🛑 ፓርቲው ለኢትዮጵያ ሁለተኛ ስም ሰጣት 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

  Рет қаралды 23,801

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

🛑 ፓርቲው ለኢትዮጵያ ሁለተኛ ስም ሰጣት 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
በዚህን መንገድ አልጠበኩም! በ 3 ቀን 100,000 ብር? ህልሙ ሳተላይት ማምጠቅ ነው!!#home #lifestyle #bejainaiker #gizachewashagre
#ከባድ_ስህተት #እጅግ_አስፈሪዉ_የሊቀ_ጳጳሱ_ንግግር @NEGASHMEDIA
🛑 ወንጀለኛው ፖሊስ በ24 ሰአት ተቀፈደደ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Пікірлер: 144
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc Жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ብሔር የሚባል የወያኔ መከፋፈያ ቃላት መጥፋት አለበት ❤️❤️💕💕💕your idea
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቢድ!
@YeMareamLij
@YeMareamLij Жыл бұрын
ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ የሚለዉ ሰዉዬ ግን ዉይይይ 😂😂😂ጋዜጠኛዉን አይዞክ😅!ልጅቷ ግን አክቲንግ ዋዉ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ኧረ ጉድ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@m.bedane7442
@m.bedane7442 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን እንመራለን ብለው ስልጣን የያዙት ሁሉ በውሸት ዲግሪና PHD የተቀበሉ የገገማ ስብስብ ናቸው ድል ለኢትዮጵያውያን💚💛❤️
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 10 ай бұрын
Kechaka wetew seltan lay kemiwetu yeshalal!
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ወደ ላይ ከመመንጠቅ ቁልቁለቱን እየተንደረደረች ነው መለስ ተናግሮት ነበር ኦሮሞ ሐገር መምራት አይችልም ብሎ ነበር
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ምንድነው የኢትዮጵያ ነገር ደሞ በትራንስፖርት መጡ ህዝቡ ዝም ሲል የፈራ መሰላቸው የተነሳ እንደው መውጫው ይጠፋዋል
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ትኩስ ነገር እንኳን ደህና መጣህልን እንዲህ ብቅ ብቅ በልልን የደስታ ምንጫችን ተባረክልን
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ዘይነብ! ለምትሰጪኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc Жыл бұрын
እግዚያብሄር ከዚህ ምድር ይፋቃችሁ
@heni9141
@heni9141 Жыл бұрын
😂ሰውየው ጠሽነገርነው ጋጃእና ሉባናጃ ስቦነው😂
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@YeMareamLij
@YeMareamLij Жыл бұрын
አንዳንዱን ህግ የሚያወጡት ሰዎች ግን,በንፁ አይምሮአቸዉ ነዉ?..ማለቴ በጤነኛ አይምሮአቸዉ ነዉ !??አሽሽ የወሰደ ሰዉ ጦዞ እንደዚ አይነት ህግ አያወጣም . እግዚኦ እንበል ወገን🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@EthioLoveNegn
@EthioLoveNegn Жыл бұрын
እነኝ በጣልያን የሚገዙ ቅጥረኞች ናቸው አገር የሚበጠብጡ ጣልያን በኢትዮጵያ መሸነፏ ን ስለምታፍርበት የኢትዮጵያን ስምና ሰንደቅ ዓላማ ከዓለም ማስፋቅ ትፈልጋለች።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@MA-uo8cp
@MA-uo8cp Жыл бұрын
መንግስት ግን በሰላም ነው? አልበዛም!!! በግል መኪና ት/ቤት የሚሄዱ ህፃናትን አስቧቸዋል?? ኧረ በፈጠራችሁ ባለስልጣኖች ጭንቅላታችሁን አሰሩት ይኸ ቀን ያልፋል!!!"!!
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@Abrahamdemssie-v1y
@Abrahamdemssie-v1y Жыл бұрын
ጎበዝ በነዚህ ድኩማን አስተሳሰብ ነው አገር የምትመራው ከወዶቹ ሴቶቹ ይበልጣሉ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
እውነት ነው እንዳናድግ ፍቅር አሳጡን👍👍👍
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@1kuraz
@1kuraz 11 ай бұрын
6:22 ማጥበቅ ወይም መላላት ሳይሆን ኢትዮጵያ ብሎ መጥራት ያልቻለ የቻይንስት ዘዬ ነው.
@yigebashalkassa2077
@yigebashalkassa2077 Жыл бұрын
አንተ እውቀት የለኝም በማለት እራስህን ዝቅ ያደረግህ፤ በብሔር መከፋፈልን ያውገዝህ ወንድሜ እመነኝ የአንተው ሺህ ጊዜ ይበልጣል ተማርን የሚሉትንማ አየናቸው ሕዝብን ሲያጫርሱት፥ በርታ ያለህን ቅን አስተሳስብ ከመለገስ ወደሗላ አትበል።።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@ReyanSherif-lv6vz
@ReyanSherif-lv6vz Жыл бұрын
አማርኛውን አስተካክሎ ሳይናገር 😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
እሺ
@samm8405
@samm8405 Жыл бұрын
ከአንጭጭ አስተዳደር የሚጠበቅ ነው ::
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 11 ай бұрын
ሕጋዊ አሠራርን መዋጋት ወንጀለኝነት!!!
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Жыл бұрын
ይህን ሀሳብ ህግ አይደግፈዉም
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@kumessaregu4962
@kumessaregu4962 11 ай бұрын
ዓይንህ ይጥፋ!!!!!
@TekusNeger
@TekusNeger 11 ай бұрын
ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏
@yimsa8415
@yimsa8415 Жыл бұрын
MasheALLHA
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@saratilahun8219
@saratilahun8219 Жыл бұрын
Hahaha yasekal yewechochun yezew new bemen tesafrew lihedu new ere sewen atasekayu
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ውይ ግን የትራንስፖርት ችግር በሰልፍ ይመሻል ስራ ለመሄድ ከስራ ለመመለስ መንገድ ቆሞ መዋል አይዞሽ አገሬ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Жыл бұрын
አቶ አለሙ ስሜ መጀመሪያ የችግሩን ምንጭ እወቅ የሆንክ ድንዙዝ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Жыл бұрын
መለስ ያለው እውነት ነበር ለኦሮሞ ስልጣን አትስጡ ያለው😢ህዝቡ ግን ምን አይነት መከራ ቢደርስበት ነው የሚነሳው ለመቃወም😢እንደ ኢ/ያ ህዝብ መከራ ተሻካሚ ያለ የለም
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Жыл бұрын
Mastedader yemaychelu mhonachewen bezhe new yemetawekut 7 nguse 7 kefel temare Keweket nesa Azaba
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 Жыл бұрын
አይ እውቀት በግል መኪና ወደ ስራ አይኬድም ወይ ኧረ እነዚህ ሰዎች ይሄን እውቀት እንዳው ከየት ነው ያመጡት
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታዝናናኝ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Жыл бұрын
😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g Жыл бұрын
ይህን እራሱን ፖለቲከኛ ነኝ የሚል ሰው ኢንተርቪው ከዚህ ቀደም አይቼዋለሁ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ይለያያሉ ብሎ ሲጃጃል ከጋዜጠኛው ባልተናነሰ ደጋግሜ ፣ ደጋግሜ ..... እየመላለስኩ ልዩነታቸው ምን እንደሆነ ለማወቅ እኔም ስጃጃል ረጅም ሰአት አባክኛለሁ ። በመጨረሻም ጋዜጠኛው እስኪ ፅፈህ አሳየኝ ሲለው በቃ ልዩነት የፈጠረውን ፊደል ሊያሳየን ነው ስል " አልፅፍም " አላለም ጋዜጠኛውን መሆን አማረኝ በቦክስ ማላመጫውን ከማዳመጫው እቀላቅልለት ነበር ። እንደዚህ አይነት መሀይም ፣ ደንቆሮ ፖለቲከኞች ናቸው ህሊናቸውን ለሆዳቸዉ ሸጠው እኛ ኢትዮጵያውያን የነበረንን ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ ተከባብሮ የመኖር ባህል እና እሴታችንን አጥፍተው እርስ በርስ እንድንተላለቅ እና ሰላም እንዲርቀን ያደረጉን ። በእርግጥ ትልቁ ጥፋት ያለው እኛ ጋር ነው የኖርንበትን እና እየኖርንበት ያለውን ዕውነት ክደን ያልኖርንበትን እና የማናውቀውን ውሸት ሲነግሩን ተቀብለን ለነሱ ሆድ እራሳችንን መስዋዕት አደርረግን ለዚህ ደግሞ የጃችንን እያገኘን ነው 😢😢😢 ። እግዚአብሔር በቃችሁ ብሎ ሀገራችንን ሰላም አድርጎ አብሮነታችንን መልሶ በፍቅር የምንኖርበትን ጊዜ በቅርቡ ያመጣልን ዘንድ ምኞቴ ነው ። ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
አሜን! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@duhrhr-uw7xx
@duhrhr-uw7xx Жыл бұрын
የደነዘ የአብይ እና የፓርላማ አስተሳሰብ ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@IMANFREIGHTLLC-uw8ww
@IMANFREIGHTLLC-uw8ww Жыл бұрын
The reason why the crowed comes is Ethiopia has poor road management . ❤
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው ባጃጅ ተከለከለ እንደገና የግል ተሽከርካሪዎች ስራ የላቸውም እንዴ መኪና የገዙት እኮ እንዲገለገሉበት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@FathmaAlwagan
@FathmaAlwagan Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@yabsrasami-ze1pd
@yabsrasami-ze1pd Жыл бұрын
ኧረ ምን አይነቱ ደነዝ ነው ደግሞ ምኑ መጣብን አጥብቆና ላልቶ ይላል
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@NaduZelalem
@NaduZelalem Жыл бұрын
በመኪናች መጠቀም ካልቻልን በፈረስ እንጠቀም?
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
አህያ ይረክሳል!
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku Жыл бұрын
ፈረስ ኬኛ ተብሏል በግራቹሁ ሂዱ😂😂😂
@negateyasinyeshe6365
@negateyasinyeshe6365 Жыл бұрын
👌👌
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ምርጥ መሪ ሲመጣ ብሔር ያነሳ የ30 አመት እስራት ባንድራ ጓጠኛ 40 አመት ስትቀፈድደው ይስተካከላል አይዞኝ ወገኖቼ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@ndagne7394
@ndagne7394 Жыл бұрын
Minew ketakis self teglakliku biye mekina sigeza , dagmenga wode self😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 11 ай бұрын
prosperity party shumoch
@TekusNeger
@TekusNeger 11 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ ትኩሰ እብድ ኧረ አማኑኤል ሰፋ ይደረግልን ኢትዮጵያ የእብድ መናህሪያ ገለባ ሁሉ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@meronserawit1889
@meronserawit1889 Жыл бұрын
የምክር ቤት አባሎችም ላይ ህጉ ከሰራ እስማማለው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@eyayugeber7946
@eyayugeber7946 Жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል እስክያልፍ ያለፍል!!
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
❤❤❤👍
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ንባ ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Жыл бұрын
Kedankoro mengest Kemhayem mengest Men teta ekalhe
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe Жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤🙏🙏🙏
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Жыл бұрын
Menew galchu Faneuil sew yemebelaw Dabo batabet zemen menew Faneuil yethiopia hezb bamulu tenasethe yhen yegala mengest masewegad alben😂
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@Chereka203
@Chereka203 Жыл бұрын
ቢሔርን የፈጠሩ እግዚአብሔር በሰማይ ከመለስ ዜናዊ ጋር ነፍሰችሑን አይማረዉ☝️
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል!
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc Жыл бұрын
እረ ስንት ዓይነት ደንቆሮ ነው ኢትዮጵያዬ ሰብስበሻል ወይኔ እነዚህንማ እንደሳውዲያ ዓረቢ 40 ጅራፍ ነበር እረ 80 ጅራፍ ነበ መግረፍ የባዶ ቀፎ ስብስብ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@tigistayele7717
@tigistayele7717 Жыл бұрын
ይህ ሰውየ ምንድን ነው የሚያወራው ምኑ ጅል ነው😂😂😂😂
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Жыл бұрын
where is our increase or growth (Belsgna}? are we going down instead of up? God , have your mercy upon my people; please save them from these arrogant gangsters! Thank God for I am living in the Country where human right is at most!
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 Жыл бұрын
ህዉሐት ነዉ አደገኛ የዘር መርዝ ዘርተዉብን የሄዱት አንበጣ በሊታ ሁላ😢
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@yoni3081
@yoni3081 Жыл бұрын
ቂሎ ዛሬም ሰለህወሃት ታወራለህ
@eyeruslemma8275
@eyeruslemma8275 Жыл бұрын
የትራስቶርቱ እብደት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@ABIRHAMGIRMAY
@ABIRHAMGIRMAY Жыл бұрын
weregna biawera minim ayidenikim mikniatum weregna siraw hulu were silehone
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@gogofa2675
@gogofa2675 Жыл бұрын
አጨብጫቢ ምክር ቤት በለው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc Жыл бұрын
እኔ በመንገድ ትራንስፖርት ሳይሆን በእናንተ ነው የማዝነው ወይም የምስቀው ህግ በለሌለበት ሀገር ስለህግ ትጠይቃላችሁ ወይም ስለህግ ታወራላችሁ ወይስ አ/አባባ ብቻዋን ነው የምትተዳደረው 😞😞😞😞🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይስ ህግ ሚዲያ ላይ ነው ያለው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ
@godismysavior2684
@godismysavior2684 Жыл бұрын
Ethiopia benagestat tegestalch Bewetaderawe hayle tegasetalch Yahunu demo sew yemebela Ye awere mengest nber eyalen mawerat new
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ይገርማል!
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 Жыл бұрын
BETELALA TRASPORTASHIN YEMEGJERESHAW ZEFEN BETLEY GTMU BETM KONGOIDRGEH AKRBHWAL🎉🎉GN ETHIOPIYA ENA ETHIOPIYA LEWT ALEW YEMILEW TANEGA AYMESLEGHM ALLAH YMAREW ANTEM MSGANA YGEBAHEL🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል ሞነራል! ለኮሜንትሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 Жыл бұрын
Yageralg Sma. MUNIRA. New
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ Жыл бұрын
ምንድነው አቶ የምታቀርበው ወቅታዊ ነው? ሴት ወይስ ወንድ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
?
@BD-rn8vc
@BD-rn8vc Жыл бұрын
ኦሮሙማ ቅናት አንፋቀቃቸው እኮ 😡😡
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 Жыл бұрын
YEMEKINA MEBEZAT MANES SAYEHON YEMENEGED MANESEM SAYEHON YEASHEKERKARIWOCH CHIGER NEWE SEREAT YEZEW ALEMENEDAT NEWE
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie Жыл бұрын
አቤት አቤት ተመራምሮ ዘልቆል ማፈሬ ሁላ 😂አንድ ሃገር አንድ ህዝብ አለቀ ::
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@milkiyaslemma
@milkiyaslemma Жыл бұрын
K amanoale yametelalafe kale mateyake
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@IMANFREIGHTLLC-uw8ww
@IMANFREIGHTLLC-uw8ww Жыл бұрын
Now Ethiopia is a failed state they don't know what they did
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ትንሽ ከቆየ የኢትዮጵያን ስም ሊቀይር ነው ዝም አትበሉት አዲስ አበባ ፊንፊኒ በራራ ሁን ደግሞ 2ኢትዮጵያ ነገሩ እንዴት ነው ጓበዝ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@Abrahamdemssie-v1y
@Abrahamdemssie-v1y Жыл бұрын
ሰውዬው ከብቲንግ
@MrMark0428
@MrMark0428 Жыл бұрын
አቢይ ቀዝኖ ሊሞት ነው! ...አይቀርልህም !!!!
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@Chereka203
@Chereka203 Жыл бұрын
በትራፊክ በቢሒር አገራችን ገምታለች አስተዳሩም ገምቷል ፓድላማዉም ገምቶ ሸቷል ጠቅላይ ሚኒስትም ጀዝቧል ሐሳቡ ገምቷል 😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Жыл бұрын
right
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 Жыл бұрын
ደንቆሮ እያቀረቡ ያደነቁሩናል። ምኑ ደደብ ቆሻሻ ነው። ኤዲያ አሁንስ አስጠላኝ።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ለምትሰጡኝ ኮሜንት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! 🙏🙏🙏
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
የተደበቀው ሚስጥር ወጣ    February 4, 2025
8:13
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 24 М.
መጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችሁን ለማወቅ 21 ጥያቄዎች ( Amharic Bible Quiz ) Ethiopia
19:54
Christian Ethiopia ክርስቲያን ኢትዮጵያ
Рет қаралды 51 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН