ቅዳሴ ማርያም The Anaphora of St.Mary (Kidase Mariam)

  Рет қаралды 81,299

EOTC TV

EOTC TV

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@Kidane-vp3qy
@Kidane-vp3qy 5 ай бұрын
ከቅዳሴ ሁሉ የምወደው ቅዳሴ ማርያም ስለእመቤታችን ምሳሌዎች ሁኑ ተነግሮ ተነግሮ አላልቅ ሲል እንግዲህ ወደ ቀድሞ ነገራችን እንመለስ ❤አያልቅማ ስለእሷ ቢነገር ቢነገር ..ፍቅሯን ከልባችን ስሟን ከአንደበታችን አታርቅብን።ይሄንኑ ለመስማት ስል ነው የከፈትኩት ናፍቆኛል እኔ የማስቀድስበት ቦታ ይዘሉታል ፤እናም እዚህ ላይ ስራዬ ብዬ ከፍቼ ሰማሁ ደስም አለኝ ።
@ZeneweMesele
@ZeneweMesele Ай бұрын
አሜን (3) ቃል ሂዉቴ የሰማእና 🙏🙏🙏
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 4 ай бұрын
Mass Service !!!! We are sooo Lucky! We have such a beautiful heavenly praise ! le Ethiopianwena Megebachewen SEtehachew !!!! Good 2 c u Dani among Congregation from Theology class
@benersthTay
@benersthTay 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን አባታቺን
@BeReketKelat-lb1kp
@BeReketKelat-lb1kp Жыл бұрын
ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏ኣሜን 🙏 ቃል ሂወት ቃል መንፈስ ቁዱስ ቃል ኣምላኽ የስማእና ❤️❤️❤️ ህያው zelealami yibareki🙏🙏🙏
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 9 ай бұрын
ምዕረ
@BirtukanGirma-t4f
@BirtukanGirma-t4f Жыл бұрын
አሜም አሜን አሜን አሜም አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
@yamrotsima710
@yamrotsima710 3 ай бұрын
Amen amen amen kidase melakiten yasemalen
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን ፀሎታችሁአይለየን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባ ቶቻችን ❤❤❤
@girmaykifle3465
@girmaykifle3465 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዳሴ መልኣኽትን መስዋዕቲ ኣቤልን ዝተቐበለ ልዑል እግዚአብሄር ይቀበለልና። ናይ ኣጐልጉሎት ዘመንኩም ልዑል እግዚአብሄር ይባርኸልኩም። አሜን።
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen nuf haatuu waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Abbotaa kenyaa Gaalaanii Waaqayoof❤❤❤❤❤❤
@yamrotsima710
@yamrotsima710 3 ай бұрын
Egizeabher yemsegen amen
@TamralechMuket
@TamralechMuket 6 ай бұрын
Amen(3)❤❤❤ Bereketachhu yderbn Bestelot asbun Lesdetegnoch
@tejitaye9620
@tejitaye9620 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረ ከት ያስማልን በአውነት ለአባቶችን
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 8 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን እመቤቴ ለደጂሺ አብቂኝ
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 9 ай бұрын
I'm this day marking the monthly kidist Mariam day attending this KZbin kidase was such a blessing. Please keep on posting every month straight from the Alter. Thank you and may you bless. From the Washington DC suburbs
@raheliraheli2321
@raheliraheli2321 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዩሁንልን ይደረግልን ቃለ ሂወት ያሰማልና በረከታቹ ይደርብን ወለቸ ኪሮስ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤ አሜን (3) በጣም ደስ የሚል ቅዳሴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን 💐🙏💐🙏💐🙏
@Lemlem-i1j
@Lemlem-i1j 3 ай бұрын
Amen amen amen
@amaamm-e9s
@amaamm-e9s 6 ай бұрын
አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤❤❤
@tamiratkechinu5497
@tamiratkechinu5497 2 жыл бұрын
አሜን
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 8 ай бұрын
አሚንአሚን አሚን
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 8 ай бұрын
Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 6 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@sbhatEtomi
@sbhatEtomi Жыл бұрын
Amen
@abiyweldemedhin6545
@abiyweldemedhin6545 5 ай бұрын
🙏🙏🙏Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@kindutarkgn326
@kindutarkgn326 Жыл бұрын
አሜንንን
@sunnyland3952
@sunnyland3952 Жыл бұрын
Very loving and beautiful. Tanastalin !
@sunnyland3952
@sunnyland3952 Жыл бұрын
Can anyone tell me where this is? Thank you.
@Rediet-ZY
@Rediet-ZY 8 ай бұрын
Mekanisa Abo bete Christian newe. Addis Ababa
@alemnesh8368
@alemnesh8368 Жыл бұрын
I CAN NOT believe you have put this much advertisement on this spiritual video. So much greed? or ignorance? arghhhhhhh so frustrating!😡
@Bokime-Media
@Bokime-Media 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ጥያቄ የሚሆንብኝ አሀዱ ሲባል እና እግዚሆ መአረነ ክርስቶስ ሲባል መጋረጃ ይዘጋል ይህ ሚስጢር አለው ወይ? ካለሁስ ታዲያ ካሜራማኑ መንበሩ ያለበት ውስጥ ገብቶ እየቀረፁና ለአለም የሚያሰራጩት ነገር እንዴት ይታያል??? ሁለቱ አይጣረሱም ወይ ??በሌላ አገላለፅ ውስጥ ገብቶ ከቀረፀ ለምን መጋረጃ መዘጋት አስፈለገ ??? ሀሳብ ስጡበት ካጠፋው እታረማለሁ
@BARCHMENG
@BARCHMENG 2 жыл бұрын
ምሥጢሩ ግን ምንድነው? ሥጋ ወደሙ ታይቷል?
@Bokime-Media
@Bokime-Media 2 жыл бұрын
@@BARCHMENG ጥያቄ መሰለኝ የጠየኩት ከአወክ አስረዳኝ
@robesenthegreat7458
@robesenthegreat7458 2 жыл бұрын
መጋረጃ የመዘጋቱ ምሳሌነቱ ፀሀይ ና ጨረቃ ጌታችን ሲሰቀል ጌታችን ሰውነቱ እንዳይ የመከለላቸው ምሥጢር ነው እናም ቤተክርስቲያንናችን ፀሐይና ጨረቃ ሰውነቱን እንዳይታይ እንዳደረጉ እሷም ይህን ታደርጋለች ስለዚህ የጌታችን ሥጋ እስካልታየ ቢቀረፅ ችግር ያለው አይመስለኝም
@tdtadesse547
@tdtadesse547 Жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ! የግል አስተያየቴ መንበሩ ውስጥ በካሜራ ባይቀረጽ ይሻላል እኛ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የምንለየው ከሌላው የጌታ ሥጋና ደም ማክበርና መፍራታችን ነው እንክዋን ቁርባኑ ሊታይ ጭራሽ መንበሩ ባይታይ ይሻላል ባይ ነኝ....የጌታችን እራቃኑ ለማክበር ማለት ነው
@BARCHMENG
@BARCHMENG Жыл бұрын
@@tdtadesse547 ወንድሜ ብኤተክርስቲያን የሚሸፈነው ክብሩን ለማሳየትና ለጸሎት ለመከፋፈል ቢሆንም ነገር ግን ሥርዓት ሲሠራ ደግሞ ምክንያት አለው፡፡ ለምሳሌ ቤተክርስቲያን የጸሎት ቦታ የሚከፋፈለው ወንድ ከወንድ ሴት ከሴት ካህናት ከካህናት ጋር እንዲጸልዩ ዝንጋኤን ለማስወገድ ነው፡፡ በቴቪ ሲሆን ለምን መቅደስ ውስጥ ይቀረጻል ከሆነ ደግሞ ዘመኑ ስላስገደደ ነው፡፡ ምክንያቱም ዘመኑ በጠያቂ ትውልድ የተሞላ በመሆኑ የማይቻለውን በመከልከል ጥቂቱን የሚቻለውን በማሳየት ነው፡፡ ሥራዓት ሲበዛ ፈሪሣዊነት እንደሚመጣ ዋና ሕግጋትን ትተው ለባህላቸው ሲሉ የፈጣሪን ህግ የሚያቃልሉ ሰዎችም ይፈጠራሉ፡፡ በአሁን ሰዓት ያለነው ሰዎች ከመንፈሳዊነትና ከትምህርት ይልቅ የትችት አካሄድ ውስጥ ገብተናል፡፡ ይህም የእኛ ተቆርቋሪነትና መንፈሳዊነት አለመመጣጠኑ ነው፡፡ በምን ዕውቀታችን ስለ መንበር መታየትና አለመታየት ለመተቸት እንበቃለን መጀመሪያ ቅዳሴ እናስቀድሳለን? እንቆርባለን? ዋናውን ትተን ትንሻ ላይ በማተኮር ስንቶቻችን ከምግባር ወጣን? ስንቶቻችን መሠረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት ተምረናል? ሳይማር የሚተች መጨረሻው ከሚፈረድባቸው ነውና እንማር ሕይወታችንን እንመርምር፡፡
@burtuqanmuhammad7058
@burtuqanmuhammad7058 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ayenewwrkineh
@ayenewwrkineh 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲
@merrymeronmerrymeron3267
@merrymeronmerrymeron3267 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@kassahundemsebalcha817
@kassahundemsebalcha817 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@fikertewodajooworku8876
@fikertewodajooworku8876 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@HaileBiruk-c8h
@HaileBiruk-c8h 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 9 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
ካህኑ አባታችን ጣቶችዎን እንደሌሎች ደርድረው ሣይሆን መሥቀል በጣትዎ አመሣቅለው መሥራት አለብዎት ።
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 9 ай бұрын
Even if there is an error you should be respectful.
@natyxo5236
@natyxo5236 8 ай бұрын
​@@gelilaselassie7394he is respect full tho
@Beza-qi9wp
@Beza-qi9wp 8 ай бұрын
Beka af mekafet keld hone ende abatoch lay😢😢
@fk3365
@fk3365 8 ай бұрын
@@gelilaselassie7394 መጀመሪያ ምን ዐውቀሽ ነው ? የትርጉም ልዩነቱ ይገባሻል ? ሌሎችን መምሰል ወይሥ የራሥን በሚገባ ዐውቆ መፈፀም ? ሣይገባቸው ያለዕውቀት የተሰገሰጉትንማ እያየናቸው አይደል እንዴ ? ተጠሪነታቸው ለማን እንደሆነ እንኳን የማይገባቸው አድር ባይ ሥጋውያን ሆነው ለምእመኖቻቸውና ለቅድሥት ቤተ ክርስቲያን መቃጠልና መውደም ሳይገዳቸው ምን እንደሚያወሩ እያየን አይደል እንዴ? ይህንን እንኳን ሳያውቅ ካህን ሊባል አይገባውም ።
@BamelakTadesse-zn5rk
@BamelakTadesse-zn5rk Жыл бұрын
Maryam
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤
@FrieFrie-bx9sv
@FrieFrie-bx9sv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉
@fooz-cv5zk
@fooz-cv5zk Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SadSad-ig9yh
@SadSad-ig9yh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉❤🎉❤🎉
@NiguseNiguse-zd6it
@NiguseNiguse-zd6it 3 ай бұрын
amen amen amen
@aberekonjo9600
@aberekonjo9600 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@bassanio1610
@bassanio1610 Жыл бұрын
AMEN
@martha9211
@martha9211 Жыл бұрын
Amen
@mikaelzarayyared209
@mikaelzarayyared209 Жыл бұрын
አሜን
@Mo3zaDada
@Mo3zaDada 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fmeylan2240
@fmeylan2240 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@በልዩአየለ
@በልዩአየለ 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተመስገን-ፈ7ቈ
@ተመስገን-ፈ7ቈ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RoseRose-ur4vc
@RoseRose-ur4vc 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RoseRose-ur4vc
@RoseRose-ur4vc 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rtgjf9834
@rtgjf9834 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,2 МЛН
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
Celine Dept
Рет қаралды 89 МЛН
የሰኔ ጎልጎታ
25:14
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 2,2 МЛН
July 21, 2020 ቅዳሴ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል ሊቀ ጳጳስ
2:03:00
Debre Selam St.Michael EOTC
Рет қаралды 159 М.
ቅዳሴ ማርያም The Anaphora of St.Mary (Kidase Mariam)
3:15:23
Ethiopian Orthodox Tewahido Kidase
2:00:33
napiman franky
Рет қаралды 1,9 МЛН
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН