KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቀላል ቁርሶች⭐ easy breakfast ideas
15:01
ጤናማ የክትፎ አማራጭ ለፃም | ክብደት ለመቀነስ| የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር
11:03
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
ቀላል እና ጤናማ ቁርሶች
Рет қаралды 39,037
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 187 М.
melat tube
Күн бұрын
Пікірлер: 125
@weynikitchen
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቁርሶች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@askalechdagne3655
3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናልን ሜሉ ሲያዩትም ያምራል እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እኔመቼም ለጋደኞቼ ሼር በማድረግ አንደኛ ነኝ ብዬ እስባለሁኝ ሁሌም ስለምወደው እስራርሽን ሁሌም ነው የማካፍላቸው ተባረኪ
@yemiten
3 жыл бұрын
ዋው ሜሉዬ እዉነትም ልዩ የሆኑ ጤናማ ቁርሶች ሁሉም አሰራርሽ በጣም በጣም ያምራል ወ ድ ጄ ዋ ለ ሁ 😍 እጅሸ ይባረክ መልካም ሰንበት 😍😍😍
@tseddyethiopiawit1171
3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ጤናማ ጠግኔ ብዬዋለው✅ሜሉ በጣም ባለሙያ እጅሽ ይባረክ .ቪዶዬንም ሼር ስላደረግሽልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሜሉ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋👌👍❤️🥰❤️🥰❤️
@ElsiGojo
3 жыл бұрын
ቆንጆ የቁርስ አማራጮች ናቸው ተባረኪልኝ ሜሉየ🙏
@bettwascorner
3 жыл бұрын
ሚሚላዬ እንደሁልጊዜውም እጅሽ ይባረክልኝ ብያለሁ ልዬ ነው👌🙏💕
@EthioPrecious
3 жыл бұрын
ዋዉ የሚያምር ቁርስ ነው እንደተለመደው እጂሽ ይባረክ🙏❤️👍
@zionmekonnen3212
3 жыл бұрын
ዋው ሜሉ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በጣም ያምራል ያጓጓልም ።ጎበዝ በርቺ 🙏😘 ተባረኪልኝ መልካም ቀን ♥️
@asliitube9373
3 жыл бұрын
Wowo Gobase bareche Anache Yametisare huluu nagare qonjo now🙏💕👌👍
@woinalemu8537
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሜሉ ምርጥ ሥራ እጅሽ ይባረክ
@MesiBeauty
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ
@hiwot8579
3 жыл бұрын
Wow betam balmoya nesh igesh yebarek🙏🏽
@ezgamnmebrahtu4124
3 жыл бұрын
Egish Egzabher ybarkew liyu ye sunday kurs betam ytaftal yesahu thank you so much
@firdousaman1972
3 жыл бұрын
Thanks meluu 🥰 betsuf mehonu betam qalal adergotal barchi dagmom speedu qaniswal which is great 👍
@betelihemkassa4978
3 жыл бұрын
ዋው ጤናማ ቁርስ በርቺ !!
@bettygbermedhin4601
3 жыл бұрын
እንደሁሌው ጤናማ ምግቦች የኔ ውድ እጆችሽን ይባርክልን ሜልዬ
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜልዬ ሆዴን አስጮኸው እጅሽ ይባረክ🙏👍👍👌👌🥰🥰
@estertektel5987
3 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ ድምፅሽ እራሱ እደት ደስ እደሚለኝ መልካም ስራ እኔም በጣም ነው የምሰራው ምግብ
@rachelbalcha8832
3 жыл бұрын
Oh wow ዛሬ ሰርቼው ሁሉንም ይሚገም ነው የተዋጣልኝ በጣም በጣም ነው ይሚጣፍጠው ልጄ ራሶ so yummy .እለች በጣም ደስ ብሎኛል ሜልዬ ሁሌም እጅሽ ይባረክ . We love you 😘❤️🙏🏽
@melatTUBE
3 жыл бұрын
እኔም ከልብ ነው የማመሰግነው የኔ ቆንጆ
@liasol8518
3 жыл бұрын
Thank you yene konjo balemuya. Ke dimtsish jemro newu yemwedish betam tihut dimts newu. Tebareki.
@nigistwudineh8235
3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ሜሉዬ ተባረኪ
@konjitaguade7255
3 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆ ምግብ አሰራር አሳየሽኝ
@aboneshfanta8695
3 жыл бұрын
እንደ ሁልጌዜው ቆንጆ ቁርስ ስላካፈልሽን አመስግናለሁ
@meskeaddis8231
3 жыл бұрын
ዋው የሚያስብል ቁርስ ነው ሜሉዬ ተባረኪ😍
@metsmamiyitbarek5223
3 жыл бұрын
ሜሉ እናመሰግናለን ግን ጽሁፉን በቀዩ ነው በደንብ የሚታየው ሰማያዊው ትንሽ ግር ይላል
@hiwettube3006
3 жыл бұрын
Melatiye betam konjo migib inde hulgize new yeserashiw.
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 жыл бұрын
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ👍👏🌹🌹🌹🌹 መልካም ሠንበት ታህሳስ 17/5/2013( DEC...26/12/2020)👏👏👏
@merafterouni9904
3 жыл бұрын
Gobezze neshe ... betam new yemewedew serashen 🤗👍
@amsalemekuria6109
3 жыл бұрын
ዋው ሜሉ እንደሁልጊዜው ምርጥ ነው ተባረኪ! ለእኛ ገና ስፔሻል ዳቦ/ኬክ/እንደምታሳይን ተስፋ አደርጋለሁ!
@minteadmassu8551
3 жыл бұрын
ሜላዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እናመስግናለን
@mesmak826
3 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ቁርስ አሳየሽን እጅ ይባርክ💕💕🙏
@moonlight-fb8zv
3 жыл бұрын
Melaye ejish yibarek min yibalal 🤲🤲🤲
@simegnkefelegn208
3 жыл бұрын
Melat betam gobez asdesach sera berchi.
@fantishmekbib3828
3 жыл бұрын
It looks yummy 😋 thank you for sharing 🙏👍
@MessisCookingChannel
3 жыл бұрын
Wow mert argesh new yeserashew ejesh yebarek ehete
@yohannestesfaslassie442
3 жыл бұрын
Wow wow nice job 👍
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ነው ማር
@iskadaralm9364
3 жыл бұрын
ዋው፡እጅሽይባረክ፡ሜሉ
@misrakbahiru9067
3 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ ሜላትዬ ይሄማ ይሞከራል 😄❤️❤️
@tirhasabreha668
3 жыл бұрын
Liyu nw Meli shikorrrr thanks
@yemiten
3 жыл бұрын
Watching meluyee
@betelhemgirma9736
3 жыл бұрын
ዋውውውው ግሩም ልጅ ነሽ👌👌👌 እጆሽ ይባረኩ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamgh3379
3 жыл бұрын
great job thanks for sharing 🙏
@tube-ug7iw
3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ
@IT_4class
3 жыл бұрын
Yene leyu balemuya ejish yebark endet yameral benatsh❤️❤️♥️ share meluye konjo
@mesiyekidusourael
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉ
@elaeluw.9416
3 жыл бұрын
Very impressive! Go go Mel. Berchilegn.
@Lulit21
3 жыл бұрын
በርቺ በጣም እኛንም ባለሞያ አደረግሽን😅
@bethelalemayehu4937
3 жыл бұрын
Ke chalsh be metbesha miseru negerochen abejilen...and I like it
@ethiolal2148
3 жыл бұрын
1st watching
@sunshinefuture318
3 жыл бұрын
Merry Christmas Melatiyae thank you for sharing 💐🍾😘😘
@brookenegash570
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@asytube6410
3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው
@elizabethlaffe4066
3 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ቁርስ
@bettwascorner
3 жыл бұрын
Watching
@salme4126
3 жыл бұрын
በርች የኔ ቆንጆ
@mudis7458
3 жыл бұрын
Hi. Betam gobeze neshe betam adenekeshalewe berechi
@meazahailemariam6813
3 жыл бұрын
Thank you for sharing...
@marthat6031
3 жыл бұрын
ሜሎ ቁርስ ምን ልስራ እያልኩ ሳስብ ደረስሽልኝ በተለይ በጾም ሰአት ወደ ስራ ይዘሽ የምትሄጂው ምግብ ይጠፋል ወይም ይደጋገማል በጣም አመሰግናለሁ አሁኑኑ እሞክረዋለሁ
@senaitteklu1546
3 жыл бұрын
ሜላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ትዪኛለሽ
@ruthbaltina2594
3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቁርስ ሜልዬ
@ekram2626
3 жыл бұрын
Betam arif cake ena sandwich new demo le sandwichu ye balebetnet fikad awchilet kalbelezya serkwsh dollar endaymenzrubet 😅😅
@genzebhailu8706
3 жыл бұрын
ሜሉ ለነገ ቁርሣ ልሠራው ነው ምን ትያለሽ
@Pictureperfect30
3 жыл бұрын
Wow looks delicious
@weynikitchen
3 жыл бұрын
Watching 👍👍👍
@tsiontube4174
3 жыл бұрын
Thanks for sharing mely 😍
@fetleabate2733
3 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ነው የምወድሽ፡እጅሽ ይባረክ
@bibomikael6406
3 жыл бұрын
Why u stopped writing the recipes on a comment box it was very easy but now u make it very difficult ......
@kelem-ethiopianfood
3 жыл бұрын
Watching ❤️
@sebletesfaye6634
3 жыл бұрын
ሲያምር!
@ቢቺኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
Always don’t get it who gave dislike melueeee Konjo. U r very creative melu
@anafthehabesha4458
3 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ ከልብ በርቺልኝ አትረሺኝ አበረታችኝ
@sarchotube7773
3 жыл бұрын
betam yameral emokerewalw melya eski ena garem gora bey
@freytube2731
3 жыл бұрын
Looks so delicious and yummy as always.
@zionmekonnen3212
3 жыл бұрын
I'm watching 👍😘♥️
@arsematesfaye3942
3 жыл бұрын
Haa me tooo watching after 2 minute upload Love u melu
@sofia________bintislam8509
3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@gestanekitchen4057
3 жыл бұрын
ሙያሸ ልዩ ነዉ
@genetbekele4426
3 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ለኔ ተመችቶኝ የነበረዉ description box ውስጥ ሲጻፍ ነበር ለማዘጋጀት ስፈልግ እርሱን ከፍቼ screen shut በማድረግ ነበር የሚያስፈልጉኝን የማዘጋጀው ይሄ ለኔ አልተመቸኝም ይቅርታ ሜልዬ🙏
@melatTUBE
3 жыл бұрын
ሁለቱንም አደርጋለው ገኑዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@genetbekele4426
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@mhiretalemu1316
3 жыл бұрын
Thank you for sharing melu konjo 😘
@sabatewelde5758
3 жыл бұрын
Great meliye baking soda bantekem mn chgr alew
@selamasnake6288
3 жыл бұрын
Looks so delicious Meluye!!!
@daewas1403
3 жыл бұрын
ሜሉዬዬዬዬዬ የኔ ልዩዩዩዩዩ መጣሽልንንንን😘😘😘
@bilenmillion1179
3 жыл бұрын
I love those kind of breakfast.
@sheilanjoti3345
3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሱሴ
@rachelbalcha8832
3 жыл бұрын
Wow looks healthy , I will definitely make it . Thank you my dear Melatyee😘❤️🙏🏽
@zelalemassefa4757
3 жыл бұрын
1st watching melu
@meronokubat3269
3 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@selamtube6543
3 жыл бұрын
Wowwww meluya leyu akrareb samer ejesh yebarek ehete
@Designersjourney
3 жыл бұрын
🤩
@hrittube2663
3 жыл бұрын
Liyu new endet endemitaft tayegn yetebareke yihun
@elsabuli2415
3 жыл бұрын
Thanks mali
@saronadmasu5353
3 жыл бұрын
Watching 🇪🇹
@Lulit21
3 жыл бұрын
ወይ ሜሉ ሙያ መቼም አያልቅብሽም😊👍🏼
@lishanalemu774
3 жыл бұрын
Sewedeshe eko yne balemuya!!!!
@ethiokidshairstyle
3 жыл бұрын
😍😍😍😋😋😋👌👌👌
@meronaseged6153
3 жыл бұрын
Tnx 😘
@our_life4825
3 жыл бұрын
You inspired me 🙌🏽👌
@kassahunyaie7448
3 жыл бұрын
We love it very much!!
@merontilahunabebe3336
3 жыл бұрын
Meluye Enamesegenalen
15:01
ቀላል ቁርሶች⭐ easy breakfast ideas
melat tube
Рет қаралды 57 М.
11:03
ጤናማ የክትፎ አማራጭ ለፃም | ክብደት ለመቀነስ| የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር
melat tube
Рет қаралды 111 М.
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 5 МЛН
00:20
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
Los Wagners
Рет қаралды 65 МЛН
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
00:18
啊?就这么水灵灵的穿上了?
一航1
Рет қаралды 99 МЛН
12:17
ፈጣን እና ጤናማ ቁርሶች
melat tube
Рет қаралды 76 М.
9:27
ፈጣን ቁርሶች | ልዩ ዶናት | ቀላል ሳንድዊች እቤታችን ባሉን ነገሮች
melat tube
Рет қаралды 34 М.
7:00
ናይ ቆልዑ መግቢ ) እንታይ ይምግባ ጋለይ ምሉእ መዓልቲ what my baby eats in day #babyfood #eritreanfilm #eritreanmusic
Bet habesha
Рет қаралды 3,3 М.
15:41
ሙሉ ገበታ
melat tube
Рет қаралды 57 М.
11:18
ልዩ ጤናማ ቁርሶች በቀላሉ
melat tube
Рет қаралды 40 М.
51:25
14 Amazing Potato Recipes!! Collections ! French Fries , Potato Chip , Potato Snack, Potato Sticks
Cooking Lee's
Рет қаралды 29 МЛН
34:43
ዮአዳን (ክፍል 39)
ለዛ
Рет қаралды 113 М.
16:31
በፍጥነት የተዘጋጀ ሙሉ የመስቀል ዝግጅት በሜላት ቤት አዳዲስ የምግብ አማራጮች
melat tube
Рет қаралды 111 М.
10:13
I don't fry chicken thighs anymore! Everyone who tried this chicken asked for more.
Easy & Delicious Recipes
Рет қаралды 5 МЛН
11:26
ልዩ ቁርስ ቀላል እና ፈጣን
melat tube
Рет қаралды 47 М.
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 5 МЛН