ሾተላይ ምንድነው? ቅድመ ጥንቃቄውስ እና ህክምና - Rh incompatibility in Amharic. Dr. Zimare on TenaSeb

  Рет қаралды 53,083

TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
ጥንዶች ከማርገዛቸው በፊት ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች - kzbin.info/www/bejne/nIuWaoJmh6dghrc
@hananfeki1122
@hananfeki1122 2 жыл бұрын
Selam Doctor ebaksh tebabrign be opretion 2 gize yewldech enat ke 1 amt bewala margez techlalech??🙏🙏
@desalegntaye9236
@desalegntaye9236 11 ай бұрын
እር ሊንኩ አይከፈትም
@EskinderKebede-ku2wd
@EskinderKebede-ku2wd 6 ай бұрын
2 ጊዜ ወረጃ ገጠመኝ በ3ኛው ደሜን ታይቼ መረፌ ተወጋወ ይሄ ኬዝ ነወ ደሜን ስታይ O postiv ngn
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 Жыл бұрын
የማስረዳት አቅምሽ ማራኪ ነው።እናመሰግናለን❤
@TarikSeifu-yo3sg
@TarikSeifu-yo3sg Жыл бұрын
እናመሰግናለን ስታስረጂ ደስ ትያለሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ
@sekinabogale
@sekinabogale 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ አገላለፅ ነው በጣም አመሰግናለሁ። እኔም የችግሩ ተጠቂ ነኝ
@Nardos-q7k
@Nardos-q7k Жыл бұрын
ስለምትሰጭን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን የሾተላይ መድሀኒት መቼነው የሚወሰደው ቅድመ ጥንቃቄውን ከማርገዜ በፊትነው በኋላ
@mebratmulatu4334
@mebratmulatu4334 2 жыл бұрын
Thank you Doctor, Kunjina ke Eweqet gar. That is Amazing ❤❤❤❤❤
@ZahraMohammes
@ZahraMohammes 10 ай бұрын
በጣም አመሰግነለሁ የምትይው ሁሉደረስብኛል የመጀመርያልጀ በሰላም ወለኩ ሾተላይ መሆኑ አልታወቀልኝም ነበር ሁለተኛውን ሰባትወር ለይ ተወጋሁ አልተሳካም በቀኑ ተወልዶ 3 ተሳክቶል
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 2 ай бұрын
እስኪ መልሱልኝ መጀመሪያ አለ ተብዬ ሾተላይ ተወግቼ ነበር ሁለተኛውም ላይ ይከስት ይሁን ስባት ወር ነፍስጡርነኝ
@selamtesfamichael6237
@selamtesfamichael6237 2 жыл бұрын
እሰይ ተመስገን በጣም ተጨንቄ ነበር እንደዚ ኣድርጎ የሚገልጸልኝ ኣጥቸ ኣመሰግናለው ዶክተርየ
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ገልፀሽዋል እናመሰግናለን 🙏
@selamtube4326
@selamtube4326 Жыл бұрын
በቅድሚያ በጣም አመሰግናለው ዶክተር እኔ 9ወር እርጉዝ ነኝ ዛሬ ዶክመንቴን ተቀብዬ ነበረ ሳየው ውጤቴ ላይ RH+ ይላል ግን እስካሁን ከዶክተሬ ምንም የተነገረኝ ነገር የለም የወሰድኩት መድሀኒትም የለም ስወልድ ታዲያ የሚገጥመኝ ይኖር ይሆን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@tsehaywoldemariam2798
@tsehaywoldemariam2798 8 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ የራሴን ችግር በትክክል ተረዳሁት
@bezawityohannes-bu5jl
@bezawityohannes-bu5jl Ай бұрын
selam doctor ayne tla mndn newu mekelakeyawus mndn newu
@Ees-p6e
@Ees-p6e 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም ጨንቆኝ ነበር 10 ሳምት ቅሬት ነኝ ደሞ የመጀመሪያ ዬ ነው
@umsiham6157
@umsiham6157 2 жыл бұрын
አገላለፀሽ ግልፀና በሚገባ መልኩ ስለሆነ አመሰግናለሁ
@muleyeshitila4661
@muleyeshitila4661 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@medanadereja3291
@medanadereja3291 Жыл бұрын
O+ ከA+ ሾተላይ ሊከሰት ይችላል ሲስተር ባለቤቴ ከዚህ በፊት የ9ወር መዳረሻ ፅንስ በሆዷውስጥ የጭንቅላት ውሀ ሰርቶ ሆዷውስጥ ጠፍቷል ከዚህ በመነሳት ስጋት ስላለብን ነው የምጠይቀው የኔ A+የሷO+ግሩፕ ነውና አሁን 6ወር ከ2 ሳምንት ገብታለች ና ምክር ስጡኝ
@BezawitLema-q8k
@BezawitLema-q8k 10 ай бұрын
Hydroxyprogistron 250mg use
@user-AbuIbrahim
@user-AbuIbrahim 4 ай бұрын
ደስ ሚል አቀራረብ
@Beyene-k2z
@Beyene-k2z 5 ай бұрын
enamesegnalen docterye tebareki
@DanielWondossen
@DanielWondossen Жыл бұрын
Ene ye 2 wer nefs ture negen blood A- new yesu ab+ new mecha new kedma medhanitun mewesdew betam enamsgenalen selmtagzn thank you
@HawaEndris-pd2js
@HawaEndris-pd2js 9 ай бұрын
ዶክተር የ አገላለፅሽ ደስሲል
@ethiopiantodaysevent8214
@ethiopiantodaysevent8214 10 ай бұрын
ሾተላይን ከመጀመሪያ ወሊድ በኋላ መከሰት ይችላል ሾተላይን ከመጀመሪያ ወሊድ በኋላ በ2ኛዉ እርግዝና እንዴት መደረግ አለበት
@BirhaneSolomon
@BirhaneSolomon Жыл бұрын
Thanks
@etabezgetachewu2335
@etabezgetachewu2335 4 ай бұрын
ዶ/ር በሾተላይ ላይ ስለሰጠሽኝ ማብራሪያ በጣም እናመሰግናለን። ፩ ጥያቄ አለኝ እባክሽ አስረጅኝ _1. እኔ የ6 ወር ነፍሰጡር ነኝ የደም አይነቴ O- (O Negative) ነው። 1 ልጅ አለኝ የደም አይነቷ እንደኔው O Negative ናት። በክትትሌ ጊዜ Indirec comb ምርመራ ተብዬ ውጤቱ Negative new.ነገር ግን ሀኪሜ የሾተላይ መዳኒቱን 7 ወር ላይ መውሰድ አለብሽ አሉኝ። እናም ዶ/ር ለመሆኑ ይህ መዳህኒት ቢወሰድ የጎንየወሽ ጉዳት የለውም ወይ? ከወለድኩ በሗላ የልጁ የደም አይነት ታይቶ ቢሰጥ ጥሩ አይሆንም ወይ? እባክሽ ዶ/ር ሀሳብሽን አካፍሊኝ።
@mohammed2aysha310
@mohammed2aysha310 Жыл бұрын
thank you
@YordiYordi-e9q
@YordiYordi-e9q Жыл бұрын
Dr yene deme aynte A- negn balbety demo O+ nw ena argizeh and wer lay chengifbgn lewdfitu min adrg albgn
@ArebuDawed
@ArebuDawed 6 ай бұрын
ጤናይስልን እኔ አንድማወቅያለብነገር ነበር ባለቤቴ አርግዛ 3ወር ላይ ወስዳነበር ስትወልድ ደግመሽ መውሰድ አለብሽ ተባለች እንደትነው
@WondimuWondimu-kn5tv
@WondimuWondimu-kn5tv 11 ай бұрын
PERDIN CONISTans maditag yichalale woy 1:20
@tarikufiseha5660
@tarikufiseha5660 Жыл бұрын
እኔ ዳክተር እርግዝና ሲፈጠር አይታይም ግን እርጉዝ ነኝ ሻተላይም አለብኝ ምንድነው መፍቴዬው እባክሸ
@leyuworkeshetu6544
@leyuworkeshetu6544 Жыл бұрын
ተባረኪ በደንብ በሚገባኝ መልኩ አስረድተሽኛል ዶክተር ❤
@Yordim-q6w
@Yordim-q6w Жыл бұрын
ኤቢ ኔጌቲብ ነኝ ባሌ ኤ ነው እናም ሉፖ ነበር የም ጠቀመው ካወጣሁት አመት አልፍኛል እናም አይረን ቢታሚን ተጠቅሜ ምን አይነት እርግዝና አልተፈጠረም እናምን ትመክርኛለሽ እዳታክፊኝ እባክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidusanadugna9696
@kidusanadugna9696 2 жыл бұрын
ዶ.አመሰግናለሁ ሾቶላይ በወሊድ ወቅት የደም መፍሰስ ያስከትላልወይ
@galxya1162
@galxya1162 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ዶክተር የሾተል ያለበት ሰዉ ምን ማድረግ አለበት
@AaA-wh1ol
@AaA-wh1ol Жыл бұрын
እህቴ እኔ እብልቴ ከፈር ላይ የሆነ ስጋ አለዉ ምድነዉ
@TizitaAlemayhu
@TizitaAlemayhu Ай бұрын
አመሰግናለው ዶ/ር የነ ችግር ደሞ ቀደም ስል ያልተፈለገ እርግዝና ነበር በተደጋጋም አሶርጀ ነበር በምፈልግበት ሰዓት 3 ወር ስሞላ አሶረደኝ ህክምና ሳደርግ rh factor cause ነበር ክትባቱን ወሰድኩ በወሰድኩ 3 ባልማላኝ እርግዝና ተፈጠረ አልተዘጋጀውም አቦሽ ባደርግ ክትባቱን መውሰድ አለብኝ? ገና 1 ብሆ ነው
@selamkifetew20
@selamkifetew20 8 ай бұрын
ከመረገዙ በፊት መረፌውን ብንጠቀምስ ??
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር🙋
@romantsegaye-ru3xg
@romantsegaye-ru3xg Жыл бұрын
ድክተር እባክሸ ካረገዝኩ በኋላ ነው ያወከት ምን ማረግ አለበኝ
@ekramb2520
@ekramb2520 5 ай бұрын
please doctor 7 wer lay batwesdna ke welid Behuala anti d biwesed beqi ayhonm wey ?????
@AyantuAbdi-x1s
@AyantuAbdi-x1s 29 күн бұрын
Dr address yet new
@samusamu997
@samusamu997 Жыл бұрын
Pleas d/r ena ergezinaye 3 wer honogal gen dem yefesegal akim bet haja tenama lej endehona negerug gen esekahun likom alechalem
@kidistkebede8517
@kidistkebede8517 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር 7ወር ላይ ወስጄ ነበር አሁን ለተረገዘው ያስፈልገኝ ይሆን
@ahmuibrahimmussa2422
@ahmuibrahimmussa2422 2 жыл бұрын
Hi d/r liju ketewolede 7 years nw shotelay alebet eskahun mawurat aychilim mn enadrig doctor
@yemar1635
@yemar1635 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ዶክተር እስቲ ስለvitamin D ከእርግዝና በፊት መውስድ ምን ጥቅም እንዳለው አስተምሪን
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
እሺ, ከእርግዝና በፊት በዋናነት የሚጠቀሰው ቫይታሚን የ ቫይታሚን B አይነት የሆነው ፎሊክ አሲድ ነው:: ቫይታሚን D መውሰድም ግን ይቻላል በተለይ ተፈጥሮአዊ የሆነው የፀሀይ ብርሀን በማይኖርበት ወቅቶች ላይ ( በውጭ ለሚኖሩ autumn and winter) ከእርግዝና በፊት, በ እርግዝና ወቅት, ሲያጠቡ ቢወስዱ ይመከራል:: በዚህም 10 micrograms vitamin D በየእለቱ መውሰድ የካልስየም እና የ ፎስፌት መጠንን በማስተካከል ለ አጥንት እና ጡንቻ ጤንነት ይጠቅማል:: አንዳንድ ጥናቶችም የሴቷ እንቁላልን ጥራት እና የመለቀቅ ሂደትን እንደሚያግዝ ይናገራሉ::
@robelsimachew5647
@robelsimachew5647 6 ай бұрын
አንቲ አይዲ ተጠቃሚ ነበርሁ በ7ወር እና በወለድሁ ሰአት እጠቀም ነበረ አሁን ግን እረስቸው ከወለድኩ በኋላ 12ቀን ሲሆነኝ አስታወስኩት ምን ላድርግ አሁንስ መውሰድ እችላለሁ
@gelantola1094
@gelantola1094 Жыл бұрын
አንድ ሴት በባህላዊ ሾተላይ ከተጠቀመች ምን ትሆናለች?
@chrstinachrstina1930
@chrstinachrstina1930 9 ай бұрын
Dokter ene mejemeriya sweld shotelay neber gn keweledku bewala 24 seat yemiwega merfe tewgchalehu gn ahun 9 amete new keweledku ahun erguz negn ena yetewegahut yseral chigr alew
@AshenafiWeldegebriel
@AshenafiWeldegebriel 10 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ተወግቼ ነበር ሁለተኛ ልጄን ከፀነስኩ 5ኛ ወር ውስጥ ነኝ ያለሁት እና የመጀመሪያ ልጄን ደም እና የኔ ደም ከተመሳሰለ አትወጊም አሉኝ ጥያቄ የደሜ አይነት ከተፀነሰው ልጂ ጋር ነው መመሳሰል ያለበት ወይስ ከተወለደው ልጂ ጋር?
@elsabeteasres5124
@elsabeteasres5124 2 жыл бұрын
ሾተላይ አለብኝ ኦ ኔጌቲቭ ነኝ ልጅ ወልጄ ሞቶብኛል ምን ማድረግ አለብኝ
@nejibasied2095
@nejibasied2095 2 жыл бұрын
የደም Rh- ነው 25ሳምንት ላይ የተሰጠ መድኃኒት (anti D) ይጠቅማል ወይስ ድጋሚ መወሰድ አለብኝ እባክሽ ዶክተር መልስሽን እየጠበኩ ነው
@AaDd-c8k
@AaDd-c8k Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጥያቄ ነበረኝ የኔ እና የባለቤቴ የደም አይነት የተለያየ ነው የኔ o+ነው የባለቤቴ ደግሞ o- ነው ሁለት ልጆች ወልደናል ምነም ችግር አላመጣብንም የምወልደው እቤት ነው አሁን ሶስተኛ ልጅ ብወልድ ችግር ያመጣል ወይ መከላከያውስ ምድነው እባክሽ መልሽልኝ
@abdulkerimdesalgn4478
@abdulkerimdesalgn4478 2 жыл бұрын
የእናቲቱ o± ነውየአባትየው o- ነው እርግዝናው ከተፈጠረበኃላ የልብምቱ ካንድወር እሰከ 2ወር ባለው ጊዜ ጥሩ ይሆንና ድንገት ነው የልብምቱ የሚቆመው የፅንሱ በተከታታይ ከ5እሰከ 6ጊዜ ውርጃ ተክሰቶባታል
@BizuNegash
@BizuNegash 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ የደም አይኔቴ B+ ነው ልጀ ደግሞ Ab+ ነበር ግን እደተወለደ ሞተብኝ ሾተላይ ይሆን አዝኛለሁ መጀመሪያውኑ ዶክተር አማክሬ ነበር ቢ ፕላስ ቦተላይ የለውም ብለውኝ ነው. ምን ትይኛለሽ
@bemnethailu6962
@bemnethailu6962 2 жыл бұрын
እናመሰግናለ ዶክተር እኔ RH- ነኝ እንደወለድኩ መድሀኔት ተሰቶኛል በጆቸ ላይ እስካሁን ምንም ነገር አላየሁም ግን ለወደፊት ችግር ይፈጥር ይሆን ብዬ እጨነቃለሁ እባክሽ መልሽልኝ
@yemehari
@yemehari 8 ай бұрын
የባለቤቴ ደም ቢ ነገቲቭ ነበር አሁን ሁለተኛ ልጅ አርግዛለች ደምዋ ቢ ፓዘቲቭ ተባለ ሊሆን ይችላል ወይ? ምንስ እናድርግ?የመጀመሪያ ልጃችን ስትወልድ ነገቲስለተባለች መድሀኒቱ ተወግታ ነበር የወለደችው
@zmzmadres571
@zmzmadres571 Жыл бұрын
ሰላም
@mamadxb2908
@mamadxb2908 11 ай бұрын
ሾተላይ በዘር ይተላለፍል?
@mohammedyimam7536
@mohammedyimam7536 Жыл бұрын
እኔ Rh- ነኝ መድሀኒቱን በ28 ሳምንቴ ወስጃለሁ እደገና መውሰድ አለብኝ ማለቴ ስወልድ አመሰግናለሁ
@mohammedyimam7536
@mohammedyimam7536 Жыл бұрын
መድሀኒቱ ምን ላይ ነው የሚሰጠው ክንድ ላይ ወይስ ስለቀና መልስሽ አመሰግናለሁ ዶክተር
@li-yi4il
@li-yi4il 10 ай бұрын
awo
@heberprint7774
@heberprint7774 2 жыл бұрын
Selam dr. Ebakesh melshilgn yene dem aynet O+ new ye balebete demo A- new welden neber be1amet ke 2 weru beleb kez moteben enam enam shotelay yenon ahun lemewld felgenal tenegna lej lemeweled men madereg endalebgn asrejen
@asmamohammed9343
@asmamohammed9343 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ይህን መዳኒት የውሰድኩት በመጀመሪያው እርግዝና ከወለድኩ ቡሃላ ነው አሁን በቀጣይ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
@leylutube9441
@leylutube9441 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የኔ ጥያቄ ነበረኝ በምን አግቸሽ ላዉራሽ
@danieltesfaye3494
@danieltesfaye3494 Жыл бұрын
3rg pregnancy ,if both mother and unborn baby rh negative is necessary take anti-D drug
@heberprint7774
@heberprint7774 2 жыл бұрын
Dr. Ebakis hekemenawn benen melku liketat
@KalKidan-km4wl
@KalKidan-km4wl Жыл бұрын
ዶክተርየ እኔ Rh -ve ነኝ ስወልድ መርፌ ወስጃለሁ ሁለተኛ ሳረግዝ molar የሚባል እርግዝና ነዉ ተብሎ 3ወር ላይ ተጠርጌያለሁ መርፌውን ግን አልሰጡኝም አሁን ከ1ዓመት በኋላ አረገዝኩ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ዶ/ር?
@abdulkerimdesalgn4478
@abdulkerimdesalgn4478 2 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ከ3ወር በፊት በተደጋጋሚ ለሚከሰት ውርጃ መፍትሄው ምንድን ነው ችግሩስ ሾተላይ ነው ልንል እንችላለለን የጥንዶቹ የደም አይነታቸው o- እና o± ነው እናመፍትሄው ምንድን ነው
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 2 жыл бұрын
እኔም የዚህ ተመሳሳይ ጥያቄ አለኝ የተሰጠው ትምህርት ከ3 ወር በዃላ ላለው ነው ከዚያ በፊት ላለውስ ??
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
@Abdulkerim ተደጋጋሚ ውርጃ ከሚከሰትባቸው ምክንያቶች የተለያዩ ናቸው: ሾተላይ እንዱ መንስኤ ሊሆን ይችላል:: ከ ሌሎች ምክንያቶች ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሱት የ ዘረ መል ችግር ሲኖር; የማህፀን ጋር የተያያዙ ችግሮች ለምሳሌ ኢንፌክሽን, የማህፀን የአፈጣጠር ችግር ....ወዘተ የተጠቀሰው ደም አይነት O- የእናትየው ሆኖ የ O+ የአባት ከሆነ ሾተላይ የመከሰት እድል ስላለ ከሀኪም ጋር መማከር ያስፈልጋል::
@wudigenet-hr4cm
@wudigenet-hr4cm Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ 1 ልጅ ወልጃለሁ ነገርግን rh+ነዉ የተባልኩ የነበረ አሁን6ወርነብሰጡርነኝ rh_ተባልኩ መድሀኒት እንድወስድ እየተነገረኝ ነው ምን ይሻለኛል ብወስደው ጽንሱን ይጎዳው ይሆን ምን ማድረግ እነዳለብኝ እርጅኝ
@aminamahmud5568
@aminamahmud5568 Жыл бұрын
ሾተላይ ያለባት ሴት ከ7ወር ቡሀላ ፅንሱ ሊወርድ ይችላል እንዴ?
@tsigedamtew5388
@tsigedamtew5388 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ 2ልጆች አሉኝ እና እስካሁን ባለው እርግዝናዬ አንታይዲ ወስጃለው አሁን ነብሰጡር ነኝ 7ወር እየሞላኝ ነው compost indirect test አሰሪ ብለውኝ negative ነው አንታይዲ አያስፈልግም አሉኝ አንቺን እደተረዳሁሽ መወጋት አለብኝ እባክሽ መልሽልኝ ጊዜው ሳያልፍ
@HyatHayat-mu9nm
@HyatHayat-mu9nm 3 ай бұрын
ሾተላይ እያለብሺ የወለድሻቸው ልጅች ጤናማ ናቸው ወይ😊
@almazgenene2787
@almazgenene2787 2 жыл бұрын
Thanks Dr. I am also RH - mother . During my first pregnancy take Anti-D but on the second pregnancy I haven't take that on 3 rd. pregnancy's I face such kind of problem(natural fetal abortion) on the end of 4 month what can i do for future
@ወሎየዋwልጀየመኖሬሚስጥር
@ወሎየዋwልጀየመኖሬሚስጥር 2 жыл бұрын
ዶክተር ባለፈው ጥያቄ ጠይቄሽ መልሰሽልኛል እና ሆስቢታል ህጀ መርፌ የምንሰጥሽ ሰባተኛ ወርሽ ላይ ነው አሉኝ ምርመራ አድርገውልኛል ስለመለሽልኝ ከልብአመሠግናለሁ
@BayeDesli
@BayeDesli Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ
@raheleshaturahel975
@raheleshaturahel975 2 жыл бұрын
እባክሽን ዶክተር መልሽልኝ 🙏🙏🙏 አሁን የ1 ወር ነፍሰጡር ነኝ እና የደሜ አይነት ab+ ነው እና የባለቤቴን የደም አይነት አላወኩትም እና በተደጋጋሚ ውርጃ አጋጥሞኛል ሾተላይ ይሆን ???
@ስአዲነኝየድንተማሪ
@ስአዲነኝየድንተማሪ 2 жыл бұрын
በምን አወቅሽ 1ወር እርጉዝ መሆንሽ በምን አይተሽ ነው ያየሽውስ ቤረድሽ በቀረ በስት ቀንሽ ነው ብሊስ መልሽልኝ
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 2 ай бұрын
በማርያም መልሱልኝ ጨንቆኛል የመጀመሪያ እርግዝናዬ ላይ አለ ተብዬ ወስጃለሁ አሁን የስባት ወር ነፍስጡርነኝ ሊከስት ይችላል ሁለትኛው ላይ ክትትል አላደርኩም ያለሁት ቦታ አይመችም 😢😢
@MartagetachewMekasha
@MartagetachewMekasha 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ክትባት ከወሰድሽ ሁለተኛው ስትወልጂ ነዉ
@saa-dx4tg
@saa-dx4tg 2 ай бұрын
@MartagetachewMekasha ከወለድሁ ቡሀላነው ወይ ልወልድ ስንተኛ ወር ላይ ነው ግዴታ መወስድ አለበት ?
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ ጤናማ የርግዝና መከላከያ ምን ድነው የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው? ላጭር ወራት ብቻ ሚቆይ ገና ኒካህ አድርጌ በርቀት ነው ያለሁ ምንም አይነት ግንኙነት የለኝ ስንገናኝ ከ3እስከ 6 ወር ብቻ ነው መቆየት ምፈልግ ተሎ የመውለድ ሃሳብ ነው ያለኝ።ቴሬድ የማያዛባው የርግዝና መከላከያ የትኛው ነው?
@yotube3467
@yotube3467 2 жыл бұрын
ዶግተር በግል ላናግርሽ እፈልጋለሁ እዴት ላገኝሽ እችላለሁ?
@mesyyoni4544
@mesyyoni4544 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔምO+ የባለቤም 0+ ነው ችግር አለው እባክሽ መልሽልኝ
@Debash-s8i
@Debash-s8i Жыл бұрын
ይቅርታ እህቴ ከመጀመሪያ ልጅ መርፌ አልወሰድኩም ከሁለተኛ ልጄን ግን 7ወር መርፌ ወስጃለሁ ግን ማሬ ከሰውስተኛው ልጅ ለመውለድ እፈልጋለሁ ግን መልሸ እፈራለሁ ማለት እንዳመጣው።
@hannatakele8165
@hannatakele8165 2 жыл бұрын
ዶክተር ከ 3 ወር በፊት ውርጃ ቢደረግ መድሀኒቱን መውሰድ ግዴታ ነው?
@fedluseffa8911
@fedluseffa8911 2 жыл бұрын
Thanks Dr, My wife is Rh- and mine is Rh+ In her first pregnancy she took at her 7th month, and she deliver. But after she deliver the baby is Rh+ and the doctors ordered to took a medicine with in 72 hours after delivery.If she miss it to take,is there any problem happens to her?
@kidistagmas5739
@kidistagmas5739 Жыл бұрын
Please endet honechi ( mn tebalechi enem alwesedkum
@fekermaraki6835
@fekermaraki6835 2 жыл бұрын
እሽ ውዴ
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለምን ቶሎቶ ቢዶ አትለቂም
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
እሺ , እሞክራለው 🙏
@binyamarega7094
@binyamarega7094 2 жыл бұрын
Silemikiru eyamesegenku tiyakeye balebete rh- ene degmo +, yemejemeri lij bemitweldibet seat medanitun wesdalech. Huleyegna lij bemitweldibet gize yehitsanu dem - silehone medanit alosedechim. Ahun yesamintat nebsexur mehonwan bemirmera aregagxxalech so medereg yalebet xiniqaqe kalle pls, beqidmiya gin misganaye laqq yalle new
@ድንቁአህመድ
@ድንቁአህመድ 2 жыл бұрын
ሚስቴ አንዴ አስወርዷት ነበር እና አሁን አላረገዘችም
@rabiaendris5769
@rabiaendris5769 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ይቅርታ ጥያቄ ነበረኝ የኔ ደም O + ነው የባለቤቴ ደሞ O- ነው እና ለሾተላይ ያጋልጣል?? 2 ልጂ አለኝ አሁን ግን አድ ግዜ በ 3 ወሬ ወረደብኝ አድ ግዜ ወልጀ ባድ ቀኑ ሞተብኝ
@salehayimer1111
@salehayimer1111 2 жыл бұрын
አለህ ያግዘን እኔም ያንቺ አይነት አጋጥሞኛል ምን ማረግ እችላለሁ
@TigestDagnAtenaf
@TigestDagnAtenaf 5 ай бұрын
የሚስትB+እናየባልናB-ከሆነሰ:ዶክተርአስኪእሄንንምላሸ
@tenaseb-
@tenaseb- 2 ай бұрын
ችግር የለውም
@umsiham6157
@umsiham6157 2 жыл бұрын
ሾተላይ የሚታወቀው ከእረግዝና ቡሃላ ነው ወይስ ከረግዝና በፊት ባልና ሚስት ማወቅ ይቻላል??
@SitinaNuru
@SitinaNuru 5 ай бұрын
ከእርግዝና በፊትም የደም አይነታችሁን ስታውቁ ሾተላ መኖር አለመኖሩን ታውቃላቻው ምክንያቱም ሾተል የሚያስፈልጋቸው የደም አይነቶች ዶክተሮች ለይተው ያውቁታልና እኔ ab+ ነኝ የመጀመሪያ ልጀን ሾተላ ወስጃለሁ 7 ወር እና ከወለድኩ በኋላ 2ሳረግዝ ያስፈልጋል አያስፈልግም አላውቅም ከማርገዜ በፊት ዶክተሮችን አማክራለሁ
@zedazeda437
@zedazeda437 14 сағат бұрын
ስላም እኔ የስባት ወር ነብስጡር ነበርኩ ያለ ምክንያት ልጁ ወርደዋል ህክምና ምርመራ ኣድርገ ኣላቅም እና ያለሁበት ሳውድ​ ነው ምርመራ ተመርምሬ ኣለቅም የኔ ምን ኣጋጥሞት ይሆን እውቀት ካለሽ መልስልኝ😢@@SitinaNuru
@munaadem6491
@munaadem6491 2 жыл бұрын
Slm doctr ymajameria lejin seweld altewegahum nbr yeni 0_ nw ybalebete 0+ nw mn madereg aleben ahun y2 wer 15 qen erguz ng
@ወሎየዋwልጀየመኖሬሚስጥር
@ወሎየዋwልጀየመኖሬሚስጥር 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር እኔ አሁን የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ በጣምጨቆኛል የኔ ደም ኤነገቲፍ ነው የባሌ ኦ ቦዘቲፍ ነው እና ከዝበፊት አድርጎ ወልጃለሁ አሁን ምንማረግነው ያለብኝ እባክሽ ከቻልሽ ጥያቄየን መልሽልኝ
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
ክትትል አለሽ? ካለሽ ; ያለውን ሁኔታ ስለሚያውቁት አስፈላጊውን ነገር እንደሚያረጉልሽ አስባለው:: ምንም አትጨነቂ ሁኔታውን ብቻ አስረጃቸው:: መጀመሪያ የሚደረግልሽ ምርመራ (indirect coomb’s test) ይኖራል:: በዚህም ተዋጊ ንጥረ-ነገሩ መመረቱ እና አለመመረቱን ይረጋገጣል።ካልተመረተ, እዳይመረት የሚከላከል የሾተላይ መከላከያ(Anti-D)መድኃኒት በእርግዝና 7ተኛ ወር ላይ ይሰጥሻል። ከወለደሽ በኃላ የልጅሽ የደም ዓይነት አር ኤች ፖዘቲቭ( Rh +) ከሆነ በድጋሚ መድኃኒቱ ይሰጥሻል::
@ወሎየዋwልጀየመኖሬሚስጥር
@ወሎየዋwልጀየመኖሬሚስጥር 2 жыл бұрын
እሽዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተሩ ያለኝ በየ ሶስት ወሩ መሬፌ ትወስጃለሽ ነው ነው ግን መመረቱና አለ መሠረተ የሚለየው ከስትወርጀምሮነው ማለቴ ያለሁት አረብአገርነው
@nasirmohammed2491
@nasirmohammed2491 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ደም 0- ነው የባለቤቴም 0- ነው እና ይሄ ችግር ይፈጠር ይሆን!?
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 2 жыл бұрын
Ayfetrm yante postiv bihon nbr chgr lifeter michlew
@bereketzeleke1670
@bereketzeleke1670 9 ай бұрын
Please doctor I need your help how can I contact you please tell me your phone please 🙏
@blengizaw-gn9fw
@blengizaw-gn9fw 17 күн бұрын
Ene Rh+ negne Gene 3Gize Asewerdognale Mene Maderge Alebegne
@ጦይባጦይባከርታቲትነኚ
@ጦይባጦይባከርታቲትነኚ 2 жыл бұрын
*_ዱክተር የእግርላይ የወጣ ኪታሩት መደሃኔት እሴ ይዘሽ ነዉ ወድዋ_*
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
የ ቆዳ ስፔሻሊስት ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ፈይሰል በዚህ ዙርያ የሚያቀርብልን ቪድዮ ይኖራል:: እዛ ላይ ይብራራል::
@ጦይባጦይባከርታቲትነኚ
@ጦይባጦይባከርታቲትነኚ 2 жыл бұрын
@@tenaseb- *አሽ አመሰግናለሁ*
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
ሾተላይ፡፣ሰራቂያን፡አጋንት፡ናቸዉ ።
@kearimurad7867
@kearimurad7867 2 жыл бұрын
D/r A- new deme yebale degmo a+ new yemejmerya new ye 6 wer nefsetur negn ena medhanitun 7 wer lay balwesd ena sweld bwesd chgr ynorewal? Please melshilgn yemjemeria chgr yelewm slemilegn new
@ekramb2520
@ekramb2520 5 ай бұрын
ene yanchi aynet case new yalegn docteroch wanaw yeteweledew hsan dem wesagn new ylalu ketewelede 72 seat wst mewsed alebsh 7 wer lay bitwesji gn melkam new
@ሠላምዩቱብ-ወ3ዸ
@ሠላምዩቱብ-ወ3ዸ 2 жыл бұрын
ሠላም ላቺ ይሁን ዶ/ር እኔ የደም አይነቴ ኤ ፖዘቲፍ ነኝ ግን ባለቤቴ ኦ ፕላስ ነው የደም ነይነቱ አርግዤነበረ ከዛም ክትትል ሣረግ ነበር አምስተ ወር ሢሆነኝ እግሬ ማበጥ ጀመረ እና የደም ግፊት ነው ተባልኩ እና ፅንሡ መቋረጥ አለበት ሢሉኝ አይሆንም ብዬ እስከ 7ኛ ወር ደረስ ቆየ ከዛም በራሡ ግዜ እሆዴወስጥ በፋብኝ እና እና እሡ ሻተላይ ይባላልዴ? ደሞ የመጀመርያዬ ነበር አሁንም ፈርቼ ቁጭ ብያለሁ! ምን ትመክሪኛለሽ......
@ሠላምዩቱብ-ወ3ዸ
@ሠላምዩቱብ-ወ3ዸ 2 жыл бұрын
ጠፋብኝ ማለቴ ነው
@tenaseb-
@tenaseb- 2 жыл бұрын
Sorry for what happened. እሱ ግን ሾተላይ አደለም:: ሾተላይ የሚከሰተው የ እናትየው ደም Rh - ሆኖ የ ባለቤቷ Rh + ሲሆን እና የፅንሱ ደም አይነት የ አባትየውን ደም አይነት ወርሶ Rh + ሲሆን ነው:: በእርግዝና ግዜ የሚከሰት ደም ግፊት ለፅንስ መሞት ምክንያት ሊሆን ይችላል ለእናትየውም አደጋ ነው:: አሁንም ክትትል አስቀድመሽ በመጀመር ማርገዝ ትችያለሽ::
@habtamsibhat4335
@habtamsibhat4335 Жыл бұрын
❤❤
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 2 жыл бұрын
Salem Salem Salem
@melatzerga7289
@melatzerga7289 Жыл бұрын
doctor sila mikirsh enameseginalen.andi tiyake litayikish.yemegemera irgizinaye be 6 wor fail arege. Be 72 sehat wust merfe tesetogn neber.ahun nafsetur negn be 7 wor ketero alegn gn ene ferichalew.
@hamood-aboodelyan9947
@hamood-aboodelyan9947 11 ай бұрын
Quxurun betasqamex 😢
ሾተላይ - Rh Incompatibility
6:22
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 2,2 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ፅንስ እና የደም አይነት|
16:37
EBC
Рет қаралды 12 М.
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.