ኦራ ዳዊት | Orah Dawit (Dawit Alemayehu) |Tefashina | ጠፋሽና | New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

  Рет қаралды 495,621

Adulis Natna

Adulis Natna

Күн бұрын

Пікірлер: 615
@esra240
@esra240 Ай бұрын
ሰይፉ ላይ ስለ ውድ እናትህ ማለፍ ስሰማህ አዘንኩ እንዳልኩው ነው ሁሉም በተራው ነው መጽናናቱን መበርታተን ያመንከው ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ መንፈሱን ይላክልህ ትሁት ልጅ ነህ ተባረክ ሙያህን ያዳብርልህ ❤🎉
@SadaAhmed-n5e
@SadaAhmed-n5e 22 күн бұрын
እኔም ከዛ ነው የመጣሁት
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. Ай бұрын
ኡፍ እንዴት ነው እሚያምረው ድምፃቸው እባካችሁ ለነዚህ ምርጦች እባካች 1000 ላይክ🎉🎉❤❤
@EliasNega-e7w
@EliasNega-e7w Ай бұрын
ሰይፋ ላይ መቅረብ ብዙ ጥቅም አለው ዘፈን መውጣቱን እራሱ ኢንተርቪውን ሳየው ነው ያወኩት ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድማችን ❤
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
እኔም አሁን ከሰይፋ ኢንተርቪ አሰምቼ የመጣሁት
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Ай бұрын
Betam 😢😢
@bintzuzu
@bintzuzu Ай бұрын
እኔም ከዛ አይቼ ነው የመጣሁት
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ Ай бұрын
እኔም😊
@assefakahsay4124
@assefakahsay4124 Ай бұрын
enem
@MelkamuMewuded
@MelkamuMewuded Ай бұрын
ለእናትህ ያለህ ፍቅር በጣም የላቀ ነው 💚💛♥️ በጣም ያማል ወንድሜ አይዞ
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b Ай бұрын
በሰይፉ ፋንታሁ ሾወ ላይ ስትናገር ሰምቼ ነዉ የመጠሁት በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ለስለስ ያለ ጥሩ ስራ ነዉ
@aliaalo1421
@aliaalo1421 29 күн бұрын
እኔም
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem Ай бұрын
እንደኔ የሚወድክ ግን የምር አይኖርም❤❤❤❤ ምን አይነት ድምፅ እና ስብዕና እንዳለክ አንተ ራሱ የምታቅ አይመስለኝም!!!!
@abrhamaregawi7599
@abrhamaregawi7599 Ай бұрын
እ/ር ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ስለ መጣህ ደስ ብሎናል
@TarikuGudina-fv3kd
@TarikuGudina-fv3kd Ай бұрын
መች ነው በዚህ ድምፅ የምትዘምረው ነገ ለመኖራችን እኮ ዋስትና የለንም ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ከማያልፈዉ ዘመን ከማይሺረዉ ከድንግል ማርያም ልጅ ጋር በንሰሐ መኖር ይሻላል
@Selam-b5y
@Selam-b5y 27 күн бұрын
🎉🎉👍
@addishishope1343
@addishishope1343 18 күн бұрын
ዘምሯል እኮ መዲናና ዘለሰኛ በጣም ደስስስስስ በሚል ሁኔታ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 11 күн бұрын
ዘፈን እንጀራው ነው ድምፁን የሠጠው እኮ እግዚአብሔር ነው
@ImranBelete
@ImranBelete 5 күн бұрын
የራስህን ኑሮ ኑር፡ ጀዝባ።
@Tesfegnaw21
@Tesfegnaw21 Ай бұрын
የዴቭ አድናቂዎች የት ናቹ እስኪ በ like አሳዩት
@tegestmengesha2192
@tegestmengesha2192 Ай бұрын
ሀዘንህ ከባድ ነው እናትህም በእንተ ውስጥ ይኖራሉ ድንቅ ችሎታ የእለህ ነህ 6 years ago እዲስ እብባ እግቸህ እንደማደንቅህ ነገርኩህ የዛን ጊዜ 60እመት ወጣት ነበርኩ ችሎታህ ወጣት በእድሜ ገፋ ያለ ሁሉ የሚደስትበት ነው በማጠለል የናት ሞት የእግር እሳት ይባላል እናትህን በማስታወስ እዚህ ላይ ደረስኩልሽ እያልክ ስኬትህን ንገራቸው ይስሙናል እናቶቻችን በጸሎት በመንፈስ እይለዩንም በርታ እመቤቴ እናት ትሁንህ ትከተልህ
@amareeyasie7458
@amareeyasie7458 28 күн бұрын
እኔንስ አታመሰግኝኝም
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Ай бұрын
ዳዊትዬ የኔ ውድ ልጅ አይዞህ ተፅናና። እናትህንም እግዚአብሔር በገነት ያሳርፋት። አንተም በርትተህ የሷን ህልም አሳካላት።
@mikiyasmulugeta6316
@mikiyasmulugeta6316 Ай бұрын
ለየት ያለ ዳንስ ፣ መሳጭ፣ ለጆሮ የሚጥም ፣ ዉስጥ የሚገባ ድንቅ ሙዚቃ 🙏🙏🙏
@MakaTube
@MakaTube Ай бұрын
በግጥም በዜማ በድምፅ ከብዙዎች የላቀ ብቃት እያለህ የሚገባህን ያህል ያልተቸረህ ድንቅ የጥበብ ሠው ክብረት ይስጥልኝ እኔ በግሌ እጅ ነስቻለሁ።
@samigebretsadk4623
@samigebretsadk4623 Ай бұрын
ልክ ብለሻል ❤❤❤❤
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
😢😢😢በጣም
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
❤❤
@BA-qr9uh
@BA-qr9uh Ай бұрын
I agree ያልተዘመረለት ከድምፃዊነቱ በላይ ስብዕናው ያለው አስተሳሰብ 🙏🙏🙏
@Vcinlv23
@Vcinlv23 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp 20 күн бұрын
ስራህ ሁሉ100% በዛላይ አስተዋይነትህ ስለናትህ ስታወራ ለናትህያለህ ክብር መለየት ከባድ ነው አላህ ጽናቱን ይስጥህ😢
@የልዑልቤት
@የልዑልቤት Ай бұрын
ኦራ ዴቨ የናትህን እልፈት በስይፉ ሾው ስስማ በጣም አዘንኩ ግን እግዚዓብሔር የፈቀደውን አረገ:: እግዚዓብሔር ያጥናህ:: ምርጥ ስራ ነው የስራህው የያንዳዳችን ቤት ያንኳኳ ነው:: ለኔ አንተ ማለት እንደ ዝሆን ገዝፈህ ነው የምትታየኝ ግሩም ስብእና ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ:: የምትወዷትን እናት, ሚስት, እህት በሞት ለተነጠቃችሁ ይህንን ሙዚቃ ተጋበዙልኝ::
@senaittt2356
@senaittt2356 Ай бұрын
ስለውድ እናትህ ሞት ስንሰማ በጣም አዝነናል ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጥህ የኛ በጣም ጎበዝ አርቲስት ነህ በርታልን በጣም የምናደንቅህ የምንወድህ ብቃት ያለህ ድንቅ አርቲስት ነህ በመመለስህ ደስ ብሎናል
@tesfabrieh4237
@tesfabrieh4237 Ай бұрын
Amazing Music ... Thanks OraDawit talented Man...!!!!!! ትለያለህ!!!!!!!
@blenlegesse9866
@blenlegesse9866 Ай бұрын
የዚህ ልጅ የዘፈን ግጥሞች በጣም ነው የሚገርመው። በርታ ❤❤❤❤
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 Ай бұрын
በጣም: ቆንጆ: ሙዚቃ: ነው:: እግዚአብሔር: መጽናናቱን: ይስጥህ: ዳዊት: ጨዋ: ያሳደገው: ምንግዜም: ጨዋ: ነው: በርታ: ወንድሜ:
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Ай бұрын
ኦራ ዳዊት ,የእናትህ ሞት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ እሷንም ነብሷ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ወደ ስራህ ተመልሰህ መምጣትህ ለብዙዎቻችን ትልቅ ደስታ ነው። I’m so happy to hear that you’re doing well ! Love you ❤❤❤ Keep up your amazing work !!
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl Ай бұрын
ዳዊት ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ የእናት ሀዘን ከባድ ነው ። ቢሆንም ጠንክር እግዚአብሔር ያፅናህ ። በዚህ ዘመን ሞት ያልገባበት ቤት የለም እያየህ አይደል ።
@tegestdenkew5423
@tegestdenkew5423 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ድምፃዊ ነህ በዛላይ ጥሩ ልብ ያለህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ ወድሜ
@getachewyegonderliji5072
@getachewyegonderliji5072 Ай бұрын
ዳዊት እንኳን ደህና መጣህ በናትህ ሞት አዝኛለሁ ፅናቱን ይስጥህ አይዞ ወንድሜ እግዚአብሔር ነብሳቸው በ ዓፀደ ገንተ ያሳረፍ በተረፈ በርታ ምርጥ ስራ ነው
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 Ай бұрын
Orah Dawit Really You are one of genuine and talented musician , KEEP IT UP.
@Sol-vl8xq
@Sol-vl8xq Ай бұрын
ውይ ሞዴሏን ስወዳት ድራማዎች ላይ ነበር የማቃት ቆንጆ ናት 🎉 ዘፈኑም ሀሪፍ ነው ከዜማ እስከ ድምጽህ 😊 አለማችንን ሠላም ያርግልን የታመሙትን ይማርልን የተራቡትን ይጎብኝልን ይቅር ይበለን ☦😥
@Teddyafro1546
@Teddyafro1546 Ай бұрын
ዋው በጣም ድንቅ ስራ ነው የሚገርመው መውጣቱን ያወኩት ሰይፉ ላይ አይቼ ነው
@tadiosalemu1482
@tadiosalemu1482 26 күн бұрын
በጣም ድንቅ ሥራ ነው ዴቫ ግጥም እና ዜማው ያንተ መሆኑ ደሞ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም የሚገርም ሀሳብ ያለው ለየት ያለ ሙዚቃ ነው። ትንሽ ኬሮግራፊው ብዙም አልመሰጠኝም
@binyamfeshaton8279
@binyamfeshaton8279 24 күн бұрын
ዳዊትዬህ አሪፍ ነው ዳሀ ከዚህ የበለጠህ ሙዚቃ እና አልበህም እጠብቃለሁ እሄን ስለስጠክህን ክበርትህ ይጠልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 21 күн бұрын
ዳዊትዬ እግዚአብሔር ጨምሮልህ መዝሙር አገልግለህ በእምነትህ ጠንክረህ ባየዉህ፣ ልዩ ሰዉ መዝሙርህ ያስለቅሰኛል የኔ ትሁት ልዬ ኩሩ ቅመም በጣም ልዩ ማ
@SaraDesta-t4u
@SaraDesta-t4u Ай бұрын
ዳዊትዪ እግዚያብሔር ፡መፅናአቱን ይስጥልኝ እናትህን ነብሳቸውን ከደጋጎቹ ጉን ያሳርፍልን
@tedlanegash9624
@tedlanegash9624 Ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ የእናት መለየት ሁላችንም ጎድቶን አለፈ እንበል ወንድሜ ሀዘናችን እኛን ጎዳን እንጂ ለእነሱ ምንም አይጠቅማቸውም ወንድሜ ጠንክር በርታ ለእነሱም ነፍስ ይማር ለእኛም ጥንካሬ ይስጠን 🙏🙏🙏 ዋው እንኳን በአዲስ አልበም ደስይላል 👍💪
@FesehayeGirmay-u4w
@FesehayeGirmay-u4w Ай бұрын
ዳዊት በዚ አሞላካዊ ድሞፅ የትግራይ ቁስል አብርዶ የሚያፅናና ብሎሞ የሚፈውስ በትግርኛ ብታዜሞ መልካም ነው እላለሁ። አስተዋይ ሰው ዳዊት እድሜና ጤና ይስጥሕ። አሜን ❤❤❤
@semung2513
@semung2513 27 күн бұрын
Torgnenetn yemikonen, toregnochen yemiyawgez, lemalet kehone yasmamal
@ermiasmillion
@ermiasmillion Ай бұрын
በእውነት ዘፈኑ አንደኛ ለእናትነት የተዘፈነ ምርጥ ዜማ ነው።
@girmateshome2972
@girmateshome2972 Ай бұрын
Dave ❤ mirt sira new berta...tsinatunm yisth
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Ай бұрын
ሁሌም እኮ ልዮ ነዉ ስራዎችህ ለጆሮ ሚመቹ ምርጥ ስራ በርታ❤❤ ስለናትህ ሞት በጣም ነዉ ማዝነዉ የናት ምት መሪሪ ነዉ ነፍሳቸዉን በገነት ያኑረዉ😢😢😢
@rahel6046
@rahel6046 Ай бұрын
ምናባቴ ብዬ ላድቅህ ዋው! መድሐኒያለም ካተጋር ይሁን🙏❤
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud Ай бұрын
ኦራ ዴቭ ይበልጥ ብርታትን ጽናትን ይስጥህ ወንድማችን አብሽር ድጋሜ ስላየንህ ደስ ብሎናል 😍💚💛❤🙏 ትችላለህ ያማረ ስራ ነው😍👌
@mariamawali1713
@mariamawali1713 Ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳህ በዚህ እድሜ የዚህን ያክል ማስተዋል መመረቅ ነው😢😢
@jemalahmed-w6o
@jemalahmed-w6o Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ዳዊትዬ አይዞህ በርታ ጠንካራ ሁንልን
@birukgebeyehu3255
@birukgebeyehu3255 Ай бұрын
ሲቀረፅ ነበርኩ ተለ'ቆ እስካየው ጓጉቼ ነበር በጣም ቆንጆ ስራ ነው ዴቭ ያምራል ብዙ የደከምክበት ስራ ነው ሁሌም ስራወችህ አያሳፍሩም በርታልኝወ ወንድሜ
@Samfod-f9o
@Samfod-f9o Ай бұрын
እግዚኣብሄርን እንዴት እንደምወድህ ዴቭየ የኔ ኣባት❤❤ደስ በሃሊ ገራሚ ሙዚቃ❤
@SeluSelu-i2w
@SeluSelu-i2w Ай бұрын
Devo betam yemigerm sira dessss yemil be ewnet akorahan wude kezi behuala attfabn abate❤❤❤❤❤ Enwedhalen❤❤
@liyaweldeslasse8751
@liyaweldeslasse8751 7 күн бұрын
ጽንዓት ያሃብካ ዛሓወይ ጽቡቕ ስራሕ አዮ ኣጆኻ በርትዕ ❤❤❤
@melodywaffles4496
@melodywaffles4496 Ай бұрын
ዳዊት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ የናት ሞት ከባድ ነዉ በርታ😊
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት Ай бұрын
በዚህ ልክ ማየት እግዚአብሔር ይመሠገን ዳዊትዬ መመልሰክ ደሰ ብሎናል እንወድሃለን አንተ ጠካራ ነህ ጀግና ነህ ሞት ነው አንከተልም በእግዚአብሔር ሰራ አንግባ ሲበዛ ሀዘን ጡሩ አይደለም ጀግና በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@عبدالرحمنحبشي-ذ6ق
@عبدالرحمنحبشي-ذ6ق 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ዴቭ ድምፅህ ዜማ ግጥም አንደኛ እመቤቴ የልብህን ሀዘን ታቅልልህ እናትህን ነፍሷን ይማርልህ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Ай бұрын
ያልተዘመረለት ጀግና ዴቮ we love u Man ❤
@shaimaaezedeen
@shaimaaezedeen Ай бұрын
Congratulations for Davey new video clip 🔥🌟👐 The song contains chaos, enthusiasm and creativity. It is amazing, burning with excitement and splendor. I loved the work in terms of photography, direction, locations, and especially Davey’s voice. This musical work has a spirit of mastery, so I will say that the song succeeded and won, We hope that everyone will like it, will get the highest percentage of views exceeding one million you creative really Davey my regards from Libya 🇱🇾 and the Arab world🔥🔥🌟🌟👐🙏
@AlemneshMamo-my6ts
@AlemneshMamo-my6ts 7 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናህ የእናትህንም ነብስ በደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፍልን።ሁሉም ነገር ያልፋል በርታ ነገ ደግሞ በእግዚአብሔር እጅ ላይ ነውና ሁሉም ነገር ይስተካከላል ተጽናና ለሰው የከበደ ለፈጣሪ የቀለለ ነው።
@legesse8909
@legesse8909 Ай бұрын
ክሊፑ ብዙም አልማረከኝም፣ በተረፈ ግን ዘፈኑ በጣም ተመችቶኛል፣ የአርቲስቱን ሁሉንም ስራዎቹ በእጅጉ ነው የማደንቀው፣ የተሰጠ ልጅ ነው። ግሩም ስራ!!! አቦ ይመችህ!!!
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም መመለስህ እግዚአብሔር እኮ መልካም ነው ለግዜው ይከፋናል ቡሃላ ደሞ ጽናቱን ይሰጠናል እንደ እግዚኣብሄር ማን ሽለ ግን በእኖቱ ኣምላካችን የዋህ ነው❤ ክብትና ሞጎስ ለእግዚኣብሄር ይሁን🙏🙏🙏
@fissehazemenfes3535
@fissehazemenfes3535 Ай бұрын
ለስለስ ያለ ለሁሉም የዕድሜ ክልል ጀሮ ገብ የሆነ ሙዚቃ ይህን ድምፅህን ግን በሚገባ ተጠቅመህበታል ብየ አላስብም ከዚህ የበለጠ አድናቂወችህ ብዙ እንጠብቃለን አና በርታ
@zfanlave7057
@zfanlave7057 Ай бұрын
ዳዊተይ ኣይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥህ እናትህ በኣፀደተ ገነቱ ያስፈራት በርታ ኣንተ ጅግና ነህ ወንድሜ🙏
@HirutSamii
@HirutSamii 13 күн бұрын
ሴፊ ላይ ኢንተርቪው ሰምቼ ነበር እናት ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናህ የሰራሀው ስራ አሪፍ ነው በርታ👍
@fantahunifa5670
@fantahunifa5670 Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏 የሚገርም ሰራ ሙሉ ክብሩን የጠበቀ
@abiy541
@abiy541 29 күн бұрын
ምርጥ ስራ ነው ዴቫ በርታ ለእናት የዘፈንካት ምርጥ ዘፈን ናት በርታ
@tofikaliya3955
@tofikaliya3955 Ай бұрын
ከእድሜው በላይ የበሰለ ወጣት የምር 💪ጽናቱንም ፈጣሪ ይስጥህ
@ZerayacobYacob
@ZerayacobYacob Ай бұрын
ዴቭ ጽናቱን ይስጥህ ነፍሳቸውን በኣጸደ ገነት ያኑር ኣንተም ሃይማኖተኛ ትሁት በመሆንህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ🎉
@RozaRoza-x6e
@RozaRoza-x6e Ай бұрын
ጀግናው በርታልን አሪፍ ስራ ነው ሀዘንህንም እመብርሀን ታቅልልህ እናትህን ነብሳቸውን ይማርልን😢😢🙏
@ልጅእዩሀበሻ
@ልጅእዩሀበሻ Ай бұрын
እንኳን ወደ ምቶደዉ ሰራ በስላም መጣክ የእናት ሀዘን ከባድ ትልቅ ቁስል ቢሆንም እራሳችን ቢሆንም እራሳችን እያከምነዉ ማገገም አለብን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ 🙏
@Yemun
@Yemun Ай бұрын
ዳዊት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ አይዞህ የናት ሞት ከባድ ነዉ በርታ
@selamhailemariam6788
@selamhailemariam6788 3 күн бұрын
ታላቅ የዘመናችን ድምፃዊ ዴቨ እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉🎉
@sharedaniel
@sharedaniel Ай бұрын
አቦ ያበደ ነው ❤ ባለቤቱን ነው ሚመስለው ቤቱ በጥርሶችሽ አብሪው እንደበፊቱ💊💚👌🏿☀️😘😍
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 Ай бұрын
በርታ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር የፅናህ
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
መድናለም ፅናቱንይስጥክ ውድሜ አይዞክ😢😢በርታልን
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Ай бұрын
በአእዉነት ዴቨ የአእናትህንነፍስ ባጸደገነት ያኑርልህ በርታ ደስ ብሎኛአል ስላየውህ❤❤❤❤❤
@eshetudaba4952
@eshetudaba4952 22 күн бұрын
ደዊትዬ አንተ ተትለየለህ በጣም ነዉ የምወድህ አድነቅ ነኝ በነትህ እልፈት በሴፋ ስሰማ አዝኛለሁ መፅናናቱን እመኝላሃሁ በርታ 5 አመት በጣም ረቀን አስብበት!!
@WorkyehailuGebremichael
@WorkyehailuGebremichael Ай бұрын
ውይ ዳዊት በጣም ደስ የሚል music clip❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailemariam6788
@selamhailemariam6788 3 күн бұрын
ዋዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወይ ድምፀ በጣም ያምራል ሁሉም ታምራላችሁ
@onelove9191
@onelove9191 Ай бұрын
እኛ ደሞ ዴቮን ኦላ ዴቮ ብለናል ፓፓ አንቺ ምርጥ ወጣት ጀግና ነሽ።እንኳን ከዛ ከባድ ሀዘን ቀለል አርገሽ አየንሽ ነፍስሄር ብለናል የአደዬን🙏🙏🙏🙏ሰው የመሆን ጥግ ነሽ።
@kuruhabesha918
@kuruhabesha918 22 күн бұрын
እኔም ሰይፉ ላይ ሳይህ በነበረህ ከባድ ጊዜ አዝኛለሁ፣ግን በርታ ወርቃማ ድምፅህ የዘመንህ ሁሉ መፅናኛ ነው ብዙ መስራት ትችሊለህ ያንተ አይነት ድምፅ ያለው በእኔ በኩል አላየሁም።
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 Ай бұрын
You are my favorite amazing talented artists 🙏🙏💯💯🙏🙏good see you good job 👏 🙌 👍
@OfficialTadeleGetachew
@OfficialTadeleGetachew Ай бұрын
Just wow 🤩 what a music what a video 🥰🥰🙌🏼am proud of you brother
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 18 күн бұрын
ዳዊትዬ የእናት ሞት ከባድ ነው😢 አላህ መጽናናቱን ይስጥህ በርታ ጠንካራ ሁን። እናትህም ደስ የሚላት ጠንካራ ስትሆንላት ነው። ❤
@Vcinlv23
@Vcinlv23 Ай бұрын
ወንድሜ ስለ እናት ሞት ከልብ አዝናለሁ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ 🙏🙏🙏💔💔💔🥲🥲አንተ ጠንካራ ድምፀ መረዋ በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ጀግናዬ 👌👌👌👌♥️♥️♥️👈
@YNESaFekr
@YNESaFekr Ай бұрын
እንኳን ጤና አገኘህ🙏🏻 አይዞህ የናት ሞት አጥንት ሰርስሮ ነው የሚገባ። ባገኘሀው አጋጣሚ ምንግዜም አመስግናት❤❤❤❤
@Eyecaretube
@Eyecaretube Ай бұрын
Betam Harif sira new. ...keep it up
@senaittt2356
@senaittt2356 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታ በርታ ፈጣሪ አምላክ ፅናቱን ይስጥህ ሰይፉ ላይ በመቅረብህ ነው ያወቅነው ሰይፉ ምስጋና ይገባሀል
@QubitNexus
@QubitNexus Ай бұрын
ይሄ የምን የናት ነው የናት መዝፈን ከፈለጉ መዝፈን ነው ሙሉ ለሙሉ የፍቅር የሆነ ሙዚቃ ዘፍነሽ
@ትጅጓልራያኣላማጣ
@ትጅጓልራያኣላማጣ Ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱ ይስጥህ የኔ ወንድም ደግሞ ድምፅህ ልዩ ነው 😢❤❤❤❤ማነው ሶይፉ ላይ ኣይቶ የመጣ👍👍
@Hdu-p5x
@Hdu-p5x 13 күн бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት እናትህንም ፈጣሪይ አምላክ ነብስዋን ይማርልን
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 9 күн бұрын
የእውነት ጉደኛ ነው ጥዋትና ማታ እየወሰድኩት ነው ከዳንስ ጋር 🎉🎉 ብራቮ ዴቮ ሓወይ 🎉🎉
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 Ай бұрын
ዳዊት ለብዙዎቻችን የዉ የዘፈንከዉ ስራትህን ስወድል ኢንተርቪዉ ስትደረግ አመላለስህን ስወደዉ እኔም አጋራሀለዉ እናቴን አጥቻለዉ እንዳልከዉ ምርጥ ነገር ስታገኝ እናትህን ስተስብ የለችም ለካ የሚለዉ ያማል በርታ ሁላችን በየጊዜያችን ወደነሱ እንሔዳለን አንተ ታድለሀል ጥሩ ድምፅ ሰላለህ የሚሰማህን ዝፈነዉ ብዙ ሰዉ እንጋራሀለን በርታ ምርጥ ልጅ ጨዋ
@abrikotube16
@abrikotube16 Ай бұрын
መዚቃ አድማጭ አይደለሁም ግን ሰይፉ ላይ ስለ እናትህ የተናገርከዉን ነገር ሰምቼ ነዉ መልክቱ ደስ ይላል ፈጣሪ ያበርታህ
@HiwotAbate-l7i
@HiwotAbate-l7i Ай бұрын
ዳዊቴ የኔ ሰዉ አክባሪ እግዚአብሔር ያፅናክ የተራ ጉዳይ ነዉ እኛም ወደዛዉ ነን የኔ 😢😢😢😢😢😢😢 አይዞን
@fotofoto378
@fotofoto378 Ай бұрын
ምፅንዕናዕ ይዓድልኻ ዳዊት ሓወይ ንክብርቲ ወላዲትና ድማ መንግስተ ስማያት የዋርሰን
@meki562
@meki562 Ай бұрын
አይዞህ በርታ ከዚህ በላይ እነጠብቃለን ግጥም መግጠም ስጀምር ፊትህ ላይ ሀዘንህ ያስታውቅ ነበር በርትተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል❤
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 16 күн бұрын
ድምፅ ግጥም ሁሉም ነገር አንደኛ ዴቫ በርታ
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Ай бұрын
ዴቭዬ የኔጨዋ ይቅናህ ደግም ታምራችሁ❤❤❤❤❤
@asmelashgulal6229
@asmelashgulal6229 Ай бұрын
ደስ ልብል ስራሕ እዩ ወድኖ 🎉🎉🎉🎉በርታ በርታ በል
@Zena_Semaetat_Tube
@Zena_Semaetat_Tube Ай бұрын
አይዞህ የኔ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ያጽናህ የኔ ምርጥ እናትህን በገነት ያኑርልን የኔ አባት ምን አባቴ ላድርገህ
@ነኝተማሪዋጀግና
@ነኝተማሪዋጀግና Ай бұрын
አሏህ ያፅናናህ የናትህን ማረፍ ሰይፉላይ አሁን አየሁኝ. አይዞህ እኔ ሙዚቃ አድናቂ አይደለሁኝም አስተያየት ልፃፍ ብየ ነው😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@maelaftadele5255
@maelaftadele5255 Ай бұрын
ደስ ብሎኛል ደቭ papap tefasena kebtu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@BlessedBoy16
@BlessedBoy16 Ай бұрын
The Best singer Ever Ma Boy 🥇🥇🥇
@sikosilo7977
@sikosilo7977 25 күн бұрын
ጎበዝ በርታ አይዞህን ብርታቱን ይስጥህ የእናትህንም ነፍሳቸውን ይማርልን ሠይፉ ጋ ቀርበህ ስትናገር ስምቸ በጣም አዝኛሁ የናት ሞት ይከብዳል
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 Ай бұрын
ዴቫ ምርጥ ሰው ምርጥ ዘፋኝ ምርጥ ስራ በርታልን👏👏👏👏
@eritreanrome5085
@eritreanrome5085 Ай бұрын
Love yo from Asmara🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@solomonAkale
@solomonAkale Ай бұрын
I like this guy ...I'm a big fan of u...you also don't disappear...keep going ❤🎉❤❤
@MelatTesfay-yw1mv
@MelatTesfay-yw1mv Ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ አሪፍ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል ኦራ ዴቭ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@TemesgenNegewo-t2v
@TemesgenNegewo-t2v Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እቺ አለም እንዲህ ነች ፣፣በጣም ጐበዝ ድምጻዊ ነህ ግጥም ዜማ ድምጽ ተችረሀል በርታ እግዜር ያጽናህ
@selamtefera6597
@selamtefera6597 Ай бұрын
ዳዊቴ እግዚአብሔር መፅናናትን ያድልህ የኔ ውድ ወንድም❤️
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
Yidnekachew Birhanu-ሙሉ ስራዎች-Non Stop Ethiopian New Music 2024
47:18
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 163 М.