ኦርቶዶክስ ሆኛለሁ ክፍል አንድ 7 June 2023

  Рет қаралды 486,635

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 4 200
@danab537
@danab537 Жыл бұрын
ልጅ ሶፊ ይሄን ሰውዬ ድጋሜ ጋብዘውና ነጥብ ለማሻሻል ሞክር ባሁኑ 10 ለ 0 ተዘርረሀል ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን 🙏
@ማራናታ-ኀ7ጰ
@ማራናታ-ኀ7ጰ Жыл бұрын
10 ለ 0😂😂😂
@atalaatala5419
@atalaatala5419 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Armimo-Tube
@Armimo-Tube Жыл бұрын
❤❤Amen
@mestawetalemugebiretsadik4955
@mestawetalemugebiretsadik4955 Жыл бұрын
​@@ማራናታ-ኀ7ጰ😂
@mhret8197
@mhret8197 Жыл бұрын
❤❤❤
@aynalem2449
@aynalem2449 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ውድ እውነት ይምራክ 💒💒🙏🙏ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Mareyam atamaledem 😂😂😂
@NahiMedia
@NahiMedia Жыл бұрын
amen
@kenamankenaman7235
@kenamankenaman7235 Жыл бұрын
​@@masara7252 አይ እዩ ጩፋ ወይም ዮናታን አክሊሉ ነው የሚያማልድህ መጫወቻ አሻንጉሊቶች😂😂
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
​@@masara7252 በጣም ለፋሽ የዶኪማስን ቤት በምልጃዋ እንዳስሞላች ዘለልሽዉ😂
@Himanottekle-qn4hl
@Himanottekle-qn4hl Жыл бұрын
ሲጀመር የጋዜጠኛ ስርአት የለውም ምን ያናድደዋል ሳይገባው የሚኖር ጀዝባ ነገር ነው ኦርቶዶክስ የሚለው ቃል እራሱ ያቃጥለዋል
@sfhg4048
@sfhg4048 Жыл бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
@melat_yimer
@melat_yimer Жыл бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው✝️ መስቀል ቤዛችን ነው✝️ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው ✝️ አይሁዳ ይክዳዋታል☝️ እኛ ግን እናምናለን ✝️❤ያመነውም በመስቀል እንድናለን✝️❤ ድነናልም✝️❤ አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞 አሜን 🙏💞
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
@gufgh4056
@gufgh4056 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretagedew9309
@meseretagedew9309 Жыл бұрын
Amen 🙏
@havinor
@havinor Жыл бұрын
Amen
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ Жыл бұрын
መሰቀል ሀይላችን ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@HayaHhy
@HayaHhy 4 ай бұрын
አሜን
@BlueNinja4040
@BlueNinja4040 Жыл бұрын
ሶፎንያስ እንደዚህ ጽድት ያልክ ባዶ እቃ መሆንህን አሳየኸን ጌታ በእውቀት እንዲሞላህ ፀልይ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
መስቀል ኃይላችን ነው 💝✝️✝️✝️❤❤❤✝️✝️✝️
@salemjohn6878
@salemjohn6878 Жыл бұрын
ሃይላችን መስቀሉ ላይ የተሰቀለው ነው እነጂ መስቀሉ አይደለም!!!
@motigemechu6767
@motigemechu6767 Жыл бұрын
እግሮቹ በረገጥዑበት ቦታ እንሰግዳለን .... ታዳ መስቀል ላይ ያረፈው ሙሉ አካሉ ነው የነ እናት
@hope19867
@hope19867 Жыл бұрын
ክርስቶስ ነው
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 Жыл бұрын
@@salemjohn6878 መስቀል ሀይላችን ነው፤ህይላችን መስቀል ነው፤ የሚያጸናን መስቀል ፤ መስቀል መድሃኒታችን ነው ፤ ያመንነው እኛ በመስቀሉ ሀይል እንድናለን ፤ ለሚጠፉት ግን የመስቀሉ ሃይል ሞኝነት ነው፤ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን እና መስቀሉን የሰጠን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን፡፡
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
@@salemjohn6878 የሚወደኝ ቢኖር መሰቀሌን ተሸክሞ ይከተለኝ ነዉ ያለዉ ክርሰቶሰ ሰለዛ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች የክርሰትናችን ምልክት የክርሰቶሰ ተከታይ መሆናችን ምልክት መሰቀላችን ነዉ ለናንተና ለእሰላም የክርሰቶሰን መሰቀል ማዳን ጌትነት የምንሰክረዉ በመሰቀላችን ነዉ መሰቀል የማያሰር እሰላም ወይም አይሁድ ወይም ጴንጤ ነዉ ምክንያቱም በመሰቀሉ ሰለሚታምኑ ደግሞ መሰቀሉን ፈጣሪ ነዉ አላሌንም ጌታችን የተሰቀለበት ሰለሆነ በአንገታችን አሰረን ለአለም እንመሰክራለን ክብር ለመሰቀሉ
@endeshawwudie1290
@endeshawwudie1290 Жыл бұрын
ሶፊ ግን ወጠጤ ነህ ገና ልብህ ያበጠ ነው
@c2beca272
@c2beca272 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@woyinshetachalu1186
@woyinshetachalu1186 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@hadastekle2644
@hadastekle2644 Жыл бұрын
Pasteru Actrer bilotal tiru mels new !
@hadastekle2644
@hadastekle2644 Жыл бұрын
Meskel be Libachin wust new belibsachin be Angetachin be ginbarachin Nikisat...engeltsewalen ! Meskel Getachin Amlakachin Eyesus chiristoos megelecha new!
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
የ 12 አመት ልዩነት ነው ያላቸው😉
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች ጠላቶቿ ያፍራሉ 🙏
@alemnehtefera3060
@alemnehtefera3060 Жыл бұрын
እዉነተኛዋ ሐይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
🤣😂ወይ ፓስተስር ቢንያም እንዴት ዘና እያልኩኝ እያዳመጥኩኝ እንደሆነኮ በማዳም ቤት ብቻዬን እየሳኩኝ ❤ እውነት ያለው ኩሩ ቀብራራ ሰው ነህ👌🏻👏🤙❤️
@tadiosgashaw8085
@tadiosgashaw8085 Жыл бұрын
አይ ሶፎንያስ ከእውቀት ጽድት ያልክ ንግግርህ ውበት ጥልቀት የሌለው መንፈሳዊ እርጋታ የሌለህ ነህ ጌታ ሰከን ያርግህ ...ፓስተር ቢኒ ግን እያንዳንዱ ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላት የሚያንጹ የሚያስተምሩ ጸጋው የበዛልህ የጌታ ሰው ነህ ተባረክ
@ruthzebene-ng8hq
@ruthzebene-ng8hq Жыл бұрын
አረ ወንዝ ውስጥ ንከሩት ምናልባት ከነቃ
@dafna4027
@dafna4027 Жыл бұрын
​@@ruthzebene-ng8hq እራስህ ተነከር።
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 Жыл бұрын
exactly 💯
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Mareyam atamaledem
@samsongirma3652
@samsongirma3652 Жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን እንደዚህ ሰውዬ አይነት ግራ አጋቢዎች የከሰታሉ ። ፓስተር ተብሎ ይቀርብና ሰዎችን በመዘርጠጥ የኦርቶዎችን በማሞካሸት ውል አልባ ወሬ ሲያወራ ለሚደግፈው እርቶዶክስ ሐይማኖት ከንቱ ድጋፉን ይገልጣል
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው ❤❤❤ መ = መከራ ስ = ስቅለት ቀ = ቀራኒዮ ል = ልደት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ፓስተር ሶፊ ደምህ ፈላ ምስኪን ወደ ቤቱ ይመልስህ
@kidaneliku8710
@kidaneliku8710 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሲረዳክ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ እምነት፣ ትመሰክራለክ። ፓስተር ቢኒ ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳክ።
@jesusislord2367
@jesusislord2367 Жыл бұрын
Egziabher yeredaw aynu yeberalet sle Eyesus krstos Yimesekral. Hidu wengeln lealem Hulu ngeru new yemilewu ye Egziabher kal. Haymanot ayadnem.
@nuebaamanuel1690
@nuebaamanuel1690 Жыл бұрын
Amalag eyesus nw geta yrdaw lbonawn ymelslet
@epheremking
@epheremking Жыл бұрын
Amen
@danielnigatu1983
@danielnigatu1983 Жыл бұрын
አየህ እግዚአብሔር ሲገለጥልህ የሁሉንም እምነት ታከብራለህ ወንጌልን ትሰብካለህ::ፓስተር ቢኒዬ ሺ አመት ኑር❤
@nunuawake3358
@nunuawake3358 Жыл бұрын
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 9 ай бұрын
መልካም ሰው ነው ለማለት አትቸኩል፣ ስለ እርሱ አንተ መናገር አትችልም። በሰው ጣልቃ የሚገባ፣ የእግዚአብሔር ፖሊስ ነኝ ብሎ የሚመካ፣ ሀፍረት የማይሰማው ሰው ነው።
@yetimw9961
@yetimw9961 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እውነትን ፈልፍለህ ስለምታወጣ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ❤
@martatamerat
@martatamerat Жыл бұрын
😮 😅
@martatamerat
@martatamerat Жыл бұрын
😮😮😊
@abkw4816
@abkw4816 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 Жыл бұрын
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 Жыл бұрын
ከወንድሜ ቢኒያም ያየሁትና የመሠጠኝ ጥልቅ እውነቱን ያለብስጭትና ብሽቀት መግለፅ መቻሉ ና ህፃኑን ልጅ ማስተማሩ ገዝቶኛል እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር ይርዳህ
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም ሽታየ አንጀቴን አራስከዉ ብራቮ ብያለሁ ይሄ ሰላቶ አይኑ ፈጠጠ
@sintayehuyihiayis778
@sintayehuyihiayis778 Жыл бұрын
ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን 🙏
@MuluAlem-rm2tg
@MuluAlem-rm2tg Жыл бұрын
kibr hulu le egziabher yhun
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@kidssome9454
@kidssome9454 Жыл бұрын
የመስቀል ጠላት መናፍቅ ክርስቶስ አማኝ ነህ አይሁድ ካጃ። በቅጭ ነመጣህ ካጅ አተም ብሎ ወጌል አማኝ ሰይጣን ነው መስቀል ሚጠላ እራ ሱ ነህ
@hayat3567
@hayat3567 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ ግን አለመሳቅ አልቻልኩም በሶፊ😂😂😂😂😂
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
እውቀት ኔፓ እኮ ነው 😅
@ልጅቷ
@ልጅቷ 8 ай бұрын
ይኸውልሽ የኛ ቤት ጉድ እዲህ ነው 😅
@alemtsehayseife6103
@alemtsehayseife6103 Жыл бұрын
አይ ጼንጤ 🤔🤔🤔 ጠያቂው ግን ፈሪ ስለሆነ ጠይቆ መልሱን መጠበቅ አይችልም 😂😂😂 ይመችህ ቢንዬ ❤
@dadydady3547
@dadydady3547 Жыл бұрын
ቢኒያምስ ጴንጤ አደል?? አቤት ድንቁርና!
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 Жыл бұрын
በትክክል በጣም ነው የገረመኝ ፓስተር ቢኒም አውቆበታል ያቃጥልሀል ያገበግብሀል አይደል ይለዋል በጭራሺ ለእግዶቹ ክብር የለውም በጣም ፈሪ ነው ለነገሩ ድሮስ ሴጣን የስፈረበት ሰው ከመፍራት ውጭ ምን ምርጫ አለው
@tizitadinkneh3376
@tizitadinkneh3376 Жыл бұрын
አይ ሶፊ ምን ይቀርበት መስሎ ነው ጅል ነህ🤔🤔🤔
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 AWLYA BET NEW MMESLEW YEBETE HIWET😂😂😂😂😂
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Жыл бұрын
Sene tebeb 2tum pinti nachew yedenkurena tege yelkal endi new mesakeya neger
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 Жыл бұрын
ፓስተር ፒኒያም ፈጣሪ 1000 አመት ኑርልን የጠፉትን ልጆች እዉነትን በማሳየት ነፍሳቶችን አድን ሶፊያ ቦጠጤ ፈጣሪ ይገስጸዉ በዉስጥህ ያለዉን መንፈስ
@tigistgirma3793
@tigistgirma3793 Жыл бұрын
መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው የሚያጸናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፋሳችን መዳኛ ነው አይሁዶች ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነውም እንድናለን ድነናልም✝
@sarakiya536
@sarakiya536 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙ-ፈ6ኈ
@እሙ-ፈ6ኈ Жыл бұрын
ደምሩኝ ❤
@esrael13b
@esrael13b 8 ай бұрын
ማርያምን መረዳት ክርስቶስን በይበልጥ እንድትረዳ ይጠቅማል . ክርስቶስ ከሀጢአት ነፃ ከሆነችው ከማርያም ስጋ ነሳ ስለዚህም ማርያምን ማክበር ግዴታ ነው
@astermalede8148
@astermalede8148 Жыл бұрын
ቢኒ እውነትን መንፈስ ቅዱስ ሰለገለፀልህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክህ
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሌላ እምነቶችን ሲጠራ ዝም ይልና ኦርቶዶክስ የምትለዋን ቃል ሲሰማ ደሙ ይፈላል ልብ ይስጥህ ወንድሜ እዉነት ያስደስታል እንጂ አያንገበግብም
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Жыл бұрын
የመስቀል ስሙ ሲጠራ አይኑም ፍቱም አይኑም ደም ይለብሳል
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
@@hanatsegey2769 እኮ ገርሞኛልኮ መስቀል ለምን ለበስክ ብሎ ሲከራከር በመስቀል እናምናለን ይሉ የለ?እነሱምኮ ይለብሳሉ ያዉ ቢኒ እንዳለው ዘቅዝቀዉ ነዉ እንጂ 😂የመስቀሉ ጠላቶች ኦርቶዶክስ ስሟ ሲነሳ በዉስጣቸው ያለው ጋንጩር ሲቃጠል በይፋ ይታያል
@obsehika5518
@obsehika5518 Жыл бұрын
Mnew betam tenchachachu esey
@mulug5598
@mulug5598 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ትክክለኛ ሰዉ❤
@zebenayali6266
@zebenayali6266 Жыл бұрын
አንተብሎ ፓስር ፓስተሩ የማሪያም ልጂ አየሱስነው
@emyembet6241
@emyembet6241 Жыл бұрын
አቶ ተብሎ ይሥተካከል! ተራ መንደሬ ደብተራ ነው😂😂😂😂
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Mareyam atamaledem 😅😅
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
​@@masara7252 ምነው ሲደቡኝ አልሽሳ እና ለምን ዝም አትይም 😂😂ጉድ እኮ ነው በየኮሜቱ እየገባሽ ቀባጠርሽ አሁንም ታማልዳለች ተቀጠይ 👊🤭
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@Eyou653 mareyam atamaledema🤣
@sarahandala1753
@sarahandala1753 Жыл бұрын
እምዪ ኦርቶዶክ ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር💒💒💒💒🙏🙏🙏
@YohannesAbreha
@YohannesAbreha 9 ай бұрын
ይህ ቆሻሻ ፓስተር ሶፎንያስ ከዚህ ምርጥ ቢንያም መማር አለበት
@fasikakassaw7814
@fasikakassaw7814 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር❤❤❤❤
@sirkakel9866
@sirkakel9866 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቢንያም ጸጋው የበዛልህ እና ለእውነት የቆምክ ነህ ❤❤❤
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 Жыл бұрын
ለምን በክርክር ያምናል ሲቀጥል ለምን ይበሳጫል ሲጀመር ፓስተር ቢንያምን አትችለውም
@Armimo-Tube
@Armimo-Tube Жыл бұрын
​@@aredogetenet4518Aygebachewma😂😂
@misrajdxb8852
@misrajdxb8852 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MekersaBogale
@MekersaBogale Жыл бұрын
ቢንዬ ሀጥያትህን ስትናገር እራሴን እመረምራለሁ ሁሌም ስሰማህ እንባዬ ይመጣል ፍፁም መመለስ ፍፁም መናዘዝ ታድለህ ያጽናህ ያበርታህ ጌታችን እየሱስ አሁንም አይለይህ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_ፓስተር ቢኒያም የእውነት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ🙏 ስለ እውነት መቆም ምንኛ መታደል ነው❤_
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 4 ай бұрын
አፈቀላጢና ማፍያዉ ቢኒያም ሌላ አዲስ ሀይማኖት ቀየር አርጎ ስለሚመጣና እድሜ ጥገብ እንዳላችሁ እድሜህ ይጠር እንዳትሉ ተረጋጉ
@Dagim-v7f
@Dagim-v7f Жыл бұрын
ንገርልን ቢኒ ይህን ዘይት እና ጨርቅ ነጋዴ እውነቱ ሲነገራቸው ይደነግጣሉ 😅😂😂
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
መስቀሉን ሲያዩ ያስደነግጣቸዋል ቢዘቀዝቁ እነሱ ናቸው የተዘቀዘቁት እንደልባቸውይፈንጩ ኦርቶዶክስ ጋር ቀልድ የለም ኦርቶዶክስ በመሆኔ ታድየአለሁ በእውነት ምድሪቱም ትመስክራለች 🙏
@almazworkneh8607
@almazworkneh8607 Жыл бұрын
Some wodafitema orthodox tawahedo nabrek katoleke nabrek protagonist nabreke ahune dagimo mendenahe wodfites mine mahone tifaligalhe tangeyem nebrki kkkkkkkj wodfit muselme yehonal malte newkkkk yigrmale geta yerdhe
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Mareyam atamaledem 😅😅
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከክርስቶስ ታማልዳለች:: አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እኛም እንመሰክራለን ዛሬም ወደፊትም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@harmony3344 kkkkkkk wodefetem qareto lamn wode walam ayehonem wushat wushat nawu 😂😂😂😂Mareyam atamaledem atamaledem nawu baqa ka bebel bely maseraja yelem
@TesfayeYohannes-yx3nu
@TesfayeYohannes-yx3nu Жыл бұрын
​@@masara7252denez eko masrega bisetewm aygebawm😅😅😅
@MekersaBogale
@MekersaBogale Жыл бұрын
ፖስተር ቢኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ብዙ ነገር አሳየኸን አነቃኸን ገና ብዙ ነገር እንመረምራለን ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ቸርች ውስጥ እየተወያየን ነው ስለብዙ ነገር ጌታ ይባርክህ
@TiruyeWbete-jd8ht
@TiruyeWbete-jd8ht Жыл бұрын
አሁንስ ፣አትቅምም ?ባክህ አታጭበርብር መተትህን መትት መተት
@matuthegreat
@matuthegreat Жыл бұрын
I😅😊😅😊😊j
@matuthegreat
@matuthegreat Жыл бұрын
​@@TiruyeWbete-jd8ht😊😊:10 😊 😊
@አንቺእናቴድንግል
@አንቺእናቴድንግል Жыл бұрын
አይ ሲፎንያስ አንተ ላይ ያለው ሳጥናኤልእራሱ ነው ኦርቶዶክስ ለአንተ አይነቱ ውርንጭላ አትመጥንም ደምህ ፈላ እኮ ግን ፓስተር ቢኒ እግዚአብሄር ይባርክህ ላብ በላብ አደረግ ከው
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
በርቱ🎉❤❤❤
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እሞነተይ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ለዘለኣለም ትኑር❤❤❤
@ermiyasdinberu5013
@ermiyasdinberu5013 Жыл бұрын
አይ ቢኒ በራሱ ሜዳ ዘረርከው ድንቅ ነህ እኮ!
@sarakiya536
@sarakiya536 Жыл бұрын
አዎ አነበሰ ነዉ 🥰🥰🥰🥰
@feruzhabtaum6673
@feruzhabtaum6673 Жыл бұрын
አቤት ደስስል በደንብ አስረዳዉ ተዋህዶ ፀንታ ትኖራለች😊
@bayushkasa8390
@bayushkasa8390 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ በእውነት ወደ ትክክለኛው እምነት ስለመጣህ ደስ ብሎናል ልብ ይስጣቸው ከ እነሱም ይመጣሉ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር እመመቤቴ ማርያም ልብ ትስጣቹህ
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ወድአ. ኤርቶ ዶስ. ተመለሰ.
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
አሜን
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld Жыл бұрын
Lol እመቤቴ ልብ ሰታው ነው የመጣው🤣😂🤣
@Tsenu_boy1
@Tsenu_boy1 3 ай бұрын
አሜን
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 11 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ እባክህ ፓ/ር ቢኒያም ወደ እውነቱ ሊምጣ ሲል የአጋንንት መልዕክተኛ አትሁንበት ምዕመን ቢሆንስ ብር ነው የሚቀርበት የዘላለም ህይወት ይበልጣል
@yoditdesta6018
@yoditdesta6018 Жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ደስ ይለኛል። ተባረክ ፓስተር ቢኒያም።
@DhreejKumar-ut8jn
@DhreejKumar-ut8jn Жыл бұрын
ፖስተር ቢኒያም እረጅም እድሜ ይስጥ አይን ልቦናቸውን ያብራላቸው አገራችንም ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልን ተዋህዶ እምነታችን ይጠብቅልን❤
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 Жыл бұрын
😂😂😂
@TesfayeYohannes-yx3nu
@TesfayeYohannes-yx3nu Жыл бұрын
Amen
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
ሶፊ ላይ ያለችው መጥፎ መንፈስ መስቀሉን ስታይ ፊቷ ሚጥሚጣ መሰለ😁😁😁😁
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Жыл бұрын
😀😀😀😀
@likeneshbogale1156
@likeneshbogale1156 Жыл бұрын
ክብር ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይሁን
@Elenimesfin1345
@Elenimesfin1345 Жыл бұрын
Oh my God I really appreciate Pastor Biniyam he is so real man he talked always real honestly i appreciate u so much,God bless you ❤ He is wise man ❤ Please brother sofi calm down 😂 he's so confused, definitely What's hilarious, magnificent, conversations I can't wait for part 2 I'm looking forward to seeing all conversation or videos 😅
@semawitgirma3542
@semawitgirma3542 Жыл бұрын
የህንድ አክትሩ ሰው እባክህ በመጀመሪያ ትህትናን በተቻለህ መጠን ተላበስ የሚከተልህ ሰው ይኖራል እና እንደ ወጠጤ …………! መምህር ቢኒያም ሽታዬ ጌታ ይባርክህ!
@AlimaSaeed-k4f
@AlimaSaeed-k4f Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Beet4142
@Beet4142 Жыл бұрын
ፓስተር ሶፎኒያስ ትዕግስት ይኑር ፓስታር ቢንዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of
@AnnoyedOrangeJuice-uy7of 4 ай бұрын
ጭበርባሪዉ አፈቀላጤ ቢኒያም ትንሽ ቆየት ብሎ አዲስ ሀይማኖት ስለሚቀይር በባረካችሁበት አፍ እንዳትረግሙት እድሜህ ይጠር እንዳትሉት ተረጋጉ
@yegnatube8283
@yegnatube8283 Жыл бұрын
ኧረ ሶፊን ተረዱት በግልጽ የሚታየኝ ቢኒ ያሰራው መስቀል ሶፎኒያስን ያቃጠለው ይመስላል😂😂😂
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደ ኦርቶዶክስ ይመልስህ
@amirsad4113
@amirsad4113 Жыл бұрын
ሰው ክርስትያን ሁኖ እንዴት መስቀል ይጠላል😢
@ማህደር-ደ2ሰ
@ማህደር-ደ2ሰ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው በጣም,እኮ ነው የሚገርመው
@merd24
@merd24 Жыл бұрын
መች ክርስቲያን ናቸው የዲያብሎስ ግልገል አገልጋይ ናቸው እንጅ
@sara1985.
@sara1985. Жыл бұрын
ቤንዬ ጀግና 100% ዘላለም ኑርልን ❤❤❤❤❤
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያምን ሙቼ ነው የምወደው ማሪያምን. ከፓርተሮቹ ደሞ ማነን ትወጃለሽ ብትሉኝ ፓስተር ቼሬን እሱንም እወደዋለው. አለቀ ፓስተርም ሁነውኮ ለሰው ያላቸው አክብሮት ለእመቤታችን ቅድስት ድግለማሪያም ያላቸው አክብሮት በቃ ሁለቱን ፓስተሮች ሙቼ ነው የምወዳቸው ለማንኛውም እውነት እና ንጋት እያደር ይጠራል ይባላል ተዋህዶ ቀጥተኛዋ እምነት ነች💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@wondwossenabebe3582
@wondwossenabebe3582 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፓሰተር ቢንያም
@moges0716
@moges0716 Жыл бұрын
መደማመጥ የለም እንዴ አይነ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ያብራላቹ ::ተዋህዶ ተዋሕዶ ተዋሕዶ ✝️❤✝️❤✝️❤
@harmony3344
@harmony3344 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢአሱስ ! በድርጅት አትመን ፡ ሐዋሪያት ሥራ 4፡ 12 አንብቢ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንቤት ዘንድ ከሰማይ በተታቸች ከምድር በላይ የተሰጠን ሌላ ስም የለም የኢየሱስ ስም ብቻ ነዉ ፡፡የእግዝአብሄር ቃል እዉቀት የለሌዉ ሰዉ መንፈሳዊ ዶንቆሮ ነዉ
@moges0716
@moges0716 Жыл бұрын
@@meselechmereta8124 ስለስድብዎ አመሰግናለው ። ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው የሚለውንጠይቀ ተረዳ .... በመቀጠል በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ሲባልስ ምን ማለት ነው? ✝ በእግዚአብሔር ነቱ ፣በአምላክነቱ ፣ በፈጣሪነቱ ፣ በጌትነቱ ፣ በዓለም አዳኝነቱ ፣ በመጋቢነቱ ፣ በአብ ልጅነቱ ፣ ከአብ ጋር በሥልጣን አንድ መሆኑ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅነቱንም ማመን ነው እሺ። መልካሙን ሁሉ ተመኘውላቹ🙏
@TesfayeYohannes-yx3nu
@TesfayeYohannes-yx3nu Жыл бұрын
​@@moges0716ye orthodox lij bathon ykochengal nur❤❤❤
@Liz-mb5un
@Liz-mb5un Жыл бұрын
"አንተ ሶላቶ ነህ " 😄😄😄 በጣም ተመችቶኛል ትክክለኛ ስሙ ነው 😄
@titiissak6005
@titiissak6005 9 ай бұрын
😢😂😂😂
@Betty7271
@Betty7271 Жыл бұрын
የጥንቷ ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር ተዋህዶ ሃይማኖቴ lave you
@asetube206
@asetube206 Жыл бұрын
አረ ትግስት ይኑርክ ፓስታር ቢኒያም እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልክ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም የተዋሕዶ አምላክ ይጠብቅህ
@bachamulatu9617
@bachamulatu9617 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AdiseAdise-ey3zt
@AdiseAdise-ey3zt Жыл бұрын
አሜን❤❤❤
@ephremist
@ephremist Жыл бұрын
Amen new😁
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
😂😂😂
@asss9426
@asss9426 Жыл бұрын
አሜንንንን😘😘😘🙏🙏🙏
@sinetayehuabebe5357
@sinetayehuabebe5357 Жыл бұрын
ወይኔ መምህር ቢኒዬ ጀግና ቆራጥ እዉነተኛ ደስ ስትል እመአምላክ ትጠብቅህ ❤👌
@sintayehualemayehu3686
@sintayehualemayehu3686 Жыл бұрын
በእውነት እንቃ በአዳራሽውስጥ እየተሰበሰብን አሜን የምንል ሁሉ አሁን ጊዜው ጥሩነው እናንብብ ማን ነው ትክክል እንበል ዝም ብሎ መነዳት ይብቃን
@asteranbaseh9602
@asteranbaseh9602 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም የምትደነቅ ሰው ነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን::👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@senaitegebrselaise9509
@senaitegebrselaise9509 Жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል መስቀል ሀይላችን ነው መስቀል በዛችን ነው እንኳን ደስ ያለን ኦርቶዶክስ በመሆናችን ደስተኛ ነን
@hanaali7013
@hanaali7013 Жыл бұрын
ፓሥተር ቢኒያምን ሥወደዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏🙏🙏
@mhamdahmd6115
@mhamdahmd6115 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር❤❤❤
@yetsionlijoch
@yetsionlijoch Жыл бұрын
ውይይይይ ሶፎንያስ መስማት የሚችል ጆሮ ማስተዋል የሚችል ልቦና ይስጥህ ለሁላችንም አሜን።
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Amen3
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ሁሌም እምር ይበልበት 💝ፓስተር ቢንዬ 💝እግዚአብሔር ይባርከው ፀጋውን ያብዛልክ 💝አባቴ 💝🙏
@birukHmariam
@birukHmariam Жыл бұрын
ሶፊ 28 አመትህ ነው እኮ.... ገና ነህ አንብብ ...ከዛ ሰከን ትያለሽ .... ጎረምሳው
@marmellese8642
@marmellese8642 Жыл бұрын
28 አገልግሎት ከጀመረ ነዉ?
@NETSANETKASSA-v9q
@NETSANETKASSA-v9q Жыл бұрын
የቅድሰት ድንግል ማረያም ፈቅረ ይደረብህ🙏🙏🙏
@obsehika5518
@obsehika5518 Жыл бұрын
Fikir eyesus bicha new
@Mayayayayayayauauaua
@Mayayayayayayauauaua Жыл бұрын
ፖስተር ቢንያም እንወድሀለን እናከብርሀለን
@hanaanely4849
@hanaanely4849 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እርጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@derejebelay1487
@derejebelay1487 Жыл бұрын
ቢኒ ትገርማለህ በዚህ ደረጃ አይቼህ አለቅም እግዚአብሔር ይባርክ
@dinkneshdabale4478
@dinkneshdabale4478 Жыл бұрын
ቢኒዬ ትለያለህከ እግዚአብሔር ይባርክ ❤ ንገራቸው ከሁሉም ትለያለህ
@ሃናማርያም-ጸ9ጨ
@ሃናማርያም-ጸ9ጨ Жыл бұрын
ቢኒን የምትወዱ ላይክ አርጉ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ፖሰተር ቢኒ ነጭ ነጯን ብቻ ጣጣ የለውም ።።።ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ፖሰተረዪ
@mahir9599
@mahir9599 Жыл бұрын
ቢኒያም አቋም ያለህ ሰው ነህ። ንግግሮችህ ሁሉ ይገዙኛል።ጋዜጠኛ ተብዬ ግን ውርጋጥ፣ስሜታዊ፣ኢ_ ምክኒያታዊ ነው።
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Жыл бұрын
አየህ ኦርቶዶክስ የምትታወቀው በስድብ ነው ለዚህም ደግሞ አንተ ምስክር ነህ።
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ምን አቋም አለው ደግሞ አስመሳይ ሰው ነው ቢኒያም ተብየው
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
በጣም😂😂😂
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ለአንተ እንደገለጠልህ እና ወደ እውነት እንደመራህ ሁሉንም እንዲመልሳቸው ፀሎታችን ነው.
@BeltuEdea
@BeltuEdea Жыл бұрын
😮ለመመመ
@AdiseAdise-ey3zt
@AdiseAdise-ey3zt Жыл бұрын
አሜንቸርነትይቅርታርህራሄፍለጋልማድየሆነየነገሰታትንጉሰየጌቶችጌታየአማልክትአምላክየሰማይየምድርባለቤትናፈጣሪየናዝሬቱእየሱሰክርስቶስልቦናቸዉንያሸፈተእርኩስመንፈሰይስበርአሜመን
@sara2tesifay
@sara2tesifay Жыл бұрын
I’wish ሁሉም ፕሮቴስታንት እውነቱን አውቀው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቢመለሱ ምኞቴ ነው❤
@MahiletNurga-h6l
@MahiletNurga-h6l 9 ай бұрын
amen❤❤❤
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg Жыл бұрын
አኔ የምለው ስለሱ ሲያወራሪ ዝም አለና ስላሴ ስም ሲነሳ ተቀጠቀጠ😅😂😂🎉
@obsehika5518
@obsehika5518 Жыл бұрын
Yemiyanketektew yeyesus sm bicha new
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
የሰዉ መጨረሻ ማመሩ መልካም ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሰዉ ካንተ ዉጪ ህይወት የለዉም
@FygGuv
@FygGuv Жыл бұрын
አሜን ልክ ነዉ
@meriapps
@meriapps Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲ka kometochuu hulu merxii cometi newo
@adanegashaw9406
@adanegashaw9406 Жыл бұрын
ቢንያም ከዚህ ከዕውቀት የጸዳ ልጅ ጋር ይህንን ያህል ታግሰህ ተቀምጠህ መስማትህ በራሱ ክብር ያሰጥሀል፡፡
@bekyg5978
@bekyg5978 Жыл бұрын
ቪዲዮ ሳትቆራርጥ በማቅረብህ እውነትኛ ሰው እንደሆንክ ትገንዝቤያለው፣ ሰው የሚከበረው በሃይማኖቱ ሳይሆን በስብእናው መሆኑን ኦርቶዶክስ ስላስተማረችኝ አከብርሃልው!!!
@dokimaseshetie3838
@dokimaseshetie3838 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ሽታዬ(የእውነት ሰው)!!!❤❤❤
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
Mareyam atamaledem 😅
@dokimaseshetie3838
@dokimaseshetie3838 Жыл бұрын
@@masara7252 እስኪ ልጇ አምላኳ፣ አምላኳ ልጇ የሆነላት(ቅድስት ድንግል ማርያም) አታማልድም የሚል ከብሉይም ከሐዲስም ጠቅሰሽ አሳይኝ?
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@dokimaseshetie3838 tamaledaleche yemel faleg faleg axawut yelem atamaledem
@dokimaseshetie3838
@dokimaseshetie3838 Жыл бұрын
@@masara7252 ያልበላሽን ለምን ታኪያለሽ? እኔኮ እንድታሳይኝ የጠየኩሽ "አታማልድም" የሚለውን ነበር ። ♥️"ታማልዳለች"♥️ የሚለውን ለማግኘትማ "ከሰው ቤት እቃ ፍለጋ ይሆንብሻል" ያውም በጨለማ። ከቤትሽ አታማልድም የሚል ከጣሽ ከሰው ቤት እንዴት ታማልዳለች የሚለውን እንዴት ልታገኝው ትችያለሽ? ስለዚህ እኔም አታማልድም የሚል ከኦሪት ዘፍጥረት 1፥1 ጀምሮ እስከ ራዕይ መጨረሻ ፈልጌ ፈልጌ አጣሁት ሰለዚህ ማ♥️ር♥️ያ♥️ም♥️ ታ♥️ማ♥️ል♥️ዳ♥️ለ♥️ች♥️!!! ከሰው ቤት እንደማትይኝ እርግጠኛ ነኝ ።ለምን ካልሽኝ መጥፎውን ሳጣው መልካሙን አነሳሁ እልሳለው ።አሁንም ደግሜ እልሻለው ማ♥️ር♥️ያ♥️ም♥️ ታ♥️ማ♥️ል♥️ዳ♥️ለ♥️ች♥️!!! ።
@masara7252
@masara7252 Жыл бұрын
@@dokimaseshetie3838 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Mareyam tamaledaleche yemel xeqse kalala tadey lamen tamaledaleche telalachu 😆😆😆😆😆Ayesh anchem falegashe axashe enma falege axawut selaze mareyam atamaledem ewunat nawu ba bebel wusex yalelawun tarate tarate sete teretu norachuhal 😂😂😂😂😂😂Mareyam tamaledelech yemel alamanorun selamaneshelen baxame dase belonal 👍engy perotesetatanetoch ba bebel laye yelelawun wushat mawurate anewodem selaze ekoralawu 💪
@saraameda4300
@saraameda4300 Жыл бұрын
መስቀል ሃይላችን ነው አጋንትን የምናበረክክበት መስቀል ሃይላችን ነው ❤✝️❤✝️❤✝️❤ ❤✝️❤✝️❤✝️❤ ❤✝️❤✝️❤✝️❤
@tsitube48
@tsitube48 Жыл бұрын
በ ጣም አመሰግናለው ፓስተር ቢኒያም እኔ ፕሮቴስታንት ነበርኩ ግን ጌታ ይመስገን አሁን እውነቱ ተገልፆልኛል ወደ እናት ቤተክርሰቲያን ኦርቶዶክስ ገብቻለው ወገኖቼ ጌታ እውነቱን ይግለፅላቹ ፀልዩ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እስከ መጠረሻዉ ያጽናሽ
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu Жыл бұрын
😢😢😢😢
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለዎት በቤቱ ያፅናዎት❤❤❤
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልል💒💒💒💒☝☝😍😍😍😍
@derejearaya4865
@derejearaya4865 Жыл бұрын
ሶፎኒያ ፓስተር ቢኒያም ያለህ ነገር በርግጠኝነት አልገባህም ምክንያቱም ደቆሮ ጉረኛ ባዶ ስለሆንክ
@Melkamu-kt8nd
@Melkamu-kt8nd Жыл бұрын
የፓስተር ቢኒ አይነት ሰወች ይብዙልን አዳዲስ የጴንጤ ቤተክርስቲያን ያሰለቻሉ የደክማሉ የተከፈቱበት አላማ አይገባም
@peaceandlove8679
@peaceandlove8679 Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም የምትደነቅ ሰው ነህ ደም ስሩ እስጊገታተር ነው እውነቱን ያሳወከው ብራቮ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hanademeke
@hanademeke Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏 ሶላቶ ሶፊ ረጋ በል ሰከን በል!
@zebenayezebe6138
@zebenayezebe6138 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቢንያም
@stotawtsegaye5392
@stotawtsegaye5392 Жыл бұрын
Eski zm bey
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 Жыл бұрын
😂😂😂ሶላቶች
@cricket3806
@cricket3806 9 ай бұрын
#ሶፎኒያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲ ያን ማርካሃለች ተጠመቅ🙏
@richnegn1505
@richnegn1505 Жыл бұрын
ከእዉቀት ነፃ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል በመሰለኝ እና ደስ አለኝ ዝም ብለህ ትቆሰቁሰዋለህ 😆😆😆😆አይ ሶፊ 🤣🤣
@obsehika5518
@obsehika5518 Жыл бұрын
Anchi slesu mn awkesh new k ewket nesa new mtiyiw
@amdeezra6705
@amdeezra6705 Жыл бұрын
ያናደደህ መስቀሉን ዘቅዝቄ ባለመልበሴ ነው። ፓስተር ቢኒያም እድሜ ጤና ይስጥህ
@gezahegndebella9122
@gezahegndebella9122 Жыл бұрын
ወንድማችን ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@brhinfirst5218
@brhinfirst5218 Жыл бұрын
,ስለ ስላሴና ስለ እመቤታችን ሲነሳ መናፍቃን እንዴት እንደሚቓጠሉ ኣየናቸው።እግዝኣቢሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ ጋሽ ቢንያም።
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ሶፊ የተባልከው ወንድም መስቀሉ አንገበገበእ እሳ ከባድ ሰይጣን አለብህ ፓስተር ቢኒያም ጀግናው ወንድማችን🙏💪💪💪
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም ተባረክ። ❤ ....ወጠጤ ጋዜጠኛ
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
am wondering how they are following this person
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Жыл бұрын
አባ ሺህ አመት ያኑርህ ፓሰተር ቢንያም ክርስቶስ ይከተልህ በነገር ሁሉ 👍👍🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
100000000 amete yechemerelet amen
@SamiHailu-n1m
@SamiHailu-n1m Жыл бұрын
Kirestose taketalen ale inje liketalik alalem. Yaltesafa atanibu 😂😂😂😂😂😂
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒ በል ትእግስቱንም ይስጥህ የተዋህዶ መምህራን ልብስ የውጭ የቦንዳ ልብስ መሰለው አንዴ ሶፎንያስ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማ ይባላል 100 ለ ዜሮ እንደምትዘርረው ተስፋ አደርጋለሁ !
@bisetmekonen8870
@bisetmekonen8870 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስው ነው ፓስተር ቢኒያም
@sarakiya536
@sarakiya536 Жыл бұрын
እገ በጣም 🥰🥰🥰🥰
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Жыл бұрын
የድንግል ልጅ ያብዛልን እንደ ፓስተር ቢኒያም
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Жыл бұрын
😂😂😂
@ፈገግ
@ፈገግ Жыл бұрын
😂😅😂😅
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb Жыл бұрын
ምነው ምን አደረግንሽ?አገር ትተራመስ ብለሽ ነው።አንድም የእግዚአብሔር ቃል የማይናገር የዲያቢሎስ ቀኝ እጅ በምድራችን "ይብዛ"ትያለሽ? አልገባሽም ማለት ነው።እንደትልቅ ሰው የማይናገር ፣እግዚአብሔርን የማይፈራ፣ተከራካሪ፣በእውቀት ማሸነፍ የማይችል፣ይሁዳም ከሐዋርያት ጋር ለመቆጠር እድል አግኝቶ ነበር።ግን እድሉን አልተጠቀመም።አሁንም ጌታ ይርዳው።ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች
@kassalisa746
@kassalisa746 Жыл бұрын
Amen
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 Жыл бұрын
እኔ አንድ ነገር ልገር ማርቲን ሉተር የካቶሊክ ሞሎክሴ ነበረ በ15ኛው ክፍለ ዘመን ካቶሊክ ነበረ ከሙልኩሱና ለመውጣት ሴት መግባት free አይማኖት ፈጠረ አይማኖቱ ቤንጤ ለዚነው ሌባው ወንበዴ የተከማቸው።
ክፍል ሁለት 10 June 2023
1:16:40
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 276 М.
[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[#አምስት ቀን የምፀልይበት ምን ምክንያት አለ???]]
48:55
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 17 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
ክፍል ሁለት መምህር ምህረትአብ  ጋር የሄድኩ ውሃውን ወደ ደም ቀየረው 15 October 2022
1:00:48
ፍጥጫው ክፍል ሁለት ከውብአለም ከድር ጋር 4 June 2022
54:55
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 247 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 17 МЛН