Part 3 በስልሳዎቹ ግድያ ትልቅ ስህተት ሰርተናል፡፡ ኮለኔል ፍስሃ ደስታ

  Рет қаралды 39,973

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер: 38
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
ደም የተጠሙ ደርጎች.. ዛሬ ልጅቷ አባቴ በስደት አገሩ ሳይገባ ቢሞት የዘላለም ሀዘኔ ነው አለች .. አለማፈር.. ስንቱን የተማረውንና ወጣቶችን ጨፍጭፈው አገሬ ሲሉ አያፍሩም..
@almazwondimu7063
@almazwondimu7063 2 жыл бұрын
Mote yetem hager yemotal. Sentu new beyebotaw yemotew. Anchi demo Abate besedet bimote yezelalem seset. Gude eko new esu yegedelebachw beteseboche tadiya min yebelu. Defar ayen aweta. YOU REAP WHAT YOU SOW.
@mass-media6445
@mass-media6445 5 жыл бұрын
የስልሳዎቹ ባለስልጣኖች ገዳ ሰውበላ የባራ ዘር ያለው መንግሥቱ ሃይለማርያምና ፍጠኞች ተጠያቂ ናቸው።
@hailushibru9962
@hailushibru9962 3 жыл бұрын
አሟሟታቸው እጅግ ያሳዝናል። ውጪ አገር ሆነው ኢጣሊያንን ወረራ በፋኖ እንቅስቃሴ የቀለበሱ፣ አየር መንገድ ያቋቋሙ፣ የአፍርካ አንድነት ድርጅት አእበባ ያቋቋሙ፣ የላቀ ድፕሎማስ የገነቡ፣ ከአፍርካ መሪዎችን መካከል እጅግ የተከበሩ ኢትዮጵያንም ያስከበሩ ታላቅ ንጉሥ እንደነበሩ ከደርግ ውድቀት ቦኻላ ስምቻለሁ። ደርግ ግን ስለእርሳቸው አንድ ጥሩ ነገር ሳይነግረን ነጋቲቭ ብቻ ነበር ያስተማረን። ፕሬዚዳንት መንግስቱ ዚምቧቤ ሆነው በፃፉት ትግላችን መፅሀፍ ውስጥ እንኳ ስለ ንጉሡ እንድም የተፀፀቱት ቦታ አለማየተ ቅር ብሎኛል። ይህ ፖለቲካ ባህል መቀየር አለበት።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 5 жыл бұрын
ቢህንም ግን በክብር መያዝ ነበረባቸው ለሀገራቸው ሰርተዋል ይሄ አይገባቸውም በተለይ መገደል አልነበረባቸውም ታሪክ የያዙም ነበሩ።ከዛስ እናንተ የባሰ ስርአት አመጣችሁ ብዙም ገደላችሁ አሁን ደሞ ተንደላቃችሁ ትኖራላችሁ ሁልሽም ለጥቅምሽ እና ለስልጣንሽ ነው ለህዝብ ሳይሆን የኢትዬጵያ አምላክ ደሞ ይሄን ምስኪንና ገር ህዝብ ሁሌም ይጠብቃል🙏🏾 እባካቹ ደሞ ዪሉፈው አልፉዋልና እውነት ታሪክ ንገሩን
@kassahunbayekedagn300
@kassahunbayekedagn300 5 жыл бұрын
ሞት ለኢትዮጲያ ያወጃችሁበት ቀን ይኽው ኢትዮጲያ ለአርባስድስት አመት ይልጆቿ ደም ከመፍሰስ አልቆመም።
@eyobabay
@eyobabay 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ለባለጊዜ በማሽቃበጥ ለወረደ ስድብ ማዥጎርጎር የሚችለዉ የለም።
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ይህ ትውልድ ሀንሳ አመት ሊሞላው ነው ርግማኑ ይህ ገናም ይቀጥላል የኒህ ስውየ ርግማን
@kkkj8128
@kkkj8128 5 жыл бұрын
General Aaman Andom gelachehute entame tegedalachehu tewaredachu
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 5 жыл бұрын
ዝግጅታችሁን እወደዋለሁ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ቀላል የቃላት ግድፈታችሁን አርሙ። ለምሳሌ ኮሎኔል ( ኮለኔል) እንጂ ኮረኔል አይደለም። በተረፈ በርቱ ወገኖቼ!
@yosiast
@yosiast 5 жыл бұрын
አቤት ክፋት. የእናንተ ስራ ነው ወያኔንና የአሁኑን ምስቅልቅል መአት ያመጣብን
@nibanibus
@nibanibus 4 жыл бұрын
You absolutely right i agree with this!
@tesfut2863
@tesfut2863 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ትልቅ ስህተት የስራችሁት በናንተ ድክመት እባቡን ው በላውና ስግብግብ የቀን የማታ ጅቦች ወያኔ የሚባልተምች እንዲገባ ምክንያት ስለሆናችሁ ጣሊያን ካደረገው ግፍ ይበልጥ ሀገሪቱን አጥቦ የበላና በዘርበጎሳ ትውልድን ያበላሽ መርዝ እንዲረጭ ምክንያት በመሆናችሁ ከናንተ በላይአውሬ እንዲገባ ምክንያት ብመሆናችሁ
@kkkj8128
@kkkj8128 5 жыл бұрын
Eritrawi General Amana Andeome RIP
@yihuda5682
@yihuda5682 5 жыл бұрын
ክቡርነታቸውን አዋረድን ብላቹ እራሳችሁም ውርደትን ተከናነባችሁት።
@joehatu7130
@joehatu7130 5 жыл бұрын
Good job for telling the past history of the country!!
@marcfriedman7966
@marcfriedman7966 5 жыл бұрын
Yemayaweku hiteral mangstu jagena yelalu
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 жыл бұрын
እውነትክን ነው ይገርማል !! እንዴት አርገህ ልትመልስልን ትችላለህ እባክህ? You are Sorry ? Really ?? How can you fix your dam mistake?? Because your fellow Jawhar is doing it now since you or your comrades NEVER apolojize the people of Ethiopia. Your Guy in Zembabwe MUST apologize for what happened under his crazy leadership. You think we might choose you over Jawhar...
@melakumulugeta3691
@melakumulugeta3691 4 жыл бұрын
እንደ ህዋሕት ሀገርን አዋርዶ ህዝብ አስድዶ ሀገርን አግማምቶ የወደቀ መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ አይመጣም
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 5 жыл бұрын
ኮሮኔል: ወዲያውኑ በመድናግጥና ብችኮላ የፈፀማች ሁት ሽተት እንድነበረ ፅፌዎት ምክንያቱንም ኣስቅምጨ ነበር::ረመደናገጣ ሁ ምክንያቱ የጀኔራል ኣማን ኣንዶም ሞፀራዊቱን ያስነሳብናል ብልስች ሁ በመፍራት ነው::; እባክዎ"ኢትዮጵያዊነቱ እስከ ኣጥንቱ" የተሰየዉን መፅሃፌን ያንብብልኝ:::
@zo-ma6557
@zo-ma6557 5 жыл бұрын
ወያኔ እናንተንም መረሽን ነበረበት!😡 ልክ እንደ እጃሁ መከፈል ነብረብት!!
@zerihunyalew205
@zerihunyalew205 3 жыл бұрын
እንደወያኔ ረሻኝ አለ እንዴ 😂
@zerihunyalew205
@zerihunyalew205 3 жыл бұрын
I mean ከደርግ ጋር አታወዳድረው
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 жыл бұрын
አላማቢስ ትውልድ ናችሁ የታሪክ አተላዋች
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 5 жыл бұрын
ደበበ እሸቱ በጣም አስመሳይ ውሸታም ስው ነው በብዙ ቃለ ምልልስ ተርድቺዋለው
@Abelbiniam
@Abelbiniam Жыл бұрын
M
@violetbrooke23
@violetbrooke23 5 жыл бұрын
Jah king of king Ethiopia
@jhonelegend4230
@jhonelegend4230 5 жыл бұрын
መጠየቅ የነበረባችሁ እናንተ ናችሁ!
@hunegnawtesfa1816
@hunegnawtesfa1816 5 жыл бұрын
ኮሎኔል ያለፈዉን ስንኮንን መኖር የለብንም ይቅር ብለናል
@mesfing3306
@mesfing3306 5 жыл бұрын
Glad you survived and tells part of ethiopian history.
@aaronmesfin9870
@aaronmesfin9870 5 жыл бұрын
@@sebatinfo1904 loser go away you lost the game! !
@yonastekle1848
@yonastekle1848 5 жыл бұрын
he is vile human being.... please understand his past, he is responsible for genocide in Eritrea and Northern Ethiopia. he is Satan in Human form.
@melkamal6523
@melkamal6523 5 жыл бұрын
simply ... ኮለኔል ፍስሃ ደስታ የፀጉር ሽበት አልባ ሌባ ነህ !
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН