የኦቲዝም እንዴት ይከሰታል? መፍትሔውስ? - የሃኪም ቤት | YeHakim Bet | Ethiopia

  Рет қаралды 12,049

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@AmenChuchu
@AmenChuchu 10 ай бұрын
ቴዲ በጣም ደስ በሚል አገላለፅ እና ለወላጅ በሚገባ መልኩ ኦቲዝምን ገልፀህልናል በጣም እናመሰግናለን
@tamirathailu2973
@tamirathailu2973 Жыл бұрын
በጉዳዪ ላይ ከበቂ በላይ እውቀት አይቼበታለሁ ቢቻል መጽሃፍ ቢያሳትም የበለጠ ህብረተሰቡን ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ። እናመሰግናለን ዶክተር
@SumeyaMehamed
@SumeyaMehamed 9 ай бұрын
በጣም የምትደነቅ ነህ ችግሩንም መፍትሄውንም በደንብ ተረድተኅዋል በሙያው እንዲህ በጥልቅ እውቀት ሲኖረው በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅህ
@tigistabebe2532
@tigistabebe2532 10 ай бұрын
ቴዲ በጣም በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለልጆቹ ያለህ ፍቅር ይደንቀኛል
@rahelabayneh3203
@rahelabayneh3203 10 ай бұрын
የኔ ጎበዝ 👏👏👏
@betibogale2356
@betibogale2356 8 ай бұрын
OMG SO Amazing concept tanks doctor your understanding
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 6 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው እናመሰግናለን ግን።በሀገር ቤት ያለው ህብረተሰብ ግንዛቤ የለውም መሰለኝ ምክንያቱም ይህን መሳይ የኦቲዝም ግንዛቤ ትምህርት ወይም ግንዛቤ እይታ የለውም።አንድ ቀን ለሚያስፈልገው ይደርሳል አምናለው። እናመሰግናለን ዶክተር
@AlmazGtet
@AlmazGtet 2 ай бұрын
ዶክተርየ የዘጠኝ ኣመት ልጅ ኣለኝ ኣያወራም የኦቲዝ ህክምናም ኣላደርኩለትም ምን ትመክርኝያለሽ ዶክተርየ እበክሽ
@greferba7533
@greferba7533 3 ай бұрын
እባክህ ዶክተር እንድትረዳኝ እፈልጋለሁ ልጄ 12ዓመት ሆናታል ነገር ግን መፃፍና መናገር እንዲሁም ማንበብ አልቻለችም ህክምና አገልግሎት ፈልጋለው please አድራሻ ብትሰጡኝ
@BirtukaBirtukon
@BirtukaBirtukon 9 ай бұрын
Awasa yeti new
@BirtukaBirtukon
@BirtukaBirtukon 9 ай бұрын
Adirasha nigeruyi
@IbnuAbas-ey5pw
@IbnuAbas-ey5pw 8 ай бұрын
gen takmau ydnalu?😢
@HassenSeid-zj4vp
@HassenSeid-zj4vp 11 ай бұрын
ይሄ ባለሙያ የት እንደሚገኝ አሳውቁኝ ባካችሁ የሚሰራበትን ቦታ??
@albetyjjiohf
@albetyjjiohf 9 ай бұрын
ምነው ?
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 6 ай бұрын
ምነው? ማለት ምንድን ነው? ዶክተሮቹ ስለምድን ነው የተወያየዩት? እረ ሰው ከሆንን እናስተውል