KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ethio news zena ኢትዮ ኒውስ ዜና አባ ረፍርፍ ዘሜ November 4, 2024
17:14
ሚኒስትሩና የፋኖ አመራሩ፤ "ኢትዮጵያ አልገባችኝም" ሌንጮ፤ "የሻዕቢያ ስህተት ነው" ጄኔራሉ፤ OLA የገደላቸው...፤ "48 በመቶ ተቆጣጥረዋል"ህወሓት|EF
19:45
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
2:20:23
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
00:31
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
ነቅዕ ድራማ ክፍል 60 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 59
Рет қаралды 294,629
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 218 М.
Nek'e Drama
Күн бұрын
Пікірлер: 505
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ
4 жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዴ እናየተከበራችሁ ውዴእህቶችወንድሞቼ ሰላም ላሀገራችን እናንተም ባላችሁበት አሏህ ይጠብቀን ነቅአበጣም አሰተመማሪነው ቀጥልበት በስደት ብላችሁ እህት ወንድሞች በሰላም ሀገራችን እንግባ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@የስልጤዋነኝከሰንኩራ
4 жыл бұрын
አሚንን
@ሂዊየናቴልጂ
4 жыл бұрын
እሲኪ ላገባነው ደስ ያላችሁ አስታየት
@giiknkuwgb7566
4 жыл бұрын
እኮንደሥአለሺ
@giiknkuwgb7566
4 жыл бұрын
ሚዜአለሁሺ በኮሜት
@hayat.edires222
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ
@mimmmimm8192
4 жыл бұрын
መልካም ትዳር
@ሊሊየማርያም.ልጅ
4 жыл бұрын
መልካም.ትዳር.ግን.በስደት.ከሆነ.ጠንቀቅ።በይ።
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
4 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር እድሜና ጤና ለናቶች ሽ አመት ያኑራችው ##እናቶች እናቱን የሚውድ ብቻ ##ላክ like 👍👍👍
@saadamohamed7390
4 жыл бұрын
ትክክል እህት እናት ሁሉነገራችንናት
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
4 жыл бұрын
@@saadamohamed7390 አወ ማር 💔💔💔💔💕💕💕
@salamdegu4586
4 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ እስኪ ላይክግ ግጩኝ አምሮኝ ነው ደሞ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hayat.edires222
4 жыл бұрын
አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@salamdegu4586
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማር♥♥አመሰግናለሁ
@samriyekerstoslije3234
4 жыл бұрын
Embte maryem be Selam teglgeshi eht💓
@salamdegu4586
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ♥አመሰግናለሁ
@tesfayedesalgn6049
4 жыл бұрын
ስነት ውረሽ ነዉ
@aynaddisedema7770
4 жыл бұрын
ወገኖቼ የሀገር የወገን ለቅሶ ያንገበገበው ወይ ፈተና በሉ ጎደኞቼ እንኳን በሠላም እዚህ ደረሣችሁ ደና እደሩልኝ ቸር ወሬ ያሠማን ነቅዕ ድራማ በጣም ምርጥ መካሪ ድራማ ነው የነቅዕ ቤተሠቦች እናመሠግናለን በርቱ
@ነኢማቢንትሙሀመድ
4 жыл бұрын
የዚህ ድራም አድናቂ ነኝ👍 አላህ ሀገርን ከክፉ ነገር ይጠብቃት
@Mነኝወሎየዋ-g5u
4 жыл бұрын
ዛሬ 5 ወግ ደርሦኛል ማነው የሐገር ሠላም የናፈቀው እንደኔ 😢😢😢😢
@yaseen419
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያዉርድልን
@Lena-bw6ml
4 жыл бұрын
እግዚአቤርይጠብቅልን፣እኛንምይጠብቀን
@እግዚአብሔርይመስገን-ሸ6ረ
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር. አገራችንን ይባርክ ልብ. እኛም. ሀጢያተኛነን. ግን. ይቅር. ይበለን. ስለ. እናቱ. ስለ ድንግል. ማሪያም. ብሎ ሀገራችንን. ባርክልን
@alaminahmed5749
4 жыл бұрын
በትክክል
@kyialtiku5111
4 жыл бұрын
ሀሉም ማር
@ruwediashabudin489
4 жыл бұрын
ኮሜንት ድሮ ቀረ ሁሉም ስብስክራይብ አርጉኝ ላይክ አርጉኝ አንደኛ ነኝ መዳም እንደዚህ አለችኝ ምን ጉድ ነው አይይይይይ
@mitikebekato6147
4 жыл бұрын
እኮ 😂
@kahdijaabdu9635
4 жыл бұрын
ውነት፡ነው👍👍👍
@hanan4379
4 жыл бұрын
🤣🤣
@hawireta3445
4 жыл бұрын
Be hulum ngr limna new echi
@meazawelteeyesussarasara5319
4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@hawatube9505
4 жыл бұрын
ሁላችሁም በሀይማኖታችሁ ድአ አድርጉ ኢትዩጵያ ሞት በዝቷል
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
4 жыл бұрын
😭😭😭
@ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ
4 жыл бұрын
ምንድን ነው ድአ አልገባኝም
@mehbyatofik212
4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ አላህ ኸይሩን ይምረጥልን
@الحَمْدُِللهاللهأكبر-ه5ن
4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ ዱአ ለማለት ነው
@ሂዊየናቴልጂ
4 жыл бұрын
አዎ ፍጣሪ ምህርቱን ያውርድልን
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
4 жыл бұрын
አዲስ አበባ 22ማዞሪያ ሰለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለተሰውት ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውና ለወገን ዘመዶቻቸው መፅናናትን ያድልልን አሜን
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
አሜን
@sadahasn8921
4 жыл бұрын
እኔ ሙሰሊም ነኘ ግን ኦርቶዶክሰ ሲነካ ያመኛል ከልቤም አዝናለው ለኢትዮጵያ ሰላም ያውርድላት
@BB-dg3my
4 жыл бұрын
አሜን (3) ማማዬ
@sarajoh313
4 жыл бұрын
Amen
@hanilove3706
4 жыл бұрын
@@sadahasn8921 የኔ ቅን ትክክል ተቻችለን መኖሩ ሰላም ነው
@hannakibro1074
4 жыл бұрын
ምንም አያዝናናኝም ክፍት ብሎኛል አገሬ ታማለች 😭😭😭😭😭😭
@yaseen419
4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
4 жыл бұрын
በስደት የምትገኙት እህት ወድሞች አገራችን እደሚወራው አይደለም ሰላም ናቸው ማየት ማመን ነው ከተመለስኩኝ ሳምቴ ነው
@hannakibro1074
4 жыл бұрын
@@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች እንደ አፍሽ ያርገው አሁንሥ ጨነቀን
@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
4 жыл бұрын
@@hannakibro1074 የተሻለ ኑሮ ነው ባክሽ የሚኖሩቱ ፈጣሪ ይመስገን ወሬ ብቻ ነው ሁለት ወር ተቀምጬ ምንም አላየዉም
@allahhukbarallahhukbar7898
4 жыл бұрын
@@እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች yet ager nabreshi malte Ethiopia
@teteyaname9314
4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እሄንን መልክት ምታነብ ሁላቹም ሀገሬልገባ ልገባ ሳምት ቀረኝበሰላም ጉቢበሉኝ 😍😍😍😍😍🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹✈️✈️✈️✈️💚💛❤️
@habshachanle6461
4 жыл бұрын
teteyana me በሰላም ገቢ
@ቤታችን-ኸ3ጸ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅደምሽ እህት
@teteyaname9314
4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@zabebaz6175
4 жыл бұрын
@@teteyaname9314 መልካም ጉዞ አላህ በሰላም ለቤተሰብሽ የብቀሽ
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
4 жыл бұрын
ይሔ ድራማ በየሳምቱ ስለሚቀያየር ደስ ይላል አይስለችም 👍
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
4 жыл бұрын
*ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ በስደት ሕመም አያድርስ ነው*
@meronmekonnen277
4 жыл бұрын
Ayzosh
@enatmesfin
4 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትዳስስሽ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@Lena-bw6ml
4 жыл бұрын
አይዞሺእህቴ፣እኔንምጉሮሮየንአሞኛል
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
4 жыл бұрын
@@Lena-bw6ml አይዞሽ እህቴ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላም ለሀገራችን እና ለእናቶቻችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አንድ ያደርግን ኢትዮጵያ ሰላሚሽ ይብዛ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
4 жыл бұрын
በርተየልን ይሄድራማ በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማነው ብርቱ ልን 😘😍💜💜💜 ደቂቃዋን ትንሺ ብጨምሩባት አሪነበር በያስ 30 ደቂቃ እስከ 35 ደቂቃ ብታደርጉት
@ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ
4 жыл бұрын
በትላንትናው እለት መስዋዕት ለሆኑት ክርስትያን ወንድሞቻችን ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብም መጽናናትን ያድልልን
@ጀሚላየናቷአፍቃሪ
4 жыл бұрын
የሰው ልጅ በጭቃ ተቦክቶ አይሰራም ነብስ እኮ ነው ነብስ የምታጠፉ ሁሉ እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም ያጥፋቹ የእናት ሀዘን ይድረሳቹ😭😭ተዋህዶ ትበዛለች እንጂ አትጠፋም
@minevmc_q8
4 жыл бұрын
አሜን
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
(ወደ ሮሜ ሰዎች 11 ) ------------ 1፤ እንግዲህ። እግዚአብሔር ሕዝቡን ጣላቸውን? እላለሁ። አይደለም እኔ ደግሞ እስራኤላዊና ከአብርሃም ዘር ከብንያምም ወገን ነኝና። 2፤ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያወቃቸውን ሕዝብ አልጣላቸውም። መጽሐፍ ስለ ኤልያስ በተጻፈው የሚለውን፥ በእግዚአብሔር ፊት እስራኤልን እንዴት እንደሚከስ፥ አታውቁምን? 3፤ ጌታ ሆይ፥ ነቢያትህን ገደሉ መሠዊያዎችህንም አፈረሱ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ነፍሴንም ይሹአታል። 4፤ ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? ለበአል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ። 5፤ እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ። 6፤ በጸጋ ከሆነ ግን ከሥራ መሆኑ ቀርቶአል፤ ጸጋ ያለዚያ ጸጋ መሆኑ ቀርቶአል። 7፤ እንግዲህ ምንድር ነው? እስራኤል የሚፈልጉትን አላገኙትም፤ የተመረጡት ግን አገኙት፤ 8፤ ሌሎቹም ደነዘዙ፤ እንዲሁም። ዓይኖቻቸው እንዳያዩ ጆሮቻቸውም እንዳይሰሙ እግዚአብሔር የእንቅልፍ መንፈስን እስከ ዛሬ ድረስ ሰጣቸው ተብሎ ተጽፎአል። ዳዊትም። 9፤ ማዕዳቸው ወጥመድና አሽክላ ማሰናከያም ፍዳም ይሁንባቸው፤ 10፤ ዓይኖቻቸው እንዳያዩ ይጨልሙ፥ ጀርባቸውንም ዘወትር አጉብጥ ብሎአል። 11፤ እንግዲህ። የተሰናከሉ እስኪወድቁ ድረስ ነውን? እላለሁ። አይደለም፤ ነገር ግን እነርሱን ያስቀናቸው ዘንድ በእነርሱ በደል መዳን ለአሕዛብ ሆነ። 12፤ ዳሩ ግን በደላቸው ለዓለም ባለ ጠግነት መሸነፋቸውም ለአሕዛብ ባለ ጠግነት ከሆነ፥ ይልቁንስ መሙላታቸው እንዴት ይሆን? 13-14፤ ለእናንተም ለአሕዛብ እናገራለሁ። እኔ የአሕዛብ ሐዋርያ በሆንሁ መጠን ሥጋዬ የሆኑትን አስቀንቼ ምናልባት ከእነርሱ አንዳንዱን አድን እንደሆነ አገልግሎቴን አከብራለሁ። 15፤ የእነርሱ መጣል ለዓለም መታረቅ ከሆነ ከሙታን ከሚመጣ ሕይወት በቀር መመለሳቸው ምን ይሆን? 16፤ በኵራቱም ቅዱስ ከሆነ ብሆው ደግሞ ቅዱስ ነው፤ ሥሩም ቅዱስ ከሆነ ቅርንጫፎቹ ደግሞ ቅዱሳን ናቸው። 17፤ ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ 18፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም። 19፤ እንግዲህ። እኔ እንድገባ ቅርንጫፎች ተሰበሩ ትል ይሆናል። 20፤ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ። 21፤ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና። 22፤ እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ። 23፤ እነዚያም ደግሞ በአለማመናቸው ጸንተው ባይኖሩ በዛፉ ውስጥ ይገባሉ፤ እግዚአብሔር መልሶ ሊያገባቸው ይችላልና። 24፤ አንተ በፍጥረቱ የበረሀ ከነበረ ወይራ ተቆርጠህ እንደ ፍጥረትህ ሳትሆን በመልካም ወይራ ከገባህ፥ ይልቁንስ እነዚያ በፍጥረታቸው ያሉት ቅርንጫፎች በራሳቸው ወይራ እንዴት አይገቡም? 25፤ ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤ 26፤ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ። መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል። 27፤ ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው። 28፤ በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤ 29፤ እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። 30፤ እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዛችሁ፥ አሁን ግን ከአለመታዘዛቸው የተነሣ ምሕረት እንዳገኛችሁ፥ 31፤ እንዲሁ በተማራችሁበት ምሕረት እነርሱ ደግሞ ምሕረትን ያገኙ ዘንድ እነዚህ ደግሞ አሁን አልታዘዙም። 32፤ እግዚአብሔር ሁሉን ይምር ዘንድ ሁሉን በአለመታዘዝ ዘግቶታልና። 33፤ የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም። 34፤ የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው? 35፤ ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው? 36፤ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
"፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና። " (የማቴዎስ ወንጌል 5: 44-45) "፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ። " (የሉቃስ ወንጌል 6: 28) (ወደ ሮሜ ሰዎች 12 ) ------------ 1፤ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። 2፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። 3፤ እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ የእምነትን መጠን እንዳካፈለው፥ እንደ ባለ አእምሮ እንዲያስብ እንጂ ማሰብ ከሚገባው አልፎ በትዕቢት እንዳያስብ በመካከላችሁ ላለው ለእያንዳንዱ በተሰጠኝ ጸጋ እናገራለሁ። 4፤ በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉን፥ የብልቶቹም ሁሉ ሥራ አንድ እንዳይደለ፥ 5፤ እንዲሁ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ አንድ አካል ነን፥ እርስ በርሳችንም እያንዳንዳችን የሌላው ብልቶች ነን። 6፤ እንደ ተሰጠንም ጸጋ ልዩ ልዩ ስጦታ አለን፤ ትንቢት ቢሆን እንደ እምነታችን መጠን ትንቢት እንናገር፤ 7፤ አገልግሎት ቢሆን በአገልግሎታችን እንትጋ፤ የሚያስተምርም ቢሆን በማስተማሩ ይትጋ፤ 8፤ የሚመክርም ቢሆን በመምከሩ ይትጋ፤ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ፤ የሚገዛ በትጋት ይግዛ፤ የሚምር በደስታ ይማር። 9፤ ፍቅራችሁ ያለ ግብዝነት ይሁን። ክፉውን ነገር ተጸየፉት፤ ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ፤ 10፤ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ 11፤ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ 12፤ በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ 13፤ ቅዱሳንን በሚያስፈልጋቸው እርዱ፤ እንግዶችን ለመቀበል ትጉ። 14፤ የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። 15፤ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። 16፤ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። 17፤ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። 18፤ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። 19፤ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። 20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። 21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
(ወደ ሮሜ ሰዎች 10 ) ------------ 1፤ ወንድሞች ሆይ፥ የልቤ በጎ ፈቃድና ስለ እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ልመናዬ እንዲድኑ ነው። 2፤ በእውቀት አይቅኑ እንጂ ለእግዚአብሔር እንዲቀኑ እመሰክርላቸዋለሁና። 3፤ የእግዚአብሔርን ጽድቅ ሳያውቁ የራሳቸውንም ጽድቅ ሊያቆሙ ሲፈልጉ፥ ለእግዚአብሔር ጽድቅ አልተገዙም። 4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና። 5፤ ሙሴ ከሕግ የሆነውን ጽድቅ የሚያደርገው ሰው በእርሱ በሕይወት እንዲኖር ጽፎአልና። 6፤ ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል። በልብህ። ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤ 7፤ ወይም። በልብህ። ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው። 8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። 9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11፤ መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። 12፤ በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና። 14፤ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ? 15፤ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው ተብሎ እንደ ተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ? 16፤ ነገር ግን ሁሉ ለምሥራቹ ቃል አልታዘዙም። ኢሳይያስ። ጌታ ሆይ፥ ምስክርነታችንን ማን አመነ? ብሎአልና። 17፤ እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። 18፤ ዳሩ ግን። ባይሰሙ ነው ወይ? እላለሁ። በእውነት። ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ። 19፤ ነገር ግን። እስራኤል ባያውቁ ነው ወይ? እላለሁ። ሙሴ አስቀድሞ። እኔ ሕዝብ በማይሆነው አስቀናችኋለሁ በማያስተውልም ሕዝብ አስቆጣችኋለሁ 20፤ ብሎአል። ኢሳይያስም ደፍሮ። ላልፈለጉኝ ተገኘሁ፥ ላልጠየቁኝም ተገለጥሁ አለ። 21፤ ስለ እስራኤል ግን። ቀኑን ሁሉ ወደማይታዘዝና ወደሚቃወም ሕዝብ እጆቼን ዘረጋሁ ይላል።
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
@@minevmc_q8 "፤ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ። " (የሉቃስ ወንጌል 6: 28)
@halemayasfe8232
4 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የአላህ ሀገራችንን ስላም አርግልን እስከመቸ እንዲህ ተባጣብጠን ግን
@selamawittadesse8346
4 жыл бұрын
ዋው ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ነቅዎች እናመሰግናለን ተባረኩ
@seadahussen201
4 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም አስተማሪ ነው እምትሉ ላይክ👍ሰው በአለባበሱ እና በመልክ አደለም ጀግንነት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ያመቱ ምረጥ ድራማ 👍👍👍👍 ለሞቱት ነፍሰ ይማረ 😭😭😭😭😭😭😭በጣም ነዉ ያዘኩት ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ 💒💒💒💒 " አትኩን ሰትነኩን እበዛለን" 😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@አላህአንድነውአይወልድምአ
4 жыл бұрын
መልኩን አሳምሮ እና ዘንጦ ሌባ እንዳለ።ያስተምራል አሁን ላይ ኢትዮ ጵያ ሌብነት በዚህ መልኩ ነው ተጠንቀቁ
@ሜሪየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ትክክል
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
4 жыл бұрын
ዛሬ ደስ ብሎኛል 474ኛ ነኝ 😛ሙልየን የሚወድ ሙልዬ ስወድሽ ትችያለሽ ጎበዝ ጀግና ነሽ
@khadijadadaye620
4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ እያስተማረ ይዝናናል የተመቸኝ ነገር ደግሞ ምልልሱ በርቱ።እኝን እናት ስወደቻው
@binitube7699
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ላገራችን ኢትዮጵያ ሰላም በየ ሀይማኖታሽሁ ፀልዩ እኔ ካቅሚ በላይ እየሆነብኝ ነው ሰው እዳት በሀገሩ ሰው ላይ ጨካኝ ይሆናል እውነት ይከብዳል የእናት እባ ግፍ ነው
@seadimohamed4444
4 жыл бұрын
እንዛመድ ደወሉዋን በመጫን ቤተሰብ እን ሁን
@ፉፊ
4 жыл бұрын
ውድ የስደት ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@fafibintseidkeasossa3091
4 жыл бұрын
Aminnnnn🙏🙏🙏🙏
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
4 жыл бұрын
አሚን ውዴ አላህ ይጠብቀን
@mesheremwalechirhas9373
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ነው ያዘኩት ዛሬ ለሞቱት ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸዉ መጥናናትን ይስጥልን
@ሁሉምአላፌነው
4 жыл бұрын
እዉነትም ስት አስለቃሽ አለ እኮ ትክክል ፈትህ ፍትህ ለተዎሄዶ ለሞቱት ነበስ ይማረ እረ እስከመቸ ነው የሰው ነብስ እየጠፍ መንግስት የለም ባገሩ እዴ ?????
@ማህተሜውበቴተዋህዶናትክብ
4 жыл бұрын
እዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ክርስቲያን ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ፀልዩ ዶአ አድርጉ ዛሬ በጣም ነው የከፋኝ ተዋህዶ ምን ባደረገች ነው ይሄ ሁሉ በደል የሚደርስባት ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሚፈርሰው ክርስቲያን ወንድሞቼስ ለምን ይገደላሉ ግን ለምን😭 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ፍረድልን እባክህ ሀገራችንን ሰላም አድርግል💒🙏😢😢
@ሂዊየናቴልጂ
4 жыл бұрын
ለናቶች እድሜና ጤና እስኪ አሜን በሉ
@makdasmakdous6642
4 жыл бұрын
Amen
@heyatakebachewu2440
4 жыл бұрын
አሚን
@bogeta4109
4 жыл бұрын
አሜን
@የመንግሥቱወራሽነኝበደሙየ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክህ
@GrandPrime-mt9px
4 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ተምሳሌትYouTube
4 жыл бұрын
ፍትህ ለኦርቶዶክሳውያን ለሠማዕታቶች ነፍስ ይማር💔💔💔😭😭
@sofiyaebrahim8597
4 жыл бұрын
ምን ተፈጥሮ ነው አልገባኝም የሙስሊሞ ችግር ሰያልቅ የክርስቲያኑ አረ አሁንስ ችግራችን በዛ አላህ ለኛ የሚጠቅም መሪ ይስጠን
@አዩየድንግልልጅ
4 жыл бұрын
@@sofiyaebrahim8597 በጣም የኢትዮጵያ መከራ መቸ እንደሚያበቃ አይታወቅም ቤተክርስቲያን አፍርስው ንፁሀኖቹን ገደሏቸው በጥይት
@hannakibro1074
4 жыл бұрын
@@sofiyaebrahim8597 አሜን አሁንሥ በዛ
@hananry7106
4 жыл бұрын
መይህድራማ. ከማዝናናት. ባሻገር. መልእክቱ. በጣም. ቆጆነው. በርታልን. ንብረት. እከየ. በጣም. ቆጆ. ሴትኮምነው
@asemamewuademasu7401
4 жыл бұрын
ዛሬ አልስቅም አገሬን ገፍቶታል ለሞቱት ነብስ ይማር
@awal2125
4 жыл бұрын
እህት ማነዉ የሞትዉ ስላልስማሁ ነዉ
@bladobelly9989
4 жыл бұрын
ትክክል ምን እሚስቅ ነገር አለ እምመናል እየዘመሩ ባሉበት እየተገደሉ
@SamsungM-ku3dy
4 жыл бұрын
እው ነትነው ሰላማችሁይብዛ
@adinoraya1888
4 жыл бұрын
ውዶቸ እደኔ ድራማውን እያየ ኮመንት ማንበብ የሚወድ ሰብስክራይብ አርጉኝ
@kelemaberha8877
4 жыл бұрын
ደመርኩሁ ደምርኝ በቅንነት
@seadimohamed4444
4 жыл бұрын
እንዛመድ ደወሉዋን በመጫን
@ሰላምሰላም-ቈ4ዐ
4 жыл бұрын
አንተም አድርገኝ
@RHabib-mp7mh
4 жыл бұрын
አደረግካለሁ ባባ አንተም አረገኘ
@adinoraya1888
4 жыл бұрын
እሄው እኔም
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@nehemiah5860
4 жыл бұрын
እውነት እኮ ነው። እናቶች አባቶችን አፍ አፍ እያሉ ሌቦች ልጆችን እየቀለቡ ነው ሀገራችን እንደዚ ቸርችረው የጨረሱት። ይህው አሁን እንቅልፍ የነሳን እናቶች ቀልበው ያሳደጉዋቸው ግድ የለሽ ሎቦች ናቸው። አባት ሳይቀጣው ያደገ ልጅ መጨረሻው ይሄ ነው። well done የ የኢትዮጵያ እናቶች።
@yayeshmulatu8552
4 жыл бұрын
Well come #ሰመዕታት ለሆኑት ለውንድሞቻችን ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን. በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ሉቃስ 21፤17 #አቤቱ የሆንብንን አስብ እግዚአብሔር
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
አሜንንን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልን ቤተክርስቲያንን ከአህዛብ አይን ይጠብቅልን
@enatmesfin
4 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን በምሕረቱ ይማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@weletearegawi4253
4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ነፍስ ይማር አይባልም እድለኞች ናቸው በረከታቸው ይደርብን ነው ማለት ያለብን ለነፍሳቸው ነው ስጋታቸውን የሰጡት
@samsunggallery2358
4 жыл бұрын
@@weletearegawi4253 እግዚአብሄር ይስጥልን ትክክል ብለሻል እነዚህ የክርስቶስ ሙሽራ ናቸው ሰማእትነት በስለት የማይገኝ ነው እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን ሰማእትነት እኮ መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን
@netsanetfikadu2087
4 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን በግፍ ለሚገደሉት 😢😢😢😭😭
@zedshambel8187
4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ተዋህዶ ሲነካ አልወድም ፈጣሪ ኢ/ያ ያስባት
@ayehutgashaw8953
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
@እግዚአብሔርይመስገን-ሸ6ረ
4 жыл бұрын
ሁሉም. እንድንችል. ልቦና. ይስጣቸው. እግዚያብሄር
@merhabaassefaw2352
4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@seief1414
4 жыл бұрын
ሙስሊም ሲነካእሳ እሳቸው አይደሊ መስጂድ የሚያቃጥሉት
@hgfbff4757
4 жыл бұрын
Anchi kotete atashekabeche
@benyamtesema4089
4 жыл бұрын
Yes instead of stilling,work hard and chilling you will be happy the rest of ur life, Thanks guys what a great show
@betelhembirhanu5773
4 жыл бұрын
ነቅ ድራማዎች በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምታስተላልፉት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀጥሉበት ኮሜት አድራጊዎች ያልተፃፈ አታንቡ ምንድነው እንደዚህ አይነት ኮሜንት ስለራሳችሁ ምታወሩበት መድረክ ሳይሆን ልናበረታታና ከድራማው ትምህርት መውሰድ አለብን ይሄ ኑው አንድም አልተግባብቶም ያደረገን
@AyinAdis2016
4 жыл бұрын
እውነተኛ ትምህርት እየሆነ ያለውን በድራማ መልክ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነቅዕ ድራማ ደራሲውን ተዋናዮች እና ባለሙያዎቹን በሙሉ እናመሠግናለን በርቱቱቱቱቱቱቱ ወየው ለራሴ የዋህነት ያጠቃኛል በተፈጥሮዬ ያዘነ የከፋው ያለቀሰ ሁሉ የእውነቱን ነው ሚመስለኝ ወየው ሀገሬን ፈራዋት እንዴት ነው ከሌባ እራሴን መከላከል የምችለው ደህና ሰው ጠፍቷል 🙄🤔🤔🤔
@አባዮሐንስየእግዚአብ-ዐ9ቐ
4 жыл бұрын
ሐገራችን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ነቅዕ እናመሠግናለን
@alexmedia1817
4 жыл бұрын
Eke yih sera betam arif astemari sera new ante ena yesera bale moyawochm ltmesegenu yigebal kelb enamesegnalen
@እኔማለትያውእኔነኝ
4 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናል ምርጥ አስተማሪ ዲራማ ነቅዕ በርቱልን
@feefee3959
4 жыл бұрын
ነቀአን ያለማድነቅ ሀጥያትነው በአንድግዜ 10ነገር አሥተማሩን በዛላይ በትክክል ቤታችን ያለን ጉድ ሆ ተዋንያኖቹ ሄሌም ምርጥ ሢችሉኮ ማሥመሠል ሣይሆን ሆነው ነው የሚተውኑት እሥከዛሬ ያየሁት ሁሉ የነቃአ ቲሞች ደራሢው ዋው በርቱ የኔ አንጀት አርሥወች
@MesfinBugie
7 ай бұрын
አስተማሪ ♥️❤️🙏
@sebrinalove6392
4 жыл бұрын
ነቅዖች ጥሩ ትምህርት ነው ምታስተላልፉት የአመቱ ምርጥ ድራማ ብዬዋለው ሌብነት ተስፋፍቷል ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያርግልን።
@latinaaraya8346
4 жыл бұрын
በጣም ከምወዳቸው ድራማ ኣንድ ነው ቀጥሉበት
@ቤቲዮቶብ
4 жыл бұрын
እር አሁንስ ያገሬየ ነገር ነው ያስፍራኛ እር ሁላችንም በየሀይማኖታችን ፆለት እናድርግ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ትዉልዳችን በስርቆት መንፈስ ተይዘዋል።
@fatishow6590
4 жыл бұрын
Baga nagan dhuftan
@haylemesay
4 жыл бұрын
It is very Interesting educational program keep up a good work thanks.
@alihamdulilah6475
4 жыл бұрын
ሀገር እየታመሰች እናት እያለቀሰች😥😥😥😥 ድራማ ማየቱም ይደብራል
@azizamar5232
4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቺሁ ይብዛ
@tiartefera5546
4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይላክልን ቸሩ አምላካችን አሜን አሜን አሜን
@helenalow8321
4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@hawi6650
4 жыл бұрын
ሰሞኑን አርግዣለሁ መሰለኝ ውዶች ደስደስ እያለኝ ነው
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
4 жыл бұрын
ምርጥና ወቅታዊ ድራማ በርቱልን እከየ እናመሰግናለን
@ፊርዲይቱብማማየ
4 жыл бұрын
ሁላችንም ስለሀገራችን ሰላም ወደፈጣሪ እናመልክት በዱአ በጶሎት እማማ ኢትዩጲያ አሳስባለች
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
4 жыл бұрын
ዉይይ ጉድድ ሌባዉ ብሩን ሲሰርቅ እኔም አላየሁት አልኩኝ 😆😆ብቻየን ሳኩኝ 😆
@hashahsa9409
4 жыл бұрын
የፖለቲካ የኤኮኖሚ ችግር ነው ስራ ማጣት የስራ ዘርፎችን ማስፋፋት የሙስናን ማጥፋት ነው የሚያስፈልገው።
@aweaman1497
4 жыл бұрын
ደስ፡ይላል እናመሰግናለን
@mekidia.t5953
4 жыл бұрын
ለ 24 ልጆች ነፍሳችሁ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘሁ ለአገራችንን ምህረት ይላክልን😭
@alemalem7864
4 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን እፋ የአሳዝናል እግዞ ማርና ክርሰቶሰ
@alemaywld6120
4 жыл бұрын
ምርጥስራ
@asmea4799
Жыл бұрын
This is really interesting
@mariammahi3618
4 жыл бұрын
Wawwwwwwwww btam yamral 😍😍😍😍👌👌👌👌👌
@almazzewdu5717
4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው ሀገራችንን እያመሳት ያለውን ጉድ ነው ቁጭ ያደረጉት
@yaseen419
4 жыл бұрын
የምወደዉ ድራማ እኳን ደህና መጣችሁ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እረ ሌቦች ልብ ይስጣችሁ በስት መከራ ለናቴ ሞባይል ልኬ ምንም ሳናዎራበት ወስደው ከናቴ ጋር አለያዩኝ ለናተም አይጥቀማችሁ ይዞቹህ ይጥፋ
@sameratubes.5231
4 жыл бұрын
ዘረ ገነ አደኝ ሁኩኝ እስክ የሀገሩ ሰለም የሰሳቡ ለይክ ሰብስክረብም አትርሱ 😚😚የመደሚ ፍቅረኙች😁😁🌹
@ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
4 жыл бұрын
መድሀኒት ያልተገኘለት ወረርሺኝ በሽታ ማለት ዘረኝነትና ሀይማኖተኝነት ነው የፈጠረን አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ሰላሙን ያብዛልን ዘረኝነትን ከምድራችን ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን የናቶች እንባ ይቁም ነቅኦችዬ ሰላማችሁ ይብዛ
@እማህወቴእማህወቴ
4 жыл бұрын
አላህ ሀገራቺንን ሰላም ያርግልን
@jimmatube6844
4 жыл бұрын
Amen yeswern
@ጀሪጀሪ
4 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣችሁ ፍትህ ለኦርቶዶክስ
@lovyouetobiyamamaya6993
4 жыл бұрын
fetih fetih auffffffffff
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
4 жыл бұрын
አስማት ሊመስላችሁ ይችላል ነገር ግን ድራማውን ሳያይ ወደ ኮሜንት የሚሮጠው ሁሉ የኮሜንት ሱስ አለበት😂👍
@wanshetangda2267
4 жыл бұрын
እናመሠግናለን አስተማሪ ድራማ ነው
@tsgaabeba7257
4 жыл бұрын
እውነት ነው ብርቱ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያርግልን
@ruqaeheee7998
3 жыл бұрын
እውነት ነው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ዛቱን አሳምሮ ሌብነት ቱ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
4 жыл бұрын
ሀገራችን ላይ ሌብነት ስለበዛ ነው ስራ የጠፋው
@tanzuchelsea6151
4 жыл бұрын
NICE drama
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
4 жыл бұрын
አሁንስ ስለሀገሬ ሳስብ ግራ ይገባኛል አሰሪወቸው የመጨረሻ ደረጃ ጠገቡ ምክኒያቱም በየቀኑ የሚሞተውን ሰው ስየሚያዩ በኢተርኔት
@maryam4875
4 жыл бұрын
እኛን መቅጠር ሊያቆሙነው በቃ የኔሠዎች ልጅ እንዳልይዝ ሊከለክለኝነው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
4 жыл бұрын
@@maryam4875 በጣም ይገርማል እኮ ምን ያድርጉ እርስ በእርሳችን ስንባላ አይተው እንዴት ይመኑን
@maryam4875
4 жыл бұрын
@@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ ልክነሽ ልንፈራ ይበቃል
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሐገሬ ︎!!ሁላችንም ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን
@adf8774
4 жыл бұрын
አሜን
@zeharaseid5551
4 жыл бұрын
ኬስ አውራሪ ይገርማል በርቱ
@jerryyutbe1557
4 жыл бұрын
ኃይል የእግዚአብሔር ነው ጉልበት የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን በጣም ነው ያዘንኩት በትላንቱ ድርጊት 😭😭😭
@enatmesfin
4 жыл бұрын
እንኳ ደህና መጣችሁ በሀይማኖት ያጽናን እኛስ የምንሞትለት ሀይማኖት አለን እግዚአብሔር በሀይማኖታችን ያጽናን ለሞቱት ሰዎች ነፍስ ይማር😭😭😭😭⛪⛪⛪🇨🇬🌷🙏
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
4 жыл бұрын
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! Amen 🙏
@lovyouetobiyamamaya6993
4 жыл бұрын
amen 3
@enatmesfin
4 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
4 жыл бұрын
ነቅኦችየ ስወዳችሁ ጥግ ድረስ ነው መልእክቱ ውስጤነው
@Madina-ky4le
4 жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን በእውነት አስተማሪነው
@kedirtech6228
4 жыл бұрын
አገሪችንን ሰላም ያድርግልን ።
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
4 жыл бұрын
እውነትም ስት አስለቃሽ አለ በዚ ዘመን ሁሉም አስለቃሽ ሆነብን
@ኤፍራታስዩም
4 жыл бұрын
በህይወቴ ስለሆድ የሚቆጣጠር ሰው በጣም ኖ የምጠላው ቱ
@hanang7517
4 жыл бұрын
አትዋሹ ካባቱ ጋር እንዲ በመዳኒት በገንዘብ ሚደራደር የለምበ፣
@hawireta3445
4 жыл бұрын
በጣም አስተምሪ ነው
@እስኩየእማልጅ
4 жыл бұрын
ነቅዕ ድራማ ከማዝናናት ባለፈ ጥሩ መልእክ አለው ሁላቹም ነቅዕን በመመልከት እውቀት እንቅሰም
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማር ነው በርቱ
@melatkl7275
4 жыл бұрын
የሀገሬ ሰዎች ምን ይሻላል ሀገራችን ወዴት እየሄደች የድሀልጅ የለጥፋቱ እየተገለነው ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ
@tigistbirru4622
4 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ እንዴት የሰለጠነ ሌባ አደረስሽ
17:14
ethio news zena ኢትዮ ኒውስ ዜና አባ ረፍርፍ ዘሜ November 4, 2024
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 545
19:45
ሚኒስትሩና የፋኖ አመራሩ፤ "ኢትዮጵያ አልገባችኝም" ሌንጮ፤ "የሻዕቢያ ስህተት ነው" ጄኔራሉ፤ OLA የገደላቸው...፤ "48 በመቶ ተቆጣጥረዋል"ህወሓት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 180 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
2:20:23
ЭКСКЛЮЗИВ: «Папа мені көп ұратын!» Біреудің семьясын бұздым деп айта алмаймын! Алғашқы сұхбат
НТК Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:31
MK8 + Smoke Silencer.Who needs this for Christmas? #toys #gelblasters #gelblasterguns #airsoft
LKCJ
Рет қаралды 29 МЛН
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 88 МЛН
22:05
ነቅዕ ድራማ ክፍል 61 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 61
Nek'e Drama
Рет қаралды 310 М.
24:43
Betoch - "ዶሮን ሲሸውዷት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 722 М.
25:40
ነቅዕ ድራማ ክፍል 21 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 21
Nek'e Drama
Рет қаралды 227 М.
36:02
//በስንቱ/ /Besintu "በስንቱ መሆኔን አያቁኝም"
ebstv worldwide
Рет қаралды 177 М.
14:57
ክበበው ገዳ ሽብሩ አስቂኝ ኮሜዲ kibebew geda funny commedy
23 Great work
Рет қаралды 13 М.
24:59
/በስንቱ/ Besintu EP 5 "እንዘጥ እንዘጥ"
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
25:45
Betoch | “አባይዬ!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 307
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 661 М.
32:04
ነቅዕ ድራማ ክፍል 49 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 49
Nek'e Drama
Рет қаралды 251 М.
25:29
ነቅዕ ድራማ ክፍል 55 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 55
Nek'e Drama
Рет қаралды 535 М.
23:16
ነቅዕ ድራማ ክፍል 16 "ቅን ናት" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 16
Nek'e Drama
Рет қаралды 588 М.
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН