ኦሪጅናል አንድሮይድ ስልክ (ሳምሰንግ,ሁዋዌ,ቴክኖ,ሶኒ....) መለያ ምርጥ መንገድ:: identify original Android smartphone Easley.

  Рет қаралды 55,263

Abrelo HD

Abrelo HD

6 жыл бұрын

ዛሬ የማሳያችሁ እንዴትአድርጋችሁ ኦሪጅናል ስልክ በቀላሉ ማወቅ እደምትችሉ ነው::
ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን እንዳትረሱት
ዌብሳይቱ(website) imei24.com
የተለያዩ ቻናሎች ሊንክ በመጨን ምት ፈልጉትን ማግኘት ይችላሉ
Hailsh tube 👉 / @hailshtube
Abrelo Hd 👉 / @abrelohd
Erimi the Ethio~ / @ermitheethiopia
Joni multiple 👉 / @jonimultiplesolutions
usuf app 👉 / channel
Habesh online 👉 / @habeshaonline
Ethio sam app 👉 / channel
Ef app 👉 / @efapp
Aaron app 👉 / mymussie
Ethio app~ / @ethioapp
Hope you guys enjoy this week's video!
😄 Subscribe (IT'S FREE) 😄 :kzbin.info?searc...
😄Please Write a comment, share and like the video.
ENJOY!!!
▼ ▽ FOLLOW ME
🌈 Instagram: / iam_abrelo
🐦 Twitter / iam_abrelo
😊📘 Facebook: / abuti9
▼Conatact me
abrelodope@gmail.com
▼Post Box
Addis Ababa ,Ethiopia 51114

Пікірлер: 291
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ዌብሳይቱ(website) imei24.com
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
Abrelo HD አመስግናለሁ
@ggj7293
@ggj7293 6 жыл бұрын
Abrelo HD ምን ብለን ሞልተን ነው ስርች የምናደርገበት የሚመጣልን እባክህ ከቻልክ እዚ ጋር አስቀምጥልኝ ማለቴ ቁጥረቹን የማስገባበት ሚመጣልኝ ምን ሞልቼ ነው ግን በጣም አመስግናለው ለማውቅ በጣም ጋጉቼ ለው አስቀምጥልኝ እባክህ ሁሉም ገብቶኝ ነበር ግን እ ግልዘኛ ብዙም አይደለሁም ለዚ ነው ይቅርታ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
መጀመሪያ imie ቁጥር ከስልክሽ ላይ ይዘሽ :: እዚ ዌብሳይት imei24.com ላይ ግብተሽ የያዝሽውን ቁጥር አስገብተሽ ስለስልክሽ ማወቅ ትችይያለሽ:: ቪዲዮውን በደንብ እዪው
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
Abrelo HD እሺ ወንድሜ ከልብ አመስግናለሁ
@ggj7293
@ggj7293 6 жыл бұрын
አብርሽ በጣም አመስግማለው ያብዛልህ እውቀትህን ለማወቅ በጣም ጎጉች ነበር ክ
@user-wu2zu4ep6n
@user-wu2zu4ep6n 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብርሽዬ ሁሉም ሰው ሊያቀው የሚጋባው ወሳኝ የሆነ ትምርት ነው ያካፈልከን ወንድማችን አተም ባለህበት የሰላም አምላክ ሰላምህን ያብዛልን!!!!
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@martigonderewa4133
@martigonderewa4133 6 жыл бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ሰላምህ ይብዛ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome marti
@user-or3fm9vn2x
@user-or3fm9vn2x 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስፈልገው ነበር ጥረ መረጃ ነው ወድም ተባረክ
@blaykasa8454
@blaykasa8454 Жыл бұрын
እረ አንበሳ ነህ ለእኔ ተባረክ ወንድሜ እውቀትህን ይጨምርልህ ንእግዚአብሔር ይግለጽልህ ቻው
@terezatereza9471
@terezatereza9471 6 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ በርታ ቆንጆ ትምህርት ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን፡ወንድምየ፡እኛምደህናነን፡እግዚያብሄር፡ይመስገን፡ሠላምህ፡ብዝዝዝህዝዝትይበልልልህህህ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@Han.2431
@Han.2431 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ከሁሉም በላይ እርጋታህን ወድጄዋለው እስኪ ስልኬ አይፎን 7+ ነው ባልከው መሰረት ልየው
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
ለiphone ayseram ነገር ግን አሁን የሰራሁት ያለሁት ቪዲዮ አለ ለiphone እሱን አይተሽ ቼክ ታደርጊዋለሽ
@Han.2431
@Han.2431 5 жыл бұрын
Abrelo HD እሺ አየዋለው ግን በዚህም አግኝቼዋለው
@kirstosantenehyalehegnabat4600
@kirstosantenehyalehegnabat4600 6 жыл бұрын
ዋው ስፈልገው የነበረዉን በማግኘቴ ደስብሎኛል።።።።
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@firhaylu1682
@firhaylu1682 6 жыл бұрын
wowww👌👌👌mert malket Esekazare betam tashawejalew bezu slhk kayayeralew yamer kath bezu temaret Agechalew bareta Aberlo tnx
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Betam ameseginalehu ehitea
@user-wx6eq7fh1u
@user-wx6eq7fh1u 6 жыл бұрын
ጉደኮነው እንደዚህ አይነት አለ ከልብ እናመሰግናለን 😍😍😍😍😍😍😍😍
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@user-cm7hw8lg3j
@user-cm7hw8lg3j 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ጥሩ ትምህርት ነው
@teshomegulilat1939
@teshomegulilat1939 4 жыл бұрын
when we buy the phone first we mast put sim or not and imei isn't work with out sim answer this question to me pleas
@user-kr3ss5eu5k
@user-kr3ss5eu5k 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾በጣም አመሰግናለሁ
@user-or3fm9vn2x
@user-or3fm9vn2x 5 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ
@benaben776
@benaben776 6 жыл бұрын
እናመስግናለን፡ወድሜ፡
@newmarket7740
@newmarket7740 6 жыл бұрын
10qs a lot today i am being your follower!!
@enesyemaryamnegnyemaryam2770
@enesyemaryamnegnyemaryam2770 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ሃሪፍ ኢንፎርሜሽን ነዉ
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks 👍🏾
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ምርጥ
@butluckily8830
@butluckily8830 6 жыл бұрын
Hi esti kechalk melslegn j7 pro silk gezeche bezih video yayehutn mokerku andun imei number sasgebaw alawkewm alegn lelagnaw gn zirzirun ametaw silke fake new malet new ende please nigeregn endimelsew?
@tube2609
@tube2609 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሀገር የሚሆ ምርጥ ስልክ የሚባለው ምንድነው ልገዛ ነበር ከ አይፎን ውጭ አይፎን አልወድም
@yenuyenu92
@yenuyenu92 6 жыл бұрын
Woow እናመሰግናለን ወንድማችን ጥያቄ ማለት ማንኛውም ስልክ ለይነው Imel24,com ብለን Google.የምንፅፈው settings number ካወጣን በዋላ
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
ወንድም እጅግ በጣም እናመሰግናለን ጤና ይስጥን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 жыл бұрын
waw abrelo bro thank you so much😍😍😍
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Welcome tnxs a lot 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@SBABabba
@SBABabba 6 жыл бұрын
Wow New bro tekami tmiru new yemech
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Betam tnx for your support bro
@brahanababe2841
@brahanababe2841 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድማችን
@letmeseeyou6825
@letmeseeyou6825 6 жыл бұрын
Awo pic naw bro Arif tmhirt naw 👌 tank you so much 🤓 Dase yamilaw nager yane selk forjed adalam 😩
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Hahahaha eshi maree
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
እመሰግናለን ወንድም ☺
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@nebulove7940
@nebulove7940 6 жыл бұрын
Abreloyee tnx betam new yeminameseginih
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@solianaafrata
@solianaafrata 5 жыл бұрын
wawww በጣም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን።
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን 😍
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@sadamohmd4484
@sadamohmd4484 6 жыл бұрын
እናመሰግና ውንድማችን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx በጣም 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@user-lg9mj1uy9j
@user-lg9mj1uy9j 6 жыл бұрын
Abrishye selamih yibzaln enameseginalen ፡፡
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@Tesfahun1
@Tesfahun1 5 жыл бұрын
bro mert new mechereshal lay degmo musicawe temehitognal
@helohalo2787
@helohalo2787 5 жыл бұрын
abo yemachih wandima egzihabeher yebarkik betam enameseginalen selamih yebza👍👏
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Thanks 👍🏾 you
@ayniethiopia4427
@ayniethiopia4427 6 жыл бұрын
Wow abrishey bxm arif ena tekami merja new bxm inmesginalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@mustepha067
@mustepha067 5 жыл бұрын
Thank you very much abrelo hd
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome
@kidisttigabe5494
@kidisttigabe5494 6 жыл бұрын
ጥሩ ነው እስቲ አውን ላይ አሪፍ ስልክ መነንድ ነው ጠቆም አርገኝ ልገዛ ፈልጌ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ቀጣይ ቪድዮ ላይ በማገርም አቀራረብ በዚህ ሳምንት ውስጥ አሳውቅሻለሁ እህቴ
@fetiamohamad1503
@fetiamohamad1503 6 жыл бұрын
ሽኩረን ወንድሜ
@rahimarahima1874
@rahimarahima1874 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወገናችን እባክህ ኤፍቢ ጒደኞቻችን ሰው እዳያይብን አስተምረን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Eshi
@waelwael7769
@waelwael7769 6 жыл бұрын
Wow Nice Inforimation Thanks
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@mariymmariym114
@mariymmariym114 6 жыл бұрын
Wowww bro batma thank you🙏🙏
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx a lot 🙌🏾🙌🏾
@tinatina7306
@tinatina7306 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@fikirnegniyemaryamlji3818
@fikirnegniyemaryamlji3818 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ ወንድም samsung galaxy J7 Harif selk new ende ???
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
J7 pro mirtu new
@ethiopiatekeden7071
@ethiopiatekeden7071 6 жыл бұрын
I really like this thanks full
@ikramal2451
@ikramal2451 6 жыл бұрын
Thanks bro betam arif tmhrt new
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 жыл бұрын
Betam enamesegnalen bro
@user-pn9xv8ze5z
@user-pn9xv8ze5z 5 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረውን ነው ያገኘውት
@user-wz9fm8jv8k
@user-wz9fm8jv8k 5 жыл бұрын
የኔ አተ እዳፃፍከው አድረጊ ፅፌ ስረች ስለው List of Available brands ይልና ከስሩ የተለያዩ ነገሮች ነው የመጣው ይህ ማለት ስልኩ ኦርጅናል አይደለም ማለት ነው እስኪ ከቻልክ መልስልኝ
@meryembntislam972
@meryembntislam972 6 жыл бұрын
ዋው የኔ ኦርጅናል ነው
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 3 жыл бұрын
ምናይተትስልክነው እኔሳምስግነውየምውደው አሁንልገዛነበር
@ljennafakiynegn2034
@ljennafakiynegn2034 5 жыл бұрын
thanks ግን እኔ ለሙከራ ኣሁን በራሴ ስልክ ሞከርኩት ግን የስልኩን ምስል አላሰየኝም እበክህ መልስልኝ ሌላ ነገሩ ልክ ነው ሌላ ላሀገር ቤት ለገዛ ነበር
@bettybetty5969
@bettybetty5969 5 жыл бұрын
tnq bro
@mitekmary5705
@mitekmary5705 4 жыл бұрын
በርታ
@blenngusse1737
@blenngusse1737 5 жыл бұрын
Tnxs wendmachn
@helohalo2787
@helohalo2787 5 жыл бұрын
thank you so much
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
You're welcome
@juliecloe352
@juliecloe352 6 жыл бұрын
thank U Bro💓
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx 🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@selamt8660
@selamt8660 6 жыл бұрын
Betam arfi new enameseginalen!
@user-lp4ob1ic6o
@user-lp4ob1ic6o 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ስፈልገው ነበር ተባረክ ወንድም
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@susukedir5137
@susukedir5137 6 жыл бұрын
Wendem yanten aynet slek megzat efelgalehu slku arif new eski ngeregni
@user-jg3gn9zs2k
@user-jg3gn9zs2k 5 жыл бұрын
ያምራል
@halimayemam417
@halimayemam417 6 жыл бұрын
ሰልኩ ሲዝግ ሰዉ ሲድወል ሰንከፈትዉ ሚሲጅ አይመጣም ምን ማድረግ እንድልብን ነገርን
@kebabefante9587
@kebabefante9587 6 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው በዚህ ሞክረን ብንገዛ በኢትዮጵያ ኔቶርክ ይሠራል አደለ?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አይ እዚ መጥቶ መከፈትአለበት
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
እንደምን አመሽእህ ወንድም አንድ ጥያቄ አለኝ ካላስቸግርኩህ ምን መስለህ ዋትስ አፕ ላይ የጠፉብኝን ዶክመንቶች ማለቴ text በምን አይነት መንገድ መመለስ እችላለሁ ብዙ ትምህርት የተማርኩባቸው ፅሁፎች ነበሩኝ እስኪ መፍትሄ ካለ ሹክ በለኝ ከታላቅ ትህትና ጋር ??
@user-pd2fu1zb3n
@user-pd2fu1zb3n 5 жыл бұрын
ሳውድ ነው ያለሁት ሰነት ነው ምክናቱም እኔ አደለሁም ምገዛው ልጁነው ምልከው pro J7 ነው የፈልኩት እባክህ ወድም ነገርኝ
@user-bg2iu7bd2e
@user-bg2iu7bd2e 6 жыл бұрын
ዋው የኔ ጥያቄ የነበረ ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አሪፍ መልስ እንዳገኘሽ አስባለሁ
@cooltube847
@cooltube847 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@donaldndeda347
@donaldndeda347 5 жыл бұрын
Ihank you
@omerhassen6241
@omerhassen6241 5 жыл бұрын
Keep it up buoy keep it 👆
@hanaeshetu7268
@hanaeshetu7268 6 жыл бұрын
Tnx
@seniyyemariyamlij7346
@seniyyemariyamlij7346 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@abebetaye3427
@abebetaye3427 5 жыл бұрын
በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ትምህርትም አግኝቻለሁ በርቱ
@abebetaye3427
@abebetaye3427 5 жыл бұрын
በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ትምህርትም አግኝቻለሁ በርቱ
@hussannori9557
@hussannori9557 6 жыл бұрын
Enamasegenaln. Gen Ayetayim.
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Mininu?
@miki2340
@miki2340 6 жыл бұрын
wow betam temechitognal gin endet be telegram lay......lagegn echalalehugn techamari bro
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Telegram channel lay
@zizuhilwa7720
@zizuhilwa7720 6 жыл бұрын
Thanks bro
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@desetayeayele7212
@desetayeayele7212 6 жыл бұрын
Huleti ayinati kahenes ine mixaqamo Huawei now
@jahjzjz7511
@jahjzjz7511 5 жыл бұрын
አብሪሎ ሳምሰግ ጋላክሲ s6 ስንት ነው ዋጋው እኔ ድባይ ነው ያለሁት ብትነግረኝወንድሜ እና አሪፍ ነው ስልኩነቱ አብሪሎ ጥያቄየን እንደምትመልስልኝ አምናለሁ
@amanueltesfaye6707
@amanueltesfaye6707 5 жыл бұрын
thanku abe
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 6 жыл бұрын
nice my brother
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kk-cw2bf
@kk-cw2bf 6 жыл бұрын
Tank you bro
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 6 жыл бұрын
አመሰግናለው
@habeshaonline
@habeshaonline 6 жыл бұрын
its great
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx bro
@alem6447
@alem6447 6 жыл бұрын
Thanks
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@user-td1mi6fs5f
@user-td1mi6fs5f 5 жыл бұрын
አሁን ልገዛዉ ፈልጌ ነበር እደት ነዉ አይረባም እያሉኝነዉ የበፊቱ ቀረ
@ritagebrie3182
@ritagebrie3182 6 жыл бұрын
ሠላም አብሬሎ ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን በዚህ ቪድዮ መሠረት ስልኬን ስሞክረው የስልኩን ኢንፎርሜሽን አልከፍት አለኝ ያ ማለት ኦርጂናል አይደለም ማለት ነው ? ከገዛውት 2 ሳምንት ቢሆነው ነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
ምንድነው ስልኩ
@ritagebrie3182
@ritagebrie3182 6 жыл бұрын
ሳምሠንግ ጄ 7 ኬር የሚል ነው
@ritagebrie3182
@ritagebrie3182 6 жыл бұрын
አዲስ የመጣ ስልክ ነው ብሎ ነው የሸጠልኝ
@user-gc1ym6sh3i
@user-gc1ym6sh3i 6 жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ ወንድሜ እግዚአንሔር አስተማሪ አባት ወንድም እህት አያሳጣን ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይቅር ካላለህ ስለ ኢሞ ነው ካወቅህ መልስልኝ ኢሞ አዲስ ያመጠው ነገር አለ ላይን የሚያስገባ እና ለምሳሌ እኔ የስልኬ ካሜራ ቁልፍ ነው ሳላውቅ ስነካካ ላይብ ውስጥ ብገባ ስው ሁሉ ያዩኛል ወይስ ካሜራየ ቁልፍ ስለሆነ እያዩኝም
@mahadhassen5509
@mahadhassen5509 6 жыл бұрын
thanks bro
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 5 жыл бұрын
በርታ እሥቲ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ሰምሲንግ ሥልክ 500 እና 600ድርሓም የሚገኘ ጡሩ ሥልክ ጦቅመኝ
@user-ij1eb4tb9g
@user-ij1eb4tb9g 4 жыл бұрын
ዱባይ አስር ጅቢ 450አለ
@user-lc7mv6jk2t
@user-lc7mv6jk2t 6 жыл бұрын
አለህ ይስጥልን አብሬሎ እኔ ግን ሞክሬ ነበር ፎርጂት ሆኖ አገኘሁት ለሁለታኘ አውቂየለው በጠም ነው መመሰግነው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Pis ለሌላ ጊዜ ጠንቀቅ ማለት ነው
@intisarmoghraby7539
@intisarmoghraby7539 6 жыл бұрын
Thanks nyce
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
You're welcome
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 6 жыл бұрын
እናመስግናላን ውንድምችን ጥርትምርህትናው
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@mametube793
@mametube793 6 жыл бұрын
Abrelo kelb enamesegnalen
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Tnx 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግና ወንድሜ እባክህን አንድ ጥያቄ አለኝ ስልኬ ውስጥ ብር ሰሞላ አንድ ደቃቃ አይቀመጥም እና እንዴት ብያ ነው የማቀው የሚሰረቀኝ ሰው አለ ወይም ከሞባይል ድርጃ ይሆን አለወኩትም እና ብትተባበረኛ አመሰግናለሁ
@muhamedahmed5401
@muhamedahmed5401 6 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@helohalo2787
@helohalo2787 5 жыл бұрын
esti wandima and xiyaqe lexayiqek Samsung galaxy s7 edge ethiopia lemelak feliga neber in am arif new begziaber negargn
@abrelohd
@abrelohd 5 жыл бұрын
Betam mirt new
@moresatisfyer9594
@moresatisfyer9594 4 жыл бұрын
Intro andena new
@abrelohd
@abrelohd 4 жыл бұрын
Thanks 🙏🏾
@hayatadaya6489
@hayatadaya6489 6 жыл бұрын
Btame Amsegenalwe Selka Orjenal Mhonune Aregagetku Selamehen Yabzawe
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
Amen
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 6 жыл бұрын
ገና ዛሬ አየውህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ welcome ብያለሁ ወደ ቻናሌ
@cvvhhg420
@cvvhhg420 6 жыл бұрын
tanks
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@markonesmael3351
@markonesmael3351 5 жыл бұрын
Abelo selam new endate new Ethiopia enidamesera endate new yamenakawe
@weyinahabte6127
@weyinahabte6127 6 жыл бұрын
thanks
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@lishasvlogs9829
@lishasvlogs9829 6 жыл бұрын
abrelo tnxs betam and does this work for iphones?
@abrelohd
@abrelohd 6 жыл бұрын
No but it's easy to know the original iPhone from feke ones. The real Iphone runs iOS the feke iPhone runs android
@lishasvlogs9829
@lishasvlogs9829 6 жыл бұрын
ok so every iphone ios run karege its real malet new
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Looks very comfortable. #leddisplay #ledscreen #ledwall #eagerled
0:19
LED Screen Factory-EagerLED
Рет қаралды 1,7 МЛН
ГОСЗАКУПОЧНЫЙ ПК за 10 тысяч рублей
36:28
Ремонтяш
Рет қаралды 562 М.
Худшие кожаные чехлы для iPhone
1:00
Rozetked
Рет қаралды 1,4 МЛН
EXEED VX 2024: Не өзгерді?
9:06
Oljas Oqas
Рет қаралды 49 М.
Это - iPhone 16 и вот что надо знать...
17:20
Overtake lab
Рет қаралды 119 М.