OMN: ከቀድሞው ኤታማጆር ሹም ከጄኔራል ሰዓረ መኮንን ባለቤት ከኮሎኔል ጽጌ አለማየሁ ጋር ያደረግነውን ቆይታ June 25 2020

  Рет қаралды 378,323

OMN

OMN

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@shortmemory7874
@shortmemory7874 4 жыл бұрын
የኔ እናት አንችንም እርር አርገው እንዳይገሉሽ ብልጥ ሁኝ የባልሽን ገዳዬች ለፍርድ ሳታቀርቢ እንዳትሞች እራስሽን ጠብቂ አንች የሞትሽ ግዜ ነው የነሱ ሞት ጥቁር ልብስሽን አውልቀሽ ድምፅ ሁኝላቸው እንደ ሚስት ሳይሆን እንደ ኰረኔልነትሽ አስቢ አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው።
@የሽወርቅደመላሽባየ
@የሽወርቅደመላሽባየ 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@samritame
@samritame 4 жыл бұрын
It’s true be strong my sister be strong. God is with you
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 4 жыл бұрын
እውነት ነው። ፈጣሪ ብርታትና ጥንካሬ ይስጥሽ።
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2 -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@missethiopia2117
@missethiopia2117 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለጀነራሎቹ ፍትህ መጠየቅ አለበት! እውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም! ህመምሽ ህመማችን ነው አይዞሽ እግዚያብሄር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 жыл бұрын
ወላሂ በገዛጠበቃው መገደል በጣምያሳዝናል ምንያህል አረመኔሰውነው መሳፍንት እሚባልልጅ ስንትአመትሙሉ ላገሩምጵዋትነት የከፈለ ጀነራል በጥበቃው መገደል ከባድነው ገዳዉም አስገዳዉም አረመኔወችናቸው አላህ እንሱንም አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶይግደላቸው
@urjimohamm4521
@urjimohamm4521 4 жыл бұрын
جميل 5
@samsung-jq3gs
@samsung-jq3gs 4 жыл бұрын
@@جمالجميل-ه7و jo
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2 -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@maxphn2594
@maxphn2594 4 жыл бұрын
አላህ ሀቁ ይውጣው 😭😭😭😭😭😭
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 жыл бұрын
ጀነራልራእረ የሁላቺንም አባትነው እናባቸውም ሆኑ ጀነራሎቹ ግዲያው በጣም ዘግናኝ ግዲያነው ሀቁንአላህያውጣው
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
No alah only Jesus Who will come back to judge the world in righteousness. WWW.LIVINGWATERS.COM
@yonas.w
@yonas.w 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ...
@zeguhana7032
@zeguhana7032 4 жыл бұрын
የገደለሽ በላላላላላላላላላ ኦፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2 -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 4 жыл бұрын
የጀነራል ስአር ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ጀነራል ስአር የኢትዮጵያ እውነተኛ የቁርጥ ልጅ ነው
@hailayabrham7078
@hailayabrham7078 4 жыл бұрын
ፍትህ ለጀግናው ጀነራል ሳዓረ መኮነን ውድቀት ለካሃድያን ፡፡ OMN TV BRAVO ለጠቅላይ አቃቤ ህግ ተከታትላችሁ ያለውን ሁኔታ እንዲታሰሙን ተስፋ እናደርጋለን፡፡
@እናትአገሬኢትዮጵያ
@እናትአገሬኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ምስኪን እንዴት አንጀታቸው አሮዋል ፍትህ ማግኘት አለባቸው
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 4 жыл бұрын
Ethiopia wist fitih yelem ye ye simegnw yegedelitus meche teyazu man min idarege silemitawk metew new yehagerachin sew weretegna new le1 ken hoy hoy yilal keza yiresal yemayresaw gin amilak bicha new bizegeyim yferidal wede fetari mechoh new.
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:4-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | 1 ጢሞቴዎስ 6:9, ፊልጵስዩስ 4:11-12 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ ይሁዳ ጌታውን እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ምሳሌ 26:27 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | ያዕቆብ 4:6 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ከሐዲውን ታግዛለህን? 2 ዜና 19:2 -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@musamohhamed2072
@musamohhamed2072 3 жыл бұрын
@@selamyihonal.9290 aà
@ggf6875
@ggf6875 3 жыл бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@yehanews2274
@yehanews2274 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል ግን ደግሞ በጣም ግልጽ የሆነ ጉልበት ያለው ሰው እንዳደረገው ህሊና ያለው ሰው ይገምታል ይንን ግድያ ከኢ/ር ስመኝው በጣም የሚመሳል ይመስለኛል። የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሚስጢሩ ግልጽ ሆኖ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ
@jembermedhanye7333
@jembermedhanye7333 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር የጽንዕኺ ሓፍተይ መዓረይ ኣጆኺ ሓንቲ ማልቲ ናይ ኣሕዋትና ቀተልቲ ናብ ፍርዲ ክቀርቡ እዮም
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 4 жыл бұрын
Ayzosh mengestt New yegedelew
@جمالجميل-ه7و
@جمالجميل-ه7و 4 жыл бұрын
እኛአማሮች ፍትህእየጠየቅን ያለነው ለሁሉም በግፍለተገደሉትነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለምንእንደተገደሉ ማንእንዳስገደላቸው ሁላቸው ጀግኖች ለሁሉምቤሂር ለሰላምየጣሩናቸው የኔእናት በጣምእንደተጎዳሽ ካንደበትሽይለያል ፍርዱንከአላህ እንጠብቃለን ፈራጁአላህነው የሁላቺንም ቁስልነው
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኮ/ል ፅጌ እውነታቸውን ነው ፍትህ ማግኘት አለበት
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 4 жыл бұрын
ለማን ነዉ ፍትህ የሚሰጠዉ ገዳዩ ደርጊ አብይ ከ ገዳይ ፍትህ እነ ስመኘዉ እነ አንባቸዉ አየገደላ ((እሱ ምን ያርግ ይባላል ለ ደርጊ አብይ እዉነቱን ህዝብ እየገደለ ኢቶቢያ ዉስጥ ሰለም የለ በዚ ደርጊ አብይ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
የንፁው ሰው ደም ለኢትዮጵያ አይጠቅማትም ኡፍፍፍፍፍ ፍትህ ፍትህ አብይ ሆይ ፍትህህህ ያማል ያማል ኡኡኡኡኡኡኡ
@wok-1112
@wok-1112 4 жыл бұрын
በትክክል ፍትህ ለጀነራል ሰአረ መኮንን
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@habtamutesfayeduressa8233
@habtamutesfayeduressa8233 4 жыл бұрын
I am truly sorry, it is heartbreaking.
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 жыл бұрын
አላህ ሀቁን ያውጣላቹ በጣም ያማል ይሄ ሁሉ ጭካኔ አይሰው የሆነ የተደበቀ ሚስጥር አለ መንግስት የሚያውቀው የሚገርምነገር
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bmG9m5p8d7-GkJo ፈንቅል በዚ ጉዳይ ላይ የለቀቀውን ቨድዪ እይ
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
betty እናትሽ ትበዳ የአገር ሻጭ ባንዳ ኮ.ል ልጅ ገዳዬ ኮ.ል አብይ ይባላል
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 4 жыл бұрын
@@dfiss9025 አንተ ሰውዬ ያለ ስድብ ሌላ ምንም የለህም ጌታቸው አሰፋ መሆን አለብህ ባለጌ ተሳዳቢ ነው ይባላል፣ ምስኪን ስታሳዝን ዓይምሮህ የለቀቀ ይመስላል ። ገና ምን አይተህ ያፈሰስከው ደም ቀንና ለሊት ይጮሃል እንደ አቤል ደም ። ለካ መጽሃፍ ቅዱስ አንብበህ አታውቅም
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 жыл бұрын
የብሄር ጥያቄ አይደለም የሁሉም ኢትዮፕያዊ ጥያቄ መሖን አለበት
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
No alah, but Jesus✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 4 жыл бұрын
I feel your pain as a woman, as a mother, as a wife and partner. My advice for you is to close your door and appeal to God. He will bring light to what is hidden. May God give you the strength to pass through this gracefully.
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
How do you know she doesn't appeal to God already?
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
AMENNNNNN.... Agreed, no one should expect justice from men nor the nation. They have to cry out to Jesus to receive eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@kooketdadhii1145
@kooketdadhii1145 4 жыл бұрын
እያስፔድ እናመሰግናለን ሀቅ መቼም ተደብቃ አትቆይም
@onelove6356
@onelove6356 4 жыл бұрын
ከባድ እንቆቅልሽ ነው ጉዳዮ ላይ ለ ላይ እንደሚወራው አይመስለኝም ። ለምሳሌ የኢንጅነር ስመኘው ሞት ተረስቷል? OMN እስኪ ከልባችሁ ከሆነ ደሞ የሱን !
@genetreta6418
@genetreta6418 4 жыл бұрын
በትክክል የሁሉም ገዳይ አንድ ነው
@ayeleanulo4233
@ayeleanulo4233 4 жыл бұрын
ይገርማል ። ምን እየተካሄደ ነው።
@lilltedla669
@lilltedla669 3 жыл бұрын
አብይ:አህመድ:እጅ:አለበት:የሄ:እባብ:የኢትዮጵያ :ህዝብ:አልገባውም 😢😢😢😢
@demetura5227
@demetura5227 4 жыл бұрын
የሚያሳዝነው ገዳይ የሚምገሥበት አገር መኖራችን ነው። ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርል ለመለዉ ቤተሰቦቹ እግዚአብሔር መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭አይደለም ለባለቤታቸው ሁሉ ህዝብ በሙሉ ዉሳጣችን ነዉ ያረረው።
@addisbeauty3858
@addisbeauty3858 4 жыл бұрын
ፍትህ ከአግዛብሔር ታገኛለሽ የኔናት ጌታ ያፅናናሽ
@jore142
@jore142 4 жыл бұрын
Well done OMN 👏 ✔ 👍 👌
@birhanuseyoum4506
@birhanuseyoum4506 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ሙትቻ ጠያቂ አይቼ አላዉቅም
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 4 жыл бұрын
Ante agases Awrteh motehal. Zimbam. Mengisth endaynekabh new yalbelahn yemtakew?
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
ኮ.ል አብይ ገዳይ ነው
@selam4232
@selam4232 4 жыл бұрын
Stay strong 💪 For you’re Kids They lost There Dad
@bekumanemomissa129
@bekumanemomissa129 4 жыл бұрын
There’s no justice in Ethiopia.
@samiraallychess6056
@samiraallychess6056 4 жыл бұрын
Just like my country kenya
@kabasefer
@kabasefer 4 жыл бұрын
የአብይ ስራ ነው ዳክተር አብይ ኢንጂነር ስመኘውን አነ ሰሀረን የስገደለው አሱ ነው አንድ ቀን አውነት ትወጣለች የሰው ደም ቀላል አይደለም
@jalenetefera4629
@jalenetefera4629 4 жыл бұрын
በጣምምምም ያሳዝናል ምንድነው እየሆነ ያለው ፍትህ እንጠይቃለን! እግዚአብሔር ያፅናናችሁ በጣም ያማል የመንግስትን ምላሽ እንፈልጋለን
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@birhanumengistab4343
@birhanumengistab4343 4 жыл бұрын
ፍትህ ለዝች ወታደር ሁሉም መታገል አለበት
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ
@azmeragbrmkiall7551
@azmeragbrmkiall7551 4 жыл бұрын
Euffffffff
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
enyam
@milaluly6525
@milaluly6525 4 жыл бұрын
ኣደዋይ ፀላኢኺ ይንባዕ ፀሎሎ ይከደን መቸስ የጀ/ል ሳዓረና ሜ/ጀ ገዛኢ ደም ፎሶ ኣይቀርም
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
እንታይ እሞ ፅቡቅ ረኪባ .....አምላክ ባእሉ ይደብሶም ነዞም ገዛ።
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 4 жыл бұрын
ትግራይ ትግራይ ተዝብል አይምሞተን ንትግራይ ኢቶፒያ እንታያ እያ
@gideyhaila1646
@gideyhaila1646 4 жыл бұрын
አምላክ ፅንዓት ይሀብኪ ደርጊ አብይ እዩ ቀቲሉዋ
@marthagirma8646
@marthagirma8646 4 жыл бұрын
@@gideyhaila1646 ለጠራት ሰው ሁላ ግን ኢንፎርሜሽን መስጠት የለባትም በእውነት ቤት አዋቂ ይሆኑና እሷንም እንዳያስገድሏት እግዚአብሔር የግፈኞችን ዋጋ ይስጥ
@gabermadhinmichael8542
@gabermadhinmichael8542 4 жыл бұрын
ወይ እናቴ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው
@mosissachibsa3631
@mosissachibsa3631 4 жыл бұрын
I feel sad from my heart when she explain!
@mowsy5298
@mowsy5298 4 жыл бұрын
It’s sad 😭😭😭 thank you OMN
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 4 жыл бұрын
ወታደር የህዝብ ልጅ ነው ልክ እንደዛው ሳዕረ እና ገዛኢ የህዝብ ልጆች ናቸው ፍትህ ለጀግኖቻችን
@mamushtaye3022
@mamushtaye3022 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ፣ ነፍስ ይማር፣ its really sad to hear what this family go through all this time. Some times what this Government doing is so much pain for those who lost thier loved ones and the legal procedure and the lie, the fake news, excuse hurt so much for the families .why do they suffer again ? Every citezen have the right to know about their case , General ሳአረ family should get far away than this ,how could u do to them this ? At least regular updates will give them hope.
@mominahassen7580
@mominahassen7580 4 жыл бұрын
ከላይ ከሰማይ ፍርዱ ይምጣ መንግስትን እንኳን መጠበቅ ዋጋ የለውም አይተናል በኢንጂነር ስመኘው ጉዳይ ተደባብሶ እንደቀረ ነብሳቸውን ይማርልን 🙏 አንቺንም ጌታ ያፅናሽ ሁሌ ያንን ቦታ እያየሽ ልብሽ የሚሰበር 😭
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
leknesh ehetay
@shfwfd2262
@shfwfd2262 4 жыл бұрын
ብሄብሄረሰቡ መጮህ አለበት
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 4 жыл бұрын
በጣም በርቺ የኔ እህት ለልጆችሽ መኖር አለብሽ። እውነቱን እግዛብሄር እንዲያወጣው በርሽን ዘግተሽ ለሱ ብቻ ጩሂ። ጌታ ጽናቱን ይስጥሽ።
@maxphn2594
@maxphn2594 4 жыл бұрын
ሁለት ሙት እእእ😭😭😭
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@meseretbu2807
@meseretbu2807 4 жыл бұрын
አቤት ግፍ በየእስር ቤቱ ያለምክንያት የታሰሩት እና በግፍ የተገደሉት ቤት ይቁጠረው ጌታ ሆይ ፍርድህን ካንተ እንጠብቃለን ሌባና ገዳይ እንደልቡ የሚንደላቀቅበት አገር
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
leknesh ehetay
@th-ef6me
@th-ef6me 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል መንግሥት ምን እያደረገ ነዉ ፍትህ የት አለ በጣም ያሳፍራል ።
@hirutanbessie1866
@hirutanbessie1866 4 жыл бұрын
ምን መንግሰት አለ
@እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ
@እቲዝምካሕብእግዚኣብሔርይ 3 жыл бұрын
መንግስት አለ እንዴ
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@davefana8587
@davefana8587 4 жыл бұрын
መሳፍንት የአስገዳይ መልክተኛ ነው ግልፅ የሆነ ነገር ነው ይሄን ስራ አብይ ዐመድ በሚገባ ያውቃል ለሀገር ዋጋ የከፈለን ታጋይ በነፃነት ሕዝቡ እንዲነቀሳቀስ ዋጋ የከፈለ ጀግና እንደውሻ ደመከልብ ሲሆን አናይም ፈጣሪ ምላሽ አለው አንጀቴ እዳረረ አይቀርም ለሁሉም መልስ አለው
@tyosef7061
@tyosef7061 4 жыл бұрын
O M N Tabaraku
@betatubebeta
@betatubebeta 4 жыл бұрын
መሳፍንት እያላችሁ አትለፍልፉ የመንግስት እጂ አለ
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 4 жыл бұрын
ይሆናል ይህ እርኩስ ሰውዬ
@abagadason7315
@abagadason7315 4 жыл бұрын
Thank you OMN. OMN is the only honest media in Africa.
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
The worst
@lensagammada3364
@lensagammada3364 4 жыл бұрын
Indeed it is. In due time #OMN will go continental/Africa!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላት ሚዲያ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አንቺም ተደግመሽ ነበር እንኩዋን ተረፍሽ
@tsegage6935
@tsegage6935 4 жыл бұрын
ከባሏ ትበልጣለች እንዴ
@rahmamuna7798
@rahmamuna7798 4 жыл бұрын
@@tsegage6935 ahya esum memot neberebat eyalsh new
@tyosef7061
@tyosef7061 4 жыл бұрын
በእውነት እትዮጵያ ህዝ ዝም ማለት የለበትም
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Rip Tplf
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
Ethiopiawi Ethiopiawi ምን አልክ የባንዳ የአገር ሻጭ ኮ.ል አብይ ቡችላ
@hfhfggfhgh1447
@hfhfggfhgh1447 4 жыл бұрын
ምን እንዴት ፍትህ ታገኝለሽ እናቴ ኣቀናብሮ ኣብይ ሚባል ኣረመኔ ኣስገደሎት እንይ ነኝ ኣይል የጀግናው ስመኘውንምኮ ለሃገር ለውጥ ደፋ ቀናሲል ድፍት ያደረው?? እንድ ቀን ሃቅ ይፈርዳል
@edenhaile9839
@edenhaile9839 4 жыл бұрын
እንቺ ወይም አንተ ድፍት ያርግህ በአቢ ፋንታ አይታችሗል አቢይ ሲገል?
@mulugetagebremedhin2133
@mulugetagebremedhin2133 4 жыл бұрын
It’s really heartbreaking, justice should prevail
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@so2bk
@so2bk 4 жыл бұрын
Jawar Mohammed is very lucky to survive. The order came from same group that killed the General.
@RubelMia-og2qf
@RubelMia-og2qf 4 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄dadab
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 жыл бұрын
@@RubelMia-og2qf kanta belay dadab yalam qoshasha saw hasabon meglatse mabto naw
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Mo Mo ke dedebem dedeboch Jawar mindinew ena new? Enantenu ezaw yajajel enji sew bela hula Jawar laken belachihu hitsan ke ene enatu ardachu yebelachihu enante.
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Zena Getachew yihe hassab ayidelem zeqetet new
@RubelMia-og2qf
@RubelMia-og2qf 4 жыл бұрын
@@zenagetachew4645 jasba Hushatam___ayitahal? Juwar___sigadal____lamin Tiwashalak___xibatam👎😡😡😡
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
Dont expect justice from men nor the nation pls. Come to Jesus & u will eternally rest!✔ ዘፍጥረት 9:6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9:6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@selamlove3421
@selamlove3421 4 жыл бұрын
Stay strong mom. Thank you Omn
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bmG9m5p8d7-GkJo
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 4 жыл бұрын
Oromo love .Abiye is akiller👹👹👹👹
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
@@samsunggalaxyj5samsunggala143 ይህን ኦሮሙ ከ እባብ ጋርት ያሰረው ማነው kzbin.info/www/bejne/nKCTdat6bK-gb9k አብይ እማ 45።000 የኦሮሙን እስረኞች የፈታ ኦነኝ ከውጭ ያስገባ ነው አንተ ግም አፍ በምን አብክ ነው አብይ ገዳ ነው የምትለው 27 አመት ሀገር ሲያተራምስ የነበረው መቀሊ የመሸገው የጣልያን ዲቃላ ቅማሉን አዲስ አበባ አራግፍ ሱሪ የለበሰው አባትክ ህውሀት ነው
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
betty እናትሽ ትበዳ ትላም እምስ ግም ሽታት እምስ ሽንት ቤት እምስ
@zenagetachew4645
@zenagetachew4645 4 жыл бұрын
@@dfiss9025 abo anta enda wand awera hasabwan maglatse mabtewa naw men asadabah
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። - ማርቆስ ፬፥፳፫ ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ የጦርነት ነጋሪት መታልን አብይ | 2 ሳሙኤል 15:10, 17:1-4, ነህምያ 4:8 እግዚአብሔር ከሰማይ መስሎት የማያይ | አሞጽ 9:8, ምሳሌ 11:4-5 ክርስቲያን ነኝ አለ የክርስቶስ ጠላት | ሮሜ 2:24, ሐዋርያት 13:10, ማቴዎስ 12:30 በፍቅር ሽፋን ተከልሎ ቀጠለ ሰውን ማብላላት | ምሳሌ 26:23, 6:16-19 እንደ አደንዛዥ እጽ ነው የአብይ ውሸት | ምሳሌ 26:24, ዳዊት 36:3 እንኳን አላዋቂን አዋቂን የሚያስት | ምሳሌ 28:10, 11:2, 16:29, ሮሜ 1:22 አብይ አቤሴሎም የሕዝብን ልብ ሰረቀ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 አሁን ግን ተንኮሉ ለሁሉም ታወቀ | ምሳሌ 26:26 ሰሎሞን ታላቅ ሕዝቡን ይመራ ዘንድ ጥበብን ጠየቀ | 1 ነገሥት 3:9 ከሃብት ከንግስና ይልቅ ማስተዋሉ ጌታን አስደነቀ | ምሳሌ 3:13-18, ማቴዎስ 8:10 የአብይ የኢሳያስ የግብጽ የክፋት ምክራቸው | 1 ነገሥት 1:7, ኢሳይያስ 31:1 የቅኖች አምላክ ሆይ አንተ አፍርስባቸው | 2 ሳሙኤል 15:31 እንደመር ብሎ ስንቱን ግን ቀነሰ | ዮሐንስ 10:10 ለአገር የቆሙትን ደም እያፈሰሰ | ሚክያስ 7:2, ዘፍጥረት 9:6 ኧረ ቅልውጥና ኧረ አምንዝራነት | ያዕቆብ 4:4, 1 ቆሮንቶስ 6:9 ከጠላት ጠላት ጋራ በሴራ መወዳጀት | የሉቃስ 23:12, ያዕቆብ 4:4 ወዴት ነው እሩጫው ወዴትስ ሊደርሱ | ዮሐንስ 13:30 መቼነው የሚያበቃው የሰው ደም ማፍሰሱ! | ሮሜ 3:15, ኤርምያስ 22:17 ያለፍርድ እስርተኞችን ፈታሁ አለም ትወቅልኝ | ምሳሌ 17:15 “ከኤርትራ ጋር መታረቄም” ኖቤል ፕራይዝን አስገኘልኝ | ኤርምያስ 13:10 ኦ ሄሮድስ ሆይ ስማ ኃጢአት ኃጢአት ናት | ማቴዎስ 14:3-5, ሉቃስ 10:29 ልትሰማ ባትፈልግ አንተም ምንም ብትክዳት | ዮሐንስ 8:43, ማርቆስ 6:11 ለገዳይ ወንበዴው በሹመት ላይ ሹመት | ዮሐንስ 18:40 ተግቶ የሚሰራውን ማመቅመቅ በስርቤት | ዘፍጥረት 39:20 ይህ ምን ይባላል የአመፅ ፍሳሽ ካልሆነ | ሮሜ 1:18, ዳዊት 69:4 ላለመመለስም ልቡ እጅግ ደነደነ | ዘጸአት 7:14, ዳዊት 4:2 የምን ሉአላዊነት የምን የአገር ልማት | 1 ነገሥት 21:2-4 ሰባተኝው ንጉስ ነኝ ኢትዮጵያን የምመራት | 1 ነገሥት 1:5, 7 ቛንቋችን አንድ ነው እንውጣ ሰማይ | ዘፍጥረት 11:1-6 ብለህ ነበር ያኔ ዛሬ ፈርሶ ልታይ | ኤርምያስ 51:58 ገንዘብን የመውደድ ስሩ ሞት ነውና | 1 ጢሞቴዎስ 6:10, ፊልጵስዩስ 3:19 ቃል ኪዳን አፍርሶ አለ ብልጽግና | ኤርምያስ 11:10, 1 ጢሞቴዎስ 6:9-10 ቃላባይ አመቺ ጊዜን ይጠብቃል | ማቴዎስ 26:16 ያጎረሰውን እጅ መልሶ ይነክሳል | ዳዊት 41:9 ሾልኮ ገብቶ መሃላ ማለና ስልጣን ተቀበለ | ዮሐንስ 10:1 አደራ የሰጠውን አላቅህም ብሎ ካደ አቃለለ | ዘጸአት 22:7 የቀን ጅቦች አለ ጸጉረ ልውጥ በተገላቢጦሽ | ኤርምያስ 20:10-11, 1 ቆሮንቶስ 6:10 ስራው እንዳይነቃበት ወጣ በሚዲያ ሌላን በማንቋሸሽ | 2 ሳሙኤል 15:2,6 ይሁዳ ጌታውን ክዶ እንደሸጠ ሁሉ | ማቴዎስ 26:14-16 ንጉስ ለመሆን ሲል ሸጠ ሕዝብና አገሩን በሙሉ | 2 ሳሙኤል 15:4-6 ካልዘራበት ሊያጭድ ስልጣን ላይ ወጣና | ኢያሱ 24:13 የኢሓዲግን የዓመታት ድካም መራው በጥፋት ጎዳና | ምሳሌ 11:3, 1 ነገሥት 21:4 አሃዳውያን እንደ አማሌቃውያን ናቸው | ዘጸአት 17:8-16 ቅናት ምቀኝነት የማያስተኛቸው | ምሳሌ 6:34-35, ሚክያስ 2:1, ዳዊት 36:4 ሰላማዊውን ሕዝብ ሊቀብሩ ቆፈሩ | ምሳሌ 26:24, ማቴዎስ 23:13 በቆፈሩት ጉድጓድ አየን ሲቀበሩ | ዳዊት 9:15, ምሳሌ 26:27, 28:10 እኔ እኔ እኔ እኔነኝ ባይ መጣ | ዳንኤል 4:30-33, 2 ጢሞቴዎስ 3:2 እንደ ናቡከደነፆር ዱር ገብቶ ጥፍር እስኪያወጣ | ዳንኤል 4:33, ዳዊት 49:12, 20 ጌታ ለትሁታን ፀጋውን ያበዛል | 1 ጴጥሮስ 5:5 ትእቢተኞችን ግን እርሱ ፈጽሞ ይቃወማል | ያዕቆብ 4:6 መስሎት ነው የሚኖር ከቶ የማይሞት | ያዕቆብ 4:14, ኤርምያስ 12:1 ያበቃለት ለታ የሞት ሞት ሊሞት | 1 ቆሮንቶስ 6:9, ምሳሌ 11:3, ሕዝቅኤል 21:7 ንስሃ ቢገባ? ከገሃነብ ፍርድ ያመልጣል | ሐዋርያት 3:19-21, ማቴዎስ 10:28, 23:33 ፈርዖን ነኝ ካለ ግን ቅጣት መች ከቶ ይቀራል! | ዘጸአት 5:2, 8:15, ማቴዎስ 25:46 ክርስቲያን ሆይ ንቃ መርምር እውነቱን | 1 ቆሮንቶስ 16:13, ኤፌሶን 5:14 የጥፋት አባሪ የጨለማም ተባባሪ አትሁን! | ሮሜ 9:12, 2 ቆሮንቶስ 6:14-16 -እንደነዚህ ለሚያደርጉት ሞት ይገባቸዋል የሚለውን የእግዚአብሔርን ሕግ እያወቁ እነዚህን ከሚያደርጉ ጋር ይስማማሉ እንጂ አድራጊዎች ብቻ አይደሉም። - ሮሜ ፩፥፴፪ -ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ - ኤፌሶን ፭፥፲፩ -እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ…ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ…ተጨነቁና እዘኑ አልቅሱም፤ ሳቃችሁ ወደ ኀዘን ደስታችሁም ወደ ትካዜ ይለወጥ።…በጌታ ፊት ራሳችሁን አዋርዱ…እርስ በርሳችሁ አትተማሙ።…ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና።…እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው። - ያዕቆብ ፬፥፯-፲፩፥፲፬ -ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ። - ገላትያ ፭፥፲፭ SHARE SHARE SHARE
@saristubesaris6177
@saristubesaris6177 4 жыл бұрын
OMN what can I say you guys are fantastic great job keep up the good work we all with you ✌️
@wendesentekle1102
@wendesentekle1102 4 жыл бұрын
Sad very sad. shame on the Ethiopian government justice system. shame on General Attorney.
@solomonkahsay3850
@solomonkahsay3850 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ትናንትና OMN ቴሌቪዥን አየሁትና በጣም አዘንኩት፣እውነት እንነጋገር ከተባለ ኮነሬል ፅጌ ብቻ አደለችም ፍትህ ያጣች፣ የትግራይ ህዝብ እንደ ህዝብ ነው ፍትህ ያጣ፡፡ ያስተዛዝባል የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታ መምረጡ ጡሩ መስሎህ ከታየው፣ ዘሮ ዘሮ ወደ እነሱ መመለሱ አይቀርም የትግራይ ህዝብ ግን ፅናቱም፣ ጅግንነቱም፣ መስዋእቱም ያቀዋል፡፡አሁን ታሪክ ይሰራል፡፡OMN ቴሌቪዥን ግን ሳላመሰግን አላልፍም፡፡
@GN-qi9yi
@GN-qi9yi 4 жыл бұрын
Bergt fth lehulum begf letegedelu yasfelgal. Ante gin min takatraleh yeethiopia hizb yetgray hizb eyalk. Tada enantes bthonu eske zare dres yet neberachihu. Self atwetum neber? Woregna neh. Balege.
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 жыл бұрын
Didn’t you know that jawar is working with Tplf?
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
3 1 የትግራይ ህዝብ እማ ኮ.ል አብይ እንደሆነ በቀብር ስነስርአት አብይ ገዳይ ነው ብሎ ጭሆዋል እኮ
@alematgebremariam8612
@alematgebremariam8612 4 жыл бұрын
ዓለም የውሸት እንጂ የእውነት ፍርድ ኣታውቅም የሚጠቅማት ታጠፋለች ወንድማን እህትዋን ኣባትዋን እናትዋን ትበላለች ትውጣለች ኢንጅነር ስመኘው የኣማራ ክልል ኣመራር ሰዓረና ገዛኢ በኣደባባይ ተገድለው ሌሎችም እስከ ኣሁን እንደ ቅጠል እየረገፉ ነው በ ኤርትራ ውስጥ የሚደረገው ጭፍጨፋ ወንጀል እስራት ዘግናኝ ከሆኑ ድርጊቶሽ እየተፈፀሙ ናቸው ብፕቻ እግዚአብሔር ፍርዱን ያቅርብልንና ሀገራችን ያድንልን
@tesfaneshgebra6673
@tesfaneshgebra6673 4 жыл бұрын
U rite
@hesresistsxy6333
@hesresistsxy6333 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው OMN የሰራችሁት እውነቱ መውጣት አለበት
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 4 жыл бұрын
ፍትህ ከአላህ ነው ከሰው አይገኝም አላህ ያፂናዎት ነብስ ይማር
@sawda6609
@sawda6609 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር አይበልም
@tilesolomon147
@tilesolomon147 4 жыл бұрын
ሰአረ መኮንን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነው የምር ሁሌም ሳስታውሰው ኣለቅሳለው ፍትህ ለሰአረ ግን OMN ዝምብላቹ ኣታቃጥሩ ገዳዩ ማንም ይሁን ማን ለፍርድ ይቀርባል
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
ምን አልክ የኮ.ል አብይ ቡችላው ምን ቀባጠሩ እንዴ ለምን እውነቱ ወጣ ነው ገና ገዳያቸው ኮ.ል አብይ መሆኑን ይረጋገጣል
@mikael3245
@mikael3245 4 жыл бұрын
@@dfiss9025 የ ህወሃት ሰዎች በየመዲያው ከሃዲ እያሉ ይሰድቡት እንደነበር እኮ ሁሉም ሰው ያውቀዋል እና ገዳዩን ህወሃት የላከው ከሆነስ ማን ያውቃል ፣ ያም ሆነ ይህ የፍርዱን ሂደት መጥበቅ ብቻ ነው፣
@sultanadem4709
@sultanadem4709 4 жыл бұрын
These are the role of media my friend pleas be wais
@hillufeyasu5107
@hillufeyasu5107 4 жыл бұрын
አረ…የፍትህ ያለ….ውይይይይይይይይ!
@amenhnasser8504
@amenhnasser8504 4 жыл бұрын
ኣማራ + ኢሰያስ + ኣቢይ+ ለማ + ጀነራል ብርሃኑ ጁላ + የኣሁኑ ኢታማዦር ማነው ያሉት ኣደም ምናምን = የጀነራል ሰዓረ እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ ደም ያፈሰሱት ። ምክንያቱም ሰዓረ ምርጫ በሰዓቱ ይካሄዳል የሚል ፅኑ ኣቋም የነበረው የህዝብ ልጅ ንፁ ኢትዮጵያዊ ስለነበረ እሱን ገለው እንደፈለጉት ሕገመንግስቱ ለመናድ ኣሁን እየናዱ ኣደል ያሉት እነ መሽረፈት ከዛም ታርጌት ኣርገው ትግራይን ለመምታት ነው ይሄው ደርሰንበት ሴራቸውእነ ነፍጠኛ ኣቢይ🦓👈☝️
@berhanehailemariam2796
@berhanehailemariam2796 4 жыл бұрын
Ye Abyi Ahmed ena meselochu yefetsemut slezih endetnew fth yemigegnew fith Ahun aydelenm yemntebkew Bltsgina kesltanu siwerd fth yigegnal Abyi ena meselochu ye ejachew yagegnalu atterateru ewn yihonal!!!!!!!!!
@arcominnab2871
@arcominnab2871 4 жыл бұрын
ሰኣረ በዋናነት የተገደለው ህግመንግስቱ ለመናድ ስለተፈለገ ነው ለዚህም ክዓብይ ኣህምድ ጅምሮ አስከ የኣብን ኣመራሮች ተጠያቂዎች ናቸው።
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ያንቺን ህገመንግስት ቂጥሽ ውስጥ ጨምሪው እሺ ትግሪ ብቻውን የፃፈው ህገመንግስት እነ ሱማሊን አፍራን ያገለለ የ ቆልቆል ህገመንግስት ፣ 27 አመት ህገመንግስት የት አባሽ አከበርሽ እና ነው የኦሮሙን ገበሪ ከ አዲስ አበባ አፈናቅለሽ የመለስን ሰወች ስታሰፍሪ ። እስር ቤቶን የኦሮምኛ ቆንቆ አድርጋቾ የነበራቾ እባቡች እዚ መጥተሽ ህገ መንግስት ትያለሽ
@mahiseyuome3835
@mahiseyuome3835 4 жыл бұрын
አብኖች ምን ያርጉሽ
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bmG9m5p8d7-GkJo ገዳዪ ህወህት ነው የፈንቅልን ቨድዩ እይ
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
ትሽ ግማታም ሸርሙጣ የአብይን ጦስ ሌባ የሌባ ዘር አውርተሽ ሞተሻል
@mattewe492
@mattewe492 4 жыл бұрын
እዛዉ ህዝብ ጨፍጭፈዉ ገድለዉ ዘርፈው መቀሌ የተደበቁትን ሽማግሌዎች ጠይቁ። ለአብይ መግደል መሸነፍ ነዉ አይነካካውም።
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
OMN እናመሰግናለን በእውነት ጀ/ ሰአረ የኢትዮጵያ አይን ነበር ነብሱን በገነት ያኑርልን።
@sanyiihachaluhundessa3529
@sanyiihachaluhundessa3529 4 жыл бұрын
Welcome.OMN❤❤❤❤
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 4 жыл бұрын
Omn thank you for sharing
@bereketalem9133
@bereketalem9133 4 жыл бұрын
ይህ ግድያ የተቀነባበረ ነው: ከቤተመንግስት ጀምሮ እስከ ጥበቃ ወታደር ረጃጅም እጆች አሉ: መንግስት ዝምታ የመረጠው ለዛ ነው:: ቦ ግዜ ለኩሉ ለሁሉም ግዜ አለው ለመግደልም ለሞመትም::
@gracianehme8559
@gracianehme8559 4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ፍትህ ፍትህ ለ5ቱ ጀግኖቻችን አረ ፍትህ ወዴት አለሽ
@kozykedir4099
@kozykedir4099 4 жыл бұрын
ከወያኔ የባሰ አምባገነን መሪ መጣብን ይሄው የህዝብ ድምፅ የሆነውን Omn ዘጋ ጋዜጠኞችሁንም አሰረ ሙጅሪም
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 4 жыл бұрын
Correct
@محمح-ل7س
@محمح-ل7س 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭 ለምን ግን ጀጋኑ እንዲሄ ይሆናሉ ኦ ኣምላኬ ኣንተ ፍረድ🙏🙏
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
ተቃጣልሽ እንጮህለታለን ፊትሽ ሁሉ በሃዘንጠቆረ ምስኪን
@esayasgebretsadik5978
@esayasgebretsadik5978 4 жыл бұрын
Very sad. Thank you OMN.
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ወይኔ. አይይይይ ጅግና. ባልሆነ ስው. ጠፋ. እርርርርር የፍትህ ያለህ. ወዴት እንሂድ. እምየ ሀገሬ. ሞኝ ነሽ ተላላ. የሞትልሽ ቀርቶ የገደለሽ. ብላ. አይዞኝ. እናቴ. እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሁሌም በልባችን. ይኖራሉ. የአማራ ጅግኖች.
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 It's very pain full , it's a matter of time , RIP G. SEARE YOU R OUR HIRO 😭😭😭😭😭😭
@rahelkidanemariyam5262
@rahelkidanemariyam5262 4 жыл бұрын
where is the justice?????,,,,,,this is why people are dying every day
@sisaytsegaye1667
@sisaytsegaye1667 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😥😥
@samuelgeremew3027
@samuelgeremew3027 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፤ፍትህ እባካቹየሚመለከታቹ ሠዎች! እያስፔድ እባክህ አቀራረብህን አስተካክል ማረም ያለብህ ጉዳዮችን እይ፤እራስህን ገምግመህ እንደምታርም ተስፋ አደርጋለሁ!
@gaddisaolani6781
@gaddisaolani6781 4 жыл бұрын
heartbreaking
@hki5411
@hki5411 4 жыл бұрын
Thanks omn😭😭😭
@tarikugebregziabher3997
@tarikugebregziabher3997 4 жыл бұрын
የአብይ ሴራ ነው:፡
@alem8640
@alem8640 4 жыл бұрын
tariku gebregziabher what about TPLF ?
@event357
@event357 4 жыл бұрын
Sad story. No one should be killed this way. Brutality!
@ahmadmucaawalloo8319
@ahmadmucaawalloo8319 4 жыл бұрын
እኔ የኦሮሞ ልጅነኝ ወላህ እውነቱን ለመናገር የጄኔራል ሰአሬ ግዲያ በጣም አሳዝኖኛል።
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
ለማዘን ብሔርን መጥቀስ ለምን አስፈለገ ደካማ
@ahmadmucaawalloo8319
@ahmadmucaawalloo8319 4 жыл бұрын
@@addis2653 የኦሮሞ ስም ስጠራ ራስምታት ይነሳባችኋል አይደል 😎
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
ታፈራለህ የኔን ብሔር ብነግርህ ዘንድሮ አስደባችሁን አንተ ምርጡን ሆሮሞ አትወክልም እንደዚህም የሚል አሳብ ያለው የለም እያስመስላችሁ እርስ በእርስ ስው ማባላት ግን አገራችን መቼም አትወድቅም ሁሉም ተዋልዷል ቅድም መልሼዋለው አንተ ደካማ ቤሔር ጋር አልሄድኩም እንተን ብቻ ደካማ ስው ነህ
@ahmadmucaawalloo8319
@ahmadmucaawalloo8319 4 жыл бұрын
@@addis2653 ok አመሰግናለሁ ፕሮፌሰር😎
@addis2653
@addis2653 4 жыл бұрын
ምንም አይደል ረጅሙን መንገድ ተመልከት በእውነት ለዚህ አይደለም እብዲሳ የሞተው ሚኒሊክ የሞተው ይዋንስ የሞተው አብተጊዬርጊስ የሞተው አስተውሉ ኮመንት ስትስጡ ከቤሔር በፊት ስውኛ ይቀድማል ለማንኛውም ስላም ሁን🙏🏽
@yohannisgemchu1650
@yohannisgemchu1650 4 жыл бұрын
Thank you OMN .You guys show OMN is the media of the public .This family needs justice
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
መሳፍት ተልእኮ ነው
@destag6562
@destag6562 4 жыл бұрын
justice for General Seare.....RIP
@ashebererena4747
@ashebererena4747 4 жыл бұрын
ኮ/ል እግዚአብሔር የዚህ የጀግናው ሰው ደም ፈጣሪ መፍትሔ ይስጥሽ ይስጠን ። የጄ/ል ነፍስ ይማር ።
@galtigray4043
@galtigray4043 4 жыл бұрын
ፍትህ ለጀጋኑ ግዜ ይፈጃል እንጂ አንድ ቀን ያገኛሉ ይሆናል አይዞሽ ፅናቱ ይስጥሽ
@ግዮናዊትማሚ
@ግዮናዊትማሚ 4 жыл бұрын
Betam yasaznal siwtu sigbu hulgize Abatachwe yemotbetne bota eyayu wey lela bota enkwan sayhone ezhu gibwe weste gedlut fetari demachwen yawta
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 4 жыл бұрын
ዘፍጥረት 9 6፤ የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና። Genesis 9 6: Whoso sheddeth man's blood, by man shall his blood be shed: for in the image of God made he man.
@ba00200
@ba00200 4 жыл бұрын
ነብሰ ገዳዩ አብይ ኣሕመድ ዓሊ። ገድለህ ዘራፍ፣ ቀብረህ ሃወልት መስራት ይሉሃል ይኸ ነው ‼ ይገርማል አራዳው አቢቹ። ግደልና እንደቋንጣ ሰቅለህ እዩት በላቸው። ወይ የኢትዮጵያ ጀነራል መኮንኖች የበሻሻው እንቁላል አዟሪው ጭሎ እንዲህ ይቀልድባችሁ? ነገራችሁ እኮ: የእናንተ ህልውና የመኖር ጥያቄያችሁ የሚፈታው ስትደመሩና ፣ እኔም ስኖርላችሁ ነው።በተማመን አስነግዳቿሃሎህ ቪላ አና ቪ8 በነጻ ሰላችሁ ፍንድቅድቅ እያላችሁ አንጨበጨባችሁለት፣ ባይገባችሁ፣ ቢንቃችሁ ነውንጂ እጣችሁ ያው የኢታማዦራችሁ እጣ ነው። ማን ገደለው ለምን ተገደለ እንደመጠየቅ የቋንጣ መስቀያ ማስታወሻ ለምን አልተደረገም ትጠይቁ ?። አፈርን በእናንተ።
@alem8640
@alem8640 4 жыл бұрын
bAs Ab what about TOLF?
@ba00200
@ba00200 4 жыл бұрын
@@alem8640 I really don't know who you talking about, TOLF ? Never heard of, if they are not good to the country send them to hell. I don't think they could be worse than Taliban Abiy. No comparison Abiy is behind all those evil deeds you can find in Ethiopia. Did you get it? Alemtefera.
@alem8640
@alem8640 4 жыл бұрын
bAs Ab Tplf is evel no words express them for may be 40 years I am afraid about them do you think they are Human ? I don’t think so may be Devil better than them ,but PERIOD L,,,,,
@ba00200
@ba00200 4 жыл бұрын
@@alem8640 Now I know whom I'm corresponding with. If you think that's the case here you have him , good luck with racketeer treasonous Abiy and we'll see if you will have a country for your generations to come. Leave me alone now, Thank you.
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
ፍትህፍትህፍትህፍትህ ለሰኔ አስራምስት አመራሮች💚💛♥😭😭😭😭😭😭😭
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 жыл бұрын
አንጀቴን በለት እናቴ😭😭
@lemigaultigray6335
@lemigaultigray6335 4 жыл бұрын
enyam
@knone2484
@knone2484 4 жыл бұрын
ለጀግናዉ በጣም አዝኛለሁ:: ይሄ high crime ለለሆነ required very careful investigating እህቴ ትግስት አድርጊ ለህውሀት ክፍተት አትስጪ interview ው ትንሽ set-up ይመስላል Facebook is not the way to go እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@AsdAsd-qe4em
@AsdAsd-qe4em 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ ፈጣሪ እውነታው ያውጣልሽ ገዳዩን እድሜውን ያሳጥረው አሳምነው ጽጌም ምቃብርህን ያጥብብህ
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
kemalam
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
ኮ.ል አብይ ነው አስገዳዩ
@AsdAsd-qe4em
@AsdAsd-qe4em 4 жыл бұрын
በፍጹም የአሳምነው ጽጌ ሰሰለት ብዙ ናቸው እሱንም ወንጀሉ ውስጥ የከተቱት ዳስፖራውና እዛው ደህንነት ውስጥ ያሉት ባለስልጣኖች ናቸው ምነው አብይን ለማስወገድ ቤተመንግስት የተላኩትን ወታደሮች አስታውሱ ጀዋርንም ለመግደል የተላኩ ታጣቂና ሲቪሎች አስታውሱ ማን ላካቸው ??ይሄ ነገር አሳሳቢ ነው።
@dfiss9025
@dfiss9025 4 жыл бұрын
Asd Asd ሁሉም ዋና አዛዥቸው ኮ.ል አብይ ከጀረባ ያለው
@genetreta6418
@genetreta6418 4 жыл бұрын
አሳምነው ነው እንዴ ጥበቃ የመደበለት?ኸረ እየተስተዋለ
@xoxog9678
@xoxog9678 4 жыл бұрын
ምን መሰለች የኔናት
@ba00200
@ba00200 4 жыл бұрын
በሬ ካራጁ ጋር ይውላል።እስካሁን የገዳይሽ ማንነት እንዳልገባሽ እኮ ያወቅነው በስሙ መንገድ ተሰይሞለታል ተብለሽ የቋንጣ መስቀያ ሽቦ ለማስመረቅ አደባባይ ላይ ከነልጆችሽ ቴሌቪዥን ላይ ስትታዩ እኮ አፈር ብሉ ብለናችሃል። የኮሎኔል ማዕርግ ለምኑ ጀግንነትሽ ነው የተሰጠሽ የባልሽን ደም ያልተበቀልሽበት ለመቸ? አርፈሽ ተቀመጭ ይህ የምትዝናኝቤት ቪላ መቀበርያሽ ከማድረጉ በፊት ኮሎኔል አብይ አሕመድ ዓሊ። አብይ ነብሰ ገዳዩ መስሎሃል እንጂ ያንተም ዕጣ ከዚህ የባሰ ነው አትጠራጠር።ቶኩሰህ ባትገድል አስተኩሳሃል ብየ ከማመን የሚከለክለኝ ምንም ማስረጃ የለህም።አንተ ነብሰገዳይ።
@nolawiaddis5769
@nolawiaddis5769 4 жыл бұрын
Thank you
@nolawiaddis5769
@nolawiaddis5769 4 жыл бұрын
@mihret mihret ደደቡ አንቺ እኮ ነሽ
@hannamulugata3599
@hannamulugata3599 4 жыл бұрын
ወይይይ አረ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው ሰው ቤቱ ውስጥ ሲገደል እውነት ያማርራሉ😭
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
TPLF
@anasojemal1104
@anasojemal1104 4 жыл бұрын
This HERO family deserve justice.....naftagna racist political leaders r responsible for this crime
@nolawiaddis5769
@nolawiaddis5769 4 жыл бұрын
Fuck you ጥንብ ጋላ አብይ አህመድ ነው ሁሉንም ያስገደለው
@shafisboru4152
@shafisboru4152 4 жыл бұрын
Dhugaa baasuun biyya kanaaf fakkeenya guddaa OMN irraa barachuu qabu miidiyaaleen bira.
@jojolove791
@jojolove791 4 жыл бұрын
😭😭😭😭 ጀግና ነሸ አምላክ ያጻናሸ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አች የጀግና ሚስት ነሽ።ፍትህ እደለለ ግን አረጋግጠናን። እኔም የነኝህ ጀግኖች ፍትህ ከሌለ እኛማ ተራወቹ ከእግዚአብሔር ዉጭ ማን ፍትህ አህሰጥምና በሰማይም ፍትህ አለ 😭
@hannahanona8567
@hannahanona8567 4 жыл бұрын
ብጣዕሚ ለሕዝን ነገር! ኣዮኺ ዋዕሮና ጊዞአ ክነዉሕ ደኣም ፍትሒ ልዉፁዓት ቤተሰብን ህዝብን
@neggessadamise8131
@neggessadamise8131 4 жыл бұрын
abiyyi is digital nafxanya, killer!!!
Akeeka Fonqolcha Mootummaa
6:25
OMN
Рет қаралды 672
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Wal Himannaa Somaaliyaa fi Itoophiyaa
9:59
OMN
Рет қаралды 1 М.
መፈንቅለ መንግስት እንዳደርግ ተጠይቄ ነበር
18:25
Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Рет қаралды 224 М.
83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ
17:28