ቅዱሳን ብዙ ቦታ የሚደርስን ጸሎት መስማት ይችላሉ አይችሉም? | ክርክር | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት

  Рет қаралды 9,067

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

ቅዱሳን በተለያዩ ብዙ ሥፍራዎች የሚደርስን ጸሎት ይሰማሉ ማለት እነርሱን አምላክ ማድረግ ነውን? እነርሱን በሁሉ ሥፍራ በአካል ያሉ ያድርግልን? እነርሱን እንደ አምላክ ሁሉን አዋቂ ያደርጋልን? አስተማሪ ውይይት። ቴቄል ትዩብ Tekel Tube

Пікірлер: 159
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 жыл бұрын
መምህር አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እመቤቴን ኦርቶዶክስን ለመቃወም ሲሉኮ ምንም ያደርጋሉ ፣ይሄንን የተቃውሞ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው በእውነት ።ቃሉን እንደዚህ እስኪክዱ ድረስ ጨምቆ ይዟቸዋል፡በጣም ያሳዝናል ፣ይሄ የዘላለም ህይወት ጉዳይ መሆኑን ስናስብ ከባድ ነው ።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ሰላም የተዋህዶ ልጆች አክሊል እውነትም አክሊል አክሊልህን ያብዛልን በእውነት እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ አቡና አክሊል እንዲሁም ሌሎች አሉ አብረው ይሄ ነው ኦርቶዶክሳዊወጣት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ_
@ሳባየማርያምልጅ
@ሳባየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
አኬ አብ ስለምታካፍሉን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሳባ እህቴ እነዚህ ኦርቶዶክሳዊ ወጣቶች ደስ ይላሉ አክሊላቸውን ያብዛልን ይሄ ነው ትውልድ ማለት እንኳን አደረሰሽ እህቴ
@ሳባየማርያምልጅ
@ሳባየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ👉 አዎ በጣም ፀጋ የበዛላቸው ወንድሞቻችን ናቸው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዳገለግሉ እድሜ ፀጋ ጤና ይስጣቸው።
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@ሳባየማርያምልጅ አሜን እህቴ አሜን ደስ የሚሉ ተወዳጅ ወጣቶች ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው ይሄ ነው ትውልድ ማዳን በአባቶችሽ ፈንታ ልጆችሽ ተተኩ የሚባለው ይሄ ነው እህቴ ሳባ በድጋሜ እንኳን አደረሰሽ ለባዕለ እግዚአብሔር
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
መዝሙር 88 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በውኑ ለሙታን ተኣምራት ታደርጋለህን? የሞቱትስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ¹¹ በመቃብርስ ውስጥ ቸርነትህን፥ እውነትህንስ በጥፋት ስፍራ ይናገራሉን? ¹² ተአምራትህ በጨለማ፥ ጽድቅህንም በመርሳት ምድር ትታወቃለችን? ¹³ አቤቱ፥ እኔ ግን ወደ አንተ ጮኽሁ፤ በጥዋት ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትደርሳለች። ¹⁴ አቤቱ፥ ነፍሴን ለምን ትጥላለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? ¹⁵ እኔ ከታናሽነቴ ችግረኛ ለሞትም የቀረብሁ ነኝ፤ ከፍ ከፍ ካልሁ በኋላ ግን ተዋረድሁ ተናቅሁም።
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
ወደ ሙታን መጸለይ ጣኦት ነው ቡድዝምና ህንዱዝም ወደ ጣኦት ይጸልያሉ
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን አክሊል፣ ይህንን ቻናል ለማሳደግ የበኩላችንን እንወጣ ምእመናን፣ በተለይ አድቨርታዙን ያለማቋረጥ በማየት እንተባበር፣ ትምህርታቸውን ምንክስበት ምንም ስለሌለ።
@asmamawbirhanu784
@asmamawbirhanu784 2 жыл бұрын
Betikil wendeme ke afe naw yekamahegn
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 2 жыл бұрын
ወንድማችን አክሊሉ አቡ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እስከመጨረሻው ያጽናችሁ🤲🤲🤲 እኛንም30/60/100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን ቸሩ መድኃኔዓለም 🙏🙏🙏💚💛❤
@degnet1159
@degnet1159 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አክሊል : : ጸጋውን ያብዛልህ : :
@kedstettube6712
@kedstettube6712 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ማሰተዋሉን ያድላቸው እግዚኦ😥የጥፍት ጥፍት አለማወቅ ሳይሆን ከሰተት ለመማር አለመሞከር ነው በርታ አኬ እኛም በብዙ እየተማርን ነው ካንተ🙏❤
@matiwosfantu4851
@matiwosfantu4851 2 жыл бұрын
ገብርኤል መልአክ ለማሪያም ቀርቦ ለዘመናት የናፈቅነውን የምስራች ሲያበስራት "እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው መላእክ ነኝ" ብሏል። ከዚህ ወንጌል ምን እንረዳለን ብለን ብንጠይቅ... የእግዚአብሔር ፊት በሁሉ ቦታ እንዳለ ሁሉ መላኩም በሁሉ ቦታ አለ።
@በታ-ሰ5ዀ
@በታ-ሰ5ዀ 2 жыл бұрын
በሁሉ ቦታ የሚገኘው እግዚአብሔር ብቻ ነው መልአኩ ግን በተላከበት አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው ምክንያቱም የእግዚአብሔር ታዛዥ አገልጋይ ስለሆነ
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የምእመኑ ለምንድነው ? ማስሙ?
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
ለኛ ትምህርት ነው አኬ፡እነሱ በጣም ይገርማሉ ማወቅም መዳንም አይፈልጉም ምን አይነት ስህተት ትምህርት ውስጥ ነው ያሉት።
@ጽጌሬዳቻናል
@ጽጌሬዳቻናል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበብ መንፈሳዊ ጥበብ ስጋዊ ያድልልን እድሜ ከጤና ያድልልን ለመምህር አክሊሉ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቸበታለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ጥበቡን ሚስጥሩን ይግለፅልህ ወንድሜ 💞💞💞
@user-ዘአማን
@user-ዘአማን 2 жыл бұрын
ትዕግሥትክ ድንቅ ነው ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@yonikebede7439
@yonikebede7439 2 жыл бұрын
የጋበዝከው በቂ እውቀት የለውም አንት የምታውቀውን ነው አጉልቶ ያሰማን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_እኔ ግን ይገርመኛል በቃ ትንሽ ጥቅስ ከያዙ እውቀት ሲይሆን ጥቅስ ከያዙ በቃ ያወቅን ነው የሚመስላቸው በእመ አምላክ ስም እንዴው ምን አይነት ግዑዝ ናቸው ሮሜን __8:34__ ከያዙ በቃ ከኦሪት እስከ ራዕይ የያዝን ነው የሚመስላቸው 😂😂😄 ወየው ጉድ አክሊላችን 👍👍👍_
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@na7288
@na7288 2 жыл бұрын
አቡ እና አኬ በናታችሁ በዚህ እርዕስ ከሌሎች ጋር ተወያዩበት ትምህርቱን ብንፈልገዉም የዛሬዉ ግን ከልጁ አንፃር ምንም የለዉም
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ወንማችን አቡ የኛ ጀግና ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ብዙ እየተማርን ነው ካንተ በርታልን ተዋህዶ እውነት ናት 💒💒✔
@mkdesmekdes5060
@mkdesmekdes5060 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@asmamawbirhanu784
@asmamawbirhanu784 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ አኬ😍😍😍
@arsemazinabu5079
@arsemazinabu5079 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አክሊል፡፡
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
በርታ ወድሜችን ቃለህይወት ያሰማልን
@alemdemie4219
@alemdemie4219 2 жыл бұрын
ጴንጤው የተጠየቀውን ትቶ የሸመደደውን ብቻ ለማውራት ይሮጣል 🙂
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
አለሜ ያለዚያማ አያዋጣም ኑሮ ለራሱ ከባድ ነው አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ 😂😄😄 ወየው በቃ ሮሜን ከያዙ እንደ አወቁ ነው የሚሆኑ የሚመስሏቸው አይይይ 😂😄😄 አለሜ እንኳን አደረሰሽ
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
ሙታን መስማት አይችሉም ዮሐንስ መጽሃፍ ቅዱስን የጻፈው በህይወት እያለ ነው።አሁን ዮሐንስ ያየ በህይወት እያለ ነው .ሞቶ መቼ ጻፈ???? አርቆ አለማሰብና ስዕልን ለመሳም ያለ መንፈስ ነው
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
@@T_dreamer-b4j የኔ ወንድም እግዚአብሔር የህያዋን አምላክ እንጂ የሙታን አምላክ እንዳልሆነ ይናገራል።ሲቀጥል ደብረ ታቦረ ላይ ጌታችን አምላካችን ከ ሙሴ እና ኤልያስ ጋር ሲነጋገር ነበር ሙሴ ሞተ ከተባለ ከስንት ሺ አመት በሃላ እናያለን። ስለዚ ሰዎች ወይም ፃድቃን ከስጋቸው ከተለዩ በሃላ ህያዋን ናቸው ወይስ ሞተዋል እስኪ ይሄን ልጠይቅህ?
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
@ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 ክክክ
@asterzewdie8633
@asterzewdie8633 2 жыл бұрын
ጥሩ ክርክር ነዉ ጌታ ሁላችሁን አብዝቶ ፀጋዉንና ማስተዋልን ያብዛላችሁ መከራከር ያለባሁ በጣም አስነዌሪና ጌታን ከማያከብረዉ ስእላስእልና ቅርፃቅር ቢሆን ይመሰጣል ተባረኩ ለቅርፃቅርፅ መስገድ ስታቆሙ ሀገራችን ሰላም ዉላ ትገባለች!!! ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1 1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ። ኦሪት ዘጸአት 20:3-6 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8 ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። ትንቢተ ዕንባቆም 2:18-20 18 ፤ የተቀረጸውን ምስል ሠሪው የቀረጸው ለምን ጥቅም ነው? ዲዳንም ጣዖት ይሠራ ዘንድ ሠሪው የታመነበቱ፥ ሐሰትን የሚያስተምር ቀልጦ የተሠራ ምን ይጠቅማል? 19 ፤ እንጨቱን። ንቃ፥ ዲዳውንም ድንጋይ። ተነሣ ለሚለው ወዮለት! በውኑ ይህ ያስተምራልን? እነሆ፥ በወርቅና በብር ተለብጦአል፥ ምንም እስትንፋስ የለበትም። 20 ፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
@samizemuy8389
@samizemuy8389 2 жыл бұрын
አክሊል ወይ አቡ ስለ ብልፅግና ወንጌል ስለ ሚባለውም የሆነ ነገር ብትሉን አንድ አንድ ፕሮቴስታንት ሰባክያን ስያራምዱ እያየን ነውና
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Eyuel2154
@Eyuel2154 2 жыл бұрын
አኬ ከንደዚህ አይነት ሰዎችጋ ባትወያይ ጥሩ ነው፣ ከመማማር ይልቅ በመሸናነፍ ስሜት ነው የሚመጡት፣ እውነትን ማመንና ቃሉን መቀበል ለነሱ እንደመሸነፍ ነው፣ ቃሉንም እስከመካድ እየደረሱ ነው፣ ይህ ሰው ምንም የሚያውቀው ነገር የለም፣ ላንተም ከንቱ ድካም ነው፣ትዕግስትህ ግን ይገርመኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@tegsttaktaka2819
@tegsttaktaka2819 2 жыл бұрын
አኩሊል ወድሜ እወነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ የዛሬዉ አያድርስ ነዉ
@bmelaku1751
@bmelaku1751 2 жыл бұрын
egziabher kefekede mn yemaychal ale ye ensu pastor bhon yamnu nbr
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለ ለጼንጤዎች ስይጣይን ሚበል አንድ ነዉ አንድየሆነ ሰይጣን በአለም ላይ ያሉ ስዎች ክፉ ሠራ እንደ ሠሩ ከአደርገ እንደት ማርያም ወይ ቅዱሳኑ በአለም ላይ ያሉ ስዎች ላይ ሚፈለጉ መልካም የሆኖ ነገር ሁሉ እንደርጉ እንደት አይችሉም ምሉ ቅዱሳን ናማርያም ከስይጣን ያነሳሉ እያሉ ነዉ እንደ ሀይ ጴንጤ ጉድ ወንድማችን በርታል እግዚአብሔር ሁሉ ቦታ ነዉ ያለ ስለዚህ ቅዱሳን ሁሉ ቦታ ማገነት ይችላል ምክንያቱምለ ቅዱሳን ስልጣና ይስጣቸው እግዚአብሔር ነዉ እግዚአብሔር ያለ በት ቦታ ሁሉ ቅዱሳን አሉ። ጼንጤዎች ኢየሱስ አቅም ዝም ብሎ ማጮሁ ብቻ ።
@nahomermias6095
@nahomermias6095 2 жыл бұрын
Weyo bezu seat yewesedew yesu eyaweke alemamen aklil thanks i am getting alot of knowledge about my religion
@ሰላምእዩተስፋይ
@ሰላምእዩተስፋይ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን⛪⛪⛪
@yade716
@yade716 2 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ክርስቶስን ክደውት ክብሩን በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ፍጡራን ሰጥተዋል። ከነዚህ ክርስቶስን አይናቸውን በጨው አጥበው ከካዱት ጋር መከራከር ድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው።
@eyobhaile2321
@eyobhaile2321 2 жыл бұрын
ዕውቀት ካላቸው ሰዎች ብትወያይ ጥሩ ነበር መምህር አክሊል 🤔። ይሄ ሰውየው ላለማወቅ በጣም ደርቋል፡ የተጠየቀው ትቶ ሌላ ነው እሚያወራ።
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
እነሱን ማሳመን ድንጋይ ላይ ውሀ መድፋት ነው ውስጣቸውን የክህደት መንፈስ ደፍኖታል እመቤቴ ታብራላቸው ወንድማችን በርታልን የተዋህዶ እንቁወች
@matiwostefera5944
@matiwostefera5944 2 жыл бұрын
Ayi min ayinet denez new adekemegni ikko Akliliye betam enamesegenalen fetari yebarkeh
@jossytube3280
@jossytube3280 2 жыл бұрын
akilil wendme kale hywet yasemaln ewket yalw pente amtaln
@FekerteBezane
@FekerteBezane 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አክሊል ከ ኤርሚያስ አበበ ጋር አንድ ቀን ብትወያዩ ጥሩ ነበር
@hellasibagadis6354
@hellasibagadis6354 2 жыл бұрын
Broyie betam new mechyiw keep on preachin
@messimko9029
@messimko9029 2 жыл бұрын
አክሊል plz ሠው ምረጥ plz
@solomonshefa2176
@solomonshefa2176 2 жыл бұрын
Qal hiwet yesemalin aklil xegau yabzalh
@dirshutube5386
@dirshutube5386 2 жыл бұрын
😅ይሄ ሁሉ ጭንቀት እውነቱን ላለማመን ነው😁 በጌታ ያለማወቅ ጥግ😥
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ኪያዬ ምን ይደረግ እሳቱን አሳት ነው ሰትይው ውሀ ነው ከአለሽ ይሄ ላለማመን ነው ኪያ እንኳን አደረሰሽ
@fase-man6355
@fase-man6355 2 жыл бұрын
እዚህ ጋርም ተመልከቱ ቅዱሳን ጸሎታችንን መስማት ይችላሉ። kzbin.info/www/bejne/qaHbdHmvfJ6kfrc&ab_channel=CopticOrthodoxAnswers
@amuyezegeyeleje3386
@amuyezegeyeleje3386 2 жыл бұрын
ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ
@henok5560
@henok5560 2 жыл бұрын
Aklilun bemn menged endmagegnew btredun please
@arabtowers1682
@arabtowers1682 2 жыл бұрын
Kaleyewet yasemalen aki wendmachen and abunk tegstun yestachu wendmoche
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
ኢየሱስ በራሱ ሀይል አረገ ቅዱሳን ግን ተወሰዱ እንጂ በራሳቸው ሀይል አላረጉም።
@danidamtew8044
@danidamtew8044 2 жыл бұрын
Kerekeru kedusan yesebalu ayesemum orthodox kerekerun wedelela wesedew akalew yelal sew kedusan endet lesemu yechelal fetari nachew malet new
@helenalemu4483
@helenalemu4483 2 жыл бұрын
አይ መናፍቅ መቃወም ብቻ ነው የሚያውቁት ሲጠየቁ በሳቅ የሚሸፍኗት ነገር😂😂😂😂
@hilinasete6941
@hilinasete6941 2 жыл бұрын
Akilil endet new anten magignet yemichilew ebakih
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@urmalewegaso8693
@urmalewegaso8693 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአቡነ ተክለሃይማኖት ወደኛ ይቀርባል? አይቀርብም!
@mogesgizaw2740
@mogesgizaw2740 2 жыл бұрын
ወንድሜ አክሊል ኤርሚስንም እንዲሁ አፉን አዘጋልን ባክህን
@henok5560
@henok5560 2 жыл бұрын
Share share share please bezi sbket 1 sew lidn yichilal 🙏🙏🙏
@haregayinadid5109
@haregayinadid5109 2 жыл бұрын
አኬ ወንድሜ ከእንደዚህ አይነት ሠው ጋ አትወያይ ወንድም። ይሄ የኔ ቢጤ እኮ ነው። ምንም አያቅም።
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል ምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ ጥያቄው የዘላለምን ህይወት ለማግኝት ምን ማድረግ አለብኝ ኒቆዲሞስ / መምህሩ የነፍስ ጥያቄ እውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ? ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ? እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰ ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን / የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻ በበለጠ ሊቀ ካህን በበለጠ ደም በበለጠ ቤተመቅድስ በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅ ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና ጌታ ዳግም ይመጣል ተባረኩልኝ ማራናታ ጌታ ሆይ ና፣ አሜን
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
qala hiwotn yasmale wodamechn hakilil ewint yewekat minch get eyasus kirstos besgaw yetabkilen
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
ዮሀንስ በራእይ አየ ብዙዎች በአንድ ላይ ሲያመሰግኑ ሰማ እንጂ ይህ ነገር በአካል ወይም በትክክል እየሆነ ነው ማለት አይደለም። ህልም እና ራእይ አየህ ማለት ተፈፀመ ማለት አይደለም። እኔ ስታድየም ሙሉ ሰዎች አንድ አይነት ቃል ሲናገሩ ለመስማት እችላለው። የተለያየ ነገር ቢናገሩ ግን መስማት አልችልም። 1) ወደ ማርያም ፀልዩ የተባላችሁት የት ላይ ነው? 2) ማርያም በአንድ ግዜ የሚልየኖችን ፀሎት የመስማት ፀጋ እንደተሰጣት መረጃችሁ ምንድነው? 3) ወደ ማርያም በመፀለይ ወደ እግዚአብሔር ከመፀለይ የተለየ ምን ጥቅም እናገኛለን? ማርያም ከእግዚአብሔር የበለጠ ትሰማለች ተብሎ ተፅፎ አይታችኋል?
@nq2865
@nq2865 2 жыл бұрын
ኤርሚያስ (ተናገር እውነቱን ) ሲጠራቹ ፈርታቹ ከተራ ምእመን ጋር ለምን ትከራከራለህ ::ፍጡር መስማት አይችልም :: ነገር ግን አንድ ግዜ (one time) በመገለጥ እግዚአብሔር ሊያሳይ ይችላል::ይህ ማለት ቅዱሳን ፀሎት ይሰማሉ የሚል ድምዳሜ አይወስድም ::
@sevigirma9349
@sevigirma9349 2 жыл бұрын
ኤርሚያስ ፈርቶ ቀጠሮውን ሰረዘ እንጂ ተቀጣጥረው ነበር።
@bini8381
@bini8381 2 жыл бұрын
aseqaykwe siyasazen
@tademan96
@tademan96 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ ወይኔ ምን አይነት ፍልጥ ነው
@mekashatsegaye8144
@mekashatsegaye8144 2 жыл бұрын
እየሰሙ ከማይሰሙ ጋር ክርክር ማድረግ በራሱ ተገቢነት የለውም
@ራኬብ-ጀ5ኈ
@ራኬብ-ጀ5ኈ 2 жыл бұрын
አይይይይ ፕሮቴስታንት
@samueldesta5628
@samueldesta5628 2 жыл бұрын
ሲጀምር ልጁ ለትችት እንጂ ለእውቀት አይደለም መፅሐፍ ቅዱስን እሚይነበው:: ዮሐንስ ራዕይ በሁለት አይነት መልክ የተፃፈ የትንቢት ራዕይ ነው:: ከምእራፍ አንድ እስከ ሶስት ጀምሮ ያለው በጊዜው የተፈፀመ ትንቢት ሲሆን ከምእራፍ አራት በኃላ ያሉት ትንቢቶች ግን ወደ ፊት ሊሆን ያሉትን እሚናገር ራዕይ ትንቢት ነው:: አንተ አሁን መከራከሪያ ርዕሰ አድርገህ ያመጣኸው ራዕይ12 በራዕይ መልክ ለዮሃንስ ያሳየው ኢየሱስ ነው ብለህ እምትል ከሆነ እኔም እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ዮሐንስ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያርግ በአይኑ ያየ ሐዋሪያ ነው እንዴት ነው ዮሃንስ በአይኑ ያየውን ነገር መልሶ በራዕይ መልክ ላሳይህ እሚለው??? በእርግጥ የእኔ ምልከታ የቱ እንደሆነ አሁን አልነግርህም እስክትመልስልኝ ድረስ!!!! ሆኖም ስለ ውይይታችሁ የምታወሩት ራዕይ4 እሚናገረው ስለ ራዕይ ነው እንጂ በእውነት ወይንም በስጋ አይኑ እሚያየውን አይደለም እየተናገረ ያለው:: የሰማውም ያየውም ራዕይ ውስጥ ሆኖ ብቻ ነው:: እንዳንተ ፍልስፍና ከሆነ ፃድቃን ሰውን ለመስማት ሁሌ በራዕይ ውስጥ መሆን አለባቸው እያልክ ነው 🤔🧐 የእግዚአብሔርን ቃል አንተ እንደ ወደድህ አታዟዙረው!!!!!!!! መፅሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር እሚከብረው በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ በኩል ሚደረገውን ፀሎት እና ምስጋና ብቻ ነው:: ለዚህም ነው መፅሐፍ ቅዱስ በቃልም ይሁን በስራ እምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት እሚለው:: መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እንግዲህ ምህረት ለመቀበል ቢያስፈልገን በፀጋው ዙፋን ስር በእምነት እንውደቅ ነው እሚለው እንጂ ወደ ሃዋሪያት ፀልዩ እና እነሱ ለእግዚአብሔር ይነግሩላችኃል አይልም::
@ashenafieayele32
@ashenafieayele32 2 жыл бұрын
Abaye kanebe sew gar tewyay
@mastewalize
@mastewalize 2 жыл бұрын
1) ማርያም በአንድ ግዜ የሚልየኖችን ፀሎት የመስማት ፀጋ እንደተሰጣት መረጃው ምንድነው? 2) እግዚአብሔር ፀሎታችንን እንደሚሰማን ካወቅን ዙርያ ጥምጥም መሄድ አስፈላጊነቱ ምንድነው?
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለ ስጣንይ ስንት ? ሰይጣን በአለም ሁሉ ላይ ቶኮል ከሥራ እንደ ማርያም ቅዱሳን በአለም ላይ ያሉ ስዎች እንድ መልካም የሆኖ ነገር ለስው ልጅ ማሠሩ? በእናተን አስታሳሰብ ቅዱሳን ከስይጣን ያነሳሉ እያለቹ ነዉ እንደ? ክክክክክ
@marthakefela271
@marthakefela271 2 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አረገ እንጂ ተነጠቀ አይልሞ ።ልጁ የሚለው ኢየሱስ ከሆነ ሴቲቱ ማርያምነች ወይ ? ዕራ 12ገና አልተፈፀም።
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 жыл бұрын
እንዴት ይችላሉ፣አይችሉም፣ዩሀንስ መስማት አይችልም ፈጣሪ ብቻ ነው የሚችለው !!!በሁሉም ቦታ መገኘት የሚችለው ፈጣሪ ነው!!!
@ሳባየማርያምልጅ
@ሳባየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እኛም ያለእግዚአብሔር ፀጋ በራሳቸው ያያሉ ብለን አናምንም በእግዚአብሔር እርዳታ ይችላሉ ነው የምንለው አንች በፀጋ እደሚሰሙ ካመንሽ ፀጋን የተመላሽ የተባለች ድንግል ማርያም አትሰማም የምትሉ ለምድነው የዩሐንስ የተሰጠው ፀጋ አልተሰጣተም እዳትይ ፀጋን የሙላብሸ ተብላልች ሙሉ ናት እሶ ምን ትያልሸ
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 жыл бұрын
Ena esu Yale egziabher erdata yisemalu ale🤦🏾enanite sewoch tigermalachu. Ande aysemum chirashinu ande demo yisemalu gn be egziabher erdata nw, Ena egham yeminilew endeziya nw! Esu yirdachu
@helenalemu4483
@helenalemu4483 2 жыл бұрын
አሰሙም ደንቁራችኃል የምንለው በምክኒያት ነው video ደግመህ ስማው አትደንቁር
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
አዎ አይሰሙም
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
@@ሳባየማርያምልጅ ጸጋን የተሞላብሽ የተባለችው ኮ ላንች ጸሎት እንድትሰማ አይደለም። አርቀሽ አስብ የሞተ ሠውን ይሰማል ማለት የጠንቆይ መንፈስ ነው።መጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ የሞተ ሰው ይሰማል ምል ነገር የለም።የቄሶች የማስተዋሻ ደብተር ፍልስፍና ነው። መዝሙር 88 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በውኑ ለሙታን ተኣምራት ታደርጋለህን? የሞቱትስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ¹¹ በመቃብርስ ውስጥ ቸርነትህን፥ እውነትህንስ በጥፋት ስፍራ ይናገራሉን? ¹² ተአምራትህ በጨለማ፥ ጽድቅህንም በመርሳት ምድር ትታወቃለችን? ¹³ አቤቱ፥ እኔ ግን ወደ አንተ ጮኽሁ፤ በጥዋት ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትደርሳለች። ¹⁴ አቤቱ፥ ነፍሴን ለምን ትጥላለህ? ፊትህንስ ከእኔ ለምን ትሰውራለህ? ¹⁵ እኔ ከታናሽነቴ ችግረኛ ለሞትም የቀረብሁ ነኝ፤ ከፍ ከፍ ካልሁ በኋላ ግን ተዋረድሁ ተናቅሁም።
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
ዮሐንስ እኮ በራዕይ የሚመጣውና በነበረበት ጊዜ የሚሆነውን በራዕይ ስለገለጠለት ነው ደግሞም ዮሐንስ አልሞተም ራዐይ ነው እረ ባካችሁ ቃሉን አታጣሙ ድርቅ ስትሉ የሰውን ሀሳብ ታደነነጋግራላችሁ ልክ እንደሙስሊሞቹ ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም ለዮሐንስ ሚመጣውንም ያለውንም ለህዝብ በራዕይ ገለጠለት ማለት ሰው ሁሉን ባለም ያለውን ይሰማል ማለት አይደለም ለሱ ገለጠለት ማለት ሁሉ ሰው ያውቃል ይሰማል ማለት አይደለም የናንተ ሀሳብ ማርያም ወይም ቅዱሳኖች. መላኮች ወዘተ ያማልዳሉ ይሰማሉ ለማለት ነው እናንተ በማደናገር አሽንፈናል ለማለት ነው እንጂ ለመረዳት አይደለም ራዕይ ያለፈውንም የሚመጣውንም ሊገልጥ የሚችል ነው እራሳችሁን ብቻ አዋቂ ታደርጋላች
@melchizedekgeremew4426
@melchizedekgeremew4426 2 жыл бұрын
Be telegram lagegnih echlalelhu?
@ሳንችኢብሮ
@ሳንችኢብሮ 2 жыл бұрын
ኦረ ለመሆኑ ተዋህዶ ኦርቶክስ ብሎ የእግዚአብሔርን መንግስት በዘመድ በስልጣን በመላእክት በጻድቃን አሸጋሽጎ እናስገባለን የሚል አማኝ እራሱን ክርስትያን ነኝ ሲል ያለማፈሩ አልገረመኝም ነው ?
@digitalmoneytips773
@digitalmoneytips773 2 жыл бұрын
Tadya abrham sele sedomawian lemin malede? ke 50 sew eske 10 sew yaskeneselachew lemnden new?
@mekashatsegaye8144
@mekashatsegaye8144 2 жыл бұрын
እባክህ አንተም እግዜር አትበል እግዚአብሔር በል
@danidamtew8044
@danidamtew8044 2 жыл бұрын
Orthodox sew hulu endesu endeyaseb yefelegal leju gobez new orthodox kerekerun wedelela lewetew
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 2 жыл бұрын
raeyun endewuntegna 😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 2 жыл бұрын
ነተረገመ ዮናታን ትንኝ በምታክል ጭቅላቱ ባልተማረ ባልተገራ አደበቱ ባፉ ይጸዳዳል ነዳቢላስ ልጅ ነው ና ለምን ገልጣ አያነብም ሀዚማም
@abeldeneke9533
@abeldeneke9533 2 жыл бұрын
Aye panta kerasachew hasab yetgachu egnan lemasamn yetralu😂😂 lemanegnaw fetari yebarkek Ketlbet
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 2 жыл бұрын
Ye haymanot chewata aveka orthodox hzb mesaf kdus bemanveb nka , getachn na medhanitachn yesus krstos lomeles ne deji new, fsame alem kerbewal na ke zelalem mot krstos endiwajen wede rsu enshsh. Mnayew hulu miyasdenegt new ,dewel eyetedewele new, slezy mesf kudusachn enmeles enji be haymanot shifan endantefa. Rome 3.23..24 Yohans 3.16 Lelam rasachu felgut.
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ protestantn አይወክልም። እኔ ልመልስልህ ልጁ ኢየሱስ ነው ሴትቱ እስራኤል(ክርስትያኖች) ይወክላል ምንም ማይችሉትን ከመንገድ አቀርባችሁ ድራማ ትሰራላችሁ ነቅተንባችሁል
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
ወንድማለም ''አዋቂዎቹን'' ለምን እንዲወያዩ በመጋበዝ አትተባበረንም?
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
@@cassiopeia4672 እስት ወንገላዊ ኤርምያስ ምባል አለ ሁለ እየጠራቸው አይመጡም ሌሎች ብዙ ናቸው።ማንኛውም protestant ለመቅረብ ፍቃደኛ ነው
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
@@cassiopeia4672 i am student. I haven't finished yet
@shophoniaskedir1228
@shophoniaskedir1228 2 жыл бұрын
yaw wengelawi ermyasim behone qene teqxrolet ke tesmama bohala embe alwyayim belwal alsmasim meslgn
@shophoniaskedir1228
@shophoniaskedir1228 2 жыл бұрын
demo setitu church nat gin ende enante elke le meyayaz ke hone liju kirstos enatu maryam nat enje ye israel athonem ye weldecew eyalce yalwldcewin lemine tansalchu
@በታ-ሰ5ዀ
@በታ-ሰ5ዀ 2 жыл бұрын
ስማ ችኮ ነህ አንተ መከራከርም ለማሰተማርም አቅም የለህም መሠረታዊውን ጉዳይ ትተህ ቃላት ላይ ነው የምትሟገተው ራስህን እንደ አዋቂ አድርገህ ነው የምትቆጥረው በመመናቸክ ያሸነፍክ ይመስልሀል አንድም ፍሬ ያለው እውቀት ግን የለህም ችኮ
@mintesnottesfaye6522
@mintesnottesfaye6522 2 жыл бұрын
BADO NACHEWKO
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
ህጻንን ያቀረባችሁ ሙድ ትይዛላችሁ ደግሞ እናንተ ጠንቆይ ናችሁ? የሞተ ሠው ይሰማል ሚትሉት ትንሽ ብትመረምሩ ይሻላል።በሰውኛ ማይታውቅ ነገር ነው መዝሙር 88 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በውኑ ለሙታን ተኣምራት ታደርጋለህን? የሞቱትስ ተነሥተው ያመሰግኑሃልን? ¹¹ በመቃብርስ ውስጥ ቸርነትህን፥ እውነትህንስ በጥፋት ስፍራ ይናገራሉን? ¹² ተአምራትህ በጨለማ፥ ጽድቅህንም በመርሳት ምድር ትታወቃለችን? ¹³ አቤቱ፥ እኔ ግን ወደ አንተ ጮኽሁ፤ በጥዋት ጸሎቴ ወደ ፊትህ ትደርሳለች። ይህ ደግሞ ሌላ ነው ከእራሳችሁን ያቀረባችሁ ወንገል የገባችሁ እንዳትሰሙ ይህንንን
@ethio9534
@ethio9534 2 жыл бұрын
ታድያ አዋቂ ከሆንክ ለምን አንተ አትገባም?
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
@@ethio9534 ene youtube yelegnm est sileenante wede egna yemetu kesochn ena margetawochn teyk yebeselu wede egna yifelsalu ante maman kebdoh simhn keyre tawaraleh
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
@@ethio9534 yenante sira sile egzhabher sile eyesus titachu sile sewu new aydel sibketachu kentu kentu yalineka hizb
@T_dreamer-b4j
@T_dreamer-b4j 2 жыл бұрын
@@ethio9534 ና
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
ስቃጠል ሞት ሚሎ እግዚአብሔር ቃለ ሀአጢት ነዉ ። ኢየሱስ እኔ የመሚን የዘላለም ህይወት አለካለ እንደ እናተን ኢየሱስ እናት ዘለላም ህይወት የላትም ትላለች?
@centralcodingethiopia
@centralcodingethiopia 2 жыл бұрын
please your telegram link
5ኛ ትምህርት የመለኮታዊው ፍቅር ቁጣ
1:20:25
Christ Messege የክርስቶስ መልእክት
Рет қаралды 256
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
🛑ስርአታዊ ውይይት በ መጽሐፍ ቅዱስ ዙሪያ| አክሊል VS አማን
1:32:14
የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ጉባኤ||ሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል
1:17:48
Ethiopia orthodox  እስከ ስንት ሰአት ነው ፃም
4:14
Nahom the Ragueal
Рет қаралды 32 М.
ተዉ ብየሃለሁ!! 💪 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
19:22
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 1,5 М.