ፓስተር ዳዊት ለ ዶ/ር አብይ የፃፈው አነጋጋሪ ደብዳቤ

  Рет қаралды 169,336

ashu winner tube

ashu winner tube

Күн бұрын

Пікірлер: 415
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 5 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያሣዝን ደብዳቤ ጌታ ይባርከው ዴቭን
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስው ዳዊት ሞላልኝ ዘመን ይባረክ እዉነት ነዉ
@teddyjesus1232
@teddyjesus1232 5 жыл бұрын
ጌታ ለልጆቹ ቀን ያምጣ!
@brtoqalaroro6130
@brtoqalaroro6130 5 жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዴቭዬ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነዉ ያቀረብከዉ ተበረክ አሹዬ
@tumimah7177
@tumimah7177 5 жыл бұрын
Waw.pasitr.Dav.btam WsteYmenkanwe.lze.mlkam.Lbki.nwehula.slhagrkistslye.slhizbki.msmakiGata.antMogseyarki.swenki.tsmtkali.tbarkhaliwedhalwe.aynalm.nge
@mominahassen7580
@mominahassen7580 5 жыл бұрын
ፓስተር ዴቭ አንተ በልዩ የምትወደድ ሰው ነህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የጴንጤ ሁሉ ጥያቄ ነው ። ምናልባት አንተ እንዳልከው በላይ ተጎብኝተዋል ብሎም ይሆናል ዶክተር አብይ እና ጌታ ስሙ ይባረክ ስለመጎበኘታችን ።
@ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ
@ኢየሱስጌታነዉመዳንበኢየሱ 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደሥ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመሥገን
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 5 жыл бұрын
ፓስተር ዴቭ ተባረክ የስንት ሰው ልቡ የሚያስበውን ነው ያልከው ዘመንክ ይባረክ የምወድክ ፓስተር ውሌ እራስክን የማታካብድ ፓስተር እንወድካለን
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ለበረከት ሁን ያባቴ ብሩክ ድንቅ መልክት በትህትና ባክብሮት ነቀፋ የሌለበት ደረጃውን የጠበቀ ነው እናመሰግናለን ፓስተር እና ተወዳጅ ዘማሪ የኢየሱስ ወታደር ዳውትዬ ያባቴ ብሩክ ፍፁም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወድካለው ለመትረፍረፍ ሁን!!!!አሜን!!!
@mayaraad7938
@mayaraad7938 5 жыл бұрын
ትክክል የእግዚአብሄር ሠው የሁሉም ጥያቄ ነው ሁሉ ክርስቲያን ውስጥ ያለ ጥያቄ ነው ዘመንህ ይባረክ
@sarisaron4224
@sarisaron4224 5 жыл бұрын
Wow tebarek
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ዘመንክ አገልግሎትክ ጌታ አባቴ በቡዙ ይባርክህ ተባርክ አሜን አሜን
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
ዴቭ ዘመንክ ይባረክ የኔ ውድ ዋው አሹ በጣም አድናቂክ ነኝ እናመስግናለን ❤❤❤❤😘😘😘😍
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 жыл бұрын
የሁላችንም የወንጌላውያን አማኞች ሀሳብ ነው pastor ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@nathana2298
@nathana2298 5 жыл бұрын
Dave man of God! God bless your ministry.
@ንግስትዮሴፍ
@ንግስትዮሴፍ 5 жыл бұрын
ድንቅ መልእክት ነው በደብ ይሰማል አብቹ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ዳዊት
@brhaneyakob4038
@brhaneyakob4038 5 жыл бұрын
ፓስተር ደቪድ ሐወይ አምላክ ብርክክ የብልካ ሻሎምካ ይብዛሕ የሱስ ክርስቶስ ጎይታ ዩ ቡሩክ ናይ አምላክ ሰብ ሐቂ ሐቂ ዩ የጴንተ ኮስታል ቤተ ክርስትያን አማኞች ለጌታ የሚያመልኩ የማይጋዱ አስከሆኑ ድረሥ መብታቸው አንደማንም መአመና አንድጠበቅ ሕልናችሁ ይሰብ ይፍቀድ ተባረኩ ሻሎማችሁ ይብዛ አብያችን ጌታ የሱስ ይባርክህ 1000 ዓመት ንገስ ሻሎም.
@thankslordforlovemyyegetal3756
@thankslordforlovemyyegetal3756 4 жыл бұрын
It’s true bless you and Beautiful message
@belayeteme1078
@belayeteme1078 5 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፤ እርሱ በክርስቶስ አማካይነት ከራሱ ጋር አስታረቀን፤ የማስታረቅንም አገልግሎት ሰጠን፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ዓለምን ከራሱ ጋር ሲያስታርቅ የሰዎችን በደል አይቈጥርባቸውም ነበር፤ ለእኛም ደግሞ የማስታረቅ ቃል ሰጠን። ስለዚህ እኛ የክርስቶስ እንደራሴዎች ነን፤ እግዚአብሔርም በእኛ አማካይነት ጥሪውን ያቀርባል፤ እኛም ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን በክርስቶስ እንለምናችኋለን። እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንድንሆን፣ ኀጢአት የሌለበትን እርሱን እግዚአብሔር ስለ እኛ ኀጢአት አደረገው። 2 ቆሮንቶስ 5:18‭-‬21 NASV ያልመጡበት ምክንያት በዚህ ጥቅስ መሰረት 1- ጌታ በእኛ የማስታረቅን ቃል ስላስቀመጠ 2- በምድር ላይ እኛን ጌታ አምባሰደሮች አድርጎን ስለላከን ነው የሚያሳዝነው ግን እንዲህ አያነት ሀላፊነት ከተቀበለ ሰው እንዲህ አይነት ጥያቄ ሲቀርብ ማየት በጣም ያሳዝናል። ለዛውም የቤተ ክርስቲያን መሪና አስተማሪ ከሆነ ሰው!! ቢሾፕ ዳዊት ለምበኘን እንዳልመጡ ታውቃለህ እምነቱን አክብረው ነው ምክንያቱም እኛ ከተቀበልነው ሀላፊነት የተነሳ ለህዝብ ሁሉ ከኛ መፍትሄ ሲጠበቅ እኛ ወደፖለቲካ ሰዎች እጅ መዘርጋት ውድቀትነው። ይህ የቤተ ክርስቲያንን ስልጣን አለማወቅ ነው። መከራና ስደት ደሞ ለእውነተኛ ክርስቲያኖች የህይወታቸው አንዱ ክፍል ነው። በጌታ ልናምን ቻ ሳይሆን መከራም ልንቀበል ተጠርተናል። ቤተ ክርስቲያን ከፖለቲካ ጋር ለመተባበር ስትሞክር ውድቀቷ ይፋጠናል ስለዚህ እናስተውል የምንናገረውንም ጠንቅቀን እንወቅ። ቢሾፕ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አንተን የፈልጋሉ እንጂ አንተ እርሳቸውን አትፈልግ። ነገር ግን ለዚህ ለመ ቃት ከያንዳንዱ አማኝ እንዲፈለግ የሚያደርገው የህይወት ብቃት ያስፈልገዋል። በጌታ በኢየሱስ ለአለም ጨውና ብርሐን ተደርገናል ስለዚህ እንደማንነታችን እንኑር።። እኔ በበኩሌ በዚህ ፅሁፍ አዝኛለሁ ደግሞም አፍሬአለሁ እንጂ ደስተኛ አይደለሁም። ተስፋ አደርጋለሁ እንደምታስተካክለው። አመሰግናለሁ።
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
ዋውውውውው እውነት ነው😥😥
@ድንቁእየሱስድቅያደርጋል
@ድንቁእየሱስድቅያደርጋል 5 жыл бұрын
እግ/ር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ ኢቲዬጵያ የመጐብኘት ዘመንሽ ነው ደስ ይበለን ክቡር ጠ/ቅ ሜኒስተር ዶ/ር አብይ ሊላ ምን እላለው አባቴ ይጠብቅ ያግዝ
@genetnegash7850
@genetnegash7850 5 жыл бұрын
እውነት ነዉ ይሄ የእኔም ጥያቄ ነበር ፓስተር ዳዊት ጌታ ይባርክህ ሆኖም ግን ደክተር አብይን ክልባችን እንወድሀለን እንዕልይልሀለን ኩራታችን ነህ ደሙ ይሽፍንህ።
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ
@የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ 5 жыл бұрын
Ashuye tebarek ❤❤❤❤
@አስናቀችሰደተኛ
@አስናቀችሰደተኛ 5 жыл бұрын
ዋዎ. ደስ የሚል. ዳብዳቤ ነው. ጌታ ይባርክ. የ እግዚያብሔር. ሰው
@bsbsnsnjs5086
@bsbsnsnjs5086 4 жыл бұрын
ዴቭ እውነት ነው እኛ በላይኛው መንግስት ታይተናል እሱ ብቻ በቂ ነው ጥሪያቺንም ለዚህ ነው ዘመንህ ይባረክ
@asmarehaklogh7
@asmarehaklogh7 5 жыл бұрын
እኔ ቢሆን ይህንን አልፅፍም:: ዶክተር አብይ ስለ ሁለት ነገር በጣም ይጠነቀቃል:: ስለ ኦሮሞና ስለ ጴንጤ:: እኔም ቢሆን እንደዚያው:: ለምን ቢባል እንኳን ጴንጤ ነኝ ብሎ እንኳን ኦሮሞ ነኝ ብሎ የሀገሬ ሚዲያ ምን ተነፈሰ ብለው አንዳንዱ ኦክስጅን አልተነፈሰም በሚል ገጣሚ የሆነ ልንሰማ እንችላለን:: ይህ ሰውበስጋ ኦሮሞ በመንፈስ ጴንጤ የእግዚአብሔር ልጅ ነው:: ስጋዉያን ወገኖቹ ያልወቀሱትን መንፈሳዊ ወገን ነን እያልን ወቀሳ እርሱ አሁን ላለበት ውጥረት ከውስጥ ሆኖ ወደ ውጭ ከመግፋት አይተናነስም:: ባንድ በኩል ደግሞ ዳግም ተወለድኩ እየተባለ ባለተወለደ የመቀየም መለያ ኳስ ሜዳ መግባት አለ እንዴ? ፈርዶበት ያባት ልጅም ይቀየመዋል? እነዚህን ሁለቱን የኔ ናቸው ለክፉ አሳልፈው አይሰጡኝም በሚል መንፈስ እንደ ወገን የሚያያቸው ነበር የመሰለኝ:: ሌላውማ ፍፁም የነ ቶሎ ቶሎ ጋዜጠኛ ሆኖበታል:: ሌላውማ ፍፁም የአንታራም ግጥም ገጣሚ ሆኖበታል:: ፈርዶበት ያሳዝናል:: እኔ እርሱን ቢሆን አሜሪካ ገብቼ መኖር ምን አለፋኝ ኩዚህ ወርቅ ፋንድያ ከሚል ህዝብ ጋር
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@metiteshome5824
@metiteshome5824 5 жыл бұрын
I agree, bless you pastor Dawit
@jesusmydadjesusislordnursa9632
@jesusmydadjesusislordnursa9632 5 жыл бұрын
ተባርክ
@weynshetgebre2657
@weynshetgebre2657 5 жыл бұрын
የሚገርም፡መልክት፡ነው፡ተባረክ፡ፓስተር፡ዴቭ
@tigstbanchu3333
@tigstbanchu3333 5 жыл бұрын
Betkikl Ashu Tebarekh betaminaw yminamesginew enwedalen😍😍👍👍💞💞💓
@betelhem9247
@betelhem9247 5 жыл бұрын
ፓስተር ዴቭ በጣም የምወድክ አስተዋይ ሰው ጌታ ብርክክ ያድርግክ እውነት ልቤ ያለውን ነው ያነሳሀው አብያችን ምን እያሰበ ባላውቅም አሹ ተባረክ
@merontaye8723
@merontaye8723 5 жыл бұрын
ማለት ትንሽ አልገባኝም እኛ እኮ ከአለም የተለየን ነን ባለም ሳላቹ መከራ አለባቹ ተብለናል ለዛውስ በአሁን ዘመን ምን ደረሰብን እኔግን ለአለም ሚደረገው ለኔም ይሁን አልልም ከአለም ተለይቻለሁ ሙሲልም ኦሮቶዶክስ እኔስ ካልክ የላይኛውን ትቼ የምድር ሲስተም መያዝ ነው ሚመስለኝ
@hshwshwhe7652
@hshwshwhe7652 5 жыл бұрын
betelhem ሀገሬ በሰማይ ነው wawww bexame desyelale tebarke fastre
@nice7303
@nice7303 5 жыл бұрын
እኛ እኮ አገራችን በሰማይ ነው አለም መቸም አትመቸንም የእግዚያብሔር ሰው
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 5 жыл бұрын
Yes tikikil new ewnt new tebareki dawit!❤❤❤
@asmarayeritrea2151
@asmarayeritrea2151 5 жыл бұрын
Bishop dawit, yegeta sew zemenih yibarik
@yohagedy1464
@yohagedy1464 5 жыл бұрын
እኛ የእግዣብሄር ህዥብ የተጠራነው አገርንና ህዝብን ለመባረክ ተጠርታቹሀል ነው የሚለው ።ስለ መሪያችን የተናገርከው የበረከት ቃል እግዛብሄር ይባርክህ። ከምድራዊ ነገርና ሀሳብ አንፃር ግን እርዳታው ከአምላኩ የሆነ ህዝብ ምስጉን ነው።እራሳችንን ከሌላው ጋር እያስተያየን ይህ ጎደለብን እያልን ምክንያተኛ መሆን ለተጠራንበት የመንግሥቱ ስራ ዋጋ መክፈል አለብን።ከሌላ ያነስንበት ግን ምንም ነገር የለም ጎብዝ ተበራታ ሌሎች የደከሙትን አበርታ እላለው።
@saroongadisaas279
@saroongadisaas279 5 жыл бұрын
Abiyachin 👏👏👏👏🎤🎤🙋‍♀️🙋‍♀️😙
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
የእውነት ነው አይዞኋችሁ የአባቴ ብሩካን መገፋት ለመልካም ሰው ባያስበንም እግዚአብሔር ግን ያስበናል። ዶ/ር አቢይ ረስቶን ሳይሆን በሰማዩ አባት የተሰበንና የተመረጠን በጎች እንደሆነን ስለሚያወቅ ነው።
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 5 жыл бұрын
Global Global yes!
@wabirio3383
@wabirio3383 5 жыл бұрын
Hi Pastor David, is this letter yours? Or somebody is using your name to write this letter? If you wrote this letter, let me tell you something; first, today Ethiopia is in a critical situation were the country need the maximum attention of Dr Abiy and your complain is irrelevant and untimely. Second, Dr. Abiy's spiritual values is not measured based on the attention he gives to any spiritual institutions including yours. Third, I believe the reason why he gave special attention to Orthodox and Muslims religions is to set them free from political bondage that captivated them for last 27 years. You should have been happy for this and your church doesn't need the liberation. Let God give us his wisdom to ask what we need not what we want.
@ኢየሱስያድናል-ለ3መ
@ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ነት በቂ ነው። ትክክል። አብያችን ሺህ አመት ንገሰ። ፓ/ር ዴቭ ተባረክልኝ።
@ketiigenet6687
@ketiigenet6687 5 жыл бұрын
Wooooow ewnet dive geta yibarek hullum yegna tiyaqe new yihe🙏
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 5 жыл бұрын
Tebarekelene......
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 5 жыл бұрын
ዴፊዬ የጌታ ልጅ ስወድህ አንተና ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ!!!!!!!……
@sebleasers8942
@sebleasers8942 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ በጣም በማስተዋል ነዉ የፃፍከዉ
@BB-mc2dn
@BB-mc2dn 5 жыл бұрын
ማሻ አለህ ማሻ አለህ በጣም ደስ ይላል አብይን አለህ ይጣብቅልን አመሰግናለሁ ወንድሜ ለሳጠሀን ማረጃ
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 4 жыл бұрын
ልክ ነው የመካብር ቦታ እንኮአን ብርክ ሆኖ ልክ እንደ ባይተዋር ከከተማ ጫፍ እስከ ከተማ ጫፍ ነው የከብር ቦታችን እንኮአን እቤት እርከት !!!! ዶ.ር አብይ እባክዎን ይህም ይታስብበት!!!
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 5 жыл бұрын
ዋው የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ በጣም በጣም ልብ የሚነካ ነው
@lemlemhurisa880
@lemlemhurisa880 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይለል እውነት ነው!! ተባረክ ወንድሜ!!
@teresasouth1928
@teresasouth1928 5 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፖስተር ዴቭ
@almeayalew7664
@almeayalew7664 5 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ተባርክልኝ እውነት ብለሀል እኛ አማኝ የፍቅር ሰው ስእለሆንን ለሁሉም ነገር ዝም እንላለን እንጅ እኔ የተወለድኩበት ቦታ ራያ ቆቦ መቃብር ቦታ የለንም ተደብድበን መከራ ደርሶ ወልደያ የሚባል ሀገር ተወስደው ይቀበራሉ ይሄን እያየሁኝ ነው ሙሉ ወንጌል ቃለሂወት መካነ ኢየሱስ ቤቴክርስታ የድጋይ መወገር ለምዳው አለች መግስት መልስ አልሰጣቸው ህዝቡ መዳን ይፍልጋን መቃብር የለም ይላሉ የማርሳው አንድ ወንጌላዊ ሚሽኔሬ ሙቶ ነው እየዘመሩ ትምህርት ቤታችን እርሻ ላይ ሲቀብሩ ግዜም አልሰጦቸውም ሲደበደቡ ከላይ ቀበሩት በማግስቱ ህዝቡ ለጅብ አውጥተው የሰጡት የዛን እለት ጌታን አላውቅም ነበር ግን እነሱ እየዘመሩ ሰማይ ተከፍቶ በዳመና እየተራመዱ እራይ ጌታን አይቸ ነው መናፍቅ ሲባሉ እኔ መናፍቅ ነው የምሆነው ብእየ የተነሳሁት ለእካ መናፍቅ ማን እደሆነ የገባኝ አሁን ነው ተባርኩ
@eyerusalemandarge1422
@eyerusalemandarge1422 5 жыл бұрын
It's very good msg bless u more Pastorye
@helenbekele7613
@helenbekele7613 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት ሞላ ሕያው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋውንም ያብዛልክ
@ኢትዪጲያዊነኝ
@ኢትዪጲያዊነኝ 5 жыл бұрын
ፓስተር ዴፕ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@adielmeka6388
@adielmeka6388 5 жыл бұрын
ለጠቅላይ ሚ/ር ለይክተር አብይ ዋው ዋው ከእ/ር ሰው ፓ/ር ዳዊት እግዚአብሔር amlika abzito yibarku Tebarku
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
የልቤን ነው የተናረከው ፓስተር ደቭ እግዚአብሄር ሰለ እኛ ይናገራል
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ምልክቱ ለዶክተር አብይ ደርሷል
@የጆኒ-ገበታ-ፀ9ነ
@የጆኒ-ገበታ-ፀ9ነ 5 жыл бұрын
ዴቭዬ ተባረክልኝ አንተ ምርጥ ሰው ነህ። ንጹህ ልብህን በብህርህ አስቀምጠክዋል ወድሃለሁ
@zachrist853
@zachrist853 5 жыл бұрын
አሹዬ ተባረክ!!
@kahsuberhanugebreslasie7299
@kahsuberhanugebreslasie7299 5 жыл бұрын
ስለ ሃገር ብንጸሊ ከልባችን ፈጣሪ ናመልክ ካልሆነ እጠፋፋለን ሁሉ በጸሎት ብናረጎው ስትሉ ኣላስተማራቹሁም ኣሁን ግን ታሳፍራላቹ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
እውነት ፓሰተር ዳዊት የምለውን አጣውልክ ፀጋው ይብዛልክ የሄ የብዞች ጥያቂ ነው ተባርክልን እንወድሀለን እውነት ነው የሊላውን አይማኖት እያከበሩ የራሰን ማዋርድ ምንኛ ነው የሐይማኖት እኩልነት በኢትዮ ውሰጥ አለ ብለን ለመቀበል ከብዶናል
@tesfayegebrehiwot2894
@tesfayegebrehiwot2894 5 жыл бұрын
Bless you pastor.Absolutely true.Ethiopia is for all Ethiopian regardless of religion and other associates.I know every one understands that currently.PM should give attention to protestant churches as he does for others too.God bless him for his positive mind and heart.We thank God to be generation of this Era.We love our pm and we believe he is a gift of almoghty God for us at this critical time.I believe the whole prolonged and sophesticated problem of the country will end.I hope also he will establish or reform the constituetion for ones and last.
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመነህን ይባርክ ትክክለኛ መልእክትነው ግን መልሱ ከላይነው
@hubantiabebe5018
@hubantiabebe5018 5 жыл бұрын
Gate Yebareki🙋🙋🙋tebarikii
@hiruttadese7357
@hiruttadese7357 5 жыл бұрын
እውነት ነው መርያችን በማን ልንጎበኝ ነው እግዚአብሔር እኮ በሰው ነው ሰውን የሚጎበኘው ግን እግዚአብሔር በአልገመትነው ሰው ይችን ግን የክርስቶስ ቤተክርስቲያ አንድ ቀን በክርስቶስ ስለምትጠቀለል ችግር የለም በራሱ በክርስቶስ ትጠቀለላለች
@Lkh5671
@Lkh5671 5 жыл бұрын
Ewnet new
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 5 жыл бұрын
ለማንኛውም እስቲ ለኛም ለመሪያችንም ማሻአላህ በልልን ሲቀጥል ምነው አቶ ዳዊት ረስተህ ካሎነ በቀር ባለፈዉ ሰሞን ወይዘሮ ዝናሽ እኮ በናንተም ፕሮግራም በሚሌኒየም አዳረሽ ተገኝተዉ በአሉን ማክበር ብቻ ሳይሆን የበአል አከባበር ስነስራት አቅርበዋል በጊዜው እኛም ስለናንተ በጣም ተደስተን ለወይዘሮዋ አድናቆታችንን በደስታ ገልጸናል እና መሪያችንን ለመዉቀስ በቂ ምክንያት ያሎሎት አይመስለኝም
@mossestube29
@mossestube29 3 жыл бұрын
Ewnete new poaseter tebarkilgn
@edlawittesfaye3420
@edlawittesfaye3420 5 жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ዘመንክ ይባረክ
@goldcost6035
@goldcost6035 5 жыл бұрын
Devisha....betam new mewedeh
@امعبدالله-ض7ذ8ث
@امعبدالله-ض7ذ8ث 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክክ ዴቭ
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
ፓስተር DV የሚወድህ በሩክ ነህ
@eyobabay
@eyobabay 5 жыл бұрын
አይ ይቺ ነገር የሰዉ ባል ላይ አይን መጣል ዋዋዋ።
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
@@eyobabay ወዳጀ ፓስተር ዳዊት የወንጌል አጌልጋይ ነዉ ለኔ መንፈሳዉ አባቴ ነዉ ይህን ስልህ በትምህርቱና በስብከቱ ለህወቴ ከቃሉ እዉነትን ያስጨበጠኝ መልካም ሰዉ ነዉ ስለኔ ደሞ ማታዉቀዉ ነገር አለህ በለትዳርና የሁለት ልጆች እናት ነኝ DVን በአካል አላዉቀዉሚ የሰብከዉን እንደመጣልህ አታዉራ
@kafani5099
@kafani5099 5 жыл бұрын
ዳዊት ዬ ተባረክ የኔም ጥያቄ ነበር
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
ዋው የሚደቅ ንግር ተባረኩ
@asinuyeeyesuslij4302
@asinuyeeyesuslij4302 5 жыл бұрын
Deve God bless you more more Ashu God bless you more more more 🙌
@wedemulat1430
@wedemulat1430 5 жыл бұрын
Wow wow tebareku ❤❤
@derartutola2579
@derartutola2579 5 жыл бұрын
ፖስተር ጌታ ያብዛልህ በጣም እንወድሀለን ብሩክ
@emebetayele9492
@emebetayele9492 5 жыл бұрын
ተባረክ
@nsjasbah7263
@nsjasbah7263 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርከህ እዉነትህን ነዉ በጣም እየታፈንን ነዉ ግን ጌታ ከእኛጋር ሰላለ እንታመላለን
@gantemohammde6038
@gantemohammde6038 5 жыл бұрын
እውነት ነው የኛን ብቻ ነው የማይመልስልን አብይይይይይይይዬ እንወድካለን
@yoditgechulhu2846
@yoditgechulhu2846 5 жыл бұрын
ዴብዬ ትልቅ ሰው ጌታ ዘመንክን ይባርከው ወሳኝ መያቄ ነው ዋዉዉ
@kebugirma1820
@kebugirma1820 5 жыл бұрын
Ashuka tebarek........devinim geta yibarikew abiyachininim amlak yixebiqew😍😍😍
@hananseid4300
@hananseid4300 5 жыл бұрын
Wey pasete dave edaw gyta zemnhen yebarkew ewnthen new ashu merjawn seladersekn tebarklin
@mohamedrilwan7726
@mohamedrilwan7726 5 жыл бұрын
ዴቭ ተባረክልን
@እዬሱስዋናዬመመካዬ
@እዬሱስዋናዬመመካዬ 5 жыл бұрын
በእውነት ጌታ ይባርክህ
@kena6584
@kena6584 5 жыл бұрын
Wowwww wowwww 💒💒❤❤💖💖💘💘
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
ke na WowowoWowo tabaraki
@emabetkaftamu6414
@emabetkaftamu6414 5 жыл бұрын
Yes uuuuuu yeliben tenagere Igzbr yebarkhh
@ishmailabubakar6801
@ishmailabubakar6801 5 жыл бұрын
በትክክል
@danielworku2086
@danielworku2086 5 жыл бұрын
ወንድም አሹ መቼም ይህ ደብዳቤ መልካም ቢሆንም ነገር ግን መቅደም ያለባቸው ነገሮች እንዳሉም በግሌም እንዲሁም በማህረሰቦች ትልቅ ውዝግብ እየፈጠረ ያለ የገዘፈ ችግሮች እንዳሉ ፍንትው ብለው የሚታዩ ይመስለኛል በወንጌላውያን ዓማኞች ማህከል ይህም በወንጌላውያን የመተዳደርያ መዋቅር ፍሬም ማጣት። ሌሎች የእምነት ተቋማት ኦርቶዶክስ ቤ / ክ እንዲሁም የሙስሊም እምነት ተከታዮች ሌሎችም የዶክትሪንም ሆነ የመተዳደሪያ ደንባቸው ምንም ይሁን ምንም የደንባቸው ፍሬም እጅግ በጣም የሚከበር የተጠበቀም በሁሉም ዘንድ የታወቀ ነው። በመሆኑም ምንም አይነት አለመስማማት ቢገጥማቸው ከፍሬማቸው ውጪ በሚገጥማችው ተግዳሮት አይደራደሩም ይህ ማንንም ሰው የሚያስደንቅ ነው ብዬ አስባለው። ታድያ ወንድሜ በእኛዋ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን የሚደረገው የግፍ ተግዳሮት የአደባባይ ሚስጥር እየሆነ ከመጣ ሰንበትበት ብሉአል ቤ/ ክ የንግድ ቦታ የአጭበርባሪዎች መፍለሻ የምህመናን መበዝበዣ እየሆነች መምጣቷ ሕዝብ የሚያውቀው ጉዳይ ነው ። በየ ገስት ሃውሱ የሚደርሰው የግፍ ግፍ ቤት ይቁጠረው ይላል ያገሬ ሰው በተጎዱ ሰዎች የራሳቸውን እንጀራ የሚጋግሩ አገልጋዮች እየፈሉ ባሉባት ሃገር ላይ ታዲያ መንግስት ጣልቃ መግባት የለበትም ብለህ ታስባለህ እንደ ብዙሃኑ መንግሥት ጣልቃ መግባት አለበት ብዬ አምናለው ። እንዲሁም የወንጌል አሰረጫጨት ፍሬም ቢበጅለት መልካም ነው ብዬም እመክራለው። መቅደም ያለበት በምህመናን የሚደርሰው ግፍ ሃገራዊ ተጠያቂነት ያስፈልገዋልና ። እንደምሳሌ ሃገር ከተሳሳትኩ አርመኝ የኡጋንዳ መንግስት ይመስለኛል በወንጌላዊያን ቤ/ ክ ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የሚመስል የንግድ ግፍ የሚካሄድባቸውን ዘግቶ ህዝብን ታድጓል ። እናም ወንድሜ በዚህ መልኩ መንግስት ጣልቃ ቢገባ መልካም ነው ። እንደ ባለ አይምሮ ከታሰበ መቅደም ያለበት። ወንድም ዳንኤል ወርቁ
@السيفالسيف-ن5ح
@السيفالسيف-ن5ح 5 жыл бұрын
waw ewenitehene nw geta yebarekehe
@tegesttegest30
@tegesttegest30 5 жыл бұрын
Ewinet new pastoriye tebarek bebizu
@hopejuniversaltube5869
@hopejuniversaltube5869 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@sami5711
@sami5711 5 жыл бұрын
ትክክል ፡ተባረክ ፡ፓስተር ፡ዳዊት ፡
@ነጻነትየዘመኑዲቦራ
@ነጻነትየዘመኑዲቦራ 5 жыл бұрын
GBU man of God ❤🙇
@መቅደስዳንኤልመቅድ
@መቅደስዳንኤልመቅድ 5 жыл бұрын
Tebarek deb
@amlework617
@amlework617 5 жыл бұрын
Wow dave Tebarekh
@ሰውአይረሳምጌታ
@ሰውአይረሳምጌታ 5 жыл бұрын
እውነቱን ነው ፓስተር ዴቪ የኛም ሀሳብ ነው
@alij2823
@alij2823 5 жыл бұрын
woa tebarek❤❤😍
@balyneshyegetaliji1359
@balyneshyegetaliji1359 5 жыл бұрын
ጌታ ይባሪከ በትክክል
@gy8086
@gy8086 5 жыл бұрын
Ewnt new tebarke agelgay dave teru tiyaka new mine albat yenaw nachew belo yehonal de abyie!!
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 5 жыл бұрын
pasteriye teberkiii Ashuyee teberekuu❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣
@habtamukelbesa5949
@habtamukelbesa5949 5 жыл бұрын
Amazing God bless you paster Dave.
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 5 жыл бұрын
ዋው ሚገርም ሚያሳዝን ደብዳቤ ነው ትክክለኛ ጥያቄ ነው ተባረኩ
@ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ
@ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@tadessefaji9521
@tadessefaji9521 5 жыл бұрын
A man of God Bishop Dawit M. I bless you 100000...x. in the name of Jesus Christ of Nazareth. let us stand for your right, righteously.
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
ቸርነት ካለበት ተያዘ⚖️  ትንሣኤ የደበቀውን እዉት አወጣ❗️
8:04
Axum Sound (አክሱማዊ ድምፆች)
Рет қаралды 76 М.
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 6 МЛН
እግዚአብሔርን ስንጠብቅ ከምን እንጠበቅ? ዶ/ር መሳይ ከበደ
50:19
ወንጌላዊ ጀሚላ በሪሳ ምስክርነት ( ከሙስሊም ቤተሰበ ነው የመጣሁት )
57:03