🔴ቀንድ ያወጣው ልጅ😭ፍቅረኛዬ ጋር ስሄድ እናቱ ታባረኛለች |መፍትሔ | ዱካ ሾው/ duka show |ynesr ayne/የንስር አይን |ethiopian movies

  Рет қаралды 19,304

መፍትሔ

መፍትሔ

Күн бұрын

Пікірлер: 139
@mefthee
@mefthee 29 күн бұрын
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 Ай бұрын
የኔ ልጅ ይህቺ ልጅ ይች ፍቅርኛ ኮተታም ናት በደንብ ያዣት እንደንስር አይና እንደዘሌ ዱካ ሾ አይነት በደንብ በርቺ በተለይ ለጠንቋይ አስጠንቋይ ጎበዝ ልጂ ነሽ እመብርሃን ትርዳሽ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪዉ የዘብሩ ዳኛ ይጠብቁሽ አሜን የልጁ ህመም እሷናት ከሷ ጋር ሲያድር የሚሰማዉን ስሜት ነግሮሻል አትልቀቂያት የኔ ልጂ በእምነትሽ ጠንካራ ነሽ ጎመዝ በርቺ የወለደችሽ ማህፀን ትባረክ አሜን
@makiyemakiye8942
@makiyemakiye8942 Ай бұрын
እቺ ልጅ በደምብ ተከተተየት አለመረችኝም የሚል ለይክ
@zulfajemal5646
@zulfajemal5646 Ай бұрын
ቤዚ እንኳን ደህና መጣሽ ልጅቱ እየተንተባተበች ነዉ የሆነ ችግር አለ የምታወቀዉ ነገር አለ በደንብ መርምሪያት
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty Ай бұрын
ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ላይክ ሽር ሰብስክራይብ እያርግን እናበርታታት ውድ እህት ወድሞች
@ReRe-dz8hm
@ReRe-dz8hm Ай бұрын
😢😢😢ይቺልቺ ልጁን ያሳመመቺው እሷናት መትታበትነው ያስታውቃል ስራዋ ተቀጠቀጠቺ ያርገቸው ነገር አለ
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
አወ የሆነ ያረገችበት መተት አለ በደንብ አጣሪያት
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
ቤዚ ይችልጅ ልጁን አንድህ አንድሆን ያረገችው እሷ ትመስላለች አላማረችኝም በደንብ አጣሪ አስመትታበት ነው የሚሆነው እንዳለቂያት በደንብ ስለሷ አጣሪ ብዙ የሚያጠራጥር ነገር እያየሁ ነው ቤዚ እራስሽን አየጠበቅሽ
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ Ай бұрын
ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳሽ አቺ በየቦታው እየገባሽ እወነቱን እያወጣሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ተከታታያት ሰው እምነቱ ጠፍቷልና እሷ ልትሆንም ትችላለች
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቤዚ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 Ай бұрын
ቤዚ ልጅቷ የሆነ ነገር አድርጋበታለች ማለት ነው እውነቱን እግዚአብሔር ያውጣለት
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ቤዛ ለምን አታወጣጥያትም ልጅትዋ ምን እንዳደረገቹ።ስለመርፌውስ ለምን አትጠይቅያትም????????
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 Ай бұрын
እቺ ልጅ አላማርችኝም በደብ ጠይቅያት የምታቃቸው ነገር አለ። በደብ ያዝያት
@HaKe-k4g
@HaKe-k4g Ай бұрын
ስለምትወጋው መርፌ ጠይቂያት ደሞስ መጀመሪያ እንደማታቀው ነው የተናገረችው ለምን ለመካድ ፈለገች ደሞስ ምን አስለቀሳት የሆነ ከጋጩር ጋር ጉዳይ አላት ካልሞተ የሚደርስባት ነገር እንዳለ ነው የፍራቻ እንባ አጥብቀሽ መርምሪያት የነስርአይንን ይላክባት
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
ቤዚ ይቺ ልጅ ምናልባት የኢሉሚናቲ አባል ሆና እሷጋ በሚሔድበት ወቅት እራሱን እንዳያውቅ እያረገች ያረገችው ነገር አለ በደንብ አውጣጫት. ጠባሳው ከየት መጣ
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna Ай бұрын
እንከን በሰለም መጠሽ ቤዚዬ ጀግና ነሽ እውነት እችልጅ የልጁን እይወት የበለሸች ሰትሆን አትቀርም
@GirumGemeda-us5mx
@GirumGemeda-us5mx Ай бұрын
❤❤❤በጣም ነው የሚወድሽቤዚዬ 🎉🎉🎉 እኔ አድናቅሽ ነኝ በየቀኑ በምትለቀው ቪድዮ እከታተላለሁ። ከናይሮቢ
@ZuZuli-jc2820
@ZuZuli-jc2820 Ай бұрын
በርችልን ቤዚየ❤❤😊
@mareyemahemed3663
@mareyemahemed3663 Ай бұрын
ጀግና ነሺ ቃላት የለኝም ላንች ቀጥይበት
@woyenetuengedaw4175
@woyenetuengedaw4175 Ай бұрын
ይች ልጅ የሰራችው ነገር አለ ከአነጋገርዋ ያስታውቃል መተት አሰርታበት እለሽ
@zainabzainab8309
@zainabzainab8309 Ай бұрын
እጥብቀሽ ያዧት ማሬ የሆነ ነገር አለ እየተቀጠቀጠች ነው 🎉🎉🎉
@alem5097
@alem5097 Ай бұрын
ትልቁ ጨነገር. መጀመሪያ. አላውቀውም. ማለት. ለምን. ፈለገች. የምትሸሸው. አንድ. ነገር. አለ ምናልባትም. ያ. መርፌ. የምትወጋው
@hanafetene2338
@hanafetene2338 Ай бұрын
ይችልጂ የሆነጉድ አላት በደንብ አጣሪ አላቀውም ያለችበትምክንይት የደበቀችው ነገር አለ
@astekastek1000
@astekastek1000 Ай бұрын
ቤዚ ይቺ ልጅ እንዲ ያረገቺዉ እሶ እንዳትሆን ጠቆይ ቤት ሄዴ ልትበቀለዉ ምኖም አላማረኝም ሴት ልጅ ስትበቀል ከባድ ነዉ ብቻ ተከታተያት ቤዚ
@ReRe-dz8hm
@ReRe-dz8hm Ай бұрын
❤❤❤❤የኔውድአቺኮጀግናንሺ ልጂቷ የሰራቺው ስራ አለ አቀጠቀጣት
@אהובהוונדה-ה6פ
@אהובהוונדה-ה6פ Ай бұрын
በጣም ጥሩ አንደበት ያለሽ ጋዜጠኛ ነሽ ቀጥይበት ግን ተጠንቀቂ ።
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
የኔመልካም አላህይጠብቅሽ የኔጀግና እራስሽንጠብቂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃልየለኝም ላች
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Ай бұрын
የሰራችው ነገር አለ ይሆናል አቤት ያራቢ የዘንድሮ ሙሽክላ ከቢሪሪሪሪሪ
@mbd8317
@mbd8317 Ай бұрын
ጠንቀቅ በይ መፍትሔ
@MomMom-p2n
@MomMom-p2n Ай бұрын
ቤዚዬ በደንብ ያዝየት የሆነ ነገር አለ በርቺ
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia Ай бұрын
yengn mirxu jegina birchilin demo erasin xebiqi ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistKenea-r5j
@TigistKenea-r5j Ай бұрын
ጀግኒት በርቺሎኝ
@MartaMershaye
@MartaMershaye Ай бұрын
እቺ ልጅ ትሆናለች የችግሩ መሰኤ ወጥረሸ ያዢኝ
@RabiaHosen-hk2rd
@RabiaHosen-hk2rd Ай бұрын
ልጂቱን ተከታተያት የሆነነገር ያላት ይመስላል
@atsede054
@atsede054 Ай бұрын
ስታወራ ትንቀጠቀጣለች የደበቀችዉ ነገር እንዳለ ያስታዉቃል
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
አላማርሽኘም ውዴ ከሗላሽ ምን አለ የደበቅሽው በጌታ ተናገሪና የአበጠው ይፈንዳ
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Ай бұрын
በርች ቤዚ ❤❤❤❤❤
@Martejes
@Martejes Ай бұрын
ጌታ ኢየሱ ስ ከ ክፉ ይጠብቅሽ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
ልጅትዋ ተርበተበተች።ከመጀመርያ የጠረጠርኩት እውነት ሳይሆን አይቀርም።ራስዋ ናት እንዲህ ያደረች ይህች ሰይጣን
@fatumatube4772
@fatumatube4772 Ай бұрын
ተንኮል መስረቷ ባትናገርም ያስታውቅባታል ተርበተበተች ተንቀዥቅዥች ጠብቅ አድርጊያት አትልቀቂያት።
@W7eshShssy
@W7eshShssy Ай бұрын
ይችን ልጅ አጥብቀሽ ያዣት መተት አሰርታበት እንዳይሆን
@tsigeredaghebreyesus716
@tsigeredaghebreyesus716 Ай бұрын
ይቺ ልጅ ምናም አያምርም እሳ እራሳ ደብቃው ነው
@Lubaba-j6m
@Lubaba-j6m Ай бұрын
ወይጉድምንሁናነው፡የሆነየሰራችውአለ
@asnakechmeskela1732
@asnakechmeskela1732 Ай бұрын
ከእሷ ጋር ሲያድር ወይ ሲውል እጁ የሚያብጠው ለምን ነበር ጠይቂልን ይህን ያክል አላውቀውም ብላ ከተሟገተች ልጁ ላይ የሆነ ነገር አድርጋበታለች
@bizyfanta3576
@bizyfanta3576 Ай бұрын
የተደበቀ ነገር አላት ፈርታለች እውነቱን ታውጣ
@aster7876
@aster7876 Ай бұрын
ይች ልጅ የሆነ የተደበቀ ነገር አላት ስታወራ ትርበተበታለች እዳለቂያት
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 Ай бұрын
ጄግኒት ስወድሺ
@FathimaUae-cc3mt
@FathimaUae-cc3mt Ай бұрын
ቤዝታ የኔ ጀግና u🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bismillhaa
@bismillhaa Ай бұрын
Fiqiranyu yimaslal indazi aragchiw😢😢😢😢😢
@ሸምስያናደሞ-ለ2ወ
@ሸምስያናደሞ-ለ2ወ Ай бұрын
እህቴ እራስሽ ጠብቂ
@BerhaneDechasa
@BerhaneDechasa Ай бұрын
ለምን አላቀውም አለች ከመርፌው ጀርባ እጇ ያለበት ይመስለኛል በጣም ድምጿ ተንቀጠቀጠ በደንብ መርምሪያት
@zewdineshabera4041
@zewdineshabera4041 Ай бұрын
Bezye yeserachiw sira ewnetun sitinegryat arbetebetat metetwan tasfetalet kiletwan akenanbyat yelijun hiwet tasfetana teregagto ynur andebetwa hulu tesasere sint aynet kifu sew ale ebakachihu bezye egziabher ystish
@halimahmuhammad529
@halimahmuhammad529 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤፡ይቅናሸ
@astarasaro2061
@astarasaro2061 Ай бұрын
ሰለም ቤዜዬ ዬሆነ ነገአርእመ አሌ😮😮
@ROZAMEKONNEN-y5c
@ROZAMEKONNEN-y5c Ай бұрын
ይች ልጂ አላማረችኝም
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 Ай бұрын
Bezyi amen amen edafhsi yderghlni yhai bertu ehtaheni khfu aynkasi bezyi ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Ай бұрын
መጀመሪያ ለምን አላውቀውም አለች በጀንብ መርምሪያት
@zewdikesete8509
@zewdikesete8509 Ай бұрын
ምን አይነት ትውልዲ ነው በውሽት የተባላሸወ ያሳዝናል እግዝአብሄር ይቅር ይበለን
@Abeba1985
@Abeba1985 Ай бұрын
እቺ ልጂ ራሲዋ ናት የሆነ ነገረ ኣሳረተበት ናት
@Raheema-f9x
@Raheema-f9x Ай бұрын
Isa nate lijune inde yaragachiwe
@XoxoXoxo-ዲቦራ
@XoxoXoxo-ዲቦራ Ай бұрын
ጀግና ❤❤❤❤🎉
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
ቤዛ አጥብቀሽ እንድትወጣ እሷ ስይጣንወይም ለጠንቋይ አስደርጋበት ነው ቤዚ በርች እባክሽ ታስነሳለት ይች የዲያቢሎስ ተርበተበተች የስው ልጂ ምን ጉዱ ነው
@hanaabatehana5489
@hanaabatehana5489 Ай бұрын
እሣነች፣ያሣመመቹት😢😢😢😢😢
@fozy514
@fozy514 Ай бұрын
ይች. ልጂ የማነ ነገረ. አላት. አጥብቀሸ. ያጂት
@Genet1223
@Genet1223 Ай бұрын
ግን ልጅትዋ ዳና ኣትመስለኞም ተደነግጣለች
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
እህቴ.እዳልቃት.የበሺትው.መሲ.እሳ.ናት
@ghada1723
@ghada1723 Ай бұрын
አሰምሳይ.ሲት
@SemiraSemira-v9g
@SemiraSemira-v9g Ай бұрын
ያደረገቺዉነገር አለ አፏተሳሰረ
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 Ай бұрын
Bazeya echne lji yejona yeragachwe nagare ala anagagarwa yestawekle etlekakety
@JamelaJamela-ti5yv
@JamelaJamela-ti5yv Ай бұрын
አየ ቤዚ አይ እግዲህ አለ እኳ ነው ያልኩሽ 😂😂😂
@demekyigsaw2659
@demekyigsaw2659 Ай бұрын
Mnew lijitu tewezagebech tkkl Atmeslegnm?
@kksakksakksakksa8165
@kksakksakksakksa8165 Ай бұрын
ቤዚዬ የኔ ጀግነ ልጅተ አስመትተበተለች ተንቀጠቀጠች አኮ እትለቅት
@Hani-x7j
@Hani-x7j Ай бұрын
ቤዚ ጀግና
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 Ай бұрын
Bewnhti edthlkythi ehi ydebhkehwi alhi ylegumi beshtai esahi tunalhi lamesthi amethi ylmenhgri edgenahi ersu layhi ywabhti ylhi meknyhti khsu aterkmi menime betlsi atemhati egzabhri yredasi
@MdJjj-j8o
@MdJjj-j8o Ай бұрын
ልታሥመሥል ነዉ
@RafaelGkidan
@RafaelGkidan 23 күн бұрын
በነገራችን ላይ ስጠይቂ ጎበዝ ነሽ
@sihinwubeshet125
@sihinwubeshet125 Ай бұрын
men yihon macharshawn yasyen degmo sew ketlayaya eswa tetyaki lemen methon
@margehirpasa2755
@margehirpasa2755 Ай бұрын
Ichi woshetam nat
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 Ай бұрын
በድብአጥብቀሺጠይቂልን
@AsegedechGetachew-in3tg
@AsegedechGetachew-in3tg Ай бұрын
መጀመሪያ ለምን ዋሸች የምትወደው ከሆነ ስለሱ የምታቀው ነገር ከለለ ለምን ዋሸች
@SnakAbandh
@SnakAbandh Ай бұрын
ሲጀመር እናቱ እሷ ጋር ሄዶ ሲመጣ ይቆስላል ብላ ነበር
@mebratteklay6216
@mebratteklay6216 Ай бұрын
እስዋ ናት እንደዚ ያደረገችው መተት ነው
@MesiTesfu
@MesiTesfu Ай бұрын
ወላሙሽኪላከቢርርርርርርርር
@FatihhOty
@FatihhOty Ай бұрын
አቺሴትአበሳስወድሽ❤❤❤❤❤
@AddisAddis-bm7yx
@AddisAddis-bm7yx Ай бұрын
Jeginachin siwodish ❤❤❤❤
@RedietKebede-zd8ds
@RedietKebede-zd8ds Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏ላንቺ ክብር አለኝ
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc Ай бұрын
Gobazi nshi❤❤
@MimiDemeke
@MimiDemeke Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AnshaSeid-gi7ei
@AnshaSeid-gi7ei Ай бұрын
የሆነ ነገርማ አለ🎉😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Seada4756
@Seada4756 Ай бұрын
ነገረ ስራዋ አላማረኝም
@MeriSisay
@MeriSisay Ай бұрын
Barcii❤❤🎉🎉
@asenkachgossaye6953
@asenkachgossaye6953 Ай бұрын
Bazeya yena jigena barech
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Ай бұрын
አስመሳይ ናት ይህች የውሸት ልቅሶ ነው ምታለቅሰው😂
@TigstSelemon-y8k
@TigstSelemon-y8k Ай бұрын
Asmasay nat
@zmare2357
@zmare2357 Ай бұрын
ግን ሰዉ ቤት ገብቶ የዚህን ያህል ድፍሰት ነዉ አዋርድሻለሁ ማለት
@ElsaDesalegn-m4y
@ElsaDesalegn-m4y Ай бұрын
ይች ልጂ ጤነኛ አይደለችም
@زمزمزمزم-ك8ذ
@زمزمزمزم-ك8ذ Ай бұрын
ቤዚ በደብያዝዣትትትት
@kasakasa3187
@kasakasa3187 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ
@ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ Ай бұрын
የዉሸት ለቅሶ😅😅😅😅😂😂😂
@gfhfgh2137
@gfhfgh2137 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
#sorts በጣም ያሳዘነችኝ መጨረሻዋን ስሰማ 😥
46:18
የኔ ልዩ Rahel Kassa
Рет қаралды 1,5 М.
ሀቢባ ላቨ  ታሪከ ግርባ
48:42
ስላም ለሁላችንም
Рет қаралды 318