ኦቲዝም ላለባቸው ልጆች የሚሰጡ እርዳታ እና ድጋፍ አይነቶች! (PART 3)

  Рет қаралды 7,646

DEWEL TUBE

DEWEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
ሰላም የደወል ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ? በያላችሁበት ሰላም እና ጤና ተመኘንላችሁ:: በቪዲዮው ላይ ያላችሁን ጥያቄዎች ከታች ፃፉልን:: በሌላ ቪዲዮ እስክንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑልን!
@kidusfamily3646
@kidusfamily3646 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ማንቂያ ነው ይዛሬው የገባኝ ይመስለኛል ሌላ ደሞ እዚህ ሀገር ስልክ ለልጅ መስጠት ቲቪ ከልክ በላይ እንዲያዩ ማድረግ ማለት በጣም ልጆቹን ገዳይ ማለት ነው እኔ ለውጥ ያየሁበት ይህንን ሳቆም ነው በተረፈ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@tt-xk1ir
@tt-xk1ir 4 жыл бұрын
Betam teru new gin betam sefa belna bnemamarbet
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@mommom270
@mommom270 4 жыл бұрын
ስለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ለእኔና ለልጄ ወሳኝ በሆነ ሰአት ስላመጣችውልን
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
@@kidusfamily3646 ከልብ አናመሰግናለን!
@lubabamohemmed1693
@lubabamohemmed1693 4 жыл бұрын
ስላም ጥሩ ብለሻል እህት በጣም ብዙ መሰራት አለበት ትንሽ እያሉ ተራፒ ከጀመሩ ያወራሊ ይጽፋሉ በተለይ ማህበርሰቡ ባያገሏቸወ ማህበርሰቡ ልጆች ወላጆች ማበረታታት አለባቸው ብዬ አምናለሁ ባደጉት አገሮች በጣም ለልጆቹም ለወላጆቹም ሪስፔት አላቸው ደወሎች እናመሰግናለን
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 4 жыл бұрын
አዎ
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው, Lubaba. ከልብ አመሰግናለሁ!
@yifruaddes4030
@yifruaddes4030 3 жыл бұрын
የምታደርጉት ነገር ጥሩ ነው እንደተረዳሁት ያላችሁት ከሀገር ውጭ ነው ኤኔ ኑሮዬ በአንዲት የወረዳ ከተማ ነው ልጄ የዚሁ በሽታ ተጠቂ ነው እኔ ከምሰጠው እንክብካቤ ውጭ ሌላ ነገር የለውም እንደሱ አይነት ብዙ ልጆች በአካባቢዬ እንዳሉ አውቃለሁ ያቅም ጉዳይ ሆኖ ለነዚህ ልጆች በመንግስትም ሆነ በረጂ አካላት ምንም ነገር የለም ይህ ሲታይ እናንተ እድለኞች ናችሁ የኛ ህመሙ ከባድ ነው ለማለት የፈለኩት ዚቅ ብላችሁ ምን አስባችሀል
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
እህቶች ወንድሞች እባካችሁ ይሄ ጉዳይ የብዙ እናቶችን ጭንቀት ያቃላል ትልቅ ሚዲያ ጠይቁና ለህዝቡ እናቶች ተስፋ ትሆናላችሁ እናመሰግናለን ።
@benjaminkiflemariam143
@benjaminkiflemariam143 4 жыл бұрын
THANK YOU GUYS. ስለ AUTSIM በማምጣታችሁ ጌታ ይባርካችሁ :: እኛም ብዙ ትምህርት አግኝተናል:: ብዙ ወንድምና እህቶች እንዳገዛችሁ እርግጠኛ ነኝ:: በርቱ አይዛችሁ
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን, Benjamin.
@sebleg4325
@sebleg4325 4 жыл бұрын
Hello I am working with Autism children in UK it’s good to educate our society because most Ethiopian don’t know about it I want to contribute something to our society. Thanks for putting your time and dedication for those children. 👍🏽
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
It's good to hear that you're contributing your fair share to help families and children with autism. Let me know if you would like to share your experience on this channel. If you're interested, you may send us an email at deweltube@gmail.com Thank you!
@haytomer9818
@haytomer9818 11 ай бұрын
ይሄ ነገር ኢትይጰያ የለም እንዴ የኢትዮጰያ እናቶች አብዛኞቹ እንግሊዘኛ አያዉቁም የምታብራሩት ግማሹ እንግሊዘኛ ነዉ እንዴት ይገባቸዋል
@sefinaseid6552
@sefinaseid6552 2 жыл бұрын
Betam Enamesegnalen Ebakachun Ezi Etiopiam ye Bezu Enatoch Cheger New Bemetechelut Akem Me
@lightsadded
@lightsadded 4 жыл бұрын
Keep up the good work! Bless up
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you so much, Berhan. I don't know if you ever missed any of our videos; you're a huge fan. Thank you!
@firaolmeqoya474
@firaolmeqoya474 3 жыл бұрын
continue it am learning more
@deweltube21
@deweltube21 3 жыл бұрын
Thank you, Firaol.
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏በግል ብታናግሩኝ ደስ ባለኝ
@ermiashanchile
@ermiashanchile 7 ай бұрын
I am Ethiopian and i have 4.8 years old child with the changes and i need your support.
@sintayehuassefa7682
@sintayehuassefa7682 10 ай бұрын
በርቱ
@ermiashanchile
@ermiashanchile 7 ай бұрын
Where the hospital found in Ethiopian?
@alemfiseha7079
@alemfiseha7079 4 жыл бұрын
ሰላም እባካቹ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ስጡበት እኔ በምኖርበት ሐገር ምንም። ስለ ኦቲዝም ግንዛቤ የላቸውም ብዙ ወላጆች ልጆቻቸው ኦቲዝም እንደሆኑ ሲነገራቸው አይቀበሉም ከፈጣሪ የመጣ ቁጣ እርግማን ነው ብለው ነው የሚያስቡት
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Eshi, Alem. የተለያዩ ባለሙያዎችን እያመጣን እንወያያለን:: ከልብ አመሰግናለሁ!
@hikimaumer2637
@hikimaumer2637 9 ай бұрын
Esti tinshi kaalan nager tinishi bir baya waru eyya wxann ethiopia laalu enatochi utism schol bini kafti buzu aqim yaalelachaw famili alu.la 1 sa.at yamiyizilachaw yalelachaw.
@afi574
@afi574 4 жыл бұрын
10 Q GBU
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you so much, Sina Sina.
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ልጅ E b A እርዳታ ይስፈልጋዋል Las Vegas ነው የምንኖር ው እንዴት ማግኘት እችላለሁ እርዳታውን ?? Please,🙏🙏
@user-qg1iz2ud2w
@user-qg1iz2ud2w 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ አለም ከንቱ ነች ይኸን ክፉ ስራ በንቃት ሆነን ግብረ ሰዶምያንን እና666 አጥብቀን መቃወም አለብን በተለይ በሀገራችን አንደራርም ማለት አለብን ባገራችን ህገ መንግሥቱ መጥበቅ አለብን ከመምህር ደረጀ ነጋሽ ወይም ዘውይንየ ጎን እንስራ: ??
@ፍቅሩመይሳዉካሳ
@ፍቅሩመይሳዉካሳ Жыл бұрын
እባካቹህ እርዳታቹህን እሻለሁ ተባበሩኝ
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 10 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 38 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
ስለኦቲዝም ጠቃሚ ነጥቦች | Healthy Life
10:23
News ET Social
Рет қаралды 6 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 10 МЛН