||ቅዱሳን በአጸደ ነፍስ ይማልዳሉን?||የሰጠው የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ||

  Рет қаралды 1,635

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

Күн бұрын

0966369489

Пікірлер: 25
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለህ እኔ ራሴ በዚህ ጉዳይ ላይ ጊዜ አጥቼ እንጂ መቼ መልስ በሰጠሁባቸው እያልኩ እያሰብኩ ነበር ገላገልከኝ 🙏 የሞቱ ሰዎች ይማልዳሉ ለማለት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም። ግን የራዕይን መጽሐፍ እንደዚህ በወረደ መልኩ ይረዱታል ብዬ አላስብም ነበር ይታይህ እንግዲህ ያውም እነ አኬ የበቁ የነቁ የተባሉት ጆከር አስተማሪዎቻቸው ናቸው😂 እንዲ ልክ ክልኩል ከማስተማር በተጨማሪ እግዚአብሔር እነሱን ሰምቶ ወደ ሲኦል የሚነዳውን ህዝብ እንዲታደግ መፀለይ ያለብንም ይመስለኛል። go ahead Bro 🎉
@yonasbedilu
@yonasbedilu 27 күн бұрын
አሜን አሜን የተወደድክ ወንድሜ አንተም ጸጋህ ብዝት ይበል ስላንተ እግዚአብሔርን አጅግ በጣም አመሰግናለው ካንተ ብዙ ተጠቅሜያለው ለምልምምልኝ በውስጥ መስመር እኮ ላወራህ ፈልጌ ስልክህ የለኝም ለዛ ነው
@TheWordwasGod1
@TheWordwasGod1 27 күн бұрын
እሺ ወንድሜ ያንተን ላክልኝ
@yonasbedilu
@yonasbedilu 27 күн бұрын
​@@TheWordwasGod10966369489
@tadessedajenie3593
@tadessedajenie3593 27 күн бұрын
በእውነት ታናሼ አንተ የተባረከ አይምሮ አለህ በርታ ጌታ ወደሰፊ ነገር ያወጣሐል በርታ በርታ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 21 күн бұрын
ትንቢተ ኢሳይያስ 53:12 ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። ሮሜ 8:34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው::
@germewdenku5240
@germewdenku5240 7 күн бұрын
ተባረክ ተጠቅሜያለሁ
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 28 күн бұрын
እኔ አኬ በዚህ ደረጃ ይወርዳል ብዬ አስቤም አላውቅም።ምክንያቱም እስካሁን በታዘብኳቸው የቤተ እምነቷ መመህራንም ሆኑ እቅበተ እምነት ተሟጋቾች አኬ ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ መረዳት አለው።በዚ ቪዲዮ ግን በግልጽ የእግዚአብሔርን ቃል የማይለውን ሲያስብለው ይታያል።ጌታ እንደው ይቅር ይበላቸው።ተባረክ ወንድሜ🎉
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 28 күн бұрын
God bless Yoni finally someone solved this question I am tired of hearing this nonsense praying for dead people whatever 🎉🎉🎉bravo 👌 Yoni bravo 🙌
@joeking2028
@joeking2028 28 күн бұрын
GOD bless you and your family brother ❤
@HowitHaile
@HowitHaile 26 күн бұрын
Birikibali❤❤🎉❤
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 27 күн бұрын
ተባረክ ወድማችን
@TigistTamiru-pe5pv
@TigistTamiru-pe5pv 27 күн бұрын
God bless you ❤️
@abrahamermias3854
@abrahamermias3854 27 күн бұрын
andegna nehi tsega yibzalih
@YOmAty
@YOmAty 28 күн бұрын
Blessed
@tedalmera8583
@tedalmera8583 28 күн бұрын
You are blessed ❤❤
@abiydema3277
@abiydema3277 28 күн бұрын
Spot on !
@danielhagos8428
@danielhagos8428 26 күн бұрын
❤❤❤
@SamuelTsegaye-y2r
@SamuelTsegaye-y2r 28 күн бұрын
I like you, i like the way explain. 😮😮😮😮
@asebegugsa674
@asebegugsa674 27 күн бұрын
በ 1ኛ ጢሞቲዎስ 2፡5 ላይ በሰውና በእግዚያብሄር መካከል ያለ ብቸኛ አማለጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ መጽሃፍ ሲነግረን የሌሎች ቅዱሳን ነፍስ በሰማይ ምስክር ብቻ እንደሆኑ ዕብራውያን 12፡1 ያስረዳናል፡፡ ምስክር መሆን ማለት አንድ ድርጊት ሲፈጸም ያየኸውን ወይም የሰማኸውን የሁሉ ፈራጅ ለሆነው እግዚያብሄር ማስረዳት ማለት እንጂ ጠበቃ ሆኖ ስለሌሎች በዳኛው ፊት ይግባኝ ማለት አይደለም፡፡ ስለዚህ በሂወት በምድር አሁን ላለነው አማኖች ጠበቃም አማላጅም ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፡፡
@YedeMak-c4z
@YedeMak-c4z 28 күн бұрын
yoni tebark❤❤❤
@meaza5096
@meaza5096 28 күн бұрын
አይ መናፈቃኖቸ በኢየሱስ ክርስቶስ አያሚኑም በሞቱት ያሚናሉ ከዚህ ቀራቅቦ ያወጣን እግዚአብሔር ይመስገን
@HabtamuGetu-v7q
@HabtamuGetu-v7q 28 күн бұрын
አኪ ,በፂሙ ምክኒት አዎቂ የመሰለ ሰዉ😂😂😂 እስልም ና ና ኦ ረቶዶክ ለኔ ብቻ የሚመሳሰሉት?
@demekedessie
@demekedessie 27 күн бұрын
😁😁😁 አኬ ይመቼው ትንሽ እኮ ሚጠጋጋ ነገር ስላጣ ነው። ሀይማኖተኛ ስትሆን እዲህ ነው🤔🤔🤔
||የመምጣትህ እና የአለም መጨረሻ ምልክቱ ምንድነው?||የክርስቶስ ምጽአቶች||
28:24
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 578
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
//እሔንን ጉድ ተመልከቱ//እንዲህ አይነት አገልግሎት አጥብቄ እቃወማለው||
13:09
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 14 М.
መርምረን ማወቅ ያለብን እውነት | faithalone
1:10:46
||ፓስተር ቸሬ አዋቂ ነህ ታዋቂ||@MusseSolomon||
10:03
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 3,9 М.
||ክህደት እና ኃጢአት በዕብራውን መጽሐፍ መሰረት||
20:26
yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት
Рет қаралды 1 М.