የሚያወራው አይጥመኝም ኮከብ ቆጠራ እራሱ እግዚአብሔር የሚፈቅደው አይደለም ዮጋም የክፉ መንፈስ ስራ ነው::
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Ай бұрын
አቤቱ አደንኝ ገታሆይ ማርን ይቀር በልን አድንን ማረን ይቀር በልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወራቤ በአል አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሀያሉ ለሊቀ መላኩ ለደሰታ አብሳሪ ለቅዱሰ ገብርኤል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@emabet5344
@emabet5344 Ай бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 Ай бұрын
እንኩዋን ለአቡነ እግዚእ አመታዊ ክብረበዓል ና ለቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሰን
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x Ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዉ መታሰቢያ አደረሰን በቤቱ ያሳድግልን በምህረት በፀጋ በቸርነቱ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በአል አደረሰን አደረሳቹሁ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Ай бұрын
የዛሬው ውይይት ደስ ይል ነበር መምህር❤ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አድነን ቤተክርስቲያንን አባቶቻችንን ጠብቅልን አገራችንን እናቴ ቅድስት ድንግል እማምላክ እመቤቴ ያስራት አገርሽን ጠብቂልን አባቶቻችንን አንድ አርጊልን ጠብቂልን አሜን አሜን አሜን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቻሩ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግን መምህርዬ አብራርታ ስታጎርሰን በጣም ውስጣው የነፍስ እርከታው በጣም ደስ ይላል አባት ተብዬውን በኦሮምኛ የምነገሩት ቃል ይቀፋል በመስመቴ አዘንኩት
@user-mk1rp7ot6j
@user-mk1rp7ot6j Ай бұрын
..እንኳን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሀይ ክብረ ባእል አደረሰነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ👏❤🕊 አገራችን ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን💚 💛❤🤲🕊 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቼ ወለተ ማርያም ነኝ በጸሎት አስቡኝ እጅግ በጣም ፈተና ውስጥ ነኝ😭🤲
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-jz8zt9ok8z
@user-jz8zt9ok8z 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሌም አጫጭር ቪዲዮ እያመጣህ አስተምህረን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህሬ ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ይጠብቅህ 👏👏❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በተለይ በቪድዮ ያቀረብክልን ደውላቹ የተወያያቹ በእናንተ ጥያቄ ውስጥ የእኛም መልስ እንዲመለስ ምክንያት የሆናቹ በሙሉ እግዚአብሔር ያክብርልን
@merrymareya1163
@merrymareya1163 Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲 መምህር ተሥፋ ስላሴ ! ይህቺ ስለ ሜዲቴሽን ያብራራሀት ጉዳይ በዚህ በውጪው ዓለም በምሰራበት መስሪያ ቤት እንደ አንድ ግዴታ ተወስዶ አንድ « አስተማሪ » መጥታ ዓይን አስጨፍና ኮተቷን ይዛ ስትቀባጥር በስማ በለው ሳይሆን በቦታው ላይ ሆኜ አይቼዋለሁ :: እግዚአብሔር ይመስገን🤲 የሥራ ባልደረቦቼ ዓይናቸውን ሲጨፍኑ እኔ በጭላንጭል እየታዘብኩ አቡነ ዘበሰማያት ስደግም ነበር :: ልክ የምትመታውን ሰሐን ቤጤ በጆሮዬ አስጠግታ ስትመታው እንደደነገጠ ሰው ሆኜ በሥላሴ ሥም ብዬ አይኔን ከፈትኩ ሁሉም ሳቁ😂እኔም በሥላሴ ስም ሳቅኩባቸው ::
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 Ай бұрын
ከከከከከ አይ የተዋህዶ ልጅ እኮ ዝዲያችን ❤❤❤
@user-rs3nz9py5d
@user-rs3nz9py5d Ай бұрын
ጌታሆይ እባክህ አድነን ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@user-se4kd9kv4k
@user-se4kd9kv4k Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 Ай бұрын
,አድነንጌታኦይ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏🙏
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፉያ ከመላ ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፀጋዉን ያብዛላቹ አሜን አሜን አሜን
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g Ай бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman weud merhey Adengni getowo tachenali ema feker Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alextakele
@alextakele Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ ተጨንቀናል::
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
ውዱ መምህራችን እማ ፍቅር ከና ቤተሰብ ትጣብቀቹ በሚኒ ኤልድዬ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ይጣብቀቹ የኔ ጣፋጮጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Embete-
@Embete- Ай бұрын
አንተም የእግዚአብሔርን ስራ ድህነት ምህረት እንዲታወቅ ስለሰራህ እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 Ай бұрын
Adininen geta hoy amen amen amen 💚💛❤️🙏🙏🙏
@fasiqa470
@fasiqa470 Ай бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ተጨንቀናልና❤❤አድነን
@WelelaWelela-dy8hp
@WelelaWelela-dy8hp Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለህጣናቱ ሲል ያድነን አሜን ❤❤❤👍🙏🙏🙏🙏
@user-po5ru6lr7i
@user-po5ru6lr7i Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ ተማፅነናል
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 Ай бұрын
በእውነት ደስ የሚል ት/ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን
@haweibekela
@haweibekela Ай бұрын
አድነን ጌታሆይ በምህረት ጎብኘን ማረን ይቅር በለን
@shiwayeyemariyamlij8549
@shiwayeyemariyamlij8549 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስስ የሚል ዉይይት ነበር❤❤
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Ай бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣድነኝ ቃለ ሕይወት የስምዓልና ፀጋዉን ያብዝላቹ ለሁላቹ ❤
@GetuGurara-lj2du
@GetuGurara-lj2du Ай бұрын
Amen Amen Amen barsisaa kenyaa sagalee jirenya siha dhagesisuu baraa takajile kesani isinfhaadhersii Kadhana kesani nuu yadadhaa W/Mika'eel jechaa
@fantofanto5737
@fantofanto5737 Ай бұрын
Waaqaayoo sii haa Yaadaatuu Wt,, mikaa,el❤❤
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi Ай бұрын
እንኳን ለአብሳርው መልአክ ለሊቀ መላእክት ለ ቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳቹ የህይወት ቃል ያሰማልን መምህርዬ🌺🌺🌺🌸🌸
@yamrotsima710
@yamrotsima710 Ай бұрын
Kale hiywot yasemalen memiherahcin amen
@hirutbekele1892
@hirutbekele1892 Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ እባክህ አባታሆይ እራራልን ..
@me-12.abatie
@me-12.abatie Ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ማስተዋልን ያድለን 👏💖
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ ❤ያንተ ልጆች ለምኑም አንሸወድም እድሜ ላንተ ነቅተናል እግዚያብሔር ይመስገን ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን ከነቤተሰብህ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጌታ ሆይ አድነን 🤲🤲🤲
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ተጨንቀናል
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንንም ያድነን 🙏
@gfugufyfuf8409
@gfugufyfuf8409 Ай бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን እግዚአብሔር አምላካችን ❤️❤️❤️❤️
@beedasleedas9766
@beedasleedas9766 Ай бұрын
አድነን ጌታሆይ
@tegestadane
@tegestadane 16 күн бұрын
Abetu maren yekrbelen getahoye🙏🙏🙏
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው የነበረ ሠላም ሁኑ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች❤❤❤
@mazatewlde6476
@mazatewlde6476 Ай бұрын
አድነን ጌታሆይ ተጨንቀናል አድነን አመላክ ሆይተጨንቀናል
@YamrotAbba
@YamrotAbba Ай бұрын
እንኳን,ለሊቀ,መላእክት,ቅድሰ,ገብረኤል,ወርሃዊ,መታሰቢያ,ክብረ,ባህል,በሰላም,አደረሳቹህ,በፀሌት,በምልጃወ,አይለየን
@user-km6gc8ig9o
@user-km6gc8ig9o Ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ትምህርት ግን የመመስለን ንንቃ ንትባብር ይመስለኛል ፍትና እንዳላ ነው የተረዳሁት መምህር ተዛገጀዩ ይመስለኛል
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏
@senayitlove2885
@senayitlove2885 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@Sameera-zt2rk
@Sameera-zt2rk Ай бұрын
አድነን፡ጌታ፡ሆይ፡ቃልሕይወት፡ያሰማልን፡፡
@ethiopa6937
@ethiopa6937 Ай бұрын
አቤቱ አድነን ጌታሆይ ተጨንቀናል
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 Ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ ለኔ ትክክለኛ መልስ ነው ያገኘሁት በእህታችን ታሪክ
@taddessegebre3836
@taddessegebre3836 Ай бұрын
አምላካችን አድነን እምነት ምራል ጨምርልን አምላካችን ጌታ ሆይ ሰው አንሁን መንፈስህ በውጣችን አሳድር አሜን❤❤❤😮😮😮🐸🐸🐸
@user-cc4iy6tj1l
@user-cc4iy6tj1l Ай бұрын
አድነን አምላኬ አድነን ጌታሆይ
@almazassefa4259
@almazassefa4259 Ай бұрын
አሜን አድነን ጌታየ
@maranataml
@maranataml Ай бұрын
የዛሬ ውይይት በጣም ደስ ይላል ከዚ ቡዙ ተምሬ ኣለሁ እናመስግን ኣለን መምህሬ ተባረክ
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 Ай бұрын
Amen amen Amen amen Amen
@salamsalam7055
@salamsalam7055 Ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ አድንኝ ማረኝ ይቅር በለኝ
@shewayetaddesseasressheway4815
@shewayetaddesseasressheway4815 Ай бұрын
አቤቴ ጌታ ሆይ ያድናል ተጨንቀናል
@user-wv4vq2lp7i
@user-wv4vq2lp7i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለቅዱስገብርኤል መታሠቢያበአል አደረሳችሁ አደረሰን ❤ቅዱሥገብርኤል በምልጃውአይለየን
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ ተመፅነናል🤲🤲🤲
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
አድነን ጌታየ አቤቱ
@kisanetweldegebreal2215
@kisanetweldegebreal2215 Ай бұрын
Abitu Geta Hoy Adinen Egzabiher Amlak ye Agelgulot zemenihin Yibarik.
@user-rz4nd1mt6l
@user-rz4nd1mt6l Ай бұрын
እኔምለው ፍላሹን የትላግኝ እኔ ክፍለ ሀገር ነኝ ብዙ ፍላሽ የሚያስፈልገው ሰው አለ እኔ ይርጋጨፌ ነኝ ተከታይ ነኝ እርዳኝ እባክህ ❤❤🎉🎉
@user-jd8en4nz2c
@user-jd8en4nz2c Ай бұрын
ብቴሌግራም ፃፍለት
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster Ай бұрын
መምህርዬ የዛሬው ደሞ መግባው ይለያል አምላክ ዘመንህን ይርክልክ
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ እንቁ ❤❤❤
@baysuhbirhanu7983
@baysuhbirhanu7983 Ай бұрын
አድነን ጌታሁ እህንን ከባድ ዘመን በደም ሸፍነ አሻግረን ቅድስት ድንግል ማሪያም ከልጅሽ ጋር አማልጅን አሜን!
@trhashadish6175
@trhashadish6175 Ай бұрын
Memhir tesfaye kesis henok, kesis henok tefera, Memhir girma wondimu ❤❤❤ kesis hailemelekot,aba Samuel tesema kulatkum kifue ayrkebkum medhani alem yhalkim❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r Ай бұрын
አድነን ጌታሆይ ተጨንቀናል አድነን ክርሥትቶሥ ተማፅነናል😢😢
@user-nl7lc4hm4k
@user-nl7lc4hm4k Ай бұрын
አድነን ጌታችን
@user-ki2sb8ti7s
@user-ki2sb8ti7s Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ!!!
@SAMARELKHOURY-zw1si
@SAMARELKHOURY-zw1si 8 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Ай бұрын
አድነን ጌታዬ🙏🙏🙏
@elshuTsegaye
@elshuTsegaye Ай бұрын
እንደምን ናችሁ ፀሎት ካቋረጥኩ ረጅም ጊዜ ሆነኝ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ አስቡኝ
@wubeteadugnaw9735
@wubeteadugnaw9735 Ай бұрын
ይገርማል እጅ እግሬ ቀዝቃዛ ነው ስትል የኔ ትዝ አለኝ በርግጥ አሁን ትቶኛል እረስቸው ነበር እናቴ ሁልግዜ ስንተኛ አንች ልጅ ምን ሆነሽ ነው የምትቀዘቅዥ ዞር በይልኝ እግርሽን ሳሎን ላይ አስቀምጠሽው ነይ ትለኝ ነበር ገርሞኛል
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n Ай бұрын
አሜን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 Ай бұрын
አድነን ጌታ ሆይ ።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-xt3lr
@SaraSara-xt3lr Ай бұрын
ጌታ ሆይ ይቅሪ በለን👏👏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
እኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Ай бұрын
ኡፉ ዶሮዋ አሳዘነችኝ እኛ ያለንበትን ሁኔታ ነው የሚወክለው 😢😢
@Tizita341
@Tizita341 Ай бұрын
Amen Kal Hiwotn Yasemalin ❤
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
ኣቤቱ ጌታሆይ ኣድነን ኣምላኬ❤❤❤
@meryhanne2
@meryhanne2 Ай бұрын
አድነን ጌታሆይ 🙏🙏🙏
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q Ай бұрын
የኔ ውድ ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ ደስ ሲሉ🥰💕
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 24 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 597 М.
♥ 22ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
2:18:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 36 М.
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
47ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:58
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 60 МЛН