ቅዱስ ታቦት +++ Tabot ++ Ethiopian Orthodox Sibket by Diqon Henock Haile

  Рет қаралды 39,772

kiduel

kiduel

6 жыл бұрын

© Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
Copyright ©2019: Kiduel
A preaching by Diqon Henock Haile! Listen and share with friends and family! Thank you!
-- KZbin ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልኝ።
-- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታቻ ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
-- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
---------------------------------------­­-
« L I N K S »
Subscribe: goo.gl/cLLTU7
Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Пікірлер: 52
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 3 жыл бұрын
የነብስ እጀራ መምህር እግዚአብኼር ረዘም ያለእድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ኩራት ነህ! እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን!
@banchugmadhine3327
@banchugmadhine3327 6 жыл бұрын
tsegawn yabzalh kalehiwot yasemaln
@semegntirfe5279
@semegntirfe5279 6 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን
@lidacall2426
@lidacall2426 6 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 😍 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
@hasanebrahim1
@hasanebrahim1 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-mk9st9hk3o
@user-mk9st9hk3o Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alemtsehaybekele4666
@alemtsehaybekele4666 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@weyinishetyedinigililijiam1238
@weyinishetyedinigililijiam1238 6 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen mamirachin Qali Hiwot Yasemal. Segahu Yabizalik ameen
@user-ch7ju8dc6u
@user-ch7ju8dc6u 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና የቆይልን አሜን፫♥
@user-qt7jt2oz9n
@user-qt7jt2oz9n 6 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Amen, kalehiwet yasemaln, deacon egziabher amlak xegaw yabzalh, mihretu yilakln.
@user-jm8mj4nh1d
@user-jm8mj4nh1d 6 жыл бұрын
አሜን፫ በእነት መምህር ቃለህይወትን ያስማልን ፀጋበርከትን ያድልልን
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 2 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን መምህራችን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንንን ለውንድማችን ቃለህይውት ያሠማልን አሜን አሜንንንን
@wasanekabeda3396
@wasanekabeda3396 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት የሠማሌን ዘመኑን ይበራኬልን
@YU-mv3ku
@YU-mv3ku 3 жыл бұрын
Respekt from Serbia...! Волимо вас...!
@user-yn5ng6yr4w
@user-yn5ng6yr4w 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዲያቆን
@aderajewmersha8713
@aderajewmersha8713 6 жыл бұрын
kalehiwot yasemalen wondmachen
@user-gd2dj1ic9n
@user-gd2dj1ic9n 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@fifiharb4449
@fifiharb4449 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏💛❤️💓💝😍😍😍
@user-kf4zz6km2z
@user-kf4zz6km2z 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@kokobmihreteab281
@kokobmihreteab281 6 жыл бұрын
kale hiwet yasemalin wendimachin deacon Henok
@hiwottadege7956
@hiwottadege7956 6 жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 6 жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
@gatemare4824
@gatemare4824 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 6 жыл бұрын
Amen amen amen qalte heyote yasaman
@user-nz1ll6kn4b
@user-nz1ll6kn4b 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@arbara2567
@arbara2567 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 6 жыл бұрын
D.n henok bewnetu tsegawn yabzalh kalehiwot yasemaln edmena tena ystln
@blendertutorial6405
@blendertutorial6405 3 жыл бұрын
Ere ketayun part magignet alchalkum erdugn eski yet lagignew
@henock2127
@henock2127 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ
@uaeajman3241
@uaeajman3241 6 жыл бұрын
qale hiwet yasemalin t l z timur
@temesgenbimrew5604
@temesgenbimrew5604 4 жыл бұрын
AMEN AMEN
@portugalahaiek7927
@portugalahaiek7927 6 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@tsehaynegash9604
@tsehaynegash9604 6 жыл бұрын
kal Hiwote Yesamalen
@AminaAmina-ox4np
@AminaAmina-ox4np 6 жыл бұрын
kalwet. ysemalin. memhrechin
@zthigs135
@zthigs135 6 жыл бұрын
Amen kal hiwote yasemailn
@user-pr8fv4jq6x
@user-pr8fv4jq6x 6 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@sosamidt890
@sosamidt890 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@selamweldearegay2012
@selamweldearegay2012 6 жыл бұрын
Qale hywet yasemaln edmie ena tiena ystiwot ❤❤❤
@dawit2583
@dawit2583 3 жыл бұрын
BETAM-TIRU-TIMIHIRT-NEW-TEDESICHALEHU-DEGMO-SILE-SEILAT-ASTEMIREN-EBAKIH
@feventefera8833
@feventefera8833 3 жыл бұрын
AMEN
@bezanegash8964
@bezanegash8964 2 жыл бұрын
🤲🙏🙏🙏
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
ejig dink timhirt new
@atenetmk2857
@atenetmk2857 2 жыл бұрын
Hi
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
ብሉይ ኪዳን ማለት ያለፈው አሮጌው ማለት ነው ነገር ግን ይሄን ስንል ሁሉም አርጅቷል ማለት አይደለም ወንድማችን ካሌብ በበቀደሙ ሪከርድህ ላይ ብሉይ ማለት ምን ማለት ነው ብለህ ነበር ታቦት ማለት ማደሪያ ማለት ነው እግዚአብሔር እስራኤላውያንን ከግልፅ ባርነት ሲያወጣ እግዚአብሔርን አሳዝነው ነበር እና ጣዖት ማምለክ አምሯቸው ሙሴ ህገ እግዚአብሔርን ተቀብሎ እስቲመለስ ለጣኦት እየዘፈኑ አያቸው ሙሴም ሲመለስ ጥጃ እያመለኩ ሲያያቸው ከእግዚአብሔር በተቀበለው ፅላት ጣኦቱን ሰበረው ፅላቱም ተሰበረ ይሄን ስንል ለሙሴ ከዚያ ወዲያ ፅላት አልሰጠውም ለምትሉ እግዚአብሔር እኮ ሴሳን ሌላ ፅላት አስመስሎ እንቀርፅና እንዲሰራ አዞታል ያም ቀርቷል ካልንሽቀርቷል የሚል የመፅሀፍ ቅዱስ ማስረጃ እናምጣ ግን በሚያሳዝን ሁኔታ በጭራሽ ቀርቷል ተሽሯል የሚል አናገኝም እና አይ በኛ ፈቃድ ይቅር አንፈልግም ካልን የእግዚአብሔርን ህግ ሻሩ ማለት ስለሚሆን እንጠንቀቅ እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው እዲደል ልበ አምላክ ዳዊት ስለዚህ ታቦት ያለ መንዛዛት ባጭሩ ታቦት አልተሻረም የእግዚአብሔር ታቦት የዘላለም ማደሪያው ነው እንኳን በምድር በሰማይም እንዳለ ራዕይ... ይናገራል በቀማይ ያለው የእግዚአብሔር ታቦት ፀንቶ እየኖረ የምድሩን እንሻር ማለት የማይችሉትን ተራራ መፈንቀልና ሰማይን ዝቅ በል እንምማለት ስለሆነ በዚሁ እንዝጋው ማንም ሰው ማመን ካልፈለገ ቅጣቱ ለሱ ስለሆነ ሀይማኖቱን መተው ዋይም በራሱ ላይ መፍረድ እንጅ የእግዚአብሔርን ቀርቷል ማለት አይቻልም በርግጥ በብሉይ የተሻረ ህግ አለ ያ ህግ ለምሳሌ የገደለ ይገደል.. .
@danidamtew8044
@danidamtew8044 2 жыл бұрын
Ere ateshewedun tabot yetesetew leserahel new ahun agelegelotu alefal ere yedeweral
@tirsitzewge5310
@tirsitzewge5310 5 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ
@getahunfikadu7110
@getahunfikadu7110 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Hana-ef7ix
@Hana-ef7ix 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 13 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Deacon Henok Haile ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው።
37:37
ንስሐ በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ክፍል ሁለት NESEHA BE DEACON HENOCK HAILE
28:59
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 67 М.
ቅዱሳን መላእክት በዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ
41:11
Dn Melaku Araya
Рет қаралды 2,1 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 13 МЛН