No video

#ቅን_ልቦች

  Рет қаралды 14,238

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Күн бұрын

ሠላም ጤናይስጥልን ውድ ተመልካቾቻችን #የሠው ልጂ ከማህፀን ብቻ ሣይሆን ከልብም ይወለዳል # እናት ደብረማርቆስህፃናቶችን መርዳት ለምትፈልጉ ቅን ልብ ያላችሁ በሁሉም ባንኮች አካውንታችን በአጭር ቁጥር 055 እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10002697059777 በማስገባት ህፃናቶችን አብረን እናሣድግ

Пікірлер: 68
@MesafinetDenekew
@MesafinetDenekew 2 ай бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው የሰራችሁ።ሁሉም እናት ደብረ ማርቆስ የህፃናት መንደር ማየትና ማገዝ አለበት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ዋውው የዛሬው ይለያል በሉ ውድ ተመልካቾች እንወዳችሃለን እደምንላቸው ሁሉ የውነትም እደምንወዳቸው እናሳያቸው ያለንንን እናግዛቸው ከጎናቸው እደሆንን በተግባር እናሳይ ለነዝህ ህፆናቶች አለን እንበላቸው እናግዝ እላለው አመሰግናለው በደስታ ለምስጋና እዲመጡ ይሁን አሜን መልካም ቀን ለሁላችሁም
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 ай бұрын
ጎበዞች ይሄን ድርጅት መርዳት ግድ ነው😢
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 2 ай бұрын
በዓለም አቅፍ አስተሳሰብ፤አካባቢ ተግባር ይኑረን።ከሰፈር አስተሳሰብ እንላቀቅ፤በጣም ደስ ይላል፤ለምንሠራው መልካም ነገርም በቅርባችን ለሚገኙም እንንገር፤ለምሳሌ ሚስት ለመጠርጠር የበቃችበት መንገድ፤ግን ስታውቅ እንዴት ደስ አንዳላት።
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 2 ай бұрын
ብርቁ ጨረቃ ሀይሌ ስወዳችሁ 🤣🤣🤣ሀይሌ ኮስታራ ጀግና ወንድ ስትሆን ሲምርብክ 💪 😜🤣
@aminaakmad544
@aminaakmad544 2 ай бұрын
እንዱህ እየለፉ ተበልካች የላቸውም ሸር አዱርጉላቸው
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 2 ай бұрын
ጎበዜ ሼር እያደረጋችሁ
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 2 ай бұрын
በርቱ ከነ አበጀሽ ጋር ስሩ
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 2 ай бұрын
እግዚአብሔር.የመንግሰተሰማያት.መዉርሻ.ያሪግላቸሁትልቅነገሪሰራቸዉ.ፍጣሪኢትዩጲን.አንድ.አሪጐ.እንድንተዛንፊጣልብ.ይሰጠን.ተባርኩ🎉🎉🎉
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 ай бұрын
በአለባበሳችሁ ቅንት ብያለሁ ሁሌ ነጭ እፍ በዓላችሁ የሌለ ምርጥ ልብሳችሁ ንፅህናችሁ ዋውውው❤❤❤❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele 2 ай бұрын
ጉበዙችችች,ትልቅ ሰራ ነው እንደዚህ ማሳየታችሁ ጉበዝዝዝ
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 2 ай бұрын
Selam yagere lijoch
@ambaneshgebeyehu
@ambaneshgebeyehu 2 ай бұрын
ብርቁየ ❤የኔ ጀግና 😂😂😂
@yonass6203
@yonass6203 2 ай бұрын
በርቱ ምርጥ እየሆናችሁ ነው በርቱ
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 2 ай бұрын
ለኔ አይነቱ ስራ ፈት እንኳን ደና መጣቹሕ ❤❤❤
@user-dp4kn2db8b
@user-dp4kn2db8b 2 ай бұрын
Enat debere markosen enrda ❤❤❤❤
@user-ek1mw6cv7v
@user-ek1mw6cv7v 2 ай бұрын
ዋው ስወዳችሁ
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 2 ай бұрын
ሀይሌ የኔ ጀግና ቆፍጠን ያለ ወድ ስወድ ❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ሃይሌ ንፍሴ አይ ጉበዝ ከንአበጀሽ ጋር እንኳን ስትስራ ጎበዝ ንበርክ ማንም አይደፍርህም ንበር ወንዳታ ሆንህ ንበር የምትተውንው👌👍ስወድህ ብርቁዬ ጨርቃዬ የጨርቃዬ ሴቱዋትልቁዋ እንደው ትዝታ ይመጣል የንአበጀሽን ሳይ እናንተም ጎበዞች ናችሁ 👏🏽👏🏽❤️❤️❤️🌹🌷🙏🏻🌹🌹🌷
@Muna336
@Muna336 2 ай бұрын
ትወና በናተ ይብቃ ችሎታችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulutsegaye3592
@mulutsegaye3592 2 ай бұрын
የቀረፃ ቦታው መረጣ እጅግ እጅግ ደስ ይላል በርቱ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 ай бұрын
ምንም አልሆነም ቀርፆው 😮
@fifinon2380
@fifinon2380 2 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ ❤
@user-fm4ns2ev6i
@user-fm4ns2ev6i 2 ай бұрын
ጥሩነው፡በርቱ፡ውዶቸ
@user-95674
@user-95674 2 ай бұрын
ዋውባታውሳምር,ኧረአሁንስሀገረዋ,የትላግኝሺደናናቺሁሀገርልትወጡይሰባቺሁ,ይቅርባቺሁ❤❤❤❤
@Dibzatrading
@Dibzatrading 2 ай бұрын
ትችላላችሁ
@EtenshBirhanu
@EtenshBirhanu 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው በርቱ❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 ай бұрын
አገሩ ልብሳችሁ ነጭ ሁሉ ወርቅ ጎጃም ምድር ገነት የምትባለው በምክንያት ነው❤❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele 2 ай бұрын
በነካ እጃችሁ ከሙቀ ቤታቸውው ተፈናቅለውውው በመጋዘንንን ያሉትንንን ከነዚህ ህፃን ሳትለዬዬዬ ከሰራችሁሁ አለም ላይ ያለ ህብረተሰብ ያግዛ አማማራራራ ቅድሚያ የሚሰጡትነምም አሰቀድሙሙሙሙሙሙ
@mardamultimedia107
@mardamultimedia107 2 ай бұрын
የምወዳችሁ የምሳሳላችሁ ውድ እህት ወንድሞቸ ባየኋችሁ ግዜ እንባ ተናነቀኝ ከመሃከላችሁ በሆንኩ ብየ ተመኘሁ ። በትረ ወንድሜ በርታልኝ እናንተ የጥበብ ቤተሰቦች በእውነቱ ትለያላችሁ የጥበብ ሰው ማለት እንዲ ነው በርቱልኝ የደጉን ያለውን የሚአካፍለውን ማህበረሰብ እሴት ይዛችሁ ነውና የመጣችሁ በርቱልኝ ማለዳዎች ትለያላችሁ።
@AyehuDamtew-zu3fe
@AyehuDamtew-zu3fe 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@rashidkhoori
@rashidkhoori 2 ай бұрын
ስወዳችሁ በረቱልኝ❤❤❤❤❤❤
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 2 ай бұрын
ብርቁ ጨረቃ ሁላችሁም ❤❤❤
@MisikirTilahun-z2w
@MisikirTilahun-z2w 27 күн бұрын
በርቱልን😂😂
@abebakibret4565
@abebakibret4565 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ብርቁ😂😂😂😂😂😂😂
@mekdeshailu4674
@mekdeshailu4674 2 ай бұрын
ውዶች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 2 ай бұрын
❤❤❤❤በርቱ
@rttrtt9381
@rttrtt9381 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🥰
@mardamultimedia107
@mardamultimedia107 2 ай бұрын
ሁሉም share share ያድርገው
@g.mariamgetnet3866
@g.mariamgetnet3866 2 ай бұрын
ጩኸታችሁ ቢቀንስ መልካም ነበር
@tigist649
@tigist649 2 ай бұрын
ዋዉ ትችላላችሁ
@fhudjfjhdjfhj7544
@fhudjfjhdjfhj7544 2 ай бұрын
woowww❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
ሼር ላይክ እያርግን እናበርታታችው እባካችሁ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 2 ай бұрын
ሀይልዬ ከነ አበጀሽ ጋር ስትሰራ ያለክ ወኔ ወንዳወንድነትክ በጣም ነው ሚመቸኝ አያ ታዴን እያባረርክ አረ አንድ ላይ ሁኑ ያቆማቹትን ጨርሱልን
@KENZI___2
@KENZI___2 2 ай бұрын
እናግዛለን። የዛሬው ይለያል😢
@user-95674
@user-95674 2 ай бұрын
አባስደር,ቤዛ,ጥላጠፋአይአማራመጀመርእንጂመጨረስየለም,ድምጦጠፋ
@mardamultimedia107
@mardamultimedia107 2 ай бұрын
እየሰራች ነው
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 2 ай бұрын
ብርቁ😂😂😂
@SlianaterakaMangsta
@SlianaterakaMangsta 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ❤❤
@yonass6203
@yonass6203 2 ай бұрын
ይችን ቀጭን ልጅ ግን ሳልወዳት አልቀረሁም አታጥፉብኝ እባካችሁ
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 2 ай бұрын
ደና አደርሺ በይ አለ ብርቁ😅😂😊
@serkeeshete
@serkeeshete 2 ай бұрын
ብርቁ ይችላል
@YihenewTirfie
@YihenewTirfie 2 ай бұрын
ቀጭኗን ዳሩልኝ 😢❤
@mamimami1739
@mamimami1739 2 ай бұрын
wow❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
@serkeeshete
@serkeeshete 2 ай бұрын
አለዛሬ አይተነዉም አናዉቅ
@HabtamuNana
@HabtamuNana 2 ай бұрын
የሚሉት እውነት ነው ግን
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 2 ай бұрын
አዎ እውነት ነው አውቀዋለሁ😢
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 2 ай бұрын
የትአካባቢነው ስፍራው እኔስደውል ዝናብየለም ጸሀይነው ይሉኛል እናተያላችሁበትክረምትነው
@mulutsegaye3592
@mulutsegaye3592 2 ай бұрын
ቀሰፃው ጥራት የለውም ከርቀት ነው የሚቀረዉ ምስሉ ጥረቱ የቀነሰ ነው አታርቁት አንደ ተዋናይ ምስል ይሁን ደስ ትላላችሁ
@Muler_tik
@Muler_tik 2 ай бұрын
🥰🙏🥰
@GelmoFre
@GelmoFre 2 ай бұрын
0:21 0:22
@fifinon2380
@fifinon2380 2 ай бұрын
የእናት ደብረ ማርቆስ የህጻናት መንደር አምባሳደር አርቲስት ቤዛዊት መስፍን ግን የት ገባች ለምን አታስተባብርም ?
@mardamultimedia107
@mardamultimedia107 2 ай бұрын
እየሰራች ነው እጅግ በጣም
@fifinon2380
@fifinon2380 2 ай бұрын
@@mardamultimedia107 ጥሩ እሺ ሀገራችን ሰላም ያድርግልንና እኛም እንጎበኛለን
@tegegneworkwoldegiorgis9369
@tegegneworkwoldegiorgis9369 2 ай бұрын
dirama new? weys mastawekia ? ahunis beza
@YHC123
@YHC123 2 ай бұрын
ሁለቱም ቢሆን ምነ ችግር አለው ለበጎ ከሆነ ? ያወውም ህፃናትን ለማገዝ
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 41 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,7 МЛН
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 145 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 64 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 41 МЛН