የአራት ኪሎ፣ የፒያሳ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከባቢ - ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ

  Рет қаралды 15,845

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Күн бұрын

የአራት ኪሎ፣ የፒያሳ፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከባቢ - ቴዎድሮስ አደባባይ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ
#pmoethiopia

Пікірлер: 188
@masreshamamo-sn9ss
@masreshamamo-sn9ss 3 ай бұрын
የምበረታታ ሥራ ነው። ከመርያችን ገር የአገራችንን ብልፅግና እውን እናደርጋለን።
@AmenaBekele
@AmenaBekele 3 ай бұрын
ጀግና መሪያችንን ገና ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርታልን 🙏🙏
@mahammedhusein8186
@mahammedhusein8186 3 ай бұрын
ጀግናው የልማት አርበኛ ጀምሮ መጨረስን ለትውልድ አሳይቷል we thanks You Our MP Dr.Abiy Ahmed Ali
@LulitGirma-r5k
@LulitGirma-r5k 3 ай бұрын
በጣም የሚያስመሰግን ስራ ነው በርቱ
@IsakMekuria
@IsakMekuria 3 ай бұрын
እቅድህን በተግባር ያሰያክ የኢትዮጵያ ጀግና የህዝብ መሪ! አብቹ!!🙏🙏🙏 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 ай бұрын
መኖሬን ወደድኩት አቧራው ተጠርጎውበቷ ጢም ብሎ አየሁት ይመርብሽ ይቅናሽ ኢትዮጵያ ❤
@BoranaProsperity-BPP
@BoranaProsperity-BPP 3 ай бұрын
በፈተናዎች ውስጥ ተስፋ ሳይቆርጡ ፈተናዎችን በድል እየተሻገሩ እጅግ አስገራሚ ለውጦችን እያሳየ በአገርቱ እድገትን እያስመዝገበ ያለ መሪ 🇪🇹
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 3 ай бұрын
አዲስ አበባችንን፣በአጭር ጊዜ ውስጥ፣የአውሮፓ ወይም የአሜሪካ ከተማ ያስመሰላችኋት ነገር ትንግርት ነው! ይህንን ድንቅ ውጤት እንድታመጡ፣ችሎታና ጉልበት የሆነላችሁ ኃያሉ እግዚአብሔር በእጅጉ የተመሰገነ ይሁን!
@abbaabooraaabbaagibee3612
@abbaabooraaabbaagibee3612 3 ай бұрын
በፍጥነትና በጥራት ሀገር መለወጥ፥ ህዝብን በቅንነትና በታታሪነት ማገልገል እንዲህ ነው። ይህ የሚሆነው በብልጽግናችን ብቻ ነው። አብቹ አባመላ አንተኮ ትለያለህ፤ የሚሰሩ እጆች ይባረኩ!
@tadelegebre3955
@tadelegebre3955 3 ай бұрын
ቃልን በተግባ የሚያሳይ መሪ
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 3 ай бұрын
ጀግናው ጠቅላይ ሚኒስትራችን እጅግ በጣም ድንቅ ብቃት ያለው እትዮጵያዊ እውነተኛ ሀቀኛ መሪያችን ኣብቹ ኣላህ በእዝነቱ እና በረህመቱ እስከነ ቤተሰቦችህ እስከ መጨረሻው ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን እንሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ ኢትዮጵያ በሁም ታሸንፋለች እንሻኣላህ ቢኢዝኔላህ ቢረህመቲላህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ትልቅ ምስጋና ለሃያሉ ኣላህ ሱብሃነሁ ወታኣላ ለዘላለም ይሁንልኝ ኣሜን
@abdiabdulla9536
@abdiabdulla9536 3 ай бұрын
Our heroic prime minister, the most wonderful, true and honest leader of Ethiopia, may Allah protect us and our family until the end.
@josytamiru2708
@josytamiru2708 3 ай бұрын
ቃል በተግባር
@Abdubabonaya
@Abdubabonaya 3 ай бұрын
The role of the Prime Minister in creating a country for the present and future generations. Abiy Ahmed is a great example of Africa. Turning promises into action has doubled the country's economic growth in a short period of time.
@BoranaProsperity-BPP
@BoranaProsperity-BPP 3 ай бұрын
Prosperity
@masreshamamo-sn9ss
@masreshamamo-sn9ss 3 ай бұрын
በብልፅግና ዕሳቤ ቃል ና ተግባር የአንድ ሳንትም ገፅታ ነው። ከመርያችን ጋር የአገራችን ትንሳኤ ሩቅ አይደለም በርቱ። MM keenyaa fi paartii keenyaa badhaadhinii biyya keenya ni dhugomaa jabaadha.
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
😂😂
@HusiyaAbu
@HusiyaAbu 3 ай бұрын
ቃልን በተግባር ያሳዩ የብልጽግና መርዎች!
@Ethiopia-Oromia27
@Ethiopia-Oromia27 3 ай бұрын
ጀግናው የልማት አርበኛ ጀምሮ መጨረስን ለትውልድ አሳይቷል #ከእዳ_ወደ_ምንዳ💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌿🌿🌱🌱🌱
@Ethiopia-Oromia27
@Ethiopia-Oromia27 3 ай бұрын
የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!! ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል።💕💖💖💖❤️❤️❤️💝💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ #ብልፅግና #eth1
@mahammedhusein8186
@mahammedhusein8186 3 ай бұрын
ቃል በተግባር ሲረጋገጥ!!!
@TadhiGufu-vy7lk
@TadhiGufu-vy7lk 3 ай бұрын
Great Job
@aynalemyirga9179
@aynalemyirga9179 3 ай бұрын
መልካምን ለማድረግ አእምሮችሁን ለባረከ እጆቻችሁን ለባረከ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን !! እግዚአብሔር ምድራችንና ህዝባችንን በሠላም ይባርክልን!! መሪዋችም በህዝቡ ፊት ሞገስ ና ተግባቧትን እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!!
@MeelbaaMedia
@MeelbaaMedia 3 ай бұрын
Hojii Ashaaraa dhalootaa dhalootatti darbuudha. Dr Abiyyi hoggansa jijjiramaa❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 ♥️ ❤️ Yehuni ❤❤❤
@abelworku992
@abelworku992 3 ай бұрын
አኔ እንደ አዲስ የሚሠራውን አያለው አደንቃለው ግን አዲስ ላይ አዲስ ላይ ብዙ ስራ ይቀራል የምክክር ኮሚሽን የሚያየው መንግስትም እንደ መንግስት አዲስ ላይ ያለውን ሌብነት ከመንግሥትም ሰራተኛ ከህዝብም ያለውን ያውቃል ለዛም ይሠራል በኔ ግምት መንግስት ከግብር የሚሠበስበውን 6 ፐርሰት ወደ 10 ማሳደግ ከፈለገ አዲስ ከተማ ክፍለተማ ብቻ ከሠራ ያገኛል የሚል አሳብ አለኝ ምክንያቱም ህጋዊ ሌባና ህገወጥ ሌባ ያለው አዲስ ክ/ከተማ ላይ ነው ለምሳሌ እኔ ሰፍቼ ከማገኘው ግብር ከፍዬ አላውቅም አለቀ
@KotolaJarso-zu4vj
@KotolaJarso-zu4vj 3 ай бұрын
amazinga work
@ButteeDiidaa
@ButteeDiidaa 3 ай бұрын
Hojii dhaloota dhalootatti dabruudha jabanee jijjiiramaf hojjachuu qabna
@LulitGirma-r5k
@LulitGirma-r5k 3 ай бұрын
ቃልን በተግባር ማለት ይህ ነው እናመሰግናለን
@ButteeDiidaa
@ButteeDiidaa 3 ай бұрын
Every thing is posble
@Abdubabonaya
@Abdubabonaya 3 ай бұрын
Imala Badhaadhinna dhugoomsuuf Misooma saffisaa irra jirra.jabaadhaa isan waliin jirraa.
@masreshamamo-sn9ss
@masreshamamo-sn9ss 3 ай бұрын
Hojii bonsaa kan egeree biyya keenyaaf bu'uura ta'eedha. Jabaaha.
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Everything congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌 ❤❤❤
@guyogarbid6239
@guyogarbid6239 3 ай бұрын
Jabaadhi Goota Misooma MM Ethiopia Dr. Abiy Ahmed
@Destavich
@Destavich 3 ай бұрын
ድንቅ ሰው! እውነትም ቃልን በተግባር!
@mahammedhusein8186
@mahammedhusein8186 3 ай бұрын
Jechaa Gochati Jijjiirame!! Faana kee Jirraa
@TadhiGufu-vy7lk
@TadhiGufu-vy7lk 3 ай бұрын
Hojii Boonsaa Waadaa gochaan dhugoomedha
@DerejeMulat-x5c
@DerejeMulat-x5c 3 ай бұрын
Great performance my king❤❤❤❤❤
@masreshamamo-sn9ss
@masreshamamo-sn9ss 3 ай бұрын
Jabaa ofi abbatu jabeefata . Haala kanaan badhaadhini biyya fi Nannoo keenyaa dhiyootu shakii tokko malee galma ni gaha. Jabaadha❤❤❤🎉🎉
@tadelegebre3955
@tadelegebre3955 3 ай бұрын
በዚህ አጭር ጊዜ እየታዩ ያሉ ውጤቶች የብልፅግናን ስከታማ ፖሊሲዎች ማሳያ ናቸው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@DalachaAdi
@DalachaAdi 3 ай бұрын
Isaan waliin jira jabaadha Abichuu
@ArisAmmerashid
@ArisAmmerashid 3 ай бұрын
Very nice it is Amazing 👍👍👍
@Amanuel465
@Amanuel465 3 ай бұрын
ትንሾን አይተናል ከዚ በላይ እጅ ለእጅ ተያይዛቹ በርቱልኝ እትዮጵያ ሁሌም ትሳቅ 👍👍👍
@MohammedMahe-kc2wq
@MohammedMahe-kc2wq 3 ай бұрын
ቃሉን በተግባር የሚያሳይ መሪ ❤
@MuradTofik-cz8wt
@MuradTofik-cz8wt 3 ай бұрын
Great performance king ❤❤❤❤
@lovenature4241
@lovenature4241 3 ай бұрын
BLESSINGS TO OUR BLOVED PM DR ABIY, ALL THOSE WHO WORKS WITH HIM, AND THE HARD WORKERS WHO WORK DAY AND NIGHT TO BEAUTIFY THE CITY!! HOPE AND PRAY EVERY INDIVIDUAL WILL BE RESPONSIBLE TO KEEP IT CLEAN!!
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 3 ай бұрын
Where are they the puppets who were criticizing Ethiopian development? No one will be able to stop Ethiopian prosperity whatsoever. May Almighty protect all of those who have done outstanding jobs 🙏 well done to you all. 👏 🎉❤🎉.
@abdiabdulla9536
@abdiabdulla9536 3 ай бұрын
Our heroic prime minister, the most wonderful, true and honest leader of Ethiopia, may Allah protect us and our family until the end.
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 3 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም በጣም ተደስቻለሁ በዚህ ስራ ላይ ለተሰማራቹህ ሁሉ ለመሪዎቻችን በጠቅላላው በኢትዮጵያ ስም በአዲስአበባ ስም እናመሰግናለን ❤🇪🇹❤👑
@samesrom
@samesrom 3 ай бұрын
❤❤❤❤ wow wow wow abichu
@diasporamedianetwork8072
@diasporamedianetwork8072 3 ай бұрын
ብርቱ እና ጀግናው መሪያችን በርታ ።ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ።ውሾችም ይጮሃሉ ግመሎችም ይጓዛሉ ዳይ ወደ ብልጽግና
@mahammedhusein8186
@mahammedhusein8186 3 ай бұрын
እቅድ ተግባር ስኬት ማለት እንደዚህ ነው
@dailynew567
@dailynew567 3 ай бұрын
Great 👍❤❤❤❤
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 3 ай бұрын
GOD BLESS THE HOUSE OF PRIME MINISTER DR ABIY.
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 3 ай бұрын
ጥንቃቄ ይጠብቅሀል ማስተዋል ይጋርድሀል! ስንት ክፉና ጠማማ ሰው በሞላበት ክቡር ጠ/ሚ ዐብይ እባክዎ እንዲህ አይዳፈሩ !! ጀግኖቻችን !❤❤❤❤❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 3 ай бұрын
🤔 የማየው #ኣስመራን ነው ወይስ #ሲንጋፖርን እያልኩኝ ከራሴ ጋር ስወዛገብ ለካስ የራሴው ጉድ #አዲስ_አበባ'ዬ ናት እንዲህ ያማረባት | #አብቹዬ 😘👍 ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@Ethiopia-Oromia27
@Ethiopia-Oromia27 3 ай бұрын
አብቹ የተናገረውን የሚፈጽም ታላቅ መሪ ነው። በመዲናዋ የተሰሩትን የልማት ስራዎች በአካል በመገኘት በህዝብ መካከል በታላቅ ፍቅር ጎብኝቷል! የብልጽግና ጉዞ ይቀጥላል! #eth1
@mahammedhusein8186
@mahammedhusein8186 3 ай бұрын
Great performance 💯
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Geta Ihuko Nw Simu Yebareke La.Zamami Yegabahale 🤝🏽 ♥️ ❤️ 💖 🙏🏻 💙 🙏🏻 💙 🙏🏻 💙 🙏🏻 💙 🙏🏻 💙
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
⬇️ ወደዳችሁም ጠላችሁም ⬇️ 1 - አብይ እና አህያ ብልጽግና ፓርቲ አባላቱ ይሞታሉ🩸 2 -ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙌🏽 3 -ኢትዮጵያውያን ያሸንፋሉ ‼️ 4 -እናቶች ማልቀሳቸውን ያቆማሉ 🙏🏽 5 -ህፃናት ትምህርት ገብተው ይማራሉ 🧑‍🎓 🟢🟡🔴ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች🟢🟡🔴
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
⬇️ ወደዳችሁም ጠላችሁም ⬇️ 1 - አብይ እና አህያ ብልጽግና ፓርቲ አባላቱ ይሞታሉ🩸 2 -ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙌🏽 3 -ኢትዮጵያውያን ያሸንፋሉ ‼️ 4 -እናቶች ማልቀሳቸውን ያቆማሉ 🙏🏽 5 -ህፃናት ትምህርት ገብተው ይማራሉ 🧑‍🎓 🟢🟡🔴ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች🟢🟡🔴
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
⬇️ ወደዳችሁም ጠላችሁም ⬇️ 1 - አብይ እና አህያ ብልጽግና ፓርቲ አባላቱ ይሞታሉ🩸 2 -ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🙌🏽 3 -ኢትዮጵያውያን ያሸንፋሉ ‼️ 4 -እናቶች ማልቀሳቸውን ያቆማሉ 🙏🏽 5 -ህፃናት ትምህርት ገብተው ይማራሉ 🧑‍🎓 🟢🟡🔴ኢትዮጵያ አንድ ትሆናለች🟢🟡🔴
@KhaliilG
@KhaliilG 3 ай бұрын
Prime minister H.E Abiy Ahmed and his precious team, thank you for your tirelessly hard-working to develop our great nation, you just put the cornerstone of a long lasting legacy.
@BarkotTadesse-zk8ux
@BarkotTadesse-zk8ux 3 ай бұрын
የሁልጊዜ ጀግናው መሪያችህን 👌👌👏👏👏
@kebedetefera5501
@kebedetefera5501 3 ай бұрын
Thank you so much, our pioneering Prime Minister!
@solomeberhe7298
@solomeberhe7298 3 ай бұрын
Amazing Job 🎉🎉🎉
@fekadu-cx3hn
@fekadu-cx3hn 3 ай бұрын
የአዲስ አበባ ህጻናትና ወጣቶች እንኳን ደስ አላችሁ።
@BarkotTadesse-zk8ux
@BarkotTadesse-zk8ux 3 ай бұрын
ብርቱ መሪያችን Thanx
@DerejeMulat-x5c
@DerejeMulat-x5c 3 ай бұрын
ቃል በተግባር
@AskerMohammed
@AskerMohammed 3 ай бұрын
ሃሳብህን ወደ እቅድ እቅድህን ወደ ተግባር ተግባርህን ወደ ውጤት ውጤትህን ወደ ጥቅም በስተመጨረሻ ኢትዮጵያና ህዝባን ወደ ብልጽግና ለማሸጋገር እየደከምክ ያለህ ጀግና መሪ አላህ መሠናክሎችህን ገለል አርጎልህ እድሜና ጤና ይጨምርልህ
@DerejeMulat-x5c
@DerejeMulat-x5c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Dqatrenso
@Dqatrenso 3 ай бұрын
ቀይ ባህርን ደግሞ እንደዚህ ለመጎብኘት ያብቃን 🏄‍♀️ ⚓
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n 3 ай бұрын
Great Leadership.!!! THE true ETHIOPIAN HEROES!!!
@kenenidereje9354
@kenenidereje9354 3 ай бұрын
It is very amazing and should continue to be strong❤❤
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ጠቅላይ ሚኒስትር 😍😍😍
@Fitsumgudeta
@Fitsumgudeta 3 ай бұрын
Great work!
@AbebeLemi-yd9ps
@AbebeLemi-yd9ps 3 ай бұрын
🎉 PM Dr. Abiy working an amaizing work for Ethiopia ,
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 3 ай бұрын
Viva Ethiopa ❤❤❤❤ Thank you primminster A.A.A
@belaybelayya1268
@belaybelayya1268 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ስራ ነው
@Easthararghe8787
@Easthararghe8787 3 ай бұрын
Great❤
@ethart7309
@ethart7309 3 ай бұрын
Long live D.r Abiye Ahmad and team members God bless you thanks a lot 💚💚💛💛❤️❤️👍👍🙏🍀🍀🌼🌼👋
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
⬇️ Like godhaa jibbaa ⬇️ 1 - Miseensonni Paartii Badhaadhina Abii fi Ahya ni du'u 2-Itoophiyaan ni injifatti 🙌🏽 3-Itoophiyoonni ni injifatu ️ 4-Haadholiin boo'uu dhiisaa 🙏🏽 5-Ijoolleen mana barumsaa dhaqanii 🧑 🎓 baratan Itoophiyaan tokko ta'a
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
⬇️ Like godhaa jibbaa ⬇️ 1 - Miseensonni Paartii Badhaadhina Abii fi Ahya ni du'u 2-Itoophiyaan ni injifatti 🙌🏽 3-Itoophiyoonni ni injifatu ️ 4-Haadholiin boo'uu dhiisaa 🙏🏽 5-Ijoolleen mana barumsaa dhaqanii 🧑 🎓 baratan Itoophiyaan tokko ta'a
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
⬇️ Like godhaa jibbaa ⬇️ 1 - Miseensonni Paartii Badhaadhina Abii fi Ahya ni du'u 2-Itoophiyaan ni injifatti 🙌🏽 3-Itoophiyoonni ni injifatu ️ 4-Haadholiin boo'uu dhiisaa 🙏🏽 5-Ijoolleen mana barumsaa dhaqanii 🧑 🎓 baratan Itoophiyaan tokko ta'a
@MuradTofik-cz8wt
@MuradTofik-cz8wt 3 ай бұрын
Beautiful Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 my country
@AhdiHasen
@AhdiHasen 3 ай бұрын
ቃልን በተግባር ❤❤❤❤❤
@ahmedaliyyi4304
@ahmedaliyyi4304 3 ай бұрын
ቃልን በተግባር
@theoromianinsider6525
@theoromianinsider6525 3 ай бұрын
Abbichuun hayyuu jecha gochaan dhugoomsudha. ❤❤❤ Galatoomi
@ChrisTad-cl9xc
@ChrisTad-cl9xc 3 ай бұрын
It is very heart warming to me 😊❤lets come together like this ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹andnet new haylachin!
@hangma8983
@hangma8983 3 ай бұрын
በጣም ድንቅ ስራነው እጃችሁ ይባረክ
@hayiluragasa4892
@hayiluragasa4892 3 ай бұрын
Wow bertu
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 3 ай бұрын
The city is advancing faster than the public. Public awareness must be promoted. Sooner or later, Ethiopia will be one of the prosperous nations in the world. Kudos to the current administration and the Frontline hard-working Ethiopians. I would like to add some advice, in most of the cases, with the advancement, there will be a lot of influx of visitors from other nations that will be visiting Ethiopia that brings corrupted ideologies and messed-up social values which is unethical and immoral practices to the society and the Ethiopian government must be put in place strict rule of laws that visitors abide by and if they break the laws must be held accountable. Ethiopia must not comprise any of its healthy societal values with unnatural, unethical, and immoral values that are spreading like a pandemic accorss the world.
@MuradTofik-cz8wt
@MuradTofik-cz8wt 3 ай бұрын
Great performance our king
@MikiMikish-ol4fh
@MikiMikish-ol4fh 3 ай бұрын
Imal Badhaadhiina Misooma Magaalaa fi maneent Qabanee jiruuf barsiistu Guddaa
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@YosephWordofa-n8q
@YosephWordofa-n8q 3 ай бұрын
የፋሲልን አረ አሸሸ ነዉ አሸሸ አብይ መጣልን ከመሸ አሁን ነበር መክፈት
@ziondongo5344
@ziondongo5344 3 ай бұрын
Prime Minister Aby Ahmed define what mean a leader 👏 ❤❤❤❤
@addyassefa5656
@addyassefa5656 3 ай бұрын
if they werent in the picture it would have made a huge deal. but they had to inject the politics.
@IskelTamena-hm1bl
@IskelTamena-hm1bl 3 ай бұрын
Wow amazing! Prosperity is forever.
@GurachaPress
@GurachaPress 3 ай бұрын
Goota misoomaaf guddina hojiin agarsiise Dr Abiy Ahmed
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 ай бұрын
Well com too Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 🙌
@VeronikaZEthiopiaEthioPodcast
@VeronikaZEthiopiaEthioPodcast 3 ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲ ለቃሉ ታማኝ ነዉ
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 75 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
አዋሬ መንደር ከትውልድ ወደ ትውልድ
47:00
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 1,9 М.
አሻራ
35:43
Fana Television
Рет қаралды 55 М.
ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት - The iconic National Palace
10:17
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 72 М.