Ketarike Mahder Part 1 ባደባባይ ሲረሸኑ እኔ እዚያ ነበርኩ

  Рет қаралды 32,725

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

Пікірлер: 64
@yohannesgezu9373
@yohannesgezu9373 5 жыл бұрын
ጠያቂው ድንቁርና በዛበት በንጉሱ ዘመን ግድያ አልነበረም ብሎም ማሰቡና ባጠቃላይ በዚህ ቃለመጠይቅ ዝግጅት የለውም ከሰማይ የወረደም በሀገር ያልበቀለ ይመስላል።
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 жыл бұрын
እናንተ የጀመራችሁት እሳት ነው እስከ አሁን ያልጠፋው የድሮዎቹ መሪዎች ሀገር ወዳዶች ናቸው ከእናንተ ፍልስፍና የእነርሱ በየዋህነት ሀገር መምራት ይሻል ነበር ።
@peterjackson7876
@peterjackson7876 5 жыл бұрын
ጠያቂዉ ድንጋይ ነዉ ሠዉየዉ ያላለውን ይቀባጥራል ኢትዮጵያ ዉስጥ እንደ ወይዘሮ ስኅን ትት ቤት ጀሀግና ተማሪ የለም አይኖርምም
@Misneb
@Misneb 5 жыл бұрын
በንጉሱ ዘመን 9 ልጆች ተረሸኑ የሚለው ታሪክ የሚገርም ነው። ሌላው የወሮ ስሂን ትምህርት ቤት ትግል ከሌሎች ትምህርት ቤቶች የትግል ታሪክ የላቀ ነው የሚለው ሀሳብ ራሱ ፍፁም አዲስ ነው። ግለሰቡ መጀመሪያ 11 ቀጥሎ 9 ተማሪዎች ተረሸኑ ብለው ማለታቸው ራሱ አጠያያቂ ነው። በእኔ ግምት የዚህን ምስክርነት እውነተኛነት ማመን ያስቸግራል። የሚገርም ቃለመጠይቅ፣ የተዛባ ትረካና ትንታኔ ስለሆነ ወጣቱ እንደዚህ አይነቱን አባባል ሁልግዜ በጥንቃቄ መመርመር ይኖርበታል።
@bonchedunga5659
@bonchedunga5659 5 жыл бұрын
Yihe sewye TURTURIAM new
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
ያ ፅክፍ በጭራሽ የሱ አደለም ከኤርትራ ነፃ እውን ድርጅት ስወች የተስጠው ፅህፍ ነው በትክክክል
@zegfanta4244
@zegfanta4244 5 жыл бұрын
አቶ ወሰን ሰገድ ካሉት ውስጥ ፈጽሞ ከእውነቱ የራቀ ሆኖ አገኝቸዋለሁ። ዘውገ ፋንታ እባላለሁ። የዋለልኝ class mate ነበርኩ። the last hour of wallelign mekonnen በሚል አርእስት በመጠኑ አጭር ማስታወሻ ጽፌአለሁ። ንጉሡ ተራማጅ ነበሩ። ንጉሡ ራሳቸው አልወርድም አላሉም። ግን እንዳይወርዱ የተገደዱበት ሁኔታ ነበር። ንጉሡ ከጥላሁን ግዛው ሞት እጃቸው የለም። ዋለልኝ ወይም አባቱ መለስን ወይም ኢሳኢያስን አያውቁም። እኔ ስለ ኢሳኢያስ በይበልጥ አውቃለሁ። ዋለልኝ ምንም አያቅም። ብዙነሽ ሃይሉ እህቴ የምላት ናት። ታሪኩ ተጣሟል ወይም ተለውጧል። ዋለልኝ ለመለስ አገዛዝ መንስዔ አልሆነም። በመሃሉ የሆኑት ታሪክን ለውጠዋል። የደርጉ ፍጻሜ ሁኔታ አንዱ ዋናው ምክንያት ነበር ለነ ኢሳኢያስ መነሳት ወይም መምጣት። እነሱም በስልት የተዘጋጁ እንጂ የነሱ ሃይል ደርግን ለመተካት አላበቃቸውም። በቅርቡ በጥር ወር ወደ ኢትዮጵያ ለአጭር ጉብኝት እመጣለሁ። ፍላጎት ካላችሁ ለጥያቄ መልስ እነዚህን ቁምነገሮች ለማወራረድ ስል ጊዜየን ላብቃቃ እችላለሁ። ፈቃድዎ ከሆነ በዚህ ይገናኙኝ፥ Zeg Fanta (usa) (206)832 9232 zegfanta57@gmail.com
@teferaayalew4095
@teferaayalew4095 4 жыл бұрын
Oromo
@tag7152
@tag7152 5 жыл бұрын
የብሔር ብሔረሰብ ስም ሲነሳ ለምን መርዝ እንደሚሆን ግን አይገባኝም
@stfrcnhghlndr
@stfrcnhghlndr 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የተለያዩ ነገዶችና ቋንቋዎች ናቸውእንጂ ያሉት ብሔር ብሔረሰብ ሚባል ነገር የለም። it’s all a delusion.
@tag7152
@tag7152 5 жыл бұрын
አለን እያልን እንዴት የላችሁም ትላለህ ከፈለክ እኔ ብሄር የለኝም ማለት ትችላለህ አንተም እኔም ምክንያት አለን ሁሉም ነገር ይታወቃል
@stfrcnhghlndr
@stfrcnhghlndr 5 жыл бұрын
Gery GG የሌለ ነገር ከየት ይመጣል? ሀገርን ከፋፍሎ ለመበጥበጥ ካልሆነ በቀር
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
የብሄር ጥያቄን ደርግ ፈትቶታል፣ የቀረውንም ሊፈታው ዝግጁ ነበር። ወያኔ ኢትዮጵያን በታተናት። ዶ/ር ዓቢይ አሁን የብሄር መብት እንደተጠበቀ ወያኔ የበታተናትን ኢትዮጵያን ሰብሰብ ለማድረግ ነው እየታገለ ያለው። ከፅንፈኛው በስተቀር ሌላው የሚወደው ለዚያ ነው እናግዘው
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 4 жыл бұрын
መርዙ እስካሁን አልነካህም እንዴ? አሁንም ደንዝዘሃል ማለት ነው!!
@menetata5704
@menetata5704 5 жыл бұрын
ይሄ የታሪክ አተላ ትምህርትቤት ንብረት እያወደመ ሽልማት ነበር የሚጠብቀው !
@biko2503
@biko2503 5 жыл бұрын
አገር ያጠፋ ትውልድ:: በእናንተ መዘዝ አገሪቷ እስከ አሁን መቀመቅ ውሥጥ ነች::
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
አያያዙ እንጂ ስህተቱ ፊውዳላዊው ሥርዓት መገርሰስ ነበረበት
@addpuppets9326
@addpuppets9326 5 жыл бұрын
he wanted to stay in power continuing to rule the country as an absolute monarch
@dannyaser1620
@dannyaser1620 5 жыл бұрын
ጠያቂው አላዋቂ ምንም ያላነበበ መሆኑ በግልጽ ይታያል ተጠያቂው በንጉሡ ዘመን የፊውዳል ልጅ ቢሆንም ተራ ተማሪ መሆኑን አላገናዘበም
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 жыл бұрын
Please big correction on all the enterview. I know all ato Mekonnen kassa's sons Getachew the Air force Walelgn and Setotaw Mokonnen worked with me for long.1-Walelgn was our senior fourth year student while we where in high school. All of them where very dynamic. 2 Walelgn was one of u/c movement leader and while intered to univercity after he wrote the paper of ( self- determination). The legal right of people to dicided thier own destiny. He become so famous. 3-Those two leaders where in field while Walelgn wrote the paper and student in U/C Special Setotaw and Getachew I know them in person. 4- during the king era police has never shot bullet to students. The only I remember was 1 person was killed that is Telahun Gezaw member of the nobles and he was also chairman of student Council only in Addis ababa about Dessie I don't have any information.
@sintayehutsehay4989
@sintayehutsehay4989 5 жыл бұрын
እኝህ ሰዉዬ ይገርማሉ !!
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 4 жыл бұрын
አይ ጋዜጠኛ የጋበዝከውን፡ሰው፡ብታዳምጥ ብዙ ትምህርት ታገኛለህ።
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 жыл бұрын
ወሮ ስሂን የተማሪው እንቅስቃሴ በሚባለው የኰሚኒስቶች እንቅስቃሴ ታሪክ ይደነቅ ነበር። አሁን ከደረስንበት ሁኔታ አኳያ ስናየው ግን ያ የባንዳነት ተግባር በማከናወን አገሩን ያፈረሰ ትውልድ ቁንጮ የሆኑ እኩያን የተሰበሰቡበት ት፡ቤት ነበር። ለምሣሌ እነዋለልኝ፣ ኢሳኢያስ፣ ነገደ ወዘተ
@zenebechkebede7457
@zenebechkebede7457 5 жыл бұрын
አትሳሳት በዛን ግዜ ገበሬው መሬቱ ተነጥቅ በርሀብ እንደቅጠል እየረገፈ በየመንገዱ አሰከሬን ወድቆ ሰታይ ተማሪው. ያንን እያየ እንዴት ያሰችለው።በወቅቱ ብትኖር አንተም ተሳታፊ ትሆን ነበር።
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 жыл бұрын
@@zenebechkebede7457 መሬቱን የተነጠቀ አልነበረም፡ በተለይም በአማራው ጥንታዊ አካባቢወች። የርስት ሥርዓት ነው የነበረው። ማንኛውም ተወላጅ ጎጆ ሲወጣ ርስት የማግኘት መብት ነበረው። ሕዝቡ መሬት የተነጠቀው በደርግ ነው። መሬት ነጠቃ የሚባለው ዘረኛ የጋላ አቀንቃኞች (በዚያን ጊዜ ጀርመናዊዩ ያወጣው ኦሮሞ የሚለው ስም አይታወቅም ነበር) በደቡባዊዩ የኢት ግዛቶች ተፈፀመ ይባል የነበረው ነው። ያም አባባል ትክክል አልነበረም ምክንያቱም መሬት የተሸለሙት ሰወች በጦርሜዳና በልዩ ልዩ አገልግሎት ላበረከቱት ምስጋና ነው። የቀረውንም ገዝተው ወይም የማንም ያልሆነ ጫካ መንጥረው ያቀኑት ነው። ተማሪወቹ በደንብ ያላጣሩትን ታሪክና ቲወሪ በማደናገር የራሽያን ተሞክሮና የኮሚኒስቶች ፕሮፓጋንዳ አምጥተው ፍፁም ከማይገናኘው የኢትዮጵያ ሁኔታ ለማገጣጠም ሞከሩ። እሺ ያኔስ በቂ እውቀት ስላልነበራቸው ነው ይባል፤ ከዚህ ሁሉ አመት በኋላ ስህተትን አለመማርና ትክክል ነበርን ማለት ግን ምን የሚሉት ነገር እንደሆነ እንጃ።!@#%$&??*?
@zenebechkebede7457
@zenebechkebede7457 5 жыл бұрын
ወንድሜ ሰሜን ወሎ አካባቢ በባላባቶች ተነጥቀው ነበር ።እንደውም አንድ ደጃዝማች ገበሬው ተሰባስቦ ከነሰራተኞቻቸው ተገለዋል።ቆቦ አካባቢ በደርግ ግዜ ነጥቀ ው ከ1800 በላይ መሬት አልባ ለሆኑ ገበሬዎቸ በሰፈራ መልክ ተሰጠ።ለማረጋገጥ ከፈለግህ ቦታው ከልተሳሳትኩ ጒለልሽ ይባላል ።ቸር እንሰንብት።
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 жыл бұрын
Zenebech Kebede, Therefore, because of a couple of incidents you support ‘land to the tiller’ (infanct land to the dictatorial government). It is a shame still to support such a disastrous journey after having seen its negative results on the economy, social and political conditions, including the unity of the country.
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
አያያዙ እንጂ ስህተቱ ፊውዳላዊው ሥርዓት መገርሰስ ነበረበት
@biratuolika574
@biratuolika574 2 жыл бұрын
yetgedelutin 9 sewotch sim ke dessei police station mahider awititeh asayen, for the record,
@newayebezabeh7
@newayebezabeh7 5 жыл бұрын
ቆቫሻ ወንበዴ
@tujubaethiopia5464
@tujubaethiopia5464 5 жыл бұрын
የጥላሁን ግዛዉ ከ5ኛ በር ዝቅ ብሎ መስክዱ ጋ ስረሽን የአይን እማኝ የነበረ አቶ ተስፋየ እፍሩ አፍንጮ በር ተስፋየ ግሮሰሪ ባለበት ቢትጋብዝ?
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Tujuba ,,afinchober tesfaye Grosere Tirepaw tiz alegn !! abet ye chguwara Trepaw setaft yeneberew !!! kkkk
@p.3914
@p.3914 5 жыл бұрын
የተሰጠው ርእስና ይዞታው አይመጣጠንም፡፡ ቃለመጠይቁ በጣም የወረደ እና ተረ ወሬ ነው፡፡ አርእስቱን ግን ሳቢ ነው፡፡ ያው ብዙ ተመልካች ለማግኘት እንጂ የሚረባ ቃለመጠይቅ ኣይደለም፡፡
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 5 жыл бұрын
Esyas stupid ignorant
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Enatih dero sirawa min neber ?? setegna Adare ???
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
yemiyaregutin alawequmina yiqira alachewu , old qero was gullible.
@democracyfirst1871
@democracyfirst1871 5 жыл бұрын
My dad told me that at that time there were no plenty students and high school students let alone in provinces , those high school students in the same school addis , they know each other . So please mr guest, name your friends killed in dessie by haile selassie soldiers
@debbasyohannes2272
@debbasyohannes2272 5 жыл бұрын
I vividly remember the massacre of the w/ Sehin student when I was 9 years old, one of the dead who used to live in Catholic school (Banbuha) was Indras Muhamed I forgot how many students were killed but what this gentleman is telling is 100% true.with out exaggeration,W/ Sehin high school was the cradle of the revolution that produced so many brilliant intellectuals such as,Walelgn Mekonene, Telahun Gezawe,Berhane Meskel Reda just to name a few. The main reason for their ferocious opposition to the administration was not only the catastrophic famine but also the deposing of Lej Eyasu in the early 1900.Wolo never accepted Haleselase as a legitimate king, Their favorite slogan was," yaletegera ferese tekel eyayachu ke Maychew ferteto Londen gebalachu"
@teferaayalew4095
@teferaayalew4095 4 жыл бұрын
lion sam ok lists are as follows debtera,qomqta,buda, muwartegna,Amara, chigir,Abesa,neftegna, etc. I hate Neftegna who always think they are superior but poor evils
@hareragere7856
@hareragere7856 5 жыл бұрын
ETV Yewerede ye Adamch Deha
@tsigeasfaha9942
@tsigeasfaha9942 5 жыл бұрын
Evidently the interviewee has a marginal knowledge of what he is talking about. 1st, Issaias and Walelegn could not have known each other let alone meet frequently because Issaias was already away in the fields of Eritrea fighting, long before Walelegn came to prominence. 2nd, Meles was nobody when Walelegn was alive.
@ambayek4379
@ambayek4379 2 жыл бұрын
Exactly!! Meles was still in Adwa because he was in high school, as a teenager. The interviewer is the dumbest of all. He is clueless
@user-jy5hr6qd7r
@user-jy5hr6qd7r 4 жыл бұрын
ጠያቂው ድንጋይ ራስ ነው
@gadgirma6735
@gadgirma6735 3 жыл бұрын
ለምን ይዋሻል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 5 жыл бұрын
እርጉሞች የብሄር ጭቆና ብላቹ ጀምራቹ ይህው የናንተ እሳቤ እስካሁን ጣጣ ብቻ ነው ያመጣው
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 5 жыл бұрын
We miss jah so muchhhh
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
ምነው ያኔ አብረው በገደሉህ ይዝያ ስልጣን ትውልድ በሙሉ ማለቅ ብቻ ነበረባችሁ ምንም እውነት አልነበራችሁም ከንቱ ጥራዝ ነጥቅ የባዕዳን ሀይሎች ቅጥር ብቻንነበራችሁ የ60/ትውልድ ከንቱ ትውልድ ርጉም ፍጥረት ነበር ግማሹ አልቋል ቀሩው በሽተኛ አሁንም ፍርድ ኢትዮጵያን ሕዝብ ይረብሻል
@dawitdawit9950
@dawitdawit9950 5 жыл бұрын
የናንተ ጦስ ለልጅና ልጆቻችሁ ተረፈ ግፈኞች
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
አያያዙ እንጂ ስህተቱ ፊውዳላዊው ሥርዓት መገርሰስ ነበረበት
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
The gust is shamles with unblievable ignorance. He make up a lot of story out of the air. I can't stand him such story maker. For him to talk down about Walelne Mekonen is also painful. The stupidity of the journalist is also unbivable.
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Gimatam entin mehoneh yastawqal !!!
@girumkassa2725
@girumkassa2725 5 жыл бұрын
ከታሪክ ማህደር ብሎ በዓማርኛ ለመፃፍ ለምን ተቸገራችሁ ?
@teferaayalew4095
@teferaayalew4095 4 жыл бұрын
Oromia
@teferaayalew4095
@teferaayalew4095 4 жыл бұрын
Ye Ethiopia Tarik ye Amara bicha silalhone. Ye hulum new ante tebab
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН