ፓስተሩ ጋዜጠኛውን አስፈራራው | “የትም አትሄድም ታስጨርሰኛለህ!” | ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም! | Haleta Tv

  Рет қаралды 46,157

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

#Ethiopia #Haletatv

Пікірлер: 381
@tesfaalembeimnet7698
@tesfaalembeimnet7698 6 ай бұрын
ትህትና የተሞላበት ምርቃና።በጣም ደስ ይላል።መጠኑን ብትነግረን የቂማ ሰው።
@tigistkebede7425
@tigistkebede7425 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ትዕቢተኞችን ያዋርዳል !
@flowsket2233
@flowsket2233 6 ай бұрын
ከሀሰተኞች ተጠበቁ “በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።” ማቴዎስ 7፥21 “በዚያ ቀን ብዙዎች፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል።” ማቴዎስ 7፥22
@junefirst500
@junefirst500 6 ай бұрын
ችግራችሁን፡ ድህነታችሁን፡ በክርስቶስ፡ ስም፡ ነገዳችሁበት!
@natan7997
@natan7997 6 ай бұрын
የሚገርም ነው በተለይ ኦርቶዶክስ የሆንን ሰወች ምን ያክል ፈጣሪን ማመስገን አለብን እነዚህን ወንበዴዎች እያየን ጠንከር ነው ።
@yonathan2895
@yonathan2895 6 ай бұрын
እናንተ ጋስ ወንበዴ የለም ቄስ ነኝ እያለ ህፀናት ልጆችን በመታት አፍዞ የምደፍር ቆሻሾች
@hayelomhagosyiheys9825
@hayelomhagosyiheys9825 6 ай бұрын
የኢ/ያ ኦርቶዶክስ ደሞ እምነት ነው?ጦርነት በምእመን ሚያውጅ ጳጳስ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 6 ай бұрын
​@@hayelomhagosyiheys9825 Mehayem Denkoro.
@kaleab5618
@kaleab5618 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ኦርቶዶክስ ሲጀመር የስህተት ቤት አደለች የደብተራ የአስማተኞች መነሃሪያ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 6 ай бұрын
Hhhh abune pawlos betank neber yemitagebut meskel awetahu bilo shigut mawtatu Teresa ende endddddd😂😂😂
@eleni7213
@eleni7213 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ጌታ ሆይ ትእግስትህ ይገርመኛል
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 6 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው ።ይቅርታ ማንን ገደለ?ከራሱ አንደበት የወጣ ቃል ገና 15ቀን ሳይህነው ሲክድ በዚህ ደንቆሮ የምትመራ ቤተክርስትያን ስላለች በጣም ነው ያዛንኩት ።ደግነቱ የሚጠይቅህም ድርጅትም የፕሮቴስታንት ቤት ስለህነ አትሳቀቅ ምትክ ሰውም ሰው እንደዚያው ።ይቅርታ ልምድ
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 6 ай бұрын
ግም ለግም አብረህ አዝግም የተባለለት ለነዚ ነው ፣ ከሀዲዎች።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ይሄ ሰው ግን አያፍሩም??? ጉባኤው መሳሪያዉን ሲያዩ አሜንታዉ ጨመረ አላለም???በህይወታቸዉ ይቀልዳሉ ጌታ ምህረት ይስጣችሁ ጠያቂዉ ፍርሀትህ ግልፅ ነዉ
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 6 ай бұрын
የሐሌታ ቲቪ ጋዜጠኛ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ።ወንድም አምባሳደርን ጊዜሰጥተህ እውነቱን እንዲናገር ማድረግህ መልካም ነው ። ጆሲ የተባለውን ነውጥ ፈጣሪ ሰው ከናንተ ፕሮግራም ቢማርና ጠርታችሁ ኢንተርቪው ብታደርጉልን ።
@Eyu21-mm
@Eyu21-mm 6 ай бұрын
አቤት ጊዜ እንዲህ ነው ዎንበዴዎች በመንፈሳዊ ስም ሰውነታቸውን ሚያገኑበት ዘመን፣እግዚአብሔር ይድረስልን
@muluterefe
@muluterefe 6 ай бұрын
በጣም የሚገርመው በፌት የወንጌል አማኝ እንኳን መሣሪያ ታጥቆ ሊያገለግል ሲሰደብ መልስ አይሰጥም የወንጌል አማኞችን ስም ያጠለሹት አንዳንድ አገልጋዮች ናቸው ይቅር ይበለን
@ezanaestifanos
@ezanaestifanos 6 ай бұрын
ሀገሪቱ የአጭበባሪ የቀማኛ መፈንጫ መሆኗ ያሳዝናል !!
@lukaseyob1976
@lukaseyob1976 6 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ😭😡 አብቅቶልሻል ይህ ንግግሬ ነው፣ ዘመነ ውርደት ብልግና🤔
@HannahNegasi
@HannahNegasi 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
@GraceBelete
@GraceBelete 6 ай бұрын
ቅንነትህን በደንብ አናቃለን አንተ ቅን ሰው ተባረክልን እንወዳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 6 ай бұрын
ጌታ ይቅር ይበልህ፤ ሌላ ምንም አልልም።
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
አስራት እና መባው ቀንሶበት ነው የሚለፈልፈው ሶፊ ተባረክ
@mekdeshabesha4054
@mekdeshabesha4054 6 ай бұрын
Wow ያሳፍራል ወገኔ ንቃ በቤተክርስቲያን ስም የሚነግዱ እውቀት የሌላቸውን አትመን በቤተክርስቲያን ስም መባ እየሰበሰቡ ለራሳቸው ጥቅም ከሚያውሉ ውስጥ ይህ አንድ ማሳያ ነው ይህንን ፓስተር ብላችሁ አትሸወዱ ሁሉም በሰአቱ እና በጊዜው ይጋለጣሉ።ማፍያ
@atnaftsegaye8725
@atnaftsegaye8725 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው ምን ታስተካክልለታለህ ይኸ ሰው መሣሪያ ከታጠቀ ሊያጠቃው የመጣውን ሰው ከመግደል ወደ ኋላ አይልም። ይኸ የወንጌል ሰባኪ አይደለም ወንጌላውያንን አይወክልም። በእግዚአብሔር ጥበቃ ላይ እምነት የሌለው ነው ይኸ ሰው በፍጹም አገልጋይ አይደለም ።
@biniyamtesfaye3710
@biniyamtesfaye3710 6 ай бұрын
አንተ ለወንጌል ቀንተህ ሳይሆን ኑሮህ አሳስቦህ ነው።
@mitikulejebo8148
@mitikulejebo8148 6 ай бұрын
አሳፋሪ የእግዚአብሔርን ቃል ከሚያውቅ ሰው ይህ ንግግር አይጠበቅም
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 6 ай бұрын
ቆይ ዲቫይን ሾው ላይኮ መጠጣት መቃም ችግር የለውም ብለህኮ በቀጥታ ነው ያወራኸው ምን አለበት ተሳስተህ ይቅርታ ብትጠይቅ ወገን ዲቫይን ሾው ላይ ግቡና አድምጡት😂😂😂
@addisforum1618
@addisforum1618 6 ай бұрын
ነብይና ጠንቋይ አንድ አይነት የሆነበት ዘመን
@misrattaddse4160
@misrattaddse4160 6 ай бұрын
በየሚድያው እየሄድክ እንድታስፈራራ ማን ላከህ? ከየትተማርከው? አሳፋሪ
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 6 ай бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ይመጣ ሁሉ ሲያባርቅበት ችሎ መኖሩ ያዝናናል!!ፓስተር ተብዬው ዝም ብልህ ሸቅል!!
@jeshurun2746
@jeshurun2746 6 ай бұрын
ትእቢትን እንደ ከረባት አንቆሃል!!!!
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 6 ай бұрын
የጫት የመጠጥ ችግር ያለባቸውን መግፋት የለብንም፣ ነገር ግን መጠጣትና መቃም ግን መልካም እንዳልሆነ መናገር ግድ ነው።
@hanadlnesawu7643
@hanadlnesawu7643 6 ай бұрын
እረ Ambassador አያስፈራሩ!
@Afiinifo
@Afiinifo 6 ай бұрын
እግዚያብሄር ትዕቢተኞችን ያዋርዳል ! እግዚአብሔር ትእቢተኞዎችን ይቃወማል
@mahir9599
@mahir9599 6 ай бұрын
ለየትኛውም ሀይማኖት የማይመጥን ወንበዴ ነው።
@genanewlenjiso9532
@genanewlenjiso9532 6 ай бұрын
ምን ዓይነት ጉድ ነው ፡፡ ወንገል በዚህ መልክ ነው
@abel8835
@abel8835 6 ай бұрын
ይቺ ነብይ ነኝ ባይ የከሰረ ኮረሪማ ነጋዴ ይመስል ሽጉጥ የሰጣትን ስው አጋለጠችው አቢቹ መድህን ድማ❤
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
በራብህ
@lindat9231
@lindat9231 6 ай бұрын
ጋዜጠኛው እውነትም እንኳን አስፈተሻችሁት ይህንን ፓስተር ነኝ ባይ ካድሬ ይተኩስብህ ነበር እንደውም የበለጠ ማንነቱን የገለፀበት ውይይት ነበር አይ መዋረድ እንደዚህ እያመጣቹ አስጧቸው amazing job ገዜጠኛው
@tilahunkassaye5295
@tilahunkassaye5295 6 ай бұрын
ቸርቾች አሉኝ አልክ እንደሱቅ ይገርማል
@Shanko12
@Shanko12 6 ай бұрын
ከየት ነው የሚመጡት የወረበላ ጥርቅም የማዝነው እነዚህን የሚከተለው ነው
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 5 ай бұрын
እኔ በሚገባ ተረድቸዋለሁ የሚገርም እውቀት የሚደንቅ አንደበት አለህ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
ጊድ በል ያልከው እኮ ጫት እ/ር ከፈጠረው አረንጓዴ ተክል አንዱ ነው ያልከው
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ጠያቂዉ እግዚአብሔር ይርዳህ አሳዘንከኝ
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 6 ай бұрын
ጌታ ትህትናን ያብዛልህ፣ በመልካም ወጣት ቅናት አለብህ ልበል???
@jeshurun2746
@jeshurun2746 6 ай бұрын
ኧረ ጫት መቃም ሐጢአት አይደለም ብለሃል!!!! አታታሽል😂😂😂😂
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 6 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እራሳችንን ከጴንጤ ከመናፍቅ ሀሰተኛውን እየሱስ ከሚያመልኩ በተዐምራት እና በዐስማት ብቻ ከሚያምኑት እንራቅ!!!
@degefaaredo4141
@degefaaredo4141 6 ай бұрын
ኧረ ባክህ😊 ኤቼቼቼች
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን! ጌታ ያስተማሬን ትሁታን እንድንሆን ነበር። እኛ ግን ከትእቢታችን የተነሳ ከተጣለው መለአክ ልንበልጥ ነው!
@ያመነየተጠመቀይድናል
@ያመነየተጠመቀይድናል 6 ай бұрын
ሽጉጥ ይዞ እየዞረ የምገለው የለም የምሞትለት አላለም ደሞ የጋዜጠኛው ማስተባበል ገረመኝ እያመቻቸ ይጠይቃል እንዳይቶክስበት ነው።
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 6 ай бұрын
አመቻቸለት ብቻ አይደለም መለሰለት ነው የሚባለው።
@eliasgetachew8935
@eliasgetachew8935 6 ай бұрын
ይሔ ገና ጉርምስናውን አልጨረሰም
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
አውነትም የደካሞች ፖስተር ነህ ስትለው ደስ አለው የአንተን መረዳት አገላለፅ አልተረዳውም
@Merameron
@Merameron 6 ай бұрын
ሰዉ በትቢት ሲሆን ያስፈራል።እግዛብሄር ትቢተኛን ይቃወማል።።።
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የእግዚአብሔር ቤት መጫወቻ ሆነ። የሪቫይቫል ያለህ መንፈስቅዱስ ሆይ ቶሎ መጥተህ እያንዳዳችንን በእሳትህ አጣርተህ ቤትህን አስገባንም አስወጣንም።
@lometube-i2g
@lometube-i2g 6 ай бұрын
ከየት ነው የሚመጡት የወረበላ ጥርቅም የማዝነው እነዚህን የሚከተለው ነው🤐 አይ ኢትዮጵያ😷 አብቅቶልሻል😴
@AldaKassa
@AldaKassa 6 ай бұрын
Asenafi tebarek
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 6 ай бұрын
ህይወት፡የግል፡ነው፡እንኳን፡የጌታ፡ሆንኩኝ 18:35
@mitikuwolde8946
@mitikuwolde8946 6 ай бұрын
ይሄ ድልብ ፓስተር እየዛተ እያስፈራራ እንተርቢ የትሀገር ይሄ ጌታን በፍፁም አያቀውም የዳቢሎስ ልጅ ነው
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 6 ай бұрын
ወንድሜ የዛ ለታ ሶፊ ሲጠይቅህ በክርክር መንፈስ ውስጥ ስለነበራችሁ ጫት ችግር የለውም ይቃሙ ነው ያልከው እኔ ሰምቻለው ይቅርታ በል ወንድሜ ተቆርጦ የወጣውን አላየውትም ሙሉውን ግን አይቸዋለው ደግሜ ልየው እስቲ አሁን ከተሳሳትኩ ተበልሼ እመጣለው
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 6 ай бұрын
ሰለሞን ቀሺም ጋዜጠኛ ብሎት እንኳን አልተማረም አወያዩ ነዉ ዥልጥ መቼ ነዉተዘጋጅቶ የሚመጣዉ
@abenezeryohannes6633
@abenezeryohannes6633 6 ай бұрын
የማያውቅህ ሰው እንዳያጠቃህ ክፋን አስረህ ከቤትህ ውጣ እንጂ መመኪያህን መሳሪያ ማድረግ ነው የሚመስለን ለተመልካቾች።
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 6 ай бұрын
❤❤❤1ሺ ጥሩ የሰራው እግዚአብሔር ነበር የሰራው 1 መጥፎውን የሰራው ግን ራሱን ነው ስለዚህ የራሱን ስራ ናቸው እየወቀሱት ያሉ❤❤❤ አንተ ግን ምን አይነት የወንድሞች ከሳ ነህ?? እገምታለሁ አንተ እያዩ ያደጉ ልጆች ካንተ በላይ ተናዳፊዎች ባለ ብዙ ሺህ ጥርሶች ናቸው!!❤❤❤የአብይ መንግስት እንጅ የእግዚአብሔር መንግስት አገልጋይ አይደለህም አይደለህም❤❤❤
@filmbetet1
@filmbetet1 6 ай бұрын
የማታውቁትን እየሡሰ የማትኖሩበትን የምትሠብኩ ጉዶች እግዚአብሔር ያስባችሁ
@melontadesse8967
@melontadesse8967 6 ай бұрын
የሰፈር ጉልቤ ነው እንጂ ምን ፓስተር ነው ይገርማል
@SolomonYosef-j8e
@SolomonYosef-j8e 6 ай бұрын
Yemin yesefer gulbe new yihe abiy sitefa abro yemitefa qoshasha gala new
@Nhaom7
@Nhaom7 6 ай бұрын
​@@SolomonYosef-j8e Wey gala newe endia heeeeee lezi newa lengeru hinem gala nege gene ye abey asheker aydlewem keine alwe hulum yetfalu jeboche
@titaabe5278
@titaabe5278 6 ай бұрын
አሁን ገና ያራድዬ ልጅ ፓስተር አጊኝተናል
@tadesekasa6310
@tadesekasa6310 6 ай бұрын
አይ ፓስተተተተተተተ--_-ር ።ሰይጣን የብርሐን -------መለአክ እስኪመስል -_ ----ጋዜጠኛው ደግ አረገ እንዲሕ አይነት ሰው ስታቀርብ ማንነትህን አሳይተሐል
@abenezergirma-kn2bs
@abenezergirma-kn2bs 6 ай бұрын
ፅልዬለት🙏🙏🙏
@Tadumezmur
@Tadumezmur 6 ай бұрын
ጐበዝ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
ህዝቡም ሰምቷል የምን ማለባበስ ነው ተሼ ቸርች ምዕመን ቀንሷል ሰውየው እብድ ነው ለአመታት ማስተማር ሌላ በተገራ አንደበት ሚዲያ ላይ መናገር ሌላ በአንደበትህ የተናገርከው በውስጥህ ያለውን ነው ባይሆን ንሰሀ ግባ እሱ ያዋጣሀል ስለተጠየከው ተናገር ዝባዝንኬ አትናገር
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 6 ай бұрын
ጌታ፡ይፈውስህ፡ለምን፡ታስፈራራዋለህ፡ስትወያይ፡ሰምተንሃል፡አሁንም፡እንደ፡እግዚአብሄር፡ሰው፡እያወራህ፡አይደለም 26:03
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 6 ай бұрын
Ebid pastor, dedeb ye aby pastor
@ManeWo
@ManeWo 6 ай бұрын
እንዳንተ ያለ ስድ አደግ ነው ቤተ ክርስቲያንን የሚያስነቅፋት ። አንተን ብሎ አምባሳደር ። እንኳን አምባሳደር ለበር ጥበቃም አትመጥንም ።
@issacnewton7987
@issacnewton7987 6 ай бұрын
Dinuz matreba wededikim telakim Eyesus ledakamoch new yemetaw sid adeg ante neh matireba
@ManeWo
@ManeWo 6 ай бұрын
@@issacnewton7987 ደነዝማ አንተ ነህ አማርኛን በእንግሊዝኛ ፊደላት ለመጻፍ የምትንደፋደፍ መሀይም ። ምድረ ወጠጤ የሚጨፍርባት ትሁን ቤተ ክርስቲያን ? በእናንተ ምክንያት ሰው ወንጌል አልሰማ አለ ። ለአንገትህ የወፍጮ ድንጋይ ይጠብቅሀል ።
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 6 ай бұрын
ደደቦች ናችሁ አናንተ በሙሉ
@MesiTmariyam
@MesiTmariyam 6 ай бұрын
አትዋሽ live ነው ያዳመጥንህ
@lulululu3892
@lulululu3892 6 ай бұрын
በአብይ ዘመን የመጡ ጴንጤዎች በጣም ነው ያፈሉት ይሄ ጥጋብ ይበርዳል ትንሽ ጊዜ ነው!
@mhriesolomon1434
@mhriesolomon1434 6 ай бұрын
ኣይ ጠበቃ ደሞ ኣለህ ክክክክክክ በጣም ኣዝናለው እነ ፓውሎስ በየገቡበት የተሰደዱበት ወንጌል እናንተ እጅ መውደቁ 😢😢😢😢
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 5 ай бұрын
ጠበቃም አለው???? ፍርድ ቤት ፍርድ አለ ብሎ ጠበቃ ይዞ ጌታ ፈራጅ ነው ብሎ ሊሰብክ ያልኖረበትን።
@SolomonSine
@SolomonSine 6 ай бұрын
God bless you prophet
@Fishale0415
@Fishale0415 6 ай бұрын
ይሄ ነዉረኛ ልጅ ወንጌላዉያንን አይወክልም
@abenezergirma-kn2bs
@abenezergirma-kn2bs 6 ай бұрын
ወንጌላውያንን ይውክልላል
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 6 ай бұрын
አይወክልም የግል ሱቅ ነው ያለው ጠንቆይ ነው ለመታወቅ ነው መከራውን የሚያየው​@@abenezergirma-kn2bs
@user-ti7lw5dn1d
@user-ti7lw5dn1d 6 ай бұрын
አይወክልም. ዉሸተም
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 6 ай бұрын
የታባክ ታውቀዋለህ? ነውረኛ አንተ ነህ ስማው በደንብ ጠማማው መንፈስህን ያቀናልሃል
@RibkaTewabe
@RibkaTewabe 6 ай бұрын
ጋሻጃግሬ አይጥፋ
@መአዛሰናይ12
@መአዛሰናይ12 6 ай бұрын
የወንጌል ሰባኪ ከሆነ ምን ሊያረግ ያዘው ብር? አባቶቻችን ሞት አለ በዚ መንገድ ሲባሉ ስጋዩን እንጂ ነብሴን አይገድሏትም ብለው ነው የሚሄዱት።
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 6 ай бұрын
ኢሄ ምን የወንጌል አማኝ ነው የሴጣን ጉዳይ አስፈፃሚ ነው ከነ ግብራበሮቹ
@GdggFhdgdgg
@GdggFhdgdgg 6 ай бұрын
ገታ ይገስጽሽ
@tewodrostesfaye9450
@tewodrostesfaye9450 6 ай бұрын
ሽጉጡ ሲወድቅበት ምእመኑ አሜን ጌታ ሽጉጥ ላከልን 😂😂😂😂😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅 በጣም ከሰማይ ወደቀ አለማለቱ😅😅
@btin1791
@btin1791 6 ай бұрын
እና ሽጉጥ እያየህ እዬሱስ ጌታ ነው ብለህ ካልጮክ በህይወትህ ፈርደሃል😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 ай бұрын
እኮ ፍርደ እንጂ እየሱሰ ተዘበተበት መቀለጃ አርጉት አይ ጴንጤ ብሎ ሃይማኖት ከነሱ ፍቅር ሲዝም ይሻላል ቢያንሰ በህንድ ነው የሚቀልደው ይቅር በለኝ ጌታሆይ የሚያርጉትን አያቁምና
@addistube35
@addistube35 6 ай бұрын
ከስሜት ባርነት ነፃ ያልወጣ ሰው ኑ ሸክማቹ የከበደ ይላል!ከሳሾቿን ከናንተ ሃጥያት የሌለበት ይውገራት የሚል ክርስቶስን ልስበክ እያለ ግን እሱ እከሳለው ይላል! ሰዎች እናንተን አይተው የኔ እንደሆናችሁ ያውቃሉ ብሎናል ክርቶስ። እናም የተረዳነው የሱ እንዳልሆናችሁ ነው።
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 6 ай бұрын
ጋዜጠኛውን አደንቃለሁ የተረጋጋ ስለሆነ
@tigistassefa6596
@tigistassefa6596 6 ай бұрын
ይብላኝ በአንተ ስር ላለዉ መንጋ።
@הנוקמשושה
@הנוקמשושה 6 ай бұрын
ጉራዉ የጉድ ነዉ ኡግዛብሔር ቃል የሚገባዉ ሰዉ እንዲህ አይደለም እራሱን ያቀዝቅዝ ጉራ ለማንም አይበቃም ምክር ይስፈልገዋል
@ZelHavt
@ZelHavt 6 ай бұрын
I am very impressed at how deep understanding he has in life He understands people’s failure and not only focus on their shortcomings but he looks at the positive side of them Glad he came out and clear all misunderstandings
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 6 ай бұрын
but unfortunately most damn believers didin't understand what he said they rush to insult and judge him after watching some concerted videos against him.
@Bortola25
@Bortola25 6 ай бұрын
This man is not as bad as we think he is. For some reason I do not understand, I did not trust his responses to Sofonias' questions. Brother, forget about your past mistakes focus on preaching the gospel.
@yosib5335
@yosib5335 6 ай бұрын
አሹ ብልሹ ማለት ይሄ ነዉ
@CherinetTamirat
@CherinetTamirat 6 ай бұрын
Xirru,abraritahal,thanks,gazexagh,tashem,inamasaginalen.🎉❤
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 6 ай бұрын
አሸናፊ በጣም ፀጋ ያለበት እግዚሐብሄር የሚጠቀምበት ነው የሚናገረው እውነት ነው እኔ እንኳን የማውቀው በ2002-2003 ዓ ም በሀረር በሱማሌ ደሞ ቀብሪድሃር በመገለጥና በፈውስ ሲያገለግል ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ሲሞሉ ሲፈወሱ እናይ ነበር በጣም ልጅ ስለነበር ሰዎች ይገረሙ ነበር ደሞ እውነተኛ ነቢይ ስለመሆኑ እኔ ምስክር ነኝ በዛን ጊዜ በአንድ አጋጣሚ ለእኔ የነገረኝ ነገር በፍጥነት በህይወቴ ተከናውኖ አይቸዋለሁ ሳስታውሰው ሁሌ ይገርመኛል። እንደዚህ በአካልም በመንፈሳዊነት ማንነትም አድገህ ፍሬ አፍርተህ ቤተክርስቲያናትን ተክለህ በዝተህ ሰፍተህ በማየቴ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድህ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
Ambassador, I agree with your idea, especially those youths who are in bad addiction need more time to handle.
@danielgetachew551
@danielgetachew551 6 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ውጪ ሁሉም ሀገር መጠጥ ችግር የለውም ብለህ የለም ወንድሜ ቀላሉ መንገድ ንሰሐ ነው ፣ ይቅርታ ጠይቅ እባክህን ።
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha 6 ай бұрын
አይገርምም ጠቅላላ ማፍያዎች ናቸው ግን ይሄ ደሞ ትንሽ ሾጥ ያደረገው ነው
@ayuowube4029
@ayuowube4029 6 ай бұрын
ሰነፉ ጋዜጠኛው
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 6 ай бұрын
ድንቁርና በሱፍ ተጀቡኖ😂😂😂
@akalubelete6823
@akalubelete6823 6 ай бұрын
The results of Dodola EECMY Church I am proud of you it's great!!
@getahundesalegn4365
@getahundesalegn4365 6 ай бұрын
ጌታዋን የተማመነች ምኗን ውጪ ታሳደራለች ይላሉ 👍
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 6 ай бұрын
ባለጠበቃዉ ከሳሹ
@trhastekle2543
@trhastekle2543 6 ай бұрын
እሺ ያኔ ለስጋህ መጠበቂያ ሸጉጡን ሲሰጡህ አንተ እንዳልከው ማለቴ ነው። አሁን እንደምትለው ጠባቂየ እግዚአብሔር ነው ወግድ አልፈልግም ብለህ መመለስ ነበረብህ🙄
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 5 ай бұрын
የሰጠኸንም ከሽጉጥ ትህምክት ገላግለህ ነበር!
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 6 ай бұрын
ነብይ ተባረክ ቤተክርስቲያን ለደካሞችና የቆሙትም በጌታ ፀጋና ሃይል መቆማቸውን የተረዱ ልባቸው ደግ በክርስቶስ ፍቅር የተሞላች መሆን አለባት ትልቁ እግዚአብሔር ደካማ የሆነውን ሰው የወደደበት መሰረቱ ያ ነው የክርስትና
@johnlanteyederu
@johnlanteyederu 6 ай бұрын
አንቺ ነውረኛ አብራችሁ ስለምትቅሙ ነው ነገ ደሞ ሙሉ ትትቅ ልትታጠቁ ነው ዶማ
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 5 ай бұрын
ነብይ ነው ያልከው? ኸረ በፈጠረህ ....!
@natan7997
@natan7997 6 ай бұрын
የሚገርም ነው ሀይ አብቹ ወንበዴና ዘራፊ ለቀቀብን ፣
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 6 ай бұрын
እቺ እኮ እኮ ማክሳችሁ ወንጌላውያን ይሁን የምትለው ይገርማል ብቻ እድሜ ለአብይ ቸርች በቸርች አደረጋችሁ እኮ እይይይ ባለጌዜዎች😊
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh 6 ай бұрын
''ስለመከሩኝ'' በምክሩ ግሩም የሆነው ተዘንግቶ።ለማንኛውም ትክክለኛውንም ምክር ለመቀበል ምን ያስፈልገናል? " ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውኃ ነው፤ አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 20:5)
@YosiefAbraha-dh6gu
@YosiefAbraha-dh6gu 6 ай бұрын
ነጋዴዎች
@SeniAsfaw-vc1ne
@SeniAsfaw-vc1ne 6 ай бұрын
ደረቅ ነክ
@befekadukelbi6345
@befekadukelbi6345 6 ай бұрын
ለማንኛውም በፍጹም ትክክል አይደለም ሀዋሪያነት ፣ነብይነት የሰው ሹመት አይደለም አንተ ከሰው የተለዬ ሁኔ እንደሆነ አታውቅም ፡፡ በፍፁም ነውር ነው!!!!!!
@abushe-s2p
@abushe-s2p 3 ай бұрын
እናትክንልብዳልክ ግማታም ቦርኮ
@danielgetachew551
@danielgetachew551 6 ай бұрын
የአንተስ የሰባት ቀን ትንቢት ይቅርታ ጠይቅ።
@abdihaile1354
@abdihaile1354 6 ай бұрын
Yimechik prophetiyee
@issacnewton7987
@issacnewton7987 6 ай бұрын
We love you ashiye, God bless you!!!
@ShegeGemedo
@ShegeGemedo 6 ай бұрын
Asheye wushetamun new
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp 5 ай бұрын
ኸረ ንቃ
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,6 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН