83 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትን የገደለው ወታደር ኑዛዜ

  Рет қаралды 355,650

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 407
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለ ማርያም ጀግና እያላችሁ የምትቀባጥሩ የአይምሮ ህመምተኞች ከዚህ ትምህርት ዉሰዱ ።
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 Жыл бұрын
የ6 የ7 ዓመት ልጅ ነበርኩ ። በገጠር ውስጥ ብዙም ሰው ራዲዮ አልነበረውም ። የቀን እና የማታ ዜና ለማዳመጥ ሰዎች እቤታችን ይሰበሰቡ ነበር ። አንድ ሙዚቃና የፍየል ወጠጤ ትከሻው ያበጠ ልቡ ያበጠበት ... ይህ ሲጀምር ዛሬ ደግሞ ማንን ረሸኑ በማለት ሬድዮኑን ከበው ሲያዳምጡና ሲያዝኑ ትዝ ይለኛል ። ኢትዮጵያ ልጆቿን የበላችበት ዘመን ነው ። የዛን ዘመን ይመስለኛል ሰው አይውጣልሽ ተብላ የተረገመችው ።
@muzeluge8151
@muzeluge8151 Жыл бұрын
የ 5 አመት ነበርኩ
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m Жыл бұрын
አወ ሸህ ሁሴን ጅብሪ ፈጣሪ ይዉደዳቸዉና በአፄ መባል ቀርቶ...እኛም ብለናል ዘመኑን ቻዉ ከደረግ ጀምሮ ለዛ የሌለው ማለት ነዉ።የሳቸዉን ካሳተመ ቦጋለ ተፈሪ በኢቢኤስ ከተደረገላቸው ቃለ መጠይቅ የሰማሁት እስኪ ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል!
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
I believe the curse came from Alula Aba Nega right before Haile Silasie hang them alive. My grandma used to tell me a lot of stories when I was in my teens now I don't remember half of the things she told me.
@tsehayarega848
@tsehayarega848 11 ай бұрын
were. r. u. // thank God. the. same. age. please. answer TX
@samuelalmulekalih615
@samuelalmulekalih615 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ኢትዬጲያዬ የማታገኛቸውን ለማግኘት ግማሽ ክፍለ ዘመን የሚፈጅባትን የተማረ የሰው ሀሏን አታለች አሁንም ካለፈው ፅዩፍ ታሪካን ያለመማራችንና ከአፍጫችን አርቀን ያለማሰባችን ያገበግበኛል አዝናለው
@abbyameha533
@abbyameha533 Жыл бұрын
Yes indeed 😭😭
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@SisayGbrysus
@SisayGbrysus Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tkwonddagona
@tkwonddagona Жыл бұрын
2Yyťhwyt
@tkwonddagona
@tkwonddagona Жыл бұрын
2Yyťhwyt
@asterassefa5296
@asterassefa5296 Жыл бұрын
የመንግስቱ ሀይለ ማርያም ልጅ አባቷወደ ኢትዮጵያ እንዲመለስ እየጠየቀች ትገኛለች መንግስቱ ሀይለ ማርያም እንኳን በህይወት ሞቶም አስከሬኑ አገር ቤት አይገባም የዝቅተኝነት መንፈስ በእሱ ጊዜ የተወለደ እስካሁን አገራችን እያወደመና ህዝባችን እያረደ እያፈናቀለ ይገኛል።😮
@yeshiharegnegash6894
@yeshiharegnegash6894 Жыл бұрын
ይህን ታሪክ ትስማና እንኳን እሱ እሷም እዚች ምድር እንደማትቀበር ትገነዘባለች፣ሰው በመግደል የሚገኝ ትርፍ ምን ይሆን? ሰው እኮ መቼም ቢሆን መሞቱ አይቀርም፣ እስከዚያው ባጠፋ የሚቀጣበትና የሚማርበት ብዙ መንገድ እያለ እንዲህ ያለ ጭካኔ ይገርማል፣ ነገስ የኔ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ብሎ ማሰብ እንዴት ያቅታል፣ ለነገሩ እንደሠዎቹ በጥይት በይሞትም ተሸማቆ እንደውሻ የኖረው ከሞት በላይ ነው፣ በየመንገዱና በየድልድዩ ስር፣ በየጉድባው ደማቸው የፈሰሰው የዚያን ዘመን ወርቃማ ትውልዶች ደም ይፋረደው፣ እንደደህና ባለታሪክ አባት ባገሩ ይቀበር እያልሽ ተጨማሪ እሳት አትልቀቂብን፣ ያለቁ ወገኖቻችን ደም እንዳይጮህብሽ ፍሪና እዚያው ጉርጓድ ምሰሽ ከቻልሽ በቁሙ ቅበሪው፣ አንቺ ምንታደርጊ ያልተነካ ግልግል ያውቃል ሆኖብሽና ጊዜው ሲረዝም የተረሳ መስሎሽ ነው፣ጣሊያንን ድል ያረገ ጀግና መስሎሽ ይሆን፣ የፈጨው እኮ 16 እስከ 60 ዓመት ያሉ ኢትዮጵያውያን ወገኖቹን ነው፣ ለማንኛውም የተለያየ ታሪክ አንብቢና ከክፉ አባትሽ ቆሻሻ ታሪክ ተፋቺ!
@antewifireden2134
@antewifireden2134 11 ай бұрын
እጅግ ተገቢ የሆነ ምላሽ ነው ሁለታችሁም የሰጣችኋት ።
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 11 ай бұрын
ምን አገናኘው ከሳቸው ጋር ። መንጌ የቁርጥ ቀን የሀገር ልጅ ነው
@foryou4761
@foryou4761 11 ай бұрын
Enkuan Mengestu bariyaw enante legochum Ethiopian ateregtuatem . Men ayenet sew new gen ehe bariya gefegha kesu wedih new Ethiopia selam yatachew
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 10 ай бұрын
ቢገባም እኔ ነኝ የምገድለው፣ ዋ ሌላ ሰው ልግደል ቢል ማሪያምን እሱን ነው ቀድሜ የምገድለው ዋ!!!!
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Жыл бұрын
ያኔ ነው ኢትዮጵያ መፍረሥ የጀመረችው።
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ይህን ያህል የተማረ ህዝብ ጨርሶ አገራችንን ለእንደዚህ ያለ አዘቅትና እርስ በእርስ ለመባላት ተዳረግን እግዚአብሔር ለሁሉም ፍርዱን ይሰጣል
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
አገራችንን የተሸነፈችው እንዚህን ሙሁራን እና አዋቂዎችን የገደሎቸው ቀን ነው።😢😢😢
@Liya-t7s
@Liya-t7s 11 ай бұрын
ይህ አውሬነት ነው በጣም ነው ልብ የሚሰብረው ይህን ያህል ጭካኔ ታሪካችን ሁሉ ጦርነት እና ግድያ አይ አገሬ ኢትዮጲያ ማን ይሆን የረገመሽ አሁንም በሆነው ባልሆነው ደም መፍሰሱ አልቆመ አሁንም በየጓዳው የሚፈሰውን ደም እግዛብሄር ነው የሚያቀው እ/ር ምህረት ያብዛልን። 😢😢
@belihubedada2142
@belihubedada2142 Жыл бұрын
ዛሬም በድፍረት መንግስቱንና ስርአቱን የሚያደንቁ ሰዎች መኖራቸው...በጣም ያሳዝናል😢 (በማወቅም/ባለማወቅም)
@Zizuyosan
@Zizuyosan Жыл бұрын
Endet libe tesebre geta hoy
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal Жыл бұрын
ገዳይ ተቀይሯል። አዲሱ መንግስት ደርግ የቀድሞዎችን ባለስልጣናት በአሰቃቂ ሁኔታ ፈጀ። አሁን ነገሩ ተገለበጠና ስልጣናቸዉን የተቀሙት የቀድሞዎቹ የአዲሱን መንግስት ባለስልጣናት፥ ኢንጂነሮች፥ ዘፋኝ፥ ፈጁ። ለዚህ እንዲጠቅማቸዉ አስቀድመዉ ሰዎችን በዘርና በጎሳ ከፋፍለዉ እርስበርስ እንዲባሉ አዘጋጅተዉ ገዙ። የአሁኑ መንግስት ሶሰት ጊዜ ሳይተኮስበት አንድ ጊዜ አይመልስም። መንግስት ይልሀል ይህ ነዉ። ይሄን የሚክድ ሁሉ ራሱ ነፍሰገዳይ ነዉ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
Betam! Enem yigermegnal
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
እኔም ግርም ይለኛል በጣም በጣም በጣም ይሄን ትረካ ሠምቼ በጣም depress አረጎኛል
@hadasgetnet3084
@hadasgetnet3084 Жыл бұрын
Derigoch kadirie gedayochi rest nachewu.
@EstifTeshome-uy2zr
@EstifTeshome-uy2zr Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያን እንደ መንግሥቱ ኀይለማርያም የበደላት መሪ የለም አይኖርምም ፤ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ይህን አይረዳም ።
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 Жыл бұрын
You are right! I am Eritrean and until I have just listened this horrible heartbreaking history, I used to respect Mengistu Hailemariam. However, I have learned how criminal like hell he is! I feel so so sad!😢
@Zegenfo
@Zegenfo Жыл бұрын
መንጌ ጠንካራ አገር ወዳጅነ ፍትሃዊ አምባገን ነበር
@Zegenfo
@Zegenfo Жыл бұрын
​@@tesfagabirteame9607To be honest Megistu was justful dicttor but he was number one Ethiopianist
@berhanudema7487
@berhanudema7487 Жыл бұрын
@@ZegenfoYour appreciation of Mungistu in your comment explains that you love to be ruled by a tyrant.
@berehanugmedehen1654
@berehanugmedehen1654 Жыл бұрын
ይህ በጣም የሚያሳዝን ታሪካችን ነው ፣ምንአልባትም ሊያሳፍረን ይገባል ። ከእነዚህ ሰዎች የበዙት በአሜሪካን ሐገር ውስጥ " ሴናተሮች ከሚማሩበት ት/ቤት የተማሩ አባቶች እንደነበሩ በግዜው ሲነገር ነበር ። በድጋሚ ያሳዝናል
@Alphacentric1
@Alphacentric1 Жыл бұрын
If there is anything this disclosure tells, it is the fact that Ethiopians are cruel.
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
@@Alphacentric1 that's why Ethiopia will never go far... Nothing new our history has always been full of bloodshed, that's what we are.
@Gebre1919
@Gebre1919 11 ай бұрын
መንግስቱን ግን እግዛብሔር ለምን አልተበቀለውም
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 11 ай бұрын
Bro nothing special school for Senators only your brain take you,,,,,,,,,
@Koke01-24
@Koke01-24 Жыл бұрын
እኔ በሕይወት አለው፣ይኤ ቀን አባቴን ያታውበት ቀን ነው፣እያንዳንዳንድን ትዝ ይለያል፣እስካሁን ድረስ አለቅሳለውይ ደርግ በአባቴ ላይ የፈሰመውን ግፍ።
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
አይዞሺ ሁሉም የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አባትሺን መግሰተ ሰማያትን ያዉርሳቸዉ.🙏
@Koke01-24
@Koke01-24 Жыл бұрын
@@genetabate45 ከልቤ አመሰግናለውይ በዚች ግዜ ከአገር ሰው የተሰተይ አስተያየት፣እኔ የምኖረው ማለት እችላለው እድሜ ልጅን ደቡብ ፍሎሬዳ አሜሪካነው የልጅ ልጅ አይቻለው፣እግዚአብኤር ያክብርወት የተከበሩ ትልቅ ሰው ነው የምልወት።
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Жыл бұрын
አይዞሽ ያው አሁን ደግሞ ከደርግ የባሰ መጣብን አይደል? ህምም
@amenamenliveamen5966
@amenamenliveamen5966 Жыл бұрын
አይ ዞን በጣም ያማል
@mhl4367
@mhl4367 Жыл бұрын
ይህ ለመስማት የሚከብድ የሀገር መሪዎች ግድያ እና በግፍ የፈሰሰ ደም እነሆ እስከአሁን ትዉልዱን እየከሰሰ ይገኛል። አገራችንም የደም ምድር የሆነችዉ ለዚህ ነዉ። ያ ቀን ኢትዮጵያ የወደቀችበት አን ነዉ። አሁንም እንደወደቀች ናት። እግዜር ይሚረን።
@fikireselamamare3737
@fikireselamamare3737 Жыл бұрын
555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555
@fikireselamamare3737
@fikireselamamare3737 Жыл бұрын
55
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
I can’t stop crying. My God! ታሪካችን ሁሉ ጦርነት ግድያ ጥላቻ. እግዚአብሔር የወደፊቱን አዲስ ምዕራፍ ያድርግልን.
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 3 ай бұрын
me too I can't stop crying 😭😭😭😭
@ashebirasaminew1117
@ashebirasaminew1117 Жыл бұрын
አይ ሰው ይሄን ሁሉ ታላላቅ ሰዎች ገለው የራሳቸውን ነፍስ ለማትረፍ ይሮጣሉ አቤት ራስ ወዳድነት አቤቱ ይቅር በለን
@Maruu1978
@Maruu1978 Жыл бұрын
ደስ የሚለኝ። ፍርድ በሰዎች ግፍና ተንኮል የሚቋጭ አለመሆኑ ነው። የእውነተኛው ፈራጅ የእግዚአብሄር የፍርድ ደጅ ሁሉም ስለሚሄድ ደስስስስስስ ይለኛል። አይ ሀገሬ የበሰለውን እየደፋሽ ሁሌም ጥሬ የምትቀጥፊ ሆንሽ እማ። መቸ ይሆን የእግዚአብሄር ቀን የሚመጣው።
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 3 ай бұрын
You make me crying 😭😭😭😭 GOOD BELL'S ETHIOPIA 🎉🎉🙏🏼
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቀን በቅርብ ይመጣል😢
@amenamenliveamen5966
@amenamenliveamen5966 Жыл бұрын
ምድረ መሃይም ስንት የተማረውን ጨረሰው እግዝያብሄር ሆይ ይሄው የናንተ ግፍ ነው እኛን ለስደት ሃገሬን ለፈተና ያበቃን መዳንያለም
@etaferahuhabtamu1466
@etaferahuhabtamu1466 Жыл бұрын
በዕለተ እሁድ የፍየል ወጠጤ በሚለው ዘፈን ኢትዮጵያ ማቅ የለበሰችበት ቀን ይኸው የነሱ ግፍ እርግማንና ሀዘን እስካሁን ከችግር አልወጣንም በልጅነት አዕምሮ ተቀርጦብናል
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
እዴት ብለን እንውጣ እኛን አስከብረው አገርን አስከብረው ሲገዙ የነበሩ ጥሩ ኢትዮጵያውያ እንደ ሌባ በግፍ ሲገደሉ😢😢😢አቤቱ 50 አመት ይሄው አገሬ መከራዋ እየበዛ ሄደ😢😢😢
@zekATE
@zekATE Жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነቴ እና የነዚህ የሰው በላ ዘሮች መሆኔን ያወቅኩት ነፍሰ አውቄ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ከገባኝ ጀምሮ ነው ።ግን አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ አምላክን እናማርራለን ።የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰው ዘር የማይቆጠር የጅብ ዘር ነው።ገዳዬችና አሰገዳዬች በዚህ መድር ላይ በሰላም እየኖሩ አሁንም ተመሳሳይ ታሪክ በዝች የተረገመች ሀገር ምድር ይፈፀማል።ሴጣን ተፈቶ በኢትዮጵያ ምድር ከተለቀቀ ከ1954 ጀምሮ እሰከ አሁን 2016 የለው ግዜ ሰንት ህዝበ አለቀ?
@mahletdaniel5922
@mahletdaniel5922 Жыл бұрын
የተረገመች ሃገር! ዛሬም ድረስ መንግስቱ ሃ/ማሪያም ሃገር ወዳድ ነው ይሉናል ደግሞ! ሰይጣን😢
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 Жыл бұрын
ይህ ነው ታሪካችን አይደል ዛሬም እርስበርስ እየተነካከስን ለልጆቻችን የምናወርሰው አገር ይኖረን ይሆን በተለይ በዚህ ዘመን ግብጾች ጥርሳቸውን ነክሰው ዶላርን እየበተኑ ከምድረገጽ ኢትዮጵያን ለማፉረስ ቀን ከለሊት ይተጋሉ እኛግን ለሚጠፉ ግዚአዊ ዶላር ህዝባችንን አገራችንንም እናፈርሳለን 😢😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@fanetamengistu3177
@fanetamengistu3177 Жыл бұрын
በጠም ያሳዝናል ደርግ ብርቅዬ የኢትዮጵያ መንግስቱ ሀይለማርያም ፈጃችው ከፎ አርሜኔ ❤
@newlife2805
@newlife2805 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ያው ስልሳዎቹ እንደተረሸኑ ይታወቃል ቁጥራቸው ምንም ይሁን በጣም አሳዛኝ እና ግፍ ስህተትም ነበር ያለ ፍርድ ፣ግን ፈጀኋቸው ያለው ሰው አገዳደሉን ያመለጠበት መንገድ ድርሰት ይመስላል አቅራቢው ግን🙏🙏🙏🙏በርታ ወደድንም ጠላንም ታሪካችን ነው።
@ሀገሬለኔ
@ሀገሬለኔ Жыл бұрын
መንግስቱ ሰው አሳጣን ኢኸው እስከ ዛሬ ሰው በማጣት ሀገሬ ከመከራ መውጣት አቃታት መንግስቱ ሰይጣን የሰይጣን ልጅ የክፍት ሁሉ ጅማሬ
@User-zzyyxxvv
@User-zzyyxxvv 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ትሁትነት ስብእናና ጨዋነት የወደመው መንግሥቱ ሀይለማሪያም, ዳንኤል ግርማ, ጌታቸው ሺበሺ ወዘተ ... የተባሉ አረመኔዎች ስልጣን ላይ ከወጡ በሁዋላ ነው:: ይገርመኛል እሁን ራሱ ይሄንን ሰውበላ ሰይጣን የሚያመልኩ ብዙ ሰዎች አሉ:: ለዚህ ሁሉ ያበቃን እሱ ነው
@Hassen-qg5jq
@Hassen-qg5jq 9 ай бұрын
ዛሬስ የሚሞተው ንፁሃን!! ኢትዮጵያዊ ደም እንደ ጎርፍ እየጎረፈ ይፈረዱ እነ ወለጋ እነ ማይካድራ ሌሎችም
@MeheretGetachew-u5u
@MeheretGetachew-u5u 5 ай бұрын
የማይተኩ ታላቆች ኢትዮጵያ አጣች
@rasrif1978
@rasrif1978 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ጭካኔ የሚጀምረው ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው። ግን እነዛ ሁሉ ገዳዮች ለፍርድ ሳይቀርቡ አሁንም በህይወት አሉ። የሚገርመው ይሄ ነው። ስላም የሚመጣው ፍትህ ሲነግስ ብቻ ነው ። ተራኪውም በጣም ጎበዝ ነህ። ግን ታሪኩ እጅግ በጣም ዘግናኝና አሳዛኝ ነው።
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ፅዋዉ አልሞላም የሕዝቦችህ ደም መቼነዉ የምትፈርድልን እያለ ይጮሃል።
@monaali9356
@monaali9356 Жыл бұрын
እንደዚህ ጨክኖ አስገድሎእኔ አላውቅም ይይላል ጋሽ መንግስቱ ፍርዱን እግዚአብሔር ይፍረድበት ።
@sifanna4702
@sifanna4702 7 ай бұрын
አገሬ የለፋላት ሳይሆን የገደላት ነው የኖረው ያሳዝናል የዛ ግፍ ዛሬ እኛ እየከፈልን ለሀጢያን የመጣ ለጻዳቃን ሆኖ እኛም ዛሬ አብረን እየተቀጣን ነው ዛሬም መንግሱትን የሚወድ ይሄ ነው መንግሰቱ ነው
@jemberuyibeltie28
@jemberuyibeltie28 11 ай бұрын
በጣም የሚያመው ያኔም ያረደን ዛሬም የሚያርደን የአንድ ብሔር ተወላጅ መሆናቸው ።
@tsebelaygese6133
@tsebelaygese6133 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም
@solomonezezew7948
@solomonezezew7948 2 ай бұрын
አሪፍ ልብ ወለድ ታሪክ ነው።ውቨት ይበዛዋል
@fetiyakemal9713
@fetiyakemal9713 Жыл бұрын
ያረቢ ማረን
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 Жыл бұрын
I can't stop crying.
@Zizuyosan
@Zizuyosan Жыл бұрын
Me to geta hoy
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Жыл бұрын
ያ ሻንቅላ ባሪያና መንግስቱ ወንጀለኛ ነው ለፍርድ መቅረብ አለበት!!! ሌሎቹ ገዳይ የእጃቸውን አግኝተዋል !! 10 አለቃ ደሳለኝ እራስህ ይሄን ያህል ግዜ ደብቀህ ይዘህ ማውራትህ ትንሽ አይሰቀጥጥህም አስመሣይ ወራዳ ገዳይ ነህ...ዘርህ አይባረክ .!!! ከህሊና ከወንጀለኛነት በሰማይም በምድርም አታመልጡም!!! የነሱ ግፍ እርግማን ነው ሀገሪቷ የምትታመሠው 😢 ያሁኑ ደሞ ደሀ አርሶ አደር ገበሬ ገዳይ !! እውነት ኢትዮዽያ አይለፍልሽ ተብላለች 😢
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal Жыл бұрын
ይሄንን ጽሁፍ እሱ ጽፎ በሱዳን የኢትዮጵያ ኢንባሲ ለሚገኝ ጓደኛዉ የሰጠዉ በ1981 ዓም ነበር። አደራ ተቀባዩ ወደኢትዮጵያ መጥቶ ታሪኩን ይፋ ያደረገዉ በ1993 ዓም ነዉ። ሰምተኸዉ የለ?
@Asnakech100
@Asnakech100 5 ай бұрын
ውሸታም ነው፣ የተቀነባበረ ውሸት ነው፣ የሞቱት ከ68 አይበልጡም፣ ባልስልጣናቱን ገድሎ የተገደለ፣ ወደ ሱዳንም ያመለጠ የሰራዊት አባል የለም፣ ሰዎቹም በአንድ ጊዜ ነው የተረሸኑት፣ ሁለት ሁለት ሆነው አልነበረም ፣ ቀጣፊ ለገንዘብ ሲል የሚዋሽ ከንቱ ነው!
@fuadseman2574
@fuadseman2574 4 ай бұрын
hulet hulet besenselet eyetaseru nw yetegedelut
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 Жыл бұрын
ንግስቱ፡ ማለት፡ አረመኔ፡ ጨካኝ፡ መሪ፡ ነበር፡ አንተን፡ እግዚአብሔር፡ በህይወት፡ ያቆየህ፡ ፈጣሪ፡ ይይልህ
@Abraham7528
@Abraham7528 Жыл бұрын
በሃሠት የተሞላ የወያኔ ድራማ ነው።
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ተተኪ የሌላቸው ውድ ጀግኖች አጣች
@tseggaiweldeslasie8727
@tseggaiweldeslasie8727 Жыл бұрын
ኢትዮጵያኖች ከሰላም ሁሉ ነገር ይገኛል፡ለሰላም መስራት አለብን።❤
@gerageru15
@gerageru15 Жыл бұрын
ደርግ ብዙ ንፁሐኖችን ጨርሷል የማያውቁት ያድንቁት
@ermihaile3011
@ermihaile3011 Жыл бұрын
ከየት አመጣኸው ይህን ታሪክ ከዚህ በፊት ከሰማሁት ይለያል ታሪክ አታዛቡ እውነት ከሆነ ከነበሩ ሰዋች አረጋግጥ
@abadigebrehiwot4671
@abadigebrehiwot4671 Жыл бұрын
ያልነበረ ማለትህ ነው....ገዳይ ራሱ እየተረከ ሌላ ትላለህ
@birhanyihedgo8577
@birhanyihedgo8577 Жыл бұрын
እሁንም እዛው ነን መች ተማርን ያሳዝናል
@Koke01-24
@Koke01-24 11 ай бұрын
እኔ በእይወት አለው የኔ ወንድም እና እእት ዘተይ ነን መንግስቱ አይለማርያም አባቴን ገድሎብያል አባቴን አልቀበርነውም እያንዳንዳንዱን ቀን አስታውሳለውይ እስካኡን አለቅሳለውይ ለልጆቼ በሙሉ ታሪኬን ስለነገርኮቸው እስካአሁን አለቅሳለውም ከዛም አልፎም በእንቅልፍ ልቤ የአባቴን ስም እተራለውይ፣አለቅሳለውይ ፣ ወገኖቼ እኔ የምኖረው ደቡብ ፍሎሪዳ ነው ልጆቼም ትልልቅ ሰወች ናቸው፣ወገኖቼ አገሬን እስካሁን እወዳለውይ እስካሁን በአባቴ ደም ነው የማለቅሰው ስለምውደው ፣ወገኖቼ አባቴን ስለምወድው በሰሎት አርድይ፣አባቴን እስከሞት አልረሳውም።
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እድሜ ዘመኗን ምርጥ ዚጎቿን ለምን እንደምትበላ በጣም ይገርማል በጣም የሚገርመው አሁንም ድረስ መሆኑ ነው
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ሲወራ ነው የማውቀው በጣም ልብ ይነካል 😢😢😢ግን በቅርብ ግዜ ቃለ መጠየቅ ሲደረግላቼው ለኮረኔል መንግስቱ ትዛዝም አልስጠሁም አላውቅም አይደል እንዴ ያሉት short memory አታድርጉና አጣሩት
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours Жыл бұрын
ሻለቃ መንግስቱ መንግስቱ ሃይለማርያም አልመሰሉኝም።
@abadigebrehiwot4671
@abadigebrehiwot4671 Жыл бұрын
@@amourgagnetoujours እረ ባክህ የአሽቃብች ብዛቱ ጉድ ነው ሻለቃ ነበረ ያኔ
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 7 ай бұрын
ለማንም ይቅርታ እንደሚደረገው እንደ እግዚአብሔር ትዕዛዝ መሠሰት ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ለኮሎኔል መንግስቱ ሐይለማሪያም አገራዊ የይቅርታ ዕድል በይፋ ቢደረግላቸው የበርካታ ኢትዮጵያዊያን ፍላጎት እጅግ የገዘፈ ይመስለኛል ።
@ameleabera2789
@ameleabera2789 Жыл бұрын
Yasazenalu betam
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Жыл бұрын
እውነት ነው ያሳዝናል የኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ነው ምን ይደረግ ብለሽ ነው
@ethio4ever850
@ethio4ever850 Жыл бұрын
ምን ባጠፉ ነው ግን? ይህንን ባየን አይናችን የአሁኑ ምን ያህል የተሻለ እንደሆን አያችሁ እግዚአብሔርንን እናመስግን😮
@genetgetaneh4471
@genetgetaneh4471 Жыл бұрын
what?
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
አይ ይችህ ሀገር ምርጥ ምርጥ በተላያዩ አይነት እውቀት የበለፀጉ የዛሬው የኢትዮጵያን ከፍ ከፍ አድራጊዎችን በጎደኛቻቸው ለጊዚያዊ ጥቂም ሲሉ ብቻ የተባሉበት ዘመን ኢትዮጵያዊ መቼ ይሁን ትሪክ ከማውራት ወደ ከታርክ የምንማር ዜጎች የምንሆነው !?😭😭😭😭 ትውልድ ይዳን በዚህ ትውልዶች ይዳኑ!!
@solomonyirga568
@solomonyirga568 Жыл бұрын
There is so much blood in the hands of many in each ethiopia. The people has not repented yet nor justice was served. And the cycle continues!😮😢😮😢😮😢
@mebratambaye3674
@mebratambaye3674 Жыл бұрын
They are still alive and want to do the same under the cover of Ethiopianism
@גושהמקונן-מ7ט
@גושהמקונן-מ7ט Жыл бұрын
😊😅😊
@zackareas
@zackareas Жыл бұрын
Janhoy curse continues on the katafe generation
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
First of all,thank you 10. Alka for you sharing this horrific death on 84 innocent formers Ethiopian government officials during the Derge. Almost nobody wasn't known this terrible death still now . But after Wayne came to Addis Ababa many hidden criminals were classified to Ethiopian people like the death of 64 people and the death of Hailaselase. It was very very heartbroken History!!! I hope many ethiopian people learned about it OR they understand it.
@AkalMAMO
@AkalMAMO Жыл бұрын
Funny English. Why don’t you right in your native language
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un Жыл бұрын
@@AkalMAMO Lazy man ! You can't write one line in English but you trying to tell me something that you do not know any things! Ok .
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema Жыл бұрын
@@AkalMAMO why don't you write (not right) in your native language? ironic
@yerusalemokube4352
@yerusalemokube4352 Жыл бұрын
ALEKESHE YALEWETALENG HAZEN
@samrawitmulachew8454
@samrawitmulachew8454 Жыл бұрын
ጀግናው መሪ መንጌ መቼም ከወያኔና ከብልፅግና መሪዎች ይሻል ነበር። ማንም በስልጣኑ ሲመጡበት አይወድም። ረጅም እድሜና ጤና ለመንጌ ይስጥልኝ።
@berhanuaberha
@berhanuaberha 4 ай бұрын
ጥሩ ልበዎለድ ነው እውነታውን ያዛባ ታሪክ ለምን አስፉለገ ከርችሌ ውስጥ ያለችው በበብሎኬት የተስራችውን ቤት አውቃታለሁ ይችቤት በሞት ቅጣት ብየኔ የተስጣችውን ስዎች በስቅላት የሚገደሉባት ቤት ስትሆን እንኳን መትረየስ ተተኩሶባት በሽጉጥም የምትፉራርስ ነች እና ይችቤት ያንን ሁሉ የመትረስ ድብደባ መቜቜም አትችልም ይህ ሁሉ ውሽት ለምን አስፉለገ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ግፍ የዛን ግዜ መርገም ይሀው እስከአሁን ድረስ አለቀቀንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አይ መንግስቱ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 11 ай бұрын
ሚኒስትሮችን ባይገድል የግቦት 8 ን ጄሬናሎች ባይገድል አገራችን ብዙ ተጠቃሚ ነበረች
@laveleable
@laveleable Жыл бұрын
ጌታ :ሆይ :ይቅር :በለን !!😱😱😱😱😭😭😭😭☝🏻
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንዴት ያሳዝናል😭😭 ኢትዮጵያ ቅድስት አገር??? ድንቄም!! ግን የሚያሳዝነው ያ ጥቁሩ ሰውዬ ዛሬም ስለግድያው ምንም እንደማያቅ ይክዳል፣ እርጉም ስንቱን ምሁር እንክት አድርጎ በላው አፈር ይብላ😡
@yafaet1038
@yafaet1038 Жыл бұрын
.....የሚገርም ነው😢😢😢
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Жыл бұрын
በጣም ከልብ ያሳዝናል ድርጊቱ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa Жыл бұрын
ስብስክራይብ በማድረግ ቻናሉን እናበረታታው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢
@FikerLegesse-b7k
@FikerLegesse-b7k Ай бұрын
ያሳዝናል ከሊቅ እስከደቂቅ የሀገሬጀግኖች ለወንበር ማርዘሚያ የጦስ ዶሮ መሆናቸው ያሳዝናል መንግስቱን እወደው ነበር ለካስ መተከያ የማይገኝላቸውን ውድ ምሁራኖች የበላ ስጥናኤል ነውይህንሁሉ አድርጎ ክነአይምሮው መኖሩ ይኸው ደማቸው ፍዳችንን ያስቆረናል
@AtoZ-cy4qj
@AtoZ-cy4qj Жыл бұрын
መንግስቱ ህይለማርያም መኖርህ በራሱ ይገርመኛል ቆሻሻ ስድ አደግ ባለጌ የሴት ልጅ የሾሙህ እነዚህ የገደልካቸው ሰዎች ናቸው ቆሻሻ ስድ አደግ
@Badema1991
@Badema1991 Жыл бұрын
ዛሬ ያሉት ከሱ የባሱ ናቸው
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 Жыл бұрын
​​@@Badema1991ዛሬ የፃፍከውን ያኔ አታስበውም ነበር
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
ጋላ ቆሻሻ ፀረ አማራ ነው ጋላ አንገቱን ይደፋል
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
​@@yohanesberhanu840ለምን ነው ማያስበው ሕዝቡ ሾክ እንደገባ አላወክም?
@aseabe4843
@aseabe4843 Жыл бұрын
የሚገርመውና የሚደንቀው ይህንን እጅግ አረመኔ ሰው በዚህ ጊዜ የሚያደንቁት ፣ የሚያንቆለጳጵሱት ፤ ፍፁም ጀግና እና የወገን ተቋርቋሪ አድርገው የሚያላዝኑ ፤ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ በክብር እንዲኖር የሚመኙ አሉ ። ለዚህም ነው አንድ ሆነን ባለመቆማችን አንዱ ክፉውንና ጨካኝን እያመለከ ሌላው ለፍትህ ሲሟገት ዛሬ ላይ ደርሰናል ። በሌላ በኩል ግን ገዳዮቹ ሁለት ብቻ ነበርን የተባለውን አነጋገር ለማመን እቸገራለሁ ። ምክንያቱም 1 .ሌላው ቢቀር በሸገር 101.1 ሬዲዮ ጣቢያ አንድ ፕሮግራም ላይ የሰማሁት ነበር ። ይህም የሰዎቹ ግድያ በተፈፀመበት ምሽት በቦታው ከነበሩት ደርጎች ውስጥ ይዘዋቸው ከነበሩት ተተኳሾች እያንዳንዳቸው ምን ያህል ቁጥር ተጠቅመው እንደነበረ ሥማቸውን ሁሉ እየተጠቀሰ በዝርዝር ሪፖርት እንደቀረበ የሚገልፅ ነው ። በግድያ ውስጥ ካልተሳተፉ ለምን አላማ ጥይቱን ተጠቀሙበት የሚል ጥያቄ መነሳት አለበት ። ወይንስ በመጨረሻ ላይ ባለሥልጣኖቹ ከተገደሉ በኋላ በትክክል መሞታቸውን ለማረጋገጥ የፍተሻ ማጣሪያ ተኩስ ተጠቅመው ይሆን ?????? ከእነዚህም መካከል በአሁኑ ጊዜ በህይወት ያሉ እና የሌሉ ይገኙበታል ። በሥም ከጠሩትና ከማስታውሣቸው የደርግ አባሎች ውስጥ የዚያን ጊዜው የምድር ጦር ማርሽ ባንድ አባል አሥር አለቃ ደጀኔ ወንድማገኝ በህይወት እስከ አቅርብ አመታት በህይወት እንዳለ አውቅ ነበር ። በነገሬ ላይ ይህ ግለሰብ በኤርትራ ክፍለ ሀገር ወታደራዊ ኮሚሣር በነበረበት ጊዜም ጄኔራል ታሪኩ ዓይኔ በሠራዊቱ ፊት ሲረሸኑ ለመታዘብ ሁለት እጁን ደረቱ ላይ አጣምሮ ቆሞ ይመለከት ነበር ። ይህንን ያጫወተኝ እኔንም "ታዛቢውን " በደንብ የሚያውቅ በቦታው ነበርኩኝ ያለ ወታደር ነው ። 2. ከሁለቱ ገዳይ አንዱ ወታደር " ግድያውን በቶሎ ለመፈፀም በጉጉት በደስተኛነት ስንጠብቅ ነበር " ብሏል ። ግድያውን በኩራት ከአጠናቀቁ በኋላ ግን በቅፅበት መሣሪያቸውን ባገኙት ሰው ላይ በመተኮስ ከግቢው ሮጠው እንደወጡ በተጨማሪ ገልፆታል ። ለመሆኑ ማዕረግና ሽልማት ቃል የተገባላቸውና ኑሯቸውንና ሕይወታቸውን ለመቀየር ሲቋምጡ የነበሩ ገዳዮች ሃሣባቸውን የቀየሩበት ምክንያት እንዴት ነው ??? 3 . ግድያውን በሚመለከት በጣም ብዙ ነገር ከተለያዩ ግለሰቦች አሰምተናል አንብበናል ። የዚያን ዘመን ባለጊዜዎች ይህንን የሁለቱን ገዳዮች ታሪክ ያነሱበት ሁኔታ የለም ። ቢያንስ የወሬ ወሬ ከሌሎች ባልደረቦቻቸው ሊያውቁ ይችሉ ነበር ። ደርግ በኦፊሴል ሥልጣን ከወጣ 74 ቀናት ብቻ ስለነበረው ይህን ያህል ከባድ ሚስጥር አይሆንም ። ዛሬም ጓደኞቻቸው በህይወት አሉና አሰተያየት እንዲሰጡበ እናበረታታ። . 4 .አዲስ አበባ ውሥጥ ገዳይ ወታደር ጠፍቶ ነውን ከኦጋዴን ድረስ ማምጣት የተፈለገው ?? እነዚህን እንዴትና በምን አግባብ የመረጡ አሉ ??? ወይንስ እነዚህ ገዳዮች በነበሩበት የጦር ክፍል ተመሣሣይ ሚስጥራዊ ግድያ ይፈፀም ከነበረና ግዳጅ በመፈፀም ተዓማኒነትና ምስጢር ጠባቂነታቸው ዕውቅና ስላላቸው ይሆን የሚል ጥያቄ ለማንሣት እገደዳለሁ ። የወታደሩን ኑዛዜ ግን አደንቃለሁ ። በነበረበት ሁኔታና አሠራር ግዳጁን አልቀበልም ማለት ይከብዳል ። በራሱ ላይም መፍረድ ይሆንበታል ። በዚያን ዘመን የፖለቲካ ንቃተ ህሊና ውሣኔው ትክክል ነው ብሎ ሊያምን ይችላል ። በሟቾች ላይ አስቀድሞ የፖለቲካ ሤራ ተፈፅሞባቸዋል ።ሕዝቡን የሚያደናግርና የሚያወናብድ ፕሮፓጋንዳ ተረጭቷል ። ብዙ ህዝብ ግን የተረዳውና የተፀፀተው በጣም ዘግይቶ ነው ። በመጨረሻም ምሥጢራዊና ድብቅ የግድያ ታሪኮች በጣም ብዛት አላቸውና ይህንን የምታውቁ ማንነታችሁን ሣታሳውቁ ለሕዝብ ይፋ ብታደርጉት ክፋት የለውም ። ህሊናችሁ ሊቀልለው አዕምሮአቸው ላይ ያለው ፀፀት ፤ መረበሽ ፤ ሠላም ማጣት ሊቀንስላችሁ ይችላል።
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
ይዘገንናል። እግዚኦ አቤት ግፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው መንግሥቱ አረመኔ እግዜር አይተውህም የሰራሀውን ትከፍላለህ ለነገሩ ያንተ.ኑሮ አይደለም የቁም እስር ላይ ነህ በበለጠ በሰማይ ቤት ይጠብቅሀል።
@EyobTsegaye-t5i
@EyobTsegaye-t5i 11 ай бұрын
Mercy mercy mercy mercy mercy each other’s ,all of as made mistakes.
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Ай бұрын
ዛሬ ኢትዮጵያ ለደረሰችበት ችግር መንግስቱ ቁጥር አንድ ተጠያቂ ነው ኢትዮጵያን ከፈጣሪ ጋር ሳይቀር ያጣላ ሰይጣን የሰው ደም የጠጣ እሱን ብሎ ጀግና እሱን ብሎ ሃገር ወዳድ
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
ለመጨረሰ አልቻልኩም ሆድ ያማል እዴት የሰዉ ልጂ ወገኑን እንዲህ በሚሰቀጥጥ ሁኔታ ይገላል? ከምን አይነት አጋንት ቢፈጠሩ ነዉ? እናቴ ኢትዮጵያ ለመሪ አልታደለችም ትለን ነበር ሁሉም የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ.😢😢😢
@hadadi1471
@hadadi1471 Жыл бұрын
Dedeb Mengistu Yidfah
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 Жыл бұрын
መንግስቱ ሀ/ ማርያምን የምትቃወሙት በዘሩ ምክንያት ነው የሚሉንን ሰዎች ምን እንበላቸው
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ መፍረስ የመጀመሪያው ደረጃ
@NewayeBezabeh
@NewayeBezabeh Жыл бұрын
ልብ ወለድ ታሪክ
@moij5962
@moij5962 Ай бұрын
You would say this, Only, if you didn't have a family in there. ............ Thank you God that we don't depend on your intelligence!😢
@seyumyohannes230
@seyumyohannes230 Жыл бұрын
ይሔ፥ኮ፥ነው፥የሚገርመው፥ኰነሬል፥መንግሥቱን፥ለምታደንቁ፥ስንት፥ሰውን፥የበላ፥አረመኔ፥ያሳዝናል።
@tinafiche3636
@tinafiche3636 Жыл бұрын
ሀገሬ 😭
@SalehHassen-b2d
@SalehHassen-b2d Ай бұрын
አገር ወዳድ ተብሉ የሚጠራ ይሄ ነዉ እንግዲህ አሉ የተባሉ የገር አኩሪ የኢትዩጲያ የሰዉ ሀብት ከገዳይ አንደበት የምንሰማዉ።ምን አይነት አብዩት ነር?!!አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን።አሚን።
@weynitewel458
@weynitewel458 10 ай бұрын
ለመስማት ም በጣም ያስፈራል
@GetaBezufanu
@GetaBezufanu Жыл бұрын
መንግስቱ ይህን ሁሉ ሰው አሳርዶ በስደት መልክ እስዛሬ በተቀማጠለ ህይውት እንደኖረው ዓብይም ያን ሁሉ ህዝብ አስጨፍጭፎ ተመሳሳይ ኑሮ ይኖር ይሆናል ።
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
ምንም ጥርጥር የለዉም.
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal Жыл бұрын
አንተንማ ልጅህ አይምርህም፥ አብይ ግን ይምርሀል። አሁን አንተ ስንት አማራ ገድለህ መጥተህ ነዉ አብይ ላይ የምታላክከዉ?
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 Жыл бұрын
የአሥር አለቃ ደሳለኝ ኑዛዜ የሥራ ክንውንና አፈፃፀም ቁርጥ ዛሬ የአማራ ክልል አድማ በታኝ: ሚሊሺያ: የኦነግ ሸኔ: የብልፅግና ጦር ናቸው::
@Abraham7528
@Abraham7528 Жыл бұрын
በወቅቱ የነበሩ ሠዎች እሁን በህይወት ያሉ የሣቁበት የሃሠት የወያኔ ድራማ ነው። በእውነቱ ሠዎቹ ተገለዋል ግን በዚህ ድራማ መልክ አይደለም!!! የዩትዩብ ገንዘብ ለማግኘት ብላችሁ ህዝብ እትዋሹ 27 አመት የዋሻችሁት ይብቃ !!!
@aseabe4843
@aseabe4843 Жыл бұрын
ጋሎች የመንግሥቱ ሀይለማርያም ሥም እንዲጠራባቸው አይፈልጉም ። ሥራው ያሣፍራቸዋል ። ጋላ መሆኑን ይክዳሉ ። ጋላ መሆኑንም ማወቅ አይፈልጉም ። አለበለዚያም በፊት ገፅታው ለማግለል ይፈልጋሉ መሰለኝ ። ደርግ የአማራ መንግሥት እንደሆነ አድርገው ይቀጥፋሉ ። ከእርሱ ጋር ተካ ቱሉ ፤ ደበላ ዲንሣ ፤ ተሥፋዬ ገብረኪዳን ፤ ለማ ጉተማ ፤ መንግሥቱ ገመቹ ...ወዘተ የሚባሉ ወሣኝ ቦታ ላይ የነበሩ ጋላዎች ነበሩ ። ለማ መገርሣ የተባለ እንከፍ " ኦሮሞ ቤተመንግሥት ገብቶ አያውቅም ። እኛ የመጀመሪያችን ነው ። አገር ማሥተዳደር አይችሉም ይሉናል፤ እንደምንችል እናሣያቸዋለን እያለ ሲያቀረሽ ነበር ግን ነቀለልን ። ታሪክ ራሱን ይደግማልና በመንግሥቱ ሀይለማርያም ሆነ ዛሬም ቢሆን ጋላ ሀገር ማስተዳደር እንደማይችል በወሬ ሣይሆን በተግባር ተረጋግጧል ።
@genettakel7722
@genettakel7722 Жыл бұрын
አቤት ጉድ የአገርሬ በደል የግፍ መሬት ይቅር በለን ፈጣሪ ስለፈስስው ደም
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 10 ай бұрын
አልቀረበትም ደግሞ አገሬ ልግባ ይላል አደል፣ እኔ ግን ይሄንን አረመኔ በሰው ደም አካላቱ የጨቀየ አርጅቶ ሳይሞት እዛው ያለበት ሄጄ ካልገደልኩት ንዴት አይዋጥልኝም፣
@BirukHunde
@BirukHunde Жыл бұрын
አይ ደርግ ለዛሬዋ ኢትዮጵያ ይህ የግፍ ግድያ ገና ለመጨው መቶ አመታት ዋጋ እንከፍላለን መንግሥቱ ክፋቱ ነው ቁጭ ያረገው
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 Жыл бұрын
በየካቲት 1966 ማለትም በ666 ሐይለ ስላሴዎችን ከስልጣን ላይ አውርዶ የአጋንንቱ መንፈስ እስከአሁን ሀገሪቱን እየአመሳት ይገኛል
@Gossaye-vk4pz
@Gossaye-vk4pz Жыл бұрын
Yezaganenale
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 Жыл бұрын
አገራችንን ሰው ያሳጣን መሪ ነው
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 10 ай бұрын
ለገሐነብ እሣት ይዘጋጅ ለሆዱ ሢል የፈፀመዉ ነዉ የንጹሐን ነፍሶች ይፋረዱታል የመንጌ 1ደኛ መአረግ ገሐነብ ይጠብቀዎል
@GjHl-e3q
@GjHl-e3q 11 ай бұрын
ይገርማል ሰማኒያ ሶስት ሰው ስትገድል ምንም ሳይመስልህ ለራስህ ነብስ ሳሳህ ለምን ለገዳይነት ስትመረጥ ሮጠህ አትጠፋም ነበር? ሰው ምንም ያላደረጉ ዜጎችን በመግደል ስልጣን ሊያዝ ነው ከዛ በኋላም በቀይ ሽብር ስንቱን ሙህር ነው የጨረሰውና ልጆችን እናት አባት አልባ ያስቀረው
@MebrahtomAbrahaGtensaeMalawi
@MebrahtomAbrahaGtensaeMalawi 5 ай бұрын
ተጠግኖ የማይጠገን አማርኛ ተናጋሪ ሃገረ መንግስት
@sifanna4702
@sifanna4702 7 ай бұрын
የዛን ግዜ የተገደሉት ንጽሀንን ደም አሁን እየከፈልን ነው ዋጋውን እኛ በማናቀው ከፋይ መሆናችን ያሳዝናል
@meharifrewoyni9402
@meharifrewoyni9402 Ай бұрын
መዝሙር እንስማ ወይስ ታሪክ :ሙዚቃ ስለለረበሸን መስማት ተውኩት ::
@ewunetyashenfal
@ewunetyashenfal Жыл бұрын
ከ1954 የተማሪዎች አመጽ ጀምሮ እስከዛሬ ላለዉ ኢትዮጵያዊ ጭካኔ ከጀርባ ሴራዉን እንደድራማ እየነደፈች የምትሰጥ ከሽሮ ሜዳ ከፍ ብላ የምትገኝ የአሜሪካ ኢንባሲ በኢትዮጵያ ሆይ ስሚ፦ አገርሽ አሜሪካ ያፈሰሰችዉን ደም ሁሉ ቆማ ጨልጣ የምትሰናበትበት ጊዜ ቅርብ ነዉ።
@tesfamariam1171
@tesfamariam1171 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ምን ዓይነት ህዝብ ነው እስከኣሁን መንግስቱን ሃይለማርያም የሚያምስግኑ ቡዙዎች ናቸው ምን ዓይነት ጨካን እምደነበር ኣይገባቸዉም
@NigusieHaile
@NigusieHaile 11 ай бұрын
መንጌ ሰው በላ ነፍስህን አይማረው
@sebleeffa3277
@sebleeffa3277 6 ай бұрын
What a sad history! What a tragic loss of irreplaceable lives!
@jhoDebella
@jhoDebella Жыл бұрын
Till then, we are paying the price hard and it is not over yet.
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Gobez. Berta. Endante aynet jegna yelem. Menew weyana arehehen abelah. Menew shabya akateh.
@dandimen224
@dandimen224 11 ай бұрын
ይሄ መረጃ የተዛባ ነው። ምክኒያቱም በግድያ የተሳተፉት ሰዎች ብዙ ናቸው
@ayalewyimer8017
@ayalewyimer8017 Жыл бұрын
እኔ 16 አመት ልጅ ነበርኩ በእርግጥ በዚያን ግዜ የነበረው የህዝቡ ስሜት አሁን እንደምታስቡት አይደለም ህዝብ በጣም ተቆጥቶባቸው ነበር በተለይ በመሬት ይገባኛል ሙገት የነበረው ግቦ የጭሰኛውና የወታደሩ ጓስቋላ ህይወት እንዲሁም በወሎ ድርቅ ያለ ምንም እርዳታ ያለቀው ህዝብ ጉዳይ ህዝቡን አሳምፆታል ያም ቢሆን ሰውን ያለፍርድ መጨፍጨፉ ገና በለጋ እድሜዬ ያስጨንቀኝ ነበር የሚያሳዝነው ዛሬም ሰው በግፍ መግደሉ አልቆመም የአማራ ህዝብ በድሮን እየተጨፈጨፈ ነው የዛሬ ትውልድ ፈፅሞ አይቃወመም ከጥቂቶች በስተቀር አብዛኛው ሆዳም ፈሪ ቦቅቦቃና ሽንታም ስለሆነ ስልጣን የያዘ ሁሉ እንደገደለን ይኖራል
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
ለምን ይሆን ግን እብዲህ የሚዘገንን ግብ በራሱ ሰው ለይ መረሸን? ማገናዘብ ልብ ይስጠን የኛስ ይዘገንናል ሳዳምጠው ከበደኝ
@genetabate45
@genetabate45 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል.😢
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 Жыл бұрын
ሰው በላ ስርአት መንግስቱ ነፍስህ አይማር
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m Жыл бұрын
በዉስጤ ገዳዮችንማ እንዳለ መግደል ነበር አልኩና ሳስብ እኔም ከገዳዮች ሆንኩ ከዛ ምናባዊ እኔ ባሸንፍ ገዳዮችን አልገላቸዉም አሰተምሬ አብረን እንቀጥል እል ነበር ወይ ስልጣናቸውን መሻር ''የፈረንጅስነገር አለዉ መመለሻ እኔን የገረመኝ ሀቨሻ ለሀበሻ"
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Жыл бұрын
ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነው ኢትዬ ባልተማረ ስብስብ መመራት የጀመረችው ሙሁርን ረሽኖ ማሃይምነት መሰረተ ትምህርት ተጀመረ የፓለቲካው ጨዋታ ያንጊዜ ነው እንዴት የተማረን ረሽኖ
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 11 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 47)
41:43
ለዛ
Рет қаралды 132 М.