No video

PART3 MAJOR ONE JOY CHIRO ይሄን ቪዲዮ ሳያዩት እንዳያልፉ ብዙ ጉዳዮች ተነስተዋል አስገራሚ መልሶች ተካተውበታል

  Рет қаралды 149,881

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

LIKE COMMENT SHARE SUBSCRIBE
DIVINE SHOW WITH PAATOR SOFI

Пікірлер: 1 100
@godisgooddamtewkebede625
@godisgooddamtewkebede625 4 жыл бұрын
ሐሳብ አለኝ! 1. ሜጀር ዋን ለሚለው (ሜጀር ከኢየሱስ በቀር ሌላ የለም) ጳውሎስ እንኳን ሜጀር አልተባለም 2. የመልአክት ቪዲዮ ለሚለው (መልአክት በአንተ ለመቀረፅ ጊዜም የላቸው፣ ቀልደኞች አይደለም፣ ስራም አልፈቱም) 3. የመጨረሻው ዘመን ቪዲዮ ላልከው (እግዚአቭሔር ለዮሐንስ በራዕይ መፅሐፍ ከገለጠለት ውጪ ሌላ ራዕይ አይሰጥም) የሚበቀው ተሰጥቷልና፡፡ 4. ትንቢት ያልተናገረ እውነተኛ ገልጋይ አይደለም ያልከው (ከየት እንዳመጣሀው አይታወቅም) በመጨረሻም እባክህ ሶፎንያስ ጊዜ የለህም እንደ በዚህ እቃ እቃ ጊዜ ምታጠፋው
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👌👌
@msanker6784
@msanker6784 4 жыл бұрын
eysuse christose mejer yemilew wesete aygebame esu mejer kalachehute mainer ale malete new andegna lemilew lesewoch new christosene kemikoter neger gar atedemerute
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
Major ሜጀር ነቢያት ማለት እረጅሙን የትንቢት መፅሀፍ የፃፋት ለምሳሌ ኢሳያስ ኤርሚያስ ..ሲሆኑ Minor ማይነሮቹ ደሞ ትንንሽ ምራፍያሏቸውን የትንቢት መጽሐፍ የፃፋ ማለት ነው እንጂ የአገልግሎት ማእረግ አይደለም። ወደ አፍሪካ ሲመጣ ትርጉሙ ሀዲዱን የለቀቀ ባቡር ሆነ እንጂ። 😔
@tinbitezekarias4236
@tinbitezekarias4236 3 жыл бұрын
ewenete newe seweyewe yekeledale
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
I agree on the first 3 but number 4. It is good that Pastor sofonias bring this person so people will know what kind of Prophet he is. so people will not to be fooled by him and like him.
@lazarosjesus6516
@lazarosjesus6516 4 жыл бұрын
አያቴ ጌታን ያገኙት በርጅና ነበር ማንበብና መፃፍ አይችሉም ሁሌ ልጆች እየጠሩ መፀሀፍ ቅዱስ ያስነብቡ ነበር አንድ ቀን መፅሀፍ ቅዱስ ከፈተው በጣም ፀለዩ በሁዋላም በአንድ አፍታ ማንበብ ጀመሩ ::
@tinajesus17
@tinajesus17 4 жыл бұрын
Awon. Alushi leki nowi bezuwochi ende. Ayetihi. Semskiru semichalhugn e/r tamiraten eyesra nowi
@msanker6784
@msanker6784 4 жыл бұрын
ewnte new geta yekuwankuwawoch balebeye new yechelale !! yemigermegn gen amagne nen eyalen sele geta singeren almamenachene new!!
@Tegenalu95
@Tegenalu95 2 жыл бұрын
የላም በረት ብያለሁ
@serajesus3983
@serajesus3983 2 жыл бұрын
Betam dse yilel wow geta yiberak enem yemekat Lij neberach Aletemerachem gin tenebelach ❤👌🙏
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 жыл бұрын
ፓ/ር ሶፊ ነብይ ጆይ በሰርአት በመደማመጥ ለነበረው ቆይታ እናመሰግናለን ። ሀሰተኛውን እውነተኛውን ነብይ እግዚአብሔር ይግለጥ።
@nardosmekonn2303
@nardosmekonn2303 3 жыл бұрын
Lek new
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Pastor ????? Kikikiki
@meklitabebe7164
@meklitabebe7164 2 жыл бұрын
ገልጦታልኮ ቃሉ ሀሠተኛው ክርስቶስ ቢመጣም ሀሠተኛና እውነተኛውን እግዚአብሄር ይግለጥ ይባላል ማለት ነው?
@emmanuelsdn3427
@emmanuelsdn3427 2 жыл бұрын
በትክክል አንተም ተባረክ
@samuellove9096
@samuellove9096 4 жыл бұрын
ሶፊ በጌታ ፊት ተጠያቂ እንዳትሆን ተጠንቀቅ!! ጳውሎስ እንኳን ጴጥሮስ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንዳልሄደ ባየ ጊዜ ፊት ለፊት እንደተቃወመውና እንደ ገሰጸው አይተሃል ለዛም ነው እግዚአብሔር ከሁሉ ለማንስ ለኔ ይህን ሚስጢር ሰጠ አለ። ጠማማና የትህቢት ቃል የትም አያደርስም ማንም ነብይም ሆነ ፓስተር ወንጌላዊም ይሁን ከምህመኑ አትበልጡም እናንተ አንድ ብልት እንጂ አካል አይደላችሁም። አካል ሁሉ ማየት ቢሆን ኖሮ መስማት ወዴት በተገኘ,,,,, ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው አለ እንጂ ደቀ መዛሙርታቹ አድርጓቸው አላለም! እናን ላይ ታቦት ኢየሱስ አለ እኛ ደግሞ እናንተን ተከታይ ነን🤣 የኦርቶዶክስ መንፈስ በጎን መጣ አጋንት እንዳሳተህ በአፍህ ላይ ቁጭ ብሎ አረጋግጫለው ሁለታችሁንም አጋንት ተጠቅሞባችዋል ጴጥሮስ ላይ የተገለጠው አሳች መንፈስ በናተ ላይ ተገልጧል በ1960 ዓ,ም ገደማ ሪቫይቫል በተነሳ ጊዜ የዘመኑ ጳጳስ ጠሯቸውና እኛ ለእግዚአብሔር ቅርቦች እያለን እንዴት ለናተ ተገለጠ ብለው የእግዚአብሔርን የመገለጥ ነፃነት በራሳቸው ቁጥጥር ስር ለማድረግ ሞክረዋል ዛሬም ያስተላለፋችሁት መልክት ይህንኑ ነው እኛስ ንጉሳችንን በልባችን ላይ አንግሰን የምንኖር የተዋጀን በጸጋ የተሞላን ልጆች ነን ሁሉ ተፈፅሟል!!!! የማናቹም ተከታይ ሳንሆን የኢየሱስ ተከታይ ነን! የእምነታችን ጀማሪና ፈፃሚውን ኢየሱስን ተመልክተን ወደፊት እንሄዳለን አለቀ!!!!
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 жыл бұрын
ተባረክ ውድ
@tekashawash9742
@tekashawash9742 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ በቃሉ በተገለፀው እውነት ማመቻቸት የለም በትክክል ሊነገራቸው ይገባል አይን ያወጣ ስህተት ሲያስተላልፉ ዝም ማለት አይገባምና
@msanker6784
@msanker6784 4 жыл бұрын
ere begeta atekenu yehe yerasachehune seltan almawek enji egziabeher eko sew hono wedezhe meder metowal dengele tsensa bedengelena weldalch tadia yeminagerew neger kezhe yebeletale ende? lemen egziabeher bebariawochu sisera enkawemalen ?? tenkuwai sera biluwachehu tamenalachehu yegziabeher tamerate sineger tekawemalachehu!! egna eko musene kegna aybeleteme belew enemariame endetenesubete endeza endanejone eferalehugn kalegebane zeme benele keferde endenalen!!eweketachene bfidele enji bemenefese aydelem leza new gera yemigeban
@johanna8250
@johanna8250 4 жыл бұрын
@@msanker6784 egziabher miserawn bemulu be christ serto chersowal adis neger yelem....kalu beki new yenaniten drama anfelgin geta yidresilachu
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 4 жыл бұрын
ሳሙሄል ጌታ ዘመንክን ይባርከው አሁን እኮ መሞጋገስ እንጂ መገሰፅ ጠፍቷል ጌታ ምህረቱ ብዙ ነውና ምህረቱ ያምጣልን ነፍስ ያውካል እሚታየው
@barackhaile777
@barackhaile777 3 жыл бұрын
ምንም አስታያየት አልሰጥም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔንም ሌላውንም ከድፍረት ሀጢያት ይሰውረን ለሁላችንም እውነተኛ መገለጥ ይስጠን ከስህተት ይጠብቀን
@wondimagegnmulugeta1696
@wondimagegnmulugeta1696 4 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶችን እያየን ነው ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ተነስተዋል፡፡ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
@romanaa1575
@romanaa1575 4 жыл бұрын
ሶፊ ግራ ያጋባል ምን ጉድኔው
@romanaa1575
@romanaa1575 4 жыл бұрын
አራ ውሽት ሰው እግዚአብሔር እኮ አፈራም ግን ገታ ምረት ያድርግ
@emmymengistu1574
@emmymengistu1574 3 жыл бұрын
አንደዛ ለማለት ምፅለይ አለብህ ..ሰምተህ አረጋግጥ ልጅ ከሆንክ መንፈስ ያርጋግትልሀል
@robsonstayi7073
@robsonstayi7073 3 жыл бұрын
O ool ke i
@robsonstayi7073
@robsonstayi7073 3 жыл бұрын
Iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@genettadesse3527
@genettadesse3527 2 жыл бұрын
ይሄ ትልቅ ድፍረትና ሃጢያት ነው። ኢየሱስ መድረክ ላይ የሚቀመጠው ጣኦት አደረገው😭😭😭እግዚአብሔር ሰማይ ዙፋኔ ምድር ደግሞ የ እግሬ መረገጫ ነች ይላል ቃሉ 🙌ይሄ ልጅ በጊዜ ወድ ማረሚያ ቤት ማስገባት ይሻላል።።።።። ተምሮ ይወጣል
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 2 жыл бұрын
ጭንቅላቱን ማስመርመር ነው።
@bethieg6315
@bethieg6315 4 жыл бұрын
ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏🙏
@lemlemanulodelamo6990
@lemlemanulodelamo6990 4 жыл бұрын
እጭጭ እሱ ለሚናገረዉ እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ እረ ዉሽትም እኮ ልክና ገደብ አለዉ እሄማ ወጥ ረገጠ አንዴ እንኳን ተሳስቶ ስለ እግዚአብሔር ክብር እንኳን አላወራም መላዕክ አሳየኝ መላዕክ ጠበቀኝ. .....ትንሽ ቆይቶ መላዕክ ሆንኩ እንዳይል ብቻ በቃ ጌታ መስበኩ ቀርቶ ስለራስ ክብር መስበክ ጌታ ሆይ መንገድህን አሳየን
@tarekwogeta7343
@tarekwogeta7343 3 жыл бұрын
Ewont bazmnach endaz aynt agigay ychmarlin
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
ፓስተር ሶፊዬ ተወዳጅ አገልጋይ ሰዎች የሚሉህን ሳትሰማ ማንንም ሳትንቅ ሰውን በሰውነቱ አክብረህ ስለምታቀርብልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰቦችህ በብዙ ይባረኩ አንተ እውነተኛ አገልጋይ ነህ ሰውን በቋንቋ ሰው ልንቅ ይችላል እግዚአብሔር ግን ሁሉንም ያከብራል ሰው ፊትን አይቶ ያዳላል እግዚአብሔር ግን ልብን አይቶ ይራራል ነብይ ጆይ አንተም ተባረክ እኛ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ሁሉንም በፍቅር ማቀፍ ይሁንልን ሰውን መንቀፍ የኛ ሥራ አይደለም
@yonatangebray9821
@yonatangebray9821 4 жыл бұрын
My GOD Jesus bless you sister
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 жыл бұрын
@@yonatangebray9821 Amen God bless you too my bro
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
birtukan belong to Jesus God bless you precious sister
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 4 5፤ ስለዚህም በጨለማ የተሰወረውን ደግሞ ወደ ብርሃን የሚያወጣ የልብንም ምክር የሚገልጥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ጊዜው ሳይደርስ አንዳች አትፍረዱ፤ በዚያን ጊዜም ለእያንዳንዱ ምስጋናው ከእግዚአብሔር ዘንድ Let’s wait for Jesus please and pray for each other God bless you all
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ሲጀመር የእ/ር አለም ወይ መንፈሳዊ አለም በስጋዊ ማንነት ማወቅ አይቻልም :መንፈሳዊ ነገር የሚገባው ለመንፈሳዊ ሰው ብቻ ነው ጌታ ዘመንህ ይባርክ ቀጥል የእ/ር ሰው ካልገባን የእ/ር ቃል እናንብብ መለኪያችን ስሜታችን ሳይሆን የእ/ር ቃል መሆን አለበት🙏🙏🙏
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
zewdy halefom thank you good answer we should be by God side not against it
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 4 жыл бұрын
Yap we aren't belong to people's we support them because if they are with true gospel even if they are we pray for them ,any way thank u my name is zewdy bro nice to meet u
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
zewdy halefom nice to meet you Zewdy Hero Christian like you
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 4 жыл бұрын
zewdy halefom yes!!!
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 4 жыл бұрын
Ok Ermi am going to feild am back after 7 hurs see u then ,any way send me ur number i will add u
@birukm4154
@birukm4154 3 жыл бұрын
Pastor Sofi...You have to prepare to ask right and hard questions or else try practicing inviting others with better theological knowledge...You are just agreeing with all what he is saying and claiming...this is just promoting him, not clearing what he practice according to the word of God!
@haymanothailemariam9859
@haymanothailemariam9859 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ቶሎና ምድርን ምድርን የሚያሳዩ በስምህ የሚሸቅጡ ወንበዴዎች በዙ ጌታሆይ ድረስልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@kingdomradio
@kingdomradio 4 жыл бұрын
ለካስ መኃይምነትም ይህን ያህል ጥልቀት አለው!
@abesinyaaddisabeba3239
@abesinyaaddisabeba3239 4 жыл бұрын
🤭
@nsebhokalu5547
@nsebhokalu5547 4 жыл бұрын
3D
@lisagomes495
@lisagomes495 4 жыл бұрын
besak gedelkegn
@seblegetachew983
@seblegetachew983 4 жыл бұрын
God is coming!!! 666 is working in curch!!! We have to keep saying Maranata!!!
@adengerma2005
@adengerma2005 4 жыл бұрын
በስማም ሶፊ በጣም ግራ ነው የገባህ እኮ ግን ይሄ እውነት ነው መንፈሳዌው አለም ይሔው ነው ።ዋው ልጁ የሌለ ነው የንፈሳዌው መረዳቱ አየህ የሰማዩ ጉዳይ ከተነሳ ለምድራዌው ሠው ሞኝነት ነው ግን አይኑ ለበራለት ድንቅ ነው።
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ: አትሳደቡ ይልቁንም ባርኳቸው ለምን እግዚአብሔር ሁለን እንደ ስራው ይከፍላል እግዚአብሔር አዋቂ ነው!!!
@henokfekadu4993
@henokfekadu4993 4 жыл бұрын
Please please sofi ...... እንደዚ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ ሲያወራ challenge ማድረግ ይገባል ብዬ አስባለው!!!!! ካልሆነ ይህ program ከጥቅሙ ጉዳቱ እጅግ የከፋ ይሆናል ።
@danieltekle6363
@danieltekle6363 4 жыл бұрын
How can he challenge he himself does not the bible eko 🙄
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
በምን የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ቻሌንጅ ያድርገው እራሱ 0 እኮ ነው
@princesskoki2844
@princesskoki2844 4 жыл бұрын
ወዳጆቼ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው እነዚ ሁሉ የመምጫው ምልክቶች ናቸው እባካቹ እንንቃ
@yehualashetyeshitla1434
@yehualashetyeshitla1434 2 жыл бұрын
ሰይጣንን ነው ያየኸው እጅ አንተ አታይም
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
2ኛ ነገሥት 6 17፤ ኤልሳዕም፡- አቤቱ፥ ያይ ዘንድ ዓይኖቹን፥ እባክህ፥ ግለጥ፡ ብሎ ጸለየ። እግዚአብሔርም የብላቴናውን ዓይኖች ገለጠ፥ አየም፤ እነሆም፥ በኤልሳዕ ዙሪያ ያሉት የእሳት ፈረሶችና ሰረገሎች ተራራውን ሞልተውት ነበር። nobody can stop the power of Holy Spirit till the end of the world
@mehariterefe879
@mehariterefe879 4 жыл бұрын
Sofi sakehe temechetojall
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
Mehari Terefe what’s that means?
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 4 жыл бұрын
ኤርሚያስ እሚሉክ የእግዚአብሔር ምህረት የአጥያት መለማመጃ አይደለም አጥርተህ ማየት እንድችል ጌታን ለምነው
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 4 жыл бұрын
ጳውሎስ ጴጥሮስን ፊትለፊት ነው የገሰፀው
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 22 29፤ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፡- መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 1 27፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 4 жыл бұрын
Qoy ante taragaga esti
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
መጽሐፈ ምሳሌ 31 8፤ አፍህን ስለ ዲዳው ክፈት፥ ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ። sorry I am not happy to see you guys killing all prophets in Ethiopia, I am not going to help you to destroy them I fellow Jesus not devil.read John 10-10
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 3 жыл бұрын
ከተናጋሪው ይልቅ ጠያቂው ነው የገረመኝ!!
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u 2 жыл бұрын
ፀጋ ተልከሰከሰች ማለት እንደ አንተ አይነቱን ነዉ። የድፍረትን ቃል እንድናገር የሚገፋፋህ የግብር አባታችሁ ድያብሎስ፣ በመላእከ ምክር በቅዱስ ሚካኤል ይገሰፅ።እግዚአብሔር ልቦናችሁን መልሶ ለንስሃ ያብቃችሁ።
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
እግዚያቢሄርን ከፈራቹ ይህን ቪዲዮ አውርዱት።በክርስቶስ የመስቀል ስራ ቀልዷል ሞቱን አክፋፍቷል። ደሞ በጎቼ ሚለውን ቃል እንዲህ እንደልቡ ይፍታው?!😢😢😢😢
@msanker6784
@msanker6784 4 жыл бұрын
men malet new ?? algebagnem egziabeher eko abatachenena amelakachen new semainen yezerega mederne yatsena eu new!""egziabeher eko selegna sew hono wede meder metowal mehone yemaigebawe keaemero belay yehone neger kezhe belay ale ende???altesadebe yegziabeher bersu yemiserawen seletenager new ende ?? egna eko geta erdetone enji eysuse christose bezhe zemen bihone ede meder meto yemotew manem aykebelewm gedayochu mehale egna neberen andochu egziabeherne enawekalen yemenelew sewoch lenegeru bezame zemen yesekelute egziabeher amagnoch nen yemilu aydelu!!"
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
@@msanker6784 ከየት ልጀምርልህ/ሽ? ...ባጭሩ ሚለው ሁሉ በነጠረው የእግዚያቢሄር ቃል ሲመዘን ውድቅ ነው! ክርስቶስ የሞተው ሁላችንን እኩል ልጆቹ ሊያረገን ነው። እሱ እዚጋ ነብይን ቆልሎ ደም የተከፈለበትን ልጅነት አሳንሶ ሲናገር ከዚህ በላይ ደሙን ማክፋፋት አለ?? ደሙ የፈሰሰልን ልጅ/በግ ሆነን በግል የአባታችንን ድምፅ እንድንሰማ ነው ወይስ ደሙ የፈሰሰው ሰወችን ነቢይ ለማረግ ነው?? መልሱን...
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
@@msanker6784 በግ ሁሉ ድምፅ አይሰማም ነቢይ ነው የበለጠ ሚሰማው ሲል ነው እግሬን አውጪኝ ማለት ወገኔ!
@msanker6784
@msanker6784 4 жыл бұрын
@@lovewin1582 ewente yeyaze ayferam ewnten yezo beadebabay yegafetal enji!! yehene ande tenkuwayna mowaretegn endezhe aderkugn beile tamenutena teferute nebere yehe yegziabeher baria beamelaku begeziabeher haile yemiadergewne mamen yemiaketen egziabeher ayserame seletane yelewm endimiserase aletenagerme yeteseten siletan ketetekemenebete semaise mederse yemane newna new geta endemichele dergen yemnkawemew!!"
@lovewin1582
@lovewin1582 4 жыл бұрын
@@msanker6784 ይቅርታ ጠንቋይና ሙዋርተኛን ምንም ቢያረግ ቅንጣት አልፈራውም። ኢየሱስን ከሙታን ያስነሳው መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ያለ ልኬን የማቅ (የጌታ ልጅ መሆኔን) አማኝ ነኝ። ምፈራው ጌታን ብቻ ነው! እንደቃሉ ሆኖ ካገኘሸው/ኸው ደህና! ለኔ እንደቃሉ ስላልሆነ እዚህ ጋ እናቁም። ጌታ በደጅ ነው ያኔ ሁሉም መልስ ያገኛል።
@lemin100
@lemin100 4 жыл бұрын
Seeing angel it's not a big deal, all the time they are around us, we have to focus on our Lord God,
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እህቴ ሰብ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
​@@PeacefromJesus ቤተሰብ እንሁን Subscribe አድርጌሻለሁ፡፡ Subscribe አድርጊኝ፡፡
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
@@efitahtvethiopiaworldwide8909 ብድሬን መልሻለው አመሰግናለው ሁሌም እንደጋገፍ
@vickytt816
@vickytt816 2 жыл бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም ጌታን ተቀበሉ፡፡
@warsayeayaya8193
@warsayeayaya8193 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 እኔም የተገለጠልኝ ይህ ነው
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
1ኛ ቆሮንቶስ 2 14፤ ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 4 жыл бұрын
Ya Ermi u r wise and blessed i like ur heart is pure i see u r talking according to the word keep it up🙏🙏🙏💪
@feysa
@feysa 4 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ወሬ መስማት በጣም ያሳፍራል ሶፊ እባክህን እንደዚህ ያሉ ሰዎችን ለህብረተሰብ ምንም አይነት ጥቅም ስለሌላቸው እባክህ Media ላይ ማቅረቡ በኔ ኣመለካከት ጥሩ አይደለም
@zekariyasmengistu3332
@zekariyasmengistu3332 4 жыл бұрын
ሶፊ እራሱ ከሱ በምን ይለይና
@saramoon5079
@saramoon5079 4 жыл бұрын
@@zekariyasmengistu3332 zimbel weregna 🤫🤫🤫🤫🤫🤫manew feraj yaregachu
@zekariyasmengistu3332
@zekariyasmengistu3332 4 жыл бұрын
Sara Moon ልክ የሆነውን ልክ ነው ካልሽ ልክ ያልሆነውን ልክ አደለም ማለት ምን ከበደሽ?? አንቺም እኮ ልክ ናቸው ብለሽ እየፈረድሽ ነው:: እንድንመረምር እ/ር አእምሮ ሰቶናል
@al3z.754
@al3z.754 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይጋርማል ለዋንጌል እንቅፍት ባትሆኑ ማልካም ነው ፓስተር ሶፊ ተባራክ ነብዩ የእግዝአብሔርን ቃል ብትማር ለህዝቡም ብተስተምሪ እንዴት ማልካም ማሰሌክ ተራት ተራት ይቅርብህ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 жыл бұрын
(ራዕ13:13 )እሳትንም እንኳን ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል ይላል ቅዱሱ መፅሐፍ በዘመን መጨረሻ ስለዚህ ምንም አዲስ ነገር የለም ገና ከዚህ የባሰ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነገር እንሰማለን።
@jerusalemcheru4904
@jerusalemcheru4904 2 жыл бұрын
ሰይጣን ይህንን ማድረግ ከቻለ 🤔እግዚያብሔር ከዚህ በላይ በላይ የሆነ ከሰው ከአዕሮ በላይ የሆነውን ነገር ሊያደርግ አይችልም???? እንዲህ ማለታችሁ ትክክል ሊሆን ይችላል ግን መርምሮ ያወራ ስንቱ ነው??
@biskutefekadu7344
@biskutefekadu7344 2 жыл бұрын
ወይ ፕሮቴስታንት ስትዘርፎ ስው ስትገሉ ምንቅራችሁ ጌታ እግዛቤር ይቅር ይበላችው ደግሞ መላክትን የበቁ ብገዳም እንኲን እላይዋቸውም እንኲን አንተ አፍክን ያፍታክ እባካችሀ ንስሐ ግቡ ስታችሁ ሕዝባችንን አታስተን
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
ሶፊ አጠያየቅሕን በጣም ነው የምወድልሕ, ይሕንን እብደት የሚመስል ምናልባት በኔ እይታ:) ግን አንተ ከአንድ ጥያቄ ወደሌላ ጥያቄ ሳትረበሽ አንዳንዴም መልሱ ያስቃል ግን ያንንም በትኩረት እያየሕ ስራሕን ያለ ምንም መዘናጋት መስራትሕን አደንቃለሁ ተባረክ!:)
@adnewtemesgen3416
@adnewtemesgen3416 3 жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን ማለት አንተ እራስክ ነክ ሜጀር!
@michaelbelachew3623
@michaelbelachew3623 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርም ሳይናገር ነቢያቶችዋ። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እያሉ ከንቱን ራእይ በማየት የሐሰትንም ምዋርት ለእነርሱ በማምዋረት ያለ ገለባ በጭቃ ይመርጓቸዋል። " (ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:28)
@clemobile2086
@clemobile2086 4 жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ እንዴት ናችሁ ቤላችሁበት የክርስቶስ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሶፊ ተባረክ እኔ ግን ይህ ነገር ሊገባኝ አልቻለም እግዚአብሔር ከቃሉ ውጭ አይሰራም መለአክ በቪድዮ የተቀረፁት ስጋለብሰው ታይተው ነው? እኔ ምንም አልገባኝም መፀሀፍ ቅዱስም ባነብ መላክ መንፈስ ናቸው እንደተረዳሁት እኔ በጌታ ገና አዲስ ልጅ ነኝ ግን ለሰው መሰናክል የሚሆን ነገር አታቅርቡ ሚድያ ላይ በመንፈሳሁ ነገር ሁሉም ሰው አላደገምና መሰናከን እንዳይዎን
@mogestaye2644
@mogestaye2644 4 жыл бұрын
ጌታን ተቀብየ ጥሩ ጰንጤ ሁኘ ነበር። ግን በ ቤተክርስቲያን ሰዎች ካየኋቸው የተጭበረበሩ ነገሮች በመነሳት አፈግፍግያለሁ፣ ይህን ቪድዮ ከተመለከትኩ በኋላ ደሞ ውሳኔየ ትክክል እንደነበረ ተሰማኝ።
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 3 жыл бұрын
ሞጎስ የሱስን እንጂ ሰውን አትከተል ስለዚህ ማፈግፈግ አያስፈልግም በግልህ ከኢየሱስ ጋ. ተጣበቅ ወንድሜ እርሱ ያድናል
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 3 жыл бұрын
YGETA YEYESUS FIKIR Alinekahim Malet Newe ...... KEYESUS FIKIR Man Yileyenal!!! FATHER GOD, Mihiret Yarigilih!!! Tsegawin Yabizalih!!! In Jesus Christ Name!!!
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 34 7፤ የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
zed Shembu I’m not trying to say he is right or wrong,all I’m saying is our bible is full of Angels and you ask to show you spiritual things
@selambekele2023
@selambekele2023 2 жыл бұрын
I have loved Joy that he always has confidence to express his faith. The major objective of the Bible to turn us to truth. Before providing bad comments, let us give him chance to explore his ministry.
@user-ze5dr9iw7u
@user-ze5dr9iw7u 4 жыл бұрын
ወይ ፓስተር ሶፊ የአንተ አስተያየት እኮ ነው ይሚያስቀኝ እንደ ህንድ ፊልም እኮ ነው የምትከታተለው መቼስ በደንብ ነው ሆድህን የነፈው ዛሬ ምግብም አትበላው ደህና አድርጏ አጥግቦሀል😂
@Heliccv
@Heliccv 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂yemiyask interview besak lmot new wendme
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 4 жыл бұрын
Awo fetata weshete ategebewe kezi yebelete weshete eko yeleme
@mihiretloha5349
@mihiretloha5349 4 жыл бұрын
ስልጠና እየወሰደ ነው 😗
@teklumezgebu478
@teklumezgebu478 2 жыл бұрын
921 ኮሜንቶች ለዚህ ሰውዬ ተስጥቶት አይቻለሁ አብዛኛው ስድብ ነው እኔን የገረመኝ ሰውዬው በሽተኛ መሆኑን አለመረዳታቸው ነው ተረድተውት ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር ይማርህ ከማለት ውጪ ባልሰደቡት ነበር😎
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
ሳዎቹ ኮ ግራ ሲላ ገባችሁ ኮ ነው ምሰደቡ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
የሐዋርያት ሥራ 7 56፤ እነሆ፥ ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ፡ አለ።
@fitsumregassa8113
@fitsumregassa8113 4 жыл бұрын
Min
@emmymengistu1574
@emmymengistu1574 3 жыл бұрын
አይንህ በርቶልሀል ተባረክ
@tekashawash9742
@tekashawash9742 4 жыл бұрын
ሀሰተኛ ነቢያትን በስራቸው ይታወቃሉ ይላል ቃሉ እንጂ ከእግዚአብሄር ግድ ድምፅ መስማት የለብንም የተናገረው በዚህ ርእስ ከቃሉ ይገጫል ብዙ የራሱን ትርጉም ይጠቀማል ይኼ አደገኛ ነው ። ብዙ እንደሰማሁት በዙ የሚናገረው ከቃሉ ውጪ ነው ወንድም ሶፎንያስ እንደ ቃሉ ቻሌንጅ ከላደረከው ቃለ መጠይቁን ማዘጋጀትህ ምን ትምህርት ይሰጣል ። ሌላው ስህተት ፀጋ ልዩ ልዩ ነው አሰራርም እንዲሁ መንፈስ ግን አንድ ነው ስለዚህ ነቢይ በአዲስ ኪዳን አንድ የፀጋ አገልግሎት ነው
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3 11፤ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 4 жыл бұрын
የነፃነት መዘዝ የአምልኮ ነፃነት በበጎቹ መግቢያ ተኩላዎች ዘው አሉበት።
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 4 жыл бұрын
ያሳዝናል ክቡር የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተከፈለበት ወንጌል ረ ከ ሰ!!!!🤔
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
ወንጌል በምንም ተአምር አይረክስም እኛ በምንሰራው ስራ እንረክሳለን እንጂ ወንጌል አሸናፊ አዳኝ ሐይል ያለው ቃል መቼም አይረክስም!
@msanker6784
@msanker6784 4 жыл бұрын
men malet new wengelachen yekedesal enji ayrkesem yawekachehu eyemselachehu yegziabeherne kal atesharu leamenute hulu yechalale betesetew seletan hulu metekem mebetu new yegziabeher lejenete seletan tesetonal lelaw ameno sitekem lelaw liferd aleteteram kedegsu mebelate yemichelew degesune lemebelate yetezegaj enji yetetera becha aydelem !!!
@user-ip4nj3gg4g
@user-ip4nj3gg4g 2 жыл бұрын
መለአክት እንዳይቀስፈው እሄን ሶዬ ምን አይነት ንፁ ጀዝባ ነው አማርኛው እንዳጠረው እውቀት ካቅሙ በላይ አጥሮታል
@alasibwimkantemerake7612
@alasibwimkantemerake7612 4 жыл бұрын
Betam yemiyasazin nw endezihe yemilu hulum kegeta bet wetew tefitewal Lelochim yezew tefetewal በጣም የሚያሳዝነው ነገር አንድ የተናገረው ነገር መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም::
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 3 жыл бұрын
ይሔ ሰው ሐሰተኛ ነብይ ነው ! እኔ የማውቃት ሴት የሶስት ልጆች እናት ባልሽን ፈተሽ ካላገባሁሽ እያለ በጣም ትቸገር ነበር ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 5 8፤ ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና።
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 жыл бұрын
አንተ የእግ/ር ሰው ብሩክ ተባረክ በየመንፌሳው ዩቱብ ላይ በኮመንት ላይ አይሃለሁ የጌታ ቃል በውስጥህ ላይ እጂግ የበዛ ነውና ፈጣሪ እጥፍ ይጨመሪልህ እውዳሃለሁ በጌታ በእየሱስ ስም ተባረክ💓💓💓💒
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
God bless you all Iam ዝናሽ ነኝ God bless you too beloved sister I love you too,glory to his name to our lord Jesus
@gurmug5528
@gurmug5528 4 жыл бұрын
I think you r one of the guy on the taken photo
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
1 Corinthians 4 5: Therefore judge nothing before the time, until the Lord comes, who will both bring to light the hidden things of darkness, and reveal the counsels of the hearts. Then each man will get his praise from God. WAIT FOR JESUS PLEASE,you are doing more mistakes than him,it’s easy to judge people check about yourself Read Galatians chapter 6 1-5 God bless you God calling us to bless not to kill Prophet’s
@ethiopia7544
@ethiopia7544 4 жыл бұрын
አንተ ራሱ ከሱ የማትሻል አእምሮ በሽተኛ ነሀ
@mitikutesfaye1268
@mitikutesfaye1268 2 жыл бұрын
የመጨረሻዉ ዘመን መድረሱን ለማወቅ እንኳን የእግዚአብሔር ቃል አማርኛ እንኳን ያልተገለጠለት መሀይም ነብይ ነኝ ሲል ነው።
@betolitnegashe5835
@betolitnegashe5835 4 жыл бұрын
ሶፊ በዉነት አንተም መጸሐፍ ቅዱስ አብብ
@sm910
@sm910 3 жыл бұрын
አዲስ ኮሜዴአን ነው?
@tarekegnelias
@tarekegnelias 2 жыл бұрын
በፍጹም ማቼም አይሆንም፤ ከተጸፈው ውጭ ምንም አድስ ነገር አይሆንም ።
@pawulosbeza2855
@pawulosbeza2855 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእጃችን ያስገባዉ መፅሀፍ ቅዱስ ነገሩን ሲመዝነዉ ሰዉየዉን የጥፍት ልጅ ሐሰተኛ ይለዋል እኔም ተስማምቸ ሀሰተኛ ብየዋለሁ ፓ.ሶፊ ንስሀ ግባ ስላላቀናህዉ ስላልመለስከዉ ልትመልሰዉም ስላልሞከርክ ንስሀ ግባ
@user-mc5mn3tg9x
@user-mc5mn3tg9x 4 жыл бұрын
አረ ቷው በሠቅ ሞትኩ 😁😁😁👁🤔 የቅዥት መንፈስ በጌታ ስም ይመተ ! መረናታ🙇 ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@user-bi6dv6dy8k
@user-bi6dv6dy8k 4 жыл бұрын
Amen😿😿😿
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 2 жыл бұрын
ሶፊ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ። በሕዝብ ዘንድ ጥያቄ ሊያስነሳ የሚችሉ ጉዳዮችን እንደዚህ በግልጽ ማቅረብህ መልካም ነው ።'' ዮሐንስ ወንጌል 14፥12 እውነት እውነት እላችኋለሁ ፣ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል ፤ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል ።'' ይላል ቃሉ። ስለዚህ ከእግዚአብሔር ያልሆነ የነቢይነት አገልግሎት ከሆነ አይቀጥልም ፣ከእግዚአብሔር የተሰጠ ፀጋ ከሆነ ግን ይቀጥላል ።ማንም አያስቆምም ።ሁሉንም ነገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ብቻ መመርመሩ መልካም ይመስለኛል ።ጌታ ይባርካችሁ ።አሜን!!!
@dawitabebe223
@dawitabebe223 4 жыл бұрын
የተነሱት መላዕክቶች ቪዲዮ አቦ የለቀቅና እንመልከታቸው የመጨረሻ ዘመን የተባለውንም
@tamirataboshinato570
@tamirataboshinato570 4 жыл бұрын
Awo yilekek vido
@etsehiwotaddis6924
@etsehiwotaddis6924 3 жыл бұрын
Friend silelelw eko nw mayilekekew
@alephtomega6348
@alephtomega6348 3 жыл бұрын
There is in your Bible go and read the revelation
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
አንድ በክፉ መንፈስ የተያዘች እህቴ አሁን በዚህ ምድር የሌለች ልክ እንደዚህ ሰውዬ ኮስተር ብላ ቅዠቷን ታወራኝ ነበር ።መጀመሪያ ከልብ እያዳመጥኳት እገረም ነበር የእውነት እየመሠለኝ በኋላ በኋለ በቅዠት አለም እንደሆነች እያወቅሁ መጣሁ።የሚገርመው በአካል ብቻ ሳይሆን ከቢሮዋ ስልከ ደውላ በትንሹ አነድ ሰዓት ታወራኛለች።በይሉኝታ እሰማት ነበር።...ከዚህ ሰውዬ ጋር ተመሳሰለችብኝ።
@dawitabebe223
@dawitabebe223 4 жыл бұрын
ያመኑትን እስኪያስቱ ድረስ በእጃቸው ታላላቅ ተአምራትን ያደርጋሉ ማለቱ ምናልባት አሁን በኢትዮጵያ ሊጀምር ይሆን??
@firdutolosa7567
@firdutolosa7567 2 жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ በጤናነው የሚዘባርቀው ወንጌል የኢየሱስን አዳኝ ነት ከመስበክ ቅዠቱን በየሚዲያ የሚቃዠው ምህረትን ይስጠው በጣም ያሳዝናን የጌታ መምጣት እርሱ ቸርች ነው የሚካሄደው ጉደኛ ሰው ነው
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 5 12፤ ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና። please try to understand his language
@user-ij2sd3sg9x
@user-ij2sd3sg9x 7 ай бұрын
My brother sof ምታቆሺሽው ምታስከፋው,ነብያትን አይደለም እግዛብሔርን ነው, እግዝብሔር የሞተላቸውን የእግዚአብሔርን ደም ነው ምትንቀው,ከልጅነተ ጀምሮ ምፈሊገውን ፊላጎተን ጠላውት,ከእየሱስ ከብራን ተሌየውት,እግዛብሔር ከፊ ያድረግ ባንተ የተነሳ መሖኑን አትርሳ,ከላን ጠበቃ አለን ሑለም አስታዊስ❤
@efiimanman3151
@efiimanman3151 4 жыл бұрын
ይሄ ትንሽ ቆይቶ እኔ ክርስቶስ ነኝ ይላል ጎበዝ 😁😁😁😁😁😁😁
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
በእውነት
@solomonyoseph2616
@solomonyoseph2616 2 жыл бұрын
ከመተቸታችን በፊት ቆም ብለን ማሰብ አለብን አይቻለሁ ካለ ምን ማድረግ ይቻላል።
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር እጅግ ገና ብዙ አስገራሚ ነገሮችን ይሰራል። ይህ ትንሽ ነው። ቃሉም ስናገር ''በዘመናችሁ ብሰራ እነሆ ማንም የማያምነውን ነገር አደርጋለሁ'' እንደምል።
@asterbelete8359
@asterbelete8359 2 жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን መጣብን ጌታ በቃለ ነው የሚኖረው አታላይ ሁሉ
@sami9033
@sami9033 4 жыл бұрын
ምነው ወንድም ሶፊ ለሐሰተኛች እውቅና መሥጠቱን ተያያዝከው?
@gobukufa485
@gobukufa485 4 жыл бұрын
Yohans 15÷1...6
@gobukufa485
@gobukufa485 4 жыл бұрын
Yohans 1÷12...
@sami9033
@sami9033 4 жыл бұрын
@@gobukufa485 ሕዝቅኤል 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ከንቱ ነገርን ስለ ተናገራችሁ ውሸተኛ ራእይንም ስላያችሁ፥ ስለዚህ፥ እነሆ፥ እኔ በእናንተ ላይ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። ⁹ እጄም ከንቱ ራእይን በሚያዩ፥ በውሸትም በሚያምዋርቱ ነቢያት ላይ ትሆናለች፤ እነርሱም በሕዝቤ ማኅበር ውስጥ አይገኙም፥ በእስራኤልም ቤት መጽሐፍ አይጻፉም፥ ወደ እስራኤልም ምድር አይገቡም፤ እኔም ጌታ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
God bless you pastor Sofi,you are doing great job instead of gossiping your bothers you are talking to them face to face well done 👍 I love your show
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 4 жыл бұрын
Qoy ante taragaga esti batam takarekarkelat iko be damb asebibat
@tigistlencho6467
@tigistlencho6467 4 жыл бұрын
ግን የገረመኝ አይኑን በጨው ታጥቦ በድፈረት መናገሩ ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@haraeye9030
@haraeye9030 3 жыл бұрын
😂😂🤫
@emmymengistu1574
@emmymengistu1574 3 жыл бұрын
ከኔም የበለጠ bብዙ አምራት ያደርጋሉ ብሎአል አየሱስ ምን ይገርማል
@zegeyegetachew2750
@zegeyegetachew2750 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ፡የእግዚአብሔርን ፡ምህረት፡ቸርነት፡መናቅ።፡ምን፡ሊያስከትል፡እንደሚችል፡በአንተ፡አይተናል።የትምቢት፡መፈፀሚያ፡መሆንን፡የክርስቲያኑን፡ሀጢያት፡ብዛት፡እንደ፡አንተ፡አይነት፡የጥልቁን፡አጋፋሪ፡ያመጣል፡፡አቤቱ፡ምህረትና፡ቸርነትንበፍቅርህ፡ልክ፡ሁሌም፡አብዛልን።
@user-sq1yz4vs8u
@user-sq1yz4vs8u Ай бұрын
ጌታ ሆ ይ ቃልክ እየተፈፀመ ነዉ እባክ ከዚህ በላይ እንዳላይ እንዳልሰማ ዉሰደኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saramulatu3559
@saramulatu3559 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ 🙈🙉🙊
@hussensamira9934
@hussensamira9934 2 жыл бұрын
Chirash wolamo
@beti6713
@beti6713 2 жыл бұрын
😁😁😁
@tekashawash9742
@tekashawash9742 4 жыл бұрын
ስለመጨረሻው ዘመን በትንቢተ ዳንኤል በሰፊው ደግሞ በራእይ መፅሀፍ ተፅፎ እናገኛለን እግዚ እንድናውቀው የፈለገውን ፅፎልናል ይኼን የጌታን ቃል በዚህ ዘመን ልናጠናው ይገባናል እንጂ አዲስ ነገር ከመንፈሳዊ አለም ቪድዮ የተነሳ አያስፈልግም ቃሉ ከበቂ በላይ በቂ ነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተተሳለ ነው
@biniyamwoldehanna7544
@biniyamwoldehanna7544 4 жыл бұрын
እንደዚህ ግራ የገባው ነብይ ባይ አይቼ አላውቅም በእውነት ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ...!!
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
What about soponias ?
@bettydemssie5567
@bettydemssie5567 4 жыл бұрын
አንድ መልስ እንኳን ቃሉን ከፍታችሁ ወይም በቃሉ ላይ ያልተመሰረተ ከንቱ ልፍለፋ 😞 ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሳያውቁ ከህይወት መንገድ የሚጠፉትን መልሳቸው :: ጠንቆዮችንም አድብልን
@tinsaeabera2061
@tinsaeabera2061 2 жыл бұрын
Yihe sew gin ye ehite msriam wendim new ende?????😂😂😂 666 new
@pastormulugetahailuministr7466
@pastormulugetahailuministr7466 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የምሰማውን ነገር "በህልም ነው በለኝ"!!!
@user-ku6tg1nj6g
@user-ku6tg1nj6g Жыл бұрын
ክክክክ ቅዠት ነዉ
@tesfahuntadessetumebo7665
@tesfahuntadessetumebo7665 4 жыл бұрын
እንድህ ስንሰመህ ከእዉነት የራቃ ነገር ይመስለል ነገር ግን ለሚያምን ሁሉ ይቸላል ተብሏል የሚቀራዉን አለዉቅም የቀራዉ ሁሉ ለቅዱስ ቃሉ ይሁን እኛም አናዉቅም እግዝአብሔር እርሱ ግን ከሚነዉቀዉ በለይ ነዉ
@adameyakobe4629
@adameyakobe4629 4 жыл бұрын
ፖስተር ሶፉ ሁልጊዜ በግልፅነትህና በትህትናህ አከብርሃለው እግዛቤር አንተንም ቤተስብህን ይባርክልህ
@adentedela5358
@adentedela5358 4 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 7 18፤ መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። 19፤ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። 20፤ ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።
@ojongvalery7744
@ojongvalery7744 3 жыл бұрын
Jo Gena be mdirlay Tamir tserale Jo geta Kante gara ale yserali ante tlhakh ye geta saw nekh geta Kante gara yserali !!!!
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 4 жыл бұрын
ሶፊ በጣም አሪፍ ኢንተርቪእ አድራጊህ ነህ ትግስትህ ደስ ይላል
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Pastor????????
@monaali9356
@monaali9356 2 жыл бұрын
እውነትህን ከሆነ ማሳየት ነበረብህ ማየት ማመን ነው ያላመኑ ሰወች ያምኑ ነበር ግን ስለድፍረትህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
I am Eritrean living in U.K. it’s not not that I have anything to do with them but I read my bible for 13 years and it’s full of miracles.read Matt 22-29 you are missing the power of Holy Spirit 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 4 жыл бұрын
God bless u for your negative thought. In deed u read your bible I read all of your comments keep it up good thought.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
If God is with us ! who can be against us? No one believing in Jesus is a miracle because we never see him,this is like Devil ask Jesus to change the stone to bread,you can’t just ask to show you miracle if he can show sorry that is not from God because power of God is not for show,God give us to help us from evil spirit and sickness
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485
@ifgodiswithuswhocanbeagain9485 4 жыл бұрын
Amen God bless u more and more wisdom and knowledge.
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 4 жыл бұрын
If God is with us ! who can be against us? No one Amen 🙏 bless you precious
@samiyonas6057
@samiyonas6057 2 жыл бұрын
በክርስቶስ ጸጋ የጠራችሁን እርሱን ትታችሁ፣ ወደ ተለየ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ መዞራችሁ ደንቆኛል፤ እንደ እውነቱ ከሆነ ሌላ ወንጌል የለም። የሚያደነጋግሯችሁና የክርስቶስን ወንጌል ለማጣመም ጥረት የሚያደርጉ አንዳንድ ሰዎች አሉ። ነገር ግን እኛም ብንሆን ወይም የሰማይ መልአክ፣ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ እርሱ ለዘላለም የተረገመ ይሁን። ቀደም ብለን እንዳልነው፣ አሁንም ደግሜ እላለሁ፤ ማንም ከተቀበላችሁት ሌላ የተለየ ወንጌል ቢሰብክላችሁ፣ እርሱ ለዘላለም የተረገመ ይሁን። ገላትያ 1:6-9
@demekebirhanu8343
@demekebirhanu8343 4 жыл бұрын
ሶፊ አንተ ነህ የምታዛዝነኝ አብረከው ተጃጃልክ እኮ
@judbeky
@judbeky 4 жыл бұрын
Esuma vidion eysrabt new
@akewolde437
@akewolde437 4 жыл бұрын
All are the same
@alem-c1i
@alem-c1i 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪየ አናየው ጉድ የለ ዘንድሮ አይሁድ ባለማወቅ ክርስቶስን አሳልፈው ሲሰጡ ደሙ በልጅ ልጆቻችን ይሁን ብለው ነው ለአውሬው ተላልፈው የተሰጡት ፕሮቴስታንትም እንደአይሁድ አይኑን መግለጥ ያቃተው ይመስላል እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቅዱሳን ክብር መስጠት ተቸግሮ ሲዘባበት ለነዚህ አውሬወች መጫወቻ ''በልባቸው የሚኮሩ ትዕቢተኞችን በታተናቸው ብርቱወችንም ከዙፋናቸው አዋረዳቸው ተብሎ ተጽፏል'' ሁሉ በእርሱ የሆነ ያለእርሱ ምንም የሆነ የሌለ መድሃኒያለም ዝቅ ብሎ ትህትናን አስተማረን ክርስቲያን ትሁት ነው ክርስቶሳዊ ነውና።
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 4 жыл бұрын
ለምን ግን ፓስተር ዴቭ ወንድሙን አይመክረውም?🤔🙄 ያሳፈራል በጣም🙄🤔😭😭😭
@myjesusislord3133
@myjesusislord3133 4 жыл бұрын
Ewentun newe endhe yalwen weshetame mafatete
@emmymengistu1574
@emmymengistu1574 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይቺላል ምን ለማለት ፈልገህ ነው ሙሴ አግዚአብሔርን አላያውም ? ሙሴን ብጠይቀው ምን የተለየ ነገር ልነግህ ይቺላል
@user-te1kc5ns4m
@user-te1kc5ns4m 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ የመናፍስቱን አለም የሚያስጎበኙ ሰዎች አሉ ነገሩ ከአጋንንት ነው
@romansegedu2321
@romansegedu2321 4 жыл бұрын
አንተ ግን እየገለጽክ ነው እያጋለጽክ ይህንን ሰው በጉባኤው ላይ ተገኝቼ አንድ ጊዜ አይቼዋለሁ አስራ አምስት ሰው ባልሞላበት ጉባኤ ላይ ሁለት ጊዜ መባ ሲሰበስብ ዛሬ እግዚአብሔር ድንቅና ተአምራት ያደርጋል ብሎ ህዝቡን እንድትሄድ ብሎ ገንዘቡን ከሰበሰበ በዃላ ሲበትን ሲጀመር በሰማይ ላይ ድንቅና ተአምራት እስኪ ያደርጉ ድረስ ይላል ቃሉ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን መግለጽ እንጂ ሌላው እዚህ ምድር ላይ የሚቀር ነው ሜጀር ስላለ እራሱን ሜጀር አይሆንም በእግዚአብሔር ፊት ሁላችንም በክርስቶስ ደም የተዋጀን ልጆቹ ነን አገልጋይ ማለት ባሪያ ነው እንጂ አለቃ አይደለም ኢየሱስ ወርዶ የደቀመዛሙርቱን እግር ነው ያጠበው እነሱ ታብየው ሌላውንም እያስታበዩ ምድሪቱን በመርገም ሞልዋት ህዝቡንም እግዚአብሔርን እንዳይፈራ አስተማሩት ይህ ጊዜ ንስሀ የምንገባበት እንጂ እኔ ትልቅ ነኝ እያልን የምንፎክርበት አይደለም አንተም ሀሰተኞችን ከነ ስህተታቸው እውነተኛ እንደሆኑ አድርገህ ወደ ህዝብ አታምጣ እራስህን confused ሆነህ ህዝቡን confused አታድርግ ጌታ በሰጠህ እድል ተጠቅመህ ግራ የማያጋቡ እና እንደ እግዚእብሄር ቃል የሆኑ አስተማሪ ህዝቡን ከአምላኩ ጋርየሚያስታርቁ ስራዎችን ይዘህ ና ጌታ ስራችን በእሳት ይፈተናልና
@edenollo5843
@edenollo5843 4 жыл бұрын
ye liben new yetenagershwu ehit
@selamawitabebe1472
@selamawitabebe1472 3 жыл бұрын
ፀጋህ ከእግዚአብሔር ከሆነ መልካም ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ግን መረጋገጫው ቃሉ ስለሆነ ቃሉን አጥንተህ መጀመሪያ ስበክ ከዚያ በሁአላ ስለፈውስ ታምራትም ቢሆን ለሰው አዕምሮም መልካም ይሆናል ጌታ ይባርክህ
@kennarebu4188
@kennarebu4188 3 жыл бұрын
Omg!!! Have mercy God up on us. He makes himself small god....
@hanagemeda8020
@hanagemeda8020 3 жыл бұрын
Defnetly a,m so sorry this is the one point of false qroqhet please people of God keep ur self from such kind this is the sign of the finishing time of the world
@Wintagrmayphonetastic3006
@Wintagrmayphonetastic3006 4 жыл бұрын
ሶፊ ወንድም ጌታ ነው ምስክር ይሰውዬ በመጀመሪያ ሳየው እየተዝናናው ነበር ላለመዋሸት በመጨረሻው ተናድጃለው እራሱን ከአዳኛችን ጋር ሊያስተካክል ፈልጓል ዘይቱን እንዴት ወደጨው ቀየርክ ስትለው ክርስቶስ በገሊላ ያደረገውን እንዴት ከራሱ ተራ ቅዠት ጋር ሲያወዳድር እንዴት አገስፀውም በእውነት ያዛዝናል ጳውሎስ እኮ ጴጥሮስን ፊትለፊት ነው የገሰፀው ሲስት
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 4 жыл бұрын
በውኑ ለእግዛብሄር የሚሳነው የለም እግዛብሄር ሁሉን ይችላል ከዚህ የበለጠ እግዛብሄር ገና ይሰራል
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 4 жыл бұрын
Amen
@user-fn9ti1ow6g
@user-fn9ti1ow6g 6 ай бұрын
አግዝአብሔር ከነዳኒኤል ጋር እሳት ውስጥ የነበረወ ንጉሱ የሰው ልጅ ይመስላል አለ እግዚአብሔር በመንፈስ ከልጆቹ ጋር ይመለካል
@alasibwimkantemerake7612
@alasibwimkantemerake7612 4 жыл бұрын
በጣም የሚያዛዝን አጋንታዊ ልምምድ ነው!
@amanuelelias6979
@amanuelelias6979 2 жыл бұрын
እኔ ሳስባሁ የዚህ ሰው መልአክቶች የእግዚአብሔር ቅዱስ መልእክቶች ሳይሆን የአጋንንት ተላላኪ እርኩስ መልእክቶች ናቸው ፎቶ እንደት ያነሳል ካላችሁ በእርሱ የተቀመጡ የአጋንንት መንፈስ ማንም በማይረዳ መንገድ ሰዎች እንድስቱ ምልክት ይሰጣል። ለምሳሌ ዮሐንስ መልዕክት 4:1
@user-bf1rm3xd2u
@user-bf1rm3xd2u 4 жыл бұрын
በስሜ ብዙ ታምራት የደሪጋሉ የተበላ / የተፀበት ልፈፃም ግዲ ነው ግን ከጌታ የልሆና
@jntbrok8611
@jntbrok8611 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የክፉ ትንቢት መፈጸሚያ አታርገኝ
@essoproduction8875
@essoproduction8875 4 жыл бұрын
አይ ተዉት አምልጧል በቃ አማኑኤልም አይችሉትም ይህንን ወፈፌ
@amanuelelias6979
@amanuelelias6979 2 жыл бұрын
ልብ በል ፣አዳሜ በጨለማ የሚወርድ መልአክ የጨለማ ንጉሥ ሉስፈር እና የእርሱ ሰራዊት ናቸው። የመጨረሻው ዘመን እንኳን ይህ ምናምንቴ ተውት እና ጌታ በራሱ ስናገር የመጨረሻው ዘመን ከአባቴ በስተቀር ልጁም፣ መልእክቶችም አያውቁም። ለዛች ሰዓት እና ቀን ምገረማችሁ ነገር ይህ ሰው የሚናገረው በሙሉ የአውሬው ምስል እና የእርሱ ተግባር ነው እምገርማችሁ አውሬ በራሱ የራሱ ቁጥር፣ ምስል ፣አጽም፣ ወ ዘ ተ እዝጋር ከመቃብር የሚውጡ ብሎ የተናገረው ነገር አስተውላችሁ ከሆነ አጋንንት በራሱ የሞቴ ሰው የሚመስል አጽም አለው ትርጉም የገዳይ፣ የሞት መንፈስ ማለት ነው። አጠቃላይ የሀሰተኛ ነብያትና አገልግሎት ከአጋንንት ለአጋንንት ነው። አይምሮ ያለ ሰው ይመርምራል።
@jona1721
@jona1721 4 жыл бұрын
Pastor Sofaniyas, Truly your show is as its name ‘DIVINE SHOW’; Beautifully fits in this interview.
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Pastor?????
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
How is this divine show ? As far as I am concerned it is just money making tool. Sofonyas trying to milk it as far as he can without upsetting these false prophets.
@lonbrit7960
@lonbrit7960 4 жыл бұрын
Gud, Gud, Gud, Gud Egzio mehrene Kirstos. Kirarayiso Oh Amlak. Yihe asmategna new. emenugn.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 54 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 47 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
ድሬዳዋ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ትሆናለች 24 October 2023
1:04:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 56 М.