ቅድስና | ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ ለማምጣት | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 8,124

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

ቅድስና | ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ ለማምጣት | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 205
@SelamLife-sz6yl
@SelamLife-sz6yl 3 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ያኑርልን በየቀኑ የምታስተምሩን ቅዱስ እግዚአብሔር በየእለቱ ይጎብኝልን ክፉውን ያርቅላቸው ፍፃሜውን ያሳምርላቸው ርኅርኅዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ታብራላቸው ለእኛም ስምተን እንዳልሰማን የምያደርገን ፀላኢ ሰናይ ፈጣሪ ያርቅልን ልቦናችን ይክፈትልን በፀሎት ያስቡን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 ай бұрын
እንኳን ለጻዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱስ ወራው መታሰቢያ በዓልና ለብርሃናተ ዓለም ቅዱሳን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታው የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እኛንም የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@asfaw8154
@asfaw8154 3 ай бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣እንኳንአብሮአደረሰን፣እንቁአባታችን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Ggg-y2u8s
@Ggg-y2u8s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አባታችን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 ай бұрын
አባታችን መምህራችን እንኳን ደህና ሙጡ ለቅዱስ ጴጥሮስ እና ለቅዱስ ጳውሎስ እንዲሁም ለጻድቁ ለአባታችን ለገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሶት ይህን ትምህርት የምትሰሙ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን🙏🌷🌹❤
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እንኳን አደረሰን
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 3 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ኦርቶዶክሰ እህት ወድሞቼ እንኳን ለጻድቁአባታችን አቡነገብሠመንፈሰ ቅዱሰ ብርሃን አለም ቅዱሰፖውሎሰ ወ ቅዱሰፔጥሮሰ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ አባቴ ረቡኒዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 3 ай бұрын
ቃለ ሕይውት ያስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን!!!
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ፈጣሪ ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@HajerHajer2
@HajerHajer2 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን ❤እኛም የምንሰማውን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን የኑርልን አሜን አሜን አባታችን በፀሎቶው አይለዩን ፣
@NohaTaha-sz9qp
@NohaTaha-sz9qp 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለፀዲቁ አብዬ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን በምልጃቸው ሀገራችንን ይጠብቁልን መመራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፉት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@AstermullatuAstermullatu
@AstermullatuAstermullatu 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት የጠብቆ ይፍቱን የብረኩን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት የጠብቆታ እንኳን ለአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@MuluworkWork
@MuluworkWork 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማል ይፍቱኝ❤❤❤❤❤
@Ggg-y2u8s
@Ggg-y2u8s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሳማልን እዲሜናጤናይስጥልን አባታችን። እስወን የስጠንአምላክ። ክብርምስጋና። ይግባው
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው እየሰጡት ያሉት እናመሰግናለን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልንይኑሩልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@helenmorris7673
@helenmorris7673 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏
@TsehayErifo
@TsehayErifo 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለፃዲቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 3 ай бұрын
ሰላም እንዴት አደራችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለፃድቁና ለቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጴጥሮስ ወፓዉሎስ በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለኝ 🙏🙏🙏 አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 3 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አባታችን ቃለሕይወት ያስማን
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 3 ай бұрын
ድንቅ ምክር ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልንየሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!!
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ሁሉም ይሁንልን.
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 3 ай бұрын
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን: እንደ: እግዚአብሔር: ፈቃድ: በቅድስና: እንድንኖር: መንፈስቅዱስ: ይርዳን: አሜን: ❤❤❤
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤ እኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ ለብርሃዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የአባቶቻችንን የቅዱሳን በረከት ረድኤት ምልጃቸው አይለየን አሜን ፫🙏❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin Fetar Yikir Yibelen Yimaren Le Nisa Le Sigawu Le Demuw Yabikan ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ ሁሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Almas-f7b
@Almas-f7b 3 ай бұрын
amen.amen.amen.mamerachene.qale.hewote.qale.barakate.yasamote
@zemenutadegee6941
@zemenutadegee6941 3 ай бұрын
አሜን
@Rgebray
@Rgebray 3 ай бұрын
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ ባለጸጋ ምሕረቱ ቸርነቱ ወሰን ገደን የለውም ክብር ክብር ክብር✝️ ምስጋና ይሁን ይድረስ💖🙏 ለዘለዓለምአሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ እናታችን ፍቅር✝️ ክብር ምስጋና ይድረሳት✝️🙏 ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ መምህራችን ዶር ዘበነ ለማ የክርስቶስ ትጉ✝️ አገልጋይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ይባርኮት የአገልግሎት ዋጋሆን✝️🙏 በቀለመወርቁ ይመዝግበው እመብርሃንእናታችን ከክፉ✝️ ሁሉ ትሸፍኖት አትለሆት💖 ትጠብቆት እናቴ ረጅም ✝️ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏 በጸሎት ያስቡኝ የቅዱስ💖✝️ ጊዮርጊስ ልጁ ነኝ ወለተ ☀️🙏ሚካኤል 💖✝️🙏✝️💖✝️. ✝️አሜን✝️አሜን✝️አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DegfiTekle
@DegfiTekle 3 ай бұрын
የሰማነው ቃል በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ፈጣሪ ይርዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 3 ай бұрын
@@DegfiTekle አሜንንንን
@EseteQ-fb8do
@EseteQ-fb8do 3 ай бұрын
Amen
@tibebtsehay
@tibebtsehay 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የቅዱሳን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
@ሜላትሜላትበለጠ
@ሜላትሜላትበለጠ 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@zeruchaksa8265
@zeruchaksa8265 3 ай бұрын
Amen amen 🙏 kale heuewte yasemalen amen amen 🙏 ❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@MerekokobWube
@MerekokobWube 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን እድምጤናይስጥልን ❤❤❤
@girmaeshetu7725
@girmaeshetu7725 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 2 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕወትን ያሰማልን
@lamesgenbasazenw9613
@lamesgenbasazenw9613 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@DuhgDugf
@DuhgDugf 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን እካን አደረሣችሁ አደርሰን ለአቡነ ገብር መንፈስ ቅድስ አመታዊ በአል እዲሁም ሌሎች ሠማአታት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RutaDensamo
@RutaDensamo 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 3 ай бұрын
እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እባታችን❤❤❤❤
@kekebaby618
@kekebaby618 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 ай бұрын
ጽጌ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@AmarechNew
@AmarechNew 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤
@josephparazza9417
@josephparazza9417 3 ай бұрын
አሜን ክብር ምስጋናና ውዳሴ ለስም አጠራሩ ይሁን
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 3 ай бұрын
ቃላ ሕይወት ያሰማን !$!
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 3 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑሁን እረጅም ያድርግልህ💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏❗‼
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@ThanksGod-n5g
@ThanksGod-n5g 3 ай бұрын
አሜን ❤
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 ай бұрын
አሜን እግዛብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@DhsjsSud1jsjs
@DhsjsSud1jsjs 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤💙👏👏👏
@abebafitta5377
@abebafitta5377 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BlienMekonn-b2g
@BlienMekonn-b2g 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ይፍቱን አባታችን
@tigisttilahun3188
@tigisttilahun3188 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@ወገብርኤል-ከ3ወ
@ወገብርኤል-ከ3ወ 3 ай бұрын
አሜን እናተን የሰጠን ማሃሪ እና ይቅርባይ የአባቶቻችን አምላክ ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እሱን ከማናገር በፀሎት ስንደክም እንቆሽሻለን ስንበረከክ ሊያነፃን የታመነ አምላክ ስላለን ተስፋ አንቋርጥም በፀሎት አስቡኝ ያለ እግዚአብሔር ህይወት ቦዶ ናት የእናቱ ምልጃ አይራቀን እድሜ ከጤና ይስጥልን የህይወት ቃል የሚሰጡን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ለኛ ነው ጥቅሙ ።🙏✝️❤
@KarlKfoury
@KarlKfoury 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን👏👏👏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 3 ай бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MeliMeli-tw5io
@MeliMeli-tw5io 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@marshetabebe7251
@marshetabebe7251 3 ай бұрын
አሜን አሜን መምህር በእርስዎ አንደበት ሃያሉ እግዚአብሔር እያስተማረን ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዐል በሠላም አደረሠዎት ያስተምሩን እኛም እንማራለን የአገልግሎት ዘመንዎትን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 3 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እደምን አደራችሁ 🙏አሜን🙏 እንኳን ለፃዲቁ ለአሙነ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sabahabte8948
@sabahabte8948 3 ай бұрын
እንኳነ ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስቁዱስ በሰላም አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 3 ай бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 3 ай бұрын
Amen Amen Amen abatachin kal hewet yasemalin betseloto yasibun abatachin
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 3 ай бұрын
አሚን ቃለ ህይወት ያሰማን ።
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን፣
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 3 ай бұрын
አሚን አሜን እንቁ መምህራችን❤🎉❤🎉
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 ай бұрын
🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠልን 🙏
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela 3 ай бұрын
Amen kalaehwate yasemalin mamerachin tagau kazebalaye yebezalote🙏🙏🙏❤
@alemsehay9584
@alemsehay9584 3 ай бұрын
Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 🙏🙏💚💛❤️
@didididi4870
@didididi4870 3 ай бұрын
Abtechin kale hiwoet yesmalin bareketot hidarben Amennn Amennn Amennn 🙏🙏🙏
@EhtayewWessen
@EhtayewWessen 3 ай бұрын
አባታችን. ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን. አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@salomes.tasful7835
@salomes.tasful7835 3 ай бұрын
Kale hewetin yasmalin memher zebne 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏
@n.f.fn.f.f7390
@n.f.fn.f.f7390 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 3 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 3 ай бұрын
ብርሃናተ ዓለም ጳውሎስ ወ ጴጥሮስ ገብረመንፈስ ቅዱስ አመታዊ በዓል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን አደረስን ❤❤❤
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 3 ай бұрын
Amene amene kale heywete yasemalegne abatatgne 🙏🙏
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu 3 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልኝ
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 3 ай бұрын
Amen kalehywet yasemaln memhr bereketot yderbn
@EtetuMengistu
@EtetuMengistu 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ሕይወትን ይፍቱን!!!!!
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 33 МЛН
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 35 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 2,7 МЛН
የቅዱሳን ምልጃ በመጽሐፍ ቅዱስ
9:49
Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Рет қаралды 13 М.
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 33 МЛН