KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስተማሪ ውይይት(ክፍል 1) Pastor wendesen Vs Pastor Bereket #ፕሮቴስታንት #apostolic_songs #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
27:11
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
27:26
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
So Cute 🥰 who is better?
00:15
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Q&A ኢየሱስ በምድር ሰውና አምላክ ነበርን?Evangelist Beki Vs Remover(Protestant)
Рет қаралды 3,245
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 4,3 М.
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Күн бұрын
Пікірлер: 33
@yosephdinbore3943
Ай бұрын
የቤኪ እውቀት አንብቦ መረዳት ጥቅስ ከጥቅስ በማጋጨት የሚገኝ ሳይሆን መገለጥ እንደሆነ ያስታውቃል ይህም ልሆን ምችለው ስገምት ረጅም ሰዓት ለኢየሱስ እድል በመስጠት ከእርሱ ጋር ተነጋግሮ ነው ብዬ አስባለሁ ።
@dawitbegashaw351
26 күн бұрын
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3
@selamukebamo361
Ай бұрын
❤❤ ላንታ ስለገለጠው ብርሃን ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ❤❤
@awondemedia-m6sw
22 күн бұрын
Bek Tabearek❤
@NatAppo
Ай бұрын
Wondim Beky egzbher kezim belay tsegawun yisitlik Betam enwodihalen
@TsegaApo
2 күн бұрын
አሜን ተባረክ ቀስ #በረከት ጌታ #ኢየሱስ ጸጋውን #ይጨምርልህ🙏🏽🙇🏽♀️🙌🏾🙌🏾❤❤❤❤ ስለ ጸጋህ እና መገለጥህ ኢየሱስን አመሰግነዋለሁ😭🙌🏾 #እስከ ጽዮን #ይሸከምህ🙏🏽🙇🏽♀️
@GetahunFentie
Ай бұрын
eyesus Abizito yibarkih Wondime
@awondemedia-m6sw
22 күн бұрын
BEK TABAREK❤❤❤❤❤❤❤
@ZerihunAbebe-j5g
26 күн бұрын
ስላንተ ኢየሱስን እጅግ አድርገ አመሰግነዋለሁ ❤❤
@TSEGaneshMagujo
Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤❤ ተባረክ ወንድም 𝚋𝚎𝚔🎉🎉
@addisuendale6307
29 күн бұрын
አንድ አምላክ እየሱስ ይባርክህ
@Sofishasebsibe
6 күн бұрын
ተባረክ ❤❤❤ ቤኪ
@YosefAyeleAwoke
Ай бұрын
Eyesus yibarik
@KeaobakaBakgoeng-ko7dw
3 күн бұрын
ው/ቤክ ሳልምና ፅጋ ይብዛልህ ለባላጣ ማራጃ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥ አሪፊ ነበር ❤
@dawitbegashaw351
26 күн бұрын
“ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።” - ዮሐንስ 17፥1-2
@dawitbegashaw351
26 күн бұрын
ዮሐንስ 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ እኔ ግን እውነት እነግራችኋለሁ፤ እኔ እንድሄድ ይሻላችኋል። እኔ ባልሄድ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣምና፤ እኔ ብሄድ ግን እርሱን እልክላችኋለሁ። ⁸ እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤
@dawitbegashaw351
26 күн бұрын
ዕብራውያን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ። ¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
@dawitbegashaw351
26 күн бұрын
“እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤” - ዕብራውያን 5፥7
@dawitbegashaw351
26 күн бұрын
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
@ethiopiatikdem1439
12 күн бұрын
🦋❤️🦋❤️🦋
@KalebGetachew-jo6nz
27 күн бұрын
Wow beki god bless you keep it❤
@elsabetnugusseelsa9297
29 күн бұрын
Eyesus yibarek
@meswatabourjeily6457
29 күн бұрын
Tebarek ❤😊
@SELAMUMATHEWOSATISO
Ай бұрын
❤❤
@BugalechHadaro-cf9sk
28 күн бұрын
Geta yesusi yibark❤❤❤❤❤
@Bizunesh-s4p
11 сағат бұрын
Drom only Jesus tkkleny new ,yeslase Aman yacht slase yemil lay altetsafem tkkleny aydelem Eyesus and amlak new .yehawariyat amlak egzeyabher and new
@lifeb9959
28 күн бұрын
Tebareku
@SarahSa-mh4hn
28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asebegugsa674
27 күн бұрын
በኢሳያስ መጽሐፍ ህጻን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል ሲል ህጻን የሚለው ቃል የእየሱስን ሰዋዊ ማንነት ሲያመለክት ወንድ ልጅ ተወልዶልናል የሚለው ደግሞ ክርስቶሳዊ ማንነቱን ያሳየናል፡፡ ጌታ እየሱስ በማንፈስ ቅዱስ አማካይነት በድንግል ማርያም ማህጸን ውስጥ የልዑል ሃይል ሲጸልልና ሲጸነስ አንስቶ የተቀባ ሲሆን በአባቱ እግዚያብሔር የተሸመው ግን በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ ሲጠመቅ ነው፡፡እኛም በዕርሱ የምናምን ዳግም ስንወለድ የምንቀባ ሲሆን በመንፍቅዱስና በዕሳት ስንጠመቅ ደግሞ ለወንጌል አደራ እንሾማለን፡፡ ክርስቲያን አማኝ ዕለት ዕለት ለሃጥያት እየሞተ ለጽድቅ ህያው ወደ መሆን ሲያድግ አዲስ ፍጥረት (hybrid ) የማይጠፋ ዘርን ወደመግለጥ እያደገ ይሄዳል፡፡ ይህ የማጠፋ ዘር ብቻውን ሰው ወይንም አምላክ ያልሆነ ነገር ግን ስኳር በውሃ ውስጥ ከሟሟ በኋላ መለየት እንደማትችለው ሰዋዊ ማንነታችንና እና የተዋረስነው መለኮታዊ ባህሪ ተዋህዶ ለዘላለም የሚኖር ነው የሚሆነው፡፡
@chalaalemu-y1z
28 күн бұрын
ነፍስ (አብ)÷ ሥጋ (ክርስቶስ) መንፈስ ቅዱስ (እስትንፈስ) ይህ ደግሞ በአንድ አካል የተገለጠ ብላችሁ የምተምኑ! ይህንን ነዉ ሐዋርያት ያስተማሩት መጽሐፍ ቅዱስስ ይህንን ያስተምራል? አምለክነት አንድ ብቻ ነዉ ልክ ነዉ ልክ በሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ዉስጥ ሰዉነት አንድ ብቻ እንደሆነ ምንም ሰዉ በአካል ብዙ ብሆኑም ማንነት ጋ ስመጣ ሁሉም የጋራ ያደረጋቸዉ አንዱና ብቸኛዉ ሰዉ ነዉ አምላክ ጋ ስመጣም ሞሎኮት አንድ ብቻ ግን በአካል በሦስትነት የተገለጡ ራሳቸዉን ችለዉ ለብቻ የምቆሙ እኔ ብለዉ ራሳቸዉን የምጠሩ በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጠ መገለጥ ይህ ነዉ ይህ የቃሉን ስልጣን መክበር ነዉ:: መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ከልክ ይህንን እመን
@shemafamily
27 күн бұрын
ከሙታን የተነሳው ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ከሆነ የሞተው ከሙታን የተነሳው አማኑኤል ነው።
@TilahunGeremew-v8o
2 күн бұрын
በስላሴ አማኝ አይደለሁም።እንደ ኦንሊ ግን በክርስትናው ዓለም የሳተ የእምነት ተቋም የለም።በሕግ አምላክ ኢየሱስ አንዱ አምላክ አብ አይደለም።ኢየሱስ የአንዱ አምላክ የአብ ልጅ ነው።በረከት የሚያወራው መገለጥ ሳይሆን መጨለም ነው።ሙሉ ለሙሉ የተሰራ ፍልስፍና ነው።
@YosefAyeleAwoke
Ай бұрын
Eyesus yibarik
27:11
አስተማሪ ውይይት(ክፍል 1) Pastor wendesen Vs Pastor Bereket #ፕሮቴስታንት #apostolic_songs #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 347
27:26
አኬ እና ቀለሜ ፊት ለፊት ተገናኙ||አኬ ጴንጤዎቹን አንጫጫቸው
senper media-ሰንፔር ሚዲያ
Рет қаралды 43 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
18:18
በአንተና በሴቲቱ በዘርህና በዘሯ መካከል ሲል? HM Vs Evangelist Bereket #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ፕሮቴስታንት #apostolic_songs #duet
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 1,5 М.
1:50:50
''አምልኮ የመድረክ ፐርፎርማንስ አይደለም ''|| ረታ ጳውሎስ|| Reta Pawlos Interview |#meskelmedia #2024#abelabuna#new
MESKEL MEDIA
Рет қаралды 11 М.
7:23
🛑መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እየፈለጋችሁ ለማይገባችሁ ‼️ @ProphetTilahun1 @MARSILTVWORLDWIDE @pcgic
ሰማያዊ ዘር
Рет қаралды 23 М.
10:13
ለማ መገርሳን ለማሰር...-ራዲዮ ጣቢያውን ለመቆጣጠር..-የአሁን አበይት መረጃዎች Jan 29,2025
Maede-Zena
Рет қаралды 7 М.
35:49
ጥያቄና መልስ Protestant Vs Apostolic teaching #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #apostolic_songs #habesha #duet
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 1,1 М.
44:40
ኣዲስ ኣበባ ተኣኪቦም ኢልካ ምዕልባጥ ካበይ ዝመጸ ኢዩ | Yikealo Tv
Yikealo ይከኣሎ TV
Рет қаралды 7 М.
2:00:52
ንጥቀት!!! ማነው ሚነጠቀው? |ፓስተር አስፋው|
Evangelist Teklu Temesgen
Рет қаралды 31 М.
37:45
ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መጣ[ድንቅ ትምህርት] ወንጌላዊ በረከት ማቴዎስ #ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #apostolic_songs #duet
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 1,7 М.
33:53
Q&A (#4) 1ቆሮንቶስ ምዕራፍ 15 ስለ ፊተኛው ሰው ብቻ ያወራልን?#ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #apostolic_songs #duet #habesha
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 1,4 М.
28:00
አብና ወልድ በአካል ይለያያሉ? Pastor Frew Beza Vs Pastor Bereket Matewos#ፕሮቴስታንት #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #duet
የወንጌል ድምጽ Gospel Voice
Рет қаралды 2,7 М.
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН