ነቅዕ ድራማ ክፍል 61 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 61

  Рет қаралды 309,091

Nek'e Drama

Nek'e Drama

Күн бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 61 " " | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 61
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 608
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
እያዝናና ቁምነገርን የሚያስጨብጥ ድራማ እንደ ነቅዕ አላየሁም የሚስማማ ላይክ👍
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 жыл бұрын
ስሜ ምስር ምግቤ ፍራፊረ ወይኔ 😂😂😂
@azezakelala8864
@azezakelala8864 4 жыл бұрын
TekekeL
@ቤዛዊተየማርያምልጅ
@ቤዛዊተየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ነገ እኮ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል ነወ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱሰ ሚካኤል ከአለታሰበ አደጋ ከዲያብሎስ ወጥመድ ይሰውራችሁ አሜን
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ
@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ 4 жыл бұрын
አሜንንንንአሜንንንንንአሜንንን
@rikiriki1483
@rikiriki1483 4 жыл бұрын
አሜን
@hiwatlb0r928
@hiwatlb0r928 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን
@የሰውፍቅርያልቃልያንተግን 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@የድንግልማርያምልጅ-ደ2ሰ subscribe enderarge konjo
@ጺወንየቅዱገብርኤልልጂጺወ
@ጺወንየቅዱገብርኤልልጂጺወ 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 4 жыл бұрын
ቅኔአችሁ በስማም
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 4 жыл бұрын
ዋዉ ልጅየዉ ይመችሽ
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 жыл бұрын
የገብርኤል ልጅ ሰብስክራብ አርጊኝ በቅንነት
@dalalsanyoura6370
@dalalsanyoura6370 4 жыл бұрын
@@user-jf4yl9vv6dአደረኩሽ
@sultsgrhshd372
@sultsgrhshd372 4 жыл бұрын
ኪላሊት አሞኛል እስት በዱአቹ አትረሱኝ እመም በስደት ይከብዳል 😢😢😢
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@ayishaayisha7079
@ayishaayisha7079 4 жыл бұрын
አይዞሽ የደረሰበት ነው የሚያቀም እኔም አሞኛል ኩላሊቴን አረጊት ነው የማነሳው አላህ ይገላግልሽ በሉኝ
@gdigde527
@gdigde527 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ይሽፊች
@mmk4844
@mmk4844 4 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አላህ ያሽርሽ
@nassarnassar8699
@nassarnassar8699 4 жыл бұрын
ዉሀ ጠጭበርካታ
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
ከታየ አይቀር ይህ ድራማ ነው እውነት አስተማሪ ወቅታዊ ሁሉን የሚዳስስ ገርሚ ነው
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 жыл бұрын
Bini tube ደመርኩሽ ማሬ ጎራ በይ አበረታቺኝ
@bvmk9509
@bvmk9509 3 жыл бұрын
በትክክል
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የነገው መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል የሰላም ለሌት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም አዳር🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪⛪⛪🙏
@merimarli9026
@merimarli9026 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selamehagos9806
@selamehagos9806 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን
@kala7338
@kala7338 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዉለቹሚ እህት ወዲሜቼ ሰለማቹ ይብዘለቹ👏👏🤝🤝❤️💛💚💙
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 4 жыл бұрын
አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አሜን
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ልጅየው እናትየው ደስ ሲሉ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 жыл бұрын
ሰዎችን ፈታ እያደረገ ቁም ነገር የሚጨበጥበት ምርጥ ድራማ👍😗።የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ኢየሱስ ( አብይ) በሰላም አደረሳችሁ።
@አዩየድንግልልጅ
@አዩየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን ማር መልካም የአብይ ፆም ያርግልን
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ 4 жыл бұрын
@@አዩየድንግልልጅ አሜን💖
@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ
@ኢትዮጵያንአደራ-ፐ1ዘ 4 жыл бұрын
Enkean aero aderseni
@musiclist7268
@musiclist7268 4 жыл бұрын
.
@እናቴሄወቴእወድሻለሁ
@እናቴሄወቴእወድሻለሁ 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ስራ አልጠፍም ስርአት ነው የጠፍው ይመቻችሁ ስንቱ ነው ስራ በማጣት እየተከራተተ ያለው
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ
@የማርያምልጅነኝ-ጸ9የ 4 жыл бұрын
አሜን
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 жыл бұрын
ይህ ድራም ምርጥ ትምህር ሰጭ ነው በርቱልን ቶሎ ቶሎ ኑ አትዘገዩ
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
በትክክል ምርጥ ድራማ ጥሩ ነገር ይግጠማችሁ የሀገሬ ልጆች ከክፉ ይሰውራችሁ ከማለት ጥሩ ነገር ይግጠማችሁ ማለት ይሻላል።
@Megenorthodox
@Megenorthodox 4 жыл бұрын
አሚንንንንን
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 4 жыл бұрын
እንኮን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችው ውድ የሃገሪ ልጆች
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር እስኪ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 жыл бұрын
እኔ ደምሬሻለው
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ምርጥ ድራማ ነው ስራ ሳይጠፋ ስርዓት ጠፍቶ ነው እንደዝህ መከራችንን ብልት ይምንለው።
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 жыл бұрын
ሀና ፈንታው እዚህ ደርሰሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ፍፁም አስፋው ዘር ይውጣለት ብዙ ምርጥ ልጆችን አፍርቶአል
@user-ld7tm2ul2y
@user-ld7tm2ul2y 4 жыл бұрын
ነቅዕ ውይ እረ ቶለ ቶለ ስሩ እየተናፈቃችሁ ነው 😌 አስተማሪዬ ናችሁ
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕ ስወደው የሚያዝናና የሚያስተምር የሚያስቅ ፈታ የሚያደርግ እናመሰግናለን ነገ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-jf4yl9vv6d
@user-jf4yl9vv6d 4 жыл бұрын
አሜን የኪዳነ ምህረት ልጅ ሰብስክራይብ አርጊኝ በቅንነት እኔ ደምሬሻለው
@amenkui5558
@amenkui5558 4 жыл бұрын
እንኩአን ለቅ ሚካኤል ወርሀዊ ባአል አደረሠን አሜን ቅ ሚካኤል አባቴ በስደትም በሀገር ውስጥ ያለውን ሁሉ ሠላም ያድርገን ሠላሙን ያውርድልን
@geduldnur2574
@geduldnur2574 4 жыл бұрын
ነቅዐ እንኮን በሰላም መጣቹ በእውነት በጥጣም ነው የምወዳቹ በተይ ጥቅሱ ክክክ ብዙ ሃገር ፈላጊ ብዙም አይቆይም እና ድለላ ኡፍፍፍፍፍ በቃ ቃል የለኝም ግን እድሚያቸው አጭር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ይነሳል ከአሁን ይብቃ ይላል ድለላ መረሸን አለበት የምትሉ ላይክ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
😍ይህ ድራማ መጨረሻው ላይ የሚያቀረብት ትምህርት ዋውውውውውውውውውው 👍👍👍👍😘 ሠላም ላገሬ የሁን 🙏🙏🙏🙏
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 жыл бұрын
በዚህ ድራማ ሁሌ መዝናናት እንደ እኔ የሚወድ
@abarashsimee7135
@abarashsimee7135 4 жыл бұрын
Abarrsh
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
እናትየው አቤት ልጅየው ደስ ስትሉ እውነት ነው ስቱ ነው ተምሮ በየቦታው ስራ አቶ ሚከራተትው አይ ይቺ አለም በቃ በዘመድ ሆኖ ቀረው
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
እዚህ ላይ የሚቀርብ ድራሞች እጅግ አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን
@alemneshgayo1758
@alemneshgayo1758 4 жыл бұрын
ዋዉ እምወደው ድራማ
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ
@ሀዩነኝያልተፈታውህልሜ 4 жыл бұрын
ዋዉበጣም የምወደው ድራማንእንኳንደህናመጣችሁ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 4 жыл бұрын
ነቅ የኢትዮጵያ ሚሰጥር ዘርዛሬ ብየዋለሁ ሁሉም ልክ ነው 🌷🌷💕❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 4 жыл бұрын
በጣም አራፍ ትምህርት እኮ ነው እዚህ ድራማ ውስጥ ያለው ለገባው ስላም ለሀገራችን
@magifikr1324
@magifikr1324 4 жыл бұрын
አቤት ንግግር አቤት ምሳሌ ምርጥ ድራማ አቦ ይመቻችሁ ተዋናዮቹ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
ዋው !!! የሚገርም ትምህርት ከልቡ ከጥፋቱ ለሚመለስ ሰዉ ።
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
እሄንን ድራማ ፍቅር አሲዞኛል
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 жыл бұрын
መደነቅ ያለበት ይሄ ድራማ ነው ጎበዝ በርቱልን ደግሞ አት ዘግዩ ቶሎ ቶሎ ኑ
@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034
@jdhddhdhsgbdhdhdodjd9034 4 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥😥🤔🤔😭😭
@tesfabekele4461
@tesfabekele4461 4 жыл бұрын
በጠም ቆንጆ ትምህርትና በትክክል በእትዮጵያ በሀገርችን ለይ የሌ ችግር ነው
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ቆንጆ፡ነው፡ሁሉም፡በዘመድና፡በሙስና፡የሆነ፡ጊዜ፡አስተማሪ፡ድራማ፡ነው
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ
@ዜድቦረናየገጠሯልጂ 4 жыл бұрын
አቤት ይተውኑታል ትወና በጊዘው ላይ ያለውን ነገር ቁጪ ነውኮ ሚያረጉት
@soreti3556
@soreti3556 4 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጪ አዝናኝ ድራማ ነው ቀጥሉበት በርቱ
@onelove9978
@onelove9978 4 жыл бұрын
ሠርታ ሀገርን የምሰራ ሴት ከጅምሩ አታምክኗት ምርጥ አባባል ሴት እንዴርካሺ ትታያለች ሀገራችን ምን ዋጋለሁ በርቱ ጥሩ ነው።
@mesi3777
@mesi3777 4 жыл бұрын
የሚገርም ድራማ እማምላክን እጄን በአፌ ላይ አስጫኑኝ በገሃዱ ዓለም እየተደረገ ያለው ጉድ ይሄ ነው። ነቅዕ ድራማ አዘጋጆች ጎንበስ ብዬ እጅ ነስቻለሁ እናመሠግናለን።
@ኢስላምነውሕውቴ
@ኢስላምነውሕውቴ 4 жыл бұрын
ይሕንን ደራማ በተደጋጋሚ ነው የማይውስ በጣም አስተማሪ ነው እናመሠግናለን
@Loveisone1983
@Loveisone1983 4 жыл бұрын
በጣም ትምርት ሠሽ ድራማ ነው አናመሰግናለን.
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ነቅዕ በርቱ ብለናል
@ተምሳሌትYouTube
@ተምሳሌትYouTube 4 жыл бұрын
ሠላመ ክርስቶስ ከናተጋር ይሁን የ {KZbin} ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክሪያብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ይሁኑ የምለቃቸውንመዝሙር መንፈሳዊ ትምህርቶች ይከታተሉ::
@Bladeballlover-o2r
@Bladeballlover-o2r 4 жыл бұрын
ነቅ ድራማ ከቱርኮች ፊልም አይተናነስም በጣም ደስ ይላል
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
I Kuan beselam metachewu selam le hagerachn emiyee Ethiopia selamun awuridilen 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪🙏😭
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 жыл бұрын
Ewenat naw batikakil naw ahi awnatign tarik naw anji dram aydlem anmsgnalin bartu
@zebenayababu9661
@zebenayababu9661 4 жыл бұрын
እያዝናኑ ትምህርት ማለት ይህ ነው።👍👍👍👍👍👍👍👍👍☺️
@tgistayele6012
@tgistayele6012 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው እደኔ ይሄን ድራማ የሚወደው አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ።
@haleselemon8506
@haleselemon8506 4 жыл бұрын
ይህፊልም ከእውነት የመነጨ ነው እናመስግናለን
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ይህን ለምታነቡ የነቅዕ ድራማ ቤተሰቦች በሙሉ ሰላማቹ ይብዛልኝ ያሰባቹት ይሳካ ስደተኞችም ከስደት ይገላግላቹ ያልወዳቹ ወልዶ ለመሳም ያላገባቹሁም ለማግባት ያብቃቹ ጋደኞች አዲስ ዩቲዩብ ጀምራለሁ ፎቶዋን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ ያርጉ በቅርቡ በአሪፍ ቪዲዮ እከሰታለሁ
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u 4 жыл бұрын
አሜን
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
አድርጌሃለው የኔንም አድርግ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rnSYdpqwpslse5Y
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-cd9gs7ry4u subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@tgtube9609 subscribe enderarge konjo
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ነገ እኮ ቅዱሰ ሚካኤል ነው በእያለንበት ይጠብቀን
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ጓደኛዬቸ ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነው የሞት ደብዳቤ ወደ ሂወት የቀየረው አምላክ የኛንም ሂወት ይቀይርልን አሜን አሜን አሜን
@natnaelelias7635
@natnaelelias7635 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@hanalema7928
@hanalema7928 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!
@AliAli-kx2ff
@AliAli-kx2ff 4 жыл бұрын
አሜን
@hjdbbxjd2062
@hjdbbxjd2062 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@youamane926
@youamane926 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእኔም የደረሰ ነገር ነው።
@bena3871
@bena3871 4 жыл бұрын
ስሜ ምስር ምግቤ ፍርፍር አለች🤣🤣🤣
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ፍሩት የናቶ 😂😂😂😂😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ምስር ፍርፍሩን አትወጀትም ስገነዉ እንጂ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ኤፍራታስዩም
@ኤፍራታስዩም 4 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን መጣችሁ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ግን በዚህ ድራማ ኮሜንት ሊሰጡ የሚገቡ ሳይሆን አስቱያየቱን ትተው ሰብስክራይብ የምትሉ ሰወች ታሳስቡኛላችሁ
@user-nj1nv5ks7u
@user-nj1nv5ks7u 4 жыл бұрын
ነቅዕ አስተማሪ ድራማ በጉጉት ነው ምጠብቃችው
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
ነቀዕ ድራማ ለእኔ አንደኛ ነው 👍👍👍 ሌላው ዝም ብሉ ነው
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
ነቅዕ በቁም ነገር አንደኛ ነው ስላችሁ።
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ጥሩትምርቶነውለሰርአሰቀጥአሪዎች። በርቱልኝኝ
@zeharaadem5872
@zeharaadem5872 4 жыл бұрын
ወይኔ ምን አለ 2 ..3 ግዜ ላይክ ባደርጋችሁ እውነት ግዜውን ላይ የሚሰራውን ነው የምታሳዩን እናመሰግናለን
@user-zk3fx7jv9b
@user-zk3fx7jv9b 3 жыл бұрын
م
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 4 жыл бұрын
ነቅዖች ስወዳችሁ በርቱ እያዝናና ቁም ነገር ሚያስተምር
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ በተለይ ወንድሟቻችን በጣም ተጓድተዋል መቼም አይገባቸዉም ፈጣሪ ለዛቸ ምስኪን ከገራችን ይድረስላት በጣም ነዉ የምታምሩት ይመቻችሁ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ
@ጀሚላጀሚላ-ኘ7ኘ 4 жыл бұрын
ልክ እንደኔ አባት አባቴ ጎበዝ ተማሪ ነበር ሲማር አስታውሳለሁ ሺንት ቤት እያፀዳ ምግቤት እየሰራ ነበር ሲማር የነበር እኛን እየረዳ ግን ዳሀ ሰለነበር ስራ አጣ ሀብታሞቹ እየገቡ እሱ ቀረ በጣም ተሰማው እራሱን ለመጉዳት ሞከረ እናቴ በጣም ጉበዝ ነበርቸ ተስፋ እንዳትቆርጥ እኔ ሚስትህ አለሁልህ እስራለሁ አንተም የቀን ስራ እየሰራህ እየከፈልክ ተማራለህ አለቸው ተምህርቱንም በክፍያ ጀመረ እህቴም አረብ ሀገር ሄደች እሶም እየረዳችው በአላህ ፍቃድ ትምህርቱን ጨረሰ ከዛ አልሀምዱሊላህ ስራ አገኘ ምምህር ነበር ከዛ ቀየረ ውጤቱ ጥሩ ሰለነበር በጣም ከፍተኛ ደሞዝ የሚገኝበት ስራ ገባ አገሩ ከልጆቺ እና ከውዶ ሚስቱ ጋር ከሚኖርበት አገር አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ አገራችን በጣም የሚገርም ነው ሀብታም እንጅ ዳሀ ስራ አይገባም ሱብሀን አላህ
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 4 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት ነው በእውነት ተባረኩ
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ መዳኒያለም አባቴ ያሰብነውን አሳክቶልን በሰላም ላገራችን ያብቃን ትዳር ያለቹ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከው ክፉ አይንካቹ ውድ ኮሜተሮቼ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@محمدالحفيتي-ه5ق
@محمدالحفيتي-ه5ق 4 жыл бұрын
Ameen ameen ameen🙏🙏🙏
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ሚስቴ በስደት ላይ 3ኛ ልጄ አረገዝኩኝ ብላኝ ደስ ብሎኛል።
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 4 жыл бұрын
በሰላም ትገላገልልክ
@naymawabelle2332
@naymawabelle2332 4 жыл бұрын
እንከን ደስ አለቹ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
@@fanishkonju9176 አሚንን
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
@@naymawabelle2332 በአምላክሽ 👍
@selamselam9188
@selamselam9188 4 жыл бұрын
@@kedirtech6228 አረገዝኩ ምትልህ እንዴት አንተ አታቅም ከሷ በፊት ??
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ነቅዕ ደራማ ዳሪክትር እውነው ነው ስልናት ለምናግር ቃላቶች ያንሱኛ ብርቱ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
በትክክል ስራቱን ነው የጣነው እጂ ስራውማ መች ጠፋ ሁሉም መስርያ ቤት ሴት ከሆነሽ ሊጠቀሙባት ይፈልጋሉ እሄ ነገር በኔም ደርሷል ስራ ለማግኘት መክራተቱ ሲመርኝ ስደትን አማራጭ አርጌ እየው ማዳም ቤት ጠቀጥሬ እሰራለው ግን ደስተኛ ነኝ ትምህርት ቤት እስኪብርቶና ደብተር ይዤ ከትማርኩት ይልቅ ስደት ብዙ ነገር አስተምሮኛል
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 4 жыл бұрын
አብሺራ እህት ሁላቸንምንን ብቻደህናእንሁን
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ 4 жыл бұрын
@@user-vt1uo9lw2e አላህ ያባሽርች ትክክል እህቴ አላህ ብቻ በያለንበት ሰላም ያርገን
@geramynshmira141
@geramynshmira141 4 жыл бұрын
ወይ ማሮቼ ሥወዳቹ በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ይሁን
@dibochewaiqache1463
@dibochewaiqache1463 4 жыл бұрын
ሰለማችሁ ይበዘ ነቅዕ ዎች የግዜአዊ መልእክት ነወ 👍🇪🇹🙌እናማሰግናሌን🙌🙏💞
@medanrose3592
@medanrose3592 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው አሪፍ ነው
@user-ph6lc9qw5o
@user-ph6lc9qw5o 4 жыл бұрын
ምርጦች ጥፍጥ ያለች ቅኔ ያላት ድራማ እናመሠግናለን
@marieabejemola5360
@marieabejemola5360 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው በተለይ የስራው ጉዳይ
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
እውነት ነው የሴት ልጅ ፈተና ከባድ ነው ሰራ መቅጠር አግባብ እና ግደታ መሆኑን አየረሱ የሴት ልጅ አላማና እቅድን ማሰናከል ለሜፈልጉ ወዱች የሰራቸውን ይሰጣቸው
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ
@kidisttemesgen997
@kidisttemesgen997 4 жыл бұрын
ጎበዞች. ባርቱ. ባጣም. ትምርት. ሳቺ. ነው
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ
@ሁሉምለበጎነው-ቸ7ጰ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ድረማነው
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 4 жыл бұрын
ወይኔ ፋርፋር እንደት እንዳማረኝ ሳየው ባሰብኝ
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን
@ሰላምለኢትዮጲያይሁን 4 жыл бұрын
እኔም 😋😘
@murlisk2400
@murlisk2400 4 жыл бұрын
እንዴ አትሰሩትም
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ግሩም እዉነት ነው። እናመሰግናለን ነቅዕ
@ffigvlukigpvopg2612
@ffigvlukigpvopg2612 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ቀጥሉ በት
@ወርቃለምነኝየሱአደራ
@ወርቃለምነኝየሱአደራ 4 жыл бұрын
የምወደው ድራማ ይመቻችው ቀጥሉበት
@chehjegjehe342
@chehjegjehe342 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 3 жыл бұрын
በጣም አስተማር ድራማ ነው
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
እሚገርም ድራማ እኮ ነው ያለንበትን የጊዜ ሁኔታ ቁጭ እሚያደርግ በኔ በኩል ልክ እደ ቤቶች ለአመታት ቢቀጥል ደስ ይለኛል
@ምስሪየማርያምልጅ
@ምስሪየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስ የሚል ነው በርቱ
@emaabara2254
@emaabara2254 4 жыл бұрын
ነቅዕ መምከራቸውን ሰወደዉ
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 жыл бұрын
U guys u don’t know how much I love ❤️ this show every time it’s getting better and better and better I cannot thank you enough keep up the good job I will keep watching It is very educational and you telling the truth thank you God bless
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ወይ አገሬ ምን ይሆን መጨረሻሽ😔 ነቅዕዎች እናመሰግናለን ጌታ ሆይ አገራችንንና ህዝባችንን ጠብቅልን😢😢😢
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ
@ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ 4 жыл бұрын
ትክክል ስራ በዘር በወገተኝነት እራት ተገባብዘን በሚል አተካራ የ።ሞላ ሂወት እደዋዛ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ አስተማሪ ነው
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
እሚገርም ንግግር መጨረሻው ደሥሢል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ዲራማ
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ በደብ ያየው ሰው ብዙ ትምህርት አለው ቀጥሉበት
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
እኔግን ድራማውን አላየውም ኔት የለኝም ግን ጥያቄ አለኝ ለምድነው በቴሌብዥን የማይተላለፈው አገሬ ገብቼ ስፈልገው አጣውት
@user-qr6gj1qj5h
@user-qr6gj1qj5h 4 жыл бұрын
@@user-rz1mx6sv5o እረ ይተላለፋን በቴለቭዥን
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
@@user-qr6gj1qj5h እኔጃ ስነግራቸውም አናቀውም አሉኝ ነቅ ዕ ድራማ እሮብ
@melkamnetyikeflal3049
@melkamnetyikeflal3049 4 жыл бұрын
ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ በ etv መዝናኛ እንዲሁም በድጋሚ አርብ ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ በድጋሚ የሚቀርብ ልዩነት ያለው ድራማ ነው።
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 4 жыл бұрын
@@melkamnetyikeflal3049 እሺ እኔ የፈለኩት 3 ሶሳአት ተኩል ስለሆነ ነው የተሸወድነው እሺ እናመሰግናለን
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
ዋው ነቅዕዎች
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
መንግሥት የመንግስት ሰራተኞች ኧረ እስከመቼ ኧረ እንተሳሰብ ቤተሰብ ቅጠል ሸጠው ድንጋይ ተሸክመው ቤተሰብ አስተምረው አስመርቀው ባለስልጣኖች የሴት ቼክ ዳልያቸውን ካልሳዪ ስራ አይቀጠሩ ኧረ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ የሴት ቂጥ ካላያችሁ ስራ አታስቀጥሩ
@ማህሌትከበደ
@ማህሌትከበደ 4 жыл бұрын
ምረጦች የአገሬ ልጅ በስደት አገረ አሞኛል እግዚአብሔረ ይማረሸ በሉኝ
@adf8774
@adf8774 4 жыл бұрын
እግዚአብሂርይማርሽውዴ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ፐ ገራሚ ድራማ እኮ ነው !!!!!!
@addischelsea3590
@addischelsea3590 4 жыл бұрын
The best Ethiopian sitcom drama 🙏🙏☝️ I ❤️ u guys 💚💛❤️
@avi_king301
@avi_king301 4 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉ የሥራ ኃላፊዎች የሚቀስፍ ነገር ካልመጣ አገሪቷ የትም አትደርስም ተባረኩ ከድራማ ባለፈ እንደነዚህ አይነቶችን ሆቴል አልጋ ላይ እስኪወጡ ድረስ በመቅረጽ የምታጋልጡበት አቅም ይስጣችሁ!!
@Yared542
@Yared542 4 жыл бұрын
I love this👍😊😏 sitcom
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ በቴሌቭጂን ይታያል እባካችሁን ለኢትዮጵያ በetv እንዳያየው አድርጉ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ድራማ ነው መልክቱ ልዩ ነው በርቱልን
@melkamnetyikeflal3049
@melkamnetyikeflal3049 4 жыл бұрын
ዘወትር ረቡዕ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ በetv መዝናኛ እንዲሁም በድጋሚ አርብ ከቀኑ 6:00 ሰዐት ጀምሮ የሚተላለፍ ልዩነት ያለው ድራማ ነው።
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ዋው በግዜ ከች አላችሁ ሣለቅስ ነውየቆየሁት እስቲ በናተልዝናና ሠላምናችሁ ኮሜቶች
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 4 жыл бұрын
Wow baga nagiyani dhuftani😍😍😍😍
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 59 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Betoch |“የቀይ ጥቁር” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 424
25:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 222 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 59 МЛН