ቅዳሜ ገበያ በሳውዲ እንዴት ነው ?😆

  Рет қаралды 12,337

Samiya~a

Samiya~a

Күн бұрын

#ethereum #ethiopia ማንኛውም ሰው እኔን subscribe በማድረግ ማየት የሚፈልጉትን ነገር comment ላይ ቢፅፉልኝ ሰርቸ ላቀርብሎዎት ዝግጁ ነኝ 😆🥰
ጭር ያለ ሜዳ ላይ ለ አንድ ቀን !
👇👇👇👇👇 • ጭር ያለ ሜዳ ላይ ለንድ ቀን ! ط...
በወር ከ 6000 እሪያል በላይ መስራት እንችላለን !
👇👇👇👇👇
• 🛑ሳውዲ አረብያ ያላችሁ ስራ ጠፍ ብ...
ከ SHlEN የገዛሁት ቀሚሶች
👇👇👇👇👇
• በጣም የሚያምሩ የ #SHIEN የገዛ...
ቪዲዬቹን ከወደዳችሁት Like share ያድርጉ ❤️!

Пікірлер: 139
@Abu447
@Abu447 9 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እህት እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው የስደት እህቶቸ ከትውሰታ አውጥቶ ለሀገረ ያብቃችሁ ጥሩ ቆይታ ነበር በዱኒያ ደሰታ በአሄራ ሸፈአ የሚሆነን ውዱን ቁርአን ተከታታይ እለቃለሁ ብቅ ብትይ ሀጅረ ተካፋይ ትሆኛለሽ 👍👈
@zharaessa1248
@zharaessa1248 4 күн бұрын
ማሻአሏህ ሱማየ በጣም ደስ ይላል ግን ብዙ ሰዉ ሳዉድ የትነዉ ቦታዉ ብለዉ ጠይቀዉሻል መልሺላቸዉ በተረፈ ጎበዝነሺ ስራወችሺን ወድጀልሻለሁ እህቴ
@MaranataNatael
@MaranataNatael 9 ай бұрын
Saudi endezh nuro erkashi naw ende??? Lemndnew saudihochi chigr yemiyawerut eshi?
@SeydAhmed-g4d
@SeydAhmed-g4d Сағат бұрын
ሰላም! ሳውዲ ላይ 4 አመት ሆኖኛል መዝርአ ነው የምሰራው በ ሶሻል ሚዲዬ በጣም ቆንጂዬ ልጂ አፈቀርኩ እሷም እንደውደደችኝ ነገረችኝ ሙሉ ወጭዋን ችዬ ጥሎሾም ጥዬ የሰራሁትን ቤት በኩል አድርጌ በስርአት ኒካ አደረግን ከዛ ተገናኘን ግን ባካል ያየሁትና በሚዲያ ላይ ያለችው የ 90% ልዩነት አላት በጣም አስጠልታኛለች ለሳምንት እራሱ ቤት መቀመጥ አልቻልኩም ጥያት ወደ ስራ ተመለስኩ ምናባቴ ይሻለኛል አስተያየታችሁን ያስፈልገኛል 💔
@HananAlemi
@HananAlemi 10 сағат бұрын
ቤጣም ዴስ ትይኛሌሽ ኔቋንጆ❤
@fandisha288
@fandisha288 8 ай бұрын
አስላመአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@ethiopialove1435
@ethiopialove1435 19 сағат бұрын
የታገር ነው ጋይስ እኔም ገጠር ልሒድ አገሪየ መግባት አቃተኝ ገጠር ሔጀ ልጽናና ውሰጅኝ እህት ማአጅናት እችላለሁ በደብ የምር😢😢😢
@ብሌንማር
@ብሌንማር 9 ай бұрын
ለምን ዶሮዋን ከነ .......ሳገዣት ? በጣም ደስ ይላል
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 4 күн бұрын
ወይኔ ሲያምር ውሰጅኝ የት ነው ገጠር ውስጤ ነው እኔ ጅዳ ነኝ ገጠር ውሰጅን
@eemebetageletawe8065
@eemebetageletawe8065 3 күн бұрын
የኔማረ፣ታምሪያለሽየኔሙልቃቃ❤❤❤❤❤
@Remedank1
@Remedank1 Күн бұрын
ዶሮዎቹ ግን የወላጅ ክትትል ያስፈልጋቸዋል😀
@Amri-mohammed
@Amri-mohammed 18 сағат бұрын
😂😂ወላሂ ምንም ሚያምር ልብሰ የላቸዉም እኮ
@Razan1214Saeed
@Razan1214Saeed 4 күн бұрын
የመርሳ ልጅ ነሽ አይደል❤
@smirahussain3227
@smirahussain3227 19 сағат бұрын
የኔቆጆ ዴሥ ሰትይ❤ ለቤትሸ አድሰነኝ😘
@Gdjj-v2e
@Gdjj-v2e 19 күн бұрын
ወሬለብሽጂ የኔ ፍልቅልቅ አቤት ወሬ አ ብዬ ልቅርዴ አቺ ትቡሽብሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gjyvng738
@gjyvng738 17 сағат бұрын
እኔየምኖርበትማክሰኞከገበያአለ የትነውየምትኖሪው
@زهرهاحمد-ف9ظ
@زهرهاحمد-ف9ظ Күн бұрын
ማሻአላህ በሀ ነው ያለሽው ፈድራ
@uadh7751
@uadh7751 5 күн бұрын
ሀገር አስታወስሺኝ😂 ቅዳሜ ገበያ በርቺ ያኔ ውድ ❤❤❤
@ftff2963
@ftff2963 2 күн бұрын
በጣም እህት ❤❤❤😂
@uadh7751
@uadh7751 2 күн бұрын
@@ftff2963 🥰🥰❤️❤️❤️😁
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Күн бұрын
እረ እህቴ እንጀራ ናፍቆቱን አልቻልኩም ሳውዲ በዱርውስጥነው ያለሁት
@alem-f6v
@alem-f6v 12 сағат бұрын
ላኩላት የት ነሽ
@EdenEden-qw9sd
@EdenEden-qw9sd 9 ай бұрын
ወይ ጉድ ቅዳሜ ገብያ ይገርማል😂😂 ግን ቅብጥ ምትይዉስ ወይ ትዝታ
@حوااثيوبيا-ي1ط
@حوااثيوبيا-ي1ط 4 күн бұрын
ስወድሽ እኮ😁❤ሰብስክራይብ አረኩሽ
@zebutube9644
@zebutube9644 21 сағат бұрын
ቦታው የት ነው ባአላህ
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 2 күн бұрын
የት ነው እርያድ
@taybat8805
@taybat8805 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ጫዋነሽ በርች❤ እናማ ቪዴው ስሪልኝ ስኪ አልጋ ና ዱላብ የሚገዛ ካለ ጅዳ ወላሂ 6ወሩ ከገዛሁት ግን ልሸጠው ያሰብኩት ቤት ልለቅ ስለሆነ ነው እሚገዛ አስተዋውቂልኝ
@hadeg1928
@hadeg1928 4 күн бұрын
የት ነሸ ከነብና ቀሳለ ካለሽ ልግዛሽ
@sumeyanuerdin5718
@sumeyanuerdin5718 3 күн бұрын
በግሩፕ እንድለቅልሺ እኔ ጂዳ ነው ያለሁት መልሺልኝ
@ommuhamedtaji5739
@ommuhamedtaji5739 22 сағат бұрын
ጂዳ የትነሽ ስንት ነው
@Zem357
@Zem357 3 күн бұрын
ሳውዲ አረቢያ የት አካባቢ ነው ለምን አከባቢ አትናገረኝ
@Tyoba-kt9od
@Tyoba-kt9od 20 сағат бұрын
ቦታው የት አካባቢ ነው
@Alemf2k
@Alemf2k 9 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ እኔም አሁን ሳዉዲ ነኝ እላለዉ በጣም ይገርማል አቺማ ቋጣሪ ነሽ ትዝታዬ ነዉ የቀሰቀሽዉ ሀረካት ግን😂 የገዛሽዉን ፊቴ ላይ መለጠፍ ነዉ የቀረሽ
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 4 күн бұрын
አች ቀን ትውጫልሽ 😂😂
@HiDAYa152
@HiDAYa152 9 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ እኮ ሀረካትሽ የሚያስቀኝስ ነገር አንቺ እብድ ጫጩቶቹ ግን ወስደሽ አሳድጊያቸው😂
@semasm963
@semasm963 9 ай бұрын
😃😃
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር
@አላህሆይምጨረሻዬንአሳምር 4 күн бұрын
ሙሽ፣ጭን፣አዳም፣ጤና፣አዳም
@ሀዩking
@ሀዩking Күн бұрын
ዬት ነው ያለሽው?❤❤
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd Күн бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 18 күн бұрын
የት የምትኖሪው
@berriyoutube7161
@berriyoutube7161 19 сағат бұрын
Wow❤
@MessiHana
@MessiHana 20 сағат бұрын
Ere yet new
@ZedZed-c9i
@ZedZed-c9i 5 күн бұрын
ማሻ አላህ የት ሀገር ነው ሳኡድ ውስጥ ነው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 күн бұрын
የት አካባቢ ነው የኢትዮፒያን ገባየ የመሰለ
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Күн бұрын
ሳውድ የት ነው ምትኖሪው እህት ፕሊስ መልሽልኝ እኔ ጂዳነኝ ፍቃደኛ ተሆሽ ካችጋር መስራት ፈልጋለሁ መልሽልኝ እሽ አብሽሪ ታማኝ ነኝ ።
@FFbBነኝየአለህበሪያ
@FFbBነኝየአለህበሪያ 6 күн бұрын
ሰለም ነዉ እህት ግን ሰዓዉድ ዬት ነዉ
@alil1345
@alil1345 9 ай бұрын
Saudi sayhon ኢትዮጵያ yemtnori naw yemimeslew😂
@tigtigyoutube1956
@tigtigyoutube1956 20 сағат бұрын
የት ነው ቅዳሜ ገብያ
@SameeraKebede
@SameeraKebede 4 күн бұрын
የት አካባቢ ነዉ እዉነትም ቅዳሜ ገበያ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 18 күн бұрын
በአላህ የት ነው ሳውዲ ውስጥ
@dfdfg9066
@dfdfg9066 3 күн бұрын
አረ በጣም ደሰይለል
@Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ
@Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ Күн бұрын
አለባበስሽ
@SamSa-io5ii
@SamSa-io5ii 6 күн бұрын
😅😅😅እደአርቤትወይኔ እኔምበገኝ
@Amirtub-w4j
@Amirtub-w4j 3 күн бұрын
Abrchii Allah yagizish
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad Күн бұрын
Alkargh nawww kaltsatku
@susiyeezenuutube
@susiyeezenuutube 5 күн бұрын
masha allah das sili woww
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ай бұрын
ከትክቶክ ነው የመጣውት በልችልኘ
@ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ
@ሰብስክራይብአርጉኝስወዳቹ 2 күн бұрын
ሳውዲ የት ነው
@WevbWeb
@WevbWeb Күн бұрын
Sawdi yet new
@NanoAbdulaziz
@NanoAbdulaziz 4 күн бұрын
ልመና ነው እዴ የወጣሽው
@Alhamduliih
@Alhamduliih 3 күн бұрын
😂😂ወላበሳቅ
@ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
@ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ 4 күн бұрын
ሪያድ ነዉ እዬ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ 7 күн бұрын
ስወድሽ አሰል❤
@MessiHana
@MessiHana 20 сағат бұрын
Yet new
@FaM-j1w
@FaM-j1w 2 күн бұрын
የት ነዉ
@Huss-q3n
@Huss-q3n 3 күн бұрын
ሳኡዲ የት ነው ግን😅😅😅😅 አወል መራ ሳይ😊
@ዮስራ-ዘ9ጸ
@ዮስራ-ዘ9ጸ 3 күн бұрын
እኔእራሱየትነው
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 2 күн бұрын
ወደ ሆላ አገር እዳገራችን ነውኮ የመን ደበር
@EskaiBabi
@EskaiBabi 9 ай бұрын
crazy girl 😂😂chirashi kdame grbeya ale be sawdi ?
@ZebnaMoges
@ZebnaMoges 3 күн бұрын
ባታዉ የት ነዉ
@marakiyoutube
@marakiyoutube 3 күн бұрын
ገጠር ነው ኡአት ይሆን አይይይይይት
@Umuabdellah567
@Umuabdellah567 3 күн бұрын
ኧረ ሚድያ ላይ አለባበስሽን አሳምሪ ሰከን በይ ስትናገሪም
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት Күн бұрын
እኔም አውቃለሁ ሱቀል ትሉትና ሱቀል እትኔን
@taybat8805
@taybat8805 4 күн бұрын
በለድ ነውዴ
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 4 күн бұрын
እውነት ሳውዲ ነው
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 6 күн бұрын
እርግጠኛነኝ ጣይፍ ነው
@ifatawi8112
@ifatawi8112 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏህ
@አዝመራ-ሸ2የ
@አዝመራ-ሸ2የ 7 күн бұрын
የት ነው የምኖሪ እህቴ
@smedia4175
@smedia4175 8 ай бұрын
ሳኡዲ የት ሀገር?
@zadsem7305
@zadsem7305 4 күн бұрын
መዲና ይመስላል
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 2 күн бұрын
😮አበሀ ጂዛን ይመስላል መድናኳ አይመስለኝም
@GgGj-le2oe
@GgGj-le2oe 4 ай бұрын
Tana Adam new mibalew habibti
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 4 күн бұрын
የት ነው ሱቆ
@hayutube222
@hayutube222 12 күн бұрын
ቦታው የትነው
@zeynabzeynab3734
@zeynabzeynab3734 4 күн бұрын
ቦታው ሙከየም በለዲ መሰለኝ እሷ እየተናገረች አደለም
@werwer8799
@werwer8799 6 күн бұрын
ጀዛን ነሺ
@SafFxf
@SafFxf 3 күн бұрын
ሠላምነዎ
@fatimaomabdulrahman2904
@fatimaomabdulrahman2904 5 ай бұрын
ማሻ አላህ❤
@oumumeryem
@oumumeryem 4 күн бұрын
እረ ውሰጅኝ ውደ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 12 күн бұрын
እልም ያለ በርሃ ነው ገጠር ነሺ በ የት በኩል ነሺ?? ኃይል : አፈር በጥል : ገሲም : ነዚም : ሲራጅ : አለ ቀዚም የት ነሺ?
@sumeyanuerdin5718
@sumeyanuerdin5718 3 күн бұрын
ሳውዲ የት ነው ንገሪኝ
@sumeyanuerdin5718
@sumeyanuerdin5718 3 күн бұрын
ንገሪኝ እሺ
@HayuRshed
@HayuRshed 3 күн бұрын
አብሀ መሰለኝ
@ZeyinebDawud
@ZeyinebDawud Күн бұрын
አልሀሳ:ይመስላል:
@samerah5514
@samerah5514 6 күн бұрын
የትነሸ❤መሸአላ
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 14 күн бұрын
የትነው ያለሽው እኔሪያድነኝ
@TuTu-mo5cu
@TuTu-mo5cu 3 күн бұрын
ወላሂ ልክያግራችን ገበያ
@smedia4175
@smedia4175 7 ай бұрын
ቪድዮ መሥራት አቆምሽ እንዴ?
@eemebetageletawe8065
@eemebetageletawe8065 3 күн бұрын
ሄጃብነሽደ፣አቡካምሳ፣እሪያድ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 2 күн бұрын
አባሀ ወይም ጂዛን ይመስላል
@aliksa9045
@aliksa9045 5 күн бұрын
መያዝ የለም እዴ
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 2 күн бұрын
ሰብመልሽ
@rabiask4824
@rabiask4824 8 ай бұрын
Yenee qonjoo ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💯💯💯✅✅✅🥰🥰
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 5 күн бұрын
እረ እሪያድም አለ ገበያውማ.
@ZinatAhmed-n8y
@ZinatAhmed-n8y 2 күн бұрын
ሳውዲም እዲህአለ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 4 күн бұрын
❤❤❤❤
@s12564
@s12564 3 күн бұрын
የት ከተማ ነው
@mohamedmola3826
@mohamedmola3826 Күн бұрын
Hi
@hayatube4721
@hayatube4721 3 күн бұрын
መድና ጠሪቅ መጣር አካባቢ ነው
@فحبش
@فحبش 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 16 сағат бұрын
ኤጭ🤐🤐🤐
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 10 күн бұрын
Turu new gin ware tabazalesh wada gudayew gibi
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
@አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 5 күн бұрын
ጫማ በጣም እርካሽ ነዉ ጅዳ 30 እስከ 60 ነዉ የት ነዉ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 күн бұрын
እሮዝመሪ ጥሩ ቢሆንም ያሸብታል ትለኛለች መዳሜ ምን ይመስልሻል
@cjdhegjrjrh3141
@cjdhegjrjrh3141 21 күн бұрын
ጄዝን ኔወ
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 173 М.
ሻምፖ እና ኮንዲሸነር  (shampoo and conditioner )
9:58
HEALTH BY DR BEZI
Рет қаралды 9 М.
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 115 М.
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36