ቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት Orthodox Tewahedo Saint Michael Mezmurs

  Рет қаралды 10,693

Kidanemihret

Kidanemihret

Күн бұрын

Пікірлер
@abaynishabaynish9087
@abaynishabaynish9087 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለቸሩ መዳኒአለም አደርሳቸሁ በስደትም በሀገር ውስጥ ያላቸሁ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mohammadrk8477
@mohammadrk8477 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zemare melakit yasemalen🙏🙏🙏💒💒💒
@hanahabesha.785
@hanahabesha.785 5 жыл бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልንመግስተሰማያትንያውርስልንየኛንም አደበትይክፈትልንእናመሰግነውዘንድ ይደረግልን በሉውዶቼ
@martayigebru6069
@martayigebru6069 6 жыл бұрын
ሰማያዊው ልዑል ሊቀ መላእክት መቅድመ ፈጣሪ አማልደን በእውነት ዘንዶውን አረቀው ዛሬም እንደጥንቱ ሀይልን ተስቶካል ከፈጣሪ አምላክ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 5 жыл бұрын
Amen.amen.amen.zamaramalakin.yasamalen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊
@Kidanemihret
@Kidanemihret 6 жыл бұрын
ሚካኤል ማለት በዕብራይስጥ ቋንቋ ሚ-መኑ’ ካ-ከመ’ ኤል- አምላክ ማለት ሲሆን በአንድነት ሲነበብ መኑ ከመ አምላክ (እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው) ማለት ነው፡፡ ይህ ታላቅ መልአክ ዮሐንስ ወንጌላዊ በራዕዩ ‹‹በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ›› ብሎ ከተናገረላቸው መላእክት ውስጥ የሚመደብ ሲሆን የሰባቱም ሊቃነ መላእክት አለቃ እንዲሆን እግዚአብሔር መርጦ ሹሞታል፡፡ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም ገናና የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ልመናውና አማላጅነቱ ፈጽሞ ይጠብቀን፡፡ ከጽኑ ጠላት እጅ በክንፎቹ ጋርዶ ይሰውረን፡፡ ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
መስቀል ተሸክሞ ሲወጣ ተራራ።                        ይገፉት ነበረ ሁሉም በየተራ።
7:59
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 626
እሙን ዓርኪ ልበይ~Emun Arki Lbey~By Zemari Henok Fikadu~New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur 2024
6:19
መዝሙር ‘ዩ ህይወተይ Mezmur yu Hiwetey
Рет қаралды 4,6 МЛН