ቃልን በሳቅ ገደልናት ከእህቷ ጋር ሆኜ

  Рет қаралды 128,060

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

የሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 672
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Жыл бұрын
ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለመሳም አላህ ያብቃሽ. ማነው ከእህቷጋር አብረው ቁጭ ብለው ሲያወሩ ደስ ያለው በላይ አሳዩኝ
@teyba9221
@teyba9221 Жыл бұрын
የምር ወለደይ የምትሉበት ቀን ናፈቀኝ አላህ በሰላም ይገላግላት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@speedcall220
@speedcall220 Жыл бұрын
ቃልየ አላህ በስላም ይገላግልሽ ተልባና ቀረፋ ጠጭ ለምጥ ያግዝሻል
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Жыл бұрын
ሁሉም በእግዚአብር ቀን ጊዜ አለው
@ሃይማኖትHymanot
@ሃይማኖትHymanot Жыл бұрын
እንድማመረ ጥይባየ ድምሪኝ በቅንነት
@Ruta688
@Ruta688 Жыл бұрын
አሚንይገላግላት
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
እኔም ሰራ በዝቶብኝ ፊቴን ጧት የዘፈዘፈኩት አሁነም አለሁ😥 #የመዳም ቅመሞች እሰኪ አይዞሸ በሉኝ በዱአ አንርሳሳ
@Lydiaሊዲያ
@Lydiaሊዲያ Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ የኔ ጀግና
@رناتالتميز-و3ط
@رناتالتميز-و3ط Жыл бұрын
ዚክር አብዥ
@Sofia-uj1ot
@Sofia-uj1ot Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አሁን ረማደን ደሪሷል ስረ ይባዛል
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@Sofia-uj1ot ደምሪኝ❤❤
@selame3757
@selame3757 Жыл бұрын
ከኢቱበሮች በጣም ዬምወዳችዉ ጥንዶች ቃልዬ ዬኔ ፍልቅልቅ እመብርሀን ትቅረብሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@atsedefikadu4320
@atsedefikadu4320 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአንችው አድናቂ ሰደተኘዋ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ Жыл бұрын
እደኔ ቃልየንና አድስን እዮባን የሚወድ በላይክ ያሳዉቀኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@dasanpuliyakkod5618
@dasanpuliyakkod5618 Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነ የምወዳቸው የእውነቴ
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ
@ሀይሚነኝየድንግልልጄ Жыл бұрын
እኔ በጣም እምወዳቸዉ
@yetiyeti4877
@yetiyeti4877 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነዉ የምዎዳቸዉ የምር ቃልዬ እመብረሐን ትቅረብሽ
@መዲሓፍቲሃይሉሽH
@መዲሓፍቲሃይሉሽH Жыл бұрын
እረ ኣነስ ብጣዕሚ እየ ዝፎትዮም ምኞቼ ናቹ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
@hiwotdebaye3152
@hiwotdebaye3152 Жыл бұрын
አሜን 🙏🤗
@mylovelyfamilygg4000
@mylovelyfamilygg4000 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@youtube8159
@youtube8159 Жыл бұрын
አሜን
@የድንግልልይማረን
@የድንግልልይማረን Жыл бұрын
አሜን፫🙏❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
ምን እንደናፈቀኝ ታውቃላችሁ ኮሚታሮች ቃልዬ ወለደች ሠላም ተገላገለች የሚባልበት ቀን ማረያምን እመቤቴ ማረያም በሰላም ትገላግልሺ እህታለም
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@medinaawole6749
@medinaawole6749 Жыл бұрын
አሚን
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Жыл бұрын
@@sebelyoutube eshi
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁሁ ቃልየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@genetjudjdhdhddu7220
@genetjudjdhdhddu7220 Жыл бұрын
አሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲የኔወድ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
ደስ ስትሉኝ እኮ በቀን በቀን ብትመጡ እኮ አትጠግቡም ቀጣይ ቢዲኦ በሰላም ወለደች የሚል ያድርገው አሜን በሉ 🙏
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
ወለደይ የምትሉበት ቀን በጣም ነው የናፈቀኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ Жыл бұрын
ቃል የኒ ፍልቅልቅ እናቴ ቅድስት ኪዳን ምህረት ሞሉውን ቀን ታጋጠምሸ የጨንቅ አማላጅ ድንግል ማርያም ሁሉት ታርግሽ የኔ ቆንጆ
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
ሁሌም ሥትለቁ መውለጃዋ ቀን ናፈቀኝ ቃልዬ አላህ ይርዳሽ የዚህ በተሠብ አድናቂዎች በላይክ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት Жыл бұрын
በጣም ነው ዘና ያልነው ዋው ቃልዬ ወልዳ ልጇን ታቅፋ ማየት ነው የናፈቀኝ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ
@birtukan7265
@birtukan7265 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተስብ ቃልዬ የኔ እናት እመብርሐን ትቅረብሽ አዲስዬ ልዩ ነህ በእውነት የቃል ሲስተር በርቱ በእውነት ቃል አይገልፃችሁም
@ARITi01
@ARITi01 Жыл бұрын
የነቃልና የአድስ ሙሉ ቤተሰቢን የምትወዱ ብቻ👍👍
@zamzam4778
@zamzam4778 Жыл бұрын
ቃል በሰላም ተገላገይ አድሥ, የቅናት አይሁንብኝ እጂ,ለሤቶች ሁሉ እዳተያለበል እድሰጠን ተመኘሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ።❤❤
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
😄ቃልየይ ሓድሰየይ ኃሜየይ🥰🥰🥰አመ ብርኃን ብሰላም ትመጻእኪ ቃልየይ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ቃልየ እመብርሀን ትቅረብሽ💞🥰
@alematgebremariam8612
@alematgebremariam8612 Жыл бұрын
ቃልዬ ድንግል ማርያም በሰላም ልጅዋን እንዳቀፈች ኣንቺም ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ በሰላም ትገላግልሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@batefanta7916
@batefanta7916 Жыл бұрын
የቃልየ እህት ደስ ስትል ሳቂታ ናት 😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@medinaawole6749
@medinaawole6749 Жыл бұрын
👍
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
ቃል እና አዲስ በጣም ነው የምወዳቹ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ሴት 🥰🥰🥰🥰💋
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@AaAa-tk3he
@AaAa-tk3he Жыл бұрын
በመጀመርያ ሰላማቹ ይብዛልኝ በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ማሮች ግን ቃልየ ኡሩጉዝ ሁነሽ ገላሽን ሁሉ ጌዜ መስታጠብ ያስቸግረል ማርያምን እርግዤ ስለማላቅ ነው💞💞💞
@ሰብለወንጌልYoutube-f8m
@ሰብለወንጌልYoutube-f8m Жыл бұрын
ወይኔ በማርያም እንደት ዘና እንዳረጋችሁኝ😂 እመብርሃን በሰላም ከሁለት ታድርግሽ ቃል💚💛❤️🙏
@genetjudjdhdhddu7220
@genetjudjdhdhddu7220 Жыл бұрын
የኔወደ ቃልዬ የኔስስት እምብርህን በሙሉ እግርሽ ታቁምልን የኔወድ የምወድሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዜቤር ሆይ አደራህን የቃልይን ነገር
@halawyath
@halawyath Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህታችን❤❤
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@halawyath
@halawyath Жыл бұрын
@@MesiChannel19 ነይውዴ ደምሬሻለሁ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ እናት እመብርሃን ብሠላም ትጋላግልሽ እሙዬ አዲስም ሰለ ቃልዬ አክብሮት ፍቅር በስመአብ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ይባርክ አሜን፫
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂የኔ ማር አላህ ስላም ይገልግልሽ እናትነትኮ ይለያል እንደዚህ ተሽክመን እስኪ ለናት ላይክክክ😢😢😢
@ZiuziuR
@ZiuziuR Жыл бұрын
አይዞሺ ቃልየ፣እናተደግሞ ለምን አልወለድሺም አትበሏት ትጨነቃለች እኔልጅን ያረገዝኩት11ወር ነዉ እና ሠወች አልወለድሺም ሲሉ በጣም ነበር የሚጨሸኝ እና የወንድ ልጅ ቶሎ አይመጣም አትሠቢቃል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ወይ አዲስ በሳቅ ሆዴን አሳመምከኝ ሆድህ ላይ ፊኛውን ስታፈነዳ 😀😀😀 ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር በሰላም ሁለት ያድርግሽ 🙏
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ወይ እኅትታሞቹ ቁጭ ብለዉ ሲያወሩ ደስስ ሲሉ ስደት ብቸኛ አደርገኝ እኅቶቸ ሁሌም ይናፍቁኛል😥
@emmaemma1250
@emmaemma1250 Жыл бұрын
ቃልዬ በሰማፅቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከነገወድያ ትወልዳለች 23-6-2015
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
ታድለሽ፡ቃልየ፡እደዚህ፡እይነትባል፡ይስጠን፡የማዳም፡ቅመሞች
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@netsanetguade757
@netsanetguade757 Жыл бұрын
ምርጥ መተሳሰብ ቤተሰብ ከዓይን ያውጣችሁ
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek Жыл бұрын
ቃልየ በሰላም እማምላክ ትገላግልሽ እህቴ ከልጃችሁ ጋር ሁናችሁ ለማየትያብቃችሁ ያብቃን አሜን
@meryyedengellej1448
@meryyedengellej1448 Жыл бұрын
ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩ እኮ 🥰🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ Жыл бұрын
ትለያላቹህ ቃልዬና አዲስ የፍቅር ትምሳሌት ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብሽ
@eyerus1949
@eyerus1949 Жыл бұрын
አመብርሀን አናቴ በሰላም ትገላግልሽ የነረ አናት ቃልዬ ከሰሞኑ ትወልዳለች ፊትዋ ክርሽሽው አለች የኔ አናት
@biraek
@biraek Жыл бұрын
ወይኔ የቃልዬ እርግዝነ ቻሌጀይ በጣም ነውየሳቅወት ሆሆሆሆ
@sayedahmada718
@sayedahmada718 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤️❤️❤️😍😍😍
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
አላህ በሠላም ልጇን የምትታቀፍ ያድርጋት ደስ ስትሉ ያላችሁ ፍቅር ይጨምርላችሁ 😂😂😂😂😂😂በሳቅ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Жыл бұрын
ድግል ትቅረብሽ እህታችን ቃልየ 💚💚ስወዳችሁየምር
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ Жыл бұрын
ቃልየ መውለጃሺደርሶዋል ሆዲሺይናገራል በሠላም ውለጂ አላህ ይርዳሺ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ ውዶች በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ድቡሽቡሽዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ🙏🥰🥰🥰🥰
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Жыл бұрын
አዲስ እናቃልዬ ስወዳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጃችሁን በሰላም ተገላግለሽ ለመሳም ያበወቃችሁ ደስ የምትሉ ጥንዶች እመብርሐን ትቅረብሽ
@senitube8317
@senitube8317 Жыл бұрын
ቃልዬ እግዚአብሔር በሰላም ይገላገልሸ የኔ እህት የኔ ምስኪን 😘😘😘😘👈 ልጅሸን ልመሳም ያብቃሸ🤱🤱🤱እናት መሆን ምታደለ ነው ❤😍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@entelneenelente126
@entelneenelente126 Жыл бұрын
Qalye embete maryam tqrbsh bslm tftash yne flqlq ❤️❤️❤️ mrx btsbch nchu
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 Жыл бұрын
ቃልዬ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ በጣም ወርዷል ተዘጋጂ ካርድሽን ምንሽን ቅርብ ቦታ አድርጊ ምጥና ዉሀ ድንገት ነዉ የሚመጣዉ በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ናቸዉ የቀሩሽ ልጂሽን በሰላም አቅፈሽ ለማየት ያብቃን
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي Жыл бұрын
የኔ ውዶች ዘና አደረጋችሁኝ 🥰🥰🥰ቃልዬ እመብርሀን ትቅረብሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ🙏 የኔ ፍልቆ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ቃልዬ ቆንጆ ዛሬ ይሄ ሳቅ ምጥሽን ያመጣዋል ።😂እመቤቴ ትቅረብሽ 🙏ሆድሽ ግን በጣም ወርዷል በዚች ሁለት ቀን ትወልጃለሽ ቤት ውስጥ ወክ አርጊ።❤
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
@ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ Жыл бұрын
ወላሂ ስስቂ የኔ መሳቀቅ በጣም ያስፈራል ሆድሽ 👀አላህ በሰላም ይገላግለሽ ማማየ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ግን ያስፈራል ማለት ጡሩ አይመስለኝም ኮሜንትሽን እሷ ልታየው ትችላለች
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@madi8643 ደምሪኝ ❤❤❤❤
@mfmmamd6002
@mfmmamd6002 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ቃልያ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@mestawe
@mestawe Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስቱሉ😊 ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገልግለሽ 🥰🥰✝️🙏
@ኩንፈየኩን-ጸ3ኀ
@ኩንፈየኩን-ጸ3ኀ Жыл бұрын
አሰለቀሱኝ ወላሂ እህት አሞቾች ሳይ በጣም ይከፋኛል እህት የለኚም ቃልየ አላህ ይጠብቃቺሁ
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Жыл бұрын
አይዞሽ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እህት የምትሆንሽ ልጅ ጓደኛ ይሥጥሽ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
ኧረ ወየው በሳቅ ሞትኩኝ ቃልዬ ሁሌም እደምልሽ ወላድተ አምላክ ትቅረብሽ የኔ ፋዱሻ
@rorosunmax8801
@rorosunmax8801 Жыл бұрын
ቃልየ በሰላም እመብርሃን ትገላግልሸ 🌻🌹🍀🌷🌸💐💝🌿🌼🌺💘💞💖🎂🍧🍨🍦🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💚💙
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet Жыл бұрын
የኔ ውብ ቃል እመቤት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ልጂሺን ታሳቅፍሺ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ታች ትሁን በሰላም ትገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ቃልዬ 🙏 በሳቅ ገደላችሁኝ😂❤
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
ዛሬስ እኛንም አሳቃችሁን ቃልየ እመብራሀን በሰላም ትገላግልሽ መጥሽን ታቅልልሽ የኔ እናት
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅን❤❤❤
@zeneb929
@zeneb929 Жыл бұрын
ቃልዩ ፍጣሪ በስላም እሁለት ያርግሽ ምጥሽንም ቅላል ያርግልሽ የኔ ሳቂትኛ በጣም ደስ ትላላችሁ
@meheretberhanu575
@meheretberhanu575 Жыл бұрын
ቃል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ አይለያችሁ🙏🙏🙏
@merondressie2124
@merondressie2124 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮሜንት ሰጪ ነኝ ቃል ድንግል ማርያም ትቅረብሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
ወይ ቃልየ ከእህታዋጋ ቁጭብላ ደስስትሎ በሰላምወልደሽየምታቅፊያድርግሽቃልዬ
@nisarjaan140
@nisarjaan140 Жыл бұрын
እዴት ዘና እዳደረጋችሁኝ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሺ የኔውድ ቃልየ❤️❤️
@aserlopwle
@aserlopwle Жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም በሠላም ትገላገልሽ ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ
@amireyamirey9992
@amireyamirey9992 Жыл бұрын
አላህ በሰለም ይገለግልሽ የራብ😔😔👌👌
@ሪችሰለሞን
@ሪችሰለሞን Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን ዛሬ ማታ የምትወልጂ መሰለኝ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@عفافالمطيري-ص7ج
@عفافالمطيري-ص7ج Жыл бұрын
እማብርሃን ትቅረብሸ ከነ ልጆዋ ጋር ቃልየ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ እህቴ ላንቺ ጨነቀኝ
@ራቢYouTube-m7l
@ራቢYouTube-m7l Жыл бұрын
የልካም ባል ለሚስቱ ያለዉ አስተሳሰብ የኛወቹማ እንኳን እንደዚህ ዘና ሊያደርጉ ማስደበራቸዉን በተዉ
@titi-vz3vq
@titi-vz3vq Жыл бұрын
ቃልየ እመብርሃን በሰላም ተገላግሽ የኔ ቆንጆ
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 Жыл бұрын
🤭😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ሞትሁ ደስ ስትሉኮ ቃልየ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
Kkkkkkkk ደስሲትሉ ቃልየ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ 🙏🙏
@birka8920
@birka8920 Жыл бұрын
እንዳው ቪድዮ በሰሩ ቁጥር ቃልዬ ወለደች ሊሉ እየመሰለኝ አፍጥጬ ስጠብቅ ሌላ ጨዋታ ነው ይዘው የሚመጡት ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
አድስየ ቃል የኔዉዶች እግዚያብሔር ካቺጋር ይሁንልሽ እማምላክ ካቺጋር ትሁን
@eyutube5674
@eyutube5674 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላገልሽ ድንግል ትቅረብሽ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
ቃል እህትሽ በጣም የምትወደደው ናት ስነስርአቷ ንግግራ ሁሉ ነገሯ ታምራላቹ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ስወዲችሁ እህት እኮ እደ ናት ናት በሰላም ወለጂ ቃል🥰🥰
@እሙሀያት-ጘ7ቸ
@እሙሀያት-ጘ7ቸ Жыл бұрын
ባል ማለት እደ አድስ ያለ ነው ማሻአላህ ወንዶች ከአድስ ተማሩ ቃልየ በሰላም ይገላግልሽ
@sebleabebe3821
@sebleabebe3821 Жыл бұрын
ጎበዝ አድየ እግዚአብሔር ይባርክህ😍😍 አንተ ጎበዝ ባል ነህ
@hiruttadelo8260
@hiruttadelo8260 Жыл бұрын
ቃልየ የኔ ፍልቅልቅ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ እህቴ 😀😀😀😀😀😀😀 አዝናናችሁኝ እኛም እንወዳችጘኋለን ውዶቼ 😘😘😘😘😘😘
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
notice ያረግኩት፣ ቤተሰብ ብትሆኑም የቃል እህት መንፋት የጀመረችውን እንቢ ሲላት ለአዲስ ሰጥታው ነፋው ያ ትክክል ነው ብየ አላስብም የሚተላለፍል በሽታ በቀላላሉ እንዲተላለፍ አርጋችኋል ማለት ነው፣ ያለምንም ይልኙታ አንዳንችን ላንዳችን ጥንቃቄ ብናረግ ጥሩ ነው።
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
ኪዳነምኅረት ትቅረብሽ ቃልዬ የእውነት ኁሉ ነገር ከፈጣሪ ነው እንዲአይነት ትዳር ለኁላችን ያድለን መጀመርያውን እንዳሳመረው መጨረሻውንም ያሳምረላቹ ዘድ መልካም ምኞቴነው 🙏❤❤❤
@hananmohammed3979
@hananmohammed3979 Жыл бұрын
ቃልየ መቸ ነው የምቶልጅው አልልሽም እሱ የቀኑ እለት ሰላም ይገልግልሽ
@Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ
@Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ Жыл бұрын
ወይኔ ኢኔስ ልጀቹ ነፈቀኝ አላህ በሰለም ይገላግልሽ ቃልዬ አይዞሽ በርች
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💚💚🌹
@Tube-gr6ji
@Tube-gr6ji Жыл бұрын
ቃልየ የኔ ፍልቅል እመቤታችን በሠላም ትገላግልሽ የኔ ማር
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ወልደሺ ለማቀፍ ያብቃሺ እማ❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ Жыл бұрын
ቃልኝ እግዚአብሔር ሁሉት ያርግሺ እኛም ለማየት ጋጉተናል
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
ቃልየ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ
@anaa8174
@anaa8174 Жыл бұрын
ቃልየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እህትሽ ደግሞ ስታምር
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ቃልዬ እመቤቴ ትቅረብልሽ በሰላም ተገላገይ 🥰🥰
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@zd8671
@zd8671 Жыл бұрын
ወላሂ በጣምነው ያዝናናቺሁኝ ምርጥ ቤተሠብ ቃልየ ሠላም ተገላገይ ሁለት ሆነሽ የማይሽን ናፈቀኝአላህ ሠላምይገላግልሽ
@Mm-wv6pv
@Mm-wv6pv Жыл бұрын
አድስ ለሚስት ያለው ፍቅር ማሻ አሏህ አሏህ ለኛም ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት
@tirngotirngo628
@tirngotirngo628 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ደሰሰሰሰሰ ሰትሉ ቃልየ እመቤቴ በሰላም ትገልግልሸ ውደ❤
@betelhem2636
@betelhem2636 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ በዚህ ቪድዮ እኔም ነው የተዝኔሁት
@ሳመኝእናልበድ
@ሳመኝእናልበድ Жыл бұрын
ሶስት ቀን የቀራት ነዉ የምመስለዉ ሽክፍ ብሎል ሆዶ እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ
@ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ Жыл бұрын
ቃልዬ በሳቅ እዳትወልጅው ያለ ቀኑ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ በሰላም ለመወለድ ያብቃሽ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@yesheworket2670
@yesheworket2670 Жыл бұрын
ቃልይ የኔ ቁንጅ በስላም ትገላግልሺ
@ያአብስራሙሩፅ
@ያአብስራሙሩፅ Жыл бұрын
ሩፍኤል ይቅረብሽ እህቴ ድግል ማርያም ትዳብሽስ እህቴ ልጅሽን እስክምትታቀፊ ሸኩየ አለው ❤❤❤🎉 እግዚኣብሔር ምን ይሳነዋል ብቅርብ ቀን❤🎉
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤
@ያአብስራሙሩፅ
@ያአብስራሙሩፅ Жыл бұрын
@@sebelyoutube አንችም ደሚሪኝ🙏
@sindugessesse6290
@sindugessesse6290 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ ያንችም ፊኛ መሠለ ስለተለጠጥሽ
ለ1ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችን ባሌን ሰፕራይዝ አደረኩት
16:53
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 207 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ውይ ሲያሳዝን አዲስዬ የኔ ባል
21:48
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 161 М.
የቤታችን ቲቪ ተሰበረ ቃል  ስታሳዝን
22:07
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 248 М.
አዲስን በቅናት አቃጠልኩት አነቀኝ
20:31
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 301 М.
ረዱ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረገቻቸው
28:32
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 208 М.
ቃል ተበቀለችኝ
16:13
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 163 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН