KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የመጀመሪያ የአባቶች ቀን አከበርኩለት #yoeemy #ethiopian #yoeemy
19:17
ቤታችን yo እና emy ጠርተን አሸማቀቅናቸው😱..መቼም አንመጣም ብለው ማሉ😳😢 @yoeemy
32:03
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Emy ያላሰበችውን አደረኩ 😳
Рет қаралды 41,246
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 152 М.
YOE & EMY
Күн бұрын
Пікірлер: 464
@gabreelgabre6813
4 ай бұрын
ሴት ልጅ ስትደሰት የሚያስደስታችሁ 👍 አርጉልኝ ❤❤❤
@davidiceman21
4 ай бұрын
👍👍👍
@hometube8205
4 ай бұрын
ወይኔ ለደስታዋ ቃላት አጣች እኮ ❤ HBD EMY
@fhussen
4 ай бұрын
ማነው እነዚህን ጥዶች እንደኔ የሚወድ በ👍አሳዩኝ❤
@miranasrallah1106
4 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የምውዳቸው ፍፍ❤ ፍቅርሩን ያብዛላቸው እግዚአብሔር
@GaBee-ml9zz
4 ай бұрын
እኔበጣምምምምምምነነነነነዉዉዉዉየየየየሞምምምምወወወወዲዲዲዲዲቸቸቸቸዉዉዉዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TgistWalle
Ай бұрын
የኔ ዉድ እኮንም ተወለድሽ ከእድሜ ላይ እድሜ ከዘመን ላይ ዘመን ይጨመርልሽ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ንጉሱ እድግ ይበልላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadiahadiaa
4 ай бұрын
መታደል ነዉ እደዚህአይነትባል ማገኘት😢❤❤❤❤
@kopreesa8674
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ንግስቷ👸🤗 እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ያብዛላቹ በእውነት ዮናስ ምርጥ ባል እኮ ነህ🥰🥰 ግን አንድ ነገር አጥፍተሀል ይሄንን የፈረስ ጭራ ምንም ብትወደው መግዛት አልነበረብህም 😢 እሙ ፀጉርሽኮ በጣም ነው የሚያምረው የምር ሁለተኛ እደዚህ እዳታረጊ የምር😢
@HiwotMelkam-m5q
4 ай бұрын
❤❤❤❤
@shewit3442
4 ай бұрын
ረጂም ዖድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን ተወለድሽ በፍቅር ያንራቹ❤❤
@saramalkamu2525
4 ай бұрын
እኔ
@genitube.g9425
4 ай бұрын
እነዚህ ጥንዶች በእውነት አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ።መልካም ልደት ።🎉🎉🎉🎉 አድናቂዎቻቸው እኔንም ደካማ ስደተኛ እህታችሁን አበረታቱኝ ☝
@yoeemy
4 ай бұрын
🙏🙏
@omaalemayehu5713
4 ай бұрын
በስጦታው ደስ ብሎና በፈረስ ጸጉሩ አልተስማማንም የራሷ ጸጉር እኮ እረጅምና በቂዋና ከበቂ በላይ ነው ነው ስንት ቆረቆዳዎች ምን ይበሉምርጥ ባል ነክ በጸጉሩ ብቻ ነው ቅሬታችን
@ruthkassu6304
4 ай бұрын
ወይኔ ሲያምረባት ቀሚሱ በፈጣሪ አንደኛ ምርጫ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
4 ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ😢 ❤❤❤ስታምሩ ዘላለም በፍቅር ኑሩ ፍቅራቹሁ እደ አሹሀ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ እሙ❤❤❤
@mebiratianabo8577
4 ай бұрын
የታደልሽ 🥺😍አይለያቹ እኔ አንች ቢሆን እግዚአብሔር በየደቂቃዎች 100 ጊዜ አመዝግናለዉ 🙏🥰
@yeshumethiolove275
4 ай бұрын
እኛን የመረከውም አሜን ❤ለኤሚ የመረከውንም አሜን ብለናል❤😊 ለቤቢ ወንድም እህት ተጨምሮ ወግ መአረጋቸውን ለማየት ያብቃሽ ያብቃቹ❤❤❤በድጋሜ Hbd🎉❤❤
@LidyaKassaye-g8d
4 ай бұрын
ኤሚዬ መልካም ልደት ይሁንልሽ❤❤❤❤❤😊😊
@Manalush-ix7ft
4 ай бұрын
አሜን አሜን አንተም ጥሩ ባል ነህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤🎉😅❤🎉
@Bfhgth
4 ай бұрын
እኳን ተወለድሽ የኔ ወቦች ስታምሩ ፈጣሪ ይጨምርላችሁ ለኛም ይስጠን መልካም ነገር የመዳም ቅመሞችዬ አድቀን ያልፍልናል😢
@alemneshtemesegn4983
4 ай бұрын
እንኳን ተወልድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ በፍቅር በጤና ያኖራችሁ ልጃቹሁንም እግዚአብሄር በሞገስ ያሴድግላችሁ🎂😍
@TsionBeyene-o9h
4 ай бұрын
በእውነት በጣም ነዉ የምኮራባቹ ❤በተለይ አንተ ትለያለክ የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ይጠብቅልን ምንም ባታደርግላትም ፍቅርህ ብቻ ይበቃል ❤❤🎉🎉🎉
@ayedaayeda-kr9nk
4 ай бұрын
እንካን ተወለድሽ ሺአመት በፍቅር ኑሩልን ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤
@Meron913
4 ай бұрын
ማነው እንደኔ በላይክ ሚጀምረው ቪዲዮውን ሳያይ😮ስወዳቸው እኮ መልካም ልደት❤🎉🎉🎉🎉
@yashi9994
4 ай бұрын
ዊጉ ይቅርባት ወንድሜ እህቴ ያለሽ ይበቃሻል የኔ አለም❤
@SelamSelam-h8n
4 ай бұрын
ዮ ላተ ቃልየለኛም እኳን ተወለድሽ ኤሚሻዬ ቀሪዘመንሸ ፈጣሪ ይባርክልሽ ምርጥ ባል አለሽ አዛኛቱዋን በጣም ነው የምወዳቹ🎉🍾🎂 ብዘገይም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Bireeyemariyamlij
4 ай бұрын
የኔ ስስቶች ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ ዮህ ምርጫክ አንደኛ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@newmodel2207
4 ай бұрын
ሰብሥክራይብ አድሬጌያችኋለሁ ምርጥ እና ቆንጆ ጥንዶች ናችሁ በርቱልን እናተን ለመከታተል ወዴ ኋላ አንልም ከእናተ ብዙ ነገር መማር እንችላለን ❤❤❤❤❤❤yoe &Emy ❤❤❤❤❤❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
4 ай бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ🎉🎉🎉🎉
@FikirteAsres-ng6bp
4 ай бұрын
💚💛❤🤝
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
4 ай бұрын
መልካም ልደት የኔቆንጆ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤🎉🎉ዮኒ የምር ትለያለክ ለሚስትህ ያለህ ክብርና ፍቅር❤❤❤🎉🎉
@aamm69302
4 ай бұрын
ስጦታ ጥሩ ነገር ነው። ነገር ግን ሂውማን ሄሩ አያስፈልግም(ባላችሁ ፀጉር ኑሩ)። ውሻውም እንደዛው።
@SaidSaid-vp4kg
4 ай бұрын
አዎ
@user-dn4yr5oo8j
4 ай бұрын
አሜን! እንዲህ ነው የሚያስደስተው የሃገራችን ዳቦ ያምራል ግን እግዚአብሔር የስጣት ምርጥ ፅጉር አላት እረ ተው ከውበትም ውበት ስጥቷል ብዙ አርተፊሻል ስጦታ እርይጥምም
@MUSIC-LOVE270
4 ай бұрын
ጎበዝፈጣሪ ሁሌምከእናንተ ጋርይሁን እምዬእንኳን ለዮተወልድሽለት🎉🎉🎉🎉🎉
@tegestmenberu8082
4 ай бұрын
የፈረስ ጭራው ግን ቢቀር እግዚአብሔር የሰጠን በቂ ና ውብ ነው ደግሞም ክርስቲያን ናችሁ ብዙ ተማርን ብዙ ትሰማላችሁ እና ቀላል በምንለው ነገር የእግዚአብሔር ቃል እናክብር ከዛ ወደ ትልቁ እንሄዳለን
@ياسينادم-ل6ث
4 ай бұрын
happy brithday Emy 🎉🎉 ያበና እንድህ ባል አይነት ይስጣችሁ
@Mesert-f2g
Ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ንግስቷ እንዴት እንደምወዳቹህ❤❤❤ የፈረሱን ጸጉር ጣይው ያችው ከበቂ በላይ ነው የኔ ቆጆ😍😍😍
@atiaba-bx3wg
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 💞💞💞💞💞💞💞 መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ እምኑ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatima-w3c8s
4 ай бұрын
😂😂ይሄ ጅል ያስቆማል አላለም😂😂 ኤሚየ happy birthday🎉 ቆንጆየ አብራችሁ ጃጁ የልጅ ልጅ አለማችሁን ያሳያችሁ❤
@MadinhRr
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SHambelTesfaye-t3q
4 ай бұрын
❤❤❤ ዋዉ ገራሚ ምርቃት ነዉ ዮኒ እና ኤሚ እረጅም እድሜ ተመኘዉላችሁ❤❤❤!
@HayettesfayHayettesfay
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ይቅርታ ጽጉራ እኮ ማሻ አላህ ነው ግን የፈረስ ጭራው ቢቀርስ እሱን የገዛህበትን ጎዳናላ ለወድቁ ስዎች ምሳ ብታበላበት ጥሩ ነው ብየአስባለሁ ሁላችሁ ከእዮብ ተማሩ ቤተሰብ
@GenetTadese-ig3fy
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ የዮኒ ንግስት መልካም ልደት
@emuyeemuye6731
4 ай бұрын
ኤሚ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዮዮ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ልቦናህን አይቀይርባት ሁሌም በስስት በፍቅር አኑራት ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ወይ ቡቺዬ😂😂😂😂 ኤሚ ውሻ ትወጃለሽ እኔኮ አረቦቹ ብቻ ነበር የሚወዱ የሚመስለኝ ለካማስ ከእኛ ቤትም ገብቷል😂😂😂😂😂😂 ውሻ በጣም ነው የምጠላ ነክሶኝ ስለሚውቅ😂😂😂😂😂😂
@Nuhamen12
4 ай бұрын
መልካም ልደት 🎉 ዘመንሽ ይባረክ ደስ ሲላት እንዴት ደስ እንዳለኝ የባል ልክ ነህ 👌ፀጉሩ ቢቀርብሽ አንችው ፀጉር የበለጠ ያምራል
@user-sz6wj9ru7t12
4 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛላችሁ ሁላችሁም በውጪም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ አብራችሁ ጃዙ ደስ የምትሉ ፍቅረኛሞች ባልና ሚስቶች ደስ ትላላችሁ❤
@fjhxgxhd3447
4 ай бұрын
ፀጉሩ ግን ትክክል አላደረክም😢የትዋህዶ ልጆች ሆናችሁ😢😢😢
@SaidSaid-vp4kg
4 ай бұрын
ተዋህዶ አለሌች ክክክክክ
@አማራዊቷ
4 ай бұрын
@@SaidSaid-vp4kgአደሉምደ😳😳😳
@አማራዊቷ
4 ай бұрын
መስቀሉም ምንድነው🙄🙄🙄@@SaidSaid-vp4kg
@selitensay3763
4 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይሳጣቹህ በጣም ነው የምወዳቹሀ❤❤❤
@yeshewalemhailu1402
4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በልጅ ቤታችሁ ይሙላ
@selamisare5466
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሸ ሺ አመት ኑሩልን 🎉🎂🎁🎊 ልጃችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ🙏❤❤❤
@ashikutmolla2127
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadinhRr
4 ай бұрын
እንኳን ተወለዲሽ እሙየ ❤❤❤❤❤❤❤ቀሚሱ በጣም ነውእሚያምር
@ተክለሀይማኖትአባቴ24
4 ай бұрын
ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያጠክርላቹህ❤🎉የመሳላቹህ
@HiwotEzezew-zd6jo
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዮናስ ምርጥ ሰው እማየ እንኳን ተወልድሽ የኔ ትግስተኛ እሴት እወድሻለሁ ❤❤❤
@kidistbimrew
4 ай бұрын
Emye እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉🎉🎉 🎂😘
@yeshumethiolove275
4 ай бұрын
ኤሚዬ Hbd ቅመሟ 🎉❤❤የውሻ ነገር ግን ኢሄን ያክል ፈንጠዝያ ሆ😂😂ኧረ እኔ ስፈራ እንሰሳ ነገር ጭራሽ ደሞ እንደ ፈረንጅ ቤት ውስጥ አቅፌ ልንከባከብ ኡ ኡ 😂😂
@hayatm3772
4 ай бұрын
Hbd yene wed😍😍😍😍
@NigstAdmase
4 ай бұрын
እኔም ስጠላ እንሰሳ ቱ ውሻ ደግሞ ቤቴ 🤧
@mimiAtena
4 ай бұрын
እንክዋን ተወለሽ በእምኒ. ትለያለሽ እኮ በቃ ሙሉ ሴት ነሽ እህቴ ዮኒ ምርጥ ባል ስወድህ
@SaraNew-fo6je
4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህ እኛንም ስደት ያደከመን ልጆችህን የሚያሳርፈን ባል ስጠን ጉልበታችን አልቆዋልና ተመልከተን አስበን 👏👏🙏🙏🙏
@belayenesh3862
4 ай бұрын
አሜን❤❤❤🎉🎉
@HhKk-f4s
4 ай бұрын
አሜንንን
@HanaZeleke-qf4fn
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ማለካሚ ለእደት❤❤❤🎉🎉
@meseretayash335
4 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ መልኳም ልደት❤❤❤❤
@Fatah-d8k
4 ай бұрын
እኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MentwabWubant
4 ай бұрын
አሜን የኔ ጨዋ እስከነርጅና አብራችሁ ኑሩ ልጃችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ
@ፋኖወቸደሞቸ
4 ай бұрын
የኔውዶችየ በፍቅር ኑሩልኝ ባባየም እድግይበል ምርጫህ ደግሞ በጣም ያምራል እንኳን ተወለድሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayenesh3862
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MekidesMershaBiset
4 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁ ያዝልቅላችሁ ታስቀናላችሁም
@Hanna-w9z7u
4 ай бұрын
ሁሌም የማትሰላቹ ደሰየምትሉ የኔውዶች ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይሰጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@GiasBd-rh7bj
4 ай бұрын
ሂውማን ሄሩ እንኳ ይቅርብሽ የራስሽ ፀጉር በቂ ነው
@ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድላችሁ ዉዶችዬ ...የዘፋኙን ስም ንገሩኝ እስቲ ዉዱ ባሌ ሁሌም ይዘፍንልኛል በጣም ነዉ ደስ እሚለኝ ዘፋኙን ግን አላዉቀዉም
@Zade-h7p
4 ай бұрын
መነው እዳኔ በጉጉት ያሚጣብቃቻው እናዚን ጥዶች
@JemalSeid-z6h
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ የኔ ቆንጆ
@HhdGhf-t6h
4 ай бұрын
እኳን ተወለድሽ ምርጥ ጥዶች ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤
@Hana-3838
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ የእኛ ምሣል 🌷🌷🌷🌷🎂🎂🎂🎂🍾🍾🍾🍾
@UshGdh-sk8uz
4 ай бұрын
በናትሺ እደታሰነክ ፀጎረሺ መፍሰ ነው አብሮ ይምግባው እባኪቹው ተው ፀጎት ከፀጎረቹ ወጭ አትጥቅም ደም ቆጀን ፀጉረ ነው የለሺ ፈጣሪ የሰጥሺ ወድ
@መልካምነት
4 ай бұрын
እንካን ተወለድሽ መልካም ልደት የኔ ማሮች ታምራላች ግን ፈጣሪ ውብ የሆነ ጸግር ኣላት የሄ ኣርትፍሸል የጣኦት ኣምላኮ የተሰጠ ጠግር ነው
@Birtuk-me8je
4 ай бұрын
እሙዬ የኔ ጀግና ሴት😘😘😘እኳን ተወለድሽልን😘😘😘😘😘😘🥀🥀🥀🥀🥀
@mftube5344
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት
@WyonshetayeleWeynua
4 ай бұрын
እሳ ደሰ ብላት ሰታለቅሰ አብሪት ማልቀሤ ምን ይላት❤❤❤
@DbdbEjdj-yx6mw
4 ай бұрын
እሙየ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤
@Brane-o9m
2 ай бұрын
Habii. Berzidey. Bexami. Wodachwalewuu. Yimechachuu
@bezamengesha22
4 ай бұрын
አሜን ምርቃቱን❤❤❤
@BorenaTube45f
4 ай бұрын
ከዚህ በሇላም ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ሰቶ ሽ አመት ያኑርሽ ኤሚዬ የዩዬ ንግስት አይለያቺሁ ❤🎉🎉🎉
@Alemtube-fr7nj
4 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ❤❤❤ኢሚንና ዮን የምትወዱ ደምሩኝ
@WubelamWratew
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BEYEDagi-yq4tx
4 ай бұрын
Melkam Ledet Mert Meri Mert Bal Mert Abat Nek Tebarek❤🙏❤🙏❤🙏❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
4 ай бұрын
ሁማን ሄር ጥሩ አለደረክም ወንድማችን
@TigiestAlemu
4 ай бұрын
ዋዉዉዉ❤❤❤
@LemlemagafaryAgafary-j4l
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ኤምዬ
@HabibaSiyd
4 ай бұрын
በጣም ታምራላችሑ እንኳን ተወለዲሺ
@simetube
4 ай бұрын
ወይኔ ሲስቅ የወንድሜ ድምፅ ሚመስለኝ ነገርስ ያስደነገጠኛል የባለፈው ብራክ ተክሳለች የምትሉ ላይክ
@HhKk-f4s
4 ай бұрын
ወላሂ ከዩቱበሮቺ ሁሉ ለየት ያሉ ጥንዶቺ በቃ ለተመልካቺ ክብር ያላቸው በራሳቸው አለም የሚኖሩ እውነትን የሚኖሩ እነኝህ ጥንዶቺ ናቸው አሏህ በሀብትም በፍቅርም ከፍ ያድርጋቺሁ
@miretmi3845
4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክየኔ ዎንድሜ ተባረኩልኝ 💕💕💕💕💕
@mahidesta-tp6zi
4 ай бұрын
እንኳን ተወለድሽ ማሬ
@AlmazTsegaw-c2b
3 ай бұрын
ወሻዋን እነ አረቴፈሻል ፀጉረ አወጥቸው ሌላወ ዋው
@sadisdi3340
4 ай бұрын
ወይኔ ደሥተዋ እንኳን ተወለድሽ ሁሌ አሥደሥታት እዳታሥለቅሣት
@LamroLamro-lb1xk
4 ай бұрын
Enkwan teweledish yne konjo rejim edme kemulu tena gar yisxish ❤️❤️🥰🥰
@MayaYidnekachew
2 ай бұрын
የአሰብሽው.ይሳካልሽ.እሙየ❤
@ብዕዛወራባየራየተይት
4 ай бұрын
የኔ ማርርርር እንኳን ተወለድሽ እድመና ጠና ይሰጥህ❤❤❤❤
@مكهالخالدي
4 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉ማሽአላህስታምሩደስስትሉአይለያችሁ❤❤🎉
@rehmarehma-dy1ut
4 ай бұрын
ምርጫ ትችላለህ ከረኑ ሲያምር ዋውውውው
@YeshiAnraha
4 ай бұрын
ፀጉር እያለሽ የስጣን ፀጉር ምን ያርግልሻል ይህ እኳ ህንዳውያን ለጣኦት መስዋእት አቅርቦ ከዛ ብሀላ ይሽጡታልስለዚ ለሰይጣን ግብር የቀረበ ነው እኛ ሳይገባን ዝምብለን እዬሰበሰብን እናርጋለን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ብእውነት
@hanynursebo3781
4 ай бұрын
Happy berthaday.. Kemisu wow 👌
@FikirJon
4 ай бұрын
መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmareTsega-f2o
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@promobil5835
4 ай бұрын
Happy birthday ehite Erjem edeme kmulu tena gar yadelelen
@mekyaseid-5747
4 ай бұрын
አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Bose-b7g
4 ай бұрын
እንኳንተወለድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@NeimaHussenAsihab
4 ай бұрын
rejim edmea happy birthday 🎉🎉
19:17
የመጀመሪያ የአባቶች ቀን አከበርኩለት #yoeemy #ethiopian #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 51 М.
32:03
ቤታችን yo እና emy ጠርተን አሸማቀቅናቸው😱..መቼም አንመጣም ብለው ማሉ😳😢 @yoeemy
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 107 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
15:59
ከተሙ ያዝኩት የሚያማምሩ እቃዋች
Fani Samri
Рет қаралды 29 М.
16:46
ለ ናይላዬ አስተማሪዎች ትንሽ ምስጋና ለ ገና በአል! በአለም ያላቹ መልካም መምህራን ሁሉ ምስጋና ይገባቹሀል!!
Meski Tube
Рет қаралды 9 М.
19:04
ተሸቻለሽ ብዬ አሳቀኳት 😳. #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 45 М.
23:20
ልጃችንን ተዋወቁት #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 59 М.
18:34
እናቴ በእንባ ልጆቿን መረቀች
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 185 М.
22:18
የ Yoe እህት emy ን እቃ ሰረቀቻት // Yoe አፈረ አንገቱን ደፋ #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 118 М.
1:03:20
ፕሮፖዝ አድርጌ ነበር !! ዘመድ ሆና ተገኘች !! #amlesetmuchie #amleset #dinktv #bobby
Amleset Muchie
Рет қаралды 123 М.
47:35
ዳኒን በሌላ ሴት አስጀነጀንኩት
D Tv
Рет қаралды 268 М.
27:11
ምግብ በልተን የምናድር አይመስልም ነበር #yoeemy #couple #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 15 М.
34:24
እንደማገባት 9ኛ ክፍል ነበረ የነገርኳት | Yoe & Emy | #kirasuratwins #yo_and_emy #debolsentertainment
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 85 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН