ቀላል እና ፈጣን የጥቅል ጎን ካሮት ጥብስ አሰራር How To Make Easy &Quick fry Cabbage carrots

  Рет қаралды 2,081

ልዩ ሙያ Z's kitchen Ethio

ልዩ ሙያ Z's kitchen Ethio

Күн бұрын

Created by InShot:inshotapp.page...
#MirtuGebeta
#Jordanakushinashow
#ጆርዳናኩሽናሾ
#ሼፍዩሀንስ
#ዶሮወጥአሰራር
#ዶሮ
#በዓል
#የገናበዓል
#2015
#ድንቅልጆች
#DonkeyTube
#EBSWORLEDWIDE
#ebs
#fanatv
#ESAT
#Merejatv
#Ethio360
#አርፅትቭ
• ምርጥ የሆነ የድፍን ምስር በ ፓስታ...
• ቀላል የሽንኩርት ሾርባ አሰራር Ho...
• ምርጥ የሆነ አሳ እና የአትክልት ከ...

Пікірлер: 38
@qorontosmedia
@qorontosmedia Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሠላምሽ ይብዛ በጣም ጥሩ የምግብ አሰራር ነው። ባለሙያ እያደረግሽን ነው። አመሰግናለሁ። በርቺ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዉድ እህት አለም ዉዉዉዉዉዉዉዉ ያበደ ነዉ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ እጆሽ ይባረክ ዉድ በርቺ ሰም ፍቅር ደስታ አድነት ላገራችን ለህዝባችን ይሁን ዉድ እህታ አለሚ በርቺ የኔዋ ዉድድድድድ
@user-ck4kf2wz6q
@user-ck4kf2wz6q 2 ай бұрын
ያምራል ሲያዩት እንኳን አመሰግናለው
@yohannatube
@yohannatube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን በደህና መጣሽ አሪፍ አዘገጃጀት ቀለል ባለ መንገድ አዘጋጅተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ
@alemyetube-
@alemyetube- Жыл бұрын
አብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለመጣች በጣም ደስብሎኛል ዋው በጣም ቆንጆ አሪፍ የሚጣፍጥ የምግብ አሰራርና መሠግንሐለው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@halaq
@halaq Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ዋዉ እህቴ በጣም ቀላልና ጤናማ ምግብ ነዉ ያሳየሽን ተባረኪ ቀጥይበት ጠንካራና በራሷ የምትተማመን ሴት ዉስጤ ናት አገራችነን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤❤
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ዋውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው በጣም ጎበዝ የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽ
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልዩ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ቆንጆና ጠፋጭ እስራት ነው እጂሺ ይባርክ❤❤
@ABdulAziz-rn3kf
@ABdulAziz-rn3kf Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ልዪ ሙያ ዋው በጣም ጥሩ ሙያ ነው የለሺ በውነት እጅሺ ይባረክ
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 Жыл бұрын
_ያሚ ያሚ🌹የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ፀባይ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎሮቤት ነው እናመሰግናለን_ _እኛ ሀበሾች እኮ ምንም የሚያቅተን ነገር የለም አንዴ ካየን ሁሉንም አሳምረን ነው እምንሰራው👏🏻_ _እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን_🌹🌺
@hyat315
@hyat315 Жыл бұрын
አሰሌምአለይኩምወራህመቱላህ ወረኩቱአላህሀገርሰላምያርግል ማሻአላህ ማሻ አላህ አላህይጨምርል በጣም የሚያምር አሰራር
@seadifamily
@seadifamily Жыл бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ሀሪፍ ና ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመግናለን ውዴ እምክረዋለሁ እኔም ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@luluabtube5437
@luluabtube5437 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ዋውውውውውዎበጣም ቆንጆአሰራርነው ያሳየሺን እጂሺይባረክ ባለሺበት ሰላምሺይብዛ ሀገራችንንም ሰላምያርግልን
@habitayetubi
@habitayetubi Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
@sofiya7465
@sofiya7465 Жыл бұрын
ሠላምሠላምሠላምሠላምሠላምሠላምሠላሜለዝህቤትአህለንወሳህለንእንኳንሠላምመጣሺ ማሻአሏህ ሀሪፍአሰራርነዉበርቺእህት ሠላምእኔፍቅር አንዲነት ለሀገራቺን አሏህሠላሙን ያምጣልንን❤❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 8 ай бұрын
ዋዉ የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽልን እጂግ በጣም ምርጥ ምግብ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ በርችልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን መልካም ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@zehara5
@zehara5 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላማቹሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋውውውውው ምርጥ አሰራር ቀጥይበት ጥሩ ነው እናመሰግናለን በርችልን እህቴ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን ❤❤❤
@እንቁYouTube9480
@እንቁYouTube9480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይመስገን ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው እጅ ይባርክ በጣም እምወደው ምግብ ነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርችልን🎉
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር Жыл бұрын
🎉 በጣም ቆንጆና ምርጥ የሆነ መንገድ ላይ ጣሏቸው ማሻሻል ethiopian የምንሠራውን እና አንቺ በምን ይመሠረታል ምናልባትም የሚሄደው እንዲህ አይነት ነው
@Tube-wd1mf
@Tube-wd1mf Жыл бұрын
አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ እህችን አዉንት በጣም ቆንጅ አርፍ ሌዩ ሰራ ነው በጣም ጎበዝ በርች መልካም ሰራ
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 Жыл бұрын
ውድ የተከበራችሁ የቻናሌ ቤተሰቦቸ በላይክ በኮመንት ሼር ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለው አሁንም ድጋፋቹ አይለየኝ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል የተለያየ ሀገር ምግቦች አሰራር ታገኛላችሁ ቤተሰብ በመሆን ተቀላቀሉ እንድሰራላችሁ የምትፈልጉት የምግብ አይነት በኮመንት መስጫ አስቀምጡ አመሰግናለው
@rodasshbre3993
@rodasshbre3993 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሲታይ የሚያምር ሲቀመስ ደግሞ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ ❤
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube Ай бұрын
የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገሬችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ ዋውውውውውውው በለሙያያያያ የምግብ ናሽ ውድ እናማሳግናለን በራችችችችችችች🎉🎉🎉❤❤
@naimatube9608
@naimatube9608 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔባለሞያ እጂሽ ይባረክ አሪፍአስራርነውያሳየሽን በቀጣይ ቪደወሌላ አዳዲስነገሮቺ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እህታለም በቅን ነት በተሰብ እንሁን እህቴ
@betishow7256
@betishow7256 Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሄር ይመስገን ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ ይሁን አሪፋ ጣፋጭ ቆንጆ ምግብ ነው በርች ሰላም ፋቅር አድነት መረዳዳት መተሳሰብ ይስጠን ሰላም ለሀገራችን💚💛❤
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን🇲🇱🇲🇱🎉🎉🎉🎉🎉
@destatube.1617
@destatube.1617 Жыл бұрын
Selam selamashi yebaza enkani dana matadhi selamatashi dasi bilongala berachi gobazi neshi wowowowo❤❤❤❤
@sifaantube1230
@sifaantube1230 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በደስታ በፍቅር መጣል ሰላምሽ ብዛ ምርጥ ቅኝት ነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያብዛልን በዚህ ቆይታ ነበር እናመሰግንሃለን❤❤❤❤
@mishaatube5249
@mishaatube5249 Жыл бұрын
Woww 😮😮kababii nowuu yesarashuu simachii yenee gobazee barachii dasii yelalee nowuu asarareshii simachii abetii❤❤❤😊😊😊😊baredaa
@emuferahtube
@emuferahtube Жыл бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት አመት ለሀገራችን ያምጣልን
@kenaajaalala
@kenaajaalala Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያለ ምርጥ ቆይታ ነበረች ደይ እናመሰግንሀለን ባንቲ ሰላም ይዛ ባለችበት ቦታ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@derartutube2501
@derartutube2501 Жыл бұрын
Selam Lachi yihuni enkoni dena meteshi ehitachi betem konjo yehone asira newi yasyeshine kelibi enmesiginle barechi
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Жыл бұрын
ይገርምሻል ጥር ጎመንና ካርት በጣም ነው የምወደው እስራ ነበረ በፊት እዚህ በጣም ነው የሚጥመው 🤪
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 Жыл бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftee qalii namaa jabadhuu itti fufi yaddaa garidhaa heduu Namaati tolaa❤❤❤❤
@norahhabte739
@norahhabte739 Жыл бұрын
ወደ ሙሸላ ወ ሠላም ሠላም ሰላም አበለቡሩሩሩአ አሰለ አቡሸሩ ለቸወህቸ ሠላም ሠላም ❤❤❤❤❤🎉
ልዩ የሆነ የአበባ ጎመን ጥብስ/best caulflower fry Recipe
16:46
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 37 М.
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 45 МЛН
ሽንፍላ
7:55
Esu Meaza
Рет қаралды 333
#ፎሶልያ እና ካሮት ጥብስ ቀላል አሰራር
11:04
Betty Ethiopian
Рет қаралды 27 М.