ኦህዴድ የተመሰረተው በኦሮሞዎች ነው ወይስ በህወሓቶች ነው? አቶ አባዱላ ገመዳ መልስ አላቸው።

  Рет қаралды 113,804

Bridge Media

Bridge Media

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 10 ай бұрын
እጅግ በጣም ከሚያስገርመኝና የእግዚአብሔርን አዳኝነትና በአንዳንድ ሰዎች ላይ የዘላለም አጀንዳ እንዳለው ያወኩበት አሁን በክብር ኖረው እሔንን ምሥክርነት እንዲሰጡ እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ጨምሮላቸው እጅግ ከሚዘገንን የሁርሶ ምርቃት ላይ ከተከሰተው እልቂት ያተረፋቸው ክብር አባዱላንና ሁላችንንም ትርፍ ህይወት መኖራችን ያስገርመኛል ።
@derejeminaseabdisa6238
@derejeminaseabdisa6238 10 ай бұрын
😮
@derejeminaseabdisa6238
@derejeminaseabdisa6238 10 ай бұрын
😮
@aesromhyab624
@aesromhyab624 10 ай бұрын
I didn't see any negative thoughts from pioneers oromo politicians, please youngsters follow them.tnx for bringing such Wise Men.
@mekonnendebel2570
@mekonnendebel2570 10 ай бұрын
Idiot and watchdog
@Abbaa_Daamaa12
@Abbaa_Daamaa12 10 ай бұрын
ጥሎብኝ አቶ አባዱላ ገመዳ ይመቸኛል፡፡ በቀጥታ እሱ የመራቸው ስብሰባዎች ላይ ተሳትፌ አውቃለው፡፡ ትክክለኛ ወታደር እና ነገር አዋቂ ፤ ነገሮችን የማያካብድ ጥሩ ተናጋሪ ነው፡፡ ያለፈባቸውን ነገሮችም ሲያብራራ በኩራት ነው ረጅም እድሜና ጤና እመኝለታለው፡፡ ቃለ መጠይቁ ያለቀ አይመስልም ቀጣይ ክፍል ካለው በጉጉት እጠብቃለሁ፡፡
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 10 ай бұрын
ክቡር አባዱላ ያሉት እውነት ነው። እኔ ያደኩበት አርሲ ስሬ ትናንትም ዛሬም በፍቅር፣ በሰላም፣ በመተሳሰብና በመረዳዳት ነው የሚኖሩት። ችግሩ ያለው ጽንፈኛ ብሔረተኞች ዘንድ ነውና ከዚህ ነውራቸው ቢወጡና አደብ ቢገዙ ለራስ ረፍትና ለአገር ሰላም ይሆናልና።
@TadeleKebede-me6so
@TadeleKebede-me6so 4 ай бұрын
በጣም. ጥሩ. ነው. አባዱላ. ሀቁን. ተናግራሃል. ። ጎቦዝ. የተወስነ. ባትናገሪም።
@simertsinku5119
@simertsinku5119 10 ай бұрын
ብዙ ጊዜ የአባዱላ ቃለ መጠየቅ ይመቸኛል መልካም ነገር ውስጡ አለ
@tinsaegutema84
@tinsaegutema84 10 ай бұрын
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 10 ай бұрын
አባዱላ ተባረኩ ኮራንቦት ይሄ ነውስው ማለት እግዚአብሔር ይጠብቆት ከነቤተስብዎ ይህንን የኢትዮጵያዊነት መንፈስ ጀግነነ እስተምሩልን እውነታው ይሄ ነዉ የኦሮሞም የአማራም ልጅ ስነልቦና እናመስግኖታለን ❤❤
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 10 ай бұрын
ደሬ እውነት ጀግና ነህ። በቃ እንዲ በሰል በሰል ያሉ (በእድሜ ሳይሆን በኖሩበት) ፖለቲከኞችን እንዲሁም የምጣኔ ሀብት ምሁራኖችን አቅርብልን። ጃል ኢብሳ ነገዎን online አቅርብ
@nael4849
@nael4849 10 ай бұрын
አባዱላ የፍቅር ሰው!
@Samsonalemayehu-l2g
@Samsonalemayehu-l2g 10 ай бұрын
Anyway wonderful human being you r though still we want economically being equal
@ReshidKedir-e5s
@ReshidKedir-e5s 10 ай бұрын
በጣም እናመሠግናላን ።የርስዎን የህይወት ታሪክ መጽሐፍ የት ይገኛል ።
@aberabekele3585
@aberabekele3585 10 ай бұрын
ያኔ ያለ ህወሃት ፈቃድ ምንም ድርጅት በዚያ አካባቢ መመስረት አይቻልም ነበር
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 10 ай бұрын
Teretert mawerat twedalchw Tplf Tplf Tplf 🤮🤮🤮
@universalfreebeats2859
@universalfreebeats2859 10 ай бұрын
Ewenetem Abaa Dulla. Thank You Sir !
@mohamedbushra8392
@mohamedbushra8392 10 ай бұрын
The Ethiopia 🇪🇹 great leader Abbaaduulaa Gammadaa
@nael4849
@nael4849 10 ай бұрын
Thank you for bringing us the person we miss.
@anabiyaa651
@anabiyaa651 10 ай бұрын
You miss him not us
@JibbaaGantuu-pr9zd
@JibbaaGantuu-pr9zd 10 ай бұрын
ከኦሮሞ፡ ፖለቲካ ፡ ጋር፡ ሣይሆን፡ ምናሴ ፡ ወ/ጊዮርጊስ ወይም፡ በኦህዴዳዊ፡ ስሙ፡ አባዱላ፡ ገመዳ፡ የሚነሣዉ፡ ከምግብ፡ ማመላለሻ ፡ ቱቦዎቹ፡ ፖለቲካ ፡ ጋር ፡ ነው ፡ ስሙ፡ የሚነሣው ።
@yadessahunkie7229
@yadessahunkie7229 10 ай бұрын
You are very great person you Did good job everything to work may God bless you
@antenehterefe53
@antenehterefe53 10 ай бұрын
Great interview Dr Dereje
@solomon7899
@solomon7899 10 ай бұрын
If The Society is the way you expressed it , then the government is the one who is doing such killings !
@horakoremedia8339
@horakoremedia8339 10 ай бұрын
Abba Dula i like the he articulate and clarify things. He shouldn't have to left Opdo, for the sake of Oromiya as well as Ethiopia.
@amanhamda9653
@amanhamda9653 10 ай бұрын
ከበሳልና አስተዋይ ሰው እንዲህ አይነት ሚዛናዊ ሀሳብ መስማት ለሁሉም ይጠቅማል ።
@SamiBest-xd4wx
@SamiBest-xd4wx 10 ай бұрын
ለህሉም ባለሰልጣናት ትምህርት የሚሆን ሰው ነው እድሜና ጤና ይሰጥህ።
@tv_agenda
@tv_agenda 10 ай бұрын
He has no shame when he lies
@mengistulema493
@mengistulema493 10 ай бұрын
As usual
@rezene-j5n
@rezene-j5n 10 ай бұрын
Backward. Jealous.
@gegemaw1
@gegemaw1 10 ай бұрын
ኣይ ኣባዱላ ስንት ወንድም አንዳለው የማያውቅ ፖለቲከንኛ የኢትዮጵያን ህዝብ ኣውቃለሁ ሲል ኣይሳፍርም
@obsinanabdisa2233
@obsinanabdisa2233 10 ай бұрын
ክቡር አባ ኑራ ገመዳ (ጃርሳው )long life
@akalutadesse2729
@akalutadesse2729 10 ай бұрын
Dr. Dereje. I have big respect for you, bro.
@abebetulu1
@abebetulu1 10 ай бұрын
ሰዎች እንደ ፈለጉ የተለያዩ ስሞች ሰቷቸዋል ምንም የፈለጉትን ቢሏቸው እኔ በጣም ነዉ የምወዳቸው ኦቦ አባ ዱሉ ገመዳን ከፊታቸው ላይ ሳቅ የማይጠፋ ሰዉ ናቸዉ እኔ ለ አቶ አባዱላ ገመዳ ትልቅ አድናቆትና ክብር አለኝ ነገር ግን እኔ እሳቸውን የማግኘት እድል ቢያጋጥመኝ የምጠይቃቸው ጥያቄ አለኝ ጥያቄም ነብሱን ይማረውና ጀግናችን ሃጫሉ ሁንዴሳ በሚሊኒየም አደራ የሰራዉን ኮንሰርት ማንም ሰዉ አይረሳም እና ኦቦ አባዱላ ገመዳ ሃጫሉን ያዩበት አስተያየት አልተመቸኝም እና በወቅቱ አንዱም የ አቃቢ ህግ ሃላፊ መሰሉኝ እና ሁለቱ አስተያየታቸው ጥሩ አለነበረም ለምን ይሆን ሃጫሉን እንደዚያ ያዩት የሚል ጥያቄ እጠይቃቸዉ ነበር።
@libanos2020
@libanos2020 10 ай бұрын
🥷🏽 አባ ዱላ ማንነትህን ጠንቅቀን እናውቃለን እርሶ የምትባል ሰው አይደለህም የኦሮሞን ልጆች ያስጨፈጨህ ጉድ ነህ።
@kelifamahamud462
@kelifamahamud462 10 ай бұрын
Abbaa Duulaa My Hero!!
@abduselamibrahim6586
@abduselamibrahim6586 10 ай бұрын
ዮናታን ኢብሳ ከሰጡት መግለጫ ጋር ይጋጫል
@teshomegezahegn1069
@teshomegezahegn1069 10 ай бұрын
ከ 4 ቱም የኢህአዴግ ድርጅቶች አዲስ ትውልድ በማፍራት እንደ ኦህዴድ የተዋጣለት የለም ። አሁን ሐገር የመምራት ዕድል ያገኙትን በምሳሌነት ማንሳት ይቻላል ።
@gurmufunane4588
@gurmufunane4588 10 ай бұрын
አዲስ ነብሰገዳይ ወጣቶች በብዛት ያፈራው ማለትህ ነው ? አንተ ያሞገስካቸው አዲስ የኦሮሞ ትውልድ ሙሰኞች ነብስበላዎች ኦሮሞን የሚያሳፍሩ ናቸው
@aterera1047
@aterera1047 10 ай бұрын
😅😅 ገዳይ፣ ዘራፊ፣ አራጅ ፣ ሆዳም፣ ስግብግብ ነው ያፈራው። የግዜ ጉዳይ ነው ተነው ይጠፍሉ
@tadiyosketema4400
@tadiyosketema4400 10 ай бұрын
ከአራቱም ድርጅት መሪዎች አብዝተው የንቀት የሌብነት የእውቀት እጥረት ፕሮፖጋንዳ እንደ አባ ዱጋ ገመዳ የተሰራበት አልነበረም በመጨረሻ ፈጣሪ እረድቶት ፍሬ አፍርቶለታል። ከዚህ በኋላ እሱ ሀላፊነቱን ተወጥቶዋል ተተኪው ሀላፊነት ያለው ስራ ይስራ
@kidumes7941
@kidumes7941 10 ай бұрын
Gin ager memiratunm hon sira mesrat 0/100.in all aspect.diplomacy,economically,politically 0/100.
@abebechala6042
@abebechala6042 10 ай бұрын
I love and do have great respect for the interviewee that than the interviewer. He is born manager and knows how to tackle challenging questions.
@LeloHirphesa
@LeloHirphesa 10 ай бұрын
Long live ❤❤ Abba Dulaa Qabsa'aa dhugaa
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 10 ай бұрын
እንዴት እንደማከብረው ይሄንን ሰውዬ። በጣም ነው የምወደው። ትልቅ አስተሳሰብ ነው ያለው። አጋጩን ነው መፈለግ። ህዝብ ለህዝብ በፍቅር ነው የሚኖረው የኖረውም። እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ሰላምን ያውርድልን። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@BooreeBooranaa
@BooreeBooranaa 10 ай бұрын
The man disclosed the reality ! In the first place he joined his ancestors political Organization and later he formed Afan Oromo speaker political organization and then he came to power by overthrowing Dergue and had been working to protect and favoring his ancestors deweld in Oromia.
@GTesfa-yj9cd
@GTesfa-yj9cd 10 ай бұрын
የኦህዴድ ታጋዬች እምኮራባቸው ተላላኪ ነበር ኣይሉም። ህይወትህ ለመስጠት ለመስዋእት ወጥተህ ተላላኪ ስትሆን ለሚስትህ ለልጆችህ ለመላቤተሰብህ ለወጣህበት ማህበረሰብ ክብር ማሳጣት መውረድ መቅዘን እኮ ነው። ጀነዲን ኩማ (ታየ) ሌሌችም ባመኑበት ብህዝባቸው ፍላጎት ብኣቅማቸው እንደታገሉ በየመድረኩ ሲመግቱ ማየት የኦሮሞ ህዝብ ጥንካሬ ጀግንነት ብቃት ያሳያል። ብቁ መሪ ከብቁ ማህበረሰብ ይወጣልና። የኦሮምያ ፓለቲከኛች ዋናው ትግል ኣንድነቱን ማፅናት ላይ መሆን ኣለበት።
@natimub6879
@natimub6879 10 ай бұрын
Hi dr how you Good too see u I didn’t forget you, u was my best teacher, love you
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 10 ай бұрын
He is lucky to became woyane mirkogna, bayimarek ende lelochu derg wetader Piassa cherk antifo yilemin neber
@natty3166
@natty3166 10 ай бұрын
We love you you did a lot of things for Oromo and Ethiopia
@meharetugedele
@meharetugedele 10 ай бұрын
ጥሩ ነዉ አባ እንጨት እራሱ የጀመረዉን እና ያስጀመረዉን የዘረኝነት መርዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል በራሱ አንደበት አንደበት ማጋለጡ መልካም ነዉ
@Kush91M10
@Kush91M10 10 ай бұрын
Dedeb neh @meharetugedele. ! We can see how your little chicken miind works betwen your two ears. If you have an idea come forward with it instead of insulting Abadula. Atsadeb !
@HasanKadir-c4b
@HasanKadir-c4b 10 ай бұрын
አባ ዱላ የኦሮሞ ጃግና ነህ ኑሪ ልን የኔ አንበሳ።
@ባለራዕይአይቆምም
@ባለራዕይአይቆምም 4 ай бұрын
ምርጥ ስብእና ያለው ጀግና
@denekealembo840
@denekealembo840 10 ай бұрын
ሀይ አባዱላ ኢየሱስን ሲያገኝ ሞገስም አገኝ ሁለተናውን ለወጠው ጌታ ኢየሱስ ደሞ ሰው ሁሉ እንዲወደው እና እዲያከብረው አደረገው እዬ ኢየሱስ 🎉❤ጌታ ቀሪ ዘመኑን ይባርከው
@Freedom-jb6pn
@Freedom-jb6pn 10 ай бұрын
I agree with him that the silent majority is sensible and kind, but millones suffered by actions of some. Many were displaced and killed....
@eshetu4148
@eshetu4148 10 ай бұрын
inspiring story.
@genenemechesajiru6402
@genenemechesajiru6402 7 ай бұрын
ስለነበርኩበት እየተነገረ ያለዉ ትክክል ነዉ
@guangulteshagerteshager9751
@guangulteshagerteshager9751 10 ай бұрын
ምዕራብ ትግራይ ሲል ሰማሁት ልበል??? የአማራውን መሬት ነው ምዕራብ ትግራይ የሚለው? ከሆነ ያስቃል!
@abugemechu8061
@abugemechu8061 10 ай бұрын
❤❤Abbaaduulaa abbaa Oromoo umrii dheertuu fayyaa gaarii woliin siif hawwa❤❤❤❤
@awdarda
@awdarda 10 ай бұрын
አይ አባ ዱላ እሰካሁን የሚያወሩት ፍሬ ፈርስኪ ነዉ። የዘመኑ የኢትዮጵያ መሪወች ይህን የመሰሉ እርባና የሌላቸዉ ናቸዉ።
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 10 ай бұрын
አሳልፎ አይሰጧቸውም ኦነጎች አይ ማፈሪያ እና አማራ ን አሳልፋችሁ አትስጡ አትልም
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 10 ай бұрын
አቶ አባ ዱላ በእዉነት እርሶ በነበሩበት ጊዜ እንዴት ህዝቡ በሰላም ወቶ እንደ ሚገባና ባብዛኛዉ ኦሮሚያ በልማት መስመር የያዘበት ጊዜ ነበር ።
@eyobgebrerufael9564
@eyobgebrerufael9564 10 ай бұрын
ይህንን ቃለመጠይቅም ሆነ የአባዱላን ቃለመጠይቆች በጥንቃቄ እሰማቸዋለሁ። ሰውየው ሕልም እንዳለው አውቃለሁ። አዲስ አበባ ላይ ኦሕዴድ ባዘጋጀው ስብሰባ ላይ አያቴ በዳዳ ፈይሳ ተሳትፎ እንደነበር አድታውሳለሁ። ከባድ የአቋም ለውጥ አምጥቶ ተመልሶዋል፡ ከዚያ በኃላ አዴ ቢሊሱማ ኦሮሞን (አባዎን) ብቻ አማራጭ ከማድረግ ተቆጥቦዎል። ኦሕዴድ የነገ ዘመን ድርጅት መሆኑን ዛሬ ላይ በገሃድ እንዲታይ ሆኖዋል። የኢትዮጵያ ፓለቲከኞች ከኦሕዴድ መማር ብትችሉ ተዓምር መስራት ይቻላል። እኔ ኦሮሞ፣ አማራና ትግሬ ዘር አለኝ። እርግጥ ያደግሁት በበዳዳ ፈይሳ በመሆኑ የስብዕና ውቅሬ የኦሮሞ ፍላጎት ላይ ያመዝናል። ቅድመ አያቴ ደግሞ ዳግማዊ አጤ ምንልክን ቄስ በመሆናቸው ብዙ በዚያ ዙሪያም ያለን ስርዓትና አደራረግ እረዳለሁ። ኤሕዴድ ግዙፍ አደረጃጀት ያለውን ሕወሃትን መጣል የተቻለው በአንዲት ጀንበር እንዳይደለ የወንድማችን የአባ ዱላ ቃለ ምልልስ ምስክር ነው። አሁን ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት መሪ የሚቀጥለውን ትውልድ ከግምት ውስጥ ከትቶ የሚሰራ ነው። የእኔ ትውልድ ስልጣኑን አሁን ይዞታል። የሚቀጥለው ትውልድ እንዲረከብ መዘጋጀት ይኖርበታል። ይህንን ዶ/ር ዓቢይ ወደስልጣን ሲመጣ በማሕበራዊው ገጻቸው ላይ ከትቤው ነበር። አሁንም በመላው ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ትንሳዔ እርሾ የሚሆን ትውልድ እንዲዘጋጅ ይገባል።
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 10 ай бұрын
Do you mean le Ethiopian mot terjaw
@Michael-d8d8o
@Michael-d8d8o 10 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው 💔 ለእዚህ ያበቁትን የካደ ምን ዋጋ አለው !??🇪🇹🔥 በፋኖና ቲዲኤፍ ጥምረት ኢትዮጵያ ትድናለች !!!🇪🇹🔥🔥
@Mojo1132
@Mojo1132 10 ай бұрын
😂😂😂
@husseinibrahim1367
@husseinibrahim1367 10 ай бұрын
Koshasha
@milionephrem489
@milionephrem489 10 ай бұрын
አይ አማራ አማራው ሆይ ትግሬዎቹ እየተፈራረቁ ያኔ ሴት ልጅህን ሚስትህን ሴት መነኩሴዎችን እፊትህ ግብረስጋ ሲፈፅሙባቸው ያየኸው ፈቅደህላቸው ነበር ማለት ነው? ማይካድራ ላይ በትግሬዎቹ የተገደሉት ደማቸው ሳይደርቅ? እግዚዖ😢 አማራው እንዲህ የማንም ሽፍታ መጫወቻ ሆኖ ቀረ? እግዚዖ ኢትዮጶያ ስትፈርስ ቆሜ በማየቴ እድለኛ ነኝ እና ከአማራው ጋ ሂሳብ እናወራርዳለን ብለው የአማራውን ሴት አዛውንት መነኩሴ ሳይቀር ወሲብ ከፈፀሙ ትግራዋይ ጋ ዳግም ፍቅር? እውነትም ሸለፈታም። 😅😅😅😅 አማራው በቃ ፋራ ሆኖ ቀረ? መቼ ይሆን የሚሰለጥነው ግን? 😂😂😂😂😂
@Michael-d8d8o
@Michael-d8d8o 10 ай бұрын
@millionephrem አንድ አይነት comment ? አይ ካድሬ !! አብይ ነው እህቶቻችንን ያስደፈረው !!! ይከፍላታል !!!😡😡😡😡🔥🔥🔥🇪🇹
@Eyecaretube
@Eyecaretube 10 ай бұрын
Calm collected and wise politician
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 10 ай бұрын
አባ ዱላ ስለ ጀማ ወንዝ አካባቢ ሰዎች የሚያወሩትን በበለጠ ለመረዳት " ጥቁር ደም " የሚለውን መፅሐፍ አንብቡ ።
@jibrilkawo1651
@jibrilkawo1651 10 ай бұрын
Truth from real person
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 10 ай бұрын
የነ አብይ አህመድ ........ስብሀት ነጋ
@abreham2010
@abreham2010 10 ай бұрын
I can't finish the interview. It is full of lies.
@mimialemu4932
@mimialemu4932 10 ай бұрын
ያ ጊዜ ናፈቀን!ያለፈው እርሶ እየመሩ የነበረበት ጊዜ!!
@lksjshshshgshsj4005
@lksjshshshgshsj4005 10 ай бұрын
አቶ አባዱላ ኦነግ እያለ ለምን ኦዲድ አስፈለገ? እናተ ናችሁ ኦነግ ወያኔን እየመራ አቦን ያሳለፈው?
@rumenege6356
@rumenege6356 10 ай бұрын
አቶ አባ ዱላ በኤርትራ ነበልባል ክፍለጦር በነበሩበት፡ በሻዕቢያ እንደ ተማረኩ ነው። ታዲያ በደምብ ሳይገልፁት ልምን አለፉ? ነገም ባጫም የሻዕቢያ ምርኮኛ አልነበርኩም ይለናል። ይህን ነው ህዝቡ በተለይም ወጣቱ ግራ የሚስገባ የተዛቡ ትርክቶች ።ግን ለምን እስከ መቸስ?
@destakebede6889
@destakebede6889 10 ай бұрын
@ZemedeMelaku-ii3jo
@ZemedeMelaku-ii3jo 10 ай бұрын
የነገው ዘመን ድርጅት ዲቦራን ለማለት መሰለኝ ግን አባ ዱላ ሲዋሹ ደስ ነው ሚለኝ ያስቁኛል
@chaltusuphe9465
@chaltusuphe9465 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsegabkidanekahsay9263
@tsegabkidanekahsay9263 10 ай бұрын
Is that me only i feel this interview organised by Abiy Ahmed Ali when at the beginning the interviewer he seems he has mission then Abadula said identity crisis 😳 what belew alklh Abadula zari 🙈
@mulukenkebede_mk
@mulukenkebede_mk 10 ай бұрын
Abbaan Duulaa jaalannus jibbinus Nama guddaa siyaasa Oromoo keessatti hojjatee milkaa'ee dhaloota itti guuddiseedha. Dhugaa jiru sabaaf ibsuu keetif galatoomi. Thank you Dr. Dereje for your nice interview
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 10 ай бұрын
አዎ. ጀነራል ባጫ ደበሌ ሀቁኛ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው አሁን ያሉት ጀነራሎች አሳፋሪ ናቸው ሁሉም ሳይሆን በጥቂቱ ታማኙና ሀቀኛው ጀነራል ባጫ ደበሌ እኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ጀነራል ነኝ እንጂ የፓርቲ አይደለሁም ነው ያሉት በዚህ እናከብራቸዋልን እንወዳቸዋለን እንደማይገዙላቸው አውቀው አርቀው ስደድዋቸው ለእመኑበት ሞች ❤❤አባዱላና ጀነራል ባጫ አንድ ድርጅት ውስጥ መሆናችሁ ማነነታችሁን ይገልፅል
@solomon6733
@solomon6733 10 ай бұрын
ኦሆዲድ በህዋት ተመስረተ አልተመሰረት ታሪክ ስርተዋል የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው ጨዋታው።
@neimbisness-zu5yg
@neimbisness-zu5yg 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@akeabebe2578
@akeabebe2578 10 ай бұрын
ለሚመጣው ዝግጂት ጀምሮዋል ብልህነት መስከን ይታያል ። ማሙሽዬን ባይ ብሎታል ።
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 10 ай бұрын
እነ ደረጄ ከባ ሳይሆን አይቀርም የመጀመሪያዎቹ የምዕራብ ኦሮሚያው ኦህዴድ ካድሬ።
@BaseBase-t5u
@BaseBase-t5u 10 ай бұрын
የዛሬውስ ጥፋት መፈናቀል ማን አመጣው
@tsegishful
@tsegishful 10 ай бұрын
when was young, I used to hear that he was accused of the crises and losses by then.
@TenkoluBekele-ez6gk
@TenkoluBekele-ez6gk 10 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤
@trustingod2549
@trustingod2549 10 ай бұрын
Tigray is betrayed by all. So sorry for you, my beloved Tigray.
@ketofm
@ketofm 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ
@gediyondanielgedibetera
@gediyondanielgedibetera 10 ай бұрын
መቼምቢሆን ክብር ይገባዋታል
@dmx3674
@dmx3674 10 ай бұрын
ኦህዲድ የተመሰረተው በመለስ ዜናዊ ነው። ይሄ ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም ። ህወህት/ኦነግ (ብልጽግና ኦሮሞ ) ኢትዮጵያ በጋራ ለማፍረስ ወሰኑ ።ከህወህት ጋር የተስማማው ኦነግ (ብልጽግና ኦሮሞ ) በመለስ ዜናዊ ክትስትና ተነስቶ ኦፒዲኦ (ኦህዴድ ) ተባለ ፣ ከህወህት ጋር አልሳተፍም አሁኑ መገንጠል እፈልጋለሁ ያለው ደሞ በመለስ ተቀጥቅጦ የተረፈው ወደ ጎሮቤት ሀገር ኮበለለ ። እነዚህ ሁለት ካንስሮች ፣ አሁን ድረስ ኢትዮጵያን ያምሳሉ ። ወያኔ ወልቃት/ራኦያን ፣ ኦህዴድ ደሞ ምዕራብ ፣ምስራቅ እና ደቡብ ሸዋን ተቀራምተው የየራሳችውን ክልል አማራን አግለው መሰረቱ ።
@tolanishow3693
@tolanishow3693 10 ай бұрын
It's good interview but it's better to have part 1, part 2 ....b/c we can't get the order of interview
@gurmubalcha8351
@gurmubalcha8351 10 ай бұрын
ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነዉ። ነገር ግን እባክዎትን ወላጅ ከቤተሰብ መለየት አለበት ምክንያቱም በዚያን ጊዜ እሳቸዉ ቤተሰብ አልነበራቸውምና፤ ወላጅ እንጂ እንደአነጋገራቸዉ።
@ataddele4971
@ataddele4971 10 ай бұрын
የሄ ከሓዲ የሕወሓት ስም ላለመጥራት በዚህ ዘሆን በሆነ ስጋ ሲዋሽ ሲቸገር እንደማየት የሚያሳፍር ነገር ለልጆቹ አፈርኩኝ።
@aberabekele3585
@aberabekele3585 10 ай бұрын
TPLF is the maker of opdo,
@anbessa6836
@anbessa6836 10 ай бұрын
This interview would have been better before the Tigray Genocide. It could save some lives.
@fekereselasiezewedu7304
@fekereselasiezewedu7304 10 ай бұрын
በእድሜና በነበሮት የፖለቲካ ልምድ እንዴት ኦሮሞን አንድ ማረግ አቃቶት?
@g.yohannes1848
@g.yohannes1848 10 ай бұрын
And Abiy said we were working for tplf, at least Abadula confessing something different, Abiy will pay for the consequence
@kerjulmohammed2765
@kerjulmohammed2765 10 ай бұрын
ታጋይ አባ-ዱላ በሰራው ገድል የማይፀፀት፤ በታገለለትን ዓላማ ድንቅ አቋምና ቁርጠኝነት ያለው ነው ፤ ይህ የግል አቋም ብዙ ሰዎች ዘንድ እምብዛም አይታይም ፤፤
@abaytadesse1437
@abaytadesse1437 10 ай бұрын
አዎን ችግር ጠማቂዎቹ ብዙሀኑ ሳይሆን ጥቂት አንተ በመሰረትከው ኦህዴድ ውስጥ የተሰገሰጉ ፅንፈኞች ናቸው ። እነሱን ካላፀዱ ችግሩ አይቀረፍም ።
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 9 ай бұрын
ምርኮኛ መሆኑን አስረግጦ መናገር እንደ ምርኮኛው አባዱላ!!
@wondwossendemissie7440
@wondwossendemissie7440 10 ай бұрын
እዉነት ጊዜ ይቆጥባል
@ለባለጌጠላት
@ለባለጌጠላት 10 ай бұрын
አባዱላ ኦህዴድን የነገው ዘመን ትውልድ ካለ እንዴት የዛሬውን የብልፅግና ሸለፈት ሆኖ ብቅ አለ? እንዴት የነገውን ትውልድ ኦሮሞን ዛሬ እያሳደደ መግደሉን ተያያዘው? እንዴት ሸለፈቱን አብይ አህመድን ወለደ?? የነገው ትውልድ የተባለውን ጉበኛና አጎብዳኝ ካድሬ አፈራችሁ!
@tadesehordofa4596
@tadesehordofa4596 10 ай бұрын
ተረት ተረት እያወሩ ኦህዴድን ከህዝብ ለመነጠል ፅነፈኞች ብዙ ጥረዋል።ኦህዴድ ግን በእኩልነት ላይ የተመሰረተ አንድነት ለማፅናት የራሱን ድረሻ ተወቶ ለአዲሱ ትውልድ አስተላልፏል።ዛሬም ይኸው ልምዳቸውን በብስለት እያስተላለፉ ነው።
@GebrerufaelGebrehiwot
@GebrerufaelGebrehiwot 10 ай бұрын
ዓዴት ትምህርት ቤት ተሰርተዋል። ግን በወራሪ ሀይሎች pp,ሻብያና ፋኖ ወድመዋል።
@yahunuyibas59
@yahunuyibas59 10 ай бұрын
ኢትዮጱያ፣ በኦህዴድ አመራር በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ፣ በማሕበራዊ ሕይወት፣ በሰላምና መረጋጋት፣ከየት ወደየት አደገች የሚለውን ጥያቄ ቢመልሱልን ?
@Ethio88503
@Ethio88503 10 ай бұрын
....WOW...!!! what an angel in disguise...!!? ....why ETHIOPIA got in this troubling and shocking mess, never seen anywhere else, that took the country back 100 years, while this the most wise and wiser individuals, per se, named "aba dulla" still alive and still going strong...!!!?? One question you should or you must answer, who then initiate help decide to build the statute anti-Menelik in Oromia Arsi
@alifumer2116
@alifumer2116 10 ай бұрын
Part 2
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 10 ай бұрын
እረ ሀብትሽ ይናገሩበት አስጨርሳቸው
@reshadabafita5906
@reshadabafita5906 10 ай бұрын
Jabeessi
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 10 ай бұрын
ምርኮኛም ታሪክ አለኝ ብሎ እንደዚህ ደረቱን ነፍቶ ይሰራል
@Eleni-g3j
@Eleni-g3j 10 ай бұрын
እንደዚህ በደቀቀች ሀገር በኩራት ስታወራ አታፍርም
@mekke6544
@mekke6544 10 ай бұрын
ኦሮምያ አልደቀቀችም ፣ኦሮምያ ላይ ቁጭ ብሎ ነው የሚያወራው።
@Bereda100
@Bereda100 10 ай бұрын
ጀግና የ ኦሮሞ አባት። 🤩🤩🇪🇹
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 9 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 287 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН