Q&A (#4) 1ቆሮንቶስ ምዕራፍ 15 ስለ ፊተኛው ሰው ብቻ ያወራልን?

  Рет қаралды 1,539

የወንጌል ድምጽ Gospel Voice

የወንጌል ድምጽ Gospel Voice

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@AbbedHjkai
@AbbedHjkai 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love yu paster bk God bless......... bless of abram....#🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamUmer
@SelamUmer 2 сағат бұрын
ቢ/ፕ በረከት ኋይሉንና ጸጋውን ያብዛልህ
@lelisaasmare1456
@lelisaasmare1456 26 күн бұрын
Beki I appreciate your patience
@AbayinehKifile
@AbayinehKifile 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@asebegugsa674
@asebegugsa674 27 күн бұрын
እኛ በክርስቶስ ህይወትን የምንሰጥ መንፈስ ሆነናል፡፡በምድር እግዚያብሔር ይህንን ስልጣን የሰጠው ለቤተክርስቲያን ነው፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስ ሞትም ቢሆን ህይወትም ቢሆን እኛን ሊታዘዙ ተፈጥረዋል በማለት ተናግሯል፤ በተጨማሪም ሁለተኛው አዳም ከሰማይ ነው ስንል አስቀድሞ ከተሰጠ የተስፋ ቃልና የጸና የትንቢት ቃል ስለመጣ ነው እንጂ እንደማንኛውም ሰው ከወንድና ሴት ዘር በመንፈስ ቅዱስ እና በእግዚያብሔር ፍቃድ ተጸንሶ የተወለደ ነው፡፡
@addisuendale6307
@addisuendale6307 27 күн бұрын
ካላስቸገርን ወዳጄ ማስረጃ ትሰጠናለህ
@gospel_Voice2024
@gospel_Voice2024 26 күн бұрын
ንግግርህ ለአፍ ደስ ይላል፤ ችግሩ ግን ማስረጃ የለህም!
@GezahegnAshebo
@GezahegnAshebo 26 күн бұрын
አረዳድህን አስተካክል
@shimeayele2136
@shimeayele2136 26 күн бұрын
asgebe ከምን ላይ ነው ማንበብ የያዠካው
@asebegugsa674
@asebegugsa674 26 күн бұрын
@@addisuendale6307 በሉቃስ 16፡31 እየሱስ ይህንን ምሳሌ ስለ አብርሃምና ስለ ባለጠጋው ሰው ሲናገር ከሞት ተነስቶ ቢላክ እንኳ አያምኑም ያለው ስለራሱ ሲሆን ይህም በ2ኛ ሳሙኤል 7፡12-13 እግዚያብሔር ለንጉስ ዳዊት የገባለት ተስፋ ቃል መሰረት በስጋ ከሞተው ንጉስ ዳዊት የወንድ ዘር ወስዶ ለዘላለም ስሙ የሚጠራበትን ቤቱን እንደሚሰራ ተናግሯል፡፡ይህችም ቤቱ ቤተክርስቲያን ናት፡፡ለዚያ ነው እየሱስ ራሱ ከሰለሞን የሚበልጥ በዚህ አለ ብሎ የተናገረው፡፡
@Gere-y3u
@Gere-y3u 26 күн бұрын
ቤኪ ሙሉ ሃሳቡን ሳይሆን ቃላት ላይ ሆንብላ የመውጫ መንገድ ይፈልጋል ።ሁላችን አንበሰብስም ክርስቶስ ለሦስት ቀን በስብሳል እኛ ግን ድንገት እንቀይራለን ።
@addisuendale6307
@addisuendale6307 26 күн бұрын
@@Gere-y3u ክርስቶስ ለ3ቀናት በሰበሰ የሚለውን ከየት አመጣህው ማስረጃ ከመፅሀፍ ቅዱስ አምጣ እዚህቤት ወዳጄ መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ መሰረት አድርገህ ነው የሚወራው ማስረጃ ካለህ አምጣ
@Sofishasebsibe
@Sofishasebsibe 13 күн бұрын
አቤት ድፍረት 🙄 ለሶስት ቀን በስብሷል የሚል የት ነው ያነበብከው ?? እባክህ አሳየን ?
@Sofishasebsibe
@Sofishasebsibe 13 күн бұрын
አቤት ድፍረት 🙄 ለሶስት ቀን በስብሷል የሚል የት ነው ያነበብከው ?? እባክህ አሳየን ?
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 27 күн бұрын
🦋❤️🦋❤️🦋
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН