[የከረረው ፍጥጫ] "ለኦሮሞ ልዩ ጥቅም አይገባም" አቶ ቀጀላ መርዳሳ | "ሀገር የሚመሰረተው በአንድ ቋንቋ" ነው ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ

  Рет қаралды 32,340

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Yegna -Tube#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #Like
[የከረረው ፍጥጫ] "ለኦሮሞ ልዩ ጥቅም አይገባም" አቶ ቀጀላ መርዳሳ | "ሀገር የሚመሰረተው በአንድ ቋንቋ" ነው ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 181
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 Жыл бұрын
አቶ ቀጄላ እጅግ በጣም ከጠበኩት በላይ በሳል የሆነ ጥሩ የማቀራረብ ሀሰብና አስተያያት ስለ ሰጡ አመሰግናለሁ!!
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ውይይቶች በበዛት ያሰፈልጉናል በእውነት ብዙ አስተማሪ ነው በርቱ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
መልካም ሊበረታታ የሚገባ የበሰለ እስትያየት የሰማንበት ስለሆነ በየግዜዉ እንዲህ ዓይንት እስትማሪ የሆነ ውይይትሽሊበርታታ እንዲይድግ እንዲይብብቢደረግ ትልቅና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሊፈጥር የሚችል ጅማሮ ነው በርቱ እትድከሙ ቀጥሉበት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ashemanall
@ashemanall 3 жыл бұрын
የበታችነት ስሜት ግን ክፉ ነዉ !!!
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 жыл бұрын
የበለይነትም ክፉ ነዉ !! መፍትሔው እኩልነት ነው ።
@ashemanall
@ashemanall 3 жыл бұрын
@@exposedigitalw649 "ስሜት" !! የሚለዉን ቃል ልብ ይሏል !!
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
የበታችነት ሚያሰኝ ዬቱ ጋ ነው?ደሞስ ማን ከላይ ከታች እንኳን ድህነታችን ግማታችን መች ታጠብን ከዓለም የመጨረሻ አሳፋሪ ድህነት ውስጥ ነን እኔ ብዙ ገጠራማ የሀገራችን ክፍል ተዛዋውሬ ስሰራ ያየሁት እንተን ከታች እንተን ደሞ ከላይ ማለት አሳፋሪ ነው።
@solomontefera9987
@solomontefera9987 3 жыл бұрын
Oromo has never felt and will never. Oromo has indepth culture to learn to be who they are. Those people who post such comments must be condemned
@gudinakegna8581
@gudinakegna8581 Жыл бұрын
አቶ ቀጄላ እጅግ በሳል ህዝብን ከህዝብ የሚያቀራርብ አስተያያት ስለ ሰጡ ከልብ አመሰግናለሁ! እውነተኛ ፖለቲከኛ ማለት ይህ ነው!!
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 жыл бұрын
ይኛ ቴሌቪዥንም ይህን ድንቅ ውይይት ስላስደመጣችሁንምስጋናችን ይድረስልን !!!!!!!!!!!
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 5 ай бұрын
ረጋ ያለ ትምህርት ሰጪ ውይይት ነበር እናመሰግናለን🌺🌺🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር እንዳትኖር ያረጓት ከሴጣን በላይ ፖለቲከኛና ባለስልጣናት ናቸዉ የምስማማ ካለ"💀💀💀
@dmx3674
@dmx3674 3 жыл бұрын
ወያኔ በሰጠህ ኦሮሚያ ስትል አታፍርም። ድሮስ ከኦነግ ከዝንብ ማር አይገኝም። አማራን ሊወክል የሚችል ሰው አቅርቢ አላያም የማንንም ኦነግ አቅርበሽ አታሰድቢን።
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ሰው አይደሉምኮ ወላሂ ንፁሀንን ገለው በነሱ ቤት ጀግናነን ይላሉ የታሪክ አተላወች
@mesfinayele4337
@mesfinayele4337 3 жыл бұрын
ፓለቲከኞች ብቁ ስላልሆኑ ህዝቡን በቤሔር ያደናግሩታል
@4ethiopia663
@4ethiopia663 3 жыл бұрын
አቶ ቀጀላ መርዳሳ smart politician...I have a huge respect for you men.
@dawitteddy7499
@dawitteddy7499 3 жыл бұрын
Wow, OLF, leader is kicking ass, seriously, I can not believe how the OLF leader is smart. He made both silent and listen to him. Good job. This is what the country needs,,,peace
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
kikikiki
@theehfamily2939
@theehfamily2939 3 жыл бұрын
@@godblessethiopia4524 why kikiki?
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 Жыл бұрын
You are Tigray, your dad meles paid 300000 birrs for a dead tesfaye generate to write a fake story " burka zemta" to divide Amahara and Oromo.
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Atashkabt. Enersu nachew be weshet terkt yichi hager lezih yadersuat. Ewnet teketnalech enji atbetesem. Ye Tarik fird hulum leseraw aykerm. Sew baychil Egziabher ale. Ye Oromon teyake lememeles Amara memot alebet? Denkurna, ers bers tecerarsen bemecheresha Hulachinim ye merabawyan bariya endemnhon aytayhem?🤔
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
ዶክተር እውነትም ዶክተር የኔ ሙህር ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እውነት እውነቷን ቁጭ ነው የምን ማስመሰል ነው በውሸት ትርክት
@ሄባ
@ሄባ 3 жыл бұрын
ገኒዬ ጎበዝ
@ethiopiaethiopia8573
@ethiopiaethiopia8573 3 жыл бұрын
ሌሎች ታላላቅ ሀገራትም እንደዚህ እኮ ነው የተመሰረቱት አሜሪካ ጀርመን እንግሊዝ ፈረንሳይ ከ20 እና 30 በላይ ቋንቋ እንደነበራቸው አንድ ጠንካራ ሀገር ለመመስረት ወደ እንግሊዝኛ እና ፈረንሳይኛ እንደመጡ አንብቡ ቋንቋ የትኛውም ቢሆን ሰዎች የፈጠሩት መግባቢያ ነው ቋንቋ ይወለዳል ያድጋል ይሞታል እንዲህ የችግር መነሻ መሆኑ ያሳዝናል አሁን በቀላሉ ባማርኛ እየተግባባችሁ አይደል ምን ተጎዳችሁ ? ችግሩ ድህነት ነው ይልቅ ህዝቡ መኖር አቅቶታል ኢኮኖሚ ላይ ስሩ ችግሩ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የሚል የጅል ፍልስፍና ነው
@OmerOngo-lj5lo
@OmerOngo-lj5lo Жыл бұрын
የታሪክ ምሁራን የፖለቲካ ምሁራንና የህግ ምሁራን የተዋቀሩበት እነዚህ ምራኖች ቢዋቀሩ ሊያስማማ የሚችል ይሆናል ይኸ የሚሆነው ግን መንግስት እውቅና ሰጥቶ ሊያስጠናው ከቻለ ነው
@jirenyarabira6391
@jirenyarabira6391 3 ай бұрын
My brother you said right now you are communicating in Amaharic. What if we communicating in afan Oromo language
@koricholemma7847
@koricholemma7847 3 жыл бұрын
Keep taking and constantly condemn conflicts.
@zewedugemeda3738
@zewedugemeda3738 7 ай бұрын
ልክነህ ዶክተር ሚሺን ተስቶት በእማራና በኦሮሞመካከል ቅራኔ እንዲፍጠር የተፃፈ ፅሁፍ ነው ግንህዝቡ ነቅቷል እውቋል በስዎች እኩልነትና ተስማምቶተከባብሮ እዲሲቱን እትዮፕያ ለመጪው ትውልድ ማስረከብ ነው ስላም ትምህርትቤት ሆስፒታል እርሻችንንማዝመን መንገድ ምንያርግለታል ስለብሄር መነታረክና ጊዜማጥፋት
@Emanu1532
@Emanu1532 3 жыл бұрын
አዲስ አበ ባ በሸዋ የምትኖር በሚኒሊክ የተቆረቆረች የ84 ብሄር ብሄረሰብ ከተማ በደቡብ በሱማሌ በትግሬ በአማራ በኦሮሞ በኤርትራ በጉራጌ በጋምቤላው ህዝብ የተመሰረተች የኢትዮጰያ ዋና ከተማ ነች እንጂ የማንም ክልል አይደለችም በክልል ኦሮሚያ ያኔ ስትከለል አ.አበባም በክልል 14 ተከልላለች ለህዝቡ ህልውና ሲባል በክልል 14 መቀጠል አለብን የጎጥ ተረኞች ሁሉ የኛ የሚሉ አገር የሚያፈርሱ እርስ በርሳቸውም የሚጨራረሱ አላማ ቢሶች ናቸው 84 ቱ ብሄር ንቃ ለአዲስ አበባ ከተማ የጋራ መብተህ ቁም የተበረዘ ኢትዮጵያ ያለችው 1 አዲስ ብቻ ነች አዲስ በዘር ከገባች ኢትዬጰያም አትኖርም
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ያው የኦሮሞ ፍንፍኔ ሆና መኖርማ ማን ከለከለን?
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 жыл бұрын
አማርኛቋንቋ የራሡ ፊደል አለዉ ይህ ልዮ ያደርገዋል
@temegira5717
@temegira5717 3 жыл бұрын
The English alphabet's are originated from Latin and many Eruopians and western counties are using and no Spain or Italian proud of it like you are saying. It doesn't matter whether you have alphabet of amharic, first of all, it is derived from geeze, and there are many history about who originate it? By no means Amhara can't claim as geeze is it's own, because geeze is very close to tigrinya than amharic , may be tigray can claim as original, but no amhara. And also amharic doesn't have its own words and it borrowed words from many many languages, like Afaan Oromo, Geeze, Arabic, Agawu, Argoba, Kimante, Italian, French, Hebrew and so many northern Ethiopian languages. About Geeze, We did not discover yet who originate it, that is left for all of us to discover. However; your hypocrisy attitude while you are depending on foreign aid doesn't not take you anywhere. Economically backward, no human rights, hate, murder, starving, displacement, behind many countries in advacement in over all life of human being, all this curse is on your country and you trying to tell us about geeze alphabet .
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ኋላቀር ነው የማይመች ይሻሻል እዛው በላች እዚያው ሞተች! እስከመቼ?
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
@@temegira5717 ላቲን ምቹ እና ቀላል ነው
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
@@temegira5717 ኢታሊ ላትን ነው ምትጠቀመው።
@temegira5717
@temegira5717 3 жыл бұрын
@@godblessethiopia4524 What I am trying to saying is that , the alphabets of English or latin and many more languages of western and Eruopians is a,b,c,d,e,f,......
@tsigeendale1723
@tsigeendale1723 Жыл бұрын
ኽረ አቶ ቀጀላ በሐይለሥላምሴ ዘመን እኛ ኦሮሞ የሚባል ስም አናውቅም ይህ ሥም በድርግ ነው የመጣው ። እኛ አብረን ነብርን ማንም ማን ማነህ አይልም እናንተ የአሁን ትውልዶች ክፋታችሁ ነው ይህን ጠላትነት የመሠረታችሁት እግዚአብሔር ይይላችሁ።
@gemechisasfaw3188
@gemechisasfaw3188 3 жыл бұрын
Obboo Qajeela you are great intellectual.
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 3 жыл бұрын
Ato kejela is much better than other oromo politician both of them are good keep it up guys
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ኃይለስላሴ ኦሮሞ ሆነ አልሆነ ስርዓቱ ሁሉንም ዜጋ ጨቁኗል ሆኖም በስርዓቱ ይበልጥ የተጨቆነው ኦሮሞ ነው ቋ ንቋው፣ክብሩ ዕርስቱ ሁለንተና የተዘረፈ መብቱ የተገፈፈበት ነው።
@pastorseyoumayele7240
@pastorseyoumayele7240 3 жыл бұрын
አንድ ግለሰብ ባወራው በሺዎች ታርደውበታል ለምን ይካዳል
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 3 ай бұрын
የኛዎች በበሐፐጋችሁ አይደል
@sarameketie2621
@sarameketie2621 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኦሮሞ ሙህራን ነኝ የሚሉት ሰዎች ይገርሙኛል ኦነግ መቼም ቢሆን እውነቱን አያውቁም ብዬ እልገምትም ግን ኦነግ መቼም ቢሆን ከማንም ጋር ይስማማል ብዬ አላስብም ለምን ከራሱም ጋር ተስማምቶ ይኖራል ብዬ አላስብም መቼም ቢሆን ከጥፋቱ መማር አይፈልግም ጠባብ ብሎ ሲላቸው መለስ ዜናዊ ለምን እል ነበር ግን ትክክል ነዉ የኦሮሞ ባለስልጣናት እኛ ብቻ በልተን እንሙት ተራው የኛ ስለሆነ ህም በሉ ይሔ አይሰራም እዲስ አበባ የሁላችንም መኖሪያ ነዉ የኦሮሞ ብቻ እዳልሆነች ልታውቁ ይገባል / ዶ/ ር በቃሉ የሚያደርገውን ንግግር በእውነት በጣም ደስ ብሎኝ ነዉ የማዳምጥው እና ዶ/ ር በቃሉ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ጥበቃውን ያብዛልህ ከኦሮሞ ብሔርተኛ ጋር መቼም ቢሆን መስማማት አይቻልም ከነሱ ጋር ግዜ ማጥፍት አያስፈልግም ።
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 3 жыл бұрын
Exactly
@Zeyedegebertsadick
@Zeyedegebertsadick 5 ай бұрын
እረ ሙሉ ጥቅም ይኑረዉና ይጥገብ እኛ ኢትዮጽያውያን ሰላም በሰጣችሁን ሰርተን ገብረንም መኖር አልቻልንም
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 5 ай бұрын
መጀመሪያ ያበላሻችሁት እናንተው ናችሁ። ክፍ አማካሪ ገደል ይከታል።
@Birhanukitesa
@Birhanukitesa 6 ай бұрын
አሁን እኮ መነጋገር ያለባችሁት አድስ አበባ የማናት ሳይሆን አሁን እየኖረ ያለሁ ማን ነው ብንል ይመረጣል አሁን ያለሁ እንደት ማስቀጠል ይቻላል እንጅ በታርክ ኦሮሞ አልተበደለም ማለት አይቻልም ምክንያቱም ኦሮሞ ከምድረ ገፅ እንድጠፋ ተደርገዋል ስዝህ በደሉ ከለላው ብሔር ጋር በደሉ እኩል ነው ማለት አይቻልም አንደኛ ጠያቅዎችም የተፃፈ ታርክ ሁሉ ስህተት ነው ማለትም አይቻልም የአንድ ወገን ሆነሽ መጠየቅም የለብሽም።
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 7 ай бұрын
ወዳጅ የኦሮሞነት መመዘኛው በደም ሳይሆን በተግባር ነው ለእርሱማ እነሺመልሰ ኦሮሞ ነን እያሉ ነው ለኦሮሞ ገዳይ ቡድን አቋቁመው እንደሸንኩርት እያጨዱት ያለው አባገዳዎችን በአንድነት ባቴ ኡርጌሣ በዕውቀቱ በበሰለቱ መጠቀም ሲገባቸው በቀበቶው የፊጥኝ አሰረው ከገደሉት በኃላ በውድቅት ሌሊት ለጅብ የጣሉት ውሃውን ማድረቅ ብለው ኦሮሞን ለማጥፋት እየሠሩ ያሉት ከሀድው ቃጀላም ከእናንተ ጋር ቁጭ ብሎ የሚያቀረሸው ኦሮሞ ነኝ ብሎ ነው ኦሮሞ እየተገደለ አልሞተም የሚል ደላላ
@WorknehGetachew-ol9jt
@WorknehGetachew-ol9jt 2 ай бұрын
አማርኛ ቋንቋ ሀገር አቀፍ ቋንቋ መሆኑ በሌሎች ላይ ጭቆና መገለጫ ሆኗል ካልን ፣ በተራው ኦሮምኛ የሀገሪቱ የሥራ ቋንቋ ስናደርግ ላለመጨቆናችን ምን ዋስትና አለን? እንደኔ ግን የአማርኛ ቋንቋ የብሔርተኝነት መገለጫ መሆን የለበትም ባይ ነኝ።
@getawbelku262
@getawbelku262 3 жыл бұрын
ከበረራ አማራዎች : ከፈንፍኔ : ኦሮሞዎች: በፊት አብርሃ አፅብሐ ነገዶች ከአዶገነት/ ሸገር እስከ የረር ይኖሩበት ነበር ስለዚህ ሁላችሁም ከነሱ በኅላ ነው የሰፈራችሁት :: ከሁሉም በፊት ግን እናሪያ የሚባል ነገድ እንደነበር ነው ይሰማሁት :: ስለዚህ አዲስ አበባ የወላይታየከምባታ የጉራጌ : የጋምቤላ በአጠቃላይ የብሄር ብሔረሰቦች ናት ::
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ምኑን ነው የታገለው አይ የኛ ታጋይ🤣🤣🤣🤣🤣
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 жыл бұрын
በነገራችን ለይ አንድ ቋንቋ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ቋንቋ እየተደባለቀ የመጣ እንጂ ከሰማይ የወረደ አይደለም ፤ አስቡት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁለት ቋንቋውች ኦሮሞ አማርኛ እንደተማረ ሁሉ እኛ አማራዎች ኦሮሚኛ ብንማር እንደት ተግባብተን እንደምንሰራ እና ቀጠናው ላይ ዘላቂ ሰላም ማምጣት እንደምንችል ? ሁሉ ነገር በመቻቻል እና በፍቅር ፡ በመግባባት መፍታት እና የሚያምር ነገር መፍጠር ይቻላል ።
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
YOU NEED AN OFFICIAL LANGUAGE FOR A COUNTRY THIS BIG AND DIVERSE WITH SO MENY TRIBS AND A WAY OF LIFE, BUT EVERYTHING THAT COMES OUT OF THE ADMINISTRATION SHOULD BE TRANSLATED INTO THE TRIBE'S LANGUAGES SO EVERYONE WILL BE ON THE SAME PAGE. NOW THEY SHOULD VISIT THE ETHICS POLITICS BUSINESS, AND STOP THE KELEL STAFF,
@wmwhim7944
@wmwhim7944 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያስተማረቻችሁ አገራችሁን ራሳችሁን የምታጠፋበት እውቀት እንጂ የምታለሙበት እውቀት የላችሁም ጭቆና አለ የለም እንዴት ለውይይት ሊቀርብ ይችላል ጭቆና የሌለበት አለም የለም ሰው መሆናችሁን እየረስልችሁ ያልተማረውን ህዝብ ማደናገር አግባብ አይደለም ታሪክን መካድ የለብንም ማለት የነበረባችሁ አማራ ለመጨፍጨፍ ከመዘጋጀታችሁ በፊት ነበር አማራ እናንተን ጠንከረን ካልተዋጋን በስተቀር ኦሮሞ ህዝብ ለማስተዳደር ሳይሆን አማራን ለማጥፋት ስለተነሳችሁ እኛም መልስ ለመስጠት ግፍ ይለናል ግፍን፣ ግድያን፣ ወረራን፣ በኦሮሞ መዋጥን ለመከላከል አማራ እና ሌላው ህዝብ በህብረት ተዋግቶ ከኦሮሙማ መዋጥ ለመዳን እንታገላችኋለን
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 жыл бұрын
አማራ ብሆንም ሁሉም በአማርኛ ያውራ ይተዳደር የሚለው ነገር መጥፎ እና አናካሽ ለጠላት መጨፍጨፍያ ሰበብ ነው የሚሆነው። በነገራችን ላይ ቋንቋ መግባብያ እንጂ የተለየ መንፈሳዊ ነገር አይደለም አማርኛ ፤ ትግርኛ ቋንቋም ፤ ጉራጊኛ ግዕዝ ፊደልም ምንም ለመግባቢያ አገልግሎት በስተቀር የበለይ ወይም የተለየ የሚያረጋቸው ነገር የለም ስለዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን የወንድማኦቻችን ቋንቋኦች ተምረን ተግባብተን ብንኖር ጥሩ ይመስለኛል ይህ ለአማራ ህዝብ ሰላምን ያመጣለታል።
@ጄጄጄጄ-ሐ9መ
@ጄጄጄጄ-ሐ9መ 3 жыл бұрын
ጁንታ ጁንታ ይሸታል ለማወቅ ደሞ ቀላል ነው
@ethiopiaethiopia8573
@ethiopiaethiopia8573 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው 3ቋንቋ ብቻ ነው እንዴ?የ80ዎቹንስ ምን ልታረጉ ነው ? ወይስ ስንቱን ልንማር ነው የቋንቋ አላማ መግባቢያነት ነው አምላክ አታድርጉት ሁላችንን እንደ ሀገር የሚያግባባና የሚያያይዘን አንድ ቋንቋ ምረጡ ከዛ ውጪ የፈለጋችሁትን ተናገሩ ህዝቡን ግራ አታጋቡት
@kidistabera5385
@kidistabera5385 Жыл бұрын
የበታችነት ፡ ሰሚት ፡ ሁሊም ፡ ቢሆን ፡ አይለቀውም።
@binyseyoum9151
@binyseyoum9151 3 жыл бұрын
No ormo before 16 century. Doctor don't scared.
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 3 жыл бұрын
እነሱ ጮሁ ተብሎ መልካም የሰራውን ሰው ሁሉ ኦሮሞ ነበር አትበሉ። ጏ/ስላሴ መቼም ኦሮሞ ሁኖ አያውቅም።
@alemtube9768
@alemtube9768 3 жыл бұрын
ኣስራት ትቪላይ ስተሰራ አልነበር ይችልጅ ለምንድንነውግን ኣስራት የተሰረዘው የሰረዙትንኩለህግ አያቀርብም ኣማራ
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 Жыл бұрын
ህዝቡ የሚፈልገው የስልጣን ባለቤት መሆን ነው። የስልጣን ምንጭ ህግ ነው፤ የህግ ምንጭ ህዝብ ነው። ስለዚህም ህዝብ የራሱን ህገ ህዝብ (constitution) ያዘጋጃል። በህግ ህዝቡ የሰራውን ስርዓትንና ህግን ሀብቱንም ለመጠበቅ ነፃ ተቋማትን ያቌቁማል። ትልቁን ዋናውን ሀብቱን ሰውን የሚጠብቅ ነፃ የሰው መብት ጠባቂ ተቋም፤ ነፃ የሀገር ሀብት ጠባቂ ተቋም፤ ነፃ የሲቪል ሰርቪስ ተቋም፤ የፍትህ ተቋም፤ ዜጎችን ወደ መንግስት ስልጣንና ህዝብን ወደ ማገልገል የሚያበቃ ንፃ የምርጫ ተቋም፤ የሀገር መከላከያ ተቋም፤ የአገር ደህንነት ነፃ ተቋም፤ ነፃ የአገር ውስጥ ገቢ ተቋም ያቋቁማል። ቀጥሎ መንግስትን አወዳድሮ ይቀጥራል። መንግስትም በህገ ህዝብ በመመራት በህዝብ ተወካዮች አማካኝነት ህገ መንግስት ያዘጋጃል። ህዝብ የሚፈልገው ይህ አይነት ስርዓት እንጂ በኢትዮጵያ ስድስት ጊዜ ተሞክሮ የከሸፈውን የሽግግር መንግስት ስርዓት አይፈልግም።
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 Жыл бұрын
ሃይለስላሴ ኦሮሞ ነኝ ብለዋል?
@temegira5717
@temegira5717 3 жыл бұрын
As diverse as we are, we need ethnically federalized and democratic system of governace. It doesn't matter whether we have 83 states or less if everyone's culture and language respected, having access to Media and education plus economic advancement for all distributed accordingly , then the country may be saved. If not you are just dreaming what was buried a long ago to come to life. That is impossible and not acceptable by Nations and Nationalities of Ethiopians.
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
I disagree, it is clear and evident that ethnic based federalism is not good for Ethiopia. Ethnic, religious and other identities should be advocated by civil rights societies. Politics should be about policies not ethnicity or religion or identity! Ethiopia from north to south, from east to west belongs to all citizens. An oromifa speaking patriot should be able to live and prosper in Awasa, Axum, Gonder, Semera or Jigjiga. And vice versa. Plus assigning a region to an ethnicity is Aphartide. And that is wrong!! In my opinion, we need to adopt a geographic federalizm with multi lingual system. We need to abolish ethnic based political parties by law and give this agenda to civil societies. Political parties should be classified based on their policies and ideologies.
@temegira5717
@temegira5717 3 жыл бұрын
@@samuelkebede7007 I don't agree with you, Ethiopia from her formation as empire killed , displaced, murdered, robbed and oppressed many cultures, languages, and ethnicity. She still murdering every one who request the right that God gave them. Politics is about socioeconomic advancement. In that advancement, the growth of every humans well-being have to be considered. European rejected one culture one language policy at the time of superiors raised to make almost the continent to speak one language. However; they resisted and today every country saved their language and traditions. It's undeniable that many languages and races disappeared in the continent. In case of us also, if our father's did not fight and resisted, the country almost became one language county. You must accept diversity and also respect the social make up (Psychology make up) of every Ethinic in Ethiopia. Geographic federalism you are talking about was applied in the time of Derge and didn't solve centuries oppression in Ethiopia. The Ethinic federalism just needs some kind of improvements in the areas of the rights of minorities lived in all states and also application of fundamental democratic values in all regions. No more imposing of one culture one language policy. No race or no ethinicity wants to be considered as second class citizen. All cultures and all languages created equal. For every culture and language in Ethiopia, there should be equal access to Media, Education, and economic advancement. No More subjugation, no more assimilation and period. And God is going to make it. The reason we requested self determination is, because it balance the power in politics, it solves unbalanced economic growth between states, and encourage people in positive way competition in all aspects.
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
@@temegira5717 I respect that you have your opinion and you disagree with me, but most of the issues you have raised, although being very important, are neither isolated to Ethiopia nor are they valid in the continuity of the state. First; please know that I personally am against any form of violence aimed at oppression in any form. Then; historically Ethiopia being an empire has acted like any other empire in subjecting one religion, one language and one people ideology. But that is normal in an imperial system (as can be seen in France, Italy, England and etc) The process of state formation is always bloody and oppressive. And that is not only in Ethiopia but every where in the world. You have to judge the "sins" of the times by the conditions and standards of the same era. You can't judge the did of a king in 1920s by 21st century standards. That would make even the holiest religious figures look like evil monsters. Coming to modern Ethiopia, we have tried constitutional monarchy (late years of HIM Hailesilassie) and unitary govt (The derg). Both have failed. I agree federalizm is the way to go but I am against Ethnic based federalism. As this will weaken our bond and strength as a nation. You see you have to differentiate between the gov.t and the state or the people if you may. In an attempt to please the ethno nationalist political elites, the current Ethiopian constitution has reduced the citizens of the country to ethnicities. It has separated once cooperating kinsmen to rival neighbours. As an example I would bring to your attention the newest regional state in Ethiopia, the Sidama regional state; the once cooperative spirit of the fishers in the local lakes have now turned to violent armed conflicts just because the same fisher is now from another regional state. (I am talking about the conflict b/n the sidama and the wolaita fishermen that is escalating as we speak). We might not like certain aspects of the state forming measures taken by the former emperors with the full support of almost all ethnicities ,by the way, but that is just what it is history. We should learn from it and be stronger not dwell on it and disintegrate while our enemies take our resources. Farmers from similar geographical and environmental locations should be zoned into autonomous regions adopting multiple languages. Tell me what good could possibly come out of separating Western Welega farmers from Gojam and zoning them with Farmers from Arsi just because they are oromo ? They have different every thing even the language is not entirely the same! Wouldn't it be more prosperous and strengthening to zone farmers from Gojam and W.Welega into a region and teach them both Amharich and Oromifa? Wouldn't a person from Debrebirhan relate more to a person from Sendafa than to a person from say Gonder? As far as language is is concerned why do we need to keep oromifa to oromos and tigrigna to tigraway why can't it be so that the Gojame learn oromifa and the oromo learn tigrigna? Not because it's forced but because they have a life and a nation to talk about? While we are on the topic, we both can agree oromifa has influenced Amharich in many ways why can't it influence it even more and create new sounds in the Geez alphabet that are unique to oromifa? Why does oromifa has to cross over to Latin to be able to scribe when it can easily create new alphabets in Geez? By the way this goes for all local languages, these local languages once said to have been oppressed can now dominate the alphabets of the rulling class. My point is this is the 21st century and one group can't possibly aspire to overshadow another in any aspect! And as far as federalizm in Ethiopia is concerned it would be beneficial to the people! Not to the "ethnicity" but the people to be grouped with ones with similar circumstances. But this should be done in such a way that all aspects of identities are respected, celebrated and encouraged. This will not only strengthens our brotherhood but our Ethiopia.
@temegira5717
@temegira5717 3 жыл бұрын
@@samuelkebede7007 First of all , just only respecting my point or opinions and not respecting my culture and language request for equality does not make you innocent or out of the equation of oppressors side. Regarding the formation of empires or countries by bloody oppression of any country, those who are in democratic system condemn or express their apologies for the crimes of their ancestors. Only in Ethiopia , the crimes of king's count as the right accomplishment and also glorying those criminals. For the conflict between neighbor States, the solution is as I mentioned earlier, the rights of minorities in any states when respected and when our people are educated about the values of democracy and majority rule minority rights in every states then things changed to positive respecting of one another. Example , the Sidama people are majority in their State, however they are minority in Walayita if the Walayita became State. So the same things work for Walayita as majority in their own and they have to follow the democratic values of majority rule minority rights. That way there should be no issue of complain when it comes to resources in all regions.
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
@@temegira5717 but how do you know I dont respect your values and culture? I am not oppressing any one just because I value and respect my country's history. Can you name one country on this planet where the royal family apologized for the atrocities committed during state formation in their own country? King George and Henry of England, King Napoleon of France, Julius Cesar of Italy were all killers in history. They have sacrificed a lot for the formation of their countrys, all are considered national heroes. Why should it be different for Ethiopian emperors? You talk about the majority respecting the rights of the minority, but how can that be when you say this region belongs specifically to this ethnicity? If you come to my house you can do only certain things at my discretion but you can't claim any rights because it's my house! How can an oromo go to afar and ask for rights if Afar belongs to the Afars? Ethnic federalism is by definition a non democratic system. By the way in nature only animals are grouped with their like. Humans have special and unique needs. For example some of the children of the fore fathers of oromo moved up north to Welo and south Tigray just because they wanted to and for obvious economic reasons. It's not human to localise a group of people to a certain geographic region just because they are born to a certain ethnicity. Think about it, it's like living in separate countries within a country. As far as language and culture is concerned you have to be able to advocate and advance and celebrate your culture in any region with in Ethiopia not just a specific region.
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ኃይለስላሴ ኦሮሞ ሆኖ የኦሮሞን ባህል ቋንቋ አንፀባርቆ አያውቅም እንዲያው እንዲጠፋ የተጋ ነው እንዳይማሩ ሁሉ የሰራ ነው ታሪካቸውን ስለሚያውቅ ቀና እንዳይሉ ቀምበር ያጨነባቸው ጨቋኝ ነበር።
@belayakele9975
@belayakele9975 3 жыл бұрын
Atwashe Haileselassie hulunm bekulnet new yastemarut.
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 жыл бұрын
ጋሽ ቀጀላ ኦሮሚኛ ን ለማጥፋት ከተሰራ እንዴት በአሁኗ ኢትዮጲያ ከ50 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ኦሮሚኛ ተናጋሪዎች ሊኖሩ ቻሉ??
@assefadegefa1355
@assefadegefa1355 3 жыл бұрын
ወሎኮ አሮሞ ነበር
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 жыл бұрын
@@assefadegefa1355 ወለጋ እኮ ጉጃም ነበር!! መተከል እ እኮ አማራ ነበር ብዙ ነበሮች አሉ ግን በነበር መነታረክ ምን ዋጋ ለኢትዮጵያ ሠላም ያመጣል? ወያኔ በሰጠን አጀንዳ ስንገዳደል መኖር ያዋጣል? ወዳጄ የሚያዋጣው በሠላም ተከባብሮ አብሮ መኖር ነው::
@derejewagnew8309
@derejewagnew8309 3 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ ለምሳሌ የለም ኦሮሞ ሙህራን አማራ ጥላቻ የመገንጠል እና አማራ ህዝብ ከኦርቶዶክስ ጋራ መቆራኝት በኦሮሚያ ክልል ያለው የህዝብ ብዛት እና ውክልና ከሰራ መፈናቀል
@zahrasaid9397
@zahrasaid9397 3 жыл бұрын
አማረኛ ቋንቋ ታዳ አላህ የነው የሰጠን እነሱ ምን አገባቸው ቀፈጣሪ ቋንቋ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
የአኖሌ ታሪክ ውሸት ነው ምትለው አሁን ሰሞኑን ቅንድብህ ስር የወሎ ኦሮሞ ላይ የተፈፀመውን ምን ትለን ይሆን ተመሳሳይ ድርጊት ነው የተፈፀመው ያውም የአባቶቻችን ታሪክ እንደግማለን የምኒልክ ብርጌድ ነን ባዮችን።
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
አስተሳሰባቸው የግራ ነው ሇላ ቀር ናቸው
@leatherjay1551
@leatherjay1551 3 жыл бұрын
We don't accept Amhara dominance.
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 жыл бұрын
ዉሸት ያሳፍራል
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 3 жыл бұрын
Btam yasfral
@mezidmuhammed-v1g
@mezidmuhammed-v1g 2 ай бұрын
ቀጀላ መርዳሣ በሣል አስተያየት ሠጥተዋል እውነት ነው ።ለምንድነው በገዛ ሀገሩ ልዩ ጥቅም የሚገባው ጥቅሙንስ የሚወስደው ከማን ነው ?ከራሱና ከኦሮሞ ?
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
ጋላ ማለት እኮ የበታችነት ስሜት የተጫወተበት አይምሮ በሽተኛ ማለት ናቼው በቁማቼው የሞቱ ከቤቾች መንጋ በጣም ያሳዝናል አገራችንን አመሳችኋት ይሄ ሁሉ የናተ የከብቾች መንጋ ጭምብል ያመጣብን ጣጣ ነው ኤጭ መሀይም ገገማ ድንቄም የጋላ ሙሁር ለሀጫም ሁላ ከዚህ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ ሰውን በማንነቱ ማረዳችሁ ትልቅ ዋጋ ትከፍላላችሁ ዋ ብለናል
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 7 ай бұрын
ከሀድው ቃጀላ ምን እያለ ነው የኦሮሞ ሕዝብ ትግልን የከዳ በምን ሞራል ነው ሰለኦሮሞ የሚቀደዴው ቀዳዳ ቆዳ ለከርሱ ሲል ወገኑን የከዳ
@tesfayekebede8442
@tesfayekebede8442 3 жыл бұрын
Amarigna qaniqa yefederal mengisti yesera qaniqa enji yebiherawi qaniqa ayidelem.yekilili mengistati yerasachewu yekililochi yesira qaniqa alachewu.::Nefixegnochi be hayilesilase gize Oromo ke 4 gna kifil belayi endayimari yetekelekelebeti gize newu:: misgana le oromo tagayochi hulum ye Oromo lijochi temirewi yawum beqanqachewu eske master. No come back again minilikians ideas in Oromiya region.
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 3 жыл бұрын
አማርኛ የኢትዮጵያ ቀዋንቁዋ ነው ከማዳጋስካር የመጣ አይደለም
@mussieg3799
@mussieg3799 3 жыл бұрын
Kejela shimelisin asfogerew'🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mmgh7393
@mmgh7393 3 жыл бұрын
መሬት ላራሹ ነው የተባለው እንጅ መሬት ለመንግስት ኣልተባለም ነበር
@Aa-kl9ic
@Aa-kl9ic 3 жыл бұрын
አሎሌ እነሱሲያደርጉ የነበረ መህኑን አስመሰከሩ በ21 ክፍለዘመን
@Emanu1532
@Emanu1532 3 жыл бұрын
ድምጽ አይሰማም
@sababerhane3866
@sababerhane3866 3 жыл бұрын
ከነዚህ ምን ትጠብቃላቹሁ በመግደል የሚያምኑ በመሳሬ ቀላል ነዉ ይላል እንዴ እንደዚህ አይነቶቹን ባታቀርቡ ምናለበት
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
ታሪክ መምዘዝ ለምን አልፈለግህም?
@leatherjay1551
@leatherjay1551 3 жыл бұрын
We don't accept Amhara dominance.
@gismebelete4496
@gismebelete4496 8 ай бұрын
በታሪክ ከሆነ ኦሮሞ የመሬት እርስት የለውም ኦሮሞ መጤ ነው
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын
Semaetu Amara new, ye Oromon teyke lememeles? Mejemerya Ato Kejela ye TIKILEIGNAWAWN ye ETHIOPIAN TARIK memar alebachew. Ewneten eydebku be chifen telach, yeweshet tarik tsehafiwoch yesafuten yemichanuten yizew yemigalbu kehone. Ethiopia yemetbal hager atnorm. Hulum ye Merabaweyan bariya mehonu aykerm. Selzih wede ewnet meten hulum bemetebaber yichin Hager benadnat. Kalziya lemanm aybejim!!!!!! 💚💛❤
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 Жыл бұрын
Kejela, same as Abiy. His tongue and action different. Tegebi new besu temerkozo ayedel endai mrfenakelu metaredu
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 жыл бұрын
ሀገር የሚመሰረተው በአንድ ቋንቋ ነው የሚለውን አልቀበለውም አንድ ሀገር በ ብዙ ቋንቋ ትመሰረታለች ችግር የለውም ። ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ አረ በፈጠራቹ አህዳዊ እያስባላቹ አታስጨፍጭፉን ።
@ethiopiaethiopia8573
@ethiopiaethiopia8573 3 жыл бұрын
አሀዳዊ ሰይጣን አስመስሎ ያሳያችሁ እኮ ወያኔ ነው እንጂ አብዛኞቹ የአለም ሀገራት አሀዳዊ ስርአት ነው ያላቸው ሁሉም ዜጋ ከጎጥ አስተሳሰብ ወጥቶ በችሎታው የሚኖርበት ሰላማዊና ስልጡን ሀገር ከፈጠረልን ሌላ ምን እንፈልጋለን ፈደራሊዝም በተለይ የጎጥ ያተረፈልን የድሀ ሀገር የሀብት ብክነትና ብጥብጥና ጥላቻ ብቻ ነው ለምሳሌ አዲስ አባ ውስጥ ያሉ ተመሳሳይ ቢሮዎች ብዛት ተመልከቱ ለአንድ ሴክተር ከመቶ በላይ ቢሮ በአንድ ከተማ ውስጥ በሀገር ሀብት መቀለድ ኪሳራ ነው የጎሳ ፌደራሊዝም አንዱ የማይረባ ትሩፋት በሌላውም ዘርፍ ቢታይ ትርፉ ኪሳራ ነውዐእባካችሁ ከንቱ ፉክክር ትታችሁ ግራ የገባትን ሀገር ለማዳን ቢሰራ መልካም ይሆናል
@TegeneAs
@TegeneAs 7 ай бұрын
ቋንቋ ምግብ ነው ዕዶገት ነው አሁን ለጥቂት ጊዜ ሰሰጣችሁ አየናችሁ እኮ እናንተ እንኳን ሀገር መንደር ማሰተዳዳር አትችሉም 0+0=
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 7 ай бұрын
በውሽት ትርክታችሁ እኮ ጀኖስሳይድ እየፈፀማችሁ ነው ወዴት ነው የሚተወዉ
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
It is clear and evident that ethnic based federalism is not good for Ethiopia. Ethnic, religious and other identities should be advocated by civil rights societies. Politics should be about policies not ethnicity or religion or identity! Ethiopia from north to south, from east to west belongs to all citizens. An oromifa speaking patriot should be able to live and prosper in Awasa, Axum, Gonder, Semera or Jigjiga. And vice versa. Plus assigning a region to an ethnicity is Aphartide. And that is wrong!! In my opinion, we need to adopt a geographic federalizm with multi lingual system. We need to abolish ethnic based political parties by law and give this agenda to civil societies. Political parties should be classified based on their policies and ideologies.
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 жыл бұрын
የሽማግሌ ውሸታም የኦሮሞ ቋንቋው እየጠፋ ነበር ይላል ወርዳ
@zahrasaid9397
@zahrasaid9397 3 жыл бұрын
ይሄን ገማ ቋንቋህን መንም አልከለከለህም አቶ ቁጁላ አተቀጣፊ ዘረኛ ዝበለህ አፉህን አትክፈት
@wendina6516
@wendina6516 3 жыл бұрын
yihen jile gala makerebachiu yasazinal kebet eko new
@exposedigitalw649
@exposedigitalw649 3 жыл бұрын
ዲጂታል ወያኔ ነህ ፡ አስመሳይ እሥስት እባብ
@ShimlesYimer-x4g
@ShimlesYimer-x4g 8 ай бұрын
የምን ጋሽ ነው ገዳይ ከመቼ ወዲያ ነው የሚከበረው ይሄ ዘረኛ ነፍሰ ገዳየ የጁን ያገኛል
@saraalemayehu9845
@saraalemayehu9845 3 жыл бұрын
Mechem megbabat aychalm
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 3 жыл бұрын
anolen kefelegu beye betacew yitikelut
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
አቤት እውቀት አይ ቀጀላ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@we2631
@we2631 Жыл бұрын
በቃሉ ስው ሁኖ ነው ያቀርባችሁት ሁለቱም ሰው አይደሉም
@Emanu1532
@Emanu1532 3 жыл бұрын
እኚ ሽማግሌ የሌለ ነገር እየነገሩን ነው የዛሬ 50 አመት የብሄር ችግር አልነበረም ውሸታም ኖት አማርኛ ከራሱ ከኦሮሞም ከሌሎቹም የተፈጠረ የጋራ ቋንቋ ነው
@Aa-kl9ic
@Aa-kl9ic 3 жыл бұрын
ምዛዛ ሽማግሌ አራጅ ስው በላ ታየ ስውን ስው ሲበላ
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 3 жыл бұрын
ከኦሮሞ ፖለቲከኞች ሀነ ባለ ስልጣን ከመከራከር ጥቁር ድጋይ ላይ ውሀ በታፈስ ውሀ ይዛል እነዚህ ከጥቁር የጋይ የባሱ ናችው አላህ ለቦና ይስጣቸው የባልደራስ ተወካይ እውቀት እስከ ጥግ ከሰው ጅቦች አላህ ይጠብቅህ
@leatherjay1551
@leatherjay1551 3 жыл бұрын
We don't accept Amhara dominance.
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
Ahunis xiyaqeyachiw altemelesem!? Silxan be ijachiw ke gebbaa bewhala naw iko yebasebachiw.Silezi ye inante xiyaqe ye quwanquwa inna ye maninet xiyaqe sayihon Ethiopiawiyan yemaxifat inna wede Oromo yemexeqilel xiyaqe naw.Silezi satamehagn bilaa teneqitobihal.Sewin iyaredik atiqexilim wishetam shimagile.Le fird meqireb inji le xiyaqe inna mels meqireb yelebihim ante araj!
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ወያኔ በከለለህ ካርታ ይዘህ ትበጠረቃለህ አድስ አበባ የኗሪዋ ናት
@FidaGada
@FidaGada 7 ай бұрын
lemin lela quanqa altemarachum tadiya?leamarigha sibal ETH IOPIA tifiresi? ? yekidete poletika yiqum
@FidaGada
@FidaGada 7 ай бұрын
berera yewushet fetera liboledinewu
@ahmedmahmud371
@ahmedmahmud371 3 жыл бұрын
ማንኛውንም የቡድን የመብት ጥያቄዎች ትግል የምጀመረው በየትኛውም አገር ያንን ቡድን ወክላሌው በምለው የተማረና የነቃ የህብረተስብ ክፍል ነው። ሌላው እዚህ ላይ መጥቀስ የምፈልገው አንድ ቋንቋ ቡዙ ብሄሮች በምኖሩበት አገር የብሄራዊ ቋንቋ ተደርጎ ስወሰ ያለምንም ጥያቀቄ ሌሎችን ለተወሰ ግዜም ብሆን የዛን ቋንቋ ተናጋሪ ቋንቋውን ከማይናገሩት ለይቶ መጥቀሙ ግልፅ ነው። ይህን መካድ እራስን ማጃጃል አይሆንም? ከዚህ አንፃር የተማሬው የኦሮሞ፣ የኤርትራ፣ የአማራ፣ ወዘተ ብሄሮች ጥያቄ በተማሬው የኔዚህ ህብረተስብ ክፍል መቀንቀኑ የቡዙሃኑ ጥያቄ አይደለም ብሎ መደምደም አይቻልም
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Endet yehe donkoro seweye ye ethiopia bahelna turist minster lehon yechelal ethiopian eyetela ?.😂😂😂😂👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽
@sabamula818
@sabamula818 3 жыл бұрын
አንተ እራሰህ የትግራይ ጥላቻ ያለህ ምሁር ተባይ ነህ ኢህዲግ ምን ያድርግህ የብሄር ብሄረሰብ መብትን ሰላሰከበረ አሁን ወደለመዳቹት አታመጡትም ሁሉም መብቱን የሚያሰከብርበት ዘመን ደርሰናል የበላይ የሚባለውን ማምጣት አይቻልም
@meskerem6234
@meskerem6234 3 жыл бұрын
TPLF = ከፋፍለህ ግዛ
@belayakele9975
@belayakele9975 3 жыл бұрын
your barbarian administration is over.
@alexa6398
@alexa6398 Жыл бұрын
Kegela, there is no ethnic exploitation. Rather, there was bad governance, which affects all equally! Kegela talks hersey and his complex. Instead of talking nonsense, try to change people's lives by creating jobs.
@danelwekuaddisababa9556
@danelwekuaddisababa9556 3 жыл бұрын
ቀደጀላ ጀብፊት
@Mimimimi-jv5py
@Mimimimi-jv5py 3 жыл бұрын
Yhen sewuye betiyt neber gibarun malet demo esun bilo tagay amaran lematifat tegito emisera asmesay sew new demih yfila demen afelakew siyastela demo
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
ኦሮሞ የመጣው ተኬኒያ ነው ተስፋፊ ሁላ
@meserachabate5565
@meserachabate5565 3 жыл бұрын
Anche duket komch Amara negn teyalesh bedenb eneqwan ymatesefy
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
@@meserachabate5565 ነቀርሳ ማዳካስካር ነው ሌላኛው ሀገራችሁ ደገረሞ
@yaredtaye1336
@yaredtaye1336 3 жыл бұрын
Lamaq komata anche dagemo ka yaman naw yatsfafashew
@leatherjay1551
@leatherjay1551 3 жыл бұрын
We don't accept Amhara dominance.
@temegira5717
@temegira5717 3 жыл бұрын
What kind of reasoning you use? We don't care whether haileselase was Oromo or not, if he didn't recognize the values of Oromo people, if he didn't respond to the requests of Oromo people , there is no way your idea is accepted and your reasoning is nonsense. The Oromo language band when he was a king, that is what we call it ethnically oppresseing system. You are not speaking Afaan Oromo for example , but ato kejela speak your language, this by itself prove that you are not ready to accept diversity. When you go abroad or out of Ethiopia, you learn foreign languages to survive, to learn , to work, when you leave with Oromo people instead of learning Oromo language and culture, why you refuse to learn unless you have hypocrisy attitude toward other cultures and languages? You can't talk about equality with out having compassion for people's culture and language. There are many countries who condemne their systematic assimilation by their ancestors. Only you guys want to glorifying the crimes and cruel assmilation system of your ancestors. Advanced and democratic countries are saying sorry for what happened in the past. You guys are still caring sin of your ancestors , expanding the wounds between nations and Nationalities. In addition to culture assimilation, economically marginalized people like Oromo are suffered in the capital and big cities. Minority people in Amhara region like Agew, Argoba, Kimante, ..... are also must given self determination for cultural and economical advancement.
@belayakele9975
@belayakele9975 3 жыл бұрын
The Amhara's residing in oromia aren't allowed to learn in their language and their existence as human being is not accepted and they are being massacred everyday while oromos in Amhara are given full rights to participate in the administration of the Amhara state and their local region .
@enkebaberleselam1603
@enkebaberleselam1603 3 жыл бұрын
አማራ ነው ሱሪ ያላበሰህ ስትል አልነበረም
@myfano2708
@myfano2708 3 жыл бұрын
አወ እነሱ አውሬ ናቸው የታሪክ አተላወች በ21 ክፍለ ዘመን ኦነግ የማይቀየር አህያ ነው
@saraezana2651
@saraezana2651 3 жыл бұрын
Ato kegela yerso tore new ager yemytefaw
@saraezana2651
@saraezana2651 3 жыл бұрын
Men eyaweru new yalute
@belayhayleab249
@belayhayleab249 3 жыл бұрын
ነጭ ውሸት ነው: አቶ መርዳሳ የአሲሚሌሽን ፖሊሲ አልነበረም:: የኃይለ ስላሴን ነጥብ አራት ፕሮግራምን ረሳኽው???
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Yehe zereja kegela ayenet ye. leb weled tarek anebebo ye oromon hezb bekelo zhare erasu ye teru Amharja eyawera ye oromon wetat donkoro aderege. zerejoch kaletefu addisu ye oromo. ayelewetem. Ye behair chekona cherash aleneberem ye medeb enge. Egzabehair mekesefett yelekebeh kejela ante gela 👎🏽
@berrez4985
@berrez4985 6 ай бұрын
ATO KEJELA MERGASA DO YOU MEAN TPLF BROUGHT OROMIAN LANGUAGE FROM DEDEBT?NO ONE IS FORBIDDEN TO USE HIS OR HER MOTHER TOOUNGEEE
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 3 жыл бұрын
ኣየ ኦሮሞ ኽሳብ ኣሁን 1966 ጭንቅላጥ ኣላቹ ማለት ነው ኣሁን 2013 ያላቹ ጋላ ጋላ ነው መለት ይቻላል።
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 жыл бұрын
ይቀጅልሕ በሽታ
@Mimimimi-jv5py
@Mimimimi-jv5py 3 жыл бұрын
Amen 😂😂
@alexnigusu7765
@alexnigusu7765 3 жыл бұрын
የንፁሐንን ሕዝብ ሞት ለማስቀረት የዶክተሩም ሆነ የጋዜጠኛዋ አመለካከት አይጠቅምም።እከሌ ገደለህ ማለት ሐላፊነት የጎደለው ወሬ ነው።
@tsedeykassa5300
@tsedeykassa5300 3 жыл бұрын
Gala sew bela hula
@geremewggiorgistiba9994
@geremewggiorgistiba9994 7 ай бұрын
ቀጀላ ይህን ያህል አማረኛ ይናገራ እንዴ?
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 19 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
ለትግራይ አዲስ መንግስት ማቋቋም ለምን ተፈለገ..? - ክፍል 1
31:43
ሰሞንኛው የኢትዮ-ኤርትራ እና የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 657
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 19 МЛН