ቅዱሳንን የሚሥለው አስገራሚ ልጅ /አለላ ሾዉ

  Рет қаралды 3,424

Alela Media

Alela Media

Жыл бұрын

This is an Official KZbin Channel of Alela Tv Show on Asham Tv Created by the Hanamariam Belay. You can find the full show on Asham Tv every Saturday @ 9: pm and sunday 11:00 AM
ይህ አለላ ሾው ነው፡፡ አለላ ማለት አክርማ ቀለም ውስጥ ከተነከረ በኃላ ሲሆን በሀገራችን ለስፌት እንጠቀምበታለን፡፡እኛ አለላዎች ነን ልክ እንደ አለላ ሁሉ ኢትዮጲያዊያን የተለየ ባህልና ቀለም ያላቸው ህዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት ፡፡በአለላ ሾው አለላ የሆኑ እንግዶች የሚቀርቡበት የመዝናኛ ሾው ነው፡፡

Пікірлер: 43
@woineshetakalu9476
@woineshetakalu9476 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ ልጄ በመቀጠል የአለላ ሾው ኘሮግራም ከዚህ በፊትም የምታቀርቧቸው ኘሮግራች እጅግ ግሩም ናቸው በርቱ
@novelethio9891
@novelethio9891 Жыл бұрын
ጥሩ ወላጅ ቤተሰብ ትውልድን ይለውጣል 🙏🙏🙏
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z Жыл бұрын
የሳአሊውን የአቤልን ቁጥር ካላች እስኪ እዚላይ ፃፉልኝ በቅንነት
@mekdesmelaku813
@mekdesmelaku813 Жыл бұрын
አቤልዬ እናመሰግናለን በርታልን።የቅዱሳን አምላክ በሞገስ ያሳድግህ።
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Жыл бұрын
በጣም ግሩም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ትሁት ነህ
@user-tr8rl7pk4w
@user-tr8rl7pk4w Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ችሎታው በዚህ እድሜው ስልኩን በምን ላግኘው ማሰራት እፈልጋለሁ የእመቤታችን እና የቅዱስ መርቆሬዎስ ን❤❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 ай бұрын
እመቤቴ በክብር በምገስ ታሳድግህ እግዚአብሔር በቤቱ አጽንቶ ያሳድግሁ ቅድሳኖች በክብር ካተጋር ይሁኑ ይጠብቁህ ❤በእድሜና በጤና በምገስ ይጠብቁህ ያሳድጉህ ኑርልን እንዳተ ያሉ ሕፃናትን ያምጣልን ይስጠን ይወለድል ይኑርልን ይብዙልን እላለው ከልቤ አሜን ❤!!!
@AlelaMedia
@AlelaMedia 3 ай бұрын
🥰🥰
@comceilo8934
@comceilo8934 8 ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤
@user-ff6ib9yx7o
@user-ff6ib9yx7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ በርታልን
@birhanuakalu7725
@birhanuakalu7725 Жыл бұрын
አቤላ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ , ፕሮግራሙን በጣም ነው የምወደው ,አዘጋጅዋን በጣም አደንቃለሁ ምክንያቱም ብዙ ያልታወቁ ልጆችን ለማበረታታት የምታደርጊው ጥረት ጥሩ ነው በርች !!
@mengistuzelalem5191
@mengistuzelalem5191 Жыл бұрын
አቤል እግዚ አብሄር ይባርክህ እደግልኝ።
@yonasgetachew3597
@yonasgetachew3597 Жыл бұрын
የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ፍሬ ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር ይጠብቅ! በርታ!
@woineshetakalu9476
@woineshetakalu9476 Жыл бұрын
እውነት ነው የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት የእናንተም አስተዋፅዎ ነው
@kidushabtewold6317
@kidushabtewold6317 Жыл бұрын
አቤላ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ
@simreteya
@simreteya Жыл бұрын
አቤል እግዚአብሔር ፀጋውንና ሞገስን ያብዛልህ በርታ🥰
@belayneshhailu8859
@belayneshhailu8859 Жыл бұрын
አቤልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ ተባረክ
@SaraAli-gj4qf
@SaraAli-gj4qf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ይስጥክ
@melkiyimer
@melkiyimer Жыл бұрын
አቤልየ እግዚአብሄር ጥበᎅን እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ ደግሞ ያለህ እውቀት ይገርማል
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ አቤልዬ ዉይ እርጋታህ ያስደምማል ሃኒዬ እናመሰግናለን 🌾🌾🌾
@deginetfisiha
@deginetfisiha Жыл бұрын
What you have offered us is very nice, thank you sis!!!
@ayukebe5134
@ayukebe5134 Жыл бұрын
አቤልዬ እግዚሃብሄር ያሳድግህ በርታልን ጎበዝ
@user-ue6qh3ot8z
@user-ue6qh3ot8z Жыл бұрын
አቤልዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጨምሮ ጨማምሮ እደግ 🥰🥰
@user-ys8gp9io1x
@user-ys8gp9io1x Жыл бұрын
ጰጋዉን ያብዛልህ
@user-pd1sl1qo9p
@user-pd1sl1qo9p Жыл бұрын
አቤላ ደስ ብሎኛል በጣም ከፍ በልልን
@MarieAssefa-xc6hi
@MarieAssefa-xc6hi 7 ай бұрын
Abela, God Bless You! Keep going.... and thanks @alela show
@temarfeleke708
@temarfeleke708 Жыл бұрын
Proud of abela💪❤
@elenigemechu7053
@elenigemechu7053 Жыл бұрын
You are doing amazing Able
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Жыл бұрын
Tabrkk
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 Жыл бұрын
Abelye yenenat letlk kumneger yadrsh yenenat ❤❤❤❤❤🤴🥰❤️🥰
@kiflomgebeya3949
@kiflomgebeya3949 Жыл бұрын
The almighty God be with you.
@saraawoke3679
@saraawoke3679 Жыл бұрын
Abela betam des new yalegn Egziabher chemro betsgaw ygobgnh yasadgh enquan le enath enem korahu🙏🙏🙏🥰
@TheFhdude
@TheFhdude Жыл бұрын
ኦሪት ዘጸአት 20 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ
@tsion4649
@tsion4649 Жыл бұрын
Taot aydelum kirstos erasu new kidus yalachew Sijemer Amlakachin Egziabhier new ( the Father , the son and the holy sprite) kirstos yakeberachewin enkebiralen ok tikis antelitileh atirut ledihinet anbib enji lielawin lemekawom atanibib Luther!
@melkiyimer
@melkiyimer Жыл бұрын
ቅዱሳን ስለ አምላካቸው ኢየሱስ ክርስቶስ በመጋዝ ተሰነጠቁ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ ቁልቁል ተሰቀሉ አንገታቸው በሰይፍ ተቀላ ይሄንን ያልተረዱ መናፍቃን ቅዱሳንን መውደዳችንን እንደ አምልኮ ያዩታል መዝሙረኛው ዳዊት በመፅሀፉ ቅዱሳንን የሚጠሉ ይፀፀታሉ ይላል ምልጃቸው ፀሎታቸው በረከታቸው አይለየን በተሰጣቸው ቃልኪዳን ይጠብቁን አሜን።
@mengsfilmon7148
@mengsfilmon7148 Жыл бұрын
Berta
@tsegayekore5694
@tsegayekore5694 Жыл бұрын
Anbesa berta
@abrehamgirma6267
@abrehamgirma6267 Жыл бұрын
gwadegnaye korahubh
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@tiktokethiopia9519
@tiktokethiopia9519 Жыл бұрын
Anci ye ayne abeba 😂😂
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው ትሁት ነህ
@user-pd1sl1qo9p
@user-pd1sl1qo9p Жыл бұрын
አቤላ ደስ ብሎኛል በጣም ከፍ በልልን
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 42 М.
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 40 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 90 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 10 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58