እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 23 | Ende Sena kere Tireka | part 23

  Рет қаралды 1,918

Pastor Tekeste Getnet official channel

Pastor Tekeste Getnet official channel

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 7 ай бұрын
ውይ ሰው ማን ፈራጅ አደረገን 😢 የተኬ አዳባበይ ስለ ወጣ እንጂ እግዚአብሔር የሁላችንም ገመና ሸፍኖ እንጂ ማን በፊቱ ልቆም ይችላል😢😢😢
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 7 ай бұрын
ተኬ በአንተ ውስጥ የዳዊትን ታሪክ አያለሁ እግዚአብሔር ያልብስህ እግዚአብሔር ያገርስህ እግዚአብሔር የለየህ የሾመህና ሁሌም ከጎህ ሆነ ለእነሱ በውሽት ሲከሱህ እግዚአብሔር ሞገስህን አምላኬን በአንተ ውስጥ ዝቅታን አያለሁ እኔም እንዳንተ ያድርገኝ 😢😢😢❤❤❤🙇🙏
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 6 ай бұрын
ሰው ከንቱ ነው ለመፍረድ ቸኳይ ነው። ተከስተማ እግዚአብሔር እንደሚወድ በአደባባይ እንደገና በክብር ቀብቶ ለአለም አሳይቶናል ። ተክሻ አገልጋይ እና ታዋቂ ስለሆነ እንጂ ሁላችንም ሀጢያት በየጓዳችን የምንሰራውን እግዚአብሔር ይቁጠረው። እኔ በዝማሪ ተከስተ የተነሳ ከሰው ጋር ተጣልቻለሁ በሚዲያ ለሚወጣው በፌስቡክ በጣም እግዚአብሔር ሁሌም መልካም እና ተኬ እንደንስር ከፍታ ላይ ይወጣል ብየም ተሟግቻለሁ እውነት የሆነው ጌታ ካጠገቡ ነበር ። ባለቤቱን ግን እጂግ ይበልጥ እወዳትና አከብራታለሁ ፈጣሪ መልካም ነው እጂግ አመሰግናለሁ መሳይዬ እንዲህ በትጋት በተከታታይ ስላስደመጥከን። ተክዬ አንተ የዋህነትን ልብስህ ማድረግህ አሁንም እዚህ ደርሰሃል በርታልን። አከብርሀለሁ ሁሌም ተባረክ
@rahelrita354
@rahelrita354 7 ай бұрын
እስካሁን በሰማዋቸው ውስጥ ሁሉ የእግዚአብሔርን አባትነት ደግነት እርህራሄ አብሮነቱን ቸርነቱን እና እግዚአብሔር ምን ያህል ቅርብ እንደሆነልህ ተረድቻለው አንዳንዱን ሳላስበው እንባዬ እየፈሰሰ ነው የሰማሁት ይበልጥ አምላኬን ወደድኩት❤ እና ያንተንም ቅን መልካም ልብ አየሁ እንወድሀለን ተኬዋ ሁሉም ዝማሬዎችህ ዘመን አይሽራቸውም ከሰማይ የተቀበልካቸው ስለሆኑ
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 7 ай бұрын
መሳይ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@BettyAbrehe
@BettyAbrehe 7 ай бұрын
Amen God is good blssed family thank you Lord 🙏🔥
@habeshawit2008
@habeshawit2008 7 ай бұрын
Emmy is a good example of a virtuous woman. I pray that God will give me a heart as her's🙏
@AsterAber
@AsterAber 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ እንኮን ጌታ ረዳክ የኔ አባት ተባረክ በጣም ወደካላዉ በክርስቶስ ፍቅር ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤😢😢
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 7 ай бұрын
ተኬ የረዳህ ያገዘህ አምላክ ይባረክ ❤❤
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 7 ай бұрын
ስው በጣም ክፉ ነው ኡፉ 😢😢😢😢😢
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ
@በእምነትበእምነት-ነ2ወ 7 ай бұрын
ተኬዋ የኔ ውድ ወንድም እባክህ አንድ ነገር ፀልይልኝ በጌታ ፍቅር እለምንሀለሁ ፀልይልኝ ጥሩወርቅ ከሳውዲ አምላኬ እግዚአብሔር እንዳገልግለው ይፈልጋል እንደሚወደው አልሆንኩም አምላኬ ምህረት ያድርግልኝ እባክህ እግዚአብሔር አገልግዬ ማለፍ እፈልጋለሁ በተስጠ ማንነት ምክንያት አልያዝ ለእናቴ ስል እግዚአብሔር በድያለሁ ይከውም እናቴ ብዙ ችግር ውስጥ ያሳደገኝ ናት ብዬ እግዚአብሔር ቢረዳኝ ቀጣይ ሀገር እገባለሁ ተኬዋ እባክህ አስበኝ
@sabaqueen8267
@sabaqueen8267 5 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@BezaGet
@BezaGet 5 ай бұрын
13:48 1yohannes 1:9 ❤️‍🩹✨️🙏
@motivation_videos-o5e
@motivation_videos-o5e 5 ай бұрын
አበሻ ግን ጌታን ተቀብሎም ክፋትን አይተዉም?😡
@Maria-t4p8d
@Maria-t4p8d 6 ай бұрын
ተከሰተየየጌታፀጋናሰላምያብዛልህጌታአሁንምይረደሀልጌታመልካምነውለዝህያበቃህጌታየሱስየይባረክ
እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 24 | Ende Sena kere Tireka | part 24
14:19
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 2 М.
እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 25 | Ende Sena kere Tireka | part 25
12:29
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 2,7 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 32 | Ende Sena kere Tireka | part 32
9:09
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 1,3 М.
🔴ለምን ካገር ወጣሁ??
9:51
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 114 М.
በቃ እንሂድ ትረካ 5
23:40
Gezahegn dino
Рет қаралды 1,5 М.
እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 21 | Ende Sena kere Tireka | part 21
9:50
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 1,7 М.
እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 13 | Ende Sena kere Tireka | part 13
13:30
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 2 М.
እንደ ፀና ቀረ ትረካ | ክፍል 31 | Ende Sena kere Tireka | part 31
8:20
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 1,2 М.