No video

ልዩ የሆነ የአበባ ጎመን ጥብስ/best caulflower fry Recipe

  Рет қаралды 36,885

ሉሊ ለማ Luli Lemma

ሉሊ ለማ Luli Lemma

Күн бұрын

#CauliflowerFryRecipe#byLuliLemma
የሚያስፈልጉን
ያበባ ጎመን
ጨው
በርበሬ
ሶያ ሶስ
ነጭ ሽንኩርት የተፈጨ
ዝንጅብል የተፈጨ
የበቆሎ ዱቄት
የቲማቲም ሳልሳ
ሎሚ
ኮረሬማቁንዶ በርበሬ
ቁንዶ በርበሬ
የመጥበሻ ዘይት

Пікірлер: 85
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደና መጣችሁ አዲስ የመጣችሁ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ ቪዶውን ከወደዳችሁት ላይክ ሼር ያርጉት አመሰግናለው🙏
@fevenshow9824
@fevenshow9824 3 жыл бұрын
ዋዉ ሉሌ በጣም ነው የሚያምርው ሰርቼ እሞክርዋለሁ እጂሽ ይባርክ የኔውድ 👌😋❤️ ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ፌቨንዬ አመሰግናለው
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል Thankyou🙏🏾
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 3 жыл бұрын
Thank you for shearing lulye like👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You😍
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
Wow looks so delicious and yummmm thank you for sharing my dear 🙏💕❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
thanks😍😘
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ዋው ለየት ያለ ምርጥ ነው😋❤️👌👍 ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሉላዬ ውዴ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ ላይክ ሼር 💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቤቲ
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
ብጣም ነው ሚያስጎምውጀው እጅሽ ይባረክ ሼር ❤️😋
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው🙏
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ዎው ልዩ የአበባ ጎመን ጥብስ ነው አቀራረብሽ እራሱ እንዴት እንድሚያምር በርቺ 👏🏾👏🏾
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ከለሩ እራሱ ሲየምር ያስጎመጃል አቀራረብም ምርጥ ነው ሊሊዬ ተባረኪ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሳባዬ😍
@axatube3194
@axatube3194 3 жыл бұрын
Betam konjo ena tafach endehone yastawukal 😋 😋 thank you for sharing
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው 🙏
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam luliye betam des yemil yabeba gomen tibs new betam yamral ijish yibarek inamesgnalen mare. like, share🥰🥰👍👍👍
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው ወይኒ
@fyoritube
@fyoritube 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር እጅ ይባረክ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
አሰራሩም አቀራረቡም በጣም ያምራል 😍👏🏼🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ሉሊዬ አቅራረቡ እጅግ ልዩ ነው Great idea creative እናመስግናለን👍🏽👍🏽👍🏽👏❤️❤️
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ሉላዬ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሉሊዬ‼️‼️👌👌👍👍❤️ሼር
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@merontesfaye152
@merontesfaye152 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው አጅ ይብርክ እሞክራለው
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሉላዬ እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቅልዩ ነው ሉሊዬ እጅሽ ይባረክ እህቴ ያም😋❤️🥰👍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ቀለምዬ😘
@topelifestyle
@topelifestyle 3 жыл бұрын
Wow this amazing and yummy thanks for sharing
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thanks For Watching
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
Betam liyu new thanks 😋👌😍
@tubetube6868
@tubetube6868 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@sofiaali2396
@sofiaali2396 3 жыл бұрын
Masslah layu naw berchi
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ የሚያስጎመጅ ነው እጆችሽ ይባረኩ👌👏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው
@stube3784
@stube3784 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሉሉዩ ላይክ ሸር 👍😘
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰናለው ኤስ
@hannatelaye2634
@hannatelaye2634 3 жыл бұрын
Wow batame konjo nawe ❤️👌👌👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው😘
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
ሉላዬ በጣም ያምራል ያበባጎመን አይመስልም መጀመሪ ሳየው ወድጄዋለው እጅ ይባርክ ባለሞያ❤❤👍👍👌
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አመሰግናለው ስለወደድሺው ደስ ብሎኛል 🙏
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽ ተባረኪ ውዴ🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
Watching
@user-tc5fo9no1s
@user-tc5fo9no1s 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርች
@mesiseyume1562
@mesiseyume1562 3 жыл бұрын
Bexam arif new
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
የአበባ ጎመን እወዳለዉ ይህን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪ ሉሊዬ🤗
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
.አሜን አመሰግናለው
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Looks so yummy 😋 thank you for sharing
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You😍
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
looks so good and yummy thanks you for shaning
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 3 жыл бұрын
Looks so good! Thank you for sharing!
@pgera2999
@pgera2999 2 жыл бұрын
Good job 👍
@muhayyouz1414
@muhayyouz1414 3 жыл бұрын
Like super maşallah
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የምፈልገው ፕሮግራም ነው
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ሲገርም ፎቶውን አይቼ በፍጹም ይሄ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ነበር እናመሰግናለን ሉሌ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
አዋ በጣም ቆንጆ ነው ሞክሬው ቃል
@BurikeTv
@BurikeTv 3 жыл бұрын
VERY NICE
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
Thank You
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀😍
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 Жыл бұрын
Thanks
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 5 ай бұрын
setkememew cameraw ategbsh bhone teru yemeselegal betrefe betam konjo new
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
Lesome gize betleye konjo naw..without egg
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው አዋ ልክ ነሽ ለፆም ግዜ አማራጭ ነው 🙏
@AmenwendesnMeto-fr7wx
@AmenwendesnMeto-fr7wx 7 ай бұрын
Yeha gomen debelbel gomn new
@konjokonjit2969
@konjokonjit2969 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰረሽው እናመሰግናለን ግን እስቲኪኒውን ኬየት ገዛሽው ??
@LuliLemma
@LuliLemma Жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ እስቲኪኒውን የገዛውት እምኖርበት አገር ሱፐር ማርኬት ውስጥ ነው የገዛውት
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 3 жыл бұрын
የበቆሉ ዱቀት ጨው ቆንዶ በርበሬ ሎሜ ነጭ ሸንከረት ሰያ ሰያ ዘንጀበል በርበሬ የቲማቲም ሰሶ
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
ልክ ነው መፃፍ ነበረብኝ ይቅርታ
@matub4261
@matub4261 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺእህቴ ወደኔ ቤት ብቅ በይ
@mesmak826
@mesmak826 3 жыл бұрын
👁👁😍
@romashowdani3493
@romashowdani3493 3 жыл бұрын
🤩👌👌👌👌👌👌😇!
@tubetube6868
@tubetube6868 Жыл бұрын
ቤተሰብነኝ ጎራበይ አችም በቅንነት
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ፓስቲ
8:54
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 77 М.
#የአበባ ጎመን# አረሚጥ #ኦር #ዘሀራ አሰራር
9:08
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 533 М.
የፆም የአበባ # ጎመን# ጥብስ አሰራር
13:51
roman ethiopia
Рет қаралды 4,4 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 11 МЛН