ማንም ያልሰማው የአርቲስቱ ታሪክ | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.71 | ​⁠ዳዊት አለማየሁ

  Рет қаралды 86,482

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 313
@amenayelign4808
@amenayelign4808 2 ай бұрын
ዳዊት የሚገርም ልጅ ነው:: ድምፁ ልዩ ነው::ሀሳቡ ረቂቅ ነው:: ማኔ እዳትለቀው ሪትሪትህ ጋር ውሰደው ከደረሰበት ሀዘን አውጣው::አደራ አደራ አደራ❤❤❤❤
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 ай бұрын
Dave በጣም የሚገርም ስብእና ያለው ሰው ነው
@Biniyamyoyo
@Biniyamyoyo 2 ай бұрын
አንተ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። አይዞ ደግሞ ስለእውነት እናትህ አልሞተችም ምክንያቱም አንተን ድንቅ አድርጋ ስለወለደችህና በውስጥህ የእሷ ስብህና ስለሚታይ!! ሁሌም ደስተኛ ሁን በርታ ፀጋህ ከላይ ስለሆነ ከእንግዲህ ለሀገራችን ሀኪም የሆኑ ስራዎችን ከአንተ እንጠብቃለን ።
@MeriEthi
@MeriEthi 2 ай бұрын
ዴቭን አይቶ የመጣ ላይክ ግጭኝ
@shiferawgk6803
@shiferawgk6803 2 ай бұрын
አሰላ በነበርክበት ጊዜ አውቅሃለሁ ከአቡነ ናትናኤል ጋር ወደ ማርያም ቤተክርስቲያን ስትመጣ ቅዱስ አባታችን ለመዝሙር መድረክ ሰጥተውህ ትዘምርልን ነበር... ይህን ታስታውሳለህ.. ♥♥♥
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 2 ай бұрын
ዳዊት በጣም ትችላለህ የስው ልጅ ትልቅነቱ የሚለካው በእድሜ ብቻ እይደለም ትንሹ ዳዊት የሚናገረውና የሚያወጣው ቃል ያስገርማል እግዚአብሔር ጤናህን ስላምህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህን ስርህንም ይባርክልህ በጣም እድናቂህ ነኝ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 ай бұрын
ወይ መታደል የዚህ ልጅ ብስለት እኮ እሚገርም ነው አቤት መታደል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ስወደው❤❤❤
@kidanadamu
@kidanadamu Ай бұрын
Tlk new Eko 38 ametu new
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 2 ай бұрын
በነገራችሁ ላይ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ያለፈ ሰው ነው ተሰጦ ያለው የበሰለ አነጋገር የሚናገረው የእግዚአብሔር ቸርነት የሚናገረው የእውነት ፍቅር አለው ከእግዚአብሔር ጋር እውነት ግን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዲህ በእውቀት በጥበብ ካሳደገችን ቡሀላ ያቀበለችንን ተሰጦ ለሰጋችን ተጠቀምንበት እውነት ብቻ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ ወንድሜ ከንግግርህ ብዙ ፍሬ ነገሮችን አግቻለሁ
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 2 ай бұрын
❤❤😊😊😊😊
@lultube1969
@lultube1969 2 ай бұрын
በትእግስት ያደመጥኩት የበሰለ ምጡቅ ነህ ያዳመጡህ ይጠቀማሉ እግዛብሔር ያሰብከውን ይፈፅምልህ ተባረክ
@DegoMulu
@DegoMulu 2 ай бұрын
Dave እዛ ፀበል ቦታ እኔም እናቴን ላስተማም መጥቼ እያየሁ ባለማወራቴ ባለመጠይቄ ይቆጨኛል። በእርግጥ ሁሉም ፈጣሪ የፈቀደው ነው ሚሆነው እና አሁንም ፈጣሪ በሁሉም ነገር ካንተ ጋር ይሁን።
@YanitGirma-ym6px
@YanitGirma-ym6px 2 ай бұрын
ዴቫ ምን አይነት በሳል ጎበዝ አስተዋይ ልጅ ነው አንደበቱ ቁጥብ ግብረገብነትን የተላበሰ ኢትዮጵያዊነትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ስብእና ያለው ልጅ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ የእናትህን ነፍስ በገነት ያኑር የእናትህን ሀዘን የሚያስረሳ ህይወት ይስጥህ❤🙏
@meronyhannes155
@meronyhannes155 2 ай бұрын
አቤት ደሰ ሲል :ሰው እንደዚህ ከፈተና ወቶ የእግዚአብሄር ቸርነቱን ሲያወራ የመቤታችንን ታዳጊነት ሲመሰክር ❤❤❤:አይዞ ዲቢ በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው::
@ethiodaily2142
@ethiodaily2142 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ ኢየሱስ አባትህ ታደገህ፣ እመቤታችን በምልጃዋ ካንተ ጋር ትሁን።
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 2 ай бұрын
ጀግናነህ ዴብ አንተ አወ አንተ ይሄን ኮሜንት እምታነበው አባትህ ሺ አመት ይኑርልህ❤❤❤❤❤❤❤
@peterouse2121
@peterouse2121 2 ай бұрын
ዳዊት እውነት በሳል እና ራሱን የገዛ ልጅ ነው። የእናትህ ነብስ በገነት እ/ር ያኑርልን። እኔም ሙሉ ኦርፋን ሁኘ ነው ህፃናት ማሳደጊያ ያደኩት ሰለ እውነት የእኔም ታሪክ ነው።የእናቴን መቃብር ኣሁንም ድረስ እየፈልኩ ነው።።።ይህም ያልፋል። በእግዚአብሔር ቀን ሁሉም መልካም የሆነልኝ ነኝ ተመስገን።ቀን ሲያልፍ ደስ ይላል።
@jibrilmohamed8382
@jibrilmohamed8382 2 ай бұрын
ዳዊት በጣም በሳል ልጅ ነህ። God bless you.
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Ай бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ዳዊት 🥰በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዙሪያ ማደግ እጅግ ድንቅ ነው♥️ ሁለ ነገሩ የሚወደድ ልጅ ነው 💯
@amanuelteklemariam3676
@amanuelteklemariam3676 2 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ቢሰማ የማይሰለች ነው በእውነት ❤❤❤❤
@Vantheman-v2v
@Vantheman-v2v 2 ай бұрын
አቤት ስብዕና አቤት እርጋታ አቤት እምነት አቤት አመለካከት ውይ ታስቀናለህ ዴቭ ማኔው እንዲሁ በሳል እና አስተማሪ ሊሆን የሚችል ሰው ስለጋበስክ አመሰግናለው
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 2 ай бұрын
ትላንት በ ዘውደ ስገረም ዛሬ ደሞ በ ዴቭ።ዴቭ በጣም በጣም ተናጋሪ እና ቃላቱንም በጣም ሚቆጣጠር ጨዋ ሰው ነው።ክረዲት መስጠት በጣም ማይዘነጋ ሰው ነው።እንድያውም ለትንሽ የሰው ነገር ሚጨምር ይመስለኛል።በጣም ኣደንቀዋለሁ።ማኔ በጣም መርጠሃል።ታንክ ዩ።
@ናታኔምአሰፋ
@ናታኔምአሰፋ 2 ай бұрын
እሰይ ገና ከመግቢያው የምወደውን መዝሙር ክፍል መዝ 22 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም በለመለመ መስክ ያሰማረኛል በእረፍት ውሀ ዘንድ ይመራኛል ነፍሴን መለሳት ስለስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህ ና ምርኩዝህ እነርሱ ያፅናኑኛል በፊቴ ገበታን አዘጋጀህ በጠላቶቼ ፊት ለፊት እራሴን በዘይት ቀባህ ቸርነትህና ምሕረትህ በህይወት ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል❤❤❤❤
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z 2 ай бұрын
ዳዊት ስነሰራት አነጋገር የቃላቶችህ ማማር አቦ ምኑንትቺ ምኑን ልበልህ ባጠቃላይ ከአይድል ሾ በላይ ዳዊትን እደኔ የበለጠ ያውቅነው ዛሬ ይመስለኝል አቦ እግዛብሔር መንገድላይ ሁሉ ከፊት ይቅደም ❤❤❤❤❤❤❤ ማን ያዘዋል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
እጅግ በጣም አስተዋይ የሆነ ልጅ ነው ዳዊች እንውድህለን ❤
@Sassy387
@Sassy387 2 ай бұрын
If Dawit would talk the entire day I would listen. So mature and humble person.
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 ай бұрын
So do i?
@nardosestifanos658
@nardosestifanos658 2 ай бұрын
Me too ❤
@sikosilo4773
@sikosilo4773 2 ай бұрын
የኔ ሚስኪን እፍፍ እናትን ማጣት ከባድነው ያስታውቃል ተጎድቷል የኔውድ ፅናቱን ይስጥህ አሳዘነኝ ታሪኩ በተለይ ለናቱያለው ፍቅር
@kbb7400
@kbb7400 2 ай бұрын
በጣም ያሰደሰተኝ ቃለ ምልልሰ ዳዊት ሌላ ነህ🙏🏾❤️
@fekadutelahun-l4c
@fekadutelahun-l4c 2 ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ ልጅ ነህ እባክህ ? እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ታድለሀል በርታ!! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው 😍😍😍
@Yemariyamlijj
@Yemariyamlijj 2 ай бұрын
እንደዛሬው ዝም ብለህ ሁሌም አዳምጥ ሁሌ በማያስቀው አትሳቅ ማንያዘዋል
@Abrar5280
@Abrar5280 2 ай бұрын
በማያስቀው መሳቅ ሳይሆን ከልክ በላይ ይስቃል. ያጋንናል ብለው yishalal
@weyni-sg3vz
@weyni-sg3vz 2 ай бұрын
Ay yena neger degudegu bnay ayshalm
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 ай бұрын
ዴቭ የመብሰል ጥግ ክበር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 🎉❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 ай бұрын
ዋው ..ብስለት ይልሀል ይሄ ነው ስነስርአትህ .. አገላለፅህ ምትጠቀማቸው ቃላት ዋው ድሮም እወድሀለሁ አሁን ደሞ በይበልጥ ወደድኩህ ወደፊት ዘፈን አቁመህ ያሳደገችህ ቤተክርስቲያን ተመልሰህ በመዝሙር በአግዚአብሄር ቤት ምርጥ አገልጋይ ሆነህ እንደማይህ ትልቅ ተስፋ አለኝ አድናቂህ ከ USA 🇺🇸
@solkuk1975
@solkuk1975 2 ай бұрын
ዳዊት የሚገርም ስብእና ያለህ ነገሮችን የምትናገርበት የምታይበት መንገድ እጅጉን ድንቅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@barchageirum4632
@barchageirum4632 2 ай бұрын
እርጋታህ የተለየ ነው .ሴት ልጅ እንኳን በዚህ ያህል ድርብርብ አትልም❤🙏
@Netsy221
@Netsy221 Ай бұрын
ዳዊተይ ዝሓወይ የፅንዕካ ጠንክር🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥰🥰🥰
@asfawwot8960
@asfawwot8960 2 ай бұрын
በሳል፣አስተዋይ፣አዋቂ ሰው።ንግግሩ ምንም ጠብ የሚል ነገር የለውም።ኦራ ዳዊት ሀሪፍ ልጅ።
@seada9327
@seada9327 2 ай бұрын
እዉይ ማነዉ እንደኒ ደቭን አይቶ ሲሮጥ የመጣ ገና ሳይ 👍ያደረገ❤በጣም ነው የሚደንቀዉ ቁጭ ነው ጨርሸ ያየሁት ደቭ አላህ ከዚህ በላይ ያበርታህ እኒም በቅርቡ ነው እናቴን ያጣሁት ብዙ ነገር ካንተ የተማርኩት የሚገርም ማስተዋል ብስለት ነው ያለህ ማኔ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤
@zufanbelachew281
@zufanbelachew281 2 ай бұрын
❤❤❤🙏
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 ай бұрын
እኔ ቲክ ታክ ላይ አይቼው ነው የመጣሁህ 😂😂
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ልጅ አይመስለኝም ነበር። በሳልና ደስ የሚል ሰው ነው።
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 2 ай бұрын
እናት ስትለይ ስሜቱን አውቀዋለው ግን ከምንም በላይ ቆርበው ሲለዩን ይበልጥ ያፅናናል መንፈስን ያረጋጋል እኔም ያረጋጋኝ የእናቴ መቁረብ ነው ለእዚህ ደሞ ምክንያት ያረገኝ እኔን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@sikosilo3403
@sikosilo3403 2 ай бұрын
የምር የልጅ አዋቂ ነህ ደቭ አሏህ ያበርታህ😢የእናትን ሀዘን የደረሰበት ነውና የሚያውቀው😢
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 ай бұрын
ዳዊት ከማስበው በላይ በሳል እና አስተማሪ ንግግር ነበር ያደረከው እግዚአብሔር የምትለውን ሁሉ ያድርግልህ💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@NBI3
@NBI3 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ ፤እናት ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አውቀዋለሁ።
@nunukebdebaba5126
@nunukebdebaba5126 Ай бұрын
ዴቭ በጣም በሳል ልጅ ነህ በዚ ልክ አልጠበኩህም አስገረመኸኛል ማኔ ወንድሜ ዛሬ አዳማጭ ነበርክ ደስ ይላል
@dawittube1786
@dawittube1786 2 ай бұрын
የአማራና የትግራይ ህዝብ በጦርነት ብዙ ዋጋ እየከፈሉ ነው።ግን ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን እየተረዳ አይደለም ።ሞግሼየ በብዙ ነገር ጠንካራ ነህ በርታ።ፈጣሪ አንደበተ እርቱም ነህ።
@Biniyamyoyo
@Biniyamyoyo 2 ай бұрын
ዴቭ አንተ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ትልቅ ኩራት ይሰማኛል። አይዞ ደግሞ ስለእውነት እናትህ አልሞተችም ምክንያቱም አንተን ድንቅ አድርጋ ስለወለደችህና በውስጥህ የእሷ ስብህና ስለሚታይ!! ሁሌም ደስተኛ ሁን በርታ ፀጋህ ከላይ ስለሆነ ከእንግዲህ ለሀገራችን ሀኪም የሆኑ ስራዎችን ከአንተ እንጠብቃለን ።
@zufetube1981
@zufetube1981 2 ай бұрын
Wow አሁን ገና brilliant And genius ሰው አምጥተህ አስደመምከን Thank you!!! ዳዊትዬ ያወራህበት መንገድ የሚገርም ነው እኔ ብዙ ነገሮችን እንድማር እና እንዳውቅ አድርገኸኛል የእውነት ጎበዝ ልጅ ነህ ተባረክልኝ ❤❤❤
@KebereDejene
@KebereDejene Ай бұрын
ዳዊት ? ምንአይነት በሳልና የረጋ አእምሮ ነው እግዚአብሔር የቸረህ ? ለማንኛውም ይህ የምታምነው የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ።
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 ай бұрын
በጣም የሚገረመኝ ልጅ በጣም ንግግር አዋቂ ነው DV እግዚአብሔር እናትህንም ከደጋጎቹ ጎን ያሰቀምጥልህ !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 ай бұрын
👍❤️
@asddasd-ol7gr
@asddasd-ol7gr 2 ай бұрын
የበሰለ አእምሮ የሚጣፍጥ አንደበት ያለው ልጅ ነው ዘፈኖቹ ራሱ በዚህ ዘመን ከሚሰሩ ሙዚቃዎች ለዬት ያለ ደስ የሚል ልጅ ነው
@Sassy387
@Sassy387 2 ай бұрын
Yeshi deserves one million thanks and appreciation. 🎉❤🎉
@Yoonn1313
@Yoonn1313 Ай бұрын
ይገርማል! እናመሰግናለን!!!
@etsegenetabebe-zl3yx
@etsegenetabebe-zl3yx Ай бұрын
ማኔ እውነት እውነት እልካለው ይህ ልጅ ሲያወራ በጣም ደስ የሚል መፈስ ያለው ነው እናም ዘና ብሎ ነው በአንተ ኢንተርቪ ሲያስተምር ልበል የነበረው እና በጣም ተመችተከዋል በርግጥ ካለበት ጭንቀት አሁን የተፈወሰ ይመስለኛል አናም ደስ ይላል ብዙውን ጊዜውን ካንተጋ ቢያሳልፍም ደስ የሚለው ወይም የሚመቸው ይመስለኛል እናም ማኔ በጣም ጐበዝ በጣም አደንቅካለሁ፡፡
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 ай бұрын
የሚገርም ስብእና ነው ያየሁብህ ወንድሜ ዳዊት እድሜህን ከጤና ጨምሮ ያብዛልህ ❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ай бұрын
መዝሙር ያዉጣልን ወንድምዬ
@biniyamewnetu43
@biniyamewnetu43 2 ай бұрын
በጣም ገርመኸኛል በዚህልክ አልጠበኩህም ነበር መሰለኝ ዴቭ ማኔንም ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ዝም ብሎ እንዲሰማ ያስገደድከው ይመስለኛል
@EnateHiwete-hy8io
@EnateHiwete-hy8io 2 ай бұрын
ዴቫየ ላንተ ምመኘው እግዚአብሔር አምላክ በተቀደሰ ትዳር እንዲባርክህ ነው 🤍🤌🏻🙏🏻
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic 2 ай бұрын
ዴቭዬ አስተዋይና ቁምነገረኛ ልጅ ሳልጠግበው አለቀ ኢንተርቪው ዋውውው😘😘❤❤👌👌
@LiyaHagos-x6j
@LiyaHagos-x6j Ай бұрын
በማልቀስ እና በመደነቅ ነው ያየሁት እጀግ በጣም ነው የምንወድክ ነግግርክ ይደንቃል
@fasikazeethiopia9554
@fasikazeethiopia9554 Ай бұрын
ዴቭየ የኔ ጨዋ እግዚአብሔር የፅናህ
@alemdawit9487
@alemdawit9487 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ብሰለት የለዉ ነዉ የሚገርም ንግግርነዉ ዋዉ 🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@alemdawit9487
@alemdawit9487 Ай бұрын
በጣም በጣም ትሁትነዉ ❤❤❤❤❤
@Alemye777
@Alemye777 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ህይወትህን በደስታ እና በበረከት ይሙላልህ🙏🏽
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 2 ай бұрын
ዴቨዪ አዝናለሁ ስለእናትህ አይዞን ወንድሜ ። ጨዋታ አዋቂ የበሰለ አይምሮ አመስጋኝ ቁምነገረኛ ደስ የምትል ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምነግርህ ነገር ቢኖር ድምጽህ የሌለ ድንቅ ቀለም ያለው የሚያምር ነው ቀዝቀዝ ያሉ ሙዚቃዎችን ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ እና ሚስጥሩ ገብቶኛል መሰረትህ ያማረ ስለነበረ ነው ይሄ ሁሉ ጣእም የያዘው ድምጽህ ❤❤❤ በመጨረሻም እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ሽፍን ታድርግህ ወንድሜ በርታ ትችላለህ ወድድ ድድ
@efyabrha9839
@efyabrha9839 2 ай бұрын
ኣጆኻ ዳዊት ሓውና ንስኻ ፈጣሪ ጥበብ ዓዲልካ ኢዩ ሞት ከኣ ድሕሪ ወለድና ናባና ኢዩ ተስፋ ኣይትቁረጽ ኣይትሕዘን ።ኣነ ካብ ዝፍጠር ክሳብ ሕጂ ሰላም ኣይስናዓንን ብጣውሚ ኢየ ውሽጠይ ይሳቀ ብዙሕ ኣይድቅስን መግቢ ኣይሰማማዓንን ስርሐይ ብ ኣግባቡ ኣይሰርሕ ኩሉ ግዜ ብዛዕባ ሞት የሕጉሰኒ ሰብ መይቱ እተሰሚዐ ተመርዕዩ ዝበሉኒ ኮይኑ ይስምዓኒ ስለዚ ኣጆኻ ❤❤❤❤❤
@benai5241
@benai5241 2 ай бұрын
ከልጅነቱ ጀምሮ በሚሰጠው ቃለ መጠይቅ እጅግ በጣም ነው የሚማርከኝ የሚያስደምመኝ...በእሱ ደረጃ በብቃት የሚናገር የተዋጣለት አርቲስት ቀዳሚ ነው!!ዴቭ ❤
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውው ልቤ እንደተቀለ አለቀ ሳይወርዳ ሁለተኛ እማ ጋብዘህ ልቤን ታወርዶታላችሁ ማኔ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ 😢
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 2 ай бұрын
ዳዊት ከዕድሜው በላይ የበሰለ ወጣት ነው ሲናገርም የሚደመጥ ቢዘፍንም የሚሰማ ልጅ ነው ምርጫ መልካም ሰው ነህ keep it
@onedaytube2129
@onedaytube2129 2 ай бұрын
የሚገርም የሕይወት ልምድህን አካፈልከን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@getnetshiferaw1781
@getnetshiferaw1781 2 ай бұрын
ዳዊት በእናትህ ሀዘን እግዚአብሔር ያፅናህ እናት ምትክ የላትም ግን ተፈጥሮ ነውና ዘላለማዊ የለም እግዚአብሄር ያፅናሀ አንተ እድለኛ ነህ አስታምመህ ስመሃት አገላብጠህ በስርዓት መሸኘትህ እኔ እንዳተ የምወዳት እናቴ ለ10 ዓመት ያላየኃት እናቴ እረፍቷን በስልክ በሰው ሃገር ነው የሰማሁት ስለዚህ ወንድሜ አይዞህ በርታ።
@Yeshi987
@Yeshi987 2 ай бұрын
እኔም በስልክ መሞቷን ሰማሁ 10አመት ሳላያት የእግር እሳት😢😢😢😢😢😢😢😢
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር 2 ай бұрын
ትህትና አስተሳስብ በጣም በሳል ሕግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Ай бұрын
ውይ ዴቭ ከአይዶል ጀምሮ ነው የምከታተልክ::ሁሌም ታስደምመኛለህ::ጎበዝ
@SelmonAbebaw
@SelmonAbebaw 2 ай бұрын
ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት ዋው ❤❤❤
@Abrar5280
@Abrar5280 2 ай бұрын
ዳዊት በጣም ስማርት አንድ articulated ልጅ ነው!!!
@nbretgetasew9498
@nbretgetasew9498 2 ай бұрын
እኔ በጣም ብዙ ብዙ የሚያሳዝኑ የሚያስጨንቁ የሚያስለቅሱ ታሪኮችን አይቻለው ሰምቻለው።እንዴት እንደሰማውት እንዳዳመጥኩት እራሱ አላውቅም ዴቫን።አላውቅም ምን ብዬ ሀሳቤን እንደምገልፅ አመቤቴ አሁንም የጭንቀትህ ተጋሪ ትሁንህ።
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Ай бұрын
ዴቭዬ የኔ ትሁት እንዴት እንደምወድህ ብዙ እድሜ እንድትኖር እመኝልሀለሁ ለናትህ ኑርላት
@TGST645
@TGST645 2 ай бұрын
ሀሳብህ ረቂቅ ነው ሁሌም አንደበትህ የማይጠገብ ልጅ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ዳዊት❤
@weyiniy456
@weyiniy456 2 ай бұрын
እናት አትሙት 😢
@MestawotMeskele-ms3he
@MestawotMeskele-ms3he Ай бұрын
እናቴ ሞታ እንዴሱ ሆንኩኝ ሁሉ ኔጌሬ ቴቤላሼ 10አሜት ሳላያት ሞቴች 😢ሰሜጣ ዬሌችም
@meba1792
@meba1792 Ай бұрын
ዳዊት አንተ ልዩ ልጅ ነህ❤ በስማህ በስማህ አልሰለችህም ። በርታ ብዙ ነገር ነው የምጠብቀው ካንተ።
@ShewayeBekele-i3f
@ShewayeBekele-i3f 2 ай бұрын
ዳዊት ሕይወትን ያሚያይበት መንገድ በጣም ገራሚ ነው በርታ።
@AddisuNigus-hs8ih
@AddisuNigus-hs8ih 2 ай бұрын
እሚገርም ነው ሁለት ሰአት ሙሉ ቁጭ ብየ አዳመጥኩት ፈጣሪ ይጠብቅህ አቤት ላዛ ከእውቀት ጋር
@onelove9191
@onelove9191 2 ай бұрын
ዴቯ ምርጥ ሰው ምርጥ ወጣት ምርጥ ኢትዮጵያዊ በብዙ ዉጣ ዉረዶች አልፎ ዛሬ ላይ የደረሰ።💪💪💪🙏🙏🙏🙏በፓለቲካ በማህበራዊ ኑሮ የደረሰበት ጫና ከባድ ነበር አልፎታል በአምላክ ፈቃድ።ስብእናው የቴዲ አፍሮን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው????????🙏🙏🙏🙏🙏
@kidisthasen43
@kidisthasen43 2 ай бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ሁል ጊዜም ከእእንተ ጋር ነው
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምወድህ ዳዊት በጉጉት ነው ያዳመጥሁት ❤❤ ብርታ ከሰራዎችህ ሀ ለምኔን ውይ በጣምምምምም ነው የምወደው በርታ❤❤❤
@biniyamberhanu4269
@biniyamberhanu4269 2 ай бұрын
በጣም በሳልና ገራሚ ዕይታ❤
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 2 ай бұрын
አስተዋይ ብስል ያልክ ጨዎታዎችሁ ደስ ሲሉ ዴቭየ በርታ 🥰🥰🤙🤙
@amennasr3191
@amennasr3191 Ай бұрын
ዳውቴ ንግግርህ በጣም ገራሚ ነው አድናቅህ ነኝ አይዝህ በርታ የናት ሀዘን ከባድነው😭
@HiweyLove
@HiweyLove 2 ай бұрын
በጣም የምወደውና የማከብረው አርቲስት ዴቭ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይጥህ ❤❤
@Ruti439
@Ruti439 Ай бұрын
Dawit, Dawit Dawit ❤ I can’t find the words to fully describe how much you inspire me. Your humility, kindness, and wisdom are truly remarkable. If wisdom could take the form of a person, it would be you. The way you explain life, growth, challenges, and even the smallest things with such clarity and thoughtfulness amazes me. You have a rare gift of turning words into lessons that touch the heart and stay in the mind. Your presence alone inspires others to be better and see the beauty in life. I can only thank God for creating such a wonderful, kind, and extraordinary person like you. You are truly a blessing to everyone around you, and I feel so grateful to know you.
@MeskiSisay-q1f
@MeskiSisay-q1f Ай бұрын
የሚገርም ብቃት አለህ በዛ ላይ እድገትህ ጨዋ አንደበትህ የታረመ ስርአት ያልህ ጥበቡን ይጨምርልህ 🙏🙏🙏
@helensema7904
@helensema7904 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በሳል እንኩዋን አመቤቴ ጠበቀችህ
@DehnasewAmbelu
@DehnasewAmbelu 2 ай бұрын
ሙሉ ስትሆን ዝቅ ትላለህ👏👏👏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
የኔ አስተዋይ ዳዎትዬ እናመሰግናለን ማኔ❤❤❤
@SualihaGetu
@SualihaGetu 2 ай бұрын
ሁሌ የሚያሳዝነኝ ልጅ ምስኪን ንገር ነው. ግን በርታ ይች አለም. ደካማወችን አትቀበልም
@mulugetadamamo2561
@mulugetadamamo2561 2 ай бұрын
He knows how to deliver his feelings. Genius
@AmeenaKhafji
@AmeenaKhafji 2 ай бұрын
ዴብ ያገሬ ልጅ እኔ 9 10 አብረን ነበረን በጣም ገበዝ ነበር በተለይ እንግልዝ ከፍል ወደ ክፍል እያዘረ ያስተምር ነበር በጣም ገበዝ ተማሩ ነበር እናትህ ነፍስ ይማር ጥንካሬ ይስጥህ ወንድሜ እኔም ያለከው ሁሉ እውነት በተለይ ለቤተሰብ ያለን ነገ የምንለው ነገር እኔም ወንድሜ አጥቻለው ከባድ ነው ፀፀት ልገድለኝ አስራ ሁለት አሜትን ሳለዮው አንድ ወንድሜ አጣሁት ነገ ምካኤል አንድ አመት አደረገ በምካኤል ቀን አጣሁት ወንድሜ ነገ የምንለው ነገር ፀፀት ነው ትርፉ😢😢😢
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ተባረክ ❤❤❤❤❤❤
@wbelete5784
@wbelete5784 Ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🎉🎉🎉ዋወ ዋወ በጣም የምገርም ንግግር ነው አሁንም እድግ በል✌🏽
@መገናኛ-ጨ8ተ
@መገናኛ-ጨ8ተ 2 ай бұрын
ዳዊትዮ ምርጥ ሰው!.እንደ እብራይስጥ ተናጋሪ🇮🇱🇮🇱 የወንድ ስም:1.ኦር 2.ሊኦር 3.ማኦር የሴት ስም:4.ኦርሊ 5.ኦራ 6.ሊኦራ 7.ኦሪት የሁሉም ትርጉም ብርሃንን የሚገልጽ ነው. አንተ በጣም ረቂቅና ብርሃን ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ❤.
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Ай бұрын
እንዴ ይሄ ልጅ እንደዚህ አንደበተ ርቱዕ ነው? ዋው👍
@MeredKinfergb
@MeredKinfergb Ай бұрын
ዴቭ ሓወይ እግዚአብሄር ካብ ጎንኻ አይፈለ:: ሰባት ኹፊአት አብ ዝሓደካና ዘይንርከብ ጠላማት ኢና::: ዘይጠልም ርሁሩህ ዘየዳሊ መፀግዒ ፈጣሪ ጥራይ እዩ:: አብ ዓለም ጀግና/ ዝተባረኸ ማለት አብ ፈታና ዝፀንዕ እዩ:: :
@TheHolybible8
@TheHolybible8 Ай бұрын
Davoye yene kumnegeregna qimem bebezu tebarek❤
@hiwet4932
@hiwet4932 Ай бұрын
እናት ማጣት በጣም ከባድ ነው እኔም በስደት ነው እናቴ ያጣውሃት😢😢😢😢😢😢😢
@areggtsadik1362
@areggtsadik1362 Ай бұрын
ረጅም፣ዕድሜ፣የኔ፣ጨዋ፣ፈጣሪውን፣የሚፈራ፣ሰው፣አክማሬ፣የኔ፣ማር፣ ልጅ፣የእውነት፣የጨዋ፣ ኢትዮጵያ ዊ ልጅ። የኔ፣አባት፣የኔ፣ህፃን፣ አንተ፣ፈጣሪ፣ለአስተማሪነት፣ የፈጠረው፣ትመስላለህ። የእናትህን፣ነፍስ፣እግዚአብሔር፣ በፃድቃን፣ስፍራ፣ያኑራት። አንተ፣ የሁላችን፣የኢትዮጵያ፣ልጅ፣ነህ፣ አይዞህ። መልካም፣ረዳት፣እንዳንተ፣ለስላሳ፣ ትሁት፣ የትዳር፣አጋር፣ይስጥህ፣ ብዬ፣ እንደ፣ልጄ፣መርቅሁህ። ፈጣሪ፣ይባርክህ።❤❤❤
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Dawit Dreams
Рет қаралды 494 М.