"ኦሮሞ እና አማራ ትናትና ባቡር ጣቢያ ላይ የተገናኘ ህዝብ አይደለም" ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ

  Рет қаралды 46,115

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

3 жыл бұрын

Facebook : / waltainfo
Twitter : / walta_info
KZbin : / @addiswalta
Website :waltainfo.com
#WaltaTV

Пікірлер: 188
@israelcaleb8746
@israelcaleb8746 3 жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ አለ ያገሬ ሰው ። ዛሬ ነው የገባኝ ለካ ሀገሬ የሚያስቡላት ምሁራኖች አሏት ተባረኩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 3 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ክፍሌ አንድ ጥያቄ አለኝ ለእርሶ፡ እስቲ አንድ የአማራ ፃሃፍያን Constructive የሆነ መፅሃፍ የፃፉትን ይጥቀሱልኝ፡ እናንተ አይደላችሁም እንዴ የ መጀመሪያዎቹ Distractive ፁሁፎችን በመፃፍ የዘረኝት ችግኝ የተከላችሁት!!! የኦሮሞ ልህቃን የፃፉት ሃቅ በመረጃ እና በማስረጃ የፃፉት እናንተ አላችሁ አይደለም ምንም ማስረጃ ወይም መረጃ ሳያስፈልጋችሁ የግብፆችን ትሪክት ድርሰቶችን ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ ነው›› ብላችሁ ሰው በእምነት እንደቀበል ስታደርጉ የኖራችሁ የኦሮሞ ልህቃን እናንተ አይሁድ መሆን ስትፈልጉ አይደላችሁ ጥቁር ህዝቦች ነን መሆናችሁን በማስረጃ ፃፉ፣ ከዝያን ከሁሉ ብሄር በላይ ነን ብላችሁ ያወራችሁትን ወሬ በሙሉ ልበወለድ መሆናቸውን በማስረጃ አቀረቡ ከዝያን ራቁታችሁን መሆናችሁ ስታወቃችሁ ማለቃቃስ ጀመራችሁ እግዝብሄር ይማራችሁ ሌላ ምን ይባላል!!!
@RodasAklilu
@RodasAklilu Ай бұрын
Hi o P 6 Y 49:24 ​@@ethiopiafactfigure8645
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
The moderator has performed an adequate research on the subject at hand, and well prepared with bold moves in confronting, analyzing and following the discussion in details. Bravo!
@belaynehadugna7914
@belaynehadugna7914 3 жыл бұрын
Thank you the Doctors and the Journalist.
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Thanks for your excellent advice
@amsalutilhaun9214
@amsalutilhaun9214 3 жыл бұрын
Dr. Danachew as always you are my intellectual hero you make me like my home country to love and appreciate more I really thank you.
@yole5068
@yole5068 3 жыл бұрын
ፕሮግራምሽ ጥሩ ነው ። ጥሩ የጋዜጠኛ ኢቲክስ አለሽ ። አድናቂሽ ነኝ !... በርቺ !...
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 жыл бұрын
Oromo peoples are loving and hard working, so is the rest of ethnic groups!! One love God bless Ethiopia ❤️🇪🇹
@harrarm71
@harrarm71 3 жыл бұрын
I like your questions and the way you ask the questions too.
@dawitbeyene8259
@dawitbeyene8259 3 жыл бұрын
በመጀመርያ አቅራቤዋን በጣም አደንቃለሁ አመሰግናታለሁ የቀረቡትም ሶስቱም ምሁሮች ትላንት በአገሬ ተስፋ ቆርጬ የነበረውን ትንሽ ተስፋዬን መልሶታል በጣም አመሰግናለሁ እንኩዋን ለኢትዮጵያ ሁኔታ ሳይሆን በውጭ አገር ለምኖረውም የፖለቲካ ሁኔታ አመራር ሰጦኛል እግዛብሔር ይጠብቃችሁ
@getnetworkalemahu2613
@getnetworkalemahu2613 3 жыл бұрын
አወያዮዋን አደንቃለሁ!
@melessaw5906
@melessaw5906 3 жыл бұрын
Dr. Dagnachew, I have so much respect and appreciation for you. Having said that, I have a quick, simple question for you. What are your thoughts on Shimelis after we all heard what we heard over the week-end, i.e., the speech he made several months ago about Oromo / Ethiopia politics
@yordanos1852
@yordanos1852 3 жыл бұрын
We love you dr. Dagnachew !!!! Keep going!!!!!
@adanemamusha3312
@adanemamusha3312 3 жыл бұрын
D/r dagnachew astaway mehur sew not. i respect you !!!
@melkamzemenleethiopia7805
@melkamzemenleethiopia7805 3 жыл бұрын
Smart Journalists ! Keep it Up
@gebrehaile5168
@gebrehaile5168 3 жыл бұрын
I appreciate this journalist She is really good.
@ethiopiafactfigure8645
@ethiopiafactfigure8645 3 жыл бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ክፍሌ አንድ ጥያቄ አለኝ ለእርሶ፡ እስቲ አንድ የአማራ ፃሃፍያን Constructive የሆነ መፅሃፍ የፃፉትን ይጥቀሱልኝ፡ እናንተ አይደላችሁም እንዴ የ መጀመሪያዎቹ Distractive ፁሁፎችን በመፃፍ የዘረኝት ችግኝ የተከላችሁት!!! የኦሮሞ ልህቃን የፃፉት ሃቅ በመረጃ እና በማስረጃ የፃፉት እናንተ አላችሁ አይደለም ምንም ማስረጃ ወይም መረጃ ሳያስፈልጋችሁ የግብፆችን ትሪክት ድርሰቶችን ‹‹የኢትዮጵያ ታሪክ ነው›› ብላችሁ ሰው በእምነት እንደቀበል ስታደርጉ የኖራችሁ የኦሮሞ ልህቃን እናንተ አይሁድ መሆን ስትፈልጉ አይደላችሁ ጥቁር ህዝቦች ነን መሆናችሁን በማስረጃ ፃፉ፣ ከዝያን ከሁሉ ብሄር በላይ ነን ብላችሁ ያወራችሁትን ወሬ በሙሉ ልበወለድ መሆናቸውን በማስረጃ አቀረቡ ከዝያን ራቁታችሁን መሆናችሁ ስታወቃችሁ ማለቃቃስ ጀመራችሁ እግዝብሄር ይማራችሁ ሌላ ምን ይባላል!!!
@michaeltilahun9968
@michaeltilahun9968 3 жыл бұрын
It's nice discussion. Salsawit bayenesagn u question is good. Keep up.
@zerihunteshome8089
@zerihunteshome8089 3 жыл бұрын
What a great discussion? This is the kind of dialogue needed to teach the generation that exist now and the future. It is always the elites not the people who have conflict of interest in power and authority.
@shewangzaweshetu4716
@shewangzaweshetu4716 3 жыл бұрын
ሳልሳዊት በሳል ጋዜጠኛ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@dannylema5677
@dannylema5677 3 жыл бұрын
I have been one of those influenced and high scored student of Dr.Birhanu Lamesso since 15 years of starting study at,KCTE ,now Metropolitan University,as a Social Science student. Don't ask me how much impressive he is!...He is really a genuine intellectual we should use for our Nation Building!!
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 3 жыл бұрын
አገር ወዳድ ሙህሮች አሏት ግን የትንሾች ጩኸት ጎልቶ ሥለሚሠማ ነው እንጂ ሀገሬ የበጠበጠችው
@eke1914
@eke1914 3 жыл бұрын
Doctor Denhaw is the true Ethiopia
@merhawithagos7782
@merhawithagos7782 3 жыл бұрын
What!!!!!! አልፋ ና ኦሜጋ???? ነውረኝነት ከምድር አልፎ ከሰማይ ሲፎካከር ........ ለዘለአለም የምትኖር አልፋ ና ኦሜጋ ኤልሻዳይ አዶናይ ፀባኦት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከዚህ በላይ አታሰማን!!!!! እግዚአብሔር ይገስፃችሁ!!!
@chalachewkassaw75
@chalachewkassaw75 3 жыл бұрын
it should be translated in Affan Oromo and the majority of promo mus hear the right story
@gurmug5528
@gurmug5528 3 жыл бұрын
Salsawit , much respect.
@dawitdenekew6650
@dawitdenekew6650 3 жыл бұрын
የበታችነት ነው ኦሮሞዎች የሚያቀዠቅዣቸው
@ethiolove6597
@ethiolove6597 3 жыл бұрын
Bless your heart!! 😂😂Little advice for you, don’t hate people who is challenging your way of thinking. It will help you grow !! One love God bless Ethiopia 🇪🇹
@michaelwondwosen7835
@michaelwondwosen7835 3 жыл бұрын
@@ethiolove6597 i loved it thank you. You are right people are scared of being chalenged!!
@tadessewuletaw6972
@tadessewuletaw6972 3 жыл бұрын
Long live our repected dedicated educated prsons.
@workutheo1598
@workutheo1598 3 жыл бұрын
Dr 😀👍👍👍
@yohannesmekonnen6725
@yohannesmekonnen6725 3 жыл бұрын
ቀጥሉበት።
@solomondemelie2063
@solomondemelie2063 3 жыл бұрын
የተከበሩ ዶ/ር ዳኛቸው ስለድብቁ የእነ ሽመልስ አብዲሳ አጀንዳ ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን? ስለሰው ልጅ ምስክርነት መስጠት ከባድ ነው። አስተማሪው ጎበዝ ተማሪው ግን ያልበሰለ ጥሬ ሁሉም ኦሮሞ አንድ የሚመስለው የመንገድ ዳር ፖለቲከኛ መሆኑን አስመስክሯል። የንፁሃን ደም ለፍልፍ ለፍልፍ ያሰኛል።
@user-qx3jb8jj1f
@user-qx3jb8jj1f 3 жыл бұрын
ሰምቷል
@gasheyemanedesta9906
@gasheyemanedesta9906 3 жыл бұрын
ጥሩ የጋዜጠኛ እውቀትና ኢቲክስ አለሽ! በርቺ በዚህ ቀጥይ ጨምሪ እንጂ አታቀንሺ!
@zerihunmanyazewal8220
@zerihunmanyazewal8220 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት upload አድርጉት እንጂ
@shewangzaweshetu4716
@shewangzaweshetu4716 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ሁሌም ብሰማቸው አትጠግብም ከልብ ምሁር
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 3 жыл бұрын
በጣም የሚያናድደው እነዚህን የመሰለ ሙሁራን እያሉ ማሰብ በተሳናቸው ገገማዋች ጩህት ተውጠን መረበሻችን በጣም ያሳዝናል
@ababonga1
@ababonga1 3 жыл бұрын
ጋዜጤኛ ሳልሳዊት በራሥ መተማመንሽን፣ አድማጭነትሽን፣ የጥያቄሽ ቀጥተኛነትና አጥር ምጥን ማለት ወድጄልሻለሁ! አንድ ነገር ቅር ያለኝ ተመጣጣኝ ጊዜ ለሶሥቱም ተጠያቂዎች ያልሰጠሽ መሰለኝ። አንዳንድ ሰው አይንአፋር ወይም ጭምት ሥለሚሆን ገፍቶ ላይናገር ይችላል፤ የጋዜጠኛ ሚናው ታድያ እዚህጋ ነው። መልካም የሥራ ዘመን! እደጊ ተመንደጊ!
@sarameketie2621
@sarameketie2621 3 жыл бұрын
ይድረስ ለ ዶ/ ር ዳኛቸው በጣም የማክብረው ስው ነው ሽመልስ አብዲሳን እውነት ያተ ተማሪ ነው?
@atenaguzekarias5918
@atenaguzekarias5918 3 жыл бұрын
የአንተን ማንነት ለማወቅ ጎደኞችህን ተመልከት ይባላል።የኢትዮጵያ ህዝብ በዳኛነውና በገነት ዘወዴ አይነት ዘር ዘወትር ይታረዳል።የነዚህ ቤተሰበ ውጤት ናት ሀገራችን።
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 3 жыл бұрын
Gazetengawa geta yebarekesh Des yemel chewanet yetemolaw Teyake Gobez
@FBelay
@FBelay 3 жыл бұрын
Ice breaker? ገለመሌ እያሉ ቋንቋ በመቀላቀል ማውራት ምን ይጠቅማል? የቋንቋ አጠቃቀም ስነስርአት ቢጠበቅ ፕሮግራሙን ሙሉ ያደርገዋል ::
@samsonshiferaw8425
@samsonshiferaw8425 3 жыл бұрын
whats right or wrong for u Dr. ?
@solomontesfaye6679
@solomontesfaye6679 3 жыл бұрын
Well done all of you, it is much appreciated. However because of the recent racist comments speech of Shimelis Adugna , I lost trust or confidence on both Biltsigina party and PM Abiy Ahimed. It is so shameful and embarrassing, something not expected from the government party high profile officials. Mr Shimelis Adugna and all others Oromo party members missions are to be superior on other Ethiopian citizens. Since 1972 Amehara was a victim for about 50 years. The recent genocide against Amehara is one of the evidence. Therefore Oromara needs review by a genuine Ethiopian intellectuals. As It is so frustrating time.
@gggpgggphggf6653
@gggpgggphggf6653 3 жыл бұрын
sheisveryhardjournalist i like
@hailegetahun6801
@hailegetahun6801 3 жыл бұрын
ዛሬ፡ገና፡የኢትዮጲያን፡የውጭ፡ግንኙነት፡በተምለከት፡ትንታኔ፡የሚሰጥበት፡መድረክ፡አይቻለሁ። ለወደፊት፡አገራችን፡ኢትዮጲያ፡የውጭ፡ግንኙንቷን፡እንደገና፡ምሁራዊ፡የትንታኔ፡መድረክ፡መልሳችሁ፡ብታዝጋጁ፡ደስ፡ይለናል፤አስፈልጊም፡ነው።እናመሰግናለን።
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ኦሮማራ የሚባል ነገር በአናቱ ይተከል! የአማራ ሙህራን በተፈፀመው ጀኖሳይድ ዝምታን መርጣችኋል ! ታሪክ ይጠይቃቸችዋል!!
@visiontube2563
@visiontube2563 3 жыл бұрын
ዲጅታል ወያኔ ፊት።
@semung2513
@semung2513 3 жыл бұрын
Ere beytgnaw tebel naw yezia nefsbela ASAMNEW seitanawi sem kelayesh yelkekew?
@tomandjerry8848
@tomandjerry8848 3 жыл бұрын
Yhane felsefna hewhate elye atwkewme nebre Dr mehale yalhew
@danimelaku1
@danimelaku1 3 жыл бұрын
አወያይዋን ሳላደንቅ አለልፍም።
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 3 жыл бұрын
Dr dagnachew, dr Abiy has to explain or defend him self about shimels’s speech before it’s too late.
@peaceglory9773
@peaceglory9773 3 жыл бұрын
Why Dr Abiy??
@BichonHoo
@BichonHoo 3 жыл бұрын
This is a dominant ethnic groups rhetoric.
@joshuawolde5184
@joshuawolde5184 3 жыл бұрын
What makes Mohamed Hassan's claim which you quote an authentic source? He wrote what he wanted to write. Present your views for the future.
@user-fr3cg5dp1s
@user-fr3cg5dp1s 3 жыл бұрын
Mohammed Hassan tried to prove the presence of Oromos inside Ethiopia as early as the 14th century and prior to their destructive 16th century invasion of Ethiopia by picking and inventorying Oromos sounding name of places within the ethiopian empire from Negus Amde-Sion and Negus Zeare Yacob chronicles. Very shoddy work, had he presented this book as a phd thesis, I am pretty sure he would have failed.
@joshuawolde5184
@joshuawolde5184 3 жыл бұрын
@@user-fr3cg5dp1s Mohamed claims that Oromo soldiers were present in the army of the King Amde Tsion, he makes this point to assert that the Oromo were indigenous to Ethiopia, although without success. While I am not in league with nativists, it is possible, as one explanation, that captives in war historically joined the armies of the victors in Ethiopia. So, the fact that a Turk is present in Ethiopia, does not make him a native to the country. Mohamed, to some extent relying on dubious sources, including plagiarism, he was given a PhD in History from SOAS, a colonial English institution. Much of his claims about Gibe Oromo kingdoms is not true, as is the case with claims made by other Oromo ethno-historians who rely on Mohamed's 'work'.
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 жыл бұрын
ለዉጡ የተሻለ ሳይሆን የባሰ ነው
@str7749
@str7749 3 жыл бұрын
My admire to Dr. Dagnachew & all participants. Is there no other possibility to continue OROMARA side by side Preventing COVID? Using social media
@user-zu7du4dn6l
@user-zu7du4dn6l Ай бұрын
የዶክተ፣አብይ፣ግድያ፣ትክክል፣ነው፣ማለት፣ነው
@tsegaye7548
@tsegaye7548 3 жыл бұрын
ከ86 እና ከዛ በላይ ብሔር በላት ሀገር ሁሉም እኩል ተጠቀሚና ተሰተፊ እንዲሆን ከመሥራት ይልቅ የብልጣ-ብልጥ ኦሮማራ እያሉ በሚዲያ ማደስኮር ኢትዮጽያን አንድ እርሚጃ አያስኬድም::
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
K TPLF mender
@fasilo4852
@fasilo4852 3 жыл бұрын
መርህ አልናበት ከቤተሰብ የሚመነጭ መሆኑን በዶር ዳኛቸው እና በገነት ዘውዴ በአይኔ በብረቱ ተመለከትሁ፡፡ ገነት ዘውዴ እና ዶር ዳኛቸው እህትና ወንድ ከመሆናቸም በላይ የአድርባይነት ቤንች ማርኮች ናቸው!! የተረገመ ቤተሰ የወለዳቸው አድርባዮች!!
@eliasberhe3138
@eliasberhe3138 3 жыл бұрын
ዋልታ የሚለውን ስም ለትግራይ ነጻነት ሲል ህይወቱ በከፈለ ጀግና ስም በተቋቋመ ድርጅት በትግራይ ጠላቶች ተጠልፎ ስለ ትግራይ ህዝብ ብጥብጥ ጠሪ ሚድያ ሆኖ ማየት የዓለማችን የፖለቲካ ምህዋር ገራሚ ቢሆንም በትግራዋዩ ልጅ በታጋይ ዋልታ ስም በትግራይ ህዝብ የፖለቲካ ሴራ ባይሰራ ምንኛ ጥሩ ነበር ። ሌላ ይህ ዶክተር ዳኛቸው የተባለ ሽማግሌ ወቅቱ እያየ የሚንፍስ እና ሁል አካሄዱ እንደ ደባይ ተዋጊ አድብቶ የሚተኩስ ከስራ ፖለቲካ የማይወጣ በሸርነት የተካነ ሆኖ ቆይቷል እስከ አሁን , አሁንም ከዚህ የወጣ አይመስልም ።///
@eskinderb146
@eskinderb146 3 жыл бұрын
መቀሌ ዩኒቨርስቲ
@haileambaw2122
@haileambaw2122 3 жыл бұрын
በግብጽ ቅኝ ግዛት ውስጥ ነን ላሉት ። የግብጽ ቅኝ ገዥነት በሚጠሉት ጀግናው መለስ ዜናዊ በ2003 በህዳሴው ግድብ ተሰብሮ ነበር።
@hailemelekothailemichael3623
@hailemelekothailemichael3623 3 жыл бұрын
A አማራ ኢትዬጵያን መሠረተ O ኦሮሞ ኢትዬጲያን አጠፋ Alpha and Omega መጀመሪያና መጨረሻ ማለትህ ነው ዶክተር ዳኛቸው ?
@zelalemxyz1869
@zelalemxyz1869 3 жыл бұрын
On 1300 Oromo not existed in Ethiopia, they emigrated in to Ethiopia 16th century. Check the book of Jemes Bruce book 1734 (the source of blue Nile) (the migration and invasion of Galla)
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET 3 жыл бұрын
ያሁኑ ትውልድ መንግስቱ መሳደብ ነው ያስተማራቸው በትግራይ ቲቪ መስኮት የምናየው እኮ ነው የኛ ዘመን ሌላ ነው ትችትና ስድብ መለየት ይደናገርባቸዋል ብዙም ልብ አለማለት ነው እዛ ውስጥ ባንቆረቆር ጥሩ ነው ፕሮፌሰር መስፍንንም ሲያቃሉ ሰምቼ አውቃለሁ ከፊሎዞፊ ጋር ችግር ይሆን ? እኔ በግሌ ዶክተር ዳኛቻው ደስ ይሉኛል ስለሌላው ብዙ አያስጨንቅም
@user-le4rn6mx3f
@user-le4rn6mx3f Ай бұрын
adagoriguari ...
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 3 жыл бұрын
Dagnachew- why don’t you have this oroamara disscution in Oromia region. It didn’t fail because of COVID-19 but because people like shimelis Abdisa don’t want it.
@theoh210
@theoh210 3 жыл бұрын
መሃል ላይ ያሉት ዶር ቀልደኛ ናቸው ሰለሜ ሰለሜ አስቸገረን አሉ ምን ይድርጉት
@user-fr3cg5dp1s
@user-fr3cg5dp1s 3 жыл бұрын
As much as I would like the relationship between these 2 people all peace and love, let's not distort History: 16th century Oromo invasion of Ethiopian hinterland was brutal and destructive. And prior to this invasion - despite Mohammed Hassan claim - there was no a single reference of the Oromo people in any ethiopian documents, be it royal chronicles or ecclesiastical archives.
@sulmalet2131
@sulmalet2131 3 жыл бұрын
Mafirya nachu muftefe 4 kilo huno somali kilil yastedadere kutegna meri tlalachu ende wushetamoch hodamoch nachi
@binyamabraham2769
@binyamabraham2769 3 жыл бұрын
ሙሁር እራሱ አከራካሪ ነው ኢትዬጵያ ውስጥ ባብዛኛው የፊደል ነው ጥቂት ናቸው እነሱም ተደብቀዋል :: ዶር ዳኛቸው በጣም ደፋር ሰው ጭብጨባ የማይወድ ነው የአቁዋም ሰው ሲኮን ሁሉም አይወድህም እውነትን ግን ተከታለት::
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D 3 жыл бұрын
ምን አለ ሁሉም ጋዜጠኛ የአንችን አይነት ስብዕና ቢኖራቸው? ቢያነቡ, ቢያውቁ, ቢዘጋጁ:: ቁጥር አንድ የዘመናችን ጋዜጠኛ!!
@amsaluayalew8293
@amsaluayalew8293 3 жыл бұрын
የእኛ መምህር ተማርህን ሰማህ አንተነህ የምታደንቀው
@berrez4985
@berrez4985 Ай бұрын
DAGNACHEW ARE YOU IN A POSITION TO PROPOSE THE SOLUTION OF THE COUNTRY?
@tesfalemgebrehawariyat6921
@tesfalemgebrehawariyat6921 3 жыл бұрын
Yetemare denkoro liba yeliba lij.
@amelegosihme9426
@amelegosihme9426 3 жыл бұрын
D.R Dangachewen yemesadeb Sew kal mechem Cheger Yalebet weyem yesedeb Demser (Sale)Yalebet Balege Teweled New.
@user-le4rn6mx3f
@user-le4rn6mx3f Ай бұрын
iyetdebebiki woliqayiti gebah ..........maninin keman lemewused...yohahnisi asitawus
@calebjoshiwa7803
@calebjoshiwa7803 3 жыл бұрын
ADAM BEHEWAN SIKALIU YANE ZAWED CHINAW ZAWED AWERADU TINBITU LIK NAW ZARU ISKEMITARA KEINIKIRDADU.... FIREN BEMAYAFARA ZAF ULA SIR MISARN ASKAMICHALAW YELAL IGIZIABIHER...FIREN YEMAYAFARA ZAFI ULA TAKORTO WODISAT YETALAL JOSEPH FROM ETHIOPIAN CANAAN JERUSALEM....
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 3 жыл бұрын
ኑሪልን ጋዜጠኛዋ ጥያቄሽ ጥሩ ነው ዳኛቸው የሚባል ሽማግሌ ካአብይ እንፍርፋሪ የሚወድቅለት ተላላኪ ነው
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 3 жыл бұрын
Dr Dagnachew’s teaching is possibly one of continued possibility of failures in Ethiopian politics
@alemkebeta3759
@alemkebeta3759 3 жыл бұрын
ወሬኛ፣ ሰው ሲጨፈጨፍ እናንተ የምታማክሩት መንግስት ዝም የሚል አይደለም? ወሬኞች ናችሁ። ሽመልስን ስማ አባይ ተሻግሮ ምን እንደሰራ ይነግርሃል
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
K TPLF mender
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 3 жыл бұрын
የኦሮማራ በጣም ስኬታማ የሆነ እንቅስቃሴ እንደነበር ሁሉም ያውቃል ። ለምን ይህ ህውሀትን የነቀነቀ ጥምረት ወደ ራስ ጎራ እንዲገባ ተደረገ ? አሁንም ይህንን ጥምረት መጣት አለበት !! በህዝቡ ልብ ውስጥ ልክ እንደ ተዳፈነ እሳት አለ የሸፈነውን ከተገለጠ ተመልሶ ይቀጣጠላል ብዬ አምናለሁ !!
@HayleTsegay
@HayleTsegay Ай бұрын
መርህ አልባ ግንኙነት ስለነበር
@user-le4rn6mx3f
@user-le4rn6mx3f Ай бұрын
asa goriguwari
@Timbit713
@Timbit713 3 жыл бұрын
Le bible study wuchy hager hedo sile colonialism thesis yemiseru Ethiopiawin nachew yaschegeren.
@mara37994
@mara37994 3 жыл бұрын
Guemed afe Hulu new ende yalew
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 3 жыл бұрын
እኔ ከአማራ ና ከኦሮሞ ነው የተወለድኩት ግን I hate Oromo they're joules. They're killing us saying dikala.
@mahadereDefe
@mahadereDefe 3 жыл бұрын
ወደዛ ደም ጠጭ ናቸው ኦሮሞዎች እረሥተውት የለዴ እሬቻላይ የሞቱላቸውን
@ayalewyimam4027
@ayalewyimam4027 3 жыл бұрын
Dr.Danchew.A please stop,
@mularmaru8221
@mularmaru8221 3 жыл бұрын
ምትገርሚ ጋዜጣኛ ጠይቃ መልሱን እራሷ ምትመልስ ጀግና!!!
@maashonegash3121
@maashonegash3121 3 жыл бұрын
HODAM , YOU are doctor in philosophy to do what , to be liar or to be military commander in chief in the Welkayte mountain.At age you found. please if you have moral obligation to help your Friend Mesfin to have NORMAL oxygenation until.................
@BG-lc3pn
@BG-lc3pn 3 жыл бұрын
ይሄ ፈላስፋ ነኝ የሚል ሰው ያዝናናኛል። አማራና ኦሮሞ ባቡር ላይ አልተገናኙም ይላል። ውነቱን ነው። አህያ ላይ ነው የተገናኙት?
@abebesolomon1436
@abebesolomon1436 3 жыл бұрын
Oroamara, kumar tebela
@addissheger2091
@addissheger2091 3 жыл бұрын
በዘር ነው እንዴ ይህ አድርባይነት ጸባይ፡፡ ያች ቡትቶ እህቱ ስሟን ቄስ ይጥራውና ገነት ዘውዴ እንዲሁ እንደተሞዳሞድች እዚህ ደርሳለች፡፡ እኔ መማር እንደዚህ ኮሆነ ት/ቤቶች ሁሉ ቢዘጉ እመርጣለሁ፡፡
@alem8640
@alem8640 3 жыл бұрын
Degmo sewun k Genet gar mawwdader?
@ababonga1
@ababonga1 3 жыл бұрын
ዶ/ር ዮናሥ፣ ሥለ 360 የአደባባይ ሀሜተኞች ብዙ አይሰማህ! ጥላሁን የሞተ ቀን የሚለውን የኤርምያሥን መፅሀፍ ገረፍ ገረፍ የማድረግ እድሉ ገጥሞህ ቢሆን ኖሮና ሰውዬው/ፀሀፊው በቀድሞ የሥራ ባልደረባው ሽመልሥ ከማል ለይ የዘበዘበውን ብታይ የ360 ምንጩም ሾፌሩም ተፈጥሮውም ይገባህ ነበር።
@user-qx3jb8jj1f
@user-qx3jb8jj1f 3 жыл бұрын
Kkkkkkk ኦሮማራ የተመሰረተበት አላማ ሽመልስ አብዲሳ ነግሮናል በዛ የሰከሩ የአማራ ተወላጆች በንፁሃን ተጋሩ ብዙ ግፍ ፈፅሟል። አሁን ግን መልሶ ብቻውን እየጋተው ነው። "ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ!" አለ አማራ።
@tilksewshiferaw1744
@tilksewshiferaw1744 3 жыл бұрын
ebakihn doctor dagnachew zim bel hulet milass athun. minew hizbu joro yelelew yimeslhal ...enie bicha negni muhur alhsa .....shimels abdisa neftegnochin sebernachew sil kedmeh yetenagerh ante alneber ...tadya kezih belay min ale
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 3 жыл бұрын
ዶ/ር እየቀለድክ ነው ከሁለት ቀን በፌት እኮ እርጉዝ ሴት በሜንጫ እንደገደሉ ሰምተናል የምን ማድበስበስ ነው
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 3 жыл бұрын
D DEBUB is being dismantled by Abiy to be dominated by ODEPA
@yobimulugeta1740
@yobimulugeta1740 3 жыл бұрын
That is destabilizing the region
@haileambaw2122
@haileambaw2122 3 жыл бұрын
አረ ሽመልስ አብድሳ በትክክል የአስተማሪው የዳኛቸው ዕውቀት ብቻ ሳይሆን የእስስትነት ባህሪይም ቀብ አድርጎ ይዟል።
@yohannesgetnet8336
@yohannesgetnet8336 3 жыл бұрын
የኦሮማራ ሰሌዳ ሳይታሰብ ያፈነዳ ድንቅ እውነት ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ዘመዴ የሃገር ምሰሶ እናመሰግናለን ። kzbin.info
@user-dw5lw9ww5w
@user-dw5lw9ww5w 2 жыл бұрын
ጠጠሃል
@user-qx3jb8jj1f
@user-qx3jb8jj1f 3 жыл бұрын
Kkkkkk ለናሳመን እና ግራ ለማጋባት ነው።
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 3 жыл бұрын
ይግማማሉ
@TheTemare
@TheTemare 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኛቸው በተማሪያቸው በሽመልስ confused ከተደረጉ ሰዎች አንዱ ናቸው።
@Abugidaable
@Abugidaable 3 жыл бұрын
Yeh ye Boston parking lot leba Doctor alachut? Kkkkkk wey dagnachew ye Boston parking leba... English yelemedew parking sesera new😀😀😀druggist tejam eko new
@stopamharagenocide5027
@stopamharagenocide5027 Жыл бұрын
Free ato tadeyos tantu free temesgen desalegn and Others 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪🏾💪🏾💪🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾stop Amhara genocide in Ethiopia Oromiy Region 👹👹👹abiy Ahemed is killer 👹👹👹
@AliAli-fs4pq
@AliAli-fs4pq 3 жыл бұрын
360 🤣🤣🤣🤣
@jjcc7950
@jjcc7950 3 жыл бұрын
If you have studied law and history then shame on you Sir.calling Eritreans Secessionists.it is nonsense.Disrespectful towards the people and the Nation of Eritrea.you are the problem in between the people of Ethiopia And Eritrea on how TO TRUST ONE ANOTHER. Egypt has been defeated before in GURA and GUNDET which is inside ERITREAN territory and many other wars.
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 15 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 29 МЛН