🛑 ሁሌም የሚንከራተቱበት ንግድ ባንክ ተቀጠቀጠ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

  Рет қаралды 20,273

Tikus Neger

Tikus Neger

Күн бұрын

🛑 ሁሌም የሚንከራተቱበት ንግድ ባንክ ተቀጠቀጠ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
በዚህን መንገድ አልጠበኩም! በ 3 ቀን 100,000 ብር? ህልሙ ሳተላይት ማምጠቅ ነው!!#home #lifestyle #bejainaiker #gizachewashagre
#ከባድ_ስህተት #እጅግ_አስፈሪዉ_የሊቀ_ጳጳሱ_ንግግር @NEGASHMEDIA
🛑 ወንጀለኛው ፖሊስ በ24 ሰአት ተቀፈደደ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
ቪዲዮ ለመላክ
👇👇👇👇👇
ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
👇👇👇👇👇
የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
🟥Donate
ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
👇👇👇👇👇
PayPal :- yesehak@outlook.com
CBE acc:- 1000446824825
Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
--------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Пікірлер: 116
@endalemera25
@endalemera25 Жыл бұрын
ትክክለኛ፡የሕዝቡን፡የልብ፡ትርታ፡አዳምጦ፡የተንፀባረቀ፡ስለሆነ፡በጣም፡እናመሰግናለን።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 6 ай бұрын
ሚሥኪን ደሥ ብሎት እኮ ነው ብሩን ሥለተሠጠው
@getumebratu4
@getumebratu4 Жыл бұрын
that was good information for all off us keep it up go for it thanks
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@BerhaneAbrha-v1f
@BerhaneAbrha-v1f Жыл бұрын
በምታቀርባቸው ሁሌ ዘና ፈታ እያልን ነው።ምታቀርባቸው ቪዴዎቹ ስለ ሀገር አንድነት ብታተኩር አሪፍ ነው እላለው።በተረፈ በጉጉት የምንጠብቅህ ተወዳጅ ዩቱበር ነህ። በርታ ላይክም ኣንርሳ።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
እሺ ወንድሜ!
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g Жыл бұрын
በህይወቴ በጣም የምጠላቸው ተጠቅሜያቸው የማላውቃቸው እና ወደፊትም የማልጠቀማቸው ሁለት ነገሮች አሉ እነሱም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቲክቶክ ናቸው ።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃ! ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@getanehmelkamu-2004
@getanehmelkamu-2004 Жыл бұрын
የምር እንደኔ ግን የኔ ደሞ በጣም ይብሳል በተላይ ለtiktok ያለኝ ጥላቻ ይለያል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ ይመችሽ
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g Жыл бұрын
@@getanehmelkamu-2004 tiktok የሚለው ቃል በራሱ በጥቂት ሰከንድ ወይም ደቂቃ ውስጥ በፍጥነት ማውራትን ነው የሚገልፀው ። ቻይናዎች ምእራባዊያን የሰሯቸውን ሶሻል ሚዲያዎች እንዳይጠቀሙ በመንግስት ስለታገዱ ብዙ ሰአታትን በስራ አሳልፈው ከስራ ቦታቸው ሲወጡ በትራንስፖርት ላይ አልያም ቤታቸው ገብተው ወደ መኝታቸው እስኪሄዱ ባለቻቸው ጥቂት ሰአት ውስጥ ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር የሚገናኙበት እንዲሁም ከሌሎች ሰዎች ጋር አዲስ ግንኙነት የሚፈጥሩበትን በድካም የዛለ አእምሯቸዉን የሚያድሱበትን የማህበራዊ ሚድያ በራሳቸው ለራሳቸው እንዲመቻቸው አድርገው ነው የሰሩት ። እኛ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወሬ እስከ በረካ ነው የለመድነው ሲቆራረጥ አንወድም ስለዚህ ልክ እንደ ቅቅል ድስት ተጥደን እንውላለን በእውነት በጣም ያሳዝናል ። በተለይ ወንድ ልጅ tiktok ላይ ተጥዶ ሲሟዘዝ ሳይ ደሜ ይፈላል በሆርሞን መዛባት ምክንያት ጢም የበቀለባት ሴት ነው የሚመስለኝ ።
@tme251
@tme251 Жыл бұрын
Enamsegenalene 👍
@ትንሿዱርዬ
@ትንሿዱርዬ 10 ай бұрын
ሁሌም የሚከራተቱበት ባንክ😂😂😂😂
@flovebus
@flovebus 2 ай бұрын
ግን እኔ ጠቅላያችን ያሳዝነኛል ይሄንግን የዉቃል ህዝብ አሻጉሊት ሆኖል ግን በርቱ
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 Жыл бұрын
It's almost 2 months I stopped using CBE. I feel sorry for the previous managements who put their effort to this bank. I went to Awash and Dashin 👍
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
OK ከገባችሁ እኮ የእንግሊዝ ባንኮች ሊገቡ ስለሆነ አስቀድመው እንደዚህ ያስለቅሷችኋል ከዚያ አሁን የዉጪ ባንክ ገባ እና ተሻሻለ ለማስባል የሚደረግባችሁ ማጨናበሪያ ሴራ ነው ባንኩ መስራት አይችልም ተብሎ ነው አሁን እበር ላይ ናቸው ለዉጪ ለመስጠት ነው የሚያስመርሯችሁ አዉቀዉ ነው።።።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! ⭐
@gedamukurabachew8643
@gedamukurabachew8643 Жыл бұрын
ለቆጣቢዎችስ ቢሆን ወለድ በትክክልል እየከፈለ ነው እንዴ? እሱም አጠያያቂ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል!
@AbuSelwaYebatiw
@AbuSelwaYebatiw Жыл бұрын
ወለድ ግን በክርስትና ይፈቀዳል እንዴ? ይቅርታ የህሌናዬ ጥያቄ ነው 🤔
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 Жыл бұрын
ከሌሎች ባንኮች ተለይቶ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለው ችግር ባንኩን ለማድከምና እንዲዘጋ መንንግሥትና ባለ ስልጣና የሚያደርጉት ሻጥር ነዉ ምክንያቱም ኢትዮጵያ የሚለዉን ስም ለማጥፋት ነዉ ባንኩ በኢትዮጵያ ለረጅም ዘመናት ግልጋሎት የሚሰጥ ነዉ የአሁኑ አሰራር ግን ባንኩ ከስሮ እንዲዘጋ የሚደረግ ሻጥር ነዉ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Жыл бұрын
ሲንቄ ባንክ መሄድ ነዋ !ኪኪኪከ...
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሃሃሃ! ይሻላል! ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
እስኪ ቢገባቸውና ቢማሩበት የኪራይ ቤቶችን የአሰራር ለውጥ ይመልከቱ ከቻልክ አቅርላቸው እስኪ ወንድሜ ?
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
እሺ! ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@choonipapa9073
@choonipapa9073 Жыл бұрын
Abbysinia is the best. They are polite. They always have new services. Their service is fast. Their offices are clean.
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል እኔም እጠቀመዋለሁ ለሌሎችም እንዲኖራቸው እመክራለሁ።
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ወዳጄ ሰላም ሰላም አሪፍ ስብስብ ነው ❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ንባ ሰላም ሰላም ብያለሁ!
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
@@TekusNeger አለው ወዳጄ ዛሬ 11ሰዓት ላይ አዲስ ቪዲዮ እለቃለው ያው አስተያየትክን እጠብቃለው
@nuniguebrehiwot7
@nuniguebrehiwot7 Жыл бұрын
ያገሬ ሰው ሠላም ነህ?? 🙏🙏🙏💐💐💐❤️❤️❤️
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@kiya-eyob
@kiya-eyob Жыл бұрын
ለቆጣቢዎችስ ቢሆን ወለድ በትክክል እየከፈለ ነው እንዴ? እሱም አጠያያቂ ነው።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ዘና ፈታ ብላችሁ ለሰጣችሁት አስተያየት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው! ⭐
@kasimmahamudmahamud9729
@kasimmahamudmahamud9729 Жыл бұрын
በትክክል ደሞ በሞባል ባአኪግ ካልሆንን ይላሉ፣
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ Жыл бұрын
Berta
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@EmebetYared
@EmebetYared Жыл бұрын
እነሱ አኛ ስናስቀምጥ ስናስቀምጥ የሚወልደውን ነው እንዴ?ያስቀመጥገውን ብር ሢያይሽከረክሩት የለ እንዴ ስንት ነው የሚሠሩበት
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@meronhailu3820
@meronhailu3820 Жыл бұрын
ምናልባት የኢትዮጵያንና የሚለው ስም ስላለበት ለማስጠላት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@bekalumenewye2521
@bekalumenewye2521 Жыл бұрын
መንግስት ባንኩን ማዳከም የፈለገው ለምንድን ነው?
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@danielteshome5049
@danielteshome5049 Жыл бұрын
😅 ቁም ነገርሮች ሁሉ በጨዋታዎችህ ፣ በግጥምቹ ታጅበው በመቅርባቸው ያስደስታል ቀጥልበት ፡
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Жыл бұрын
ሰዉ ምን ነካው ከኔው ጀምሮ ለምን ሌላ ባንክ አትቀይሩም ስንት ዘመናዊ ባንክ አለ ባንኩ አሰራሩን ማሻሻል አለበት
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@ermiasalemayehu7610
@ermiasalemayehu7610 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እሰቲ ደግሞ ሰለቴሌ ይወራልን ካርድ ሞልተን የሚሰልቡብን ለምንድነው ሳንጠቀም የሚወስድብን አዉሩበት
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
እሺ እሰራለሁ እየሰበሰብኩ ነው። ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@nigussie-o4g
@nigussie-o4g Жыл бұрын
ወንድሜ አትልፉ በፍፁም አይሰሟችሁም ምክንያቱም ሀገራችን አይናቸውን በጨው አጥበው ፣ ጆሯቸውን አይደለም የኛ ጫጫታ አጠገባቸው ቦምብ ቢፈነዳ እንኳን እንዳይሰማቸው አድርገው ደፍነው ለዘረፋ ወቅት እና ጊዜ ሲጠብቁ በነበሩ ፈጣጣ አይነ ደረቅ በሆኑ ሰዎች ነው እየተመራች ያለችው ። ሁሉም አግልግሎት ሰጪ የመንግስት ተቋማት እና ድርጅቶች በተቀናጀ እና በማያባራ ዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል ። መብራት ሀይል ከተጠቀምከው ኪሎ ዋት በላይ እንድትከፍል ይጠይቅሀል አንተም ጉዳዩ ይጣራልኝ ስትል መጀመሪያ ክፈል ከዛ እናይልሀለን ይሉሀል ከከፈልክ በሁዋላ እህ ስትል አጣርተን አይተናል የመጣው ታሪፍ ትክክል ነው ይሉሀል አበቃ ፣ ውሃ ደግሞ በአስራምስት ቀን ወይም በወር አንዴ ለሚለቁት ውሃ ( እኛ ሰፈር ዉሃ የሚመጣው ) እንድትከፍል የሚጠይቁህ የክፍያ መጠን ይገርማል ፣ ቴሌ ካርድ ዛሬ ካርድ ሞልተህ ተጠቅመህ ቆይተህ አሰር ብር ቀርቶት በንጋታው ጠዋት 3 ብር ቀንሶ ታገኘዋለህ ሌሎቹም ተቋማት በየምክንያቱ ያስከፍሉሀል ገቢዎችን እና ጉምሩክን ተዋቸው ምን አለፋህ ወንድሜ በዘራፊዎች እጅ ላይ ነው የወደቅነው አያዳምጡንም ወደፊትማ ኪሳችንን እየፈተሹ በግላጭ ይዘርፉናል አይ የኔ ለካ ይህንንም ፖሊሶቹ በአግባቡ እያስኬዱት ነው 😮😮😮
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@bizuneshteshom7987
@bizuneshteshom7987 Жыл бұрын
Ayyyy ethiopian egzabeher yhunesh 😢😢😢😢
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@mulugetamekonnen8086
@mulugetamekonnen8086 Жыл бұрын
የባንኮች ትልቁ ገቢ ከሚያበድሩት የሚገኝ ወለድ ነው :: ይሄ የሚያሳየው ንግድ ባንክ ተበዳሪ አንሶታል ማለት ነው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ነገ ደግሞ ሌላ ትዛዝ መኪና እንዳትነዳ ተብለሃል ባንክ የዋጋ ንረት ወዳጂ ወደፈጣሪ ኦኦኦ ከማለት ሌላ ምን አማራጭ አለህ?????????
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ስብስቦችክ በጣም አሪፍ ናቸው ሌላው ከተቻለ ፒንኳ ቀለም በሌላ ብቀይራት የሴት ቀለም ስለሆነ ካጠፋው ይቅርታ ቻናሉ ያንተ ስለሆነ የሴት ቀለም አብሮ አይሄድም
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙም ለከለር ግድ የለኝም። ከለር የእግዚአብሄር ስራ ነው እንጂ ነጫች በሚያመልኩበት መንገድ አላየውም። አሁን ፒንኩ የት ጋር እንዳለ አላየሁም የለበስኩት ሰማያዊ ነው።
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ኧረ በስመአብ በስንቱ ሰው ይሰቃይ ያሳዝናል
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 Жыл бұрын
Neged bank is shene bank
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@evenatube25
@evenatube25 Жыл бұрын
Bye bye CBE
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@gedamukurabachew8643
@gedamukurabachew8643 Жыл бұрын
የማህበረሰቡን የልብ ትርታ ነው ተረድተህ ያቀረብከው።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 Жыл бұрын
Wey Zara Weredachubet Angafaw Ngd Bank Yhuna Abesa Sareg Endih New Engdi Brtatun Ystew Shtetunm Yastekakl Mgotanew 🎉🎉🎉Antegn Hulam. Bebelete Grum. Adrgeh Slemtakerb Adnakih Negh🎉🎉🎉🎉
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 Жыл бұрын
Abata Ngd Bank Serto Slastemaregh Lebanku Tlk Kbr Alegh❤❤❤❤❤
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
እድሜ ጠገብ ባንክ ስለሆነ ሁላችንም ክበር ነበረን!
@betselottadesse-wn5ue
@betselottadesse-wn5ue Жыл бұрын
Ethiopia wusit bemola bank CBE mn tiseralachu move keza yasitekakilalu
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@AmanTaye-j2i
@AmanTaye-j2i Жыл бұрын
ar mebrat kifleh dersegn setiteyik 20 birr service yaskeflalu
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
EWNET
@yaredAyalew23
@yaredAyalew23 Жыл бұрын
uae አለ 2ብር ይቆርጣል ግን ብርክን በፈለከው ሰዓት እጅክ ላይ ነው በዛላይ በኤቲኤሜ ደግሞ የፈለከው ቦታ መገበያየት ትችላለክ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 Жыл бұрын
CERVICE CHAREG YETEM SGER YEMISERA NEWE GEN KEMEKURETO BEFIT MASETSWEK ALEBET
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 Жыл бұрын
እናተ ህዝቡን የምታማርሩ እግዜር ከምድር ላይ ያባራችሁ😢
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@EliltaaEthiopian
@EliltaaEthiopian Жыл бұрын
ሞባይል ባይኪንጉ አፕልኬሽኑ ተጭኖ እራሱ ብሩን ለማስተላለፍ አይሰራም በጨራሽ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@endalemera25
@endalemera25 Жыл бұрын
ይህ፡መንግሥት፡ሥልጣን፡ላይ፡ከወጣ፡ጀምሮ፡ምን፡ያልተበላሸ፡ነገር፡አለ?
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 Жыл бұрын
ERA HUUUUUUU AL THE WORLD ALE EDWEUM ETHIOPIA YESHALA LEZAWUM WECHI HAGER BETAM BETAM YEKEFELAL
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@aydoganiletisim8467
@aydoganiletisim8467 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የአማራ ባንክ አስገቡ ካልሆነ መሬት ውስጥ መቅበር ሌቦች
@TekusNeger
@TekusNeger 11 ай бұрын
ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Жыл бұрын
አነድ ቀን ስቴትመንት ጠየኩና በገፅ 20 ብር አሰከፈሉኝ ደግሞ ያለ ደረሰኝ ከኪሴ የ7 ገፅ 140 ብር ተቀበሉኝ ።በስልክ ሊያጭበረብሩኝ ሞክረዋል መረጃ አለኝ ብላቸው እኛን አይመለከትም አሉኝ ።ምን ትላላችሁ ?
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ብዙ ማጭበርበር ንግድ ባንክ የተለመደ ነው። ሰራተኞቹ እራሳቸው።
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 Жыл бұрын
የንግድ ባንክ ጉዳይ አስገድዶ መድፈር በሉት ፦ መሄጃ የለንም ።
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል! ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 Жыл бұрын
Using the bank is not free! With me, I live, every operation in the bank is paid a fee. User bank is not free. It is ridiculous, therefore neged bank are right!!! You can choose a good bank to go to
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሰናይት ሰርቪስ ቻርጅ የትም ያለ ነው ነገር ግን የአፕልኬሽ የኮሚሽንና የትርንዛክሽ ክፍያ ምን የሚሉት ነው ስትጠቀሚው ትረጂዋለሽ።
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
በአረብ አገር ያላቹ አትላኩ አውን ብራቹን ያዙ
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@AbuSelwaYebatiw
@AbuSelwaYebatiw Жыл бұрын
ንግድ ባንክ እውነትም ነጋዴ ሁኗል እባካችሁ ወደ ዘምዘም ባንክ ጎራ ይበሉ በደምብ እናስተናግደዎታለን ወለድ የሚፈልግን ብቻ ነው የማናስተናግደው
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ሃሳባችሁን በመግለጽ ስለተሳተፋችሁ በተመልካቾቼ ስም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
Ere, ena ke CBE yebasachehu nachehu
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
I DISLIKE CBE 👎👎👎EVEN CAMERA IS NOT AROUND THERE FOR EVIDENCE.
@TekusNeger
@TekusNeger Жыл бұрын
ትክክል!
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ዘናጭ ሙሉ ፊልም Zenach full Ethiopian film 2022
1:43:09
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН