KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የብርሃን ድንጋይ | መምህር ዘበነ ለማ
1:03:45
ህክምና የተከለከሉት ር/መስተዳደር፣ "ዐቢይ የመሸነፉ ማሳያ ነው"ጦሩ፣ ሹም ሽሩ የፈጠረው ዉጥረት፣ የመርካቶው ቃጠሎ ምክንያት፣ "የOLA አመራር ያዝኩ"|EF
19:03
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Непосредственно Каха: сумка
0:53
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
0:42
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
13:16
ጾመ ሐዋርያት ገባ! - ሰኔና ሰኞ ገጠመ ከየት መጣ? - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Рет қаралды 96,921
Facebook
Twitter
Жүктеу
6200
Жазылу 485 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
ጾመ ሐዋርያት ገባ! - ሰኔና ሰኞ ገጠመ ከየት መጣ? - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Пікірлер: 1 700
@tesfaadane1152
4 жыл бұрын
ባጠቃላይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሰኔ ፆም ለሐዋርያት ፆም በሰላም አደረሰን አሜን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን አሜን አሜን በሉ ።መምህራችን እንኳን በሰላም አደረሰወት አደረሰን አሜን ።
@asterwosen482
4 жыл бұрын
Enkuan abero aderesen
@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
4 жыл бұрын
Amem amen amen
@hmama8191
4 жыл бұрын
Amen amen amen enkone abroad Andersen abtacen enkone Lywrayte some aderswte memhrachen .
@ማዕተበይአይበትኽ
4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN kalehiwet yesmalna
@genetmsganew403
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkun abroaderesen
@ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለፆመ ሃዋርያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር doctor zebenel Lema አውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ከከፋ ኮርና ይሰውራችሁ 🧕
@genetmsganew403
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@MessiAlmaehu
7 ай бұрын
አሜን❤ መቸነው ግን የሚፈታ?
@saragasa174
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@HabtshTube-j7l
4 жыл бұрын
በአለም ላይ የምትገኙ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንካን ለሠኔ ፆም አደረሠን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@bezaaremeda3521
4 жыл бұрын
Enkan Abro Aderasn
@ghenet5162
4 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemaln bexoletachu asbun
@genetmihrete5730
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሃዋርያት ፆም አደረሳችሁ ፆሙን የምህረት የይቅርታ የቸርነት ያድርግልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን ከመጣብን መቅሰፍት እሱ ይከልለን እመ አምላክ በረድኤትዋ አትለየን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
@ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዉድ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ዉድ አባቴ መምህራችን አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎታቹ አስቡኝ
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
4 жыл бұрын
የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የእመቤታችን ወዳጆች እንኳን ለፆም ሐወርያ አድረሳቹ መልካም ፆም ይሁንል እግዚ አብሔር አምላክ አገራችን ስላም ያድርግን የታመሙትን ይፈውስልን የሞቱቱን ነብሳቸውን ይማርልን አሜን።
@almightlord1579
4 жыл бұрын
አሜን
@kahsayluel4146
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@alemtsahyegebrekidan4761
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ይስማልን መምህር
@fikertegebremichael9036
4 жыл бұрын
አባታችን የእርሶን ትምህርትና ድምፅ በሰማን ቁጥር ነው የምንታደሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@schuschubika7673
4 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏 💚💛❤
@yasminjasmin1141
4 жыл бұрын
መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃል ህይወትን ያሰማልን
@zawudanshwarkinehzd1963
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ዘሚካኤልገኒ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወት ይባረክ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲
@zenabali2846
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህውትን ያሠማልን፣💒💒💒💒💒💒🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💒💒💒🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርየህይወቴመታመ
4 жыл бұрын
ለመምእራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ቃል የለኝም ውድ ኦርቶዶክስውያን እንኳን ለሐዋርያት ፆም አደረሳችሁ ፆም ፀሎታችን እግዚአብሔር ይቀበልልን ከዚህ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን በስላም ለሀገራችን እድንበቃ
@mebratedemsse6007
4 жыл бұрын
Amenamenamen🙏🙏🙏
@samilanicell8907
2 жыл бұрын
Amen Qal Hiywat Yasmaln Abatachn yagelglot zemenon yibarkln
@ህይወትኃይሌ
4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ፍቅሯን ጣሟን ያሳድርብን በአማልጅነቷ አትለየን ከመጣብን መቅሰፍት አለማችን አገራችንን ይታደግልን ጌታ እየሱስን ክርስቶስ ለንሰሐ ያብቃ ✝️😢🙏
@genetmsganew403
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@nanigebre2532
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemalen
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏👏👏 ማቅ መልካም ነው ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች 🤲🤲🤲 አባታችን ሺ አመት ኑሩልን 🙏🙏🙏🙏
@beselfwamengasha4492
4 жыл бұрын
Amen kalehi wet y!semaln
@asnakechbekele8748
4 жыл бұрын
የማትደክመው የማትሰለቸው አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማለን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏
@heyimanotyenatau7025
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰማያዊ ዋጋን ይክፈልልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ፆም ይሁንልልን
@የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@AmAl-rx2jd
4 жыл бұрын
Amen amen amen qalahiwat yasamaln yagalglot zamanun yanzalan
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ አባታችን🙏
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ahmelahmel1485
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ቲጂወለተማሪያም
4 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን 🙏 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሠኔ ፆም ( ለሐዋርያት ፆም) አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙ የሀጢአት መደምሠሻ የመንግስቱ መውረሻ ያድርግልን አሜን 💚💛❤🙏
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eflosbni8862
4 жыл бұрын
አሜን. አሜን. አሜን ቃል. ህወሃት. ያሰማልን.
@ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ያገልግሎት ዘመምዎን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያርዝምልን የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ዉድ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
@tirualemeyihunatube344
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንገስተሰማይትን ያዋርስልን ምምህራችን በእድሜ በፀጋ ይባርክልን አሜን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችው አስቡኝ
@eduedom8403
4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ በአገር ውስጥም በተለያዩ የስደት አገር ላላችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አሰጀምሮ በሰላም ያሰፈፅመን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን አቦ የኦርቶዶክስ እንቁ አርበኛ ነክና እመብርሃን ጥላከለላ ትሁነልን አሜን አሜን🙏..
@ፍሬነኝየፋኖዎችየኤሴቅ
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@የድንግልማርያምልጅነን
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጾሙም የሰላም የጤና ያርግልን ያደነን ይማረን የመጣብልም መከራ ያንሳልን ያባቶ ልምና ጸሎት ይርዳን 🙏🙏🙏
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላንተ ምገልፅበት ቃላት ያጥርብኛል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን አሜን
@allamallamallammery492
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምራችን ረጅም እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@TinaTina-nd5cx
4 жыл бұрын
ይተዋህዶ ልጆች ሁላችንም እንፁም እሱ ያብርታን ሁላችሁንም እንኮን አድርሳቹ
@zinabmengste8150
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን የገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ለኛም የሰማንው በልባችን ጻፍብን አሳድርብን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ ቀሪ ዘመንዎት የተባረከ ይሁን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የመዳኛ ፆም ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲
@hjejjiii5612
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳችሁ ለፆመ ሀዋሪያት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሽ አባታችን እንጠብቃለን ያስቀምጡልን
@bezawitmiraw5310
4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሐዋርያት ፆም በሰላም አደረሳችሁ ላላችሁ በሙሉ እንኳን አብሮ አደረሰን ፡ እንኳን አደረሳችሁ ? ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ፣ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፣ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን። አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ወረርሽኝ በሽታ ይጠብቀን ሁላችንንም በያለነበት እርሱ ይጠብቀን አሜን መልካም ፆም እንዲሆንልን ምኞቴ ነው ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ።
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
4 жыл бұрын
እግዚ አብሔር አምላክ ያስብሽ እህቴ
@hewitz9262
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachin
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን #እስኪ እኔንም ሠብስክራይብ አድርጉኝ#
@nardosmoges1588
4 жыл бұрын
Kale heyewot yasemalen 🙏🏾🙏🏾zebe betam new yemenewedehe ❤️❤️❤️
@hannahaileethiopiawit5929
4 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 Memeherachin kalheyeweten yasmalen 🙏🏽
@yeshumneshbelete5766
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለርሶም አድሜ ይስጦት !!!
@Nabute_Tube
4 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ። ተዘከረነ ፈጣሪ ሃጢአተነ አስተስሪ እስመ አልቦ ክርስቶስ ከማከ መሃሪ ።
@toryatorya8322
4 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሠን ቃለሔወት ያሠማልን የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን እማምላክ ያገልግሎወትን ዘመን እማምላክ ትባርክልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hannanigussie8177
4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!! ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን። ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለሐዋርያት ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ስለ ጥያቄው በጎንደር 44 ቤተ ክርስትያን የተገነባ ይመስለኛል ስለዚህ በተለምዶ 44 ታቦት ይባላል ታቦት ግን 1 ናት ለህዝበ ክርስትያኑ ባቅራቢያው እንዲዳረስ ታስቦ ብዙ ተቀረፀ እንጂ።
@አስፋውሙሉጌታ
4 жыл бұрын
አይደለም ለላ ነው ትርጉሙ
@tigistaweke8807
4 жыл бұрын
የሐዋርያት ፆም ነው የሚባለው የነበያት ፆም አይደለም
@hannanigussie8177
4 жыл бұрын
@@tigistaweke8807 እሽ እህቴ
@hannanigussie8177
4 жыл бұрын
@@አስፋውሙሉጌታ ለጠየቁት ጥያቄ የማቀውን ነው የመለስኩት መልስ ሲመልሱ ደሞ እማራለሁ ወንድም
@yeromkadir269
4 жыл бұрын
@@hannanigussie8177 መምህር ዘበነ ለማቃለ ህይወት ያስማልን
@HumatekleHumatekle-nm2mc
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይብዛ አሜን
@lam3886
4 жыл бұрын
በአለም ላይ የምትገኙ የተዋህዶልጆች እንኳን ለሀዋሪያት ፆም አደረሠን አደረሣችሁ መምህራችን ቃለ ሒዎት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@azumokiyefgh294
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@selammebrahtu9998
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልሂወት ይስማዓልና መምህር
@የልደትዬ
4 жыл бұрын
ልደትዬ እባክሽ ከልጅሽ አማልጂን መልኳም ፆመ አዋርያት
@negatmillion1574
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ዶ/ ር ዘበነ ለምን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ይጠብቅልን ከነቤተሰብክ አሜን።
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
4 жыл бұрын
አባታችን ሥደተኞች ሥራ ከበዛብን መልሡ አሥቀምጡል እኔ ማወቅ እፈልጋለው በጣም ወሣኝ ጥያቄ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@miniyafessehaye4642
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የቁዱስኡራኤልልጅ
4 жыл бұрын
የመምህራችን አባታችን ዶክተር ዘበነ በዚህ ጾም ትምህርታቸው እንድንከታተል ለሁላችን እንዲደርሰን Subscribe እያረግን እንከታተል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Rosemary-dt9vg
4 жыл бұрын
እሽ
@fishiktaameley2645
4 жыл бұрын
Ok(Eshi)
@saraasfaw6880
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ መርቆርዮስ ይባርክሆት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
መምህር እንኮን ሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አላችሁ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱሳን በረከት ይደርብን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ መከራ ይጠብቅልን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል የአገልግሎት ዘመነሆትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለሀዋርያት ፆም በስላም አደረሳችሁ ፆሙ የበርከት ከአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር የምንገነኞበት ነፍሳችንን ደስ የምነስኞበት ይሁንል አሜን አሜን አሜን
@ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር የተዋህዶ እንቁ
@sarasara5450
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@yilfaethiupia8237
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስግወርጊስአባቴ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gebregziabheraberash4121
4 жыл бұрын
AMENE Kale HEYEWOT YASEMALENE wedo YE ORTHODOXE TEWHEDO lege selame HONOLEGE. ebakhene wedo MEMEHERE ye 44 tabote TARIKE. please. MELKAME YE HAWZRIYA THOME YEHONELENE .MEDHANIYALEME YETEBEKEN
@juliangeorges2404
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalehewotin yasemalin
@manorebantenewkristos3837
4 жыл бұрын
Abate Erso yaremugne Ke tasesetku. 44 tu tabot be bota selamegagne naw 44tu tabot yetabale . Inji tabot 1 naw Amlakem 1 hayimanotem 1 temkatem 1 nate. Tesaseche kahona iggun metalalafe endaihonebign Egziabher yekir yebalagne.
@manorebantenewkristos3837
4 жыл бұрын
Mamherachinem Qalehiwot yasemalen rajjim edeme ke tena gar yestote. Enodotalan.
@benyamnegassi2841
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት
@-godoliyastube
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ቤተሰብዎች ሊንኩንበመጫን Subscribe በማድረግ አዲሱ Godoliyas Tewahedo21 ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን kzbin.info/door/Jjmgy0CjHsjfIDNw6AZ2Zg
@saragebiyaw3028
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@tesfaadane1152
4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ። ግን የ 44 ቱን መልሱን ከእርሰወ ነው የምጠብቀው እኔ ?
@rebkabirhane653
Жыл бұрын
አሜን መምህር ቃል ህይወትን ያሠማልን❤❤❤
@mulatuheyi151
4 жыл бұрын
44ቱ ታቦት የሚባለው ከዚህ በፊት ርእሱን ባላስታውስም መምህር እርስዎ ሲያስተምሩ በቅዱስ ላሊበላ ውስጥ ያሉትን አብያተ ክርስቲያናትን ለመጥቀስ እንደሆነ ነግረውን ነበረ!
@userplya7193
4 жыл бұрын
ይህ ነው የኔ መልስ
@soofiyasoofiya576
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እርሶንም እድሜና ጤና የስጥልን
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
4 жыл бұрын
44 ተቦት የተባለበት ምክንኛቱ በጎደር 44 ቤተክርስቲያን ስለነበረ ነው
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
4 жыл бұрын
አሁንም አለ ።ጁን ሜዳም የሚወጣው 44ነው
@ቤዛያበራሽልጅ
4 жыл бұрын
አሁንም አለ ነበር አባልም
@misferalmarri542
4 жыл бұрын
አሁንም አለውዴ ጎንደር የጥምቀት ብትሄጂ ታይዋለሽ 44 ታቦቱን ፡ጃንሜዳ አይደለም
@SalamSalam-ie4hw
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን ✝️🙏
@temesgendires5120
4 жыл бұрын
ጎንደር ላይ አርባራት ታቦት በቤተመንግስቱ ስለሚገኙ እና ከአንድ ላይ ባህረ ጥምቀት ስለሚከበር ሰው ኧረ በአርባአራቱ ይባላል?
@ብርቄይቱቭ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@እግዚአብሔርየህይወቴመታመ
4 жыл бұрын
እኔ አላውቀም ግን 44ቱ ታቦት ወጣ ይባላል በጎንደር ሀገር ይህ ማለት ለምሳሌ በየአካባቢው ተሰብስቦ ይወርዳል ወደ ማደሪው እና እኔ በበኩሌ ይህን ነው እማውቀው ታቦት አንድ ነው መምህራችን
@anbe332
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማለን
@hanabamalku1365
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሰላማዊትየድንግልማርያምል
4 жыл бұрын
_AMEN AMEN AMEN በእውነት ለመምህረ ዶ/ረ ዘበነ ለማ ለተዋህዶ እንቁ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውረስልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ይህን አስከፊ በሽታ አጥፍቶ ጥሩ ነገረ የምንሰማበትን ቀን ያምጣልን!! ጾማችንን የድህነት ጾም ያድረግልን አሜን ፫_
@lewtshetabera5284
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yenenshyimer8570
4 жыл бұрын
Amen amen amen yebrket tsom yadrgelin Betkirstiyanachin Hagerachinin ena hizbachinen yetbkilin amen amen amen tewahedo lezelalem tinur kale hiwet yasemalin memherachin bedmena betena yetbikilin amen amen amen 💚💛❤
@asteraster292
4 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን
@ህያብህያብ-ቘ2ጠ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ተሰፋ የምናደርጋትን ርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሰማናውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ።
@tgistlove5653
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፆሙን የሰላም ያድርግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር ✟✟✟
@helen841
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መልካም ፆመ ሓዋርያት ያድርግልን🤲🤲🤲🤲
@reduredu2582
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@selamalemetu7254
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኣገልግሎት ዘመነወን ያርዝምልን መምህር
@tsigeredahager6256
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር አንትዎም ኑርልን 100 አመት ኑር ዘበነየ ቃለ ሂወት የሰማልን ከ ኤርትራ !
@yonasgilamichael4493
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marietub1298
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እማምላክ ትባርክልህ በፃለት አስቡኝ ወለተ መርቆርዮስ
@እመቤቴሆይፍቅርሽንአብዥል
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በአባታችን አድሮ ያስተማረንና የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሀን ትጠብቅወት ትጠብቀን
@amenhappy8246
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡን በእውነት በጣም ጥሩ ትምርት ነው እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደርሰን አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፆሙን የሰላም የጤና የመጣብንን ወርሪሽኝ የምጠፋበት ፆም ያድርግልን
@adisalemetefa402
4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር ቤለን አሜን አሜን አሜን
@ጌታሆይአመሰግንሀለሁ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም ፆም ይሁንልን የተዋህዶ ልጆች
@tariquamelaku1251
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን በፅሎቶት አይርሱን
@ሙሉዬሀበሻዊት
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መልካም ፆም ያድርግልን የዲያብሎስ ድል መንሻ የሀፂያት መደምሰሻ ያድርግልን ያፅናን
@yesharegferede4100
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለ ህይወት ያሳመላን መምህራች ዶክተር ዘበነ ለመ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስትልን ⛪⛪⛪💚💛❤
@frecll9925
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሰን አብሮ የፍቅር የሰላም ጾም ይሁንልን መምህራችን ዘበነ ለማ በርቱልን
@SalamSalam-ie4hw
4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ 🙏✝️
@Filisltan
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት የስማለን።
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን መምልራችን አሜንንንን
@azmeramesfun3481
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale howey yasemalin🤲🤲🤲❤💛💚
@senait6690
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን።
@marthat6031
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@SmMs-er4ew
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ እና በጤና ያቆይልን አሜን ፫
@almightlord1579
4 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ መምህራችን አሜን
@kukubekele951
4 жыл бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@aynekonjo4065
4 жыл бұрын
Amen amen amen Àmen amen amen Amen amen amen
1:03:45
የብርሃን ድንጋይ | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 9 М.
19:03
ህክምና የተከለከሉት ር/መስተዳደር፣ "ዐቢይ የመሸነፉ ማሳያ ነው"ጦሩ፣ ሹም ሽሩ የፈጠረው ዉጥረት፣ የመርካቶው ቃጠሎ ምክንያት፣ "የOLA አመራር ያዝኩ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 100 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
0:42
Смузи челлендж выбирай Лево или Право
clab_33
Рет қаралды 4,1 МЛН
13:16
Камеди Клаб «Си Цзиньпин» Гарик Харламов, Демис Карибидис, Дмитрий Грачёв
Comedy Club
Рет қаралды 6 МЛН
45:36
የተስፋ ትምህርት ክፍል 3 - ዕረፉ እኔ አምላክ ነኝ ! - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 82 М.
56:03
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምታመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው :: // በቂ ምላሽ // ከመጋቢ ሀዲስ እሸቱ:: #church #orthodox #ethiopia
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
34:54
የአውሬው ምሥጢር - ክፍል 4 - የእስራኤል መንግሥት መመሥረት - የታረደው ራስ መፈወሰ - የ666 የ42 ወር ሥልጣን - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 39 М.
13:58
Ethiopia: ፆመ ሐዋርያት (ሰኔ ፆም) መቼ ይገባል ? ለምንስ ይፆማል? | tsome hawaryat mache yigebal ? leminis yitsomal? |
ዮናስ ቲዩብ - yonas tube
Рет қаралды 18 М.
35:55
እኔ እሸከማችኋለሁ! የተስፋ ትምህርት ክፍል - 1 - በመምህር ዶር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 167 М.
33:30
ጾመ ሐዋርያት
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
1:00:53
ክርስቲያኖች እንዴት በዚህ ትሰለባላችሁ ንጉሥ መጣ ነቢይ ተገለጠ ለምትሉ! በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 112 М.
34:50
የ666 እና ተከታዮቹ ዕጣ - ክፍል 1 - አስደንጋጭ ሰባት መቅሰፍት - የቅዱሳን ምልጃ የሚከለከልበት በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 66 М.
27:29
የ666 እና ተከታዮቹ ዕጣ - ክፍል 3 አስጨናቂ መቅሰፍት ሁለት! ውኃ ወደ ገማ ደም ይለወጣል - ለመጠጣትም አይቻልም - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 32 М.
1:11:19
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022🔴🔴
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 137 М.
0:11
#behindthescenes @CrissaJackson
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН