KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማቲዎስ ወንጌል አዲስ ኪዳን አይደለም | Mezmur Yared | Nuhamin | Dn Hzkias | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
2:23:39
ጴንጤዎቹ ርስበርስ ገጠሙ ኧረ አልቻልንም| ፓስተር ዮናታን ሚለው ልሳን ነው አደለም ተያያዙት| lidet| yared| temu| felege| ermi|
1:54:55
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
ኦርቶዶክስ የምሆነው ገድላት እና ድርሳናት ከወጡ ነው ልደተቃል ሁሉንም መለሰላት | Lidetekal | Jossey | Ermi Hd | enat betekrstian
Рет қаралды 27,828
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 59 М.
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Күн бұрын
Пікірлер: 207
@ZeruWelde
Ай бұрын
ይገርማል ፕሮቴስታንት ውስጥ በዚህ ልክ ስርዓት ያለው ሰው ይኖራል ብየ አስቤ አላውቅም ትገርሚያለሽ በርቺ ::
@momethio3664
Ай бұрын
እውነት ነው እሷ የተረጋጋችና አዳማጭ ናት። አብዛኛዎች ጩሄታምና ከእኔ በላይ የለም ብለው ስለምያስቡ ግብዝነት አለባቸው።
@ትርሲተሥላሴ
Ай бұрын
እኔም የምር በጣም እርግት ያለች ልጅ ናት
@abutube6506
Ай бұрын
ገርሞኛል የሆነ የክርስቲያን መንፈስ አለባት እንጅ እኔም በዚህ ደረጃ ስርአት ይኖራል ብየ አላምንም ነበር
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
Ай бұрын
ተሳዳቢና ቅብዝብዝ እሚሆኑት እኮ ከኛ የወጡት ናቸው እሷ እዛው ስላደገች ነው
@kirstantamrat
Ай бұрын
Aynshi ywutam mnshim Des ayl josiyn lememsel mehonu new zegiy
@AlixsAli
Ай бұрын
የኔ ወድ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይሰጥልን በጠም ነዉ ምንወደቹ😍😍😍😍
@kidistkidane1100
Ай бұрын
ውይ ውይ ውይ እናንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር እንዴት ይወዳታል በነገራችን ላይ ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ ድቁና እየተማሩ ነው እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ እንደ እናንተ የሱ አገልጋይ እንዲሆኑ የዘውትር ጸሎቴና ምኞቴ ነው ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ የልብሽን ሀሳብ እግዚአብሔር ይፈጽምልሽ ብላቹ መርቁኝ ጸልዩልኝ
@kassahuned6087
Ай бұрын
Egziabher Yelibshin meshat yadrglsh
@abebechwalelegni4391
Ай бұрын
Bertu egiziber yabetacheu
@Meseret21
Ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጺምልሽ❤
@kidistkidane1100
Ай бұрын
@Meseret21 አሜን አሜን አሜን ሁል ጊዜ በጸሎትሽ አስቢኝ የኔ እህት ስለ በጎ ምኞትሽ በጣም ነው የማመሰግነው
@martasolomon6051
Ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ።
@eyobdagnew
Ай бұрын
ተባረኩ ብዙ ነብስ እያዳናችሁ ነው። ልጅቱም ትሁት ነች። 17:27
@belayaraya983
Ай бұрын
በርቱ ወንድሞቼ ልዑል አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@Edya-k6h
Ай бұрын
እናንተ ወጣቶች በጣም ገረማችሁኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fetamelaklema
Ай бұрын
እኔ ነጋ ጠባ እናንተን መስማት ሱስ ሆኖብኛል በጣም ብዙ መልሶችንም አግቼበታለሁ
@tizitamamo6178
Ай бұрын
እኔም ❤❤❤
@fikirybeltal4583
Ай бұрын
እኔም በስምአብ እንዴት ደስ እንደሚሉ በነገራችላይ ብዙ ነገር እየተማርን ነው
@agegnheuatena3920
Ай бұрын
የ ኦርቶዶክስ አርበኞች በርቱልን። ጴጤዎችም በርቱልን እየጠየቃችሁ እኛ ኦርቶዶክስን እያበረታቸሁን ነው። ለዚህ ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት። ❤❤❤❤❤
@achubobasso3002
Ай бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህታችንም ተባረኪ በአንቺ ጥያቄ እኛም እየተማርን ነው።ከጠየክሽው ጥያቄ ውስጥ ሰዎች በፆም ወቅት እራሳቸውን ያጎሳቅላሉ ብለሽ ለጠየቅሽው ጥያቄ በውጭውም ዓለም ቦታውን ዘነጋሁ ጓደኛዬ በስድት ያለፈችበት ቦታ ሰዎች በእማማት ሰሞን ልክ በዛ ሰሞን እንደሆነ አድርገው ደረታቸውን እየደቁ( እየመቱ) ያለቅሳሉ የህ በኢትዬፕያ ብቻ አይደለም እነዚህ ሰዎች የተክፈለላቸው ስጋ ስለገባቸው ነው አመሰግናለሁ።
@achubobasso3002
Ай бұрын
ዋጋ ለማለት ብዬ ነው ለውጦብኝ ነው ይቅርታ።
@EliasTega
Ай бұрын
በጣም ብልህ ሴት ነሽ ኢየሱስ አይሰበክም አልልም ቅዳሴውን ሰምቸዋለው ስትል በጣም ገርሞኛል እግዚአብሔር አብዝቶ ይግለጥልሽ።
@yordaeri8408
Ай бұрын
When you listen to it with open heart. you will know The whole kidase it about jesus.
@meskeremdemssie3988
Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ወንድሜ ልደትዬ ተባረክ እድሜ ይስጥህ ማንም ጴንጤን መምህራኖቻችህ እንዲህ አያስተምሩም ግን ልባችሁ እንዲ ያደነደነው አዚምም ያረገባችሁ እንዳታስተውሉ እሄ አዚም ነው
@TenagneBirhane
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fikirybeltal4583
Ай бұрын
እኔማ ዋና ፖለቲከኛ ሁኘላቹ ነበር አሁን ግን ጣሊያን መጥቶ ቢወረነም አረ በጭራሽ እምሰማም አይመስለኝም በእውነት ለጴጤ ብቻ ሳይሆን ለኛ ለተዋህዶም ጠቅሞናል ብቻ ተባረኩ በርቱልን ልጆቻችን ኮራነባቹ
@kidistkidane1100
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምን አይነት ልብ አርስ ልጆች ናቹሁ በመቤቴ ተባረኩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉
@meskiy1967
Ай бұрын
ልደት በእውነት ሰለ ዚች ድንቅ እምነታችን ሰትመሰክር ❤❤ .ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ🙏 አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@Daferu
Ай бұрын
ኡውንተ እንድተ መትደል ነዉ ያ ኦርቶደስ ምሆን ኑ ዉንዴ እንድት ቂደስት ቤት ክርተን ❤️ሰል ሁሉም ንገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏✅💒💒
@gashawshibabawtefera5464
Ай бұрын
በጣም የምትገርም ወጣት ናት። ትግስት አላት። በቅርብ ዕውነቱን ታገኘዋለች ብዬ አምናለሁ።
@A1623-a2
Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤ሁሌም መልስ አላት እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ❤❤❤❤❤ወንድሞቸ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@nq2865
Ай бұрын
እየሱስ አማላጅ መሆኑን የማይቀበል አደጋ ላይ ነው ::
@NtsNts-c2s
Ай бұрын
@@nq2865እየሱስ እሱ ፈራጅ ሆኖ ሳለ አማላጅ የሚል ነው አደጋ ላይ ያለው
@Benak2921
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚያስመሰግናችሁ መማማር ነው ❤❤❤
@ሃገረሰማእታት
Ай бұрын
ቓለ ሂወት ያስማለን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@thomming11
Ай бұрын
ተባረኩ ብዙ ነብስ እያዳናችሁ ነው
@ትሁትኢትዮጵያ
Ай бұрын
እህት አለሜ አባቶችም ይሁኑ ገዳማዊያን እናቶች እህቶች በባዶ እግራቸው የሚሄዱት የዚህ አለም ብልጭልጭ እና ምቾት አያስፈልገኝም ሲሉ ነው ባጠቃላይ ስለጌታ ፍቅር ሲሉ ነው እኔ እንደተረዳውት እራሳቸውን የሚጥሉት ድሎት ምቾትን የማይፈልጉት ብንችል መፀሐፍ ቅዱሱን በደንብ ብናነብ ስለሁሉም ነገር መረዳት ይቻላል ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ይርዳን
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
Ай бұрын
ኤርሚዬ የኔ ጠበለል❤❤❤❤
@FanataDerebe-f2f
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብርታቱን ይስጣችሁ
@negushabtam2777
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኑአሚ የኔ እህት!!!!
@abutube6506
Ай бұрын
የክርስቶስ ወንጌል ሲገለጥ በኦርቶዶክስ ቤት እንደ ፅሀይ ነው የሚበራው❤❤❤❤ኑ❤በብርሀን ተመላለሱ።
@WerWer-c1m
Ай бұрын
ጥንቆላ በክርስቶስ እየሱስ የተወገዘነዉ እህታችን ገብተሽ ብታዉቂ ይሻላል ሰለኦርቶዶክስ ተዋህዶ
@zedazene9161
Ай бұрын
እርጋታሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይግለፅ ልሽ በብርሃኑ ተመላለሺ ዘንድ ምኞቴ ነው።
@SaraMuhammad-d1r
Ай бұрын
🎉🎉❤ወድሞቻችን እድሜና ጤና ጸጋዉንም ያብዛላችሁ❤❤❤🎉🎉
@Kiyu2121
Ай бұрын
ቃለወጥ ያሰማልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሻንም
@Mimimimi-ex8ky
Ай бұрын
ጎበዞች በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ተባረክ
@Beza-f2k
Ай бұрын
የኔ ዉድ ወንድሞቼ በርቱልን አውዳቹሃለው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meskeremdemssie3988
Ай бұрын
በእነሱ ቤት ወይም በጴንጤዎች ቤቶች በብዛት ጥንቆላን በስፋት ስለሚሰሩ እኛንም በእነሱ ልክ ሊሰፉን ይፈልጋሉ እናተ ለእኛ አትኖሩልንም እኛ ለራሳችን እን ራለን በራሳችን ቤት ውስጥ ያለውን የምናቀው እኛ እጂ እናተ አይደላችሁም ስለ እራሳችሁ ቤት ውስጥ ስላለው ነገር ብቻ አስቡ በማይመለከታችሁ ውስጥ አትግቡ በቃ የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች
@EskedarAlemnew-u8f
19 күн бұрын
Yetewahdo lijoch le emnetachihu yalachihu kenayiet ❤❤❤❤❤
@tihuneassefa4638
Ай бұрын
አቤት ልደት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤🎉🎉
@FikruGeta
Ай бұрын
Thank you LideteKal. I proud of you
@hiwot6380
Ай бұрын
Yene geta temesegen ye denegel mariyam lij sewedek senesa lemetaberetagn bezi hula hatiyat wuset kosheshe lije beleh lemetaberetagn ❤❤❤
@lijlegessetube7652
19 күн бұрын
@lidetkal......full of confidenss,full of knowledgeful of expressions .....thank you brother
@FerehywotGetachew
Ай бұрын
በእናትሽ ገድላትን ብታነቢው ከቅዱሳኑ ተጋድሎያበረታን ዘንድ ስለሚያስፈልጉ ናቸው ይህን ተረጁ
@RishanZewde
Ай бұрын
Lemn emdehone sayakut yiferalu wey gud
@ጓልዓጋመእየ
Ай бұрын
@@RishanZewdeሳስበው እዛው እንደፈለጉ እየበሉ እየጠጡ እየተኙ ስለሚነሩ ገድል ሲባል ይፈራሉ ለክርስቶስ ብለን የምንጋደለው ገድል ላለመጋደል ይመስለኛል
@FerehywotGetachew
Ай бұрын
ልክ ነሽ በዚያ ቤት ዝነጣ(እራቁት መሄድ) ያለገደብ መብላት ያለበት ነው እንዲት ብለውእንደእነ ቅድስት አርሴማይጋደሉ
@FikruGeta
Ай бұрын
I have no word to express Ermi
@FelekechDemuda
Ай бұрын
የእህታችን እርጋታን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ይጠብቅልን❤❤❤❤ በርቱ
@arsemafortoloni7277
Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!
@jamilaajamila2704
Ай бұрын
ስርአትዋ❤❤❤❤
@emawede2064
Ай бұрын
ሰው ዉሎውን እንደሚመስል በነዚህ ጎበዝ ወጣቶች አይተናል ጆሲ እግዚአበሔር ይርዳል አትዘግይ ወንድሜ ወጣቶች ከነዚህ መልካም ልጆች ተማሩ ውሎአችሁን ምትውሉባቸውን ሰወች ለዩ ከክፉ የዋለም እንዲሁ ነው ሚጠፋው
@gebreamlakadhane6445
Ай бұрын
እግዚአብሔር በርትዕት ሃይማኖት ያጽናችሁ።
@RedietBogale-f4e
Ай бұрын
Wendimachin lidet kale hiwot yasemalin Ermi esua endigebat yasredabet menged❤❤❤
@AddisBirru
Ай бұрын
Wendimoche Tebareku Qalehiwote Yasemalin
@ሠላም-የ7መ
Ай бұрын
ውይይይይይይ የኛ እንቁዎች ስትደመጡ የማትሰለቹ ትህትነችሁ ሰውን ማክበር ጩሀት የለ በእውቀት ነ በስነ ምግባር የተሞላችሁ እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ይጨምርላችሁ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌"አምላኬ ሆይ ከእቅፍ ኣታውጣኝ"ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች
@Eden_7269
Ай бұрын
በጣም ስርአት ያላትልጅ ናት እስከ መጨረሻው ነበርኩ ሲወያዮ እርጋታዋና መረዳቷ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ♥️♥️🥰
@tsegiefenta5660
Ай бұрын
ገድላትን መቀበል እማይፈልጉ ገድላት ላይ እንዳሉ ቅዱሣን ለክርስቶስ ብለዉ መከራ መቀበል ስለማይፈልጉ ምድራዊ ደስታን ስለሚፈልጉ ነው።ለኛ ኦርቶዶክሶች ደሞ በእምነታችን እነድንፀና እና መልከም ሰራዎችን እንድንሠራ ምሣሌዎቻችን ናቸው ።
@danielabebe3790
Ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ሁለት አፍ የለው ሰይፍ ይበልጣልና ኖሃሚን ኦርቶዶክስ ሆና እንድትመሰክር ምክንያት ሊሆናት እነደሚችል ማን ያውቃል
@InnocentWheatField-et1uc
Ай бұрын
Kal hewet yesmalin yene wendem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
Ай бұрын
እስመ አይልባ ዘይሳአኖ ለእግዚአብሔር ብርታት ይስጣችሁ ወንድሞች ❤❤❤
@abebaembiale3452
Ай бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ❤❤❤❤
@misraqawi
11 күн бұрын
ይህቺ እህት መሐል ላይ ሆና የእውነት አንጀቴን ትበላኛለች:: በእውነት ከባድ ሰልፍ ነው:: ቀኑ ደርሶ በግልጥ እስክትቆርጥ ድረስ!!! እግዚአብሔር የመዳንሽን ቀን ያቅርብልሽ!!!
@MadinaAli-c7m
Ай бұрын
ይገርማል. ትህትኘናሽ ከጴንጤ ለመጀመሪያ. አየሁ ተባረኪ
@aweke2721
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@SnakAbandh
Ай бұрын
ወንድሞች ፀጋ በረከቱን ያብዛላቹእድሜና ጤና ይስጣቹ እህቴ ቀጥተኛዋን መንገድ ይምራሽ በርቼ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemneshYEBEKA-d3u
24 күн бұрын
በእዉነት ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ።ግን አደራችሁን ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ እሺ ቅዱስ ጳዉሎስ እናንተን ሳስተምር ዉዬ እኔ ደግሞ የተጣልኩ እንዳልሆን ስጋዬን ጎስማለሁ እንዳለው ፀልዩ እሺ
@shewalemwolde
Ай бұрын
በዉነት ደስ በሎኛል
@mekdestadesse3454
6 күн бұрын
enant teyeku egna enemaralen
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
Ай бұрын
❤❤❤
@Yeabsra21Yeabsra
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HabtamuAbebe-on5hl
Ай бұрын
ገድለ ተክለ ሃይማኖት ገጽ 246 ምዕራፍ ፵፰፡፩-፭ ልቡሰ ሥጋ ጋኔን (ባሕረ አልቅም) --- አባታችን ጋኔኑን ካስወጡለት በኋላ አጥምቀው ወደክርስትና ለወጠው ክርስቶስ ኃረዮ አሉት በኋላም አመንኩሰው መንግስተ ሰማያትን የሚወርስ ሆኗል።
@betyzmelos4657
Ай бұрын
❤🙏
@thinkitsnotillegalyet
Ай бұрын
እሰይ እንኳን ሆነ
@ማሒ
Ай бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል❤❤❤❤
@kasilas498
Ай бұрын
wow lidetye tileyaleh eyesus ybarkh mgerm ewuket mebarek new tiktok le eyesus
@amen1978
Ай бұрын
ግማሽ ሚባል ነገር የለም ግን ለማወቅ መምጣትሽን አደንቃለው እግዚያብሄር ልቡናሽን ይክፈቱልሽ።
@selamsisay3243
Ай бұрын
በርቱ ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
Ай бұрын
❤❤❤❤ወይ ወይ ሰርአት🎉🎉🎉
@YaynuGaddissa
Ай бұрын
ለዘለአለም ኦርቶዶክስ አትሁኝ ለማንም ትርኪ ምርኪ ጴንጤ ተብሎ ስርአት አይቀነስም አይጨመርም.::
@RishanZewde
Ай бұрын
Eko
@ashenafihailu9917
Ай бұрын
ጴንጤ ነክ አንተ ፖለቲካ እየሰራክ ነው እኛ ኦርቶዶክሶች የአንድ ሰው ነፍስ መጥፋት ያስጨንቀናል
@Abate-medhanialm
Ай бұрын
Amarelgn bela setasetela ere wedza eske zelalem atemchi plz
@genetbogale2544
Ай бұрын
ላንተ ለባለጌው ትርኪ ምርኪ ልንመስልህ እንችላለን አሁንም እደግመዋለሁ ለንተ ለተሳዳቢውና ለባለጌው ጴንጤው ወይም የወንጌል አማኙ ግን በእግዚአብሔር በዘላለም ፍቅሩ የተወደደ ኃጢያቱ የተከደነለት በመከራና በመስቀል ጣር የተገኘ እየሱስን በማመን በዳግም ውልደት የእግዚአብሔር ልጅነትን ያገኘ የመንግስቱ ወራሽ ነው
@mulatumelese7742
Ай бұрын
እግዚአብሔር ስለ አንድ ሰው ነፍስ መጥፋት ግድ ይለዋል። ስለዚህ አንተ ኦርቶዶክስ ከሆንክ የማንንም ነፍስ መጥፋት አትፈልግም ነበር ግን ፕሮቴስታንት ከሆንክ ይህን ልትል ትችላለህ። እህታችን ለማወቅ ነው የምትጠይቅ፣ ያደገችበትም ሃይማኖት ያስተማራትን ነው የጠየቀች። ደስ የሚለው ግን እንደ እነ ልደተ ቃል፣ ዲያቆን ዘማርያም፣ ኤፍሬም፣ ዲያቆን (አሁን አብሮ የነበረው) ስላሉን እንኮራባቸዋለን።
@YeberhaFertochi
Ай бұрын
እንዴት እርጋታ እና ሰላም ያላት ልጅናት በፈጣሪ
@MartaWolde-c2b
Ай бұрын
ወ ን ድ ም ቼ, ሁ ሌ ም, ታ ስ ደ ም ሙ ኛ ላ ች ሁ, አግዚአብሔር, ረ ጂ ም, ኅ ድ ሜ, ከ ጤ ና, ጋር, ይ ስ ጣ ች ሁ 🙏🙏🙏❤❤❤
@Mastewal-h3n
Ай бұрын
ለማወቅና ለክርክር የሚመጡ ያስታውቃሉ።
@rozateferi8081
Ай бұрын
You blessed brothers, you are teaching and alerting these artificially locked protestants. But you aren't answering their questions because they don't have any questions. Thanks 🙏🙏🙏
@ASilesh3931
Ай бұрын
እንደንግግሯ ከሆነ ልጅቱ መልካም ልብ አላት። ለመማር ፈቃደኛ ትመስላለች!
@meskiy1967
Ай бұрын
የእኛ ኦርቶዶክሶች ኦየሚሸፈን እየሱስ የለንም !
@misrakmandefro
16 күн бұрын
ጌታ ስራ ከመጀመሩ በፊት በገዳመ ቆሮንጦስ ነው የጀመረው በገዳ
@tihuneassefa4638
Ай бұрын
ማታ እስከ ምትወጡ ጠዋት ተነስቸ እናተን ፍለጋ እገባለሁ እፉፉፉ❤❤❤❤❤❤ ደሞ ደምሩኝ
@habbogalefitawq9259
Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ❤❤❤
@tsehsybefkadu2889
Ай бұрын
Our elders father translated holi bible from Hebrew to geze and Arabic this church does a lot for Ethiopia Christian’s
@TI-AL
Ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@Senayit-p9n
Ай бұрын
l❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretBest
Ай бұрын
💖💖💖💖💖💖💖
@AddyD-e3j
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@etaferahumeherete4113
Ай бұрын
እህታችን ብዙ ሰዋች በእየሱስ ሳያምኑ ጥሩ ስራ የሚሰሩ ኡሉ ። በሥራቸውም የተመሠገኑ የተሸለሙ እሉ። እነዚህን ምን ልትያቸው ነው? ድነው ነው እየስሩ ያሉት? ገድልንም እትፍሪው ሀዋርየትም ተጋድለው ነው ላንቺ ያቆዪሽ።
@KZerihun
14 күн бұрын
የአውደ ምህረት ትምህርት ስብከት አደባባይ ላይ አታስተምር ማለት ነው
@MahletMulat-h6h
Ай бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@mariamawittekelemariam1662
Ай бұрын
ሰላም ወንድሞቻችን የምንወዳችው በእናንተ ፔጅ እንስቶች ሲሳተፉ ወንጌል ሰለሆነ የሚሰበከው ነጠላ ወይም ሻሽ ጣል ቢያረጉ ፀገሐራቸውን የሚል ሐሳብ አለኝ ተባረኩ በርቱ 💒💒💒💒❤️❤️❤️🙏
@eyoas12tube
Ай бұрын
Alegn
@MartaWolde-c2b
Ай бұрын
አኬ, ሌ ሎ ች ም, መ ም ህ ራ ን, ወ ድ ማ ች ን ን, ብ ታ ግ ዙ ት, መ ል ካ ም, ይ መ ስ ለ ኛ ል 🙏🙏🙏
@Kiyu2121
Ай бұрын
ክርስቲያን ወንድሞቼ እየተከታተልኩዋችሁ ኦልሞስት ነጋ እኔ ያለውና
@Maramawit222
Ай бұрын
Ldetye yene melka. Berta
@ሃገረሰማእታት
Ай бұрын
መጠየቕ ይቻል ?
@meskeremdemssie3988
Ай бұрын
ጴንጤዎች እየተማራችሁ የቱ የጴንጤ ነው እስቲ እንዱህ አይነት ትምህርት የሚያስተምረው እናተ ብቻ ገድል እያላችሁ ጌታን ክርስቶስን ካዳችሁ የናተ ተጠሪዎች ኦርቶዶክስን ስደቡ ተብላችሁ ስለ ሆነ የምትመጡት ልባችሁን ክፍት አርጋችሁ አትመጡም መርጦ አማኝ ናችሁ አቤት ጌት በልጆቹ እየሆነ ያለው ሁሉ ይገርማል
@NisrinMagboul
Ай бұрын
Orthodox mehon metadel nw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሠላም-የ7መ
Ай бұрын
ግን በስመ አብ ጴንጦዎች ፆም ስግደት በጐ ማድረግ ይፈሩታል
@tiz59905
Ай бұрын
ዝም ብለሽ አፍሽን አትክፈቺ እንደ እናንተ ፆመኛ ነኝ እየፆምኩ ነው ብለን ጉራችን ስለማንፈ ነው🙄በደንብ ነው የምንፆመው በጎም እናደርጋለን ምክኒያቱም ምንጫችን ጌታ ኢየሱስ ነው እኔን ምሰሉ ስላለን ጌታችን
@ሠላም-የ7መ
Ай бұрын
@tiz59905 ክኽክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭😭😭😭😭😭😭😭
@NigstAdmase
Ай бұрын
አቤት ውሸት እግዚኦ ሆዳም 🤣🤣🤣🤣🙆♀️🙆♀️@@tiz59905
@tsiyem
Ай бұрын
kalehiwot yasemachehu wendemoche tekeatayachehu negne
@betrufikrujejo
Ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Kiyu2121
Ай бұрын
ልደት በእናታስለቀሰኝ😢😢😢
@KaluGeache
Ай бұрын
ውይ. ግን. ትእግስታቹ
@abebagebgeberu8884
26 күн бұрын
gen beweset honesh betemari nw dese yemilegn fite lefit bateweche 🙈
@AtkiltiGtnsay
Ай бұрын
የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተቀበሉ
@Vacation2121
Ай бұрын
የመጠይቂው ሁሉ የዎርደ ነው
@melkamnet-leras
Ай бұрын
Yalgebatn nw yetyekechw men atefach hoo
@amanualshimekach6241
Ай бұрын
የፈለገችውን ትጠይቅ
2:23:39
የማቲዎስ ወንጌል አዲስ ኪዳን አይደለም | Mezmur Yared | Nuhamin | Dn Hzkias | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 716
1:54:55
ጴንጤዎቹ ርስበርስ ገጠሙ ኧረ አልቻልንም| ፓስተር ዮናታን ሚለው ልሳን ነው አደለም ተያያዙት| lidet| yared| temu| felege| ermi|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 15 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
1:33:51
ለነብዩ ደውየለት ተራ አስከባሪ ነው የምትሰራው አለኝ😂 ~ ፈለገ - አትናትዮስ #debate
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 17 М.
1:19:48
ጴንጤዎች መማር አለባቸው ~ ልደት ~ አኬ ~ ጋዲሳ ~ እዮብ ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers
መንበረ ሕይወት - Menbere Hiywet
Рет қаралды 11 М.
29:59
የክርስትና ትምህርት አኬ, አኬ አክሊል ,ዳሬክ ንጉስ ,ኤርሚ HD, ጆሲ ,ሃዋርያዊ መልሶች //Apostolic Answers
ALEFAT - አሌፋት
Рет қаралды 381
2:20:38
ወደ 20 ልጆችን ይዤ እመጣለሁ | Felege Atnatiwos | ተስፋ አለ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 45 М.
1:20:34
ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀ! ወደ ቤተክርስቲያን መመለስ እፈልጋለሁ! ሐዋርያዊ መልሶች, መዝሙር ያሬድ, ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 38 М.
1:05:44
ሶፊያ ወደ ኦርቶዶክስ ልትመጣ ይሆን ? | sofiya | Binyam shitaye | zemaryam |
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 17 М.
1:20:36
አዉጥታቸሁ ጣሉ ድንቅ የቃል ጊዜ ከወንጌላዊ ኤርሚያስ ጋር ! ተናገር እውነቱን | Elshaddai tube | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ |melos
Elshaddai Tube
Рет қаралды 735
1:03:41
መቶ አንድ ፐርሰንት ድነናል | Lidetekal | Ake | Apostolic Answers | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | endalk
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 26 М.
1:37:42
ፈለገ የሀይሌን ትንፋሽ አቋረጠው ዝም ጭጭ 😁 ⭕ ወንድሞች የብርሀንን መንገድ አሳዩት ⭕ | ፈለገ | ተሙ | እዮባ | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube
Sola tube | ሶላ tube
Рет қаралды 6 М.
1:19:42
አብጦ የመጣዉን ፈለገ አስተነፈሰው | Felege | Lidetekal | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 28 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН