“ጴጥሮስን ሳየው ልቤ ደነገጠ!! በራሴ ወጭ DNA ማስመርመር እፈልጋለሁ” | EBS Tv | DNA Test

  Рет қаралды 26,075

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@እናትሚዲያ-ፐ3ረ
@እናትሚዲያ-ፐ3ረ Жыл бұрын
ፈጣሪ የዚህን ልጅ ትክክለኛ ቤተሰብ ያገናኘው በጣም ነው አጀቴን የበላኝ😢
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
😢😢😢እረ ጴጥሮስ በእውነት እናቱን ቤተሰቡን ይስጠው
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ብዙ ነገራቸው ይመሳሰላል ትክክለኛ እናቱ ትመስለኛለች
@zufansolomon592
@zufansolomon592 Жыл бұрын
ለምንየሐርየሕፅናት ማሳደጊያ ለማን እነደሰጠው አይጠየቅም መጀመሪያ
@Almaz-z2c
@Almaz-z2c Ай бұрын
እግዝየብሄር ይረደው የኔ ጌታ
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
አላህ ያገናኝሽ
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
የኔህት 😭እግዚአብሔር ይርዳሽ
@madina0955
@madina0955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሺ የኔውድ
@hantehaato9838
@hantehaato9838 Жыл бұрын
Ebakachu tebabaruat, enbawa yetabes, Geta yerdash ! I wishing you good news my sis! ! !
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ምነው ተመርምራቹ እናትና ልጂ በሆናቹ የሱ እንባ በታበሰለትና ደስታውን ባየሁኝ
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እህቴ በተለይ ከአባቱ ፎቶ ጋር ይመሳሰላል
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
እስቲ ልጁን አታድክሙት DNA ም ከሆነ ምድያ ላይ ከማዋላችሁ በፊት አድርጉ ተመልካችም አታድክሙ አታሰልቹ ልጁንም አታሰቃዩት
@sintayehutefera731
@sintayehutefera731 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@fatimachannel3773
@fatimachannel3773 Жыл бұрын
ተባበሮት።አላህዉነትእናቱያዲርጋት።ፈረጃዉንቅርብያርግልሺ
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😢😢😢እረ. ያአላህ. ልፋቱ. ልፋቱ ሊያበቃ. ነው. መሰል. ይመሳሰላሉ❤❤❤❤❤ይመርመሩ. እናቱ ናት
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 Жыл бұрын
ይች ሴት እናቱ ነች በጣም ይመሳሰላሉ
@zeharseid7044
@zeharseid7044 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ አይዞሽ
@TigiFesha-lo3th
@TigiFesha-lo3th Жыл бұрын
ወይኔ እንደሚሆን እርግጠኛነኝ አባቱን ይመስላል ፈጣሪ የሱንም ያችንም አይቶ ያርግላቹ እህቴ
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض Жыл бұрын
ትመሥለዋለች አላህ ልጅሽ ጋ ያገናኛችሁ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
አየዞሽ እናት ትገናኛላችሁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ጴጥሮስ ጅማ አይደል እንዴ ህፃናት ማሳደጊያ የነበረው ሃረር እኮ አይደለም
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ትክክል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Жыл бұрын
Yesewljeko endkanew yamyan mkebabelw ehtoch yekyayerwalko derjetu
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 Жыл бұрын
ጅማ አጦ ሰመሮ ምሽነሪ ነው የነበረው
@nurethassen9696
@nurethassen9696 Жыл бұрын
Allhe yerdashe, benyanm enbwenm kebtsbochu yagngew
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Жыл бұрын
እረ በደንብ ትመስለዋለች ችላ አትበልዋት ልጁን ጠርታችሁ ዲኤኑን አስመርምሩላት እናቱ ናት።
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ልጅ ጋር ያገናኝሽ
@martasila5996
@martasila5996 5 ай бұрын
May God help you find your son
@HaddrnAdem
@HaddrnAdem Жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ እህቴ እስከዛሬ ድብቅ በመሆንሺ እኔ ወንዲሟነኝ ሳኡድ አረቢያም እኔነኝ ይዛት የሂድኩት ብቻ ጥሩ ነው ታሪኩ ይገርማል
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
ይመስላታል
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ቸኮልኩኝ dna ተመርምሮ እስካውቅ ያረቢ ለሷም ልጇን ለሱም እናቱን ያገናኝ
@AselefAselef-b5t
@AselefAselef-b5t Ай бұрын
ብዙነገራቸወ የመሣሠላል
@GhanoAl
@GhanoAl 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 0:50
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ይህ ልጄ እስካሁን አላገኘም
@hantehaato9838
@hantehaato9838 Жыл бұрын
Endi petros eko jima new!! what do you mean?
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 4 ай бұрын
ጴጥሮስን የሚመስሉ እናት ባለፈው የቀረቡት ናቸው እልቅ እሳቸውን አስመርምሩ። እባካችሁን
@rahelmoges5460
@rahelmoges5460 5 ай бұрын
ድሬደዋ አንድ ህፃናት ማሳደጊያ ነው ያለው ሀረር ደግሞ sos ነው ስለዚ ቀላል ነው ለምን ደሬዳዋም ሀረርም ሄደሽ አጠይቂም
@tewodros9308
@tewodros9308 Жыл бұрын
ከ 3 ደቂቃ በላይ ኢንትሮ ??? አይ የኢትዮጲያ ሶሻል ሚድያ ዎች አሰልቺዎች ❗😡😡😡
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Enaa yazii lije macareshaw min yehun hullum lijenw eyalu
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
ማሱማው የለም❤😢😢😢
@nurethassen9696
@nurethassen9696 Жыл бұрын
Gen lemen teshu atzgajum, medya lay, beshrbachew yetrgut??
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
በጣም እኔም ሁልግዜ ትልልቅ ሚድያዮች ይሄንን ማድረግ አቃታቸው እላለሁ::
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 5 ай бұрын
😢😢😢
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Berebesheme abereshe
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ነፍስጡር ማባረር እረ እግዚአብሔርን ፍሩ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 3 ай бұрын
Mnew yzi yptros nger meche new ymyalkew
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Lege aytAlem
@EmebetSeyum
@EmebetSeyum Жыл бұрын
ጅማና ሀረር ምን አገናኘው ልጃን እፈላልጋት ማይገናኝ ታሪክ አታመሳስሉ
@alemashtesfaye2740
@alemashtesfaye2740 3 ай бұрын
Mechereshaw bawukew des yilegnal
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ልጅ በህፃንነት ምንም በማያውቅበት እድሜ ጥሎ መሄድ ከባድ ነው ልጁ ካደገ በሁዋላ ልጅ አለኝ ከማለት? አብሮ ተቸግሮ ለምኖም ቢሆን ማሳደግ ለልጅ ፍቅርን መስጠት የእናት ግዴታ ነው:: ካለፈ በሁዋላ ማልቀስ መቆጨት ትርጉም የለውም:: እስከዛሬስ ሳትፈልጊው ለምን ቆየሽ? Ebs ብዙ ወላጆች ልጃቸውን ሲፈልጉ አይተናል:: አንቺ ግን ልጁ ከመጣ በሁዋላ ነው ትዝ ያለሽ? ያሳዝናል ልጁ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው ማገናዘብ አለብሽ ስትናገሪ በራስሽ ኑሮ የሌላውን ሰው አቅም ገምቶ የግል አስተያየት መስጠት
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 Жыл бұрын
አረ በአሏህ በዚህ ጉዳይ አትፈረዱ ችግረ የማየሰደረገው ነገረ የለም ከሚረበው ጎዳና ከሚወጠብኝ ከሰው ከሚያንሰብኝ እኔ ልጎዳ እሱ የተሻለሰው ሆኖ ይደግልኝ እያሉ ነው አብዛሀኛው እናቶች የሚጥሉት ሰለዚህ ከመፈረድ ተቆጠቡ
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763ተያት እንድህ አይነት ሰወች አሏህ በምድረ ያሳያቸዋል ልጅ የምጥሉት ለምን እንደሆነ ፈራጅ ይፈረድበታል
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Lege aytaleme abero mechelen alebachehu
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 ብዙ እናቶች ተቸግረው ልጃቸውን የሚያሳድጉት? ምቾት ጠልተው አደለም:: ማንም ቢሆን ለልጅ እንደእናቱ የሚሆንለት የለም:: በእናቱ ፍቅር ያደገ ልጅ ውስጡ ደስተኛ ነው:
@hannalegesse8579
@hannalegesse8579 Жыл бұрын
Yaderegelese
@ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ
@ፎዚያወሎየዋ-ጰ6ኸ Жыл бұрын
ጴጥሮስ ጅማ አጋሮ ነው እሷ ሀረር ይለያያል ቦታው ይሐያያል በአጋጣሚ ሌላ ልታገኝ ትችያለሽ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
እነዚያ ልጅሽን የስጡት ስዎች ቢነግሩሽ ለማፈላለግ ይቀላል
@yealemti7721
@yealemti7721 7 ай бұрын
መልካቸው አንድ ነው ልጇ ነው ሴቶች ግን ልጆቻችሁን ትጥሉና ከውጪ መጡ ስትባሉ መንጋጋት ምንድ ነው?
@naix3768
@naix3768 3 ай бұрын
😅😅😅
@بيوشعكشه
@بيوشعكشه 4 ай бұрын
ው ሽት
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН