ቀላል ስፔሻል ፒዛ አሰራር /special pizza recipe / pizza aserar / breakfast / ቁርስ አሰራር / ebs / seifu

  Рет қаралды 73,596

Hidaya's kitchen🍽

Hidaya's kitchen🍽

Күн бұрын

እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
ለሊጡ የሚያስፈልገን ግብአቶች
1 ኩባያ ትንሽ ሞቅ ያለ ውሀ
1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1 ሲኒ የኦሊቭ ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
2 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት
ለሶሱ
የኦሊቭ ዘይት
2 መካከለኛ ሽንኩርት
1 የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
500 gram የቲማቲም ሳልሳ
ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
ሩብ የሻይ ማንኪያ ኦርጋኖ ወይም ጦስኝ
ሩብ የሻይ ማንኪያ የስጋ መጥበሻ
ጨው
ትንሽ ስዃር

Пікірлер: 70
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ለሊጡ የሚያስፈልገን ግብአቶች 1 ኩባያ ትንሽ ሞቅ ያለ ውሀ 1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ 1 ሲኒ የኦሊቭ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 2 ከግማሽ ኩባያ ዱቄት ለሶሱ የኦሊቭ ዘይት 2 መካከለኛ ሽንኩርት 1 የሻይ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት 1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ 500 gram የቲማቲም ሳልሳ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ ሩብ የሻይ ማንኪያ ኦርጋኖ ወይም ጦስኝ ሩብ የሻይ ማንኪያ የስጋ መጥበሻ ጨው ትንሽ ስዃር
@hameretessema5107
@hameretessema5107 Жыл бұрын
ድምጽሽ ግን አይሰማም ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለሁሉም ኮሜንት ላይ ስላላየሁ ነዉ ስትጀምሪ ብቻ ተሰማኝና ከዚያ በኋላ የለም
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Жыл бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ዋውውውው ያምራል የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እህታለም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አሚን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ😘❤
@RemlahAhmed
@RemlahAhmed Жыл бұрын
በጣም ጥሩአሠራርነው
@Abdlfityasufi
@Abdlfityasufi 11 ай бұрын
ምርጥነው እጅሽ ይባራክ❤❤❤❤
@BettyMola-w4i
@BettyMola-w4i Жыл бұрын
ዋው እጄሽ ይባረክ
@MeazaYohannes-q8m
@MeazaYohannes-q8m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ❤
@Samera-uv8ij
@Samera-uv8ij Жыл бұрын
Masha.allh
@user-tw6nq4jk5n
@user-tw6nq4jk5n Жыл бұрын
Wow yamral
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ነዉየሚየያምረዉ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘😘
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ Жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ አራርነው በረቺ
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@SaraAhra
@SaraAhra Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ዋው
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 11 ай бұрын
ድምፅሽ መጀመሪያ እና መጨረሻ ብቻ ነው ሚሰማው
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ውዴ💝👈👏👏👏
@FerhewatyhonessMulate
@FerhewatyhonessMulate 7 ай бұрын
ዋዉ
@MomLove-ir9tk
@MomLove-ir9tk Жыл бұрын
ጎበዝየኔቅመም አሰራርሽ እረጋያለስለሆነ በደንብ ይገባል በርቺ
@ebromanebroman-j2c
@ebromanebroman-j2c Жыл бұрын
ማሻላህ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ሹክረን😍
@Biretafesa
@Biretafesa 4 ай бұрын
Wow
@muluwork1112
@muluwork1112 Жыл бұрын
እንኳን ተበልቶ ሲያዪት ያስጎመ ጃል❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘
@muluwork1112
@muluwork1112 Жыл бұрын
እስኪ የኔቆንጆ ለልጆች የሚሆን ስሪልን ከተመቸሽ❤
@zxc123-e6y
@zxc123-e6y Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆጆ አሰራር
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@kid7188
@kid7188 Жыл бұрын
Betam des yelal serawalew❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ማር😘❤
@workuabera557
@workuabera557 3 ай бұрын
ጌታ ይባርክ ሽእህት አለም
@gelilasoli1432
@gelilasoli1432 11 ай бұрын
ከታች ብቻነው powerun metabrew weyes keliyem chemer new
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 7 ай бұрын
ምድነውሥሙጥቁሩ ነገር ስንትደይቃአበሰልሽው
@hanaketema6014
@hanaketema6014 11 ай бұрын
Very nice 👍🏻
@timetowakeup694
@timetowakeup694 11 ай бұрын
Looks good. But Oregano is not tosegne. Just heads up
@aishasaed9247
@aishasaed9247 Жыл бұрын
❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@AbdulazizHaji-v4c
@AbdulazizHaji-v4c 10 ай бұрын
ዘይት መጠቀም እንችላለን ኖርማን
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ለምድንነዉ ፒዛላይ እንቁላል 🤔
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
እኔ ከኢትዮፕያ አይደለሁም ግን ፒዛ ላይ እንቁላል ይደረጋል ምናልባት አታውቂም ይሆናል🤗
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- እሽ ቅመምዋ በርችልኝ👍😘
@workuabera557
@workuabera557 3 ай бұрын
ድምጽ ሽ አይስማ ም
@Lidiyatadesewami
@Lidiyatadesewami 3 ай бұрын
ere dimtsish yethedonew🙂🙂🙂
@selampetros5577
@selampetros5577 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
😘😘😘
@fatumayimam9315
@fatumayimam9315 11 ай бұрын
አዎ ለኔም አይሰማም
@fuadhaider1814
@fuadhaider1814 Жыл бұрын
Wow yamril
@SihamAhmedSihamAhmed-w6f
@SihamAhmedSihamAhmed-w6f 7 ай бұрын
Ere hidaya ballhe yal cheese pizza serilegne
@aynalemawelachew5313
@aynalemawelachew5313 Жыл бұрын
Yami ❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks💞
@TollaniMokonin
@TollaniMokonin 7 ай бұрын
Yal tuna mesirati aychalim ind
@DhhhfhGvvj
@DhhhfhGvvj 6 ай бұрын
ማሻአላህአሪፍነው፣ግንድምፅሽጠፍቶልየሚጨማመረውንስሙንበአረበኛምበአማረኛምብትነግሪንአሪፍነበርእናምርጥጥጥጥጥጥጥ
@Mariamk3175
@Mariamk3175 4 ай бұрын
ድምፅ የለም ኧረ
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
Yami
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
Thanks❤
@jemilaahmed8311
@jemilaahmed8311 Жыл бұрын
ያለችዝ መስራት አይቻልም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ምን ችግር አለው የኔ ቆንጆ ዋናው አንቺን ይመችሽ በርግጥ ፒዛ ሲሰራ ቺዝ መሰረታዊ ነገር ነው ግን ማድረግ ካልቻልሽ ወይም የማይመችሽ ከሆነ ተይው🤗
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 4 ай бұрын
ድምፅ አልባ ነው
@sameerasameeratube7112
@sameerasameeratube7112 Жыл бұрын
በተርፈበርቹ❤❤❤
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
አመሰግናለሁ😘❤
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv Жыл бұрын
ቱና ሳልጨምር መስራት አልችልም
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- Жыл бұрын
ካለ ቱና መስራት ትችያለሽ ከፈለግሽ ደሞ የተጠበሰ ስጋ ማድረግ ትችያለሽ🤗
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv Жыл бұрын
አመሰግናለዉ የኔ ዉድ
@mulualemdebela7539
@mulualemdebela7539 8 ай бұрын
ድምፅ አልባ ነዉ
@kalkidantibebu8775
@kalkidantibebu8775 5 ай бұрын
It is not cultural food why show cultural food
@meseretabebe2901
@meseretabebe2901 Жыл бұрын
1:27
@meazakitaw
@meazakitaw 11 ай бұрын
ድምፅሽ አይሰማም
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 Жыл бұрын
❤❤❤
How to make the BEST HOMEMADE PIZZA / 2 ways
12:09
Kikifoodies
Рет қаралды 2 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 65 МЛН
ቀላል የፒዛ አሰራር //easy and delicious pizza🍕recipe
8:20
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 39 М.
Italian pizza At home የፒዛ አዘገጃጀት
11:07
MARE & MARU
Рет қаралды 1,5 МЛН