KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሙስሊሞች ስለ ቁራን በ ኡስታዞች እየተጭበረበሩ ነው ያሉት ~ እፎይ ~ Efoy
1:59:21
አኬ ( Aklil ) ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers ~ ስለ መስቀሉ እና ስለ በጋሻው
42:36
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
3:14:27
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
0:41
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ ገብቶ ተዋረደ ~ ሐዋርያዊ መልሶች አ ኬ ~ ኤርሚ ~
Рет қаралды 61,691
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 32 М.
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Күн бұрын
Пікірлер: 266
@haimeyimenu320
18 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SabaDinku-t1e
15 күн бұрын
ኤርሚ ማለት አጅግ በጣም ጎበዝ ኦርቶዶክስ ወጣት ነው
@TegesteTegest
16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ኦርቶዶክሰ ላርከኘ አምላክ ተመሠገን❤❤❤❤በርቱ ወድሞቼ ኤርሚ ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@aschebogala7673
17 күн бұрын
ኑኑኑኑኑኑኑኑ በብረሃኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት የኦርቶዶክስ እቁወች በርቱልን ኤርሚ ወድማችን በርቱ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርላችው
@emebetbet5887
17 күн бұрын
ኑኑኑኑ በብርሃኑ ተመላለሱ አቤት እምየ ተዋህዶ ምንኛ መታደል ነው በእውነት❤❤❤❤❤❤
@JesusisComingsoon-hl5ee
17 күн бұрын
ቃሉን አንብበው በአለም ላይ ብዙ ሃይማኖት አለ የትኛውም ሃይማኖት አያድንም ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንድሆነ አዳኝ እንደሆነ ያመነና የተጠመቀ ብቻ እርሱ የዘላለም ሂወት አለው
@Tesfaye-d4v
18 күн бұрын
አኬ ተባረክ 🙏 ክርስቲያኖች እባካችሁ ሃይማኖታችንን እንወቅ አለም አቀፋዊ ኩላዊት የሆነችውን ሃይማኖታችንን🙏
@sntenehtensay619
18 күн бұрын
አኬ ከእውቀት ነጻ
@Tesfaye-d4v
18 күн бұрын
@@sntenehtensay619 ሌላ የለህም እናት አፈር አይባልም 😂😂
@ABCtube123
18 күн бұрын
Lemenden new coptic church yemiyasetemekew 😂😂😂😂
@Tesfaye-d4v
18 күн бұрын
@@ABCtube123 ምክንያቱም አንድ ስለሆን ነዋ💪 እና ሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲሆን ኮ አልጠየቅንም ክርስቲያን እንዲሆን'ጂ ስለዚህ እናንተ ብቻ ወደጥንቱ ቤተ ክርስቲያን ተመለሱ ያኔ ኢንገናኛለን👍👍
@FntaneshBayu
17 күн бұрын
Endat nek hawi antn mayat endat ds edmeln Yana wd
@yitbarekhailu7192
18 күн бұрын
ጎበዚ Ermi ተኩላን መለየት ከአባቶቻችን የተማርን ነው
@sirgutyohannes1504
2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነው
@Yoni1221-xs4ro
18 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከትህትና ጋር እውነትን እና እውቀትን የተላበሰ እንቁ ፍጥነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰርራያ
18 күн бұрын
እንደው እኔስ ወንድሞች እያስቀነኝ ነው ❤ሰው በራሱ ይቀናልዴ 😊ብቅ ብቅ ሲሉ እንባዬ ይመጣል ❤በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁ አለሁ❤
@BdMs-ci3dp
18 күн бұрын
❤❤
@Helihelenerkan
18 күн бұрын
እኔ እራሱ 😢 በጣም ነው እምወዳቸው ❤
@الدوسري-ي4ه
17 күн бұрын
❤❤❤
@Nathnael-c1b
17 күн бұрын
አኬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ወንድሞቸ።
@KalKal-ds3vt
12 күн бұрын
ዘንድሮ ጴንጤ ነኝ ማለት የሚያሳፍርበትጊዜ ላይ ደረስን በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤❤
@selambisrat3427
17 күн бұрын
ለኔ እምነታችን ብርግጥ እኛ በተጨነቅንላት ተስፋ የሚያስቆርጡ ቢመጡ እንኮን ፈተና ስለሆነ ጠንክሩ አይዞአችሁ ሆድ አምላካቸው ነው ፡፡ የአላፋት ዝማሬ እናስቀጥል ቦሌ መዳኒ አለም ኑ እንሰባሰብ ብላቹ ኤኖክ እንዳይተወው አበረታቱት ከዳ ንኪራ እናውጣቸው ወንድምቻችን እህቶቻችን መልካም ውሎ በርቱ
@የማርያምልጅነኝባለማህተብ
18 күн бұрын
ኤርሚ ወንድማችን አኬን ሀሳቡን ብታስጨርሰው የበለጠ ትምህርት ይኖረው ነበር ❤
@Earus-lm4zx
14 сағат бұрын
ኤርሚ ጎበዝ አደነኩህ ሁላችንም ስለሀይማኖታችን እንወቅ አሳሳቾች አሉ እና
@Tesfaye-d4v
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏ማንም ውሸታም(ተኩላ) ከዚህ በኋላ በክርስቲያኖች ላዬ አያላግጥም እድሜ ለወጣቶቻችን💪💪😂
@ራየተይቲ-1tg
18 күн бұрын
yes👌😁
@BdMs-ci3dp
18 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ሰው እየነቃ ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
17 күн бұрын
በጣም እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሰጥልን ለወንድሞቻችን በሙሉ አጋሉጣቸው ምድር ድርዬ ይሁዶችን ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤❤
@አክሊልየአዶናይ
17 күн бұрын
ኤርሚ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይጋርድህ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ❤
@KonjiNigatu
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ማርያም እናቴ እመቤቴ አማላጅ ናት እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ቀብራራ ባለማህቴብ ወንድም ኤርሚ❤❤
@lucky-rz5jp
14 күн бұрын
ጀግና ነው ኤርሚ❤❤❤ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🎉🎉🎉
@NgstiAraya
17 күн бұрын
ፍፃምያቹ ያሳምረው ኣኬ ተባረክ ሃይማነታችን እንወቅ የተዋህደ ልጀች
@desalegnhailu7687
7 күн бұрын
እርማዬዬዬ እየሱስ በሰጠህ ውበትም እየሱስ በሰጠህ አዕምሮም የበሰልክ ነህ! ገብርኤል ይርዳህ አባቴ❤❤❤
@AbigailGetachew-rj4ns
17 күн бұрын
ኑኑኑ በ ብርሃኑ ተመላለሱ ዉድ የኦርቶዶክስ ልጆች ክፉአይንካችሁ ተባረኩ።
@TsigeTsige-vn1md
17 күн бұрын
የኛ ወንድሞች ጀግና ትለያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️❤️❤️🙏
@Aezimera
4 күн бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ ደስሲሉ❤❤❤
@wenshetaaa1475
18 күн бұрын
ለዚህ ሰውዬ ግን እኔም አላንሰው😂😂 እውነት ሆይ ተናግሮ አናጋሪ ማለት እንዲህ አይነቱን ነው በርቱልን ወንድሞቻችን
@ስደቱንለበጎሆነልኝ
18 күн бұрын
😂😂😂
@Yetm798
14 күн бұрын
😂😂😂😂
@GigiBetesalem
17 күн бұрын
ጀግናው ኤርሚ አንበረከከው ተባረክልኝ የኔ ልጅ
@TheroseyoutubeTheroseyoutube
18 күн бұрын
ሰላም ለ እናንተ ይሁን ኦርቶዶክሳውያን ❤️❤️🙏
@FatemaS-t7h
18 күн бұрын
የሚዬ የልጆች እንዴት ናቸው ኤርሚ ቀርማ አጣርተ ማወያየት ነው እንጂ እሱ ፕሮቴስታንት ይመስላል ወንድማችን አኬ ጥሩ ሀሳብ ተጠቅማል ውዳሴ ማርያምን ክፋት ብላ ጥሩ ነው በርቱ በርቱ ብርቱ ወንድሞቼ 🙏🙏🙏
@تاقي-د7ظ
17 күн бұрын
ኤርሚ አኬ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RayaRayuma-w2o
17 күн бұрын
እግዚብሔር ይባርካችሁ🎉🎉🎉
@Mastewal-h3n
17 күн бұрын
የልጁ ፍላጎት አዋቂ ነኝ ብሎ ገብቶ ከናተ ጋር በመከራከር እራሱን ከናተጋር በማስተካከል መታወቅን ሊያተርፍ ፈልጎ ነበር የሚያሳዝነው ጥረዝ ነጠቅ እውቀቱንገልፆ ወጣ ። ሀሳቡንእንኳንበአግባቡ መግለፅ የማይችል ባዶ ነው እርሱት።
@EtesgenetGebemskel
18 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@gsud5674
18 күн бұрын
እነመሰግነለን በጣያቅውች ሺ በመለሺውች ጥቅት ሴይጣን አፈረ❤❤❤እግዚአብሔር ይስገን❤❤❤
@AyuAmha
18 күн бұрын
አኬ ግን በእውነት አስተዋይ ሰው ነሕ ኤርሚን በውስጥ በኩል አውራው
@sebleabebe7186
18 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አለምን አድኖልናል አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rahel-qu7ef
18 күн бұрын
ይን ቅን እግዝአብህር ይትብቅህ ውድምይይ
@GrmaMan-nk5ir
18 күн бұрын
ኤርሚ አደናገረክ እኮ እኔም አልገባኝ ጥያቆው ስብከት እኮነው የያዘው ❤❤❤
@addisutilahunsamuel5935
17 күн бұрын
አስጨናቂ የሚባል እባብ ተንኮለኛ ድውይ ነው
@Abel377
18 күн бұрын
አስጨናቂ ለምን ቁጭ ብሎ አይማርም ሁልጊዜ ያለ እውቀት ከሚጨቃጨቅ።
@NigsteBekel
16 күн бұрын
ግራ የጋባሁ ነው እሱ ኤርሚ ታዎ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️አንቴ በርታ 🙏🙏🥰🥰🥰
@ElsabetTessema
18 күн бұрын
ጀግና ኤርሚ
@natsahederu8950
4 күн бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@ቅዲስት
15 күн бұрын
በርቱልን🙏🙏🙏
@LiyuAsefa-z8u
14 күн бұрын
ቤንጤ አዝግ አጭበርባሪ መጀመሪያ ማንነቱን አይናገርም ወድሞቼ እግዚአብሄር ይጠብቃቹ
@GenetTegen
6 күн бұрын
ኤርሚያስ ወንድሜ እየሱስ ክርስቶስ አለምን ሁሉ አድኖል የሰው ልጂ በአዳም ሐጢያት አይጠየቅም የሚጠየቀው መድሐኒት ሁኖ ወደ አለም የመጣውን አዳኝ ብለው ስላልተቀበሉት ነው። እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኘ ዳግመኛ የተወለድኩ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታይ ነኝ ኤርሚያስ ወገንተኝነት ለክርስቶስ ይሆን ለድርጂት ስም አይሁን ክርስቶስ ኢየሱስ ያድናል እየሱስ ክርስቶስ ህይወት ነዉ
@mekdsshiferawu-gk2gd
17 күн бұрын
በጣም የሚገርም እኮነው አኬ ተባረኩ
@EmishaShibru
16 күн бұрын
አሜን
@AaronKibret
16 күн бұрын
አረ ይሄ አጭበርባሪ ነው የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ መልስ አላት❤❤❤❤❤❤❤
@Nahicho
11 күн бұрын
ኣክያችን🥰🙏🙏🙏
@TiToElashry-f1y
18 күн бұрын
አሰጨናቂዉ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ይላል እኮ ደሞ በወንድማማቾች ማሃል ጥላቻን የሚዘራ ሰዉ ነው ።
@QaliQaly
9 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አታጣም🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@GigiBetesalem
17 күн бұрын
ኤርሚ ልጁ ያልታወቀሸዘው ነው የኔ ልጅ አትበሳጭብን ለራሱ ይሁን ብስጭቱ
@ራየተይቲ-1tg
18 күн бұрын
ይሄ ብፁ ኣምላክ እሚባል ልጂ ክፉ ነው በወንድሞች መካከል ፀብ እሚዘራ የወንድሞችን ህብረት እማይወድ ኣስመሳይ መሰሪ ነው😔😏
@የማርያምነኝ-ደ4ነ
18 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@BdMs-ci3dp
18 күн бұрын
ስም ነው ብፁ አምላክ😮 ሆ
@ZinashTadese-w1p
8 күн бұрын
Gobez Ermi
@DagimawiKebere
8 күн бұрын
Zagina Nahi berta.
@Mastewal-h3n
17 күн бұрын
የሚገቡ ሰዎች ስድብ ከጀመሩ እውቀት አልባ ናቸው ማለት ነው።
@mollagosaye
17 күн бұрын
ክርስቶስ የተሰቀለው ለዓለም እዝብ ነው ያዳነውም #ዓለም_ላይ_ያለ_ሰው_ሁሉ_ነው::
@helenfentahun982
16 күн бұрын
ኤርሚ አኬ በርቱልን
@Njkbbghnkoo
18 күн бұрын
ተወዳጆች እደምናችሑ ወለተ ትሳኤ ብላችሑ በጸሎት እስቡኝ 🤲
@medlotetsidk7
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Njkbbghnkoo
18 күн бұрын
@@medlotetsidk7 አሜን አሜን አሜን
@fghifghjisamri7331
16 күн бұрын
ሰምሽን አትፃፊ ደብተራ ዎች አሉ😢
@TameneMitiku-sh6mv
16 күн бұрын
ቸሩ መዲኃንዓለም ያስብሽ
@Njkbbghnkoo
16 күн бұрын
@@TameneMitiku-sh6mv አሜን አሜን አሜን
@MamaSuliana
17 күн бұрын
ኤርሚዬ ተባረክ ❤
@tko4438
18 күн бұрын
አይ ብፁ አምላክ 😂😂😂 የወንድሞች ለማጣላት እያደረገው ያለው ግን ያሰዝናል በጌታ ስም😢😢😢😢
@abywasg6813
18 күн бұрын
ብፁአምላክ የምትባል ባለጌ ግን ቆናት በዚህ ልክ
@DestaNiguse-t9m
18 күн бұрын
ልምዳችው ነው ከእውቀት ነፃ ስለሆኑ ነው 😂😂😂😂
@teshalemezgebu8177
17 күн бұрын
"አይመጥነኝም"...... አላለም 😅 አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@sulamtise
18 күн бұрын
ጌታ ሆይ ብፁዕ አምላክ ግን ጤነኛ ነዉ😢
@Christ-v4h
18 күн бұрын
ችግር አለበት
@ethiopiawit4171
17 күн бұрын
ያመኑትን ነዉ የሚያድነዉ የተቀበሉትን ጌትነቱን❤❤❤
@nq2865
16 күн бұрын
በትእግስት መነጋገገር ይለመድ
@sisaygebre9656
16 күн бұрын
ኤርሚ ከእንደዚህ አይነት አዝግ ሰው ጋር አትወያይ።ከፈለገ ቀለሜን እና ደምሳሽን ያወያያቸው።
@HayimanotBizuwork
18 күн бұрын
እግዚኦ እነዚህ ስዎች ግን ምንድነው ከኛ ጋ የቀራቸው ምንእንደሆኑ አሳይ መሲህ ናቸው አይ ወንጌል አዋቂ አይ ዼንጤ
@mollagosaye
17 күн бұрын
ጀግና ነህ ህኮ ኤርሚዬ
@ethiodaily2142
18 күн бұрын
አንድ ነገር ይገርመኛል የቅናት መንፈስ ብቻ ሳይሆን ይኸ የግለሰቦች ሸንኮፍ ቤተክርስቲያኗ በተገቢው መንገድ እንዳትገለጥ የቀኑ የተማሩ ልጆቿን ማሳደድ ልማዳቸው ማድረጋቸው ነው። ይኸ ሰው አንዱ ነው። ቤተክርስቲያን የማታምነውን እንደ ምታምን ሳትልከው የሚዘባርቅ ሰው ከገጠማችሁ እርሱ ብፁዕ አምላክ እና የግብር አምሳያዎቹ ናቸው!። ይቅር ይበላቸው!
@hdudjefjfjhdudj5899
Күн бұрын
Ermi Wanedemachen Jegena Sawedak❤❤❤❤
@DayeDKassa
18 күн бұрын
ይኸን ሰው በቅርበት አውቀዋለሁ ብፁህአምላክ የጎላ ዘማሪ ነበርኩ ነኝ ወዘተ የሚሉ መቀባጠሮችን ከዛሬ 18 ዓመት በፊት በ1999ዓም ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ጀምሮ ይበጠብጠን ለዚህም ምስክር ጠይቁ እኔም ራሴ ሙሉ ምስክር መሆን እችላለሁ ማንም ሰው ሊያገኘኝ ይችላል
@ethiodaily2142
18 күн бұрын
እስኪ ትንሽ ጨምርልን ፣ እየበጠበጠ ነው
@abelmulugeta591
17 күн бұрын
ብፁዕ አምላክ የሚባለው ልጅ ግን ችግር ያለበት ይመስለኛል ቅናት/ምቀኝነት ተጠናውቶታል 😢
@Sebtanew6t
18 күн бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ቤተሰቦቼ KZbin ላይ live ገብተን ለማስተማር ፈልገን አሁን ያለን ሰው 30 ብቻ ነው ቢያንስ 50 አስገቡን የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏
@DirshaYohanes
18 күн бұрын
yehe እንቦጭ እናንተን ግን ፈጣሪ ይጠብቅልንንንን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@53067
15 күн бұрын
Only Jesus እንዲህ ነው የመያደርጋቸው
@meronfikadu8228
12 күн бұрын
Andega negegeru teru aydelem " yeha geta yehonew ayebalem"
@lidulidya2918
16 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ 🎉🎉🎉🎉
@HdhzDnhd
18 күн бұрын
Yen Anbesoch❤❤❤❤❤
@FikirteKeryan
17 күн бұрын
ኢቺን እውቀት ይዘው ነው መፅሀፍ ቅዱስ ይዘው መንገድ ለመንገድ ሚጮሁት ፔንጤ ግን ከስድብ ሚፀዱት መቼ ነው
@LuweyewLuweyew
14 күн бұрын
ኦርቶዶክስ አምናና ፀንታ ለዘለአለም ትኖራለች እንቁ የሆኑ ልጆቿ ክበሩልኝ
@danfanoethio
4 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ! 🙏
@mysoonmysoon-tc3rl
10 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤
@tihuneassefa4638
17 күн бұрын
ይኸ አስጨናቂው እና ሚኪ የሚባሉ ምን ተልኮ ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ ሰው ማወቅ አለበት
@fikadu-k
9 күн бұрын
Jegnaw ermiye
@HaimanotSibhat
18 күн бұрын
ያሳዝናል እርስ በእርስ ለመከፋፈል መስራት አስጨናቂ የሚባለዉ ልጅ ሚኪንም እየመከረ ያለ ሰዉ ነዉ።
@Yetm798
14 күн бұрын
ኤርሚ❤❤❤
@Mulu-mn4vj
18 күн бұрын
አይ ይኸ ልጅ ሁሌ ወንድሞችን ማሃል ጥል እንደነዛ ነው የሚውለው። አምላኬ ድረስ🙄ምነ ን አይነት መንፈስ እንዳለበ ት እርሰ ሱ ይወቀው🤔መዳኒዓለም አባቷ ለወንድሞቸ ች የሚነ ሰውን እርኩስ መንፈስ በቸርነትህ ገፅፅልን🙏 ለዚ ልጅም እባክህ ልብ ስጠው🙏 ሌላ ምን እላለው
@leliyetewahido1396
17 күн бұрын
ኤርሚዬ ስሜታዊ አትሁን አኬ ሀሳቡን አላስጨረስከውም
@LieltiGerie
16 күн бұрын
ኣዎ ኣንዳንዴ ስሜታዊ ይሆናል
@haimanotadmassu2389
18 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ለምን ወንድን ለማደናቀፍ ይህን ያክል መሄድ አስፈለገ?የተሳሳተ ቢመስለው እንኳን አመጣጡ ያሳዝናል ከዛ ስድብ:: እርኩስ መንፈስ ያስጨነው ወይስ አትርሱኝ ባይ?
@GenetMekonen-i8z
7 күн бұрын
አሁን ለማነው ሚያስተምረው ጉድ እኮ ነው
@mesfina.9971
18 күн бұрын
ያመነ የተጠመቀም ይድናል
@mehertamanu1812
18 күн бұрын
ምንም እዉቀቱ ሳይኖራችው እየገቡ እሚበጠብጡትንአሰወጣቸው
@MeniTadesseMeniTadesse
17 күн бұрын
አስጨናቂ በ ክርስቶስ ማዳን ላይ ሁሌም ትጨናነቃለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ክርስቶስ አለምን በማዳኑ ላይ አስጨናቂ ያዋጣኸው ነከገር አለ ? "ስምን መላአክ ያወጣዋል አሉ " አስጨናቂ ተጨነክ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Igifugjc
16 күн бұрын
😂😂😂😮
@repblicmedia2023
18 күн бұрын
ኢየሱስ የሞተው አዳም ለተላለፈው ሀጥያት ነው። ያዳነንም ከዚያው generational curse ነው። እኛ ከዚያ ሀጥያት በደም ዋጋ ብንድንም ማመንና ንስሀ መግባት ሁሌ ያስፈልገናል። ስለዚህ ድነናል ብለን መዘናጋት የለብንም። ኢየሱስ ለሁሉም ሞቷልና በቃ አንዴ ድነናል ብለን ከተዘናጋንማ ሀይማኖት ለምን አስፈለገ?
@awet5949
17 күн бұрын
አይ ልምዳቸው ነው ከእውት ነፃ ሰለሆኑ እካ ነው እግዞኦ 🙄🙄😂😂😂😂
@danielfekadu5368
18 күн бұрын
በዚህ ልክ ክፋት ፣በዚህ ልክ ጥላቻ ፣ በዚህ ልክ ቅናት የምር የክርስትና መገለጫ አይደለም ወንድም
@Hana-oc1fn
18 күн бұрын
የተሀድሶ መንፈስ ሰላለቀቀው ነው
@Ferena-k7t
18 күн бұрын
@@Hana-oc1fn ከተሀድሶ ነው የመጣው?
@Hana-oc1fn
18 күн бұрын
@Ferena-k7t አዎፈመጀመሪያ ሲወጡ አብሮ ወቶ ነበር
@josephparazza9417
14 күн бұрын
ያላመነ የካደ ክርስቶስን አሳዳጅ ኑፋቄ ነው
@addisutilahunsamuel5935
17 күн бұрын
አስጨናቂ አጋንንት የሰፈረበት ነው
@bd3904
17 күн бұрын
ሠላም ! ጥያቄ ሊጠይቅ ገብቶ የማያውቀውን ዘባረቀ ።ካላወቀ አንተ የመለስክለትን መቀበል ነበረበት። በጣም አሰልቺ ነው።
@jamujamuu8676
18 күн бұрын
ይሄ ጠያቂ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ይመስላል
@senayetedema5238
18 күн бұрын
ልማዱ ነው በኦርቶዶክስ ስም እየገባ ወንድሞችን የሚያጣላ ተኩላ ነው
1:59:21
ሙስሊሞች ስለ ቁራን በ ኡስታዞች እየተጭበረበሩ ነው ያሉት ~ እፎይ ~ Efoy
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 1,8 М.
42:36
አኬ ( Aklil ) ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers ~ ስለ መስቀሉ እና ስለ በጋሻው
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 9 М.
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
3:14:27
Больше чем прикосновение - 1-4 серии мелодрама
serial
Рет қаралды 2,1 МЛН
0:41
When the baby HEROBRINE Take Revenge With The Death Note | MInecraft Animation #shorts
MineCZ
Рет қаралды 12 МЛН
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
35:14
ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 126 М.
17:35
አኬና ዜዶ ተፋጠጡ||ዜድ ካልጠራቹልኝ ሲል አኬ ከተፍ ብሎ ልኩን ሰጠው
senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Рет қаралды 106 М.
1:03:05
ኦርቶዶክስ እና ሙስሊም ክርክር ገጠሙ
Shager Media
Рет қаралды 76
43:37
🔶 እባክህን ኤርሚ አግዘኝ እና ኦርቶዶክስ ልሁን | ለጥያቄዎቹ ኤርሚ አጥጋቢ መልስ ሰጠው | በመልስህ ተደስቻለሁ ፣ በደንብ መማር እንዳለብኝ አምናለሁ
አሐቲ ድንግል - Ahati Dingle
Рет қаралды 19 М.
24:20
ድልበድል ለአኬ ጥያቄ አቀረበለት/አኬን ያሳዘነው ጉዳይ/አሳማኝ መልስ ከአኬ/ዘማርያም/አክሊለ/gadisa/ሐዋርያዊ መልስ/ልደተ/answer/ENAT/ORTHODOX
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 13 М.
9:06
###ትዝታው በአኬ ትምህርት ምን አለ? እንዳልክም ተረጋጋ# /ልቡ ተነክቶ ያቀረበው #ዝማሬ /❤❤❤❤
ዘጽድቅ ቲዩብ zetsdk Tube
Рет қаралды 40 М.
30:07
እፎይና አኬ ተገናኙ
አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media
Рет қаралды 32 М.
10:10
ፕሮቴስታንቱ ልጅ አእላፋት ከሄደ በኋላ የደረሰበትና የወሰነው| ዋናው ደስ ያለኝ ጨክኜ መውጣቴ ነው ... ኦርቶዶክሳዊያን እሟሟ 🥰🥰🥰
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 13 М.
1:15:39
በአስተምህሮ እንደሚለያዩ እየነገረችው አንድ ነን ይላል ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers #lidetekal #Nuhamin #Felege
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 4,8 М.
1:20:40
ወንድሟን ለማዳን የመጣች ምትገርም እህት| ጎትጉታ ላይቭ ላይ አመጣችው መለሱለት|zemariam| felege| lidet| temu|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 39 М.
0:27
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН