''ኦርቶዶክሳዊ የጊዜ አጠቃቀም'' ዲያቆን ዘላለም ታዬ ኦርቶዶክሳዊ የወጣቶች ስልጠና ክፍል 4 ባሕራን ሚዲያ BAHRAN MEDIA

  Рет қаралды 64,750

Bahran Media ባሕራን ሚዲያ

Bahran Media ባሕራን ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
ቃለ ኀይወት ያሠማልን በእዉነቱ ወንድማችን❤
@AmanuelFele
@AmanuelFele 7 ай бұрын
ዲ/ን ዘላለም በጣም አድናቅ ነኝ ።ዲ/ን አማኑኤል ነኝ ከወላይታ
@MaeregKifle-w3c
@MaeregKifle-w3c Ай бұрын
🎉🎉
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 Жыл бұрын
"በጊዜ አጠቃቀም" ላይ የሰጠኸው ድንቅ ትምህርት ነው ከምገልፅልህ በላይ ብዙ ቁም ነገሮችን ተምሬበታለሁ ብዙ ነገሬን ስር መሰረቱን እንዳይ ረድቶኛል ወንድሜ "የዘላለም አምላክ ዘመንኸን ይባርክ" ሌላ ምን እላለሁ በጣም ረክቻለሁ !!!
@Beautifyyourlife-f3v
@Beautifyyourlife-f3v 4 ай бұрын
አሜን!
@SofanitWorku
@SofanitWorku 3 ай бұрын
😊
@bnp319
@bnp319 3 ай бұрын
❤❤❤amennn
@NcBd-k7w
@NcBd-k7w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro 4 ай бұрын
ቃል ኢወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው በቤቱ ያፅናልን ግን ከዋላ ጫጫታ አ አለ ለሌላ ግዜ አስተካኩሉልን ቸሩ አምላክ ግዜያችንን እምንጠቀመም ያርገን አሜን
@ማርያምእናቴ21
@ማርያምእናቴ21 4 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ የበዛላቸው መምህሮች እየበዙሎነው ተመስገን፫ ቃለሒወት ቃለበረከትን ያሰማልን ረቡኒ
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 3 ай бұрын
መምህሬ ትንሹ ብላቴና ቃለህይወት ያሰማልን ጌታዬዋ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተመስገን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ❤❤❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@DuhgDugf
@DuhgDugf 3 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን በፅጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ
@አቤቱ.በበቁጣህአትቅዘፈኝ 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእቅዳችን እግዚኣብሔር አምላክ ይካተትበት
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 3 ай бұрын
መምህሮቻችን በዚህ ዘመን እናንተን ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿
@mariommariom4227
@mariommariom4227 25 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ዳቆን ዘላአለም ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን !!
@AlmazMmam
@AlmazMmam 3 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማል እዳተ እቁየሆነ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
@tehawido
@tehawido 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመጨረሻ ስንበት ለሐዋርያት "ጊዜችሁን ለዘላለማዊነት ለውጡት" እመቤታችን ቅዱስ ማርያም ያዕቆብን ዘስርሩግ እንደ ጻፈው
@FikertSolomon
@FikertSolomon 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን, ድምፁ ትንሽ ያስተጋባል
@AtsedeHaile-xm3bj
@AtsedeHaile-xm3bj Ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን አሜን!!!!❤❤❤❤
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘግይቼ የአገልግሎታች ተጠቃሚ በመሆኔ አዝናለው
@MakdisAmhra-cw2gu
@MakdisAmhra-cw2gu 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ❤❤❤❤
@Beautifyyourlife-f3v
@Beautifyyourlife-f3v 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!❤❤❤
@Tago-p8f
@Tago-p8f 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ እድሜና ጤና ይስጠልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DuhgDugf
@DuhgDugf 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒ ወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛል
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 3 ай бұрын
❤❤❤ቃለህይውትን ያስማልን በቤቱ ያፅናልን❤❤❤
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 3 ай бұрын
Qale hiweti yasemalena memerache edeme na Xena yesixeline rejime edeme egezabere yedeline enyame besemame 30 60 100 fire edena fera egezabere amilake yeridane⛪🤲🏻
@alemalem7462
@alemalem7462 3 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏
@BettaBetttaday
@BettaBetttaday 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እንዳንተ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ።
@jacobtesfay5967
@jacobtesfay5967 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏💙🙏💙🙏💙 kale hewt ysmalna wndmi
@ኤፍታህወለተፃድቃን
@ኤፍታህወለተፃድቃን 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ምመህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣር🙏❤ የሰማነው በልባችን ያሳድርልን🙏
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
የጸጋ ስግደት ለኪዳነ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት የሃይማኖት ምስክር 3X ኪዳነ ምሕረት የቅቡጻን ተስፋ 3X ኪዳነ ምሕረት የረድኤት ደንጊያ 3X ወላዲተ አምላክ ነባቢት ገነት 3X ወላዲተ አምላክ የሕግ ታቦት 3X ወላዲተ አምላክ የወይን ሃረግ 3X ድንግል ማርያም የመለኮት ማኅደር ድንግል ማርያም የመልአክት እህት ድንግል ማርያም የመሃይማን እናት ድንግል ማርያም የነቢያት ጌጽ ድንግል ማርያም የሐዋሪያት አክሊል ድንግል ማርያም የሰማዕታት ሽልማት ድንግል ማርያም የደናግል መመኪያ ድንግል ማርያም የካህናተ ሰማይ እጣን ድንግል ማርያም የቅዱሳን ልዕልና ደስ ይበልሽ ንግሥት ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙሽራ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሙዳይ ሽቱ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የመድኃኒት ቀንድ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የብርሃን ድንኳን ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ንጽሕት መጋረጃ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ቤተልሄማዊት መሶብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የወርቅ መርከብ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ሁለተኛ ሰማይ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የምሕረት ደመና ሆይ 3X ደስ ይበልሽ የክብር ምንጭ ሆይ 3X ደስ ይበልሽ ዕጸ ጳጦሰ ሆይ 3X የአዳም ተስፋ ምስጋና ላንቺ የያዕቆብ መሰላል ምስጋና ላንቺ የዳዊት መሰንቆ ምስጋና ላንቺ የአሮን በትር ምስጋና ላንቺ የአሚናዳብ ሠረገላ ምስጋና ላንቺ የጌዴዎን ብዝት ግምጃ ምስጋና ላንቺ የሕዝቅኤል ደጃፍ ምስጋና ላንቺ የቀርሜሎስ መሠዊያ ምስጋና ላንቺ ይህን የኪዳነ ምህረትን ስግደት ይሄን ሊንክ ይንኩ እና በድምፅ አብረን እንስገድ ። kzbin.info/www/bejne/op3Gl4WZnd-ka6s በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@HaftamDemile
@HaftamDemile 2 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-e4c
@Tube-e4c 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ❤❤❤❤❤
@yetnayetasefa
@yetnayetasefa 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@1Amhara1888
@1Amhara1888 3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 መምህሬ እኔም በብዙ ተማርኩበት እራሴን አየሁበት ። ለልጆቼም በባዕድ አገር ዓለም የምትለውን ብቻ ሳይሆን የእናት ቤተክርስቲያን መርኋ በአንተ አንደበት አድሮ አስተማረልኝ 🙏 ጊዜውን የዋጀ ትንንሾቹ የሚበረቱበትን አስተምህሮዎች ያስፈልጉናል 🙏🙏🙏 በቤቱ ያፅናህ 🙏
@AlmazBest-ge7ko
@AlmazBest-ge7ko 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።መምህር ሄኖክ ማለቴ መምህር ዘላለም ታዬ።
@ggg-gh6lw
@ggg-gh6lw 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ትንሹ ሄኖክ ❤ ቃለህይወት ያሰማልን ረብኒ❤❤❤
@ZozoZozo-cc3jn
@ZozoZozo-cc3jn 2 ай бұрын
ቃሌ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@AlemGathnun
@AlemGathnun 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤ቃለሄወትያሠማልን
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 3 ай бұрын
ሠላም ለዚህ ቤት ለቤቱ አዲስ ነኝ እንኳንሠላም ቆያቹኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@Kelem-p2e
@Kelem-p2e 2 ай бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በበለጠ የምታገለግልበት ጤናና ዕድሜ ይታደልህ አሜን
@WeynshetShemiles-cw1cl
@WeynshetShemiles-cw1cl 2 ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በርታልን ውንድሜ
@hananegashwtekle7484
@hananegashwtekle7484 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 2 ай бұрын
በእውነት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሪውን ዘመንክን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ ።🙏🌷🌷እኛም ጊዜን የሰጠን አምላክ በጊዜው እድንጠቀም ቸሩ አምላክ ይርዳን🙏✝️✝️✝️
@yohanisyedinglmaryamlig
@yohanisyedinglmaryamlig 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 2 ай бұрын
በጣም ግሩም ትምህርት ነበር ልኡል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማል
@HanaKahsay-vi3hn
@HanaKahsay-vi3hn 3 ай бұрын
መምህር ቃሎት ያሰማልን
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه 3 ай бұрын
Kalehywetn.yasemaln. Dagmaw.dakon.hienok.haylie❤❤❤
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ
@እጠበኝቆሽሻለሁእጠበኝቆሽ 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
@melatzenebe4565
@melatzenebe4565 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
@EyrisMessy
@EyrisMessy 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🕊🕊
@BalthuEtho
@BalthuEtho 4 ай бұрын
ቃልህይወት ያሠማልን ወዲማችን❤❤❤❤
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 2 жыл бұрын
berta Geta Amelak yetebekachehu. ከማያልቀው ፀጋ ሱቱፋን ያድርጋችኁ
@sarahwubshet3534
@sarahwubshet3534 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@Fcdf-jg5bv
@Fcdf-jg5bv 4 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ህይወትን የሚቀየር ትምህርት ነው እኔ አላውቅም ነበር ከዛሬ ጀምሮ በተግባር ለመኖር እጀምራለሁ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
@ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@orthodoxiawizema4205
@orthodoxiawizema4205 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@MohammadHamad-h1t
@MohammadHamad-h1t 3 ай бұрын
Amen Amen amen ❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 жыл бұрын
Amen kale hiweta yasemlin wandmchn
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ቃለሂወት ይሰማልን
@Walte25
@Walte25 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን!
@Saloltravel
@Saloltravel 2 ай бұрын
God keep your gifte brother you are amazing .
@fhhf3250
@fhhf3250 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን ❤️
@kekebaby618
@kekebaby618 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 ай бұрын
አሜን፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግን ያንተን ቻናል እንፈልጋለን❤
@TIGABBISET
@TIGABBISET 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@Jenat123Mary
@Jenat123Mary 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 ай бұрын
አሜን
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 2 ай бұрын
ትንሹ ሄኖክ ነገም ክርስቶስ ሌላ ትውልድ ያመጣልናል እኔ ነኝ እንጅ ቃሉን ሰምቼ መቼም ማልቀየር ጌታዬ አስበኝ አንተ
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Waaqaayo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 3 ай бұрын
የመቤችን ፍቅር ይብዛልህ
@usermb4vp5bx8d
@usermb4vp5bx8d 3 ай бұрын
kale.hiwete.yasemalen🙏🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl Ай бұрын
D.Zelalem abi timhrti mihrkana bruk tebarek EGZIABHEIR AMLAK ab libna yehdro Amen Amen Amen kale hiwet yasmealna edmen tienan yhabka ❤❤❤.
@MohalitMoha
@MohalitMoha 3 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fantofanto5737
@fantofanto5737 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Waaqaayo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee hin dhagaeefanna ❤❤❤❤❤
@YobdarYobdarmim-dt9ej
@YobdarYobdarmim-dt9ej 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@KebeduGidey
@KebeduGidey 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 3 ай бұрын
Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 ♥️
@solomonasratie8575
@solomonasratie8575 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን
@RonyCell-f5g
@RonyCell-f5g 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Vegastime
@Vegastime 3 ай бұрын
Gerum temhert new 🙏🙏🙏gen sound adjustment yestekakek
@MamiChaka
@MamiChaka 3 ай бұрын
Kaleywt...ysmln♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@FrancoisAzar
@FrancoisAzar 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bnp319
@bnp319 3 ай бұрын
Kalieywetn yasmalen memhraechn egzabher eregm edmy ena tena tesgawn yestelen ❤❤❤❤❤
@MaeregKifle-w3c
@MaeregKifle-w3c Ай бұрын
🙏🙏🙏
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
@Mercy-x8o
@Mercy-x8o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት። ሥልጠናው ግን የት ነው??
@yosephabeselom6408
@yosephabeselom6408 2 жыл бұрын
አፍሪካ ኅብረት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል(ከርቸሌ) ሰንበት ት/ ቤት አዳራሽ፡ ማክሰኞ 12:00 ሰዓት
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 3 ай бұрын
እደግልኝ ውድ ወንድሜ
@alemtsehaykassaye4431
@alemtsehaykassaye4431 3 ай бұрын
Tsegawon abezeto yisteh
@Kmylovelife
@Kmylovelife 2 жыл бұрын
በርቱ
@edomlegess3683
@edomlegess3683 3 ай бұрын
kalhiwo yasmalen memhrachin
@MekdesAklile
@MekdesAklile 3 ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏
እጅግ ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ዘላለም ታዬ Zelalem Taye @SenbeteChirstian
38:48
ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Рет қаралды 44 М.
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,7 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
ደስታን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ...ዲ/ን ዘላለም ታዬ
35:21
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 16 МЛН