Pastor Tariku Eshetu - የእስራኤል ነቀፋን የሚያርቅ አንድ ሰው አለን? (ልዩ መልዕክት) | ክፍል አንድ

  Рет қаралды 24,138

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@genetbekele7044
@genetbekele7044 5 жыл бұрын
Pastor ታሩኩ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ እውነተኛ የወንጌል አገልጋይ ነህ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የምወድህ አባት ነህ ዩትይብ ስገባ ሁሌም የአንተን ስብከት ስሰማ ልቤ ሐሴት ታደርጋለች ለትውልድ ተፅዕኖ ፈጣሪ ያድርግህ
@raheldaba
@raheldaba 5 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደአንተ ለወንጌል የማያመቻምቹ ጀግና የክርስቶስ አርበኞች ያብዛልን በካናዳ ምድር እንደልባቸው ሳይሆን እንደእግዚአብሄር ልብ የሚያገለግሉ እኔንም ጌታ ይርዳኝ:: ተባረክ በእጥፍ::
@mafilove8036
@mafilove8036 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@UserUser-rr6iq
@UserUser-rr6iq 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን ሚገርም አገላለፅ እግዚአብሔር ይባረክ ለ በረከት ሁኝ ሁሁሁሁ ያድናል ጌታ
@netsanetbentigudeta7031
@netsanetbentigudeta7031 5 жыл бұрын
ፓስተርዬ ጨካኝና የዉሳኔ ሰዉ እንድሆን ታደርገኛለህ የአባቶቼ የሀዋሪያቱ መንፈስ ነዉ የገባብህ የተወደድክ ሰዉ ነህ የጽድቅና የእዉነት እረኛ ነህ !!!!!!!
@belibenti3953
@belibenti3953 5 жыл бұрын
Yes he is Netsu!
@uxjdsmdhkdkejdj9271
@uxjdsmdhkdkejdj9271 4 жыл бұрын
የጌታፀጋእነሠላምይብዛላችሁ
@SenaytZewde-b5z
@SenaytZewde-b5z Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ከብዙ አመታት በኋላ ሰላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል እውነተኛ የእግዜአብሔር አገልጋይ መሆን መታደል ነው ከድልበር ከሠፈርህ ነኝ የምታስተምረው ስለሚያንፅ ተባረክ
@amsalamsalu5374
@amsalamsalu5374 5 жыл бұрын
የጌታ ስም ምትጠነቀቅ የወጌል ጀግና ተባረክ
@genethabtay1743
@genethabtay1743 4 жыл бұрын
Pastor bless you 🙏
@netsanetbentigudeta7031
@netsanetbentigudeta7031 5 жыл бұрын
ዉይ ፓስተርዬ በብዙ ናፍቆት ስጠብቅህ ነበር!!!!!የተባረክ ጀግና አርበኝ ነህ ከእዉነት ጋር የጨከንክ ዘመንህ ይባረክ!!!!!
@cecew.2559
@cecew.2559 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ፦ እንዲህ ኩልል ያለ የእግዚአብሔርን የህይወት ቃል ስላሰማኸኝ አንተ ተባረክ! ነፍስም አልቀረልኝ፤ የእግዚአብሔር ባሪያ እጥፍ ፀጋ ይብዛልህ!
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስትፈልጌኝ በስፊራዬ ልጌኝ ፀጋህ ይብዛልኝ ፓስተርይ ትምህርትህ ወስጠ ነዉ በብዙ ተባረክ
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
እንደ ዳዊት በቀረው ዘመኔ ፈቃድህን አገልግዬ ማለፍ ይሁንልኝ። ተባረክ ፓ/ር ታሪኩ አገልግሎትህ ለሞተው መንፈሳዊ ነገር ህይወት የሚሰጥ ነው። መልከሙን ስራ ባንተ እየሰራ ያለው እግዚአብሄር ይባረክ።
@medinmadi4768
@medinmadi4768 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 5 жыл бұрын
አሜን አንተ የእ/ር ሰው ብርክ በልልን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ፓስተር ታሪኩ ።አንተ ብሩክ ነክ💞
@addiswoled6526
@addiswoled6526 5 жыл бұрын
ጌታን በጣም ነው የፈራውት በቤቱ ዪለን ነው የሚመስለኚ ጌታ አንድ ሰው እየፈለገ ባለበት በዝህ ዘመን በእውነት እሱን በመሰል ያሳድገኝ ወንድሜ ተባረክ ጌታ በአንተ ሰለተናገረኝ ስሙ የባረክ🙌🙏
@wm9157
@wm9157 5 жыл бұрын
God bless you
@zelekechbezu9020
@zelekechbezu9020 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን!!
@agimie2291
@agimie2291 5 жыл бұрын
Amen
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 5 жыл бұрын
ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ መልእክት !!!
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeen ጌታ ሆይ እንደምትፈልገኝ ለፈቃድህ ኖሬ ማለፍ ይሁንልኝ መንፈስ ያግኘኝ።
@zelekechbezu9020
@zelekechbezu9020 5 жыл бұрын
አሜን አሜን !!ጌታ ተርፍ ያለውን ዘመንህ ያለምልምልህ
@dawitalemseghed81
@dawitalemseghed81 5 жыл бұрын
Dio Benedica!
@zewditesfatsion693
@zewditesfatsion693 5 жыл бұрын
ere my God bless you love you im blessed by your teaching
@abegha.abeyenealam1274
@abegha.abeyenealam1274 5 жыл бұрын
Amne. Amne. Amne
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
እክዋን በደህና መጣህልን ፓስተር ታሪኩ አንተ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ !!!
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@unitefortruth1312
@unitefortruth1312 5 жыл бұрын
ዛሬ ነው ያደማጥኩት እግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ የሚናገርልት ሰው በዚህ ዘመን አንተ ነህ ብል አልዋሽም:: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::
@jesusmysaviyer4022
@jesusmysaviyer4022 5 жыл бұрын
pastor geta abzito yebarkih
@masimusit2052
@masimusit2052 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ሰምተን የምንተገብር ያርገን አንተንም እግዚአብሑር አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 5 жыл бұрын
Pastar zananehe yebarke
@YetYet-f8x
@YetYet-f8x 2 ай бұрын
Ameeen
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 5 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር መገኘት ይሁንልን ሀሳቡና ፍቃዱን አገልግለን እንዲናል ፀጋ ውን ያብዛልን
@tobayani7032
@tobayani7032 5 жыл бұрын
ጌታ እግዛብሄር ይባርክህ
@tigisttadele4517
@tigisttadele4517 5 жыл бұрын
Amen
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 5 жыл бұрын
ዘርህ ይባረክ
@yodimeg4232
@yodimeg4232 5 жыл бұрын
great preaching GBU
@mekonindawana3721
@mekonindawana3721 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@yonatansolomon9144
@yonatansolomon9144 5 жыл бұрын
Wow powerful message !! Anointing is the key !
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 5 жыл бұрын
Paseter tebarke.zemenybaeke
@alemituendrias2381
@alemituendrias2381 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ።።
@missyget7322
@missyget7322 5 жыл бұрын
Blessing as always
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@azj7yemane745
@azj7yemane745 5 жыл бұрын
ስለዚህ መልዕክት መንፈስ ቅዱስን አመሰግናለሁ፡፡ ደግሞ ድምፁን ሳይሸቅጥ ላመጣልን መልዕክተኛውንም ፓስተር ታሪኩ በቀረህ ዘመን ሁሉ አምላኬ በፅናት እና በታማኝነት እስከመጨረሻው ይባርክ ትውልድህም ሁሉ አምላኩን በማወቅና በማክበር የተባረከ ይሁን.እናንተ ቅዱሳን አምላካችሁን አመስግኑ አስተውሉም ነገሩ ጆሮ ያለው ይስማ ነውና!!! ተባረከኩ፡፡
@yonastekle5630
@yonastekle5630 5 жыл бұрын
Waaaaaaaaw power full massage ,,,,,,,,you are blessed pastor
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ma777m
@ma777m 5 жыл бұрын
Pastor zemenik hulu be christos wongel yileq. Ye egziabiher bereket yewengel hayil yichemiribik, Amen.
@tigisttadele4517
@tigisttadele4517 5 жыл бұрын
Amen
@rahellemma60
@rahellemma60 5 жыл бұрын
Amen
@kamalalsayedebrahim7511
@kamalalsayedebrahim7511 5 жыл бұрын
Ameeen ameen ameen.ameen tebarek geta zemen Hulu yibarikilh
@hanawagner643
@hanawagner643 5 жыл бұрын
Mihreteh ayleyegn Getaye hoy
@missyget7322
@missyget7322 5 жыл бұрын
What a true man of God you are.getan sele ante amesegnalw bante menfes kidus yenagerenal am really blessed
@tigisttadele4517
@tigisttadele4517 5 жыл бұрын
Thank you God bless you more more
@aynalemworkayehu7994
@aynalemworkayehu7994 5 жыл бұрын
የዳዊት አምላክ እ/ር በፊትህ ልታመን አሜን
@selamawittone637
@selamawittone637 5 жыл бұрын
Amen Geta Yibarekoti!
@rajacycle3674
@rajacycle3674 5 жыл бұрын
Pastor Good messege blessed
@abushaliyash8116
@abushaliyash8116 5 жыл бұрын
Gata ybark
@selomephoto4436
@selomephoto4436 5 жыл бұрын
Amen!!
@ኢየሱስብቻውንያድናልሌላው
@ኢየሱስብቻውንያድናልሌላው 5 жыл бұрын
ጌተ ሆይ እረዳኝ
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 5 жыл бұрын
WELCOMEpastor
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 5 жыл бұрын
GBU more and more! ! ! ! !
@agimie2291
@agimie2291 5 жыл бұрын
አዎ የተጠራ ሰው ሠልፍ አለበት ትክክል ወንድሜ ታሪኩ ከዋነኛው የአባቶች ሐዋርያት መንፈሳዊ እንቅስቃሴ በኃላ ዛሬ 650.000.000 ለምንሆን እንደገና እንድበዛ በተናቀ ባርያ ተብለን ከምንጠራ በገንዘብ የምንሸጥ ከነበርን ከዝቅተኛ ቦታ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንኳን በአግባብ ቤት ውስጥ ገብቶ በወንበር ተቀምጦ ጥቁር በመሆኑ ብቻ የጌታ ቃል ግደ ብሎት ከውጭ በደረጃ ላይ በጭላንጭል ተቀምጦ ትምህርቱን ይካፈል በነበረ ጌታ ተጠቅሞበት ወንድማችንን William J. Seymour አስነስቶ እንደገና እሳቱን ካቀጣጠለ እውነት ነው ትምህርትህ አሁንም ጌታ እሳቱን ሊያስነሳ የሚፈልግበት ሠዓት ነው መከራን ፈርተን አገልግሎቱን ፈልገን አይሆንም ከጌታ ጋር መከራን የሚፈራ ዓለምን ይወድና እንደ ዴማስ የሆናል ደግሞም በመከራ ደስ እንዲለን የሚየደርገን የሱስ ይክበር ይባረክ
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 5 жыл бұрын
Geta ybrkeh Kate melekt bezu enemaralen
@aynalemworkayehu7994
@aynalemworkayehu7994 5 жыл бұрын
አባ አስበኝ 🙏🏽
@Lyzo777
@Lyzo777 5 жыл бұрын
🙏🏾
@kudusankudusan2607
@kudusankudusan2607 5 жыл бұрын
Kerstos banta weste eyatane now
@semharhaile3396
@semharhaile3396 5 жыл бұрын
Geta xegaw yabzalot enkan dena metu ...
@UserUser-rr6iq
@UserUser-rr6iq 5 жыл бұрын
በ መሳደድ አያለን ከ ሞት ያድነን
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ
@ኢየሱስሰላመሆነልኝ 5 жыл бұрын
uufff men yebalal ahun getaan ke mamesgen baker abo poster tebarek tsega be etif yebazalih nafisim alkerelingem
@DagimAlemu-x1m
@DagimAlemu-x1m 2 ай бұрын
Kelly 3
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 10 ай бұрын
ይሄ የፖስተር ታሪኩ ዪቱዩብ ቻናል ነው?
@hebamichele7130
@hebamichele7130 5 жыл бұрын
1 ye e/r sew ante nh tbark
@Lyzo777
@Lyzo777 5 жыл бұрын
Great message however this message is not bound to the church house in northern America. This message is direct to those houses of many lights (disco lights) of Ethiopian churches in Ethiopia who plays God, who plays with his holy spirit, who mocks Almighty God day in and day out. Ezekiel 44:23 says "And they shall teach My people the difference between the holy and the unholy, and cause them to discern between the unclean and the clean” however in today's church house we seem to be unable to distinguish what's holy and what's not, incapable to discern the clean from the unclean. Worship is substituted by concerts. Con- cert. Cons certainly :) Preaching has become motivational speech, a creepy one at that. Prayers are no more a prayer to seek His will to walk in the likeness of Most High but beggary. At times commanding the Most High to fulfill our fleshly desires. Taking Most High for their own personal genie Preachers have filled the message of humorous skits and drama to amuse and appease the sheep. Not about Jesus and his saving grace and hell anymore. The other gospel is here folks. Be aware!.......creating an atmosphere inducing a feeling using flashing lights is not worship. True worship is in truth and in spirit without all the shenanigans. Nowadays, church folks can’t ”worship” without these lights, keyboard drumming, etc. In other words, they don't know how to be in truth and spirit, very sad! May he restore his people and house!
@Sun-xf9ir
@Sun-xf9ir 5 жыл бұрын
Dear Pastor , with much Respekt ,why u do satanic sign 🤘
@mariamabrahim6059
@mariamabrahim6059 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuu fffffffff e/r megeqete
@genetaschalew6499
@genetaschalew6499 5 жыл бұрын
Amen
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
Pastor Mesfin Mulugeta - ለበጉ የራት ግብዣ እንዘጋጅ!
1:26:59
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 40 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН
ወደእኔ ተመለሱ፤ እኔም ወደእናንተ እመለሳለሁ! | Pastor Tariku Eshetu
57:41
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН